ይሄ መዝሙር ከሰዉ ልብ ሊጠፋ አልቻለም

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 14 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 104

  • @alemayalew7654
    @alemayalew7654 2 วันที่ผ่านมา +28

    መድሃኒያለም ያሳድግህ በእድሜና በጤና ይጠብቅህ

  • @bizuneshassefa5533
    @bizuneshassefa5533 วันที่ผ่านมา +6

    እግዚአብሔር ይባርክህ መምህር ሔኖክ ተባረክ በጣም ደስ ብሎናል አንተንም አብረውህ ያሉ አባቶቻችንም ወንድም እህቶቻችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @StreamyShorting
    @StreamyShorting 2 วันที่ผ่านมา +8

    ቸሩ መድሐንያለም በጸጋ በምገስ ያሳድግህ 🙏

  • @tigistaschalew5017
    @tigistaschalew5017 2 วันที่ผ่านมา +6

    እግዚአቤሄር ያሳድግህ በእድሜና በጤና ይጠብቅህ

  • @etaguBirhan
    @etaguBirhan 2 วันที่ผ่านมา +5

    ህፃናቶችን ፈጣሪ የሳድጋቸው ፀጋውን ያውርሳቸው ዘማሪያንን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ዕንቁ መምህሮቻችንን ፈጣሪ ይጠብቅልን ኦርቶዶክስ መሆን መታደል ነው አማኑኤል አባቴ ሀገራችንን ከመጣባት መከራና መቅሰፍት አተ ጠብቃት አሜን❤❤❤❤

    • @Amalohammoud
      @Amalohammoud วันที่ผ่านมา

      Amen amen amen❤❤❤qqqw

  • @aredogetenet4518
    @aredogetenet4518 3 วันที่ผ่านมา +5

    ትልቅ ሰው ፀጋውን ያብዛልህ የድንግል ማርያምን ልጅ መድሐኒያለም እየሱስ ክርስቶስ ፦

  • @tsehayhagos1491
    @tsehayhagos1491 2 วันที่ผ่านมา +9

    ቸርዬ እነሱ ዪፈሩበት አንተ ለምን አንተ ትሸማቀቃለህ ለነሱ ፍራ ጌታ ሲቀጣ ከሰጣን ዪብሳል የእጃቸውን ዪሰጣል እነሱ ተዋቸው እግዚአብሔር የጃቸውን ዪሰጣቸው ትዝታው የአሜሪካ ጉዱ እዳይወጣበት ነው እነደ አበደች ውሻ የሚቀዠቀዠው ጉድ አንገ ልብሱ ነው አርቶዶክስ ጉዱን ሸፍናለት ነበር እራሱ ግን ጉዱን ላወጣ ዪቅበዘበዛል ቀን ያገልጠው ጉዱ ብዙ ነው ጉደኛ አፍህን ዝጋ እኛ አሜሪካ ያለነው ኢትዮጵያን ብዙ ሰለሱ መናገር እንችል ነበር እግዚአብሔር ያጋልጠው ቸርዬ ለባሌጌአትጨነቅ ተባረክልኝ ።

  • @DebrituAssefa
    @DebrituAssefa 2 วันที่ผ่านมา +3

    ቸሩ መዳንያለም ጤና ከፀጋጋር ሰቶ ያሳድግህ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kerstosefikirinawe5047
    @kerstosefikirinawe5047 2 วันที่ผ่านมา +5

    አግዚአብሔር ይባረክ ቹ ታበረኩ 👏👏👏🥰🥰🥰🥰

  • @asna7836
    @asna7836 2 วันที่ผ่านมา +2

    ዘማሬ መላክትን ያሰማልኝ ከህፃንት እስከ አዋቂ የዘመራቹት ዝማሬ 🙏🙏🙏🙏አግዚአብሔር በቤቱ ያፅእናቹ

  • @konjiyekidus9054
    @konjiyekidus9054 2 วันที่ผ่านมา +7

    ካሳደጉ አይቀር እንደዚህ ሰርአት ያለውን ማሳደግ ቸሩ መድሀኒአለም በቤቱ በደጁ በጥበብ አገልጋይ አድርጎ ያሳድግህ

  • @asnakeshkebret8913
    @asnakeshkebret8913 2 วันที่ผ่านมา +5

    ❤እደግ ያሳድግእእንዲእ ናትኦርቶዶክስ ተመስገን ጌታሆይ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @GetahunGesese
    @GetahunGesese 2 วันที่ผ่านมา +6

    ስለ ዝማሬው እልልልልልልልልልልል

  • @Hareg-ku2hh
    @Hareg-ku2hh 2 วันที่ผ่านมา +1

    Ye Medhanyalem tebekaw Ayeleyehe yasadegilen 🙏🙏❤️Yene Konjo

  • @nubekan.6628
    @nubekan.6628 2 วันที่ผ่านมา +2

    Fetar yesadgi ❤❤❤

  • @xobux12345
    @xobux12345 2 วันที่ผ่านมา +3

    የኔ ጌታ አድአግ

  • @ZenebuBedru
    @ZenebuBedru 2 วันที่ผ่านมา +4

    የተዋህዶ ልጆች የነዚህን የሀገር የወገን ነቀርሳ የሆኑትን ጉዳቸውን ስሙ አቤት አቤት ድንግል ጠብቅን አደራሽን ኢትዮጲያን እና ተዋህዶን 🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏

  • @eyarslaewarkneh4548
    @eyarslaewarkneh4548 2 วันที่ผ่านมา +4

    ፈጣሪ ያሳድግህ ተባረክ

  • @እምየኢትዮቤቴ
    @እምየኢትዮቤቴ 2 วันที่ผ่านมา +2

    ዘፍኛችም አድማጮችም ጨፍሪወችም እባላችሁ ግዜው የጭፈራ አይደለም! የሀዘን የለቅሶ የፀፀትን ክርስቶስን የይቅርታ የምንጠይቅበት ግዜ ነው! እግዚአብሔር ሆይ እንደ በደላችን ሳይሆን እንደ ቸርነትህ ይቅር በለን አሜን::

    • @zedotech
      @zedotech  วันที่ผ่านมา

      ትክክል

  • @ZenebuBedru
    @ZenebuBedru 2 วันที่ผ่านมา +2

    የተዋህዶ እንቁ የድንግል ማርያም የስስት ልጅ ውፍ❤❤❤❤

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 2 วันที่ผ่านมา +2

    Egzeabhere be tena tebko yasadgachehue ❤❤🙏🙏🙏

  • @adanechsolomon4462
    @adanechsolomon4462 วันที่ผ่านมา +2

    እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን🙏

  • @Shaleqa_Adenan
    @Shaleqa_Adenan วันที่ผ่านมา

    God bless you and may he continue to bless you!

  • @hailemariam5133
    @hailemariam5133 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን ያሳድግህ

  • @ashbiryama
    @ashbiryama 2 วันที่ผ่านมา +2

    እ/ር ያሳድግህ

  • @senayasefaw7148
    @senayasefaw7148 2 วันที่ผ่านมา +6

    እሰይ እግዚአቤሄር በፀጋው በሞጎሱ ያሳድጋቹ

  • @GffvvoUghj
    @GffvvoUghj 2 วันที่ผ่านมา +3

    የኛ ወዲም በርታልን❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @sabag.zemichael5194
    @sabag.zemichael5194 2 วันที่ผ่านมา +4

    እግዚአብሔር ያሳድግክ የኔ ማር

  • @alemitujabi5671
    @alemitujabi5671 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እድግ በልልኝ የኔ ቆንጆ ልጅ!!!!!!

  • @MeseretBest
    @MeseretBest 3 วันที่ผ่านมา +2

    ፀጋው ያባዛል😢💞💞💞💞💞💞

  • @hilinamolla8576
    @hilinamolla8576 2 วันที่ผ่านมา +1

    Eny erasu mezmuru keymroye liweta alcalm betam des sile ❤

    • @zedotech
      @zedotech  วันที่ผ่านมา

      በጣም

  • @tiruchedange5084
    @tiruchedange5084 วันที่ผ่านมา

    ወድሚ አክሊል እግዚአብሂር ዪበርክህ ቢገበው ጥሩትምህርት አሰተምረሀል ትዝተውንም ልቦና ዪሰጠው የግዚአብሂር ቢት የሰድብ አየደለም ዪቅርተና የለወቁትን አበቶቸን ጠዪቆ መረደት ነው ጊተ ሆዪ ዪቅር በለን ለሁለሉም ልቦነ ሰጥ አንተ ለፍቅር ሞትክልን እኘ ግን ፀብና ሰድብን መለሰንልህ ዪቅር በለን አንተ የኘን ፍቅር እንጂ ፀብ አትፈልግም ልበና ሰጠን

  • @RahmaMohamad-pq4tc
    @RahmaMohamad-pq4tc 2 วันที่ผ่านมา +2

    Amen amen amen 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤ililililililililililil ililililililililililil ililililililililililil 😢😢😢😊❤❤❤❤🎉🎉🎉❤❤🎉🎉🎉❤❤❤

  • @Haylemariam_21
    @Haylemariam_21 3 วันที่ผ่านมา +3

    egziabher amlak yasadgachuh

    • @zedotech
      @zedotech  3 วันที่ผ่านมา

      Amen

  • @tiruchedange5084
    @tiruchedange5084 วันที่ผ่านมา

    የነዚ ህፀነት አምለክ ዪቅር በለን ማረን አሚን አሚን አሚን

  • @KENASEWGEZAHEGN
    @KENASEWGEZAHEGN 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    babaye konjo fetari yasadigih

  • @StreamyShorting
    @StreamyShorting 2 วันที่ผ่านมา +2

    👏👏👏👏👏🍄🍄🍄🍄 ለሕጻኑ ቤተሰብ

  • @eskedartessema6318
    @eskedartessema6318 2 วันที่ผ่านมา +3

    አሜን እመቤት

  • @misrakgeberemariam2660
    @misrakgeberemariam2660 วันที่ผ่านมา

    ክብር ለስላሲ

  • @TizitaTariku-p9n
    @TizitaTariku-p9n 2 วันที่ผ่านมา +1

    እዉነተነዉ ፋስተር ጌታ ይርዳን

  • @bizuneshassefa5533
    @bizuneshassefa5533 วันที่ผ่านมา

    ሰው ተጃጅላል አሜን ብቻ ይገደል አሜን እንዲህ ይሁን አሜን ምንም ከብትመሆን

  • @frewetdemeke9605
    @frewetdemeke9605 2 วันที่ผ่านมา +2

    Fetari yasadgk 🙏🙏🙏🙏

  • @tiruchedange5084
    @tiruchedange5084 วันที่ผ่านมา

    እድግ በል እግዚአብሂር ዪበርክህ

  • @tigikidan5825
    @tigikidan5825 2 วันที่ผ่านมา +3

    እግዚአብሔር ያሳድግህ

  • @ameleworknigatu8168
    @ameleworknigatu8168 2 วันที่ผ่านมา +2

    እውነት ነዉ ቸሬ ቢኖሩ ከማበድም ሌላ ያስኮናቸው ነበር።

  • @Helina-t2m
    @Helina-t2m 2 วันที่ผ่านมา +2

    ፀጋውን ያብዛልን

  • @MazZa-t4i
    @MazZa-t4i 2 วันที่ผ่านมา +1

    እግዛሀቤህር የስድግክ🎉❤🎉❤

  • @romanchernet7688
    @romanchernet7688 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ያሳድግ

  • @hayimanotTesfaye-j9k
    @hayimanotTesfaye-j9k 2 วันที่ผ่านมา +1

    ያሳድግህ ❤❤❤❤❤❤

  • @tesfanesh.woldmiram4628
    @tesfanesh.woldmiram4628 วันที่ผ่านมา

    አምላኬ፣ዳዊት፣በፀጋ፣በጥበቢ፣ያሳዲግህ።❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @AsfoZ
    @AsfoZ 2 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @mareshetaleme3876
    @mareshetaleme3876 2 วันที่ผ่านมา +3

    ልልልልልልልልልልልልልልልልል❤

  • @tiruchedange5084
    @tiruchedange5084 วันที่ผ่านมา

    እበክህን የኒ ወንድም እኒም ግረግበት ዪለኘ ዪሂ ነው ሰድድብ በጠቅለአለ የጊተን ክበር የማዪመጥን ነው ዪቅር ዪበለቸው ልቦና ዪሰጠቸው

  • @AlemDegu-q6s
    @AlemDegu-q6s 2 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር አምላክ ያሳድግህ ግን 3ኛ የተቀመጡት አባት የልጅ ፍቅር ያላቸውም አይመስሉም ትንሽ ፈገግ ቢሉለት

  • @sebleabebe7186
    @sebleabebe7186 2 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ያሳድግሕ

  • @habtamhana
    @habtamhana 2 วันที่ผ่านมา +1

    Egiziabiher yimesigen bebetu yasadigih abatey

  • @habtamhana
    @habtamhana 2 วันที่ผ่านมา +1

    Cherye nigerachew

  • @azebfantaye6441
    @azebfantaye6441 2 วันที่ผ่านมา +3

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Safna-z4p
    @Safna-z4p 2 วันที่ผ่านมา +1

    እድግበል

  • @TigistTeklehaymanotGebreselass
    @TigistTeklehaymanotGebreselass 2 วันที่ผ่านมา +1

    እግዛብሄር ይባርካቹ ያሳድጋቹ❤❤❤

  • @ageremalede6984
    @ageremalede6984 2 วันที่ผ่านมา +2

    ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @mareshetaleme3876
    @mareshetaleme3876 2 วันที่ผ่านมา +1

    ❤️🙏❤️🥰🥰🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @saraalemayehu8951
    @saraalemayehu8951 วันที่ผ่านมา +1

    ስለ አእላፋት ዝማሬ ስላልከዉ መባል ያለበት የከለባት ጩህት ነዉ ምክንያቱ ብዙ ነዉ 1 33:11 ካቲድራል መስቀል ሴረገጥ 40 አመት ዝም ያለ አገልጋይ በካቲድራል መድሃንያለም በአረጓዴ በቢጫ መስቀል ሰርቶ ማስረገጥ ከሀዲነት ነዉ የከለባት ጩህት ነዉ ልጨምር ኣርቶዳክስ ተዋህዳ ነን የምትሉ ንቁ መብትና ግዴታችሁን አክብሩና አስከብሩ🔉🔉🔉

  • @denkeyadame8560
    @denkeyadame8560 2 วันที่ผ่านมา +2

    የሳድግህ

  • @AbNt-i8c
    @AbNt-i8c 2 วันที่ผ่านมา +2

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @nardosabebech9363
    @nardosabebech9363 2 วันที่ผ่านมา +1

    Medanlem yasdegk🙏🙏🙏🙏🙏

  • @alemayalew7654
    @alemayalew7654 2 วันที่ผ่านมา +1

    ያሳድግህ

  • @Almaz-o2n
    @Almaz-o2n 2 วันที่ผ่านมา +2

    God bless you 🙏

  • @MeseretBest
    @MeseretBest 3 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @xohszgd
    @xohszgd 2 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Zeritu-zo1rx
    @Zeritu-zo1rx 2 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @HubelAl-UZZA
    @HubelAl-UZZA 2 วันที่ผ่านมา +2

    የዝህ ልጅ ቤተሰቦች ይባረኩ❤❤

  • @bizuneshassefa5533
    @bizuneshassefa5533 วันที่ผ่านมา +1

    ምንላርጋችሁ ልብ ነው የሚጠፋው ዝማሬአችሁን ሰስማ ተባረኩ ጤናችሁን ሁልግዜም ኦርቶዶክስ ትድመቅ

  • @workeyworkey-o8t
    @workeyworkey-o8t 2 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @فاطمهسالم-ش3ك
    @فاطمهسالم-ش3ك 2 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hulagerbere
    @hulagerbere 2 วันที่ผ่านมา +1

    ተኪዉ

  • @عايشةايمي-س8ع
    @عايشةايمي-س8ع 2 วันที่ผ่านมา +2

    ❤❤❤🎉🎉🎉🙏🙏🙏👏👏👏🤲🤲🤲👌🏼👌🏼👌🏼

  • @fasilmulu9454
    @fasilmulu9454 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    መዝሙሩ ልቤን ነካው እንዴት እንደሚያምሩ በምሰራው ስራ አዘንኩ

  • @razwali4987
    @razwali4987 2 วันที่ผ่านมา +1

    ያሳድጋቹ

  • @AliHidecha
    @AliHidecha 2 วันที่ผ่านมา +1

    🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @Alem-sw9hm
    @Alem-sw9hm 2 วันที่ผ่านมา +1

    አግዛቤኤርያሳድግ

  • @KasuIbsa
    @KasuIbsa 2 วันที่ผ่านมา +1

    Ena engbaean😂😂😂😂me kotater aelchalkum yasadg edeg

    • @AbaykasaEnaneye
      @AbaykasaEnaneye 2 วันที่ผ่านมา +1

      Yenea wendy edgar belll❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @Daniletu846
    @Daniletu846 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ምንድነው 10 ግዜ ማለት ነዉ የምትለዉ ? ይደብራል !!!

  • @TigistTeklehaymanotGebreselass
    @TigistTeklehaymanotGebreselass 2 วันที่ผ่านมา +1

    ኧር ቸሪ ትኮምካለክ እንዴ ሰሜት በደቂቃ 30 40 ደቂቃ የሚሰጠውሰ😂😂😂 ሰርኩ ኧር ሰንቱን እንበል አሜን የሚሉት ናቸው እሬሳዋች ቆሻሻ ናቸው በእየሱሰ አላገጡበት መአት እንዳያወርዱብን አይ ከጴንጤ ከብት ተሻለ ቻሪ አትድከም ተሰማምታቸዋል ሌብነት

  • @senaitmulalem5603
    @senaitmulalem5603 2 วันที่ผ่านมา +3

    ልጆች እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ በቤቱ ያፅናችሁ❤❤❤❤❤subscribe አድርጊያለሁ ❤

  • @LamerotHabtamu
    @LamerotHabtamu 2 วันที่ผ่านมา +3

    በሰበቡ ebs ተፀለየበት እድግ በል ቆንጅዬው

  • @Fecr-q4l
    @Fecr-q4l วันที่ผ่านมา

    ያሳድግህ❤❤❤❤

  • @BehalBehal-d4m
    @BehalBehal-d4m 2 วันที่ผ่านมา +1

    ያሳድግህ

  • @FhRh-d6e
    @FhRh-d6e 2 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤

  • @kidisthmariam3518
    @kidisthmariam3518 2 วันที่ผ่านมา +1

    ያሳድግህ

  • @ageremalede6984
    @ageremalede6984 2 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤

  • @Salam-p5p4b
    @Salam-p5p4b 2 วันที่ผ่านมา +1

    ያሳድግህ

  • @helinadagu2222
    @helinadagu2222 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ያሳድግህ