ነገሩ ተካሯል !!🥵 አዲስ ምርጥ የገጠር ኮሜዲ ድራማ።

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 ก.ย. 2024

ความคิดเห็น • 103

  • @HaledAhmeb
    @HaledAhmeb 2 วันที่ผ่านมา +20

    ትበይንን የምትወዱ ድምሩኝ😢🎉❤

  • @RodesRodes-b1w
    @RodesRodes-b1w 2 วันที่ผ่านมา +20

    ትበይን እኮ የሴት ወንድ ናት❤😂😂😂😂😂

  • @SadSad-d3s
    @SadSad-d3s 2 วันที่ผ่านมา +22

    ክደን አግቢና ትበይን አናጅው

  • @SXxእመብሪሀንእናቴ
    @SXxእመብሪሀንእናቴ 2 วันที่ผ่านมา +10

    ትበይንን እንደኔ ማነውየሚወዳት🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @dagneMamo-cc2wm
    @dagneMamo-cc2wm 2 วันที่ผ่านมา +6

    አያሌው የድራማው ድምቀት😂😂

  • @tsehaygebru6438
    @tsehaygebru6438 2 วันที่ผ่านมา +7

    የኔድብልብል ደጉ የሀገሬ ሰው ይሻሙሸ ሆዴ ጓደኛ ለመቼ ነው🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @hannaalmaz2394
    @hannaalmaz2394 2 วันที่ผ่านมา +3

    አዩሻ ትበይን ከግንድ አጣበቀችክ አንተ ምላስ ብቻ አየክ ወገን የላት መሰልክ አሸብር ደገመክ አሁንም ቶሎ ይቅርታ ጠይቃት ትበይንን ካሳም ይገባታል

  • @AAb-xs1nc
    @AAb-xs1nc 2 วันที่ผ่านมา +10

    😂😂ክደትበይንን ያግባት ከጂሏታል

    • @Zanp1-bv8ps
      @Zanp1-bv8ps 2 วันที่ผ่านมา +1

      ሳይከጅል አይቀርም ክደ😅😅😅

    • @aledwake
      @aledwake 2 วันที่ผ่านมา

      Mekejel Malet min Malet new ?

  • @Nway29
    @Nway29 2 วันที่ผ่านมา +3

    አየ አያሌው ቡኃላ አንተን አያርገኝ !!!

  • @sentayehubelachew6813
    @sentayehubelachew6813 2 วันที่ผ่านมา +5

    አያሌውን ጠቀለለው 😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @adddddddd
    @adddddddd วันที่ผ่านมา +1

    አንተ እያሌው ትበይንን ታውቃታለህ😮ገና ወደፊት ጉድህ ይፈላል😮አንጥፋ አንጥፋ ነው የምትጥልህ እንደ ስጥ😂 ይልቅ ብልጥ ከሆንክ ይህቺን ዋሽተህ ከከተማ ያመጣሀትን እሷም ያለፋችበትን ልትዘርፍ የመጣች አጭበርባሪ ወስላታ ቀስ ብለህ ወዳመጣህበት መልሰህ ትበይኔን እግሯ ላይ ወድቀህ ለምነህ ሲሆን መካሻ ገዝተህ መቼም አትጨክንብህም እቤትህ ግባ አንት ወስላታ የሚያዋጣህ መፍትሄ አንድና አንድ ይሄ ብቻ ነው😂😂ለማንኛውም ሁላችሁንም እወዳችህዋለሁ በርቱ ግብዞች ናችሁ😊🎉❤

  • @KKu-e9h
    @KKu-e9h 2 วันที่ผ่านมา +4

    የሻሙ የኔ ደግ

  • @SimegnewGetaneh
    @SimegnewGetaneh 2 วันที่ผ่านมา +2

    ባህላችንን አታበላሹ ከበር ላይ መቀመጥ ነዉር ነዉ ግቡ ብሉ ጠጡ ነዉ ሰዉ ሲመጣ በር ላይ ቁጭ ይደብራል

  • @muhammedtube1138
    @muhammedtube1138 2 วันที่ผ่านมา +5

    ክንዴ ትበይንን ከጂሎአታል ያግባአት

  • @userenter2635
    @userenter2635 2 วันที่ผ่านมา +3

    ሰልቃ ጣለችኝ አያሌው😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @OmarDema-o9u
    @OmarDema-o9u 2 วันที่ผ่านมา +3

    ዉይ ትበይን አይዞሽ የኔ እናት 😢ይሻሙሽ የጓደኝነት ጥግ ትለያላችሁ ❤❤❤

  • @etagegnet6376
    @etagegnet6376 2 วันที่ผ่านมา +2

    አያሊው ዝምድናችሀ በእናት ነው በአባት 😂😂😂😂

  • @TayeTessema-cs5lr
    @TayeTessema-cs5lr 2 วันที่ผ่านมา +2

    ኣስማረ ትልቅ ሰው አስታርቃቸው ።

  • @inalamgoran1046
    @inalamgoran1046 2 วันที่ผ่านมา +5

    ትብየ አግቢ 😂😂😂😂

  • @ኡምሙባረክ-ወሎየዋ
    @ኡምሙባረክ-ወሎየዋ 2 วันที่ผ่านมา +3

    ግን አያሌዉ ቀበጠ😂😂😂

  • @SeeSee-mk4qr
    @SeeSee-mk4qr 2 วันที่ผ่านมา +1

    አያሌው ጤናህ ግንያሳስበናል😂😂

  • @ZZZ-f1t
    @ZZZ-f1t 2 วันที่ผ่านมา

    አሸብር ጠቀለልከው ጀግና ነህ 😂😂😂😂😂 የትበይን ተረት ዋው 😂😂❤ በርቱልን

  • @user-oc3sd2ku76
    @user-oc3sd2ku76 2 วันที่ผ่านมา

    አያሌዉ የሳቄ ምጭ ግን አንዳንደየ ታናድደኛለህ🤣🤣🤣

  • @zieneb
    @zieneb 2 วันที่ผ่านมา +2

    ይሻሙ እዳች አይነት ጉረቤት ይብዛልን የፍካት ቤተሰቦች ሰብእስክራይብ እንደራረግ ማሮችየ ዉዶችየ❤❤❤❤

  • @MsAyat-wy3zj
    @MsAyat-wy3zj 2 วันที่ผ่านมา +2

    አያሌው አተየወዲአልጫ ውዝፍ ወሬብቻ😂😂😂😂😂😂😂

    • @ኡምሙባረክ-ወሎየዋ
      @ኡምሙባረክ-ወሎየዋ 2 วันที่ผ่านมา +2

      ክክክ😂😂😂

    • @SeeSee-mk4qr
      @SeeSee-mk4qr 2 วันที่ผ่านมา +1

      😂😂😂😂😂

    • @SeeSee-mk4qr
      @SeeSee-mk4qr 2 วันที่ผ่านมา +2

      የትበይንን ያክልኳ ጀግንነት የለውም😂😂😂

    • @MsAyat-wy3zj
      @MsAyat-wy3zj 2 วันที่ผ่านมา

      @@SeeSee-mk4qr እረትበይን ቀንጥሎትነውእጂ ጀግናእኮናት እሶ😂😂😂😂😂

  • @TayeTessema-cs5lr
    @TayeTessema-cs5lr 2 วันที่ผ่านมา +1

    ሽፈራው አስማረን አድምጠው አዋቂ ነው።

  • @Silsnku
    @Silsnku 2 วันที่ผ่านมา

    አያሌው ይሰቀል የምትሉ 😂😂 ለቀልድነው በርቱ አያሌው እደ አስሜ ሁን🙏🙏🙏🙋🙋🙋

    • @tttt-m9l2z
      @tttt-m9l2z 2 วันที่ผ่านมา

      😢

  • @FfCh-p4l
    @FfCh-p4l 2 วันที่ผ่านมา +2

    ❤❤❤❤❤❤

  • @Makdes-t5u
    @Makdes-t5u 2 วันที่ผ่านมา

    ወንድም መከታነው የሚባለውኮ ለዚህነው ደግ አደረክልኝ አሸብር አያሌው አብዝቶትነበር

  • @የማሪያምልጅ-ኰ6ዐ
    @የማሪያምልጅ-ኰ6ዐ 2 วันที่ผ่านมา

    ትበይን ንን እትዬ🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @zuzutuba4436
    @zuzutuba4436 2 วันที่ผ่านมา +2

    ወጉ ደረሠኝ ዛሬ2😂😂😂

  • @TigistT-e4i
    @TigistT-e4i 2 วันที่ผ่านมา +1

    ዛሬ አንደኛ ነኝ😂😂❤❤❤❤😮

  • @feradesa9188
    @feradesa9188 2 วันที่ผ่านมา

    አይ ትበይን ቀን ጣለሽ እንዴት ግን ሚስቱ እንደሆነች አታወራትም😢😢😢

  • @demeke8445
    @demeke8445 2 วันที่ผ่านมา +1

    የሴት ጀግና ነበርሽ። አሳይን። ሴትነትሽን

  • @HappyGiraffe-mj8eh
    @HappyGiraffe-mj8eh 2 วันที่ผ่านมา +1

    ክንዴ ያግባት ❤❤❤❤❤❤

  • @SaraSeid-t1t
    @SaraSeid-t1t 2 วันที่ผ่านมา +2

    ዋው

  • @mikiyasmulugeta6316
    @mikiyasmulugeta6316 2 วันที่ผ่านมา +1

    አቦ ድራማዉን አጃጃላችሁት

  • @begonetlerasnewu
    @begonetlerasnewu 2 วันที่ผ่านมา +1

    LAYALEWU 😂😂😂😂😂

  • @atrsawminichelferede1444
    @atrsawminichelferede1444 2 วันที่ผ่านมา

    ትላንት የት ቀራችሁ

  • @amefke2069
    @amefke2069 2 วันที่ผ่านมา

    ይሄ ሰበበኛ ትበይን መሪኝብሎ ተንፋቆ ያሳየኝ ትበይን እልፍ በይሌላ አግቢ ይቃጠል ተይው ይሄ ሴት አውል

  • @አዜምን
    @አዜምን 2 วันที่ผ่านมา +2

    መዳኒታም 😂😂😂😂😂😂

  • @MadinMadn
    @MadinMadn 2 วันที่ผ่านมา

    😂😂😂😂ትበይን የኔማር😂😂

  • @AAb-xs1nc
    @AAb-xs1nc 2 วันที่ผ่านมา +2

    እረበይቱብ ማውረዲይቻላል ወይስ እሲሹክበሉኝ ውዶቸ

    • @RMetica
      @RMetica 2 วันที่ผ่านมา

      ምን ?

    • @DemewoeAlemu
      @DemewoeAlemu 2 วันที่ผ่านมา

      አይቻልም😊

  • @AsmareZenebe
    @AsmareZenebe 2 วันที่ผ่านมา +1

    አዩሻ😂😂😂😂😂😂😂

  • @abebakibret4565
    @abebakibret4565 2 วันที่ผ่านมา

    አያሌው ትለያለህ 😂😂😂😂😂😂😂🥰🥰🥰🥰ትበይን🥰🥰🥰

  • @ZenebeWeldetensay
    @ZenebeWeldetensay 2 วันที่ผ่านมา +1

    በርቱ ግን ልብስም ቀይሩ

  • @hanamesele-t8h
    @hanamesele-t8h 2 วันที่ผ่านมา +1

    አደኛ

  • @ዘይነብጎጃሜዋሽበሽ
    @ዘይነብጎጃሜዋሽበሽ 2 วันที่ผ่านมา +1

    አያሌው አሁንስ አበዛው

  • @sada-qw4mx
    @sada-qw4mx 2 วันที่ผ่านมา

    አይአያሌው ጅላጅልነህ😂😂

  • @fkbf7788
    @fkbf7788 2 วันที่ผ่านมา

    ነብሩ አለ አያሌው ክክክክ

  • @HfgRsf
    @HfgRsf 2 วันที่ผ่านมา

    ይሻሙሽ የጓደኝነት ጥግ ትበይን የሳቄ ምንጭ

  • @FikruChane-n3d
    @FikruChane-n3d 2 วันที่ผ่านมา +1

    በርቱ

  • @DemewoeAlemu
    @DemewoeAlemu 2 วันที่ผ่านมา

    ምን ጥርስ አለዉና ይስቃል ደሞ አያሌዉ ትበይንም ጠቀለለችህ አሁን ደሞ አሸብርም አፈቀርካት ፊት ከምትዋረድ ብትሞት ይሻልሀል

  • @AmenMidea
    @AmenMidea 2 วันที่ผ่านมา

    ቆይ ግን እኔ እደትበይን እዳዝናናችሁ የምትፈልጉ ደምሩኝ ስወዳችሁ❤❤❤❤❤

  • @zabiibamohamed272
    @zabiibamohamed272 2 วันที่ผ่านมา +1

    ትበይንግንምንአበረደሺጀግናአልነበርሺእደ

  • @MelatDhufani
    @MelatDhufani 2 วันที่ผ่านมา

    እሳያ😢😢😢😢😢😢

  • @AaSs-pv4db
    @AaSs-pv4db 2 วันที่ผ่านมา

    አስማረ እረ እንደት አስቻለህ

  • @SimChance21
    @SimChance21 2 วันที่ผ่านมา +1

    አዩሻ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @Alekulahal
      @Alekulahal 2 วันที่ผ่านมา

      😁😁😁Ayusha

    • @SimChance21
      @SimChance21 2 วันที่ผ่านมา

      @@Alekulahal ayusha jegnaw

    • @Alekulahal
      @Alekulahal 2 วันที่ผ่านมา

      @@SimChance21 abet jegna srot alayehewum 😁😁😁😁

    • @SimChance21
      @SimChance21 2 วันที่ผ่านมา

      @@Alekulahal ay beje yitefal blo new

    • @Alekulahal
      @Alekulahal 2 วันที่ผ่านมา

      @@SimChance21😅😅😅

  • @Dxbdxa-f1d
    @Dxbdxa-f1d 2 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @JdjAga-b5z
    @JdjAga-b5z 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @zainbzaina7408
    @zainbzaina7408 2 วันที่ผ่านมา

    አግቢና አናጅው

  • @YySa-q2z
    @YySa-q2z 2 วันที่ผ่านมา

    እስቱቢድምድነውውዶቸ😅😅

  • @ልጅሰያያባቱ
    @ልጅሰያያባቱ 2 วันที่ผ่านมา

    10 ሺህ ቪዉ 700 ላይክ ወላ ሼም ነዉ😎😡

  • @NanyeGetu
    @NanyeGetu 2 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Hageregnacokomed
    @Hageregnacokomed 2 วันที่ผ่านมา

    📶

  • @ZemzemMohamed-h2o
    @ZemzemMohamed-h2o 2 วันที่ผ่านมา

    😂😂😂 Ayhlew estopde ale😂😂😂😂 weyie zediroe 😂😂😂

  • @getuabera6444
    @getuabera6444 2 วันที่ผ่านมา

    ኧረአሁንማ አበዛቹት ጭቅጭቅብቻ ሀሳብማመንጨት አቃታቹእንዴ ሲደጋገም በግድ እንደመኮርኮርነው

  • @zainbzaina7408
    @zainbzaina7408 2 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤ በይንንን

  • @TayeTessema-cs5lr
    @TayeTessema-cs5lr 2 วันที่ผ่านมา +1

    ትበይን አታናጊሪዉ ውሻ ነው ።

  • @AynalemMulu-cf2yi
    @AynalemMulu-cf2yi 2 วันที่ผ่านมา

    ትበይን አበች

  • @Alekulahal
    @Alekulahal 2 วันที่ผ่านมา

    ehtna wedm temechegn😁😁😁😁😅😅😅😅Gulbetua edekerkero newu alalkm ayusha ajebgud😅😅😅😅😅😅😅😅😅

    • @begonetlerasnewu
      @begonetlerasnewu 2 วันที่ผ่านมา

      hayu abet sak trssh siyamr❤❤😂😂😂

    • @Alekulahal
      @Alekulahal 2 วันที่ผ่านมา

      @@begonetlerasnewuHo batlewum yamral tawuji 😅😅😅😅

    • @begonetlerasnewu
      @begonetlerasnewu 2 วันที่ผ่านมา

      @@Alekulahal enes yamral adel yalkut hahuye❤️

  • @tube6497
    @tube6497 2 วันที่ผ่านมา

    😂😂😂😂

  • @TayeTessema-cs5lr
    @TayeTessema-cs5lr 2 วันที่ผ่านมา +1

    አሸብር እንደእህትህ ብልህ ሁን

  • @AdaneTessema-k9l
    @AdaneTessema-k9l 2 วันที่ผ่านมา

    አሸብርና ክንዴ ናቹ እኮ በስመኝሽ ላይ ስትተላለቁ እሄን ሁሉ መአት ለትበይን ያሸከመቿት

  • @YySa-q2z
    @YySa-q2z 2 วันที่ผ่านมา

    😂😂😂😂😂😂😂

  • @RammaTargo-jp5sf
    @RammaTargo-jp5sf 2 วันที่ผ่านมา +1

    ወሬ ብቻ🎉🎉🎉

  • @rashidkhoori
    @rashidkhoori 2 วันที่ผ่านมา

    ፎሎአረጉኝ😢

  • @BogaleFikrei
    @BogaleFikrei 2 วันที่ผ่านมา

    እኔ ከአያሌው ጎን ነኝ ማንም እንድነከብኝ አልፈልግም❤😂

  • @ዘይነብጎጃሜዋሽበሽ
    @ዘይነብጎጃሜዋሽበሽ 2 วันที่ผ่านมา +2

    ❤❤❤

  • @Tugy-op2md
    @Tugy-op2md 2 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ዘይነብጎጃሜዋሽበሽ
    @ዘይነብጎጃሜዋሽበሽ 2 วันที่ผ่านมา +2

    ❤❤❤

    • @busyline3833
      @busyline3833 2 วันที่ผ่านมา

      ትበይን ውድድድ❤❤❤

  • @SalamSalamah
    @SalamSalamah 2 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ዘይነብጎጃሜዋሽበሽ
    @ዘይነብጎጃሜዋሽበሽ 2 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤

  • @JdjAga-b5z
    @JdjAga-b5z 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤