እርግዝና ከሰላሳ አምስት በኋላ / Pregnancy after thirty five

แชร์
ฝัง

ความคิดเห็น • 43

  • @etsegenetberhanu4295
    @etsegenetberhanu4295 6 หลายเดือนก่อน +6

    መኒዬ ቆንጆ በጣም ጥሩ ሀሳብ ነው ያነሳሽው በተለይ ከአቅም አንፃር መታየት አለበት ልጅ ማሳደግ ቀላል ስራ አይደለም❤❤❤

    • @menitube-3685
      @menitube-3685  6 หลายเดือนก่อน

      በትክክል የኔ ቆንጆ💞🙏💞😘

    • @nazeretsamuel2535
      @nazeretsamuel2535 6 หลายเดือนก่อน

      Ewnt new konjo

  • @tigist6457
    @tigist6457 6 หลายเดือนก่อน +27

    ሁሉ የፈጣሪ ስራ ነው ሳይንስ ብዙ ይላል ፈጣሪ በሀምሳም ጤነኛ ልጅ ይስጣል እኛ በፈለግነው እድሜ ሳይሆን ፈጣሪ በፈቀደልን ነው የሚሰጠን እህቴ እምነት ካለን መጨነቅ አያስፈልግም።

    • @menitube-3685
      @menitube-3685  6 หลายเดือนก่อน +2

      ልክነሽ የኔ ቆንጆ ግን ጥንቃቄም ይጠብቃል🙏

    • @ferekonjo6922
      @ferekonjo6922 6 หลายเดือนก่อน +4

      በትክክል ብለሻል ሁሉ በፈጣሪ ነው በአርባ ምናምን አመት ምን የመሰለ ልጅ ተወልዱአል

    • @msc501
      @msc501 6 หลายเดือนก่อน

      @@ferekonjo6922 አርባ ስንት?

    • @Cookie17554
      @Cookie17554 6 หลายเดือนก่อน

      @@ferekonjo6922ሌላው ወለደ ማለት ሁሉም ይወልዳል ማለት አይደለም risk እድሜ ነውከሰላሳአምስት አመት ወዲያ ያስፈራል

    • @user-yg5yj5zp6g
      @user-yg5yj5zp6g 6 หลายเดือนก่อน +2

      Ewnete new

  • @Abentheir6283
    @Abentheir6283 6 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላምሽ በእጥፍ ይብዛ መኒዬ የኔ አሰተዋይ በትክክል ሁሉን ማድርግ የሚችል እግዚአብሔር ነው ነገር ግን በግዜ ልጆችን መውለድ በጣም ጥሩ ነው ።ምክኔያቱም እናቶቻችን በጣም አከታትለው ብዙ ልጆችን ሲወልዱ ምንም ብዙ ጉዳት አልነበረባችውም ለዛውም ብዙም ክትትል እንኳን የማያደረጉ ብዙ ናችው ያ ጥሩ ነው ማለቴ ሳይሆን የረዳችው የእድሜያችው ሁኔታ ነው እና ማሰተዋል ይጋርዳል ጥንቃቄ ይጠብቃል ። ካንቺ ብዙ ቀርቶልኛል በርቺልኝ❤

    • @menitube-3685
      @menitube-3685  6 หลายเดือนก่อน

      ሰኒዬ ተባረኪልኝ💞🙏💞😘

  • @tseghegirmay1
    @tseghegirmay1 6 หลายเดือนก่อน +2

    ሰላምሽ ይብዛ መንዬ ጥዋት አየሁሽ ስማሁሽ ትክክል እድሜ ከሄዴ በኃላ መውለድ ሪስክ አለው እናመሰግናለን በርቺ ❤

    • @menitube-3685
      @menitube-3685  6 หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለሁ ፅጉዬ❤

    • @befaca441
      @befaca441 6 หลายเดือนก่อน +6

      ሰጪው እግዚአብሔር ነው። እርሱ ጋር የእድሜ ገደብ የለም ሀና፣ሣራን እና ኤልሳቤጥን ማየት ይቻላል በመጽሀፍ ቅዱስ ውስጥ።

    • @tseghegirmay1
      @tseghegirmay1 6 หลายเดือนก่อน +1

      @@befaca441 ልክ ነሽ ውዴ ሪስክ አባባሌ ለጤና ጉዳይ ነው

  • @msc501
    @msc501 6 หลายเดือนก่อน +1

    አመሰግናለሁ መኒዬ የኔም ጥያቄ ምላሽ አግኝቷል።

  • @Cookie17554
    @Cookie17554 6 หลายเดือนก่อน +1

    አዎ ሁሉነገር በድሜ ነው እኔ ድሮ ቢራ ምናምን ስዝናና እጠጣ ነበር አሁን አንድ ቢራ ከጠጣው ልቤ ይመታል በጣም ብዙ አስፈሪ ነገሮች ይፈጠርብኛል 36 አመቴ ነው ለመውለድ ፈልጌ አራተኛ ልጅ በጣም ፈራው በርግጠኝነት ጤነኛ ልጅ አልወልድም ብዬ አስባለው ካለብኝ ከሚሰሙኝ ነገሮች

  • @kidistmuluneh1423
    @kidistmuluneh1423 6 หลายเดือนก่อน +2

    2 lij bedenb masadege tiru new gena kaltewelede. Ke 40 behala siwelede liju university saygeba enate 60 yehonatal. Be 60 edme degmo bizu gize besheta yemibezabete new yaweme tiru huneta lay kealech. Ke 40 amete behala bizu gize tena yegodlal.

    • @menitube-3685
      @menitube-3685  6 หลายเดือนก่อน

      በትክክል አመሰግናለሁ Kidy💞🙏💞

  • @rashidmuhairi6102
    @rashidmuhairi6102 6 หลายเดือนก่อน +1

    ጎበዝ ነሽ የኔ ፉልቅልቅ

  • @emushkebede2649
    @emushkebede2649 6 หลายเดือนก่อน +1

    Thanks am 38 and I am planing my 2. Baby. I will take my vitamins...

    • @menitube-3685
      @menitube-3685  6 หลายเดือนก่อน +1

      Thank you dear❤

  • @user-yu7vo7sz6v
    @user-yu7vo7sz6v หลายเดือนก่อน +1

    ewnet belshal

  • @asnakechhaileselassie1017
    @asnakechhaileselassie1017 6 หลายเดือนก่อน +2

    42 amt weliglw liywem tinga lig

    • @menitube-3685
      @menitube-3685  6 หลายเดือนก่อน

      እግዚአብሔር ይመስገን🙏

  • @emushkebede2649
    @emushkebede2649 6 หลายเดือนก่อน +1

    By the way, the quality of Sperm will be less .. prostate hyperplasia... so man, also he have age limit

    • @menitube-3685
      @menitube-3685  6 หลายเดือนก่อน +1

      Thank you🙏💞

  • @etsegenetberhanu4295
    @etsegenetberhanu4295 6 หลายเดือนก่อน +2

    ወይ ፀጉር እኔ አለሁ አይደል እንዴ አምስት ሴት የምስራ ከባድ ነው

    • @menitube-3685
      @menitube-3685  6 หลายเดือนก่อน

      ይባረኩልሽ💞🙏💛🙌

  • @tigist9810
    @tigist9810 6 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ አንድ ጥያቄ አለኝ የኔ ቆንጆ እኔ ሶስት ልጆች አሉኝ ጓደኛዬ ደግሞ 2 አላት አንድ ለመጨመር ፈልጋ እንቢ አላት ዕድሜዋ 40 ነው ፔረዷ ቆመ ባሏ ልጅ ካልደገምሽ ብሎ ይጨቀጭቃታል እሷ ደግሞ እኔ ጋ እየመጣች ታለቅሳለች ፔረድ ከቆመ በኃላ አልችልም ማርገዝ ትላለች ምን ብዬ ባስረዳት ይሻለኛል እስክ ምክራችሁን ለግሱኝ እኔም ተጨነኩ በተማርነዉ መሰረት ከፔረድ መቅረት በኃላ መዉለድ እንደማይቻል ነው የማዉቀዉ 🤦‍♀️

    • @menitube-3685
      @menitube-3685  6 หลายเดือนก่อน +1

      በእርግጥ ልጅ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው:: በመጀመሪያ እግዚአብሔር ይመስገን ወልዳለች:: በተረፈ ሀኪም ታማክር የኔ ቆንጆ🙏

    • @ethiopiaafrica5008
      @ethiopiaafrica5008 6 หลายเดือนก่อน +1

      እድሜዋን ሸውዳ ነው ።ከአርባ አምሥት በላይ ነው።

    • @Cookie17554
      @Cookie17554 6 หลายเดือนก่อน +1

      @@ethiopiaafrica5008አረ በሰላሳሶስት በሰላሳስድስት አመትም ፔሬድም ይቆማል

    • @ademHalen
      @ademHalen 6 หลายเดือนก่อน +1

      አዎ 40 ላይ አይቆምም 45 ትሆናለች😅

    • @tigist9810
      @tigist9810 6 หลายเดือนก่อน

      @@menitube-3685 እሺ አመሰግናለሁ ዉዴ

  • @user-wj1ln5qg8t
    @user-wj1ln5qg8t 6 หลายเดือนก่อน +1

    ውይ ምጥን አስፈራችሁኝ

    • @menitube-3685
      @menitube-3685  6 หลายเดือนก่อน

      አይዞን እግዚአብሔር መልካም ነው❤

  • @rashidmuhairi6102
    @rashidmuhairi6102 6 หลายเดือนก่อน +1

    ካንች ብዙ ትምሬበታለሁ

    • @menitube-3685
      @menitube-3685  6 หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለሁ❤