መደምደሚያዬ ነህ ...... ነብስን የሚያረሰርስ አምልኮ .....ዘማሪት ዘርፌ ከበደ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 113

  • @LamlamWejra
    @LamlamWejra 11 หลายเดือนก่อน +15

    እህቴ ጌታ በደሙ ይሸፍንሽ የታመንሽው ብዙ የሆንሽለት ጌታ ለአፍታ አይለይሽ መገኘቱ ሁሌም አብሮሽ ይሁን❤

  • @GetachewShegie-u5o
    @GetachewShegie-u5o 10 หลายเดือนก่อน +4

    ለክ እንደ ማርያም መልካሙን መርጠሻል ማንም ምንም ይበልለገለጠልሽ እውነት እስከ ሞት ድረስ የታመንሽ ሁኝ🙏🙏🙏 ዘመሽ ይባረክ።

  • @Israelbelegn
    @Israelbelegn 9 หลายเดือนก่อน +2

    ዘርፍዬ ተባርከሽ ቅሪ
    ለምልሚ እልፍ ሁኚ
    ስወድሽ እኮ ❤❤❤❤❤

  • @keriyatojesus9651
    @keriyatojesus9651 10 หลายเดือนก่อน +5

    ዘርፍዬ ፀጋ ይብዛልሽ ከአንች ብዙ ተምረናል እንኳን ጌታ ረዳሽ እንወድሻለን❤❤❤❤❤

  • @King-27
    @King-27 9 วันที่ผ่านมา +1

    ዘርፍዬ ስወድሽ ተባረኪልኝ 🙏🤲

  • @tamenechteshome8529
    @tamenechteshome8529 10 หลายเดือนก่อน +1

    Anichin yagegne geta lelochunim yagignachewu tebarek zerifiye enwedishalen❤

  • @gedionteferra8594
    @gedionteferra8594 10 หลายเดือนก่อน +5

    Zerfie, Much Blessings. I feel the spirit of God moving when you sing. Keep singing for the glory of our heavenly father.

  • @EndrisHassen-v9k
    @EndrisHassen-v9k 9 หลายเดือนก่อน +2

    ዘመንሽ ብሩክ ይሁን የገዛ እህቴ

  • @NuroaddisHodmogne
    @NuroaddisHodmogne 4 วันที่ผ่านมา

    Geta yibarkish anchi egzabher lersu kibir tsegawun yesetesh nesh

  • @Adele-qc6kk
    @Adele-qc6kk 4 หลายเดือนก่อน +1

    እየሱስ መደምደምያየ 🥰🥰🥰እውነት ነው ተባረክ ዛርፍዬ 😘😘

  • @HenokBeyene-m4d
    @HenokBeyene-m4d 9 หลายเดือนก่อน +1

    Goyta yezizu ybarkish ahete

  • @Israelbelegn
    @Israelbelegn 9 หลายเดือนก่อน

    አንቺ እኮ ጌታ የሰጠን በረከታችን ነሽ

  • @DeginetTadesse-vt7yj
    @DeginetTadesse-vt7yj 8 หลายเดือนก่อน +1

    እግዝአብሔር ከዝህ በላይ ክብሩን ይግለጥልሽ ዘርፌ በእጥፍ ቅባት ከእነ ድቦራ ከእነ ሕሩት በእጥፉ የተቀባሽ ሁኝ❤

  • @sedeklemashimo
    @sedeklemashimo 2 หลายเดือนก่อน +1

    ዘመንሽ ሁሉ ይባረክ

  • @berhanumarut3180
    @berhanumarut3180 8 หลายเดือนก่อน +1

    ኢየሱስን ሲያሾፉበት ሲሰድቡት ሲያሳዱት ሲዋሹበት ነበር እነዚያ ዘባቾች ዛሬም አሉ አሸንፈው ሆኖላቸው ግን አያውቁም ዛሬም ነገም እስከዘለአለምም አይሆንላቸውም አይሳካላቸውም ኣንቺ ግን የተሰጠሽ አገልግሎት ትልቅ የአገልግሎት ስጦታ ነውና ሊያቆሙሽም አይቻላቸውምና በርቺ እግዚአብሔር አሸንፎልሻልና ደስ ይበልሽ

  • @temewolde365
    @temewolde365 6 หลายเดือนก่อน

    ዘርፍየ ድምቀትሽ ፣ ሞገስሽ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው። ለዘላለም የተባረክሽ ሁኝ።እንወድሻለን ሁለም።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MarkosAbute
    @MarkosAbute 15 วันที่ผ่านมา

    ተባረኪ የኔ እህት❤❤

  • @yodittesfazghi9189
    @yodittesfazghi9189 11 หลายเดือนก่อน +2

    Amen God bless you more prophet 🙏🏽😇❤️

  • @LamlamWejra
    @LamlamWejra 11 หลายเดือนก่อน +4

    አለም ስትጫጫ ወጀቧ ሲበዛ ለኔ ግን አንተ ነህየዘላለም ቤዛ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭መደምደሜያዬነህ

  • @EyobKanta
    @EyobKanta 9 หลายเดือนก่อน +1

    geta shaga yabzalish zerfe eniwodeshaleni ❤❤❤❤❤

  • @Mary-yc6ri
    @Mary-yc6ri 10 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen egzabehre yebrkshe tabrek❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @MeskeremTadese-g9w
    @MeskeremTadese-g9w 10 หลายเดือนก่อน +1

    Geta yetabikish yene wude ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @BounaBoy-g4d
    @BounaBoy-g4d 2 หลายเดือนก่อน

    Waqayyo EEbaa dachaadhan fii Ayyana Issa siifi Akkenuu Ammmmeeeeen

  • @efremtekle2047
    @efremtekle2047 9 หลายเดือนก่อน +3

    ዘርፌ ዘመንሽን እግዝኣብሄር ኣሁንም መልሶ ይባርከው።
    ለህዝብሽ ሁሉ በረከትና ብርታት ነሽ።
    እንወድሻለን።

  • @MahiHeyab
    @MahiHeyab 4 วันที่ผ่านมา

    የተወደድሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @dove-light1
    @dove-light1 หลายเดือนก่อน

    Tebareki our blessings ❤❤❤

  • @berhanumarut3180
    @berhanumarut3180 8 หลายเดือนก่อน

    ስለ አንቺ ብዙ ሊናገሩ ሊያወሩ ግድ ነው ምክንያቱ ቢባል እየሱስን የተከተሉ ሁሉ ተሰድበዋል ተሳደዋል ነገር ግን እስከዛሬ አሸንፈው አያውቁም እስከዘላለምም አያሸንፉም አንቺም የዘመናችን አገልጋዩ ነሽና ከዚህ ሊያወርድሽ የሚችል ሀይልና ስልጣን ጉልበትም ያለው የለም ጠባቂሽ እሱ እራሱ የምታገለግይው ኢየሱስ ነውና አንዴ በቤቱ ለቤቱ አቁሞሻልና ታድለሻል ።

  • @BuzuneshWorku-hs5oz
    @BuzuneshWorku-hs5oz หลายเดือนก่อน

    ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ ነው አሜን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @EteneshSado-jq9di
    @EteneshSado-jq9di 7 หลายเดือนก่อน

    Zerfeye zemenish yebarek berchi yamenshw geta Eyesu keze bebelete kibir banchi yegeletal❤❤

  • @FasikaGete
    @FasikaGete 9 หลายเดือนก่อน

    እየሱስ ጌታ ነዉ

  • @budir1982
    @budir1982 11 หลายเดือนก่อน +3

    Thank you jesus!!

  • @brepodcast6791
    @brepodcast6791 8 หลายเดือนก่อน

    Tadileshal,,,,eghr asmeletesh,,,yene konjo

  • @DasitaChagago
    @DasitaChagago 11 หลายเดือนก่อน +2

    God bless your family and you ❤❤❤❤

  • @ZenebuDesalegn-up4kk
    @ZenebuDesalegn-up4kk 4 หลายเดือนก่อน

    Ebbiifamii gooftaa koo sii haa ebbiisuu ❤❤❤❤

  • @helenkbrulegetayihuntewold3936
    @helenkbrulegetayihuntewold3936 11 หลายเดือนก่อน +1

    God bless you more and more......... 🙏

  • @ኢየሱስጌታነው
    @ኢየሱስጌታነው 9 หลายเดือนก่อน

    ዘርፍዬ ጸጋውን ያብዛልሽ

  • @judy0673
    @judy0673 10 หลายเดือนก่อน

    Betam ewdeshalhu❤❤ tebarki

  • @mohammadnajjar689
    @mohammadnajjar689 11 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤ አሜንንንን ተባረኩ

  • @LidiaEyasu
    @LidiaEyasu 10 หลายเดือนก่อน +1

    amazingly ❤❤❤❤

  • @senaitkidane6634
    @senaitkidane6634 5 หลายเดือนก่อน

    Eleleleellelelele

  • @Demeku-u3l
    @Demeku-u3l 4 หลายเดือนก่อน

    ተባረኪ ዘርፍዬ

  • @mengistununiye3800
    @mengistununiye3800 11 หลายเดือนก่อน

    Amen,ehte zerfe tebareke

  • @tsionabreham286
    @tsionabreham286 หลายเดือนก่อน

    ተባርኪ

  • @MszgebuSorso
    @MszgebuSorso 10 หลายเดือนก่อน

    Zarfe enewadeshalen geta zameneshi yebark

  • @HjxDighx
    @HjxDighx 11 หลายเดือนก่อน

    Ameen Ameen Etachin Tebareke!🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @TarikuYeliuliLij-gp9ry
    @TarikuYeliuliLij-gp9ry 11 หลายเดือนก่อน

    Amen blessed more!❤❤🎉

  • @SarahEmabet-rp4xs
    @SarahEmabet-rp4xs 11 หลายเดือนก่อน

    Ammeen ammeeen ammeeen ❤

  • @AYELECHALITAYE
    @AYELECHALITAYE 9 หลายเดือนก่อน

    Tebareke G, tayibareke

  • @felozalaka3029
    @felozalaka3029 10 หลายเดือนก่อน +2

    Amen❤❤❤❤❤

  • @EteneshSado-jq9di
    @EteneshSado-jq9di 7 หลายเดือนก่อน

    Eyesus geta new❤

  • @Mulu-r8t
    @Mulu-r8t 5 หลายเดือนก่อน

    Kalat aetahu tebareki

  • @Mulu-r8t
    @Mulu-r8t 5 หลายเดือนก่อน

    Zersh yibarek tebareki

  • @fanosasrat-sx8db
    @fanosasrat-sx8db 10 หลายเดือนก่อน

    tebareki enwedshalen

  • @HenokGetahun-ue6vp
    @HenokGetahun-ue6vp 11 หลายเดือนก่อน

    My name is Henok Getahun I am Jesus Christ 🙏 may God bless you all and make your family wonderful

  • @BetiErusumo
    @BetiErusumo 11 หลายเดือนก่อน +1

    Ameen Ameen ♥️ ♥️♥️♥️🤲🤲🙏

  • @berhanumarut3180
    @berhanumarut3180 8 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሄር ይባርክሽ

  • @chittashetayeeyegetaliji7161
    @chittashetayeeyegetaliji7161 10 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen 😢😢❤❤

  • @Mulu-r8t
    @Mulu-r8t 5 หลายเดือนก่อน

    Aeyileysh

  • @issaismerese1498
    @issaismerese1498 10 หลายเดือนก่อน

    GOD BLESS YOU❤❤❤❤❤

  • @MengistuMarkos-y6m
    @MengistuMarkos-y6m 11 หลายเดือนก่อน

    be bizu tebareki

  • @anna-mariaasfha9264
    @anna-mariaasfha9264 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @samuellechisabayisa742
    @samuellechisabayisa742 4 หลายเดือนก่อน

    Zarfe Kabade Amasaginalaw

  • @kerenfktkerenfkl9223
    @kerenfktkerenfkl9223 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን ❤️❤️❤️❤️😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏

  • @etagegngoda3206
    @etagegngoda3206 10 หลายเดือนก่อน

    ተባረኪ፡❤❤❤❤❤

  • @ASHNAFIURGESA
    @ASHNAFIURGESA 10 หลายเดือนก่อน

    keffi beylig ehte bizu astemreshinal

  • @MekumuluMekuye-fl8eu
    @MekumuluMekuye-fl8eu 9 หลายเดือนก่อน

    ታባርኪ

  • @dejenbirhanu6540
    @dejenbirhanu6540 4 หลายเดือนก่อน

    yes

  • @bemnettefera1736
    @bemnettefera1736 11 หลายเดือนก่อน

    God bless U❤❤❤❤❤❤

  • @جنىمطربي
    @جنىمطربي 20 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @frehiwotkas9492
    @frehiwotkas9492 11 หลายเดือนก่อน

    ተባረኪ፡

  • @saraberhanu1547
    @saraberhanu1547 9 หลายเดือนก่อน

    Zerfe miss Ethiopia konjo

  • @HalimaMlk-px6iv
    @HalimaMlk-px6iv 11 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤ameeeeeeen 😊😊😊😊

  • @HirutShibru
    @HirutShibru 11 หลายเดือนก่อน

    Bless you❤

  • @TiruneshMokonin
    @TiruneshMokonin 20 วันที่ผ่านมา

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @Mulu-r8t
    @Mulu-r8t 5 หลายเดือนก่อน

    Eyesus lega aesbo seten!!!!!!!!!!

  • @KakuIsrael
    @KakuIsrael 4 หลายเดือนก่อน

    በለመለመዉ መስክ ያሳድርሻል።

  • @Mulu-r8t
    @Mulu-r8t 5 หลายเดือนก่อน

    Waw

  • @ቶቶትቲዩብ
    @ቶቶትቲዩብ 11 หลายเดือนก่อน

    amen amen amen amen amen

  • @DawutiYagataliji
    @DawutiYagataliji 9 หลายเดือนก่อน

    Amen

  • @HdudhHdudh
    @HdudhHdudh 7 หลายเดือนก่อน

    Ameee Ameen Ameen

  • @mdkhan5373
    @mdkhan5373 หลายเดือนก่อน

    Eyesus Eyesus Jesus Jesus Ameneamene amene Ameneamene 🍇🍇🍇✝️🛐📖📖📖✔️✔️✔️🍒🍒🍒🌲🌲🌲🛤️🛤️🛤️🤲🤲🤲🤲🤲🤲🌹🌹🌹🌹🌹🌹🙇🙇🙇🙇💯💯💯💯💯💯

  • @Tarikuwa-wt7hl
    @Tarikuwa-wt7hl หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @Mulu-r8t
    @Mulu-r8t 5 หลายเดือนก่อน

    Aemen

  • @EteneshSado-jq9di
    @EteneshSado-jq9di 7 หลายเดือนก่อน

    Act 10:31❤❤❤

  • @LidiyaTeshome-g5b
    @LidiyaTeshome-g5b 3 วันที่ผ่านมา

    ,, ❤

  • @elsaelssa7651
    @elsaelssa7651 10 หลายเดือนก่อน

    ❤☝❤☝❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @TESFANESHMADEBO-pm5xz
    @TESFANESHMADEBO-pm5xz 9 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲❤

  • @HappyJigsawPuzzle-fv2oo
    @HappyJigsawPuzzle-fv2oo 9 หลายเดือนก่อน

    Ney wode betshi

    • @SelamBedaso
      @SelamBedaso 4 หลายเดือนก่อน

      Betua besmaye new

  • @TadeluEmiru
    @TadeluEmiru 11 หลายเดือนก่อน

    Biruk nesh ehte

  • @Yosefyosef-pu3lm
    @Yosefyosef-pu3lm 9 หลายเดือนก่อน

    ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @mekael0326
    @mekael0326 10 หลายเดือนก่อน

    Pppopara trrram Malesh parrrrrrravorrraa lieboch

  • @Rose-vw4gw
    @Rose-vw4gw 10 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ዘመንሽበቤቱይለቅየኔውድእህት❤በምንምአይነትሁኔታአትገደቢ❤

  • @yenenesh4559
    @yenenesh4559 9 หลายเดือนก่อน

    Lj eylew yenenardos milew mzmursgn semche sew bt bt gbcge alqshe enaten amci endlku singrn yhen ykl nw kljnte jmro mzmurshn sesma ydkut zrefye bzu mallf ymsljn qentoch ly gta bnchi mzmur new ngr endle yngrn hule wedsglew dmo kta mrxo yrsu slrgsh ejg ds blonyal gtan thgwen ybzalsh❤❤❤❤😇😇😇😇

  • @ayelechgeberwold3447
    @ayelechgeberwold3447 9 หลายเดือนก่อน

    ....አንዴ መጥቻለሁ አትበይ "ኢንተርቪዉ የማያምርባት የመጀመሪያዋ ተዋናይት ብዬሻለሁ" እባክሽ እድል በትወናዉ ይሻልሻል በጣም ነበር ምትጨንቂዉ😢 ወይ ሰይፉ ሾዉ ላይ ሳይሆን በሌላ ልይሽ

  • @mekael0326
    @mekael0326 10 หลายเดือนก่อน

    እብድ ገንዘብ አምላኩ

    • @MikeTesfaye-rh8hr
      @MikeTesfaye-rh8hr หลายเดือนก่อน +1

      stop judgement, read bible first

  • @mekael0326
    @mekael0326 10 หลายเดือนก่อน

    Fake as thief.

  • @mekael0326
    @mekael0326 10 หลายเดือนก่อน

    አንች ቀባጠሸሪ ለከፈለሽ የምታድሪ ጥቅመኛ ። ኦርቶዶክስ አይከፉልም። ምክንያቱም ድምፅ የሚሰጥ አምላክ ለሱ ቢዘመርለት ዘማሪው ለራሱ ነው ብሎ ያምናል። ግዜ አይተሽ ወደ ዘመኑ ሰው ገባሽ። አንች ቀባጣሪ በትክክል ባንክሽን በብር እየሞሉት። እነረዴት የሚለፋበትን ኦሮቶዶክስ በጣም ከባድ እና ህጉ አንችን ይከብደረሻል አንችን መቸም አስተማሪ አያደርግሽም። ከዘመናዊ ዘፈንን እየፖለሽ ስታጨበረብሪ ጭራሽ ፐራራራራም መሸለት ጀመረሽ

    • @DeginetTadesse-vt7yj
      @DeginetTadesse-vt7yj 8 หลายเดือนก่อน

      ለኢየሱስ ስኖሩ ድሮም እየተናቁ ነዉ እርሷ ከሞት ወደ ሕይወት እንጅ ወደ ጥቅም አይደለም ብከፈልላትም እግዝአብሔር ራሱ የሰጠላት የበረከት ምንጭ ነዉ ስያንስባት ነዉ ደግሞ ባይከፈልላትም በደምብ አድርጎ ያኖራታል❤

    • @SelamBedaso
      @SelamBedaso 4 หลายเดือนก่อน

      Ere wegene ewnetun enawra enji ortodocse sente new yemtkfelachew le agelgayochua birr yete endale eko enawkalen😂 enawkalen

  • @mekael0326
    @mekael0326 10 หลายเดือนก่อน

    አንች ምነው እራስሽን ጣራ አሰነክተሽ ኦርቶዶክስን መሳደብ ጀመርሽ አፉሽን ዚጊ። እምነትሽ የራስሽ ጉዳይ ነው በሰው እምነት ውስጥ ገቭተሽ አትዘበራርቂ።
    ገንዘብ ፈልገሽ እንደሄድሽ አለም ያቀዋል።
    ኦርቶዶክስ ገንዘብ አይከፉልም መክንያቱም እምነት አይሸጥም አይከፈልም አይሸጥመ አይሸጥም።

    • @MikeTesfaye-rh8hr
      @MikeTesfaye-rh8hr หลายเดือนก่อน

      mehayim temar mejemeria, korokoram

  • @BurtiFan
    @BurtiFan 11 หลายเดือนก่อน

    👎👎👎👎👎

    • @sollymimi8503
      @sollymimi8503 11 หลายเดือนก่อน +2

      up up up up up

    • @Binyam-vu1xl
      @Binyam-vu1xl 10 หลายเดือนก่อน +1

      Zerfye tebareki geta eyesus zemenshi bedemu yishfnlish

  • @sedeklemashimo
    @sedeklemashimo 2 หลายเดือนก่อน +3

    ዘመንሽ ሁሉ ይባረክ