God bless you and powerful and blessed that reveals the power of the Cross and the Love of Jesus Christ. I praise the Lord that has given you the grace and the boldness. You have a lot to share to the Church of Jesus Christ. Expect resistance but that is what happens when you talk about the Cross of Jesus Christ because the devil's work is exposed there.
Dear my sister zerfe, Your price will be high in front of God. I am listening your old song before you reavel yourself. All blessed me. I see how you submited yourself for Jesus.. your are "the waman of faith" or "solger of Jesus"
"የፍቅርህ ምርኮኛ እኔ ሆኛለሁ
ደግሜ ደግሜ እወድሀለሁ
የፍቅርህ ምርኮኛ ባንተ ዘንድ ያለሁ
ደግሜ ደግሜ እወድሀለሁ"
ተባረኪ የአገልግሎት ዘመንሽ ይባረክ መንፍስን የሚያድስ መዝሙር ነው
እባክሽ ድንግል ማርያም ልቧን መልሸላት
ይህ መዝሙር ልብ የሚነካ ነው. ጌታ ይባርክሽ
እግዝአብሄር ስለመረጣት ነዉ ይህ የጠላት ስራ ነዉ ስራዉ ይፍረስ አቺ ማስተዋል ይስጥሽ
ተባርኩልኝ።ያገሬልጇች።አሜንአሜን
@@bayuhtefera7499 aa
እህታችን ዘርፌ እግዚአብሔር አምላክ ወደ ቀደመ ቤቱ እንዲመልስሽ የዘወትር ፀሎቴ ነው ያን ቀን እጠብቀዋለሁ እግዚአብሔር ይችላል።
አሁን ግን ልጅ ነኝ
የክርስቶስ የእግዚአብሔር ወራሽ
ተወልጄለዉ ከመንፋሱ
ሆንኩኝ አዲስ ፍጥራት
ይህንን የመሰለ ዝማሬ እየሰሙ መሳደብ ምን ማለት ይሆን?በዝማሬው የሚከብረው እግዚአብሔር ስለሆነ አስተውሉ:: እህቴ በብዙ ተባረኪ
ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክሽ። በርቺ!!! የእርሱ ጸጋ ካንቺ ጋር ይሁን።
ይህን መዝሙር ሰሰማ ልቤ ይደማል ትላንት ሰይጣን በህይወቴ ሲጫወትብኝ የነበረውን ያሰታውሰኛል ሲሻው ሱሰኛ ፣ ጫት ቃሚ ፣ አረቄ ጠጪ ሰካራም፣በየጉራንጉሩ የምልከሰከሰ ውሻ ፣ ግለ ወሲብ የማደርግ ወራዳ ፣ ፈሪ ፣ለጠንቆይ የምሰግድ ባርያ እንዲሁም እራሴን እንድጠላና ፈጣርዬን የምሳደብ ለሞት አዘጋጅቶኝ ሊያርደኝ ሲል ኢየሱሴ ደርሶ አዳነኝ !!
ዘርፍዬ የኔ ቆንጆ እንዴት እንደምወድሽኮ አንችን ቀብቶ ያስነሳልን ጌታ ስሙ ይባረክ መዝሙሮችሽን ሁሉ ሰምቼ አልጠግባቸውም ፀጋ ይብዛልሽ እህቴ ተባረኪ
ዘመንሽ ይለምልም ዘርፍዬ ለክብሩ የመረጠሽ ልኡል እግዚአብሔር ስሙ ይባረክ በርቺ የፍቅርህ ምርኮኛ እኔ ሆኛለሁ አው አባባ ፍቅርህ ልዩ ነው
Yessssss!!!!!
ብርክ ብርክ ብርክ በይልኝ እህቴ ገና ሰጄምሪው እንባዬ ይቀድማል ጌታዬ ክብሩን ይውሰድ 🙏🙏🙏
ከብርሀን ወደ ጭለማ አይሁንባት ዘርፍዬ ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ
መዝሙሮችሽ ሁሉ ወንጌል ናቸው ተባረኪ
ዘርፍዬ ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ ዘመንሽ ይባረክ እኔ በጣም ነው የምወድሽ ሁል ጊዜ አበባ መስለሽ ኑሪ
ሕያው እግዚአብሔር አብስቶ ይባረክሽ ሳምቼ ማልጣግባው ዝማሬ ነው ::
ዘርፍዬ ብርክ በይ ፀጋው ይብዛልሽ ስትዘምሪ ሁሌም እንደዚህ ከነልብስሽከነሙዚቃ መሳራያው ዘምራ እንደፕሮቴስታንት ዘማራ ግርግር አታድርጊ። እኔም ፕሮቴስታንት ነኝ ግን የዘማሪዎቾን። ግርግር እና ጭፈራ አልወድም እንደእኔ ያሉም አይጠፋም ተባረኪ ።
ፈታሪን የምታመሰግኚበት ምርት ልሳን ሰጥቶሽ ነበር ምን ያረጋል መጨረሻሽ አላማረም ያሳዝናል!!!
Key tsegur kebtew siyawakbuat ayche azenku.wey yegna Church 😢😢😢
Amen Amen amen amen
Endezih besrat mamlek ewedalew bezih ketyi
Heart touch voice....sweeeeeet music....i can't understand urs language.......LOVE FROM INDIA... GOD BLESS U ALL..
ኢየሱስ ፍቅር ነህ እወድሀለዉ💕💕🙏🙏
የድንግል ማርያም። ልጅ እግዚአብሔር በመጽሐፍ። ነግሮናል! ሐዋርያቱ እነዚህን መምን እናውቃቸዋለን ቢሉት በፍሬያቸው ታውቁአቸዋላችሁ አላቸው ።
ስወድሽ ተባረክ በኢየሱስ ም ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏😭ፀጋው በአጥፍ ይብዛልሽ አሜንንንንንን
እጅግ ድንቅ መዝሙር ነው ጌታ ፀጋውን ያብዛልሽ ::
Kal yelenym zerfe betam azinyalew እግዚአብሔር wede betu eskimelsish betesfa etebkalew ❤❤❤🙏🙏🙏betam new yemwedish hulem ❤❤❤
መዝሙሮችሽን ብሰማ ብሰማ አልጠግብ አልኩ አሁንም ጸጋውን ያብዛልሽ
አሜን አዎን እወድሃለሁ ፣እሱ አስቀድሞ
ወዶናልና እኛም እንወደዋለን
ጌታ ይባርክሽ ዘርፌ፣ በመዝሙርሽ በጣም ተባርከናል
ጌታ ብርክ ያርግሸ !!!
ይገርማል እየዘመረች ያለችውን ስንኝ" የእግዚአብሔር ጠላት ነበርኩ እንዳለች ሆነች በጣም በጣም ይገርማል
አንተ ፈጣሪን አትፈራም ? ባንተ ውሰጥ ያለው ሰይጣን ሰው በኢየሱሰ አምኖ ከሞት ሲያመልጥ አይወድም አይደል ?
@@ermiastsegaye8871 የሰይጣን ጠላት አለች እኮ አይደለም ያልኩት የእግዚአብሔር ጠላቱ ነበርኩ አለች ግን ሆነች፤ ወንድሜ ኢየሱስ ክርስቶስ በአፍ ብቻ ሳይሆን በተግባር ወደ ሚሰበከው ወደ ተዋህዶ አምልጥ።
እንዴት እኮ እንደምወድሽ ቃላት የለኘም
ጌታ ኢየሱስ የባረከሽ አንቺ ድንቅ ሴት ዛሬም አብዝቶ ብርክክክ ያድርግሺ እህቴ
ጌታ ኢየሱስ ይባርክሺ ዘሪፈ ❤❤❤
ጌታ መድሐኒት አና አዳኝ
ማህተቡ አታዉልቂዉ 🙏🙏እሰይ የሆነቀን ትመጭያለሽ
ዘርፍዬ እህቴ ያባቴ ልጅ ጠላት መግቢያ ይጣ በኢየሱስ ስም
ዋውውው እዴት ደስ የሚል መዝሙር ነው ልብን ያረሰርሳል ተባረኪልኝ ዘርፍዬ
ዘርፌ በጌታ ሁሌይም ደሰ ይበልሽ
አሜን አሜን አሜን ተበረኪ ዘርፌ❣️❣️✝️❣️✝️❣️✝️❣️❣️✝️❣️✝️❣️✝️❣️❣️✝️❣️✝️❣️✝️✝️❣️✝️💔💔✝️💔✝️💕✝️💞✝️💓✝️💓💓✝️✝️💟✝️💟✝️💝✝️💝✝️💞✝️💕💕✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️
በአፋችን፣መልካም፣መናገር፣ካልቻልንዝምብንልስ፣ለምን፣በምላሳችን፣መርገም፣እንጠራለንበነገሮች፣ሁሉ፣ጌታ፣ማስተዋልን፣ይስጠን፣እኛስንሳደብ፣እየመረቅናት፣መሆኑንእናስተውል፣መጀመሪያ፣እኔማነኝ፣ቤቴስ፣ምንድነው፣እባካቹይቅርይበለን
ዜርፌ ውድድድድድድድ ነው የማደርግሽ። አንድ ቀን በአካል እንደማገኝሽ እርግጠኛ ነኝ።
yared asrat አሁን፡ወደመጣሽበት፡ዘፈን፡ቀርበሻል፡በርቺ፡ካዲያተኛ
@@lemenlemen1670
take
advantage to
the right now
@@lemenlemen1670 .
..
.
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ተባረኪ ተባረኪ በብዙ 🥰🥰🥰💚🥰
Wow!..I got it!..Be blessed more and more!
Amare Wubneh fatari edmeshin yebarekew tebaraki
God bless you and powerful and blessed that reveals the power of the Cross and the Love of Jesus Christ. I praise the Lord that has given you the grace and the boldness. You have a lot to share to the Church of Jesus Christ. Expect resistance but that is what happens when you talk about the Cross of Jesus Christ because the devil's work is exposed there.
Fekere becha, heywete becha, erfete becha, selame becha, ywededekge beamesalkie yabegekge, motene bemotkie heyawe yekonkewe, motene yesharkwe. EWEDHALKUUUUUUUUU YENE FEKERRRR 🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭😭✝️✝️✝️🤲🤲🤲🙌🙌🙌🙌
Tebarek zemar zerfe kebede geta abesito yebarekish
ጠለቶችሽ እሪር ድብን ይበሉ ፦God blessing You
😆😆😆😆😆😆አይይይይይ
Kibir Hulu ligzabher yhun iysus lzelalem ygetochu Hulu geta new tebareki yabate biruk zerpiye tsegawun yabzalish berch geta kanch gar new
getan salagegn befite feredebeshe nebre ahun gen betam edelegn mehonshe gebagn eqan geta redashe tebarekiy segawe yibezaleshe
እጅግ ድንቅ መዝሙር ነው
Dear my sister zerfe, Your price will be high in front of God. I am listening your old song before you reavel yourself. All blessed me. I see how you submited yourself for Jesus.. your are "the waman of faith" or "solger of Jesus"
ዛሬም እግዚአብሔር አምላክ ወደ ቤተ መቅደሱ እንደሚመልስሽ አምናለሁ 🙏 በመናፍቃን አደባባይ ባይሽም ዛሬም ተስፋ አለኝ ዘርፌ እግዚአብሔር ከጠፋሽበት እንደሚመልስሽ 🙏 ደግሞም አምናለሁ የፍቅር አምላክ ለመናፍቃን እንደማይተውሽ ።🙏🙏🙏
መናፍቅ ማለት የኢየሱስን ሰውነትና አምላክነት የሚክድ እንጂ ማርያም :መላእክትና ያንቀላፉ ቅዱሳን ሰዎች አያማልዱም የሚል መናፍቅ አይደለም::
በሐዲስ ኪዳን በእኛ ውስጥ የሚኖርና እኛ ስንሰባሰብ የሚገኝ አምላክ እንጂ ያለው በመቅደስ የሚቀመጥ አምላክ የለንም::
ከኦርቶዶክስ መድረክ መጥፋት ከእግዚአብሔር መጥፋት አይደለም:: እግዚአብሔር ተቋም ውስጥ የለም::እግዚአብሔር መኖሪያውን ሰው ውስጥ አድርጏል::
የፍቅርህ ምርኮኛ እኔ ሆኛለሁ
ደግሜ ደግሜ እወድሀለሁ
የፍቅርህ ምርኮኛ ባንተ ዘንድ ያለሁ
ደግሜ ደግሜ እወድሀለሁ"
✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️♥️❤️♥️❤️♥️❤️♥️❤️🤎💛🤎💙💙❤️❤️❤️❤️💙💙💙💙💙
ir oepq ropqe yo bdoq
ሕዝቤ፣ሆይ፣ስማ፣እውነቱ፣ይሄ፣ነው።ጌታ፣ዘመንሽን፣ይባርክ
Elllllllllllllllll ጸጋውን ይብዛልሽ
መፅሐፍ ቅዱስ ለምን አናነብም? " ስላዳንከኝ እወድሃለሁ አመሰግናለሁ " ስላለች ነው ወይ የምትጠሉት??? ማስተዋል እዚጋ ነው፡ መፅሃፍ ቅዱስ ካነበብክና ከስማበለው ህይወት ከውጣህ ከፍ ከፍ ልታደርጉ የምትችሉት የመድሃኒታችን የኢየሱስን ስም ብቻ ነው። ሌላ ስም እንዲወደስ የአብ ፈቃድ እይደለም። " እግዚአብሔር አስቀድሞ ወዶናልና ስለዚህ እንወደዋለን።" ይላል 1ኛ ዮሐ. 4 ፥ 19 እንዲሁም ፊል. 2 : 9-11 እና ሐዋ. 4 : 12 አንብቡ ራሱ መፅሐፍ ቅዱስ መልሱን ይነግራችኋል።
(ሌላ ጥያቄ ካለ ጠይቀኝ)
እምብረሀን ትጠብቅሽ😍😍😍😍😍😍😍😍😍
ቅንነት ያለው ሰው😍
ደስ የሚል ትህትና
ዘርፌ እግዛብሄር ይባርክሽ ኣብዝቶ !!!
ተባረኪ ዘርፌ ሚያክለሽ የለም ቀጥዪ
zerfiye hule newu yemyamiribish !!!!! alebabesishm leamlkom sitihej indih honesh hule mitagelegil kehone hulem yamiribishal zerfiye. tebarek!!!!!!!
አግዚአብሔር ልባና ይስጥሺ ግን ማተባችን አውልቃ
Lebona yemiyasfelegewis lanchi new new ehite
አሜንንንንን እንዴት ደስ የሚል መዝሙር ሆኛለሁ ዘመንሽ ይባረክ
Emebet Maryam bemljawa tdreslsh kemezmur wetesh mucik gebash aznalehu
Thanks To GOD ! GOD Bless you
Er tewu emtsadebu sewochi mesganawu eko ye Gata new tebarki zerfa
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen 🙏 🙌 👏❤☺ 😊 Tabarekeuuu Egzaibher Zamanachu Yetabareke Amen 🙏 shalom Shalom Shalom
woow woow geta eysu zamanishi hulu ebarki zerfeye yene konjo ammen ammen elelelelelelelele
Amen Eysus befeker markonal zerfye Eysus yehe Hulu yanesewal esu yehonelen tezemero tewerto ayalekem Egziaber feker newe tebareki zemnesh Hulu be betu yeleke
Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen
ayi zerfe ke zemari wede chiferi
ke betecrstyan wede adarash
ጠፍቼ ስኖር ከአንተ ራቄ
ኮብልዬ የአንተን ፍቅር ንቄ
የስጋዬን ምኞት ስከተል
ከእግዚአብሔር ተጣልቼ ነበር
ደሞ እንደገና የእንደገናዬ
በትንሳኤዉ ሃይል አዲስ ሰዉ አራከኝ ጌታዬ
emebrhan kelb tstsh lela mn yibalal. tewahdon endekadsh yihennm endematkji man yawkal akuamshn yastekakllsh! weladite amlak azna yikr tbelsh engidi !!!
The depth of dissatisfaction lastly leads you in depth! you are of course in depth!
ተባረኪልኝ ስወድሽ እኮ🙏🙏😘
አሜንን
አሜን እስኪ የገባው አሜንን ይበል
አሜንንንንንን
Amen amen zerfye gn ye qedemecji enateshin mesadebe makome yalebeshi yimeselegnal
God bless you more more Amen amen
You're so so blessed elelelelelelele
የጌታ ኢየሱስ ምርጥ ነሽ ። አሁንም አብዝቶ ይባርክሽ
Ayyiii zerfee yenya neberech lammii caffaash
የፍቅርህ ምርኮኛ እኔ ሆኛለሁ ደግሜ ደግሜ እወድሃለሁ።
Zerfeye endet eko endemewedeshi besmam demo beades neger enxebekeshaln
ፈጣሪ ይመልስሽ እኔስ ሆዴን በላሽው ፈጣሬ ሆይ እች ልጅ ወደ ተዋህዶ መልሳት😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
Geta yesue Abisito yibarkishi
Tsegawin yabzalish ihitete tebareki!!!
ኡፍፍፍ መዝሙርሽ ልብ ይናካል
Ok
ተባረኪ ዉዴ 😘😍🙏
GETA YEBARKESH BEREKETACH NESH
God bless you all more more 🙏🙏🙏❤❤❤
wow zemensh yibarek zerefye
Tabareke
Gata yebarkesh
Zmarie melaekti yesmealna
እህቴ
እንዲው እስቲ ለብቻሽ የሆነ ዝም ያለ ቦታ ወይም ስትተኚ እራስሽን አዳምጪ ስልክሽን አጥፍተሽ ከምንም ነገር ነፃ ሆነሽ አስተውይ ዝም ብለሽ ቁጭ በይ ከዛ ውስጥሽ እራሱ መጠየቅ ይጀምራል።
በእርግጥ አሁን አንቺ ለራስሽ እና ለተከታዮችሽ ልክ እና በእውነተኛው መንገድ ነው ያለሽው።ከንቱ ውዳሴ እና የጨበራ ተስካር ህሊናሽ ላይ ከንቱ ስራን ሰርቷል።ግን በእግዚአብሔር አይንስ ልክ ነኝ ወይ አሁን የእውነት ቃሉን እኖረዋለው ወንጌል ከልቤ ገብቷል ወይ ብለሽ አስቢ።
ከዛ አዎ አንቺ ምን አደረግሽ እምዬ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ክፉና ከእግዚአብሔር አሰራር ውጪ ናት የሚል ሀሳብ በህሊናሽ ይመጣል። እሱን ታግለሽ አሸንፊ እውነታውን መርምሪ።በእውነት ተዋህዶ የቀናች መንገድ አይደለችምን??? ከዛ ትክክለኛዋን እህታችንን ዘማሪት ዘርፌ ከበደን እንድናገኛት እርጂን።34977417 ከቻልሽ በዚ አዋሪኝ
በሥላሴ
በእመብርሃን
zerefey getea zmneshin yebarkew
Zarfe tabaraki zamanish ullu yibbaraki amen 👍👍👏👏👏🙏🙏🙏💕💕💋💋💋💕💕💕💕
ጌታ ብርክ ያድርግሽ
የእኔ የፕሮቴስታት መዝሙር ስሰማ ደስ ይለኛ ያንችን ግን ለቀበለሁ አልቻልኩም የዉሹት ምዘምሪ እና በእነሱ ስር ለመደበቅ የምታረጊሁ እና ወደ አለም ለመጠጋ እያረግሽ ያለሽ ያህል ነዉ ሚሰማኝ. ፡ የሰዉ ልጅ በሂይወቱ 2 ቀል አይናገርም ለሁሉም ማስተዋሉን ያድለን ለሁላችንም
እኔ ደሞ መዝሙር አልሰማም የሷ ግን ሰቃይ ነው። የሌለ ድምጽ ነው አሏህ የገጫት
ዝማሬመላክያሰማልን
Ameeeen Ameeeeen Ameeeen Tabarake zerfe gath anichinemi yiwudadise
Berk bey, Egzyabeher be zeh zemen ye seten setotachen
በመንፈስ ዓለም እውነቱና መንፈስ ቅዱስ ናቸው ወሳኝ።አልባሳትና የሙዚቃ መሣሪያዎች ለሰዎች እንጂ ለእግዚአብሔር አይደለም።በዓለም ላይ ስንት አይነት አለባበስና የሙዚቃ መሣሪያ አለ? እንግዲህ ለእግዚአብሔር ከሆነ የየቱን ሀገር አለባበስ የሚመርጥ ይመስላችኋል።እኔ እንደዚህ ነው የማምነው።እውነትና መንፈስ እንጂ ሌላው ውጫዊና ምድራዊ ስለሆነ አያሳስበኝም።
ተባረኪ ለምልሚ
Getan selanchi hulem bayhushe kuter amsegnalew ☺😭 tebarekshal
🙌🏾
Tebareki
Tebarek
Zemesh yibarek