ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እኔ በጣም የገረመኝ አባታቸው በlive ሲጠነቁል ኤርሚን እጎዳለሁ ብሎ ስመለከት ደነቀኝ ይህንን የተመለከተ ኦርቶዶክስ ሮጦ ወደጌታ ጉያ ይግባ ያምልጥ ከነዚህ መተተኞች
እኔ የሚገርመኘ የቃል ኪዳን ታቦቱ በሰሜን የአገራችን ክፍል ነው ይባላል። ዛሬ አገሬ በሰሜን ላለው ውጥንቅጥ አለማወቁ መፍትዬ አለማምጣቱ.....😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ዘመንክ በሙሉ የተባረከ ይሁን። ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
its my time በእውነት ቃሉን በሙላት የተሞላህ መንፈሴ ሐሴት አደረገች ።በእውነት ዘመንህ በቤቱ ይለቅ
እባካችሁ እኛም ድግምትን እናፍርስ በህዝቡ ላይ ተደግሞባቸዋል፣ ከነሱ በቀር አይሰሙም፣ እንበርታና የድግምትን ሀይል እናፍርስላቸው ዩጌታ ልጆች እንበርታ!!!
ጌታ ይባርክህ ወንድሜ ልመናህን የሚጠፉት ሁሉ በየሱስም ይስሙህ ልባቸውን ይክፈት ድንቅ ንግግር
ጌታ እየሱሰ ክረሰቶሰ ፀጋውን ይጨምረላችሁ ተባረኩ ወንድምቼ
It’s my time, you are an inspiration and thank you brother
አሜን ኢየሱስ ያድናል። ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ኤርሚ ወንድሞች ተባረኩ ቀላል የማይባል ግንዛቤ እያገኘን ነዉ አይነኬ ጥያቄ ነዉ የጠየቁት መልስ ሰለሌለዉ ጥቅሱን ይደጋግመዋልአይ ዘቤ ❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን የተባረካችሁ ሁኑልኝ ሁላችሁ ለሚትሰሙት ሁሉ። ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
tebarek wondimachin it'my tme
ታቦት አሁን የለም ታቦቱ ህግ ነዉ ይሄ ህግ ለሰዉ ልጅ ሞትን አምጥቶብናል ይህንን ህግ ጠብቀን መዳን ስላልቻልን እግዚአብሔር አንደኛ ልጁን ላከ ጌታ እዬሱስም ህግን ሁሉ ፈፅሞ ለእኛ የተሰጠንን የህግ ሞት ሞቶ ሞትን ድል ነስቶ በማሸነፍ የዘልአለም ህይወትን ሰጠን ስለዚ የክብሩ ታቦት ሞት ያላቆመዉ ጌታ እዬሱስ ብቻ ነዉ
❤❤🎉🎉 gad bless you
የዘቤ ጓደኛ ዘመንህ ይባረክ አንጀተን አራስክ❤❤❤❤❤❤
የአዲስ ኪዳን ታቦት ኢየሱስ ነው አብሮን ያለ ሚታይልን
ወይ ዘንድሮ የኦርቶዶክስ ተረት ተረት ፈረሰ
Tebareku ❤❤❤❤❤❤❤
It is my time እንዴት ፍትፍት ግልጥልጥ አድርጎ እንዳስተማረ እግዚአብሔር ይባርከው! ይህን ሰምቶ የማያስተውልና የማይመረምር በእውነት አዕምሮው በአጋንንት የተያዘ ነው! ወደ ሲዖል የሚነዳ !የማያስተውለው ህዝብ ያሳዝናል !
ምን አለ ለታቦት ከምትጋደሉ ለክርስቶስ ወንጌል ብትጋደሉ
እኔ ፕሮቴስታንት ነኝ ብዙ ጊዜ በድንቁና አገልግያለሁ አወ ኦርቶዶክስ ባህል ወግ ልማድ ብቻ ነዉ የኦርቶዶክሥ አማኝ95%መፅሐፍ ቅዱስ አያነቡም የፈለገዉ ዲያቆን የፈለገዉን ዉሽት አስተማርኩ ብሎ ሲሄዱ ቃለ ህይወት ያሰማልን ብለዉ ሲወጡ ሲሰክሩ ሲዘሙቱ ሲዘረጥጡ ሲዋሹ ሲጠጡ ሲሰክሩ ሞቶ ያዳናቼዉን ክርሥቶስን ትተዉ አርሴማ ጊዮርጊስ ተክልዬ ገብርኤል ሚካኤል እያሉ ሲሳሉ ሲለምኑ ሲምሉ ሲገዘቱ ሲፈርዱ ሲያስፈርዱ ነዉ የሚኖሩት መፅሐፍ ቅዱሱ በትራስ ዉስጥ በጠረጴዛ ላይ አቫራ ለብሶ የመስኮት ማስደገፊ ነዉ ይህን ብዬ ፕሮቴስታንት ልጠይቅ ለምንድ ነዉ አቢይ አህመድ ይህን ሁሉ ሲጨፈጭፍ የድሆችን ቤት አፍርሶ ሜዳ ላይ ሲጥህል ሰዉን በዘሩ ኮንኖ በድሮን በጀት በታንክ በመድፍ በቢኤም በዙ23 ሲጨፈጭፍ በቃ የማለት ስልጣን እያላችሁ ነገር ግን ሲታመም የፆም የፀሎት አዋጅ አወጃችሁ ጭራሽ የዛሬ ሁለት ሶስት ወር ሽልማት ሰጣችሁት ደጋፊዉ በመሆን በርሀብ በርሸና የሚያልቀዉ ህዝብ ደም በእጃችሁ አለ የለም ካላችሁ በጌታ በእዬሱስ ስም መልስ እንድትሰጡኝ እለምናለሁ
ያቢዳራን ቤት የባረከው ታቦት አገሬን የእራብ፣የጦርነት ውድማ ስትሆን ዝም ያለው?
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Emahoy wed gedam ygbu mikro enamsgnalen
እኔ ግን ኦርቶዶክሶች በእውነት ታውራችኋል ምን እያመለካቹ እንደሆነ ምን ነው ማየት አቃታቹ
ሱሶቸ የጌታ መሆን መታደል ነው
እች ሰዓት ነው ታባራክ ሁላቹሁም
Sweyew mles ylwem
Brother heg lmanw l amesgna aydlmen ?
ኤርሚያስ እባክህ አትዝለፍ አትዘርጥጥ ትእግስት ይኑርህ ከሌለህ ግን የክርስቶስ አይደለህም ያነጋገረህ ግለሰብ ነዉ ዘርማንዘሩን ምን አስጠራህ እዉነት አንተ አስተማሪ ልትሆን አትችልም የሚሰሙህ ይታዘቡሀል ጠላትህን እንኳን እንደ እራስህ አድርገህ ዉደድ ነዉ የሚለዉ ማናችንም የምንመካበት ነገር የለንም እንኳን አንተን ዘርማንዘርህን አስተምራለሁ የትእቢት አነጋገር ነዉ የሚሰሙህ ሁሉ ይታዘቡሀል የሚመካ ቢኖር በእግዚአብሔር ይመካ ቤተክርስቲያን የመጣዉ ከክርስቶስ መምጣት በኋላ ነዉ ቤተክርስቲያን ማለት ክርስቲያን በአንድነት የሚያመልኩበት ቦታ ነዉክርስቲያን ማለት የክርስቶስ ተከታይ ማለት ነዉ ወንድሜ
እህት ጠይቁት ከማለት በፊት የራሳቹ ታዋቂ መምህር በተናገሩት ላይ ሰለሚመግቡዋችሁ ማእድ መጠየቅ ያለብሽ /ባቹ እናንተ ናችሁ ወንጌላውያን ቤት ትምህርታቸው ውድቅ ስለሆነ ጊዜ ማባከን ነው
ዘቤ እና ገብሬ እኮ ከናንተ በላይ ኦርቶዶክሳውያን ጌታን እንዲቀበሉ እየረዱ ነዉ😊 እንዴት ለምትሉ? ኦርቶዶክስ ውስጥ ያለውን ተረት ተረት ውጪ እያሰጡ😮 ስለዚህ ከእናንተ የሚጠበቀው😅 ዘቤ እና ገብሬ ቶሎ ጌታን እንዳይቀበሉ ፀሎት እያደረጋችሁ የነሱን ተረቶች በመፅሀፍ ቅዱስ እያፈረሳችሁ ለኦርቶዶክሳውያን እቅርቡ 😊😂 ዘቤ እና ገብሬ ጌታ ይባርካችሁ😅 እናንተ መጨረሻ ጌታን ትቀበላላችሁ❤❤❤😊
ታቦት ዛሬ ዛሬ ምንም ትቅም የለውም ባዶ ነው ሀይል የለውም ትቅም ወይም ሀይል ነበረው ቢባል በብሉይ ኪዳን ጊዜ ነዉ እውነት ነዉ ያኔ ታቦቱ ክርስቶስን ወክሎ ይሰራ ነበር ። ዛሬ እኛ የብሉይ ኪዳን ምእመናን ሳንሆን የአዲስ ኪዳን ምእመናን ነንና ።
ታቦቱ ኖረ አልኖረ ምንም አይጠቅምም። ደግሞ የአዲስ ኪዳን ታቦት የምባል የተጻፈ በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የለም። የሚገርመኝ ጉዳይ ታቦቱ የደሙና ሥጋው ማቅረብያ ጠረጴዛ ከሆነ ንግሥ እየተባለ የምከበረው ምንድር ነው? ምንድር ነው የሚያነግሱት?
yegeta bariyawchi tbarku tsgaw abizto abizot ybarikachiu
በእውነት ኤርሚያስ ሰይጣን የምታመልከ መሆኑን አሁን አረጋገጥሁ፡፡ እናንተ እንኳን በአዳራሻችሁ ሰይጣን እያከባለላችሁ እንጸልያለን ትላላችሁ በእግዚአብሄር ፊት ማንም ሀጤያተኛ ነው የዘላለም ህይወት ሚገኘው በእግዚአብሄር ቸርነት ነው፡፡ እኛ እንደናተ ድነናል በማለት በየአዳራሹ ገንዘብ በአካውን እናስገባለን አንልም ፡፡ ኤርሚያስ የሰይጣን አምላኪ ስልሆን የእግዚአብሄር እናትንቅድስት ድንግል ማሪያም እንኳ ደፍረህ የምትሳደብ እንደማናቸውም ሰው ናት ምትል አጋንት ያደረብህ ነህ
ወ/ሮ ኤድሚያስ እውቀት 00000
እህቴ ስለ ሀይማኖትሽ ሳታዉቂ እንዴት አማኝ ኦርቶዶክስ ነኝ ትያለሽ አንች በነ ዘበነ እምነት ነዉ የምትኖሪዉ አንች ማወቅ የለብሽም አታነቢም
እኔ የዘበነ ዶክተርነት ይገርመኛል ለምን ከተጻፈው ያልፋል?" ለሁሉ የሚገባውን አስረክቡ፤ ግብር ለሚገባው ግብርን፥ ቀረጥ ለሚገባው ቀረጥን፥ መፈራት ለሚገባው መፈራትን፥ ክብር ለሚገባው ክብርን ስጡ።"(ወደ ሮሜ ሰዎች 13:::7)እኛ ማንንም እንደተጻፈለት ነው የምንምልሰው እርሱ ግን ከኪሱ እያወጣ ነው የሚመልሰው?ለምሳሌ ጌታ ኢየሱስ የምታደርጉትን" እንግዲህ የምትበሉ ወይም የምትጠጡ ብትሆኑ ወይም ማናቸውን ነገር ብታደርጉ ሁሉን ለእግዚአብሔር ክብር አድርጉት።"" ሁልጊዜ ስለ ሁሉ በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ስም አምላካችንንና አባታችንን ስለ ሁሉ አመስግኑ።"" እግዚአብሔር አብን በእርሱ እያመሰገናችሁ፥ በቃል ቢሆን ወይም በሥራ የምታደርጉትን ሁሉ በጌታ በኢየሱስ ስም አድርጉት።"(ወደ ቆላስይስ ሰዎች 3:17)" እኔ ወደ አብ እሄዳለሁና፤ አብም ስለ ወልድ እንዲከበር በስሜ የምትለምኑትን ሁሉ አደርገዋለሁ።"(የዮሐንስ ወንጌል 14:13)እባካችሁ እስቲ በመላእክት ወይም በፍጡር ሥም ለምኑኝ ያለበት ቦታ ክመጽሐፍ ቅዱስ አሳዩን?ኦርቶዶክሶች ?(ወደ ኤፌሶን ሰዎች 5:20)(1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 10:31) ሁሉ ለእግዚአብሔር ክብር አድርጉ?
እህቴ ስለት ታቀርቡ የለም ተስለሽ አታዉቂም
በእስራኤል የነበረዉና ወደ ኢቶጵያ ገባ የተባለዉ ታቦት አንድ ብቻ ነበር ታዲያ በኢቶጵያ ዉስጥ ያሉ ታቦት ተብዬዎች ከ100 በላይ ናቸዉ እነዚህ በየትኛዉ ማሺን ነዉ የተፈለፈሉት?
ኤርምያስ እባክህ ትኩሳትህን በትህትና አብርድ ቃሉን ማወቅህ ካልኖርክበት ክርስቲያን አያሰኝህም ቃሉ ፊደል ይገድላል ነዉ የሚለዉ ቃሉ ዘርጣጭ ተሳዳቢ ዘላፊ ነህ ለመሆኑ ካንተ የሚማር ማነዉ ክርስቶስን ካመንክ እሱን ምሰል ሁልጊዜ ስላንተ አዝናለሁ እራስህን እይ
የኦርቶዶክስ መሪዎች የዘመኑ ፈሪሳውያን ተጠንቀቁ ህዝቡብእንዳይድን እንቅፋት እየሆናችሁ ስለሆነ ጌታ ጅራፉን ይዞ እንዳይመጣ እፈራለሁየተሸከማችህትን ያልተገባ ቅንበር እስራት ባህላዊና ልማዳዊ ህይወትና አምልኮ ነጻ እንድትወጡ ጌት ኢየሱስን ብቻ ተቀብላችሁ እረፉ ጌታ ያሳርፋል
የአዲስ ኪዳን ታቦት ኢየሱስ ነው
እህቴ ቃሉን ስለማታውቂ አትዘባርቂ! አትከራከሪ! አታውቂም !ለማወቅ አትፈልጊምና አቅምሽን ዕወቂ!! ያደግሽበትን ድርሳንሽን አንብቢ ! ዘፈንሽን ስሚ ጠላሽን ድራፍትሽን ጠጪ ! ምኑንም አታውቂም!😂😂😂
እኔ በጣም የገረመኝ አባታቸው በlive ሲጠነቁል ኤርሚን እጎዳለሁ ብሎ ስመለከት ደነቀኝ ይህንን የተመለከተ ኦርቶዶክስ ሮጦ ወደጌታ ጉያ ይግባ ያምልጥ ከነዚህ መተተኞች
እኔ የሚገርመኘ የቃል ኪዳን ታቦቱ በሰሜን የአገራችን ክፍል ነው ይባላል። ዛሬ አገሬ በሰሜን ላለው ውጥንቅጥ አለማወቁ መፍትዬ አለማምጣቱ.....😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ዘመንክ በሙሉ የተባረከ ይሁን። ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
its my time በእውነት ቃሉን በሙላት የተሞላህ መንፈሴ ሐሴት አደረገች ።በእውነት ዘመንህ በቤቱ ይለቅ
እባካችሁ እኛም ድግምትን እናፍርስ በህዝቡ ላይ ተደግሞባቸዋል፣ ከነሱ በቀር አይሰሙም፣
እንበርታና የድግምትን ሀይል እናፍርስላቸው ዩጌታ ልጆች እንበርታ!!!
ጌታ ይባርክህ ወንድሜ ልመናህን የሚጠፉት ሁሉ በየሱስም ይስሙህ ልባቸውን ይክፈት ድንቅ ንግግር
ጌታ እየሱሰ ክረሰቶሰ ፀጋውን ይጨምረላችሁ ተባረኩ ወንድምቼ
It’s my time, you are an inspiration and thank you brother
አሜን ኢየሱስ ያድናል። ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ኤርሚ ወንድሞች ተባረኩ ቀላል የማይባል ግንዛቤ እያገኘን ነዉ አይነኬ ጥያቄ ነዉ የጠየቁት መልስ ሰለሌለዉ ጥቅሱን ይደጋግመዋልአይ ዘቤ ❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን የተባረካችሁ ሁኑልኝ ሁላችሁ ለሚትሰሙት ሁሉ። ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
tebarek wondimachin it'my tme
ታቦት አሁን የለም ታቦቱ ህግ ነዉ ይሄ ህግ ለሰዉ ልጅ ሞትን አምጥቶብናል ይህንን ህግ ጠብቀን መዳን ስላልቻልን እግዚአብሔር አንደኛ ልጁን ላከ ጌታ እዬሱስም ህግን ሁሉ ፈፅሞ ለእኛ የተሰጠንን የህግ ሞት ሞቶ ሞትን ድል ነስቶ በማሸነፍ የዘልአለም ህይወትን ሰጠን ስለዚ የክብሩ ታቦት ሞት ያላቆመዉ ጌታ እዬሱስ ብቻ ነዉ
❤❤🎉🎉 gad bless you
የዘቤ ጓደኛ ዘመንህ ይባረክ አንጀተን አራስክ❤❤❤❤❤❤
የአዲስ ኪዳን ታቦት ኢየሱስ ነው አብሮን ያለ ሚታይልን
ወይ ዘንድሮ የኦርቶዶክስ ተረት ተረት ፈረሰ
Tebareku ❤❤❤❤❤❤❤
It is my time እንዴት ፍትፍት ግልጥልጥ አድርጎ እንዳስተማረ እግዚአብሔር ይባርከው! ይህን ሰምቶ የማያስተውልና የማይመረምር በእውነት አዕምሮው በአጋንንት የተያዘ ነው! ወደ ሲዖል የሚነዳ !የማያስተውለው ህዝብ ያሳዝናል !
ምን አለ ለታቦት ከምትጋደሉ ለክርስቶስ ወንጌል ብትጋደሉ
እኔ ፕሮቴስታንት ነኝ ብዙ ጊዜ በድንቁና አገልግያለሁ አወ ኦርቶዶክስ ባህል ወግ ልማድ ብቻ ነዉ የኦርቶዶክሥ አማኝ95%መፅሐፍ ቅዱስ አያነቡም የፈለገዉ ዲያቆን የፈለገዉን ዉሽት አስተማርኩ ብሎ ሲሄዱ ቃለ ህይወት ያሰማልን ብለዉ ሲወጡ ሲሰክሩ ሲዘሙቱ ሲዘረጥጡ ሲዋሹ ሲጠጡ ሲሰክሩ ሞቶ ያዳናቼዉን ክርሥቶስን ትተዉ አርሴማ ጊዮርጊስ ተክልዬ ገብርኤል ሚካኤል እያሉ ሲሳሉ ሲለምኑ ሲምሉ ሲገዘቱ ሲፈርዱ ሲያስፈርዱ ነዉ የሚኖሩት መፅሐፍ ቅዱሱ በትራስ ዉስጥ በጠረጴዛ ላይ አቫራ ለብሶ የመስኮት ማስደገፊ ነዉ ይህን ብዬ ፕሮቴስታንት ልጠይቅ ለምንድ ነዉ አቢይ አህመድ ይህን ሁሉ ሲጨፈጭፍ የድሆችን ቤት አፍርሶ ሜዳ ላይ ሲጥህል ሰዉን በዘሩ ኮንኖ በድሮን በጀት በታንክ በመድፍ በቢኤም በዙ23 ሲጨፈጭፍ በቃ የማለት ስልጣን እያላችሁ ነገር ግን ሲታመም የፆም የፀሎት አዋጅ አወጃችሁ ጭራሽ የዛሬ ሁለት ሶስት ወር ሽልማት ሰጣችሁት ደጋፊዉ በመሆን በርሀብ በርሸና የሚያልቀዉ ህዝብ ደም በእጃችሁ አለ የለም ካላችሁ በጌታ በእዬሱስ ስም መልስ እንድትሰጡኝ እለምናለሁ
ያቢዳራን ቤት የባረከው ታቦት አገሬን የእራብ፣የጦርነት ውድማ ስትሆን ዝም ያለው?
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Emahoy wed gedam ygbu mikro enamsgnalen
እኔ ግን ኦርቶዶክሶች በእውነት ታውራችኋል ምን እያመለካቹ እንደሆነ ምን ነው ማየት አቃታቹ
ሱሶቸ የጌታ መሆን መታደል ነው
እች ሰዓት ነው ታባራክ ሁላቹሁም
Sweyew mles ylwem
Brother heg lmanw l amesgna aydlmen ?
ኤርሚያስ እባክህ አትዝለፍ አትዘርጥጥ ትእግስት ይኑርህ ከሌለህ ግን የክርስቶስ አይደለህም ያነጋገረህ ግለሰብ ነዉ ዘርማንዘሩን ምን አስጠራህ እዉነት አንተ አስተማሪ ልትሆን አትችልም የሚሰሙህ ይታዘቡሀል ጠላትህን እንኳን እንደ እራስህ አድርገህ ዉደድ ነዉ የሚለዉ ማናችንም የምንመካበት ነገር የለንም እንኳን አንተን ዘርማንዘርህን አስተምራለሁ የትእቢት አነጋገር ነዉ የሚሰሙህ ሁሉ ይታዘቡሀል የሚመካ ቢኖር በእግዚአብሔር ይመካ ቤተክርስቲያን የመጣዉ ከክርስቶስ መምጣት በኋላ ነዉ ቤተክርስቲያን ማለት ክርስቲያን በአንድነት የሚያመልኩበት ቦታ ነዉክርስቲያን ማለት የክርስቶስ ተከታይ ማለት ነዉ ወንድሜ
እህት ጠይቁት ከማለት በፊት የራሳቹ ታዋቂ መምህር በተናገሩት ላይ ሰለሚመግቡዋችሁ ማእድ መጠየቅ ያለብሽ /ባቹ እናንተ ናችሁ ወንጌላውያን ቤት ትምህርታቸው ውድቅ ስለሆነ ጊዜ ማባከን ነው
ዘቤ እና ገብሬ እኮ ከናንተ በላይ ኦርቶዶክሳውያን ጌታን እንዲቀበሉ እየረዱ ነዉ😊 እንዴት ለምትሉ? ኦርቶዶክስ ውስጥ ያለውን ተረት ተረት ውጪ እያሰጡ😮 ስለዚህ ከእናንተ የሚጠበቀው😅 ዘቤ እና ገብሬ ቶሎ ጌታን እንዳይቀበሉ ፀሎት እያደረጋችሁ የነሱን ተረቶች በመፅሀፍ ቅዱስ እያፈረሳችሁ ለኦርቶዶክሳውያን እቅርቡ 😊😂 ዘቤ እና ገብሬ ጌታ ይባርካችሁ😅 እናንተ መጨረሻ ጌታን ትቀበላላችሁ❤❤❤😊
ታቦት ዛሬ ዛሬ ምንም ትቅም የለውም ባዶ ነው ሀይል የለውም ትቅም ወይም ሀይል ነበረው ቢባል በብሉይ ኪዳን ጊዜ ነዉ እውነት ነዉ ያኔ ታቦቱ ክርስቶስን ወክሎ ይሰራ ነበር ። ዛሬ እኛ የብሉይ ኪዳን ምእመናን ሳንሆን የአዲስ ኪዳን ምእመናን ነንና ።
ታቦቱ ኖረ አልኖረ ምንም አይጠቅምም። ደግሞ የአዲስ ኪዳን ታቦት የምባል የተጻፈ በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የለም። የሚገርመኝ ጉዳይ ታቦቱ የደሙና ሥጋው ማቅረብያ ጠረጴዛ ከሆነ ንግሥ እየተባለ የምከበረው ምንድር ነው? ምንድር ነው የሚያነግሱት?
yegeta bariyawchi tbarku tsgaw abizto abizot ybarikachiu
በእውነት ኤርሚያስ ሰይጣን የምታመልከ መሆኑን አሁን አረጋገጥሁ፡፡ እናንተ እንኳን በአዳራሻችሁ ሰይጣን እያከባለላችሁ እንጸልያለን ትላላችሁ በእግዚአብሄር ፊት ማንም ሀጤያተኛ ነው የዘላለም ህይወት ሚገኘው በእግዚአብሄር ቸርነት ነው፡፡ እኛ እንደናተ ድነናል በማለት በየአዳራሹ ገንዘብ በአካውን እናስገባለን አንልም ፡፡ ኤርሚያስ የሰይጣን አምላኪ ስልሆን የእግዚአብሄር እናትንቅድስት ድንግል ማሪያም እንኳ ደፍረህ የምትሳደብ እንደማናቸውም ሰው ናት ምትል አጋንት ያደረብህ ነህ
ወ/ሮ ኤድሚያስ እውቀት 00000
እህቴ ስለ ሀይማኖትሽ ሳታዉቂ እንዴት አማኝ ኦርቶዶክስ ነኝ ትያለሽ አንች በነ ዘበነ እምነት ነዉ የምትኖሪዉ አንች ማወቅ የለብሽም አታነቢም
እኔ የዘበነ ዶክተርነት ይገርመኛል ለምን ከተጻፈው ያልፋል?
" ለሁሉ የሚገባውን አስረክቡ፤ ግብር ለሚገባው ግብርን፥ ቀረጥ ለሚገባው ቀረጥን፥ መፈራት ለሚገባው መፈራትን፥ ክብር ለሚገባው ክብርን ስጡ።"
(ወደ ሮሜ ሰዎች 13:::7)
እኛ ማንንም እንደተጻፈለት ነው የምንምልሰው እርሱ ግን ከኪሱ እያወጣ ነው የሚመልሰው?
ለምሳሌ ጌታ ኢየሱስ የምታደርጉትን
" እንግዲህ የምትበሉ ወይም የምትጠጡ ብትሆኑ ወይም ማናቸውን ነገር ብታደርጉ ሁሉን ለእግዚአብሔር ክብር አድርጉት።"
" ሁልጊዜ ስለ ሁሉ በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ስም አምላካችንንና አባታችንን ስለ ሁሉ አመስግኑ።"
" እግዚአብሔር አብን በእርሱ እያመሰገናችሁ፥ በቃል ቢሆን ወይም በሥራ የምታደርጉትን ሁሉ በጌታ በኢየሱስ ስም አድርጉት።"
(ወደ ቆላስይስ ሰዎች 3:17)" እኔ ወደ አብ እሄዳለሁና፤ አብም ስለ ወልድ እንዲከበር በስሜ የምትለምኑትን ሁሉ አደርገዋለሁ።"
(የዮሐንስ ወንጌል 14:13)
እባካችሁ እስቲ በመላእክት ወይም በፍጡር ሥም ለምኑኝ ያለበት ቦታ ክመጽሐፍ ቅዱስ አሳዩን?ኦርቶዶክሶች ?
(ወደ ኤፌሶን ሰዎች 5:20)
(1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 10:31)
ሁሉ ለእግዚአብሔር ክብር አድርጉ?
እህቴ ስለት ታቀርቡ የለም ተስለሽ አታዉቂም
በእስራኤል የነበረዉና ወደ ኢቶጵያ ገባ የተባለዉ ታቦት አንድ ብቻ ነበር ታዲያ በኢቶጵያ ዉስጥ ያሉ ታቦት ተብዬዎች ከ100 በላይ ናቸዉ እነዚህ በየትኛዉ ማሺን ነዉ የተፈለፈሉት?
ኤርምያስ እባክህ ትኩሳትህን በትህትና አብርድ ቃሉን ማወቅህ ካልኖርክበት ክርስቲያን አያሰኝህም ቃሉ ፊደል ይገድላል ነዉ የሚለዉ ቃሉ ዘርጣጭ ተሳዳቢ ዘላፊ ነህ ለመሆኑ ካንተ የሚማር ማነዉ ክርስቶስን ካመንክ እሱን ምሰል ሁልጊዜ ስላንተ አዝናለሁ እራስህን እይ
የኦርቶዶክስ መሪዎች የዘመኑ ፈሪሳውያን ተጠንቀቁ ህዝቡብእንዳይድን እንቅፋት እየሆናችሁ ስለሆነ ጌታ ጅራፉን ይዞ እንዳይመጣ እፈራለሁ
የተሸከማችህትን ያልተገባ ቅንበር እስራት ባህላዊና ልማዳዊ ህይወትና አምልኮ ነጻ እንድትወጡ ጌት ኢየሱስን ብቻ ተቀብላችሁ እረፉ ጌታ ያሳርፋል