ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እንኳን በሰላም በጤና አደረሳችሁ አደረሰን 🙏🏽መስቀሉ መነሳት አለበት እዎ መነሳት እለበት ልንረግጠው ሳይሆን ልንሳለመው ልንባረክበት ነውና በስህተትም ተደርጎ ቢሆን መነሳት አለበት ከቻሉ በየግንቡም ዝርሪያ ያድርጉልንና እየተሳለምነው እንገባለን እኔ ጫማ ሶል ላይ አይቼ ሲገርመኝ በውጭውአለም ለምን እንደዚህ ትሸጣላችሁ እያልን ተቃውሞ ስናገር ጭራሽ በቤቱ በዋናው በሀገሩ ማየቴ ቢያሳዝነኝም በቶሎ ታርሞ መስተካከል አለበት እላለሁ ልቦና ማሰተዋሉን ይስጠን ቁጣ እንዳታመጠጡብን እባካችሁ ስህተታችንን በቶሎ እናስተካክል እግዚአብሔር ይርዳን ይቅርም ይበለን 🙏🏽
መሰቀሉ አልተነሰም እግዚሐቤር ይቅር በለን
❤❤❤🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
መምህር ያሬድ ቃሌዎትን ያሠማልን አሜን አሜን እግዛቤር ይቅር ይበለን
❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
😢😢😢😢😢😢
BetekirtiyanAltewumMeskelunAlregtim
ልክነው ቤተክርስቲያኑ አጥቢያው የሆነ ወይም ካቴድራሉ የሚያከብር ሄዶ ማክበር አለበት ግን መስቀሉን መርገጥ የለበትም ውጪሆኖ ማክብ መዘመር በእልልታ ማክበር ተገቢነው እኛ ካላከበርን ማን ሄዶ ያክብር አትሂዱ የምትሉ ምፍቅናነው ስሜታችሁን ተቆጣጠሩ ሰው አታስቱ
❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏
🙏🤗
እሌሌሌሌሌሌሌሌሌሌሌሌልልል❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹🌹
መስቀሉን ሳይሆን መስቀሉ ላይ የተሰቀለው ነው ሳይሰበክ ሲቀር ሊያምክ የሚገባው bro ... ተረጋጋ እና አስተውል በዛ ቀን ምን ተሰበከ ሰለ መስቀሉ ጌታ እስኪ ወንድ የሆነ ይናገር ስለ ኢይሱስ ምንም የተማርከው ከሌለ ከስረሃል
በጭራሺ አልገባኝም ስለምን መስቀል ነው የምታወሩት ቤተ ክርስቲያን የቲክቶከሮች ቀለብ ሆነች ማለት ነው አዝናለሁ ጭር ያርጋቺሁ እደት እዳስጠላቺሁኝ መስጊድ ቢሆን ድርሺ አትልም አዛኝ መሳይ ያባላቺሁ ሐገሪቱን አባላቺሁ
ስድቡ ምን አመጣዉ ካልገባሽ ጠይቅ ፣ካልሆነ ዝምታ ወርቅ ነዉ ይባላል።።
አለማፈርህ መስቀል ረግጠህ የመስቀሉ አካል ነን ትላለህ እነሡ መቼም አያነሡልህም የ 666 ስራ አስፈጻሚዎች ስራችሁን እየሠራችሁ ነው ካቴድራል ውስጥ የመስቀሉ ብቻ ሳይሆን የፒራሚዱም ሚስጥር ታውቆል ዝም ብለህ አትቀባጥር።
ቆይ መንግስት ስለመስቀል ምን አገባው እሄ ሚመለከተው የኦርቶዶክስ አባቶችን ነውመስቀል ለኛ ሁሉ ነገራችን ነው አብይ ከሆነ ጴጤ ነው የመስቀሉ መረገጥ የሚያሳዝንን የሚስከፉን የኦርቶዶክስ እመነት ተከታዮችን ብቻ ነው ቆይ ግን እንዴት ነው መስቀል መሬት ላይ የተሰራው በምንም ምክኛት ቆሞ ያሰራው ሰው ማን ነው
አሁን እናንተ ክርስቲያን ነው የምትባሉ በተቀደደላችሁ ቦይ ዝም ብላችሁ ተፈሳላችሁ ልቦና ይስጣችሁ
መሰቀሉን ረግጠዉ ያከበሩትን አባቶች ብፁ እያልክ አትጥራ እባክህ ሌላ ሰም ፈልግላቸዉ።
ያያችሁት ሁሉ መስቀል ከሆነባችሁ በመስቀለኛ መንገድ ሳይቀር አንሻገርም በሉና አምጹ።
ለመናፍቃንና ለአህዛብ መስቀል እሳት ነው ለኛ ለክርስቲያኖች ሀይላችን ክብራችን ነው ስለዚህ ጥልቅ አያስፈልግም ብርቱካን ልጦ ካልቀመሱት በመላጥ የስራ ድርሻ ውስጥ ጣእሙን ማወቅ አይቻልም
ቀሽም
እንኳን ለአጋእዝተ አለም ቅድስት ስላሴ አመታዊ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ ወገኖቼ
አረ ምን ጉድ ነው ግን ይህ መስቀል ለምን እጃችን ላይ ወይም እግራችን ላይ አናስረውም ጭራሽ በእግር እረግጦ መግባት ከባድ ነው እግዚአብሔር መልስ ይስጥ እንጂ
😅m
መስቀሉ ለምን አያነሱም ቤተክርስቲያን የምእመናን ናት ምእመን ከሌለ ቤተክርስቲያን የለችም መስቀሉን ማሳት አለባቸው
እስኪ ተረጋጉ አታናፍሱ እናንተ ዩቱበሮች ናችሁ ለገንዘብ የምታባብሱ እረፉ ከአባቶች ተማሩ
እንኳን በሰላም በጤና አደረሳችሁ አደረሰን 🙏🏽
መስቀሉ መነሳት አለበት እዎ መነሳት እለበት ልንረግጠው ሳይሆን ልንሳለመው ልንባረክበት ነውና በስህተትም ተደርጎ ቢሆን መነሳት አለበት ከቻሉ በየግንቡም ዝርሪያ ያድርጉልንና እየተሳለምነው እንገባለን እኔ ጫማ ሶል ላይ አይቼ ሲገርመኝ በውጭውአለም ለምን እንደዚህ ትሸጣላችሁ እያልን ተቃውሞ ስናገር ጭራሽ በቤቱ በዋናው በሀገሩ ማየቴ ቢያሳዝነኝም በቶሎ ታርሞ መስተካከል አለበት እላለሁ ልቦና ማሰተዋሉን ይስጠን ቁጣ እንዳታመጠጡብን እባካችሁ ስህተታችንን በቶሎ እናስተካክል እግዚአብሔር ይርዳን ይቅርም ይበለን 🙏🏽
መሰቀሉ አልተነሰም እግዚሐቤር ይቅር በለን
❤❤❤🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
መምህር ያሬድ ቃሌዎትን ያሠማልን አሜን አሜን እግዛቤር ይቅር ይበለን
❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
😢😢😢😢😢😢
Betekirtiyan
Altewum
Meskelun
Alregtim
ልክነው ቤተክርስቲያኑ አጥቢያው የሆነ ወይም ካቴድራሉ የሚያከብር ሄዶ ማክበር አለበት ግን መስቀሉን መርገጥ የለበትም ውጪሆኖ ማክብ መዘመር በእልልታ ማክበር ተገቢነው እኛ ካላከበርን ማን ሄዶ ያክብር አትሂዱ የምትሉ ምፍቅናነው ስሜታችሁን ተቆጣጠሩ ሰው አታስቱ
❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏
🙏🤗
እሌሌሌሌሌሌሌሌሌሌሌሌልልል❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹🌹
መስቀሉን ሳይሆን መስቀሉ ላይ የተሰቀለው ነው ሳይሰበክ ሲቀር ሊያምክ የሚገባው bro ... ተረጋጋ እና አስተውል በዛ ቀን ምን ተሰበከ ሰለ መስቀሉ ጌታ እስኪ ወንድ የሆነ ይናገር ስለ ኢይሱስ ምንም የተማርከው ከሌለ ከስረሃል
በጭራሺ አልገባኝም ስለምን መስቀል ነው የምታወሩት ቤተ ክርስቲያን የቲክቶከሮች ቀለብ ሆነች ማለት ነው አዝናለሁ ጭር ያርጋቺሁ እደት እዳስጠላቺሁኝ መስጊድ ቢሆን ድርሺ አትልም አዛኝ መሳይ ያባላቺሁ ሐገሪቱን አባላቺሁ
ስድቡ ምን አመጣዉ ካልገባሽ ጠይቅ ፣ካልሆነ ዝምታ ወርቅ ነዉ ይባላል።።
አለማፈርህ መስቀል ረግጠህ የመስቀሉ አካል ነን ትላለህ እነሡ መቼም አያነሡልህም የ 666 ስራ አስፈጻሚዎች ስራችሁን እየሠራችሁ ነው ካቴድራል ውስጥ የመስቀሉ ብቻ ሳይሆን የፒራሚዱም ሚስጥር ታውቆል ዝም ብለህ አትቀባጥር።
ቆይ መንግስት ስለመስቀል ምን አገባው እሄ ሚመለከተው የኦርቶዶክስ አባቶችን ነው
መስቀል ለኛ ሁሉ ነገራችን ነው
አብይ ከሆነ ጴጤ ነው የመስቀሉ መረገጥ የሚያሳዝንን የሚስከፉን የኦርቶዶክስ እመነት ተከታዮችን ብቻ ነው ቆይ ግን እንዴት ነው መስቀል መሬት ላይ የተሰራው በምንም ምክኛት ቆሞ ያሰራው ሰው ማን ነው