ለልጆቼ የምልከው ሽሮና በርበሬ ለመግዛት ውሎ በ ጉሊት| ኑሮ ግን ተወዷል

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 19 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น •

  • @fevengebreyesus1725
    @fevengebreyesus1725 2 ปีที่แล้ว +9

    እኛም እንወድሻለን ማምዬ ❤️ የኑሮ ውድነቱ በጣም ያሳስባል 🤦‍♀️ እንዴት ይሆን የሌለው የሚችለው እግዚአብሔር ይታረቀን! እናመሰግናለን የሜሉ እናት 🙏

  • @johannaekklesia9715
    @johannaekklesia9715 2 ปีที่แล้ว +5

    በጣም ማየት የምፈልገው ነገር ነዉ ያሳዩን እጃችሁ ይባረክ እስከመጨረሻው ስሩልን

  • @melatTUBE
    @melatTUBE 2 ปีที่แล้ว +16

    ቶሎ ቶሎ ደርሶ እስከምቀምሰው ቸኩያለው ።። የሳሪስ ገበዬ ደሞ ሁሌም።ሞቅ እንዳለ ነው ።

    • @FacelesswithHirut
      @FacelesswithHirut 2 ปีที่แล้ว +1

      ሜሉ ግን እናትሽን ተክተሰሽ ተውሽን በሰላም ከሆነ አንድ ቀን በራስሽ ተቻናል እንጠብቃለን

    • @mesiGodolyas
      @mesiGodolyas 2 ปีที่แล้ว

      ሜሉዬ አለሽልኝ ጠፋሽ በጣም ተናፍቀሻል የበ እምነት እናት ነኝ ቤቴንም ጎብኝልኝ እስኪ ሜሉዬ

    • @tizitadestaw8536
      @tizitadestaw8536 2 ปีที่แล้ว

      Melu what happened we missed you...

    • @mamidecor4478
      @mamidecor4478 2 ปีที่แล้ว

      Melat konjo dehena nesh wey tefashi betam atetefiben

  • @zionmekonnen3212
    @zionmekonnen3212 2 ปีที่แล้ว +8

    እንዴት ውድ ነው ሚስኪን ድሐው እንዴት ይሆን ሚኖረው። በጣም ቆንጆ ሽሮ እንደሚሆን ያስታውቃል ከንጽህናው ጀምሮ ጎበዝ በርቱልን 🙏❤️

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ

  • @bettygbermedhin4601
    @bettygbermedhin4601 2 ปีที่แล้ว +2

    ወይ ሳሪስዬ ሞቅ ብሏል ሁሉም እንደ አቅሙ የሚሸምትባት ማዘርዬ ሳሪስን ስላሳዩን ደስ ብሎኛል. በርቱልኝ

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ

  • @konjetalemudegifie2400
    @konjetalemudegifie2400 2 ปีที่แล้ว +3

    እንዴት ደስ ይላል በሀገር ምርት መኩራት ግን ሁሉ ነገር ተወደደ እግዚያብሄር ሀገራችንን ይጎብኝልን

  • @ጌታየታመነነዉ
    @ጌታየታመነነዉ 2 ปีที่แล้ว +2

    እናመሰግናለን ማዘር እኔ በርበሬ ሽሮ ማዘጋጀት አልችልም አሁን አየሁ

  • @mewdedgetachew8747
    @mewdedgetachew8747 2 ปีที่แล้ว +2

    ሜሉዬ ፍቅር ቃልዬ የኔ ውድ በርበሬ እና ሽሮ ሊመጣ ነው ሀገር ቤት መሆኔ ጠቀማችሁ እንጂ በር ላይ ነበር የምሰለፈው የኔ እናት እድሜ ይስጦት

  • @hannaamare3628
    @hannaamare3628 2 ปีที่แล้ว

    Wow wow ………Edet Yamerale •••Egzabeher Amelke Etiopiyan Yebarek•••👍👍❤️

  • @adona21adona16
    @adona21adona16 2 ปีที่แล้ว +6

    ይገርማል ሽሮ መቶ ብር ኑሮ በጣም ተወደዋል በዚህ አይነት የሌለው ሹሮ መብላት አቁመዋል ማለት ነዋ ጌታ ሆይ ይቅር በለን በረከቱን ስጠን

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 ปีที่แล้ว

      አሜን እሱ ይርዳን

  • @beautifuloromiya4288
    @beautifuloromiya4288 2 ปีที่แล้ว +2

    ማዘርዬ እናመሰግናለን እኛም እንወዶታለን 😍ማዘርዬ ሜሊ ጠፋች እንደው ጠረጠርኩኝ እርጉዝ ናት መሰለኝ በሉ የጠፋችበትን ምክንያትም በvድዮ ይንገሩን😁

  • @zahraasiri8953
    @zahraasiri8953 2 ปีที่แล้ว +1

    እማኪያ ሠላምሽ ይብዛ።ደሥሢል ገበያው።በተለይ የአቃቂ ገበያ ሥወደው ነበር ።

  • @amlaabdu6883
    @amlaabdu6883 2 ปีที่แล้ว

    ማሸአላህ ቤተሰቡ ሁሉ ደስ ሲል ተባረኩ

  • @israeltewabe8031
    @israeltewabe8031 2 ปีที่แล้ว +3

    የኔ ሜሉ እናት በርቺ

  • @yohanneslucky5538
    @yohanneslucky5538 ปีที่แล้ว

    መልካም፡ትምህርታዊ፡መረጃ፡ነው።
    አመሠግናለሁ።

  • @keyakeya2199
    @keyakeya2199 2 ปีที่แล้ว +1

    እድሜና ጤና ለእናቶቻችን ደሞ ሲጣፍጥ የናት እጅ ጤናዎትን ይስጥዎት ማዘርዬ

  • @gfg4073
    @gfg4073 2 ปีที่แล้ว +3

    እንካን ደና መጣሽ የኛ ባለሞያ

  • @zebibastar2663
    @zebibastar2663 2 ปีที่แล้ว

    እውነትም እጂግ ሞያ ማሺአላህ አላህ እድሜወትን ያርዝመው

  • @adiamgebre8039
    @adiamgebre8039 2 ปีที่แล้ว +2

    የሚሉዬ እናት በጣም ትልቅ ትምህርት ነዉ ያገኘነው ከሱ ቀጥሎ ያለውን ቪዲዮ እስከመጨረሻ ድረስ ይስሩልን

    • @fhhcvy4730
      @fhhcvy4730 2 ปีที่แล้ว

      💟💟💟💟🇪🇹🇪🇹👍👍🤲

  • @minteadmassu8551
    @minteadmassu8551 2 ปีที่แล้ว +1

    እንዴት ደስ ይላል😍

  • @tutuz8920
    @tutuz8920 2 ปีที่แล้ว +1

    ግዜ አቅም ስለሰጠሽ ተባረኪ

  • @hadiyahadiya3633
    @hadiyahadiya3633 2 ปีที่แล้ว

    መሸአላህ ማማ በርች👍

  • @Hope20437
    @Hope20437 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም አመሰግናለሁ እማምዬ በጣም የምፈልገው ነገር ነበር ሽሮና በርበሬ ዝግጅት ክበሪልኝ

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 ปีที่แล้ว +1

      እኔም በጣም አመሰግናለሁ

  • @alemenachomaye7915
    @alemenachomaye7915 2 ปีที่แล้ว

    ውይ ስወድሽ እርጋታሽ በጣም ባለሙያ ነሽ ካንች ብዙ ተምሪአለሁ በጣም አመሰግንሻለሁ።

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ

    • @alemenachomaye7915
      @alemenachomaye7915 2 ปีที่แล้ว

      የመፍጫውን ከየት እንደገዛሽው ብትጠቁሚኝ ደስ ይለኛል።

  • @jameelajameela7132
    @jameelajameela7132 2 ปีที่แล้ว

    Mashaalla mashaalla barontaa guudaa baradhee asi iraa gaalatoomaa

  • @eyerusalemsolomon9954
    @eyerusalemsolomon9954 2 ปีที่แล้ว +2

    I loved watching this. I am also amazed at how much work goes into preparing shirro and Berbere. Thank you🙏

  • @ማሚማሚ-ለ9ጐ
    @ማሚማሚ-ለ9ጐ 2 ปีที่แล้ว +1

    እናመስግናለን ቅመማቅመም ያሳዩን

  • @mominaahmed1784
    @mominaahmed1784 2 ปีที่แล้ว

    Masha allah enamesegenalen 👍👍👍👍👍👍

  • @enkuwerikashgra9018
    @enkuwerikashgra9018 2 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ምርጥ ጀግና እናት

  • @laelnaam7539
    @laelnaam7539 2 ปีที่แล้ว +2

    Wow Thank you for sharing
    God blessed you 💞❤️💞❤️💞🌹🙏🙏🙏

  • @peace3791
    @peace3791 2 ปีที่แล้ว

    ነጭ ሽንኩርት 65 ብር ኪሎ ማለት ነው?

  • @በትእግስትያልፋል
    @በትእግስትያልፋል 2 ปีที่แล้ว +1

    የኮረሪሜ ዋጋ ስንት ነው ማዘር ማነው ባሁኑ ሰአት እንደዚህ አጥቦ የማሰራው የድሮ አሰራር ፍትፍት የሚበላበት ድልዝ

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 ปีที่แล้ว

      120 birr neber kalchemere

  • @FacelesswithHirut
    @FacelesswithHirut 2 ปีที่แล้ว +1

    እኔንም እንዳይረሱኝ

  • @learnamharicforfree4966
    @learnamharicforfree4966 2 ปีที่แล้ว +1

    ፈጣሪ ይባርክሽ ማሚ, በጣም አመሰግናለሁ
    ሽሮ እና በርበሬውን ስታዘጋጂ ለስንት ኪሎ በርበሬ እና ሽሮ የምትጠቀሚያቸውን ቀመሞች እያንዳንዱን እየለካሽ አሳይን
    ላስፈጭ ፈልጌ ነው, ግን የመጀመሪያየ ስለሆነ መጠኖቹ ግራ አጋቡኝ
    ማሚየ እባክሽን ተባበሪኝ
    አመሠግናለሁ

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 ปีที่แล้ว +1

      አሳያለሁ እሺ

    • @learnamharicforfree4966
      @learnamharicforfree4966 2 ปีที่แล้ว

      ሽሮ እና በርበሬ አስፈጨሽ በይኛ!!
      በጣም አመሠግናለሁ ማሚየ
      እድሜ እና ጤና ይስጥልን

  • @gedam.youtube8866
    @gedam.youtube8866 2 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን እናታችን የናቶች ሙያ ይመቸኝል ቀጣዩን ልቀቄልን

  • @shkorinabowey7958
    @shkorinabowey7958 2 ปีที่แล้ว +1

    Wawww organic organic organic wuyeeee ❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏

  • @igayehewue7eu843
    @igayehewue7eu843 2 ปีที่แล้ว +2

    እኛም እንውድሻለን የኔ ደረባባ

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለሁ

  • @zahraasiri8953
    @zahraasiri8953 2 ปีที่แล้ว +2

    አገራችንን ሠላም ያድርግልን የአለማቱ ንጉሥ።

  • @yohannesabraha5711
    @yohannesabraha5711 2 ปีที่แล้ว

    ማዘር በርበሬ ለኪሎ ስንት ሆነ

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 2 ปีที่แล้ว +2

    እንዴት.... ደስ... ይላል... በ እናት
    እጅ ተዘግልጅቶ... የሚበላ
    እህል... ጤናም ነው... ልጆችሽ
    ታድለው... እድሜ @ ጤና ጋር
    ስቶሽ... ያኑርላችው🙏🙏🙏❤️❤️❤️
    ደሞ... ተዘጋጅቶ እናያለን🙏
    ሼር ሼር ሼር... ስብስክራይብ
    ላይክ.... እማይረባ... ለ ሂወታችን
    ጠንቆችን እያየን.. ጨጎራችን
    ከሚነድ... እናቶቻችንን.. እህቶቻችንን
    ወንድሞቻችንን.... እናበረታታ
    ስብስክራይብ... ሼር... ላይክ... እያረግን ::

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 ปีที่แล้ว +1

      በጣም አመሰግናለሁ

  • @hiruttsegaye8933
    @hiruttsegaye8933 2 ปีที่แล้ว +1

    What a neat idea on the tree you have plant pots very nice. I love it, I will us the idea in my home. thank you.

  • @mesiGodolyas
    @mesiGodolyas 2 ปีที่แล้ว +1

    የሜሉዬ እናት የኔ ደርባባ ስወድሽ እናመሠግናለን ስላካፈልሽን

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 ปีที่แล้ว

      እኔም በጣም አመሰግናለሁ

  • @zubaydazubayda6188
    @zubaydazubayda6188 2 ปีที่แล้ว

    እናታችን በጣም ጎበዝ

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ

  • @mulu5862
    @mulu5862 2 ปีที่แล้ว +1

    God bless you

  • @mmmsss9657
    @mmmsss9657 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚኦ አንድ ኪሎ 100 ብር ኧረ የመግስት ያለህ ዘይት ብቻ ሳይሆን ሁሉም ነገር እሳት ሆነሳ

  • @etm4603
    @etm4603 2 ปีที่แล้ว +1

    I can’t stop watching this video 🙏❤️

  • @saronabi1387
    @saronabi1387 2 ปีที่แล้ว

    Sherona berebere sizegaj asayin anatachen , amesegenalew

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 ปีที่แล้ว

      Yeberebere telkual mayet kefelegsh ebakesh tegabezxilgn

  • @mhratmhrat2201
    @mhratmhrat2201 2 ปีที่แล้ว +1

    Selam Selam

  • @taabebe8388
    @taabebe8388 2 ปีที่แล้ว +2

    እጅጌ የሜሉዬ እናት አመሰግናለሁ የእናቶቻችን ሙያ ደስ ሲል 👌👌👌

  • @azmeram6043
    @azmeram6043 2 ปีที่แล้ว +1

    Good job 👍

  • @tutuz8920
    @tutuz8920 2 ปีที่แล้ว +1

    እናት ኑሪ ለዘላለም

  • @ዙዙየባቦዋ-ኘ2ኈ
    @ዙዙየባቦዋ-ኘ2ኈ 2 ปีที่แล้ว

    ሙያ ኩረጃላይነኝ

  • @shkorinabowey7958
    @shkorinabowey7958 2 ปีที่แล้ว

    Waww endet des yelale Temesghen molto mayete erasu yarekale ayetefa inji e/r yebarekeate Ethiopia 🙏🙏🙏🙏

  • @seadanurye3426
    @seadanurye3426 2 ปีที่แล้ว

    መሻአላህ ደስ ስትይ በተለይ እርጋታሽ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ ግን የት አገር ነዉ

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 ปีที่แล้ว

      አዲስ አበባ ነው

    • @seadanurye3426
      @seadanurye3426 2 ปีที่แล้ว

      @@ejigemoya ደሴ መስሎኝ ነበር እናት ❤❤🇪🇹

  • @azebfisseha7665
    @azebfisseha7665 2 ปีที่แล้ว

    የት ነው ገበያው?

  • @YesuSira
    @YesuSira 2 ปีที่แล้ว

    Enatochachin kuratachin, memekiachin, hulunegerachin😍😘🤗 rejim edme ketena gar yistilin.

  • @mlove4025
    @mlove4025 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ለሀገራችን ይሁን 💚💛❤️

  • @tigistbirru4622
    @tigistbirru4622 2 ปีที่แล้ว

    ኡፍፍፍ አገሬ

  • @tigistbirru4622
    @tigistbirru4622 2 ปีที่แล้ว

    እናት ኦሮሚያ ለምልሚ ይሄ ሁሉ ካንቺ ነው

  • @tsihitsihi8315
    @tsihitsihi8315 2 ปีที่แล้ว +1

    Selam

  • @ተፈስሒኦማርያም
    @ተፈስሒኦማርያም 2 ปีที่แล้ว

    አቤቱ እኔማኮ አሰብኩት ላናዬን ሲያዞረኝ እማ ነገሩ ወደ ራያ ግድም ኪሎ 500 ሲሉ ነበር ችግር ነው እውነት ድሃው ምን ይብላ ጎበዝ?

  • @ethiopiansupermom4411
    @ethiopiansupermom4411 2 ปีที่แล้ว

    Mami yegebeyaw bota yet new? Betam enamesegnalen!!!

    • @abzx8743
      @abzx8743 2 ปีที่แล้ว

      ሰላም በቅድምያ እጅሽ ይባረክ በመቀጠል ለ50ኪሎ በርበሬ ምን ያህል መደለጃ እና ቀመማቅም ያስፈልጋል ስለቀና መልስሽ አመሰግናለሁ

  • @abebechmekebib3710
    @abebechmekebib3710 2 ปีที่แล้ว +1

    ደስ የሚል ገበያ። ቀጣዩን ለማየት ጓጓሁ።

  • @haymanotabew770
    @haymanotabew770 2 ปีที่แล้ว

    Hi Mami indat neshe selam new lageshe felge neber hule new imktatlshe .

  • @genetlhenaff8511
    @genetlhenaff8511 2 ปีที่แล้ว

    Selame genet nega ebalaleu
    Enetewaweke lelejocheshe becha newe
    Yemetazegajiwe ??banageresh dese yelegale !!!

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 ปีที่แล้ว

      Legiziew lelijocha new mazegajew

  • @peteroswordofa8943
    @peteroswordofa8943 2 ปีที่แล้ว

    Abet ye ethiopia enatoch dekam bizu new moyachew yetem Hager yelem egziabher edme yestelen ye melat enat.

  • @Marthi723
    @Marthi723 2 ปีที่แล้ว

    🙏🙏🙏

  • @melatmedia2702
    @melatmedia2702 2 ปีที่แล้ว

    Yet gebeya nw?

  • @banjibanji425
    @banjibanji425 2 ปีที่แล้ว

    👍👍👍👍👍👍👍👍👌👌👌👌👌👌👌🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @YesuSira
    @YesuSira 2 ปีที่แล้ว

    "Sew yemimeta kale kiremtu saygeba min yizegajilish?" . . . Ehe hulu lifatachihun Egziabher yikfelachu😘😘😘

  • @eh9850
    @eh9850 2 ปีที่แล้ว

    እጅሆት ይባረክ:: እናቴን አስታወሱኝ:: እኔምለው ግን ይሄ ሁሉ ቆሻሻ እያለው ነው እትዩጽያ በደረቁ ይፈጫል ሳይታጠብ የሚባለው? እኔ እንደዚህ በሚታጠብበት ጊዜ ነው የማውቀው::

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 ปีที่แล้ว

      እኔም ለዛ ነው ማጥበው

  • @semiraseidendires47
    @semiraseidendires47 2 ปีที่แล้ว

    😘😘😘👍

  • @peace3791
    @peace3791 2 ปีที่แล้ว

    ቪዲዪውን በጣም ወድጄው ነበር ግን ሁሉም አንድ ላይ ሆኖ አልገባኝ አለ:: ምን ጉድ ነው እንደምትይ አልጠራጠርም ግን እውነት ነው: ሌላ ግዜ ለየብቻ ለጀማሪዎች ታሳይናለሽ በዬ ተስፋ አደርጋለሁ እህታችን

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 ปีที่แล้ว

      እሺ ግልፅ አርጌ አስቀምጣለሁ ከላይ

  • @addismersha2904
    @addismersha2904 2 ปีที่แล้ว

    ጀግና ሴት ነሽ በርችልኝ ቤተሰብ ሆኛለሁ በርታ በይልኝ እሽ ማማዬ th-cam.com/video/qxMA9cp3gsY/w-d-xo.html

  • @mewdedgetachew8747
    @mewdedgetachew8747 2 ปีที่แล้ว +2

    ሜሉዬ ፍቅር ቃልዬ የኔ ውድ በርበሬ እና ሽሮ ሊመጣ ነው ሀገር ቤት መሆኔ ጠቀማችሁ እንጂ በር ላይ ነበር የምሰለፈው የኔ እናት እድሜ ይስጦት

  • @fantafanta6047
    @fantafanta6047 2 ปีที่แล้ว

    👍👍👍👍❤❤❤