Ethiopian Comedy Series Betoch Part 111

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 ก.ย. 2024
  • The Latest Episode of Ethiopian Comedy Series Betoch Part 111 is Finally Here...የቤቶች ተከታታይ የEBC አስቂኝ ድራማ ክፍል 111 እነሆ

ความคิดเห็น • 486

  • @siamirasitti3017
    @siamirasitti3017 9 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ነው ያዘነኩት ትርፌ ለመላው ቤተቦችሽ እና አድናቂዎችሽ መጽናናትን እመኛለው
    አላህ ከእነዲ ያለ ድነገተኛ አደጋ ይጠብቀን

  • @tigieremy1034
    @tigieremy1034 9 ปีที่แล้ว +2

    የእዉነት ሠብሊ ከልቤ አዝኛለዉ ነብሥሽን ይማረዉ ለቤተሠቦችሽና ለአድናቂዎችሽ መፅናናት ይሥጥልን ህይወት እደዚህ ናት

  • @user-gj1fb2ff3w
    @user-gj1fb2ff3w 9 ปีที่แล้ว +1

    እውነት በጣም ይሳዝናል ሰብለ ወይም ማማ ጮቤ የሬዲወ ድራማ ላይ ማመን አቅቶኛል እህት ወድሞቸ 2008 ገና ከመግባቱ ሀዘን የሰላም ዘመን ያድርግልን የምትጠሩበትን አታውቁምና ተግታችሁ ጸልዬ እግዚአብሔር ከኛ ጋር ይሁን ነብሳን በገነት ያኑር ለቤተሰቦቹ መጽናናትን እንመኛለን

  • @nuraisyah5252
    @nuraisyah5252 9 ปีที่แล้ว +1

    ውይ ትርፍየ(ሰብለ ተፈራ)በእውነት ማመን ያቅታል
    ግን ሲወያዩት የነበረው ስለ ቤት መልቀቅ ነበር ያኔ ትርፌ ነበረች ትቀነሻለሽ ሲላት የነበረው ዘሩ ሞላ ከዛም ባሌ ቶለ መጥተህ ውሰደኝ ስትል ነበር ተፌ ከንግግራቸው እና ከሞሞቶ አንፃርሳስበው በጣም ይገርመኛል እደተወያዩት ትርፌ ተቀነሰች ሚስኪን እዋ በጣም ነው ያዘንኩት

  • @tegestwodajewodaje4122
    @tegestwodajewodaje4122 9 ปีที่แล้ว +1

    ያምር ነበር ግን የእግዜአብሔር ፍቃዱ ሁኖ ሰብልየ ተለየች ነፍስሽን በገነት ያድርግልን እግዜአብሔር ለአድናቄወቹዋ በሙሎ መፅናናትን እግዜአብሔር ይስጣችሁ አሜን

  • @e.g6549
    @e.g6549 9 ปีที่แล้ว +3

    ቤቶች ድራማ ክፍል 111 እና የትርፌ አማሟት በጣም የሚገርም ነው! መብላቷን ሳታቅ እጇን ታጠበች(ቤሌ አሁኑኑ ና እና ውሰደኝ) ቃላትና ድርጊት ሲገጣጠሙ የፈጣሪ ስራ.ሰው ሞትን አሸናፊ ቢሆን ኖሮ እሄ ሁሉ ሰው ሞትን አሸንፎ ትርፌን በመለሰ ነበር ግን አይቻልም በጣም አኛለሁ ፍጣሪ ነብስሽን በገነት ያኑርልንዝ።

  • @tihtinabirhanusemu5927
    @tihtinabirhanusemu5927 9 ปีที่แล้ว +1

    ወይኔ እጅግ በጣም አዝኛለሁ ።መኖርንም ጠልቼ አለሁ ።አምላክ ነፍስንሽን በገነት ያኑረው !!!

  • @habibalove733
    @habibalove733 9 ปีที่แล้ว

    ኧረ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኢ ትርፌ ሃዘናችን ከልብ ነው ነብስሽን በገነት ያኑርል ምን ግዜም እንወድሻለን መቼም አንረሣሽም R.i.P!!
    ሂወት ህንደዚህ ናት እንኖራለን ብለን ስናስብ ቀጠሮ እና ስዓት የለለው ቀደመሽ ስብሊ በደረስብሽ አደጋ እጅግ በጣም አዝነናል ነብስሽን ፈጣሪ ይማረው ማመን ነው ያቃተን ስብሊ ነብስሽን መንግስተ ስማያትን ያውርስልን አሜን!!!!

  • @arfashaik6191
    @arfashaik6191 9 ปีที่แล้ว +1

    ወይኔ ሰብልየ በጣምያሳዝናልነብስይማር መድሀኒአለም ነፍስሽ በገነትያኑራት እኛሰዎች ስንባልእናስባለንእንጂ ሁሉምነገርየእዝጋብሄር ስራነው ትርፍየ ዘላምእንወድሽአለንእናስብሽአለንየኔ ማር እንግዲዘርሽምንይዋጥህምንትሆን ሻሼአንቺአለብላቢ እንግዲጉድሽፈላ ከእከጋአለብልቢአረኡይይይይይኡይይይይመድሀኒአለምጌታትርፍየን ነፍሳበገነት አንሩልኝጌታየ ወገኖቼከአደጋይጠብቅልኝወይኔወይኔትርፍየኡይይኡይይ

  • @godisthekingofkings880
    @godisthekingofkings880 8 ปีที่แล้ว +8

    ቅድሚያ ለደራሲው በመቀጠል ለቤቶች ድራማ አቅራቢዎች አክተሮች የላቀ ምስጋናዬን ከነ አክብሮቴ እግልፃለው በናተ አስተዋፆም የስደት እይወቴን እያጣጣምኩ ነው ።ከናንተጋር ስሆን አገሬ ላይ ያለው ያህል ይሰማኛል እወዳችዋለው አደራ የአንዳንድ ስነምግባር የጎደላቸው ባለጌዎች ብላችው እዳትበሳጩብኝ ብዙዎች እናንተን ነፋቂ አድናቂ እዳላችው እዳትረሲ እወዳችዋለው ።

    • @janafarhat333
      @janafarhat333 8 ปีที่แล้ว

      hi

    • @fgy4091
      @fgy4091 8 ปีที่แล้ว

      አተ

    • @fggf1804
      @fggf1804 7 ปีที่แล้ว

      Meseret Bayu

    • @fggf1804
      @fggf1804 7 ปีที่แล้ว

      Meseret Bayu

    • @fggf1804
      @fggf1804 7 ปีที่แล้ว

      Meseret Bayu

  • @alimaendrs5694
    @alimaendrs5694 9 ปีที่แล้ว +1

    ነብስሺን በገነት ያኑርልን ሰብልየ አዝነናል በጣም የሚያሳዝን ነገር ነው እንወድሻለን ነብስ የማር

  • @beselamamare3892
    @beselamamare3892 9 ปีที่แล้ว +1

    እህታችን ሠብለ ነፍሥ ይማር ። ለቤቶች ድራማና ለቤተሠቦቷ መፅናናትን እንመኛለን ።ሥለ ሀይማኖት እምታወሩ comment ላይ አቁሙ ።ሀዘን እድሜ ፣ሀይማኖት ፣ዘር ና ብሄር አይለይም ።ማሥተዛዘንም ሀራም አደለም !

  • @nuraisyah5252
    @nuraisyah5252 9 ปีที่แล้ว +2

    ክክክክክክክክክክክክክክክክክክ
    አየ ቤቶች ምችት ይበላችሁ
    በጣም ነው እምትመቹኝ
    ውድድድድድድድድድድድድድ

  • @bettyb3771
    @bettyb3771 9 ปีที่แล้ว +1

    የኔ አንደኛ መቼም ቢሆን አልረሳሽም ሀዘኔ ከባድ ነው እግዚአብሄር በገነት ያኑርልኝ መቼም በጥሩ ሰራዎችሽ ሁል ግዜ እናስታውስሻለን

  • @ahmedoumer8630
    @ahmedoumer8630 2 ปีที่แล้ว +1

    ደስይላል ደንበኛ ነኝ

  • @yemareyamliji9935
    @yemareyamliji9935 9 ปีที่แล้ว +6

    kkkkkkkkk eregud enantebmuselimochi azagnewechi ere ahnm gud ..እሥላም አራጆች ሠው በሊታ እርኩሥ እሥላም ነው

    • @user-cl4il9ov9l
      @user-cl4il9ov9l 9 ปีที่แล้ว

      ወይኔ በጣም አዘኩብሽ እስላም እርኩሶች ? አይባልም ነውር ነው

    • @yemareyamliji9935
      @yemareyamliji9935 9 ปีที่แล้ว

      Kaseteĺsh metew akah yemibalewn chereka ...,

    • @yemareyamliji9935
      @yemareyamliji9935 9 ปีที่แล้ว

      New eko atawekm ende nebu eko gemel neberechi misetu.. demo gemel lay alah tegeleseblal gemel erekus ayedelechi ende

    • @user-hl6hc1ck5t
      @user-hl6hc1ck5t 6 ปีที่แล้ว

      yemareyam liji አፍሽን ዝጊ አንች ጥንብስ አንች ቆርቆሮ እራስ

    • @user-mh5bo5eh5u
      @user-mh5bo5eh5u 6 ปีที่แล้ว

      ናአላ ይውረድብሽ ዝርክርክ ባለጌ እኔ የገረመኝ ምድን ነው እስላም ላይ አፈጠጣችሁ በሰላም ነው ወላሂ ፊለፊት ብኮኝ አዲት ቃላት አወጣሽም ቀዳዳ ሁሉ

  • @user-hp5qz9ws6g
    @user-hp5qz9ws6g 4 ปีที่แล้ว +1

    ሀበሻ ግን ለምድነው ሰራተኛ ሶፋ ላይ ሲቀመጥ አይናቹ ደም የሚለብሰው ምድር ልቅምቅም ሁላ እኛ በውጭው አለም ስንኖር ሶፋቸው ላይ ዘና ብለን ነው የምንቀመጠው ውይ የሀበሻ አሰሪዌች ምድር አካባጂ

  • @user-kc4xm5dx7s
    @user-kc4xm5dx7s 9 ปีที่แล้ว

    ኡ ኡ ኡ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡ መቼ ከአእምሮ የማጠፉ ሰብልይ ነብስሽን በገነት ያርግልን ሁሌም እወድሻለሁ! !! በጣም ነው ያዘኩት ለበተሰቦቻአ መፅናናትን እመኛለሁ ቤቶች ድራማ ምነው ማየትዩ ቀርቶብኝ በነበር ብየ አሰብኩ አሁንስ ቅዳሜ ድረሶ እስከምናይሽ በጣም የምንቸኩለውን ያህል አሁን ለጭራሽ አጣንሽ omg

  • @wesila3873
    @wesila3873 9 ปีที่แล้ว +7

    Hawa Emaam
    እህቴ ጀዛከላህ ኸይረን ትክክል ነሽ ከኢስላም ውጪ ላለ እምነት አላህ ይማርህ ፣ አላህ ይዘንልሽ ማለት ክልክል ነው ምክንያቱም በአላህ ካላመኑ ወይም በአላህ ስለካዱ ማለት አይቻልም አንድም አረፍት ትሁን ያወቃቹትን አስተላልፉ ብለዋልና ያላህ መልክተኛ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ።

    • @rabiahussen2922
      @rabiahussen2922 7 ปีที่แล้ว

      የአላህ ባሪያ ነኝ። እባከዉ የአላህን ስም አተንሱ አረ ጉድነው

  • @seblasebla9601
    @seblasebla9601 9 ปีที่แล้ว

    wey tirfye yene enat betam yasaznal egziaber nefsshen begenet yanurew

  • @memoaboody5474
    @memoaboody5474 9 ปีที่แล้ว +1

    O M G yetdegselshin baweksh alat zeru men taytok new RIP betaaaaaam new yetsemagn

  • @user-dh6dc9qw9q
    @user-dh6dc9qw9q 9 ปีที่แล้ว +1

    ስብልየ ነብስሺን ይማረው

  • @queenshebatigray5412
    @queenshebatigray5412 9 ปีที่แล้ว +1

    😔😔😔ወይኔ ሰብልየ ነብስሽን ይማርልን መቼም አንረሳሽም

  • @hayemiwendi5626
    @hayemiwendi5626 9 ปีที่แล้ว

    terefi betame newu yazekute mechim aneresahem egezibiher Nefeseshen be genete yanorewu😣😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😭😭😭ILove you sweet

  • @munalove2602
    @munalove2602 9 ปีที่แล้ว +4

    terefeye Nebseshen Yemarew Betam New Yaznkut

  • @alemtsehaykiy7977
    @alemtsehaykiy7977 9 ปีที่แล้ว

    ተብቃቁ ነው ያለችው እግዝያብሄር ነፍስችን በአፀደ ገነት ያኑርልሽ
    ሰብለ

  • @eliashalie3528
    @eliashalie3528 6 ปีที่แล้ว

    Tebareku hagerachinin yarekesew yhe tegbar new lesemiw lebona yet bertu true temhrt new

  • @vbnngvbn5223
    @vbnngvbn5223 9 ปีที่แล้ว +3

    ለሙስሊም ሲሞት ዱአ ይደረጋል ግን ከእስላም ያፈነገጠ ከሆነ ቅጣቱን ቀላል ያድርግለት በሉ ብለዋል (ሰ.አ.ወ) ምክናየቱም ሙሽሪክ የጀሀነብ መሆኑ ትክክል ስለሆነ ልብ ብላችሁ አገናዝቡት

  • @amuhikma8918
    @amuhikma8918 9 ปีที่แล้ว

    እህታችን በጣም ትክክል ናት ለሙስሊም እንጂ ለሌላ እምነት ተከታይ አይፈቀዲም ከፈለጋችሁ ከኦለሞች መጠየቅ ትችላላችሁ እንዳዉም በትላንትናዉ እለት በፈትዋ ተለቆል እህት ባረከላሁ ፊኪ ጀዛኪለህ ከይረን አላህ ይጨምርልሺ ዲናችን የማይፈቅደዉ መሆኑን በትክክል ተናግራለች ። ያላወቀ ከመከራ ከር መጠየቅ ጥሩ ነዉ።።።እሺ

  • @tigestshemlash4162
    @tigestshemlash4162 9 ปีที่แล้ว

    ኪኪኪ አዛለች የተናገርቻት ቃል ጥሩ ትምህርት ነች! !!!እናመሰግናለን.. ..

  • @sarakeqaterl5445
    @sarakeqaterl5445 9 ปีที่แล้ว

    ስብልየ የአኔ እናት ነብስ ይማር በጣም አዝኛለሁ ከእውነት ለእናንተም እመብርሀን መፀናናትን እመኝላችኃለው

  • @mastewalamare5946
    @mastewalamare5946 9 ปีที่แล้ว +1

    ehe betoch daram yalanchma aydamkem terfiye

  • @sadafkre3672
    @sadafkre3672 9 ปีที่แล้ว

    ሰብሊ ነብስሺን ይማረው በጣም ነውያዘኩት ለዚች አጭር እድሜ ፍቅር መተሳሰብ ይስጠን

  • @martakonjolove7513
    @martakonjolove7513 9 ปีที่แล้ว

    ውይይይይይይይይይይይይይይይይይ ትርፍየ እግዛብሄርበገነትያኑርሽ በምድርላይሣለሽ ብዙአዝናንተሽናል ላገርሽም ብዙታሪክ ሠርተሻል በሠማይቤትሽደግሞ ይመችሽ

  • @hayattadesse5077
    @hayattadesse5077 9 ปีที่แล้ว +1

    ሞት ለማንም የማትቀር ናት ይህን አምናን መቀበል አለብን ያም ጥሩ ስራ ስርተን ወደ አላህ መቅረብ አለብን

    • @user-sr6wh4nb5f
      @user-sr6wh4nb5f 5 ปีที่แล้ว

      ትክክ ወሏሂ ጀዛኩሙሏህ ኸይረን ውዶቼ

  • @emebthanson4750
    @emebthanson4750 5 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ለእናቴ አይ አይ ሲተመሩ በቶ

  • @slametadle8547
    @slametadle8547 9 ปีที่แล้ว

    ሥብለይ ፈጣሪ ነብፈስሽ በገነት ያኑራት በጣም ኣዝናመው

  • @kahsatesfay4617
    @kahsatesfay4617 9 ปีที่แล้ว

    terfi betam azenalhu nefeseshen egezabhar ymarw

  • @zufanwerjnale2525
    @zufanwerjnale2525 9 ปีที่แล้ว

    trfye yane enat Egzeabher nabseshn baganet yanurat betam new yazenkut

  • @sakysakr9623
    @sakysakr9623 9 ปีที่แล้ว

    Terefya ejege betam new new yazenkwte Nebesheshe yemarew endeume lebatsebocheshena le adnkewcheshe Mezenanaten emgnalew emgnalew

  • @maimnuahyesuf6805
    @maimnuahyesuf6805 9 ปีที่แล้ว

    ትርፍየ ወጣ ብለሽ ቀረሽ በጣም አዝኛለሁ ቤቶች መፅናናት እድሁም ቤተሰባቻ መፅናናትን ይስጣችሁ

  • @fikerdgds6499
    @fikerdgds6499 9 ปีที่แล้ว

    sebeley nefes yimar betam new yazenkut beatch yale terefa (sebelay )

  • @kabeyanishkabeyanish6010
    @kabeyanishkabeyanish6010 9 ปีที่แล้ว +1

    አይይይይይ ትርፍዮ ሀዘናችን ከልብ ነው ነብስሽን በአብም ና በያቆብ እቅፍ ያርግልሽ ነብስ ይማር

    • @uaeuae9255
      @uaeuae9255 5 ปีที่แล้ว

      😆😅😄😊😤

  • @user-qo2yn8sv3b
    @user-qo2yn8sv3b 9 ปีที่แล้ว

    ሰብልየ እግዚአብሔር ነፍስሽን በገነት ያኑረው ምንም ሞት የማይቀር ቢሆንም ያንች ግን ለማመን በጣም ይከብዳል

  • @arfashaik6191
    @arfashaik6191 9 ปีที่แล้ว

    እከይ አንትእዳልከው ትርፍየወደማይቀር ጉዳያሄደችእከምንይዋጥህ ትርፍየዘልአለም እንወድሽአለን

    • @medinabitisellam3225
      @medinabitisellam3225 9 ปีที่แล้ว

      ሀዋ ትክክል ነሽ ማር አላህ ይማርሽ የማይባል ነው አልሀምዱሊላሂ ሙስሊም ላረገን ጌታ

  • @halahala4700
    @halahala4700 9 ปีที่แล้ว

    ወይይይይይይይይይ
    አምላክ ነፍስሽን በገነት
    የኑረው እህቴን በጣምነው የዘኩት ትርፌ

  • @bettybetty5969
    @bettybetty5969 9 ปีที่แล้ว

    tnq betoch fiker joro yalew yesma

  • @user-bw1xr6tu6o
    @user-bw1xr6tu6o 9 ปีที่แล้ว +1

    ወይ ሰብለ የተሳማው ነገር የማይታመን ነውፈጣሪ ነፍስሽን ይማራት

  • @user-fx1jt7en9i
    @user-fx1jt7en9i 9 ปีที่แล้ว

    سبحان الله
    betame yegeremale
    111 parete ena terfiy mote
    betame nwe yegeremege
    ferfiy betame ewedshaluhe adenakishe nege
    fetariye nefesheshene yemarewe .😢😢😢😢😢🙆🙈🙏

  • @likegetachwe9465
    @likegetachwe9465 9 ปีที่แล้ว

    sebliya
    besrashew sera hulam tewdaje nesh hulam enwedshale ።።።Like from oman።።።።

  • @silverster8764
    @silverster8764 9 ปีที่แล้ว

    ሰብልዬ በጣም ነው ያዘንኩት ማመን እስኪያቅተኝ ድረስ ምን አለ ህልም ባደረገው ነብስሽን ይማርልን ለቤተሰቦች መፅናናትን እመኝላችዋለው

  • @tewkele.alahe.8454
    @tewkele.alahe.8454 9 ปีที่แล้ว

    አይ ቤቶች አድስ ምዕራፍ ስጀምሩ በለቅሶ ነበር የጀመራችሁት። ዛሬ የምሩ መጣ አይ ትርፍየ አላህ ይራህምሺ ትርፍየ

    • @habeebabeba4352
      @habeebabeba4352 9 ปีที่แล้ว

      እስላማለይ ኩም ሙስሊም እህቶቼ እባካች ሁ በአላህ ለማያምኑ ሰዎች ምህረትን መለ መን አላህ በቁረአን ከልክሏል ሀራም ናው

    • @habeebabeba4352
      @habeebabeba4352 9 ปีที่แล้ว

      +Hiwi Fikir 1166 እየውልሽ እህቴ እኔ መ ሞትንም ሆን ጌታዬን መገናኝትን እወዳለሁ ሁላችንም እንሞታለን አጥፍቼ ቢሆን ኑሮ ይቅረታ ከመጠየቅ እውንት እልሻለሁ ወደሆላ አልልም ገን እኔ የትናገረኩት ጌታዬ ያለኝን ናው ምንም አላጠፍሁም

    • @HiwiFikir
      @HiwiFikir 9 ปีที่แล้ว

      Btam migermew minorew saudi new btam bezu muselimoch minorubt hager sel kurahen balawekm andem sew gin indachi sinager semcha alwekm manem sew simot alha yiramwe sew sitamem dmo afia yisetwe silu new misemawe tadaya igni sewoch selgetachew ayawekum malt new?

    • @habeebabeba4352
      @habeebabeba4352 9 ปีที่แล้ว

      +Hiwi Fikir 1166 እውናትብለሻል እህቴ ባለማወቅ ንው ይሄንሁሉ ሰዋች የሚሰሩት ስለትረዳሺኝ በጣም አመሰገንሻለሁ አላህ ያሽረሽ ወይም አፈያ ይስጠሽ ማለት ግን ይፈቅዳ መልካም ሰው ትመሲኛለሽ ጌታዬን እለምንልሻለሁ መልካሙን መንገድ ይመራሸ ዘንድ

    • @HiwiFikir
      @HiwiFikir 9 ปีที่แล้ว

      Amen thanks yesew iment btam akebralew egzabher yimesgen

  • @zuanabbb5635
    @zuanabbb5635 9 ปีที่แล้ว +2

    አዛነች የተናጋረችው በጣም አስተማሪ ነው

  • @bahaftabahafta8152
    @bahaftabahafta8152 5 ปีที่แล้ว

    ትርፌ ነብሰሸን፡በገነት፡ያንረው የኔ ማርር

  • @user-lq5pv6pz2k
    @user-lq5pv6pz2k 9 ปีที่แล้ว

    ዋው በጣም ደስይላል ነገርግን ዘሩ ሞላ ብር አትዉደድ አዛለች የተናገርሽዉነገር በጣም አስተማሪነዉ

  • @user-cq9rz2mj4f
    @user-cq9rz2mj4f 9 ปีที่แล้ว

    Sebleye yene konjo melkam yegenet bet yihunlesh

  • @fatumaebrahimsaudiarbiya3411
    @fatumaebrahimsaudiarbiya3411 9 ปีที่แล้ว

    sebelyy betam azenalehu nebes yemar yeni konjo

  • @vipwawu5558
    @vipwawu5558 9 ปีที่แล้ว

    welahe sistu ewunet tenagireshal lemusilemoche bicaha newu allah yemarewu yemebalewu gin bizu yemayawuku silalu kemenaget mekoteb alebin yawum lefillm sere newu yemetazenewu allah yemayewedwu negir silehone alazinimm duam aladerigim musilemoche tetenikrku yematawukutin kemenager zim malet yeshalal

  • @kedistaranu6600
    @kedistaranu6600 9 ปีที่แล้ว +4

    ቤቶች112ልቀቁልን

    • @user-ww4mn4bn5k
      @user-ww4mn4bn5k 3 ปีที่แล้ว +1

      🎞🧼🛁🚿📋🗒📝🎤🎧🖥📃📄📼📸🎛🎚🎙🎶📄📃🖥🎧🎤🎛🎚🎙🎶🧨🎟🎫🔪🍻🥃🍺👩‍🎓👨‍🎤👩‍💻👩‍🎤👰🤰🤱🚶‍♀️💃💆‍♀️🛀🛌🤳👫👭✍💅💋💕👄💟💌👗🛍👝👜👛👡👠🥿💍💄💐🌹⚘🍉🍌🍍🍓🍒🍆🥦🥬🍇🍅🥝🍞🧀🥞🍟🍔🥙🍕🌭🥪🌮🥙🥗🥣🍳🥫🍠🍝🍚🍛🍜🍿🍝🍡🎂🍰🍦🍧🍮🍾🍷🍸🍹🥛🍶🍽🥂🔪🍻🥃🍺☕🎫🎟🧨🎈🧧🎇🏪🕯📓💵💶💷💸💳💴📄✉📧📨📩💲💱📝🗒📋🚿🛁🧼🛋

  • @fitsumgebreselasse617
    @fitsumgebreselasse617 9 ปีที่แล้ว +2

    i love it

  • @hassantahir4007
    @hassantahir4007 9 ปีที่แล้ว +1

    the best one

  • @hanhhh2980
    @hanhhh2980 9 ปีที่แล้ว

    wey Tirfyi nefsishen begenet yasarfiln Lebetesebshe metinanatn ystachew betam azgnalehu betochin lemeketatel astelagne

  • @user-xn3uz7uz5i
    @user-xn3uz7uz5i 8 ปีที่แล้ว +1

    እኔን ነው አዬ እከ ።

  • @zahralove9108
    @zahralove9108 9 ปีที่แล้ว +1

    ክክክክክክክክ ዋው በጣም ደስ ይላል

  • @eammameammam905
    @eammameammam905 6 ปีที่แล้ว

    ወአለኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበራካትሂ ወላሂ አህት ትክክል ነሽ

  • @ansha-90
    @ansha-90 9 ปีที่แล้ว

    ውይ ሠብለ ተፈራ ሞተች በጣም ነው ያዘኩት ፈጣሪ ነብሶን ይማርት

  • @anditerfe3022
    @anditerfe3022 9 ปีที่แล้ว +3

    ነፍስ ይማር ስብልዬ በጣም ነው ያዘንኩት ማንም ከዚህ የሚቀር የለም ድንገተኛ ሲሆን ያስደነግጣል እንጂ

  • @zuzusied5074
    @zuzusied5074 9 ปีที่แล้ว

    terfey betam azenenale gne mne yedregale lebatesebichishe ena lewedajochishe mestenanaten emegnalehu

  • @kidistkidist1660
    @kidistkidist1660 9 ปีที่แล้ว

    weyene sebiliye stile now I can't believe ufffffffff i never forget u have a space in my heart rest in peace

  • @tyhasetyhase5088
    @tyhasetyhase5088 9 ปีที่แล้ว

    ሰብልየ ነፍስሽን በኣፀደ ገነት ያኑረው።በጣም ያሳዝናል ትልቅ ሰው ነው ያጣን

  • @maretaarega7426
    @maretaarega7426 9 ปีที่แล้ว

    ሰብሊ እግዚያብሔር ነፍስሽን በገነት ያኑራት ሞት የማይቀር ቢሆንም ያንች ያሳዝናል።

  • @gaktau-pk4jm
    @gaktau-pk4jm 8 ปีที่แล้ว +3

    besme ab weweld wemenfeskdus ahedu amlak amin
    እኔእምለው ትርፌ እስክትምት እየጠበቂቹህ ነውአንዴ የነበረው
    የህ የሃይማኖት መስበካነው አንዴ ምን አለበት ባትጣሉ አኛም በሃይማኖት አናትም
    በእምነታቹህ እባካችሁ አንዋደድ ዘመዶቸ አኛ አንድ ኢትዮጵያዊ ነን
    ትርፍየ እግዚአብሔር ነፍስሽ በአብርሃም በይስሃቅ በያይቆብ እቅፍ የድርግልን
    ኮመንት አስተያየታችሁን ብታሰተካክሉት መልካም ነውአኔኮ እምለው ምን ያጣላናል
    እግዚአብሔር አይደዉም አንዲህ ያለነገረን ምንአልባት የተሳሳትኩት ነገር ካለ በጣም ይቅርታ በፍቅር አንኖር እግዚአብሔር ፍቅር ነው አመሰግናለሁ

  • @maserat1616
    @maserat1616 3 ปีที่แล้ว

    አይ ዘሩ ክክክክክ

  • @bettybamlak9324
    @bettybamlak9324 9 ปีที่แล้ว

    ሠው ሁሌም ያሥባል የኔ ቆንጆ ነብሥሽን ይማረው

    • @user-gj1fb2ff3w
      @user-gj1fb2ff3w 9 ปีที่แล้ว

      ትርፍየ እና 111 በጣም ይገርማል መብላታን ሳታውቅ እጃን ታጠበች አለ ዘሩ እከ አንች እካን ሃጅ ነሽ ባሌ ናና ውስደኝ ይገርማል ስንፍጠር መጥፊያችን ብዙ ነው ግን ይገጣጠማል ነብስ ይማርልን ሰብለየ

  • @user-ie3gh5sw4k
    @user-ie3gh5sw4k 9 ปีที่แล้ว

    ኢነአሊላህይወኢናአልይህይእርጂኡ ዘሩሙላ የተደገስልሺንአላወቅሺያልከው የህወነነገርአይተሀልልበል

  • @sarahjamila5700
    @sarahjamila5700 9 ปีที่แล้ว

    ይገርማል ይሄክፍል እና የትርፌ ሞት የሚገርምነው እውነትም ተደግሶ ነበር በጣም ያሳዝናል ለማመን ይከብዳል ነብስሽን ይማረው ሰብሊ ሁሌም እንወድሻለን

    • @medinabitisellam3225
      @medinabitisellam3225 9 ปีที่แล้ว +1

      ያረብ ሙስሊም አዲርጎ ይግደለን

    • @user-qh8bw5oz1w
      @user-qh8bw5oz1w 2 ปีที่แล้ว

      @@medinabitisellam3225 ምን ማለት ነዉ? ሙስሊም ስለሆንክ እና ምን ይጠበስ? ለመሆኑ ስለ እስልምና ሃይማኖት ምን ታውቃለህ! Stupid is stupid who does stupidየሚባል ተረትን አስታወስከኝ!!!

  • @lemlemwgiyorgise2017
    @lemlemwgiyorgise2017 9 ปีที่แล้ว

    terfiye betame mewdish artiset nebersh betameme azignalew ke dengetegna mote eg/r yitebiken hulachininem😔😔😔😔😔😔

  • @seidseid8612
    @seidseid8612 9 ปีที่แล้ว

    wowwww enidet enidemtimcug
    bzeu ktilubet!!

  • @sarajesus4999
    @sarajesus4999 9 ปีที่แล้ว +3

    yemegerem aketam yekenese enedalu tekenese

  • @galaxyace4436
    @galaxyace4436 9 ปีที่แล้ว

    eya d eram betamyegerma sebelyanefsehne begente ynutwe

  • @MaMa-wv8og
    @MaMa-wv8og 4 ปีที่แล้ว

    ቤቶችዬ ውድድድድድድድ ነው የምናረጋችሁ❤❤

  • @user-rw3up8qd2n
    @user-rw3up8qd2n 9 ปีที่แล้ว +1

    Kkkkkkkkkkkkkk betoch mrt comedy dramas new ketlubet

  • @abababab7409
    @abababab7409 9 ปีที่แล้ว

    ኦ አምላኬ አሟሟታችንን አሳምረው ለንሰሀ ሞት ያብቃን ወቶ ከመቅረት ድንግል ትጠብቀን ነብስ ይማር።

    • @user-kg8hs8hm3l
      @user-kg8hs8hm3l 9 ปีที่แล้ว

      ለካዲያን ድዋ አታድርጉ እምትይ ሁሉም ፍጥረት የግዚአብሔር ነው ስለዚህ እግዚአብሔር ማህሪ ስለሆነ ይቅርታ አድርግላቸው እያልን ፈጣሪን መለመን እንደነውር አይተሽው ከሆነ እህቴ ተሣስተሻል እግዚአብሔር በያለንበት ይጠብቀን አሜን..

    • @yewubliloboutros8951
      @yewubliloboutros8951 9 ปีที่แล้ว

      Amen

  • @saharonyemareyamleji7052
    @saharonyemareyamleji7052 9 ปีที่แล้ว

    egezaber nebsashn begenat yanurelen sibel/tirefe/hulem eni asebishalen /eniwedeshalen

  • @GggGgg-iq6co
    @GggGgg-iq6co 9 ปีที่แล้ว

    ሰብሌ ነብስሽን ይማረው በጣም አዝኛለሁ !!

  • @elfneshzeynu1570
    @elfneshzeynu1570 9 ปีที่แล้ว

    trfi bawenate batame asazneshen enegedi bakdana bakdere mamane nawe sebehane allahe

  • @user-dm5xi8of3y
    @user-dm5xi8of3y 9 ปีที่แล้ว +1

    ስብልየ ነፍሰ ሽንበገነት ያኑራት

  • @hayuahmd9348
    @hayuahmd9348 9 ปีที่แล้ว

    እኔ እምለው ለሞተ ሰው ሰለዋት ማውረድ ከመቸ ጀምሮ ሀራም ሆነ በረግጥ ሙስሊም ካልሆነ አላህ ይማረክ ረይባልም ለማንኛውም ከምንም በላይ አዝኛለሁ ሰብሌ ለቤተሰቦችሺ መፅናናትን እመኛለሁ ግን እሚገረመው ማመን ይከብዳል ምንም ማድረግ አይቻል ሁላችንም ሀጆች ነን ወይኔ!!!

  • @user-td3ww4bk7d
    @user-td3ww4bk7d 9 ปีที่แล้ว +2

    kkk ere eka shemagelwn endatgelew

  • @merimeri2055
    @merimeri2055 9 ปีที่แล้ว +1

    kkkkkkk ay betoch betam new mewdecoh

  • @tegsamuelteg6642
    @tegsamuelteg6642 9 ปีที่แล้ว

    ትርፌ ነብሥሽን በገነት ይኑረው!

  • @user-gk7cm9ux3b
    @user-gk7cm9ux3b 9 ปีที่แล้ว

    ወይኔ በጣም ነው ያዘንኩ ትረፌ በመሞቷ

  • @ladyfhaeasakila1069
    @ladyfhaeasakila1069 9 ปีที่แล้ว +2

    wwwoooww Nice

  • @mahletriza4338
    @mahletriza4338 9 ปีที่แล้ว

    kkkkkkkkkkl betam des ylal

  • @seifdj2360
    @seifdj2360 9 ปีที่แล้ว +1

    kkkkkkk aye enkawaaaaa roaaaaa yamtlat negar sewadlh

  • @vbnngvbn5223
    @vbnngvbn5223 9 ปีที่แล้ว

    ውይ ትርፌ(ሰብለ ተፈራ)በጣም ያሳዝናል እኖራለሁ ማለት በከንቱ ነው። ስንት የምንጠብቅብሽ ሰው አይይይይ ትርፍየ ወጣ ብለሽ ቀረሽ ማንም ሰው የሚያጋጥመውን ነገር አያውቅም ዘሩ ሞላ ከነቤተሰብህ ጌታ ያጥናህ አሁንስ እናተም አሳዘናችሁኝ

  • @anelynmandani6261
    @anelynmandani6261 9 ปีที่แล้ว

    tirfe nabeseshin yemarew betam new yazakut wayene betam yazazenal

  • @amuhikma8918
    @amuhikma8918 9 ปีที่แล้ว

    ሀዋ ኢማም በጣም ጥሩ ምክር እህት ለአላህ ብየ እወዲሻለሁ

  • @user-ju5lr8un4r
    @user-ju5lr8un4r 9 ปีที่แล้ว +2

    trfe betam new yazenkut

  • @aretasfaye1249
    @aretasfaye1249 9 ปีที่แล้ว +1

    wow betam yaskal bertu betoch