እንዴት ቤተሰብ እንርዳ?

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 22

  • @misraktessema8221
    @misraktessema8221 หลายเดือนก่อน +1

    እንደዚህ ድምጽ ሁኑን በጣም እናመሰግናለን እህቶቻችን ❤❤❤

  • @impactmomethiopia
    @impactmomethiopia 2 หลายเดือนก่อน +4

    መኒየ ጥሩ ቆይታ ነበረሽ ሁሉንም ሰማሁ እግዚአብሔር ከጠባቂነት ይሰውረን ይገርምሻል አይደለም አሜሪካ ያለ እዚህም የተሻለ ሚባል ከኖርሽ የሚጠበቅብሽ ብዙ ነው እና በተለይ አዲስአባ እና ክፍለሀገር የሚኖር እጅግ የተለያየ ኑሮ ነው የምንኖረው እና በየደረጃው ይሄ ችግር አለ ያመንንበትን የቻልነውን ማድረግ ነው እናም ቃሉም ከሚቀበል ይልቅ የሚሰጥ ብጹእ ነው ይላልና ይሄን ሀሳብ የበላይ አድርጌ ለመኖር እሞክራለሁ❤❤

    • @menitube-3685
      @menitube-3685  2 หลายเดือนก่อน

      ሰኒዬ ተባረኪልኝ🙏💞🙌

  • @alemtsehayabebe5193
    @alemtsehayabebe5193 หลายเดือนก่อน +1

    በእውነት የልባችንን ስለነገርሽልን ተባኪልኝ!

  • @Summer-wr3lf
    @Summer-wr3lf หลายเดือนก่อน +1

    በሁሉም ሀገር በስደት ላይ ያለ ሰዎች ችግር ነው በጣም ያሳዝናል በትክክል ወቅታዊ አስፈላጊ ነገር ነው በጣም ልናስብበት ይገባል እኛም ለራሳችን ማወቅ አለብን

  • @msc501
    @msc501 2 หลายเดือนก่อน +3

    ሰምተናል ሰምተናል መኒዬ።
    አሳዘናችሁኝ በእውነት። የ ኢትዮጵያ ፖለቲካ እና ኢኮኖሚያችን ላይ እግዚአብሄር ጣልቃ ገብቶ ሁሉ ተስተካክሎ ሃገራችሁ ገብታችሁ ሰላማዊ ኑሮ እንድትኖሩ እመኛለሁ። ከልቤ ነው መኒ ።

    • @menitube-3685
      @menitube-3685  2 หลายเดือนก่อน

      አሜን ሀገራችንን እግ/ር ያስብ🙏💞

  • @At-vn6ng
    @At-vn6ng หลายเดือนก่อน +1

    ሰጪ ስላደረጋችሁ ባርኮትን ም ቁጠሩ መርዳት እየፈለጉ ያልቻሉ አሉና ምስጋናም አትጠብቁ ከሠጣችሁ ከረዳችሁ በደስታ አድርጉ እግዚአብሔር ይከፍላችሁአል

  • @SamrawitMulachew
    @SamrawitMulachew 2 หลายเดือนก่อน +1

    ልክ ነሽ መኒዬ በትንሹም ቢሆን አይቼዋለሁ

  • @biriebirhanu6917
    @biriebirhanu6917 2 หลายเดือนก่อน +2

    የሁላችንም ታሪክ ነው

  • @mulukalayou3031
    @mulukalayou3031 2 หลายเดือนก่อน +1

    መንዬ ትላንት በጣም ሳቅን:😂ግን በግልፅ መወያየት እለብን:እውቀቱ ሲኖርን እምናደርገውን እንድናስተውል ይርዳናል: እግዚአብሔር አንቺንስለስጠን አመስግነዋለሁ:ወደፊትም ብዙ ካንቺ እንማራለን:🙏🏽🩷

    • @menitube-3685
      @menitube-3685  2 หลายเดือนก่อน

      ሙልዬ የኔ ውድ ❤ በጣም አመሰግናለሁ💞🙏💞

  • @Amen-w1b
    @Amen-w1b หลายเดือนก่อน +1

    መኒዬ በዉስጥ ላገኝሽ እፈልግ ነበር እንዴት ነዉ የማገኝሽ?

    • @menitube-3685
      @menitube-3685  หลายเดือนก่อน

      Meni tube Massanger🙏

  • @lissaaddis3465
    @lissaaddis3465 2 หลายเดือนก่อน +3

    በጠም ትልቅ ቁምነገር በተለይም ሰውን ደስ ማ ሰኘት ትአይቻልም ማስተዋል አስፈላጊ ነው

  • @msc501
    @msc501 2 หลายเดือนก่อน +1

    Me yalchw 1:38-1:40 be alarm na be Buna hyl.
    ወይ ጉድ፡ ልብ ይነካል። ባለ ሲዲውን በግዜ ነቃሽበት፡ ነገ ደግሞ ቸርች እንክፈት ያዋጣል የሚሉትን አይነት ይመስላል እንኳን በ ግዜ ነቃሽ ይሄኔ ከነቁ አይገደዱ ብሏል እንዲህ ልባሞች ሁኑ ሞኞች አትሁኑ።

    • @menitube-3685
      @menitube-3685  2 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂 ምስራቅ ናት ያለችው

  • @biruketawitfufa6204
    @biruketawitfufa6204 2 หลายเดือนก่อน +1

    Hi