ሺ ዓመት ተቀብሮ የቆየ መንፈሳዊ ገመናችንን ስሙ!!በጋዜጠኛ ጥበቡ በለጠ!! Abiy Yilma, ሳድስ ቲቪ, Ahadu FM, Fana TV

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 ต.ค. 2024
  • Abiy Yilma Media ....ሣድስ ቲቪ .......በጠቅላላ ዕውቀት እና የሥነምግባር ሳይንስ ላይ የሚያተኩር የቴሌቪዢን ፕሮግራም ነው፡፡ በአሐዱ ቲቪ ዘወትር እሁድ ምሽት ከ2፡00-3፡00 እጅግ አስተማሪ ፕሮግራሞችን ያቀርብላችኋል፡፡ እስከ 2014ም የራሱን የ24 ሰዓታት የቴሌቪዢን ጣቢያ ለመክፈት እየተጋ ያለ ሚዲያ ነው፡፡ ሣድስ የሬዲዮ ፕሮግራም ዘወትር ማክሰኞና አርብ ከ8፡00 - 10፡00 በተወዳጁ ሚዲያ አሐዱ ኤፍ.ኤም 94.3 ላይ ከ3 ሚሊዮን በላይ የአድማጭ ቁጥር (በአቢይ ይልማ ሚዲያ በኩል) እየተደመጠ ያለ የጠቅላላ ዕውቀት ፕሮግራም ነው፡፡
    ከዚያም በተጨማሪ ጋዜጠኛና መምህር ዐቢይ ይልማ ከ2012 ዓ.ም ጀምሮ እስካሁን 3 መፅሐፍትን በከፍተኛ ፍጥነትና በብዙ 10 ሺህዎች ኮፒ እያስነበበ ይገኛል፡፡ 1ኛው/ ፀረ-666 የተባለ መፅሐፍ ነው፡፡ 2ኛው/ ሣድስ የጠቅላላ ዕውቀት መፅሐፍ ፣ እንዲሁም 3ኛው/ “አልፈራም!!” የሚል የፍርሃትን ማስወገጃ መንፈሳይንሳዊ መፅሐፍ ለገበያ አቅርቧል፡፡ እጅግም ተሳክቶለታል!! ያንብቧቸው፡፡
    ሐሳብ አስተያየት ካላችሁም በ0945-03-0505 ወይም በ09-30-306960 ላይ ለማርኬቲንግና ሽያጭ ክፍላችን ይደውሉልን!! Abiy Yilma Media

ความคิดเห็น • 186

  • @mulugetemoch8079
    @mulugetemoch8079 ปีที่แล้ว +9

    በጣም አናመሰግናለን ውንድሜ ድንቅ ትንታኔ ነው.... አስተዋይ የሆነ የሚማረቤት ታሪካዊ ትንታኔ ነው..... የ ኢትዮጵያ ልጆቺ ታሪካችንን ባለማወቃቺን.. ሊሎቺ ነጮች በሰጡን ትርክት ነው ሀገራችንን ለዚህ ያበቃነው... ካለማወቅ ምክንያት አዝብ ጠፋ.... 😭😭😭

  • @NatiEthiop
    @NatiEthiop ปีที่แล้ว +17

    እግዚአብሔር ይስጣቹህ በጣም የሚገርም ነው ግሩም ድንቅ የሆነ ጥበባዊ እይታ እውቀትንና እውነትን የተሞላቹ አንደበቶች እናንተ ናችሁ የታላቂቷ የኢትዮጵያ ጀግኖች ልጆች ማሳያዎች 💚💛❤

  • @ሶልያናየማርያም
    @ሶልያናየማርያም ปีที่แล้ว +22

    በጣም ያሳዝናል እኔ በጣም የሚገርመኝ እንዴት ኢትዮጵያዊ ሆኖ ኢትዮጵያዊያንን ይጠፋል 1000 ሺ አመት ላይኖሩ ምነው መልካም ስራ ቢሰሩ ለሀገራቸው 😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @yalemworkteshome8741
    @yalemworkteshome8741 ปีที่แล้ว +5

    እናመሰግናለን ወንድሞቻችን እንደዚህ ታሪካችንን አስተምሩልን

  • @yohannestessema1488
    @yohannestessema1488 ปีที่แล้ว +3

    አይምሮን የሚከፍት አንጀት አርስ ጥያቄና መልስ ነዉ አስተዋይ ለሆነ ሰዉ ጠቃሚ ማስረጃ ነዉ አናመሰግናለን ጋዜጠኛ እና ተመራማሪ ጥበቡ

  • @lyonnaise6395
    @lyonnaise6395 ปีที่แล้ว +7

    " ታቦታችን እየሱስ ክርስቶስን " ግን ከልባችን ሊወስዱት አይችሉም !!!! እነዚህ የክፉው አገልጋይች. እግዚአብሔር ክብሩ ይስፋ ለዘላለምም ይመስገን !!

  • @solomonsolomon6619
    @solomonsolomon6619 ปีที่แล้ว +2

    ይገርማል ዋዉ ምርጥ ፕሮግራም ፣ ምርጥ ጋዜጠኛ ፣ ምርጥ ሚዲያ ተባረኩ ።

  • @yetnayethmariam380
    @yetnayethmariam380 ปีที่แล้ว +11

    ክብረት ይስጥልን ሁሌም ከእውቀታችሁ ስለምታካፍሉን በርቱልን

  • @sol-cg9ip
    @sol-cg9ip ปีที่แล้ว +6

    የእግዚአብሔር ምህረት ይምጣልን😢

  • @sebieylove5190
    @sebieylove5190 ปีที่แล้ว +7

    @ሣድሶች ክበሩልን እውነት ነው ለዘመናት ትውልድ ላይ ዘረኝነትና እምነት የሌለው ትውልድ እንዲፈጠር ከውስጥም ከውጪም ተሰርቶበታል በጥቂቱም ቢሆን ተሳክቶላቸዋል ። ለዛም ነው በየቦታው ካውሬ ያነሱ ሰውን የሚገሉ አውሬዎች የተፈጠሩት። አቤቱ ጌታ ሆይ ኢትዮጵያን አስባት ❤🇪🇹🙏

  • @danielambaye718
    @danielambaye718 ปีที่แล้ว +3

    በጣም የተከበረ! እና የበቃ! እንግዳ ነበር ባሁኑ የጋበዛችሁት እንግዳ...ክብረት ይስጥልን!🙏!ታዲያ ቀጣዩን ክፍል በጉጉት እየተጠባበቅን እንገኛለን...

  • @elizabethhailesellasie1946
    @elizabethhailesellasie1946 ปีที่แล้ว +2

    💚💛❤️
    May God bless and protect our Beloved Country Ethiopia Forever! ❤️🔥

  • @ዮሴፍ-ቘ4ዘ
    @ዮሴፍ-ቘ4ዘ ปีที่แล้ว +10

    ሳድሶች፡ጀግኖች

  • @degolabraha9972
    @degolabraha9972 ปีที่แล้ว +11

    መምሐር አብየ ይልማ ሰላም ነህ እመቤታችንን ትከልለን

  • @sunnights6561
    @sunnights6561 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር የድሮዋን ይትዮብያ ይስጠን

  • @amadoalex2497
    @amadoalex2497 ปีที่แล้ว +2

    እናመሰግናለን የዚህ አይነት ወንድም አገራችን ኢትዮጽያ አያሳጣት።

  • @MeseretMeseret-q9n
    @MeseretMeseret-q9n ปีที่แล้ว +1

    መምህር ኑርልን እግዛብሄር ይጠብቅ ወንድማችን

  • @haimim8323
    @haimim8323 ปีที่แล้ว +3

    I love Ethiopian,and my people let us pray 🙏

  • @Abyssiniannews7
    @Abyssiniannews7 ปีที่แล้ว +30

    መምህሮቻችን በርቱ። ሰይጣን እግዚአብሔር ፊት መቆም እንኳን አይችልም።

    • @mekdesgetachew8791
      @mekdesgetachew8791 ปีที่แล้ว

      ስሙ ይክበር እንኳን ሰይጣን በግርማ በመለኮት ቢመጣ ማንም በፊቱ አይቆምም

  • @lulafares8305
    @lulafares8305 ปีที่แล้ว +2

    ውድ እዮጵያዊያን ሰላማችሁ ይብዛ እግዚአብሔር ከኛ ጋር ይሁን

  • @nopo7998
    @nopo7998 ปีที่แล้ว +3

    መምሕሮቻችን በርቱ

  • @fireghenetepherem456
    @fireghenetepherem456 ปีที่แล้ว +2

    እንዴት ተመስጨ እንዳዳመጥኩህ
    ሀገሬ አሁንም ቱስፋ አላት🙏

  • @እራስህንበመስታወትእያየህ
    @እራስህንበመስታወትእያየህ ปีที่แล้ว +7

    እንደዚ አይነት የታሪክ የእውነት የሀቅ ትንታኔ ነው የሚያስፈልገን
    ትክክለኛ ትክክል ግንዛቤ ነው

  • @tilahun5421
    @tilahun5421 ปีที่แล้ว +9

    ይህንን ወርቅ የሆነ መምህር ጋዜጠኛ ደግመህ ጋብዘን እናመሰግናለን

  • @endateww6889
    @endateww6889 ปีที่แล้ว +7

    እናተ በርቱ እግዛብሄር ይረዳችሁአንን

  • @satelaworku5145
    @satelaworku5145 ปีที่แล้ว +2

    ጥቤ አንተን ሲሰሙ ውለው ቢያድሩ አይቆጭም ተባረክልኝ አቦ

  • @dawitabera-uy6hk
    @dawitabera-uy6hk ปีที่แล้ว

    ጋዜጠኛ የታሪክ ተመራማሪ እውነተኛ የኢትዮጵያ ልጅ ጥበቡ እውነትም ጥበብ ከልብ በመነጨ አድናቆት አድናቆቴን እየቸርኩ የተወሰነ ነገር መጨመር እምፈልገው ሀሳብ እኛ ኢትዬጵያኖች በተቻለን አቅም ማስተዋል ያለብን ትክክለኛ እውቀት የሚለግሱንን ሰዎች መለየት አለብን እንዲሁም ለተሻለ እውቀት እና የአገርን አንድነትን ለማጠንከር ነቅተን ሀላፊነታችንን ለመወጣት መልፋት አለብን:: ❤❤❤❤❤❤❤❤
    በጣም ነው የማከብራችሁ የሣድስ ሚዲያ ባለሙያዎችን በሙሉ
    ሰላም ለአገራችን

  • @fikerneghe660
    @fikerneghe660 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን በርቱልን ይህንን ክፉ አውሬ ይንቀልልን

  • @አንዲትኢትዮጵያ
    @አንዲትኢትዮጵያ ปีที่แล้ว +1

    ምርጥ ሠው አቀረብክልን!! ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን❤❤❤

  • @AlemMimi-gg5nd
    @AlemMimi-gg5nd ปีที่แล้ว +3

    አንተ የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጅ አትፍራ የድንግል ማርያም ልጅ ከጎንህ ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MeseretMeseret-q9n
    @MeseretMeseret-q9n ปีที่แล้ว +1

    ❤መምህር አብይ መዳንያለም በእድሜላይ እድሜ ይጨምርልህ ፈጣሪ

  • @ድንግልማርያምእናቴናት
    @ድንግልማርያምእናቴናት ปีที่แล้ว +5

    የሚገርመው እና የሚደንቀው አሁንም ሞት፣ ስደት፣ የተለያዩ ነገሮች አለመቅረታቸው ነው😭😭😭

    • @firdagegnzewdu-uv8tw
      @firdagegnzewdu-uv8tw ปีที่แล้ว +3

      እንዴ አሁንም ጠላቶቻችን አልተውንም እርስ በርስ እያባሉን ይገኛሉና

  • @yeshewalumaskel4970
    @yeshewalumaskel4970 ปีที่แล้ว +1

    በጣም በጣም ጥሩ ትምህት ከገኝሁበት።

  • @abbelay7340
    @abbelay7340 ปีที่แล้ว +2

    የታሪክ ሊቅ ሀገራችን አላቸው ከምለው አንዱ ነህ እናመሰግናለን ።

  • @YeznaMekonen
    @YeznaMekonen ปีที่แล้ว

    በጣም ትክክል ነህ በእድሜ ልጅነህ እምሮህ የመጠቀ እደአተአዬነቱን ያብዛልን እድሜይስጥልን እግዝያብሔር እድሜናጤናይስጥህ

  • @tigisteadanich
    @tigisteadanich ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ናቹህ የሳዲስ ቤተሰቦች ይሚገርም ታሪክ በዉት ያስደንቃል ዛሬ ያለንን ተካፍለን መብላት አቃተን እዲሆኖ የተሰጠንን አገረ ለሚመጣዉ ጄነርሽን ማቆየት አቃተን ምንም ብለነዉ የምንነግራቸዉ ሰዉ ዘቅዝቀን ሰቀልን እርስብርስ ተጋደልን ምስኪንን ሜዳጣልን ወዘተ ተብሎነዉ የሚፃፈዉ የኛ ግዜ ልቦና ይስጠን በዉነት እድሜ ይስጥልኝ አከብሮታለዉ አባቴ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ferahywotgetachew4344
    @ferahywotgetachew4344 ปีที่แล้ว +2

    መምህር እግዚአብሔር እድሜ ይስጥልን

  • @firdagegnzewdu-uv8tw
    @firdagegnzewdu-uv8tw ปีที่แล้ว +2

    በአባይወንዛችንና በአድዋ ድላችን ምክንያት ከጠላቶቻችን ያልወረደብን መከራ ያልተሰራብን ሴራ የለም።የሚገርመው በአሁኗ ሰአት እንኳ በኛ ላይ የተንኮል ጥናታቸውን እያደረጉ ይገኛሉ።።ድንቁን የዘላለም አምላክ ስላሤን ይዘናልና እስከዘላለም ፀንተን እንኖራለን።ግሩም እኮ ነው።መች ይሆን የጥንቷን ኢያ የምንመልሳት?!?!!በርቱልን እንነቃ ያሆናል።

  • @alesultan1165
    @alesultan1165 ปีที่แล้ว +3

    ምሪጥ አጋላለፂ ትልቅ ጭቅላት እግዚአብሔር ይጣብቅህ ዉድ ዉንድመችን

  • @promisepromise1443
    @promisepromise1443 ปีที่แล้ว +5

    Fetari Ethiopian yibark❤

  • @samuelwendy8932
    @samuelwendy8932 ปีที่แล้ว +1

    Wow! great interview ...I can wait next....Thank you sadis media...

  • @degolabraha9972
    @degolabraha9972 ปีที่แล้ว

    እፁብ ድንቅ ታሪክ መጣፈጡ እንዲህ አይነቶቹን ወንድሞች ያብዛልን

  • @lidyanaredeemed9848
    @lidyanaredeemed9848 ปีที่แล้ว +2

    Thank you! We need this so bad!

  • @martasafa7325
    @martasafa7325 10 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር አሁንም ለሀገራችን ለኢትዮጵያ ሰላሙን ያዉርድልን ❤❤❤🙏

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 ปีที่แล้ว +3

    ጌታ ሆይ አድነን

  • @selamawitmakonnen7316
    @selamawitmakonnen7316 ปีที่แล้ว +1

    WOW part 2, please 🔴🔴🔴
    Thank you so much

  • @kassaaddisu2964
    @kassaaddisu2964 ปีที่แล้ว +2

    ግሩም ድንቅ አተያይ።በተለይ የዚያን ትውልድ ችግር የገለፁበት መንገድ!

  • @TigistDeneke-g6g
    @TigistDeneke-g6g ปีที่แล้ว

    Thanks teru ewket nw. God bless you and Ethiopian ❤❤❤

  • @genettadesse3907
    @genettadesse3907 ปีที่แล้ว

    ይህን መሠረታዊ የኢትዮጵያ እውነት እኛ ኢትዮጵያውያን እንኳን የማናውቀው፣የማናምነው ጠላት ግን ዘመኑን ሙሉ የሚተጋበት ቢሆንም የኢትዮጵያ ትንሳኤ በደጅ ነውና በእንዲህ ባሉ እውነተኞች እንዲገለጥ እግዚአብሔር ወስኗል።
    ኢትዮጵያውያን እንንቃ!! መዳን በእጃችን ነው በንስሐ መመለስ በፍፁም እምነት እና እውነት እየኖሩ መጠበቅ የአሸናፊነት መሠረት ነው።
    ስደትን መምረጥ፣ስርቆት፣ጥላቻ፣ፍረጃ ወዘተ---- የጥፋቱ ተባባሪ የሚያረግ ሲሆን ኢትዮጵያ የእግዚአብሔር ሀገር ናት እውነተኛው ፈራጅ ያልተመለስነውን ሊጠርግ እና ሊያፀዳ በደጅ ቆሟል እንመለስ ።ፈጣሪ ፊት ስንደፋ ማሸነፍ ይመጣል።
    ድል የእግዚአብሔር ትንሳኤ ለኢትዮጵያውያን እና ቅን ትሁት ለሆኑት የዓለም ህዝብ ነው!!

  • @5sfamilychannel709
    @5sfamilychannel709 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ልዩ ሰው ነህ መምህር ጥበቡ

  • @Godisgreat-z6p
    @Godisgreat-z6p ปีที่แล้ว +1

    Thank you teacher
    Keep up the good work ❤

  • @negashkebede6036
    @negashkebede6036 8 หลายเดือนก่อน

    Excellent presentation and analysis.

  • @yohan7782
    @yohan7782 ปีที่แล้ว +1

    ታሪክ አያጣላም ከኢትዮጵያ ውጪ?
    የማያጣላ ታሪክ የሌለው ሀገር የለም
    Please ደህና ሰው ጋብዙ

  • @esubalewgize160
    @esubalewgize160 ปีที่แล้ว

    በጣም የሚገርም ታሪክ ነው የገበየሁት በጣም ምሰጋናዬና አድናቆቴ ይድረሰህ ጥበቡ ።እኔሰ አንተሰ አንቺሰ እኛ ሁላችን ኢትዮጵያዊ/ዊት ነኝ የምንል ይህን ታሪክ ሰሰማ ልብህ በቁጭት በእልህ እንደኔ አልነደደምን???እረ መሸቆጥቆጡ ወዳምነቱ አድርባይነቱ እራሰ ወዳድነቱ ሰልጣን ጥመኛነትያሰከረህ ከሰካርህ ውጣና ወኔህን እንደቀደሙት አባቶችህ ኢትዬጵያዊነትህን አልገዛም በባርነት ባይነትን ወኔ/ሃሞት ይኑርህና አሁን አፍጦ አግጥጦ የመጣብህን መከራ ችግር ማንነትህን የመደፍጠጥ ብሎም እሰከማጥፋት ይሆነኛል ብለህ የመረጥከው የባለጌ ሰርዓት ላይ ተቀናጅና ኢትዬጵያዊ ነኝ/ነን በለው።ዘሩ ይፍለሰና ዘሩን እዛው እንዲዘራ ለቀጠሩት ይመልሰላቸው።

    • @emebetzewde7492
      @emebetzewde7492 ปีที่แล้ว

      ምን ገና የአብይ መንግስት ቆርጠን ካልታገልን ኢትዪጽያን ድምጥማጥዋን ሊያጠፋት ተነስቱዋል ብቻ እግዚአብሄር ይሁነን

  • @rakibgirma7019
    @rakibgirma7019 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይስጣችሁ ይባርካችሁ

  • @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ
    @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ ปีที่แล้ว +1

    ብዙ ታሪክ በሳጥናኤል ጎል ላይ ተናግረውታል

  • @berket2497
    @berket2497 ปีที่แล้ว

    ዋውው ምርጥ ዘር ምርጥ ሰዎች ግሩም መርሀግብር

  • @matub4261
    @matub4261 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሄር ሀያል ነው የሀያሎች ሀያል

  • @debdebre5704
    @debdebre5704 ปีที่แล้ว

    የውስጤን ጥያቄ ነው አየነገርከን ያለህው ጤናና እድሜ ይስጥህ።

  • @tadesseshiferaw9113
    @tadesseshiferaw9113 ปีที่แล้ว

    የሰው ልጅ በልቡ ካልተመራ በጎውን ሳይሆን የሚያየው ጠማማነትን፣ የግል አመለካከቱን ብቻ ስለሆነ ነው ኢትዮጵያን የሚያምሳት።

  • @nejatali7088
    @nejatali7088 ปีที่แล้ว +1

    Allah yitebikih ewnet bezi zemen aynegerim wishet agerun worsot.

  • @jesusisvisaofheaven
    @jesusisvisaofheaven ปีที่แล้ว

    God bless you today and always all 💚💚💚💛💛❤❤❤

  • @selamaynalem1699
    @selamaynalem1699 ปีที่แล้ว

    Kezhi zemen Egzeabher yesewuren Mehuran bertu ke ewuket netse yehonu yewegedalu❤

  • @abebeche722negash
    @abebeche722negash ปีที่แล้ว +1

    ኡፍፍፍ ኢትዮጵያ እኮ ብዙ ታሪክም ፖለቲካም የሚያውቁ እንቁ አላት ምን ሆነን ነው ግን የመንጋ መጫወቻ የሆነው ጌታዬ በዚህ በሰለጠነ ዘመን የጋርዮሽ ስርዓት ላይ ወድቀናል 😭😭

    • @zamzambashir9001
      @zamzambashir9001 ปีที่แล้ว

      Gena tiqabariyalesh😂😂 yihen bisbis tarikish taqabirowal😊

  • @hirut7396
    @hirut7396 ปีที่แล้ว

    ይሄ ሚዲያ ተስፍፍቶ በቴሌቪዝን ጣቢያ ለመላው አለም መሰራጨት አለባት መምህርና ጋዜጠኛ አብይ ይልማ የመናፍስትን ሴራ እያወጣ ላብዙዎች እያስተማረ ነው ልናከብረውና ልናመስግነው ግዴታ አለብን ለኔ ልዩ ሰው አብይ ይልማ ነው ማንንም ሳይፈራ በድፍረት ለወገኑ የቆመ ጀግና እንወድሀለን አብያችን ሺ አመት ኑርልን ❤❤❤❤

  • @rahelbelete9283
    @rahelbelete9283 ปีที่แล้ว

    Igziabher yestlan

  • @kelemuabalcha380
    @kelemuabalcha380 ปีที่แล้ว

    ሐይማኖትን ሳይሆን ፈጣሪን በእውነት መፍራት ላይ ብናተከር። ሰው አየን አላየን ብለን ወንጀል ባልሰራን፥ ባላጭበረበርን ባልዋሸን ባልሰረቅን ነበር⁉️.... መንፈሳዊነት ወደ ውስጣችን ይግባ። ያኔ ፈጣሪ አምላክ ይረዳናል!!

  • @abebeareda1950
    @abebeareda1950 ปีที่แล้ว

    ሀገረ እግዚአብሔር አትወድቅም ፣ ይህ ሕገወጥነትን የተከተለው ሕይወታችን
    እንዲለወጥ ብዬ ከመሬት ላራሹ ጀምሮ የትግል አሻራዬን አሳርፌእለሁ ፣ ክሙያ
    ዬም አንፃር በሳሙኤል ምርስኮድ ውስጥ ኢትዮጵያን ያገኘሁበት ምሥጢር ልዩ
    ነውና ፣ ለሳድስ መግለጽ እፈልጋለሁ ። ወንድም ዓቢይ ብትችል ስልክህን ላክ
    ልኝና እንወይበት ። አመሰግናለሁ! !!!

  • @Aron-rj7yl
    @Aron-rj7yl 7 หลายเดือนก่อน

    Hello abey yelma God bless you

  • @woinshetezewede1675
    @woinshetezewede1675 ปีที่แล้ว

    Bakachu hulunme adebabaye atawetubene meseker endanata yekerta yhene swe eseseteletalhu akeberewalehu lzehe nwe 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @BerketAdan-iw1mr
    @BerketAdan-iw1mr ปีที่แล้ว +2

    እንዴት አመሻቹ መምህራን

  • @ChaltuRegassa-cr3wv
    @ChaltuRegassa-cr3wv ปีที่แล้ว

    Memihir enameseginalen yihin timihirt hulum bisemaw tiru new

  • @ዳዊትነጋ-በ9ጨ
    @ዳዊትነጋ-በ9ጨ ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር እድሜ ይስጠዎት ጋሸዬ ጥንቅቅ ያሉ ሙህር ታሪክ አዋቂ ነዎት❤❤❤
    እየሳኩ ነበር ሶሪያም ልትወረን በር 😂😂ወይ አቅም አለማወቅ በረሮ እንከዋ አይገሉም እኮ

  • @Bilateoyato
    @Bilateoyato ปีที่แล้ว +1

    ሳድሶች ክበሩልኝ 🙏🙏🙏

  • @Richelieu73
    @Richelieu73 ปีที่แล้ว +1

    በትረ ትጉሃን። ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yalmeabate1912
    @yalmeabate1912 ปีที่แล้ว +2

    በርቱ የህይወት ትግል አያልቅምና ዳግማዊ ግራኝ አአህመድን የድንግል ልጅ ያዋርደው ለምን ለወደቀው መላክ ተገዛ???ሀብትን ዝና ወይ።አማኑኤል ያዋርደዋል ።በርቱ የቁርጥ ቀን ልጆች

    • @naser884
      @naser884 ปีที่แล้ว

      manew guraje ahumed enante sewoch zelachu chigrachhune gueraj ahimede aly new denzoche

  • @habtebitwoded9176
    @habtebitwoded9176 ปีที่แล้ว

    wow

  • @yedingilmeriyamlijnegn4442
    @yedingilmeriyamlijnegn4442 ปีที่แล้ว

    Egzabher amlak kidist hagerachin selam yargat

  • @YeznaMekonen
    @YeznaMekonen ปีที่แล้ว

    እንዴት ድንቅ ሀሣብ ነው ትክከል ነው የሐምሣወቹ ችግርነው እኔም ነኝ ይገርማል ስሕት ነበር

  • @Eyob797
    @Eyob797 ปีที่แล้ว +1

    @21:55 ላይ የተነገረው “ሁለቱም ሀይማኖቶች ከምስራቅ ወደ ኢትዮጵያ መጡ” የሚለው ዐባባል በጣም የተሳሳተ ነው። ሢጀመር የወላዲተ አምላክ ቅድስት ድንግል ማርያም ወላጆች የእየሡሥ መሢሕ አያቶች ቅዱስ እያቄም ዕና ቅድስት ሐና ኢትዮጵያውያን ናቸው። እስራዔል የምታባለውም ሀገር ጌታ በተወለደበት ዘመን የሀገረ እግዚአብሔር የወላዲተ አምላክ አስራት ሀገር የኢትዮጵያ ክፍለ ሀገር ነበረች። ሐገረ እግዚአብሔር ኢትዮጵያ እየሡሥ መሢሕ የድንግል ማርያም ልጅ ከመወለዱም በፊት የነገስታት ንጉሥ ሥላሴን ታውቅ ዕና ታመልክ ነበር።

    • @efratbadeg5351
      @efratbadeg5351 ปีที่แล้ว

      ተረት

    • @gene6075
      @gene6075 ปีที่แล้ว

      ክክክ የውሸት ተረት ኣትናገር
      ክርስትና እውነትኛ መሆን እንጂ ተረት መናገር ኣይደልም

    • @dhtckktchd
      @dhtckktchd ปีที่แล้ว

      መሀይም ተረት ብሎ ማለፍ ይቀለዋል እሄን ያለዉ እኮ ፈረንጅ እገሌ ነዉ ብልህ ታምን ነበር። ሰዉ ለገዛ አገሩ ይመቀኛል🤔

  • @the-b6i7k
    @the-b6i7k ปีที่แล้ว

    በክፋት የተሞላችሁ የዲያቢሎስን ተግባር ተግታችሁ የምትሰሩለት መልሶ እንደሚውጣችሁ ያላወቃችሁ ምስኪኖች

  • @michalgebre1289
    @michalgebre1289 ปีที่แล้ว

    I like derg

  • @AdmasuNegash
    @AdmasuNegash ปีที่แล้ว

    😢የፓለቲካህ አመለካከትህን እነጅ ኢትዮጵያ ብዙ ተፅኖ የቤሔር ጭቆና ፍትሐዊ የሐብት ክፍፍል የነገከባት ሁሌ ስልጣን የሚሸጋገረው በጦርነት ያሸነኀው ብቻ የሚገዛበት ሐይማኖቱንም የሕዝቦች መጨቆኛ መሳርያ አርገው የተ ጠቀሙበት በመሆኑ ብዙሐኑን ብሔረሰብ አሳታፊ ባለመሆኑ የአፄዎቹ አገዛዝ መወገድ ነበረበት ምክንያቱም የየአንዳንዱን ኢትዮጵያዊ መብት የማይ ብቅ በብሔሩ ማንነት ጀተለየ ስም በመለጠፍ ከዎች በማንነታቸው የሚሸማቁቁበት ስርአት ስለነበር ብዙዎቹ ኢትዮጵያውያን ቤሔረሰቦች የተንገሸፐሹበት በመሆኑ ያውቁታል የተሻለ በማንነታቸው ኮርተው የሚኖሩበትን ስርአት ይሻሉ
    እናም አቀራረብህ አሐዳዊነትን ያሞጋገሰ ሚዛን ያልጠበቀ በሐገር ስም አጣፍጠህ የተሸፋፈነ ትረካ በመሆኑ ካለፉት የአፄዎቹ ተራኪዎች (ፀሐፍቶች ) አልተሻልክምና እራስህን አብዴት ብታደርገው የተሻለ ይሆናል የቅርቡገ ግዜ ትዝታ ለማስታወስ እንኳን
    ሐይለ ስላሴ ልጅ እያሱን አፈናቅሎ በግዞት አሰቃይቶ ገሎታል በእምነቱም ቢሸፍቱ ሖራ እየሔደ ለቆሪጥ በየአመቱ ይከዋ ነበር እነዚህን የመሳሰሉ አስከፊ ታሪኮችን እጅግ ብዙ የት ደብቀህ ነው በማር የተለወሰ መራር
    እሬት ያዘጋጀህልን

  • @dhtckktchd
    @dhtckktchd ปีที่แล้ว

    ክርስቲያን በዕምነት ተራራን ተነስ ብሎ ማዘዝ የሚችል የሚሆንለት ነዉ ክርስቲያን ጠንካራ ጀግና የሆነ ልብ ያለዉ ሰዉ ነዉ ያንን እምነት ጥንካሬ እንመልስ እንኑርበት ። ዉጩን አለም አንቀላዉጥ የነሱ የስልጣኔ ጥግ የት እንዳደረሳቸዉ እንመልከት ከሰዉ ተራ ወተዋል እንደንስሳ ሆነዋል እኛ ለኛ የሚበቃ ብዙ ነገር አለን ይህንን ለመጠቀም ለመያዝ እናስብ እንስራ ችሎታ ያላቹህ ደሞ አስተባብሩን። ልዩና ሐይማኖታዊ ደስ የሚሉ ህዝቦች ያሉባት ኢትዮጵያን እንገንባ።

  • @teshomegirma6994
    @teshomegirma6994 ปีที่แล้ว

    💚💛❤️🙏💚💛❤️

  • @orthodoxtewahidoethiopia1384
    @orthodoxtewahidoethiopia1384 ปีที่แล้ว

    በርቱ ያለነውን አበርቱን፤ ፈተናዎች አይገጥሙም ማለት አይደለም ነገር ግን ከነሱ 1000 ሰልፍ የእናንተ 1 ሠው ብልጫ አላችሁና በርቱልን፡፡

  • @wubituguta0012
    @wubituguta0012 ปีที่แล้ว

    መምህር ጋዜጠኛ ጥበቡ ሶሻሊዝም እምነትህን አይተውልህም ሀይማኖት አልባ ነው 6ዓመት ነበርኩ ሶሻሊስት አገር ሶሻሊዝም ሀይማኖት አይቀበልም።

  • @YeznaMekonen
    @YeznaMekonen ปีที่แล้ว

    እናመሰግንአለን ያትውልድ ተሸውዳል ዪቅርታ ቢጠዪቅ ዪሻለዋል ልቤውስጥ ነውየገባሕው አመሰግናለሁ

  • @elsacell7331
    @elsacell7331 ปีที่แล้ว

    ሰው ከእግዚአብሔር ርቋል ስለዚህ ዋጋ ይከፍላል ህዝቤ ሆይ ተመለስ ምንም የሚያዋጣክ ነገር የለም ወደ እግዚአብሔር እንመለስ ከእግዚአብሔር በራቅን ቁጥር በጣም ብዙ ዋጋ እንከፍላለን የሰው ልጅ ሆይ ምድር ማለፊየ እንጂ መኖሪያ አይደለችም እባካቹ ያለ እግዚአብሄር ሁሉ ከንቱ ነው እውቀት ታላቁን እግዚአብሔር ታከብራለች

    • @emebetzewde7492
      @emebetzewde7492 ปีที่แล้ว

      እውነት ነው ምድር ለ70 ወይምለ80 ዘመን የምንኖርባት የኮንትራት እንጂ ዘላለም የምንኖርባት አይደለችም ግን አይገርምም ለዚች እድሜ ስንባላ

  • @merikonjo798
    @merikonjo798 ปีที่แล้ว

    ስወድሂ😊😊😊ሚሪጥሰዉ

  • @bizuayehutebeje7730
    @bizuayehutebeje7730 ปีที่แล้ว

    Ylohana na ante tegabez

  • @abudonasser5977
    @abudonasser5977 ปีที่แล้ว

    👍🏿👍🏿👍🏿👍🏿

  • @raphaeltewolde8199
    @raphaeltewolde8199 ปีที่แล้ว

    አብዮት እና ጦርነት ምን እንደሆነ ብታውቁ እንዲህ ዓይነት ውይይት አታደርጉም ነበር።

  • @alem5097
    @alem5097 7 หลายเดือนก่อน

    ሁለት. ጀኔሬሽን. አውደመውብናል. እነሱ. ለሀገር. ሲሉ. ትውልድ ላይ. ይሰራሉ. እኛ. ጋአገርን ለማውደም ትውልድ. ላይ ተሰራ

  • @mannasirak2183
    @mannasirak2183 ปีที่แล้ว

    እረ ቀጣይ ክፍል 😊

  • @birukadane8022
    @birukadane8022 ปีที่แล้ว

    ጥቤ ምርጥ ሰው በአቋሙ የሚፀና በርታ እናመሰግናለን

  • @gabrielhaileyesus3026
    @gabrielhaileyesus3026 ปีที่แล้ว +1

    ሃሳዊ መሲሀረ አብይ ሳይሆን አይቀርም ቴዎድሮስ አድሃኖም ን እንደተጫወቱበት...

  • @tigis3246
    @tigis3246 ปีที่แล้ว

    🙏🇪🇹🙏⛪🤲🇪🇹👍👍

  • @ክእሎትክህነት
    @ክእሎትክህነት ปีที่แล้ว

    የዛሬኦቹ ደሞ ቤተክርስቲያንን በአንድም በሌላ ሴራ እየደበደቡነው ካህናት አባቶቻችንንም እያረዱ እየጨፈጨፉብን ነው ለአገር ሰለፀለዩ ግን እነሱ ጋር ካለ እኛ ጋር ያለው ይበልጣል የአውኑ መንግሰት ደሞ በግልፅ ሙስሊም ክርስቲያን ቤተክርስቲያንና መስኪድ ላይ ዞሮአል ይኤ ግን ዞሮ ይገዶአል ኢትዮጵያ ፈጣሪ አለ ብሎ የሚያምን እዝብነው

  • @hirutbeyene8890
    @hirutbeyene8890 ปีที่แล้ว +3

    አይ መምሩ መቸም ፖለቲካህን ትሰራዋለህ ዋ ይሔ ህዝብ የነቃብህ ቀን አንተን አያድርገኝ መምሩ ?

    • @emebetzewde7492
      @emebetzewde7492 ปีที่แล้ว

      እውነት ሲነገራቹ የዘር ፓለቲከኞች ታብዳላቹ ምስኪኖች

    • @hirutbeyene8890
      @hirutbeyene8890 ปีที่แล้ว

      እኔ ነኝ የዘር ፖለቲከኛ ? እግዚእብሔር ይስጥልኝ ።