በገዛ ቤቷ ባሏ ፍቅረኛውን ይዞ የመጣባት ሴት(ክፍል 1)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 11 พ.ย. 2024
  • Unauthorized use, distribution and re-upload of this content on any media platform is strictly prohibited Copyright ©GIRDOSH TUBE

ความคิดเห็น • 441

  • @TsigeHabtaSema
    @TsigeHabtaSema หลายเดือนก่อน +11

    😂😂😂😂ሰራተኛዋ በጣም ጎበዝ ናት እሰይ ይበልሽ

  • @getetilaye5905
    @getetilaye5905 หลายเดือนก่อน +9

    ወይኔ ትለያላቹ እኮ ግርዶሽ ቀጭኗ ልጅ ልክ እንደ እኔ ነገረኛ ናት ስትችለበት 😃😃😃😃😃😂

    • @halimaali4383
      @halimaali4383 หลายเดือนก่อน

      Kechinwa lij yewa nat? 😂😂😂😂😂serategnawa?

    • @Eyerus-u2v
      @Eyerus-u2v หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤😂😂😂

  • @ktube8920
    @ktube8920 หลายเดือนก่อน +38

    ሰራተኛይቱ ተመቸችኝ የኔ ሸቃላ 😂😂😂 የወጥ ማማሰያውን ይዛ ስለበልባት 😂😂😂

  • @ayshamohamed7756
    @ayshamohamed7756 หลายเดือนก่อน +9

    ማዳሞች ባላቸዉ ጋር ሲጣሉ ሰራተኛ ጋር ፍቅር ይሆናሉ 😂😂😂😂😂

  • @AynuAynu-pr5tb
    @AynuAynu-pr5tb หลายเดือนก่อน +11

    እኔ እኮ ምርመኝ ነገር ካገቡ ቦሀላ ለምን ወደ ሌላ ሴት ይሄዳሉ ጥፋት ቢኖርባት አይነግራትም እንዴ አንድ ሰው ላ አንድ ሰው ብቻ ነዉ

  • @HananHano-yb3pv
    @HananHano-yb3pv หลายเดือนก่อน +6

    ዋው ተመቹኝ ሰራተኛዋና ባለቤቱ ዋው ጠፈጠፏታ😂😂😂እሽ ግን ከዚህ ምን እንማር ወገን😢😢

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafaki หลายเดือนก่อน +12

    ይቼ ሁለተኛ ሚስት ሆና የመጣችዉን ስጠላት እፍፍ

    • @Mohammedhabashi-io6dq
      @Mohammedhabashi-io6dq หลายเดือนก่อน +3

      እኔም አብዛኛው ቦታ ክፉ ሁና ነው እምሰራው ሲመስለኝ ብሀሪዋ ይሆን እዴ

  • @فوزيهمحمد-ذ1د
    @فوزيهمحمد-ذ1د 28 วันที่ผ่านมา +5

    ሶሲ በሳቅ ነው የገደለችኝ 😅😅😅😅😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @TrngNgusTrngNgus
    @TrngNgusTrngNgus 25 วันที่ผ่านมา +5

    ሸቃሊት ተመቸችኝ👌👌👌😅😅😅😅😅😅

  • @keyantv6808
    @keyantv6808 หลายเดือนก่อน +8

    ጉድ ነው 😂😂😂😂😂😂😂😂 በተለይ የሰራተኛዋ ማሽቃበት ሳላወቀው ነው ያለቀው ቀጣይ ክፍል መኖር አለበት😂😂😂

    • @SisayAbebe19
      @SisayAbebe19 หลายเดือนก่อน

      @@keyantv6808 ምነው ለአሰሪዋ ብታግዝ ሴት ናት ገርድ አያገባም ያለው ማነው ነግ በኔ ብላ ነው

  • @ZeharaSeid-l4h
    @ZeharaSeid-l4h หลายเดือนก่อน +7

    አንጀቴን አራሠችዉ ሠራተኛዋ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @amirabakhsh8211
    @amirabakhsh8211 หลายเดือนก่อน +8

    😂😂 ድብድቡ ተመችቶኛል

  • @EmabatChakola
    @EmabatChakola หลายเดือนก่อน +4

    😂😂😂😂😂😂😂እረ ድብድቡ ተመችቶኛል 👍👍👍👍👍👍

  • @በዲልኻናግዜሰብናመልሰልና
    @በዲልኻናግዜሰብናመልሰልና 26 วันที่ผ่านมา +3

    አንዴ ከመቸ ሰራተኛዋ ከሌላኛው ሚሰት ተሰማማች😂😂

  • @מסרשהאטאלו
    @מסרשהאטאלו หลายเดือนก่อน +4

    ሶስና የእኔ እናት አቤት የትወና ችሎታሽ 😂😂

  • @Atalal-g2j
    @Atalal-g2j หลายเดือนก่อน +7

    esiti edenee dibidibuu yetemechewi 😅😅😅😅

  • @fantanpsualifan632
    @fantanpsualifan632 หลายเดือนก่อน +4

    ወይ ድፍረት

  • @Abaaboo-e5o
    @Abaaboo-e5o หลายเดือนก่อน +7

    እኔም እንደዚህ እየመጣች ማዳሜን የምታስለቅስ ጣውንት ዓለች በ ማመሲያው ወገቧን ልቁረጥላት እንዴ.....?😂😂😂😂😂😂

  • @betelihe
    @betelihe หลายเดือนก่อน +5

    በወጥ እንጨት 😂😂😂😂ወይኔ በሳቅ😅😅😅

  • @myfano
    @myfano หลายเดือนก่อน +6

    ምናለ አስተማሪ ነገሪ ብትለቁ በቃ ከዝሙት በስተቀር ሌላ ወሬ የለም ጅሎች

  • @kisanet_Gebrehiwet
    @kisanet_Gebrehiwet หลายเดือนก่อน +2

    Part2 Please 🙏

  • @jemila51
    @jemila51 หลายเดือนก่อน +6

    ይች ሁለተኛ ሚሥት ተብየዋን በሄደች በት ስጠላት😮😂😂

  • @sofiasemank9388
    @sofiasemank9388 28 วันที่ผ่านมา +4

    ዉይ ሰራተኛይቱ😂😂🎉

  • @HirutSamii
    @HirutSamii หลายเดือนก่อน +9

    የትዬ ቅመም ጉበዝ ነሽ😂😂😂😂

    • @HayatAli-p1s
      @HayatAli-p1s หลายเดือนก่อน

      በጣም😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Gstj-b5i
    @Gstj-b5i หลายเดือนก่อน +11

    ሸቃሊት😂😂😂😂 አማሰለቻት

    • @Yfdbkg
      @Yfdbkg หลายเดือนก่อน

      😂😂😂

  • @AsAs-b4x5i
    @AsAs-b4x5i หลายเดือนก่อน +5

    ማነው ደስያለው😅😅😅😅😅

  • @MohamedJemal-x3n
    @MohamedJemal-x3n 5 วันที่ผ่านมา +1

    😂😂😂ሠራተኛዎ ለማቃጠል አንደኛ ነች😂

  • @TibletTesfa
    @TibletTesfa 16 วันที่ผ่านมา +3

    እኔ ናርዶስን ብሆን ሁለቱንም ገድየ እጀን ለመንግስት እሰጣለው ድራማ እንደሆነ እያወኩ መናደዴስ

  • @HJaa-o7x
    @HJaa-o7x 16 วันที่ผ่านมา +3

    ድራማ ምሆኑን እያወኩ መናደደ ምን ይሉታል 😂😂

    • @IeuGh-dr7qk
      @IeuGh-dr7qk 12 วันที่ผ่านมา

      እኔእራሱ😂😂😂

  • @ታሪክየድንግልማርያምልጅ
    @ታሪክየድንግልማርያምልጅ 29 วันที่ผ่านมา +4

    😂😂😂😂😂😂 ሰራተኛ ናት የድራማው ድምቀት😂

  • @MeznashMm
    @MeznashMm หลายเดือนก่อน +6

    ,ሶኬት አላለም በሳቅ😂😂😂😂

  • @foziya-ng3nz
    @foziya-ng3nz หลายเดือนก่อน +4

    ማማሳያም ዋጋ አለው ለካ ወይኔ ዛሬ 😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤

  • @እግዝእትነነጽሪሀቤነ
    @እግዝእትነነጽሪሀቤነ หลายเดือนก่อน +4

    የተመልካችን አስተያየት ለምን አትቀበልም ምን አይነቷ ባለጌ ናት ከዚህ ውጭ ሌላ ስራ አትሰራም ? አለባበሷ ስራዋ ሁኔታዋ ሁሉ ሲያስጠላ

  • @Tmesgne
    @Tmesgne หลายเดือนก่อน +5

    መጨረሻው ምን ሆነ😳

  • @ktube8920
    @ktube8920 หลายเดือนก่อน +4

    ክፍል ሁለት አለው ብላቱ ንገሩኝ ተው

  • @ግዜለኩሉጩና
    @ግዜለኩሉጩና หลายเดือนก่อน +5

    በጭራሽ ሁለተኛ ሚስት ለሰራተኛ አሰሪ ልትሆን አትችልም ሰረተኛ ክብር ጠብቁ

  • @RehimaR-g6m
    @RehimaR-g6m หลายเดือนก่อน +6

    Debidebu Das elal 😂😂😂❤

    • @RealmeCy-pn6if
      @RealmeCy-pn6if หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂😂

  • @SaTt-sw8fv
    @SaTt-sw8fv หลายเดือนก่อน +4

    ሚስትዮዋና ልጅቷ ተመቹኝየታባቷ ይችመጤ😂😂😂

  • @jamelayimer
    @jamelayimer หลายเดือนก่อน +22

    ይች ልጅ እደኔ ቋቅ ያለችው

    • @MeronSmu
      @MeronSmu หลายเดือนก่อน

      Mna eya alesh😂

    • @Zbiba-p5r
      @Zbiba-p5r หลายเดือนก่อน

      እኔ😅😂😂

    • @aregahailu2487
      @aregahailu2487 หลายเดือนก่อน

      እኔ እወዳታለሁ

    • @alemuworku8191
      @alemuworku8191 หลายเดือนก่อน

      የቷ ባክሽ እብድ

    • @NfkdkdKekek
      @NfkdkdKekek 13 วันที่ผ่านมา

      እኔ🤣🤣

  • @KemilaDaffis
    @KemilaDaffis หลายเดือนก่อน +1

    Pls next

  • @JddjJdd-et8kh
    @JddjJdd-et8kh หลายเดือนก่อน +6

    ስራተኛዋንስወዳት😊❤

  • @wswd5859
    @wswd5859 หลายเดือนก่อน +4

    ክፍል ሁለት አፍጥኑት ሽቃሊት ይመችኝ 💝

  • @aynalem3830
    @aynalem3830 หลายเดือนก่อน +3

    Dege Aeregachu

  • @gufh9364
    @gufh9364 หลายเดือนก่อน +2

    ሰረተኛዋ ግን ጎበዝ ናት❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Ergato-kh9cu
    @Ergato-kh9cu หลายเดือนก่อน +9

    ወይኔ ሻቃሊት ተመቸችኝ😂😂😂😂😂😂

  • @لبابه-ت5ط
    @لبابه-ت5ط หลายเดือนก่อน +52

    ዉነት ቢሆን እድህ ያለነገር ሁለቱንም ገድየ እጀን ለመግስት እሰጣለሁ

    • @ktube8920
      @ktube8920 หลายเดือนก่อน +20

      ንቀሽ ትተሺው ሂወትሽን ኑረሽ ማስገረም ነውጅ ውዴ ለሱ ስትይ እስር ቤት

    • @AmeraZheter
      @AmeraZheter หลายเดือนก่อน +5

      እኔም ባሌ እንዲ ቢያደርገኝ አናቱን በጥይት ብዬ እጄን ለመንግስት

    • @merong-g6w
      @merong-g6w หลายเดือนก่อน +2

      ​@ምኑ ነሽ መለያየት እያለ ቅምጥ ሁኖ መኖርማ ከባድምነዉ አሣፋሪምነዉktube8920

    • @HbdcXbxh
      @HbdcXbxh หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @smarthabesha3170
      @smarthabesha3170 หลายเดือนก่อน +3

      ​​@@ktube8920አትስጊ የእኛ ሀገር እስር ቤት እኮ በአንድ ወር ትለቀቃለች 😂😂😂😂

  • @fffd7766
    @fffd7766 หลายเดือนก่อน +2

    ይቀጥል ያምራል

  • @azmeraabeya7470
    @azmeraabeya7470 หลายเดือนก่อน +3

    ገረድ ትላለችደ ይችገረድ 👊👊👊

  • @ፋፊነኝየኡሚየአባቴናፋቂ
    @ፋፊነኝየኡሚየአባቴናፋቂ หลายเดือนก่อน +4

    ክፍል ሁለት ካለው እሾ አለዛ ለምን ተቆረጠ🙄

  • @ሩሀማነኝየድንግልማርያምል
    @ሩሀማነኝየድንግልማርያምል หลายเดือนก่อน +4

    ይሄ ቤት ስንት ድራማ ተቀረፃበት እኔ እረሱ ቤቴ እስኪማስል ለመድኩት

  • @ሮማል
    @ሮማል หลายเดือนก่อน +4

    አረ ቀጣይ ካለ ይፍጠን 😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮

  • @HanaHana-h9k
    @HanaHana-h9k หลายเดือนก่อน +3

    ከደዚህአይንት ወድ የጠብቀን

  • @Wudemake
    @Wudemake หลายเดือนก่อน +1

    ምን ያስተምራል ብላችዉ ነዉ የሰራችዉት

  • @haymanotgrmay5185
    @haymanotgrmay5185 หลายเดือนก่อน +6

    ሰራተኛዋን ሳይ እራሴን አያለው እደኔ ሙጢ ናት😂

    • @YySa-q2z
      @YySa-q2z หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂😂

    • @MahubaAhmedHayu
      @MahubaAhmedHayu หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂😂😂😂

    • @haymanotgrmay5185
      @haymanotgrmay5185 หลายเดือนก่อน

      @@YySa-q2z 😀🤭

    • @haymanotgrmay5185
      @haymanotgrmay5185 หลายเดือนก่อน

      @@MahubaAhmedHayu 😂🤭

  • @tigistitigisti4792
    @tigistitigisti4792 หลายเดือนก่อน +3

    መቼም ክፍል ሁለት ይኖረዋል

  • @YasinYasu-x1m
    @YasinYasu-x1m 23 วันที่ผ่านมา +1

    ኧረውይ ደስስትሉ

  • @zeritutube
    @zeritutube หลายเดือนก่อน +4

    ደግ አረጋችሀት 😂😂የታባታ ይች ወራዳ ይችልጅ ሁሌ የምሰራዉ ሁሉ ሳስጠላ

  • @SadsYsdf
    @SadsYsdf หลายเดือนก่อน +5

    ሰዉይዉ ለማበድ ነዉዴ ሁለትሚሰት ባድ😂😂😂😂😂😂😂

  • @eveali6794
    @eveali6794 หลายเดือนก่อน +3

    እች ሴትዪ መቸነው ደገህና ነገረ እምሰራው

  • @HhdHjj-fg9ve
    @HhdHjj-fg9ve หลายเดือนก่อน +3

    ሰራተኘዋ ነች ደስ ያለችኝ 😂😂

  • @MaryamSeed-cm2cz
    @MaryamSeed-cm2cz หลายเดือนก่อน +4

    እድው እድዝች አይነት ሴት እምታስጠላኚ የለም

    • @eveali6794
      @eveali6794 หลายเดือนก่อน

      እኔም 😃😃😃💜💜💓💓

  • @fhggfhjj7721
    @fhggfhjj7721 หลายเดือนก่อน +10

    ሁለተኝዋ ስጠላት ስራ ሁላ ያሥጠላል

    • @alexsojojo9897
      @alexsojojo9897 หลายเดือนก่อน +1

      እሷ ያለችበትን ድራማ ማየት ብፈልግ እንኳን ያስ*ጠላኛል። ስራዋ ሁሉ መር የለቀቀ ነው።

    • @fhggfhjj7721
      @fhggfhjj7721 หลายเดือนก่อน

      @@alexsojojo9897 እኮ ስደብር

    • @fhggfhjj7721
      @fhggfhjj7721 หลายเดือนก่อน

      @@ፋኖነትልብይላልለፈሪአይሆ አው ባለፈ እያወሩ ሰማሁ ለዛ ነው ምትግማማው😅😅😅😅

    • @HayatHayatmuhamedd
      @HayatHayatmuhamedd หลายเดือนก่อน

      እኔ እራሱ😂😂😂😂😂😂

    • @Ggg-r6z7x
      @Ggg-r6z7x หลายเดือนก่อน

      እኔራሱ😅😉

  • @alemAlem-k5b
    @alemAlem-k5b หลายเดือนก่อน +4

    ግን እደዚ አይነት ፊልም ለባሎቻችን እያስተማራቹ ነው ምን ማለት ነው😢

  • @መሲዩትብ
    @መሲዩትብ หลายเดือนก่อน +4

    አረ ቀጣይ ቀጣይ😂😂😂😂

  • @meseretnegash1979
    @meseretnegash1979 หลายเดือนก่อน +2

    ወይኔ ኧረ ተው በአገራችን እንዲህ አይነት ነገረ የለም የፈረንጅ ትወና ነው የሰራችሁት የፈጣሪ ያለህ ክርስቲያን አዳም ነው

  • @eyerusalemdesta1229
    @eyerusalemdesta1229 หลายเดือนก่อน +1

    ውይ ጉድ

  • @ZenatAbdo-b1j
    @ZenatAbdo-b1j 18 วันที่ผ่านมา +1

    ደሞ መቱኝ አላለችም ማን ነገር አንሺ አላት😅😅አሳይ

  • @fuiutdfghjg3209
    @fuiutdfghjg3209 21 วันที่ผ่านมา +2

    ሳካትአሌለም😂😂😂

  • @SaraOlsam
    @SaraOlsam หลายเดือนก่อน +5

    ደግ አደረጉ😂😂😂

  • @aregashgebere
    @aregashgebere หลายเดือนก่อน +1

    😂😂😂ማማሲያው part 😂
    ሰራተኛዋ ምርጥዬ ናት❤

  • @SmeraSs-v4p
    @SmeraSs-v4p หลายเดือนก่อน +2

    ቀጣይ ካለው ❤❤❤❤❤. 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @TemreDxb
    @TemreDxb 25 วันที่ผ่านมา +2

    እረ ማማሠያዉ😂😅

  • @GenetWende
    @GenetWende หลายเดือนก่อน +2

    ሶሲ በሳቅ ነው የምትገለኝ😂😂😂😂😂😂😂

  • @HaluHalu-vd4cr
    @HaluHalu-vd4cr หลายเดือนก่อน +3

    😂😂😂😂😂😂Betam Des yemel Derama New Benatachu ketay Kalew

  • @SaudiKsa-v3y
    @SaudiKsa-v3y หลายเดือนก่อน +1

    እሪ ው ከእንደዚህ አይነት መቃራ ሴት ዘሎ ገብ ጠብቀን ቤተሠብ😊 ቀጣይ ልቀቁልን❤😂😂😂😂

  • @HayatHayatmuhamedd
    @HayatHayatmuhamedd หลายเดือนก่อน +2

    ሰራተኛይቱ ተመቸችኝ ወየሁ😂😂😂😂😂

  • @lubabakemal4726
    @lubabakemal4726 หลายเดือนก่อน +3

    ቀጣይ መኖር አለበት

  • @muraelzebib5022
    @muraelzebib5022 หลายเดือนก่อน +2

    What's the meaning of that, l don't anderstand.
    What will be the end.

  • @MariyabadiruYase
    @MariyabadiruYase หลายเดือนก่อน +4

    እች ግን ለምድነዉ ሁሉም ቦታ በክፉምትታ የዉ😏

  • @SadamSeid-1
    @SadamSeid-1 หลายเดือนก่อน +2

    መውለድ ፈልጋ ለቤተሰቦቻዋ አት ነግርም ስታሳዝን ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Samirah-c7m
    @Samirah-c7m หลายเดือนก่อน +3

    ኧረ እዉነት ቢሆን እኔ እገላቸዋለሁ ሁለቱንም 😢

  • @AdisM-e9n
    @AdisM-e9n หลายเดือนก่อน +2

    ሽቃሊት ተመችችኝ😅😅😅😅

  • @GoshMedia
    @GoshMedia หลายเดือนก่อน +2

    ወይኔ ከባድ ነው

  • @JdDs-re3xq
    @JdDs-re3xq หลายเดือนก่อน +2

    አሁን ይህ ምን ያስተምርን❤❤

    • @lubabakemal4726
      @lubabakemal4726 หลายเดือนก่อน

      Bizu neger yasetemeral

  • @HodiHodi-fc5dv
    @HodiHodi-fc5dv หลายเดือนก่อน +3

    መጨረሻው ምን እንደሆነ አያሳይምሳ ምን እሚሉት ፊልም ነው

  • @newtestamenttubeephrem9305
    @newtestamenttubeephrem9305 หลายเดือนก่อน +3

    ይቺ ሴቲዮ ያለችበት ድራማ ምንም አይጥመኝም

    • @ሚሚሸገ
      @ሚሚሸገ หลายเดือนก่อน

      ዮዮ ያለበትስ😮

  • @Radet-vw4zb
    @Radet-vw4zb หลายเดือนก่อน

    Waw ምርጥ ፊልም ነው ዋዉ (ሰራተኛዋ በጣም ተመቸችኝ ❤😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤

    • @Martaabuay
      @Martaabuay หลายเดือนก่อน

      በጣም😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @genetgelaye7107
    @genetgelaye7107 หลายเดือนก่อน +1

    እውነትም በሬ

  • @አልሀምዱሊላህ-ዠ9ሠ
    @አልሀምዱሊላህ-ዠ9ሠ หลายเดือนก่อน +1

    ግንበሰውቤትገብታችሁ
    የሰውትዳርየምትበጠብጡሴቶች
    ጤነኛናችሁ??በራሳችሁላይናበእህታችሁእንድደርስ
    የማትፈልጉትንነገር፡በሰውላይየምታደርሱት፡ለምድነው???

  • @RihanaMohammedAbubeker
    @RihanaMohammedAbubeker หลายเดือนก่อน +4

    ስራዋ የሰው ባል መቀማት ብቻ ነው ስታስጠላ

  • @HahaHaha-mr5wk
    @HahaHaha-mr5wk หลายเดือนก่อน +2

    👍👍👍

  • @ZemenNegash-k7u
    @ZemenNegash-k7u หลายเดือนก่อน +1

    ድቢጥየ በጣም ነው በወጥውጨት አማሰለቻት እኮ 😂😂😂😂😂😂

  • @ሀዩዩቱብ-ዠ5ገ
    @ሀዩዩቱብ-ዠ5ገ หลายเดือนก่อน +3

    ውይ ይች ድምፅ ጅል ሜላት የሚሏት እደት እደምታስጠላኝ ኤጭ🙄

  • @BdjdjdjBdidhdido
    @BdjdjdjBdidhdido หลายเดือนก่อน +1

    ሙሉ

  • @ከበቡሽተሾመየደራልጅ-ጐ7ቀ
    @ከበቡሽተሾመየደራልጅ-ጐ7ቀ หลายเดือนก่อน +2

    ሆሆ ከሗላ የመጣ አይን አውጣ አለ
    ወንዶች ኮ ሲጠግቡ ልግ የላቸውም ሁለት ሴት ባንድ ቤት አስገብቶ ያስተምራል ብላችሁ ነው እምትጀጃሉ ለሴት ልጅ ክብር ሳይኖርህ አስተማሪ ድራማ ነው ብለህ ነው 🙄🙄🙄🙄

  • @MolaAlkaabi
    @MolaAlkaabi หลายเดือนก่อน +1

    የእዉነት ተመቸሽኝ እንደኔ ሸቃልዬ

  • @assajod-so7sw
    @assajod-so7sw หลายเดือนก่อน +3

    አለባበሶሁሉምነገሮመጣምታስጠላለች

  • @SonySony-k1d
    @SonySony-k1d หลายเดือนก่อน +3

    ጥፊው ተመቸኚ አረ😂😂😂😂😂

  • @AsterTaye-j1x
    @AsterTaye-j1x หลายเดือนก่อน +2

    የሰዉ ባል የምታሳዱ ሴቶች ግን ቆሻሾች ናቸው።

  • @Habeba-m7s
    @Habeba-m7s 19 วันที่ผ่านมา +1

    ሰራተኛይቱይመችሽ