የተዋህዶ ልጆች ወንጌላዊያን ቤት ስለ ቤተእምነታቸዉ ሊያስረዱ መጡ | ermias abebe | wongel tube | faithline | ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 23

  • @ermiasmebrahtu2852
    @ermiasmebrahtu2852 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    2 ቆሮንቶስ 5:21፤ እኛ በእርሱ ሆነን የእግዚአብሔር ጽድቅ እንሆን ዘንድ ኃጢአት ያላወቀውን እርሱን ስለ እኛ ኃጢአት አደረገው። ሮሜ 3:23፤ ሁሉ ኃጢአትን ሠርተዋልና የእግዚአብሔርም ክብር ጎድሎአቸዋል፤
    ሮሜ 3:24፤ በኢየሱስ ክርስቶስም በሆነው ቤዛነት በኩል እንዲያው በጸጋው ይጸድቃሉ።❤

  • @houston-ethio3842
    @houston-ethio3842 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ጥያቄህ። ደስ ይላል። God blessed you brother

  • @SolomonJemal-n5i
    @SolomonJemal-n5i 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    Lord Jesus is my light ,way and truth. God blessed my brothers

  • @ermiasmebrahtu2852
    @ermiasmebrahtu2852 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ገላትያ 2:16፤ ነገር ግን ሰው በኢየሱስ ክርስቶስ በማመን እንዲጸድቅ እንጂ በሕግ ሥራ እንዳይሆን አውቀን፥ ሥጋን የለበሰ ሁሉ በሕግ ሥራ ስለማይጸድቅ፥ እኛ ራሳችን በሕግ ሥራ ሳይሆን በክርስቶስ እምነት እንጸድቅ ዘንድ በክርስቶስ ኢየሱስ አምነናል።

  • @ermiasmebrahtu2852
    @ermiasmebrahtu2852 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    2 ቆሮንቶስ 5:21፤ እኛ በእርሱ ሆነን የእግዚአብሔር ጽድቅ እንሆን ዘንድ ኃጢአት ያላወቀውን እርሱን ስለ እኛ ኃጢአት አደረገው።

  • @bezamengesha8515
    @bezamengesha8515 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ኤርሚዬ ትለያለህ ❤❤❤

  • @zomalink2502
    @zomalink2502 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    ፎቶ አድኖ😂😂😂

    • @TigiBetw
      @TigiBetw 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😂😂

    • @GDM82879
      @GDM82879 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂😂

  • @AbuteShalamo
    @AbuteShalamo 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ከወንጌል አማኞች የምገርመኝ ጥያቄኣቸውም መልሳቸውም ጥሪት የለው ነው ተበረኩ ወንድሞቼ❤❤❤❤❤❤❤

  • @pokekoala8615
    @pokekoala8615 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    መዳንበ እየሱሰ ነው በ ኦርቶዶክስ አይዳንም ኦርቶዶክሶች እየሱስን ተቀበሉ መዳን በየሱስ ብቻናብቻ

  • @bezamengesha8515
    @bezamengesha8515 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ስዕል እየሳሉክ የምሸጥላቸዉ እኔ ነኝ።መተዳደሪያዬንማ አትንኩብኝ

  • @ermiasmebrahtu2852
    @ermiasmebrahtu2852 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    1 ቆሮንቶስ 1:30-31፤ ነገር ግን፦ “የሚመካ በእግዚአብሔር ይመካ፡” ተብሎ እንደ ተጻፈው ይሆን ዘንድ፥ ከእግዚአብሔር ዘንድ ጥበብና ጽድቅ ቅድስናም ቤዛነትም በተደረገልን በክርስቶስ ኢየሱስ የሆናችሁ ከእርሱ ነው።

  • @pokekoala8615
    @pokekoala8615 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ውይ ኦርቶዶክሰ ኦርቶዶክስ እራሱ ገራሚ ናት የ ጌታን ሁሉ ነገር ለማርያም ጨናችሁባት በመታውቀው ነገር እየተመለከች እረ ስንቱ

  • @መዳንበእየሱስብቻነውእንድ
    @መዳንበእየሱስብቻነውእንድ 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ትህትና አግንቴናል አላለም😂😂😂😂😂😂

  • @TsiyonGerma
    @TsiyonGerma 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    1

  • @inpskhalifa701
    @inpskhalifa701 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ልደተ ቃል ስእለ አድኖ እዳትሉ ብሎዋል

  • @bezamengesha8515
    @bezamengesha8515 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ዘፀአት 20-3......6

  • @danadasita-qu8jj
    @danadasita-qu8jj 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    😂ፎቶዎች አድኖ

  • @Pitanc
    @Pitanc 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Metsihaf be shufanu hayimanot be alebabesuna be dekuration ayidanibetim.

  • @AbuteShalamo
    @AbuteShalamo 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አንድንም ሳልራዳ በኦርቶዶክስ ቤተክርስታን እልፍ አላፍ ጥቅም አገኝተናል አለ 😂😂😂😂😂 ሌላ ደሞ በክርስቶስ አምኜ ድኜያለሁ ያለው ሰውዬ ብትሞት ዬት ትሄዳለህ ስባል እግዝአብሔር ያውቃል አለ 🙉🙉ይህማ የእየሱስን ስም አውቀኃል እንጅ የእየሱስን ስራ አላወቅክም😥😥😥

  • @inpskhalifa701
    @inpskhalifa701 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ኣርቶዳክስ ሁሉ ብዙዎቹ መቀበርያ የላችሁም እያሉ እያስፈራሩዋቸው ነው እያዳዳችሁ ደሞ ንስሃ አባቶቻችሁን ፈትሹ መተት ጥንቆላ ፈፁም ወንጌል እዳታዩ አርገዋችዋል ጳውሎስ ለገላቲያ እደተናገረ ሆናችዋል

  • @AlemituAnjulo
    @AlemituAnjulo 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Kibiru hulu le iyesus bicha yhun