"አለማቀድ ውድቀትን ማቀድ ነው" እንመካከር ከትዕግስት ዋልተንጉስ ጋር //በቅዳሜ ከሰዓት//

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 17

  • @beckydd8865
    @beckydd8865 2 ปีที่แล้ว +1

    ይሄ በትክክል ስለ እኔ ባል የምታወራው በጣም ነው የገረመኝ የሱ ገቢ ከኔ ስለሚበልጥ ሁሉ ነገር ለእኔ ሳይማክር ነው የሚያደርገው ገንዝቡ የኔነው እና አንቺ በማደርግ በገዛው ነገር ምንም አያገባሽም ይለኛል እና ስለንብረቱ ቢጠፋ ቢለማ ምንም ግድ አይሰጠኝም እና የተናገርከው ነገር ትክክል ነው ጥሩ ምክር ኑው የተናግርከ በተግባር የሚያውለው ከተኘ 👏👏👏👏👏

  • @fkrfisha7990
    @fkrfisha7990 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ብዙ ነው ያስተማርከን እናመሰግናለን ቴዲየ

  • @ccu3907
    @ccu3907 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ

  • @betelhemtirfe211
    @betelhemtirfe211 2 ปีที่แล้ว +1

    አመሰግናለሁ

  • @hiyabalay2742
    @hiyabalay2742 2 ปีที่แล้ว +2

    የዛሬው ልዩ ነው ቲጂ እንግዳሽ ችሎታው እርጋታው አስተማሪ ነው ቃሉ ፈጣሪ ካዘጋጀው ካወጣው መስፈርት ጋር የሚሄድ ትምህርት አዘል ተጨምሮበት ድንቅ ችሎታ ነው መልካም የትዳር ጊዜ ለሁሉም

  • @tigistthearsema6716
    @tigistthearsema6716 2 ปีที่แล้ว +1

    ቲጂ አንቺ ትለያለሽ በጣም አሪፍ ፕሮግራም ነው ቴዲ ምርጥ ሰው

  • @tigist9849
    @tigist9849 2 ปีที่แล้ว

    ቲጂ ምርጥ ሰው ነሽ ጥያቄሽ አሪፍ ናቸው

  • @danielassefa7015
    @danielassefa7015 2 ปีที่แล้ว

    ጥሩ እና አስተማሪ ፕሮግራም ነበር

  • @ማርታ-ኸ6ደ
    @ማርታ-ኸ6ደ 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ጥሩ

  • @herutmengistu1947
    @herutmengistu1947 2 ปีที่แล้ว

    በትዳር ማሀል ግልፀኝነት ወሳኝ ነው ሁሉን ነገር በጋራ መመካከር አለባቸው አንዱ ወገን ተቀበለም አልተቀበለም ።

  • @mikamiko824
    @mikamiko824 2 ปีที่แล้ว +2

    ቲጁ በናትሽ dr ወዳጄ ነህ መሀረነ አቅርቢልን

  • @tonamultimedia
    @tonamultimedia 2 ปีที่แล้ว +4

    ትንሽ እውነት አለው፡፡ አለማቀድ ሲባል የተጻፈ እቅድ አለመኖር ነው እንጂ ሰው በሕይወት ዘመኑ ሲኖር እቅድ አለው፡፡ ለምሳሌ ማንበብና መጻፍ የማይችል ገበሬ እቅዱን አይጽፍም፡፡ በየዓመቱ ግን የተለመደ ሥራውን ያከናውናል፡፡ አንዳንድ ሥራዎች የተለመዱ ከመሆናቸው አንጻር የግድ የተጻፈ እቅድ አይኖራቸውም፡፡ ስለዚህ አለማቀድ አይቻልም፣ እቅድን አለመጻፍ እንጂ፡፡ አለመጻፍ ደግሞ የግድ መውደቅን አያመጣም፡፡ አንዳንድ የሕይወት ዘይቤዎች ደግሞ ያለ እቅድ ሊኖሩ ይችላሉ፡፡ ምን ትላላችሁ?

  • @ednaabel4465
    @ednaabel4465 2 ปีที่แล้ว

    Ebakachu tedy yemiswrabetin yemitawiku

  • @lovedawit1953
    @lovedawit1953 2 ปีที่แล้ว

    😮😮😮

  • @lovedawit1953
    @lovedawit1953 2 ปีที่แล้ว

    😢😢😢😢

  • @merontadesse23
    @merontadesse23 ปีที่แล้ว +1

    Please degami akirbute

  • @fkrfisha7990
    @fkrfisha7990 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ብዙ ነው ያስተማርከን እናመሰግናለን ቴዲየ