❤Dear Awtaru ,you are just a man of God who spoke in songs !you are such a gift for generations !we thank God for giving you for church and all of us ❤Much love and respect!😊🎉
JESUS GAVE ME HEIFER VIA HIS BLOOD AND MORE TO COME IN MY LIFE !11 days after Heifer's interview i felt so uncollected, hopeless and directionless ,it felt so dark BECAUSE I KEEP ON SINNING AND I DESERVE NO GOOD IN LIFE ....BUT DEMO I THINK ABOUT GOD's mercy in Jesus Christ!
While he was still speaking, someone from the ruler's house came and said, “Your daughter is dead; do not trouble the Teacher any more.” But Jesus on hearing this answered him, “Do not fear; only believe, and she will be well.” Luke 8 v 49 - 50AMEN God bless you Awte
EYESUS YEBELETEWEN VIA HEIFER SETEGNE AND EVEN MORE TO COME! ELELE ELELE ELELE CRS BE MOGESEH BE HAYELEH GEBAHU ABBA DADDY IN JESUS'S NAME AMENNNNNNN YECHELAL EGZIABHER
Oh my God whenever I listened to this beautiful song I become hopeful on things that I have been waiting in my life .but those who waited on the lord would never get disappointed
Elelelelele, elelelelele, elelelelele, Amen, Amen, Amen, Amen, Hallelujah, Hallelujah, Praise God! Always amazing and beautiful! God bless you and your family more and more!
ኦርቶዶክስ ነኝ ግን በቃ አውታሩን ማዳመጥ አይሰለቸኝም ተስፋ እገኛለሁ በስደት መኖሬን እረሳዋለሁ ❤❤አውታሩ እና ምህረት ኢተፋ ለኔ አሻራዬ ጥንካሬዬ ናቸው
እየሱስ ይወድሻል😍🙏
sumu ❤❤
❤️🙏
Amen amen amen
ኦርቶዶክስ ነኝ ግን አውታሩ መዝሙርህን ሁሉ በጣም ነው የምወደው ፈጣሪ ይባርክህ
Ene ortodox nej. Gin betam des ylal awtaru mezmur.
@@samruabraha1192 hi he www
Lklmmk
Same here
God bless you with his truth and Holy Spirit
እኔ ቃል የለኝም የአውታሩ መዝሙሮች ከልጅነቴ ጀምሮ እየሰማሁኝ ነው ያደኩት ዛሬም ከ 17 አመት በዋላም መዝሙሮቹ አዲስ ናቸው 👑✝️👑
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ይህ መዝሙር ከልቤ ያጽናናኛል እድሜ እና ጤና ይስጥህ
God is good, all things will be alright!
Tebareki
@@simretgobena245 amen
እኔም ኦርቶዶክስ ነኝ ግን እንዳውታውሩ ምወደው የለም❤❤😢😢😢
Tabarake
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን እህን መዝሙር ሊቢያ እያለሁ ስሰማው ነበር እያለቀስኩ ነበር ምሰማው አሁንም እደምጠው አለሁ በቃሌም ይዣው አለሁ በጣም ምገርም ስራ ነው::
Balekibet hullu geta yitebikhi ❤❤
አሁን በዚህ ሰአት በሁኔታዎች ተስፋ ቆርጬ በእግዚአብሔር ፊት ሳነባ ጌታ ይህን መዝሙር ወደልቤ አመጣዉ
'ሀይል የእግዚአብሔር ነዉ ምድር ዝም ትበል
ይችላል እግዚአብሔር ቋጠሮን የመፍታት ይችላል እግዚአብሔር የሞተን ማስነሳት
Ene muslim negn gn hele yemisemaw ye awitarun mazimuroch new
yes
Amenn!
ኦርቶዶክስ ነኝ ግን የፕሮቴስታንት ምርጡ ዘማሪ ነህ እድሜ ይስጥህ ❤❤
ሰላም የኦርቶዶክስ እህት ወንድሞቼ እግዚአብሔርን የሚያመሰግን አንደበቶች ሁሉ ይባረኩ ፊቱንም ድምፁንም የሚሹ ያገኙታልና 🙏
ከኮሜንቱ ሁሉ እንደተረዳሁት በአውታሩ መዝሙሮች ብዙ ሰወች በግላቸው ወደ ጌታ እየሱስ እንደመጡ ምንም ጥርጥር የለም ዋው
😂😂😂😂ሥለመዝሙሩ ብሎነውነው እምነቱን ትቶ የሚመጣው🙄🙄🙈🙈🙈😂😂
በውድቅት ለሊት ይህንን መዝሙር እንድሰማው ከውስጤ በተደጋጋሚ ይጠይቀኝ ነበር የሚገርመው በምንም ተዓምር የፕሮቴስታንት መዝሙር አላደምጥም ነበር እውነት ነው እግዚያብሔር ይችላል።
መንፈስ ቅዱስ ይመራል። ብዙ ጊዜ በህልም እግዚአብሔር መዝሙር ይሰጣል
መንፈስ ቅዱስ ነው
እየሱስ ይወድካል😍🙏
ጰኸዘቸጰጰነወቸ፣ቨነ ከነበቸጸ ጠጨወቸበገጰ ኸኘበ
ውይ ያውታሩን መዝሙር ሰወደው ግንኦረቶደክስነኝ ግን በፍቅርነውእምወደው መዝሙራቸውን አለኝመዝሙሩ ያውታሩ እልፍልፍ እሚለውምአለኝ ጥላት አይኑያየ ጆሮው እየሰማ የሚለውንም በጣም ነውእምወደው
ወንድሜ መዝሙር መዉደድ በቂ አይደለም የሰዉ ልጆች ብቸኛ ተስፋ በሆነዉ በእየሱስ ክርስቶስ እመን ትድናለህ።
እየሱስ ይወድሻል😍🙏
በጣም ከባድ ግዜ እያሳለፍኩ ነው በመዝሙሮች እየተፅናናሁ ነው 🙏አውታሩ አግዚአብሔር ይባርክህ 🙏
ሁሉም እግዝአብሔር ቀላል ነዉ ከእግሩ በታች ይጣል ይችላል እሱ።
Emayalfi yelem ayzoin yene ehti egzhabhir yatenkrishi❤
ጌታ ይድርስላችሁ
ነገሮች በከበደኝ ሳኣት እሄ መዝሙር በውስጤ ፈሰሰ ፌልጌ ስሰማው ደሞ ከሁኔታው ወጣሁና የእግዚአብሔር ቻይነት አወጅኩኝ ውስጤ በደስታ ተሞላ ኣዋ ይችላል እግዚአብሔር ቋጦረየን መፍታት
ፅኑ ቃል ዳዊት እኔም ነገሮች በከበዱኝ ሰአት ስዳምጠው ደስ ይለኛል
የዛሬ 8 ዓመት ነው ይሄን መዝሙር የሰማሁት ዛሬም እንዴ አዲስ እሰማዋለሁ።
የዛሬ 13 ዓመት ነው የሰማሁት ክብር ለዝጋብሄር
እኔ የዛሬ 16 ዓመት ናዉ የሰማዉት እግዚአብሔር አምላክ እሱን ቤተሰቡን ይባረክ እግዚአብሔር በሱ ቆሞ የዛሬ 6 ዓመት ደስሶናል ዎዴ ዉጪ ስመጣ ቃል አውጥቶን ነበር ቦሌ ዩጎ ቸርች ነበር 🥰🥰🥰🥰
ይህንን መዝሙር ብሰማው ሁሌም እንዳዲስ ነው የምሰማው።እግዚአብሔር ይባረክ
I'm not Orthodox nor Muslim but I heard this song today.. beautiful melody.. Love from South Africa 🇿🇦 ❤️
We noting with out God from usa
I'm a Muslim from Afghanistan and currently in Addis, this is the most heart-touching Mezmur, I've ever listened! Amen suma Amen
jesus loves so much .he is the way turth and life.he is way to haven.just ask him to come to your life .
Abdul Latif Good bless you
Abdul Latif suma amen malet
Abdul Latif god bless you more and more!!
Abdul Latif excuse me!what's the mining of suma
እሄንን መዝሙር ስሰማ ሰዉነቴ በሙሉ
የደስታ መንፈስ እርካታ ይሰጠኛል የፈጣሪን ክብር
ስለ ዘመርክ ፈጣሪያችን ሁሉንም ነገር። ያምዋላልህ ይስጥህ ከጤና ጋር።
ጌታ ዘመንን ይባረክ በጣም ነው ደስ ብሎኛል፡፡ መዝሙርህ ኃይል አለው!!!
ይችላል እግዚአብሔር ቋጠሮዬን መፍታት
ይችላል እግዚአብሔር የሞተን ማስነሳት
እግዚአብሔር ሲናገር ሰማው አንድ ነገር
ሁሉንም ይችላል እኔ ዝም ልበል
አምላኬ ሲናገር እኔ ዝም ልበል
ሐይል የእግዚአብሔር ነው ምድር ዝምትበል
እኔ ኦርቱዱክስ እምነት ተከታይ ነኝ ግን ያውታሩንና የተከስተን መዝሙሩች ስሰማ ባይኔ እባ ይሙላል ጌታ ይባረክ እየሱስ ጌታ ነው አሜንንንንን
አሜንንንንንንንን
Beti Tadi geta abzto yebarkshe ✝️
Geta yebarekish
Let the life of Jesus freely flaw in your heart no matter what denomination you are from
Just focus in Jesus
Not marry or passed away saints
ጌታ ይባረክ ?
አሜን
አሜን
አሜን
ይህን ዝመሪን ሰምቼ ሰምቼም አልጠገብም
ጌታ ኢየሱስ ዘመን አብዝቶ በሪክ ታበራክ
I am orthodox but I like it this song all awetaru song is best yes all the time Jesus he can do everything
አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን እግዚአብሔር ሁሉም ይቺላል ይቻላል የኔ ኢየሱስ እልልልልል እልልልልል እልልልልል አሜንንን አሜንንን አሜንንን ክብር ለጌታ ለኢየሱስ ክርስቶስ ብቻው ይሁን አሜንንን የአባቴ ልጅ ተባረክ ተባረክ ተባረክልኝ ጌታ አብዝቶ ጨምሮ ጨማምሮ ይባርክህ ወንድሜ 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏😘😘😘😘😘😘😘ኢሳይ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ❤❤❤❤
ሰላም ለአንተ ይሁን የእግዚአብሔር ብሩክ ቡዙ ግዜ ልጽፍልህ እያልኩ ምን እንደምየዘኝ አላወኩም ነበር አሆን ግን ይችን ሰአት አግቸ ልጽፍልህ ተነሳሳሁ ሌላ ምን እላለሁ እግዚአብሔር ዘመንህን ሁሉ ይባርክልህ ዘርማዘርህ ሁሉ ይባረኩ በመዝሙርህ ሁል ጌዜ ሰሰማዉ ያለኝን ደሰታ ልነግረህ ወደድኩ ❤❤❤
ኦርቶክስ ነኝ አውታሩ ilove you❤❤❤
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ንስሀ ነው የሚወደኝ የከራዬን ሱሪ ከመስቀያ ላይ አውርጄ ሸጫለሁ እርቦኝ በሰአቱ እሱ ግን ዱባይ ወጪዬን ችሎ አመጣኝ አሁን ምግብ አደፍለሁ ተርፎኝ ቀን ግን ያለፍል ይችላል እግዛቤር ቤተሰብ ስለሌለኝ ማንጎ የተጠለ እበላም ነበርየምር ሲርበኝ ከዛ ተክለ ሀይማኖት በተ ክርስትይን እተኛነበር
e/g yimasgen lesaw yemayichalew le egzabeher kalal new yedaha adeg abat yeminkin metega new kibir lesu yihun
Michael melaku Michael እንኳን እግዚአብሔር ረዳህ የብዘወቻችን ዘመድ ወዳጅ ጌታ እየሱስ ነው ዘመድ እያለም ከዘመድ በላይ የሚቀርበን እሱ ብቻ ነው በርታ
እንኳን ጌታ እረዳህ
ይችላል እግዝአብሔር
am ortodox but in love with this mezmur awo egziabher yichilal
praying for you...
ፈጣሪ ይባርክህ !ይሄን መዝሙር ስሰማ ሀይል! እሞላለው ጌታዬ ይችላል!!!
7 እግዚአብሔር ኃይሌና ጋሻዬ ነው፤ ልቤ በእርሱ ታመነ እኔም ተረዳሁ፤ ሥጋዬም ደስ ይለዋል፥ ፈቅጄም አመሰግነዋለሁ።
9 ሕዝብህን አድን፥ ርስትህንም ባርክ፤ ጠብቃቸው፥ ለዘላለሙም ከፍ ከፍ አድርጋቸው።
እግዚአብሔር ይችላል ፣ ይፈቅዳል ፣ያደርጋል ፣እፎይታ ይሆናል፣ በኢየሱስ ስም አሜን
እግዜአቤሄር ሲናገር ሰማሁ አንድ ነገር ሁሉንም ይችላል እኔ ዝም ልበል አምላኬ ሲናገር ሰማሁ አንድ ነገር ሀይል የእግዜአቤሄር ነዉ ምድር ዝም ትበል እግዜአቤሄር ፀጋዉን አብዝቶ ይጨምርልህ
ሁልግዘ እነ ያንተን መዝሙሮችን ስሰማ ውስጠ በደስታ ነው የምሞላው ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክክ
ስላም አውታሮ እኔ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታታይ ነኝ አስታውሳለሁ ድሮ 1997/98 አካባቢ የአንተን መዝሙር አ/አ ከብቸና መጥቸ አደምጫለሁ አሁንም ስላም ነው የሚሰጠኝ ኤርምያስ
እኔ ጊን የዚ እምንት ተከታይ አደለዉም ጊን መዝሙሩን በጣም ነው ምዉዳ የአዉታሩን እግ/ር ዪባሪክ
እግዚአብሔር እራሱን ይግለጥልህ
እነሱስ ይወድሻል😍🙏
ኡፍ አውታሩ አዋ ይችላል እግዚአብሄር የሞተን ማስነሳት ይሄን መዝሙር ሳዳምጥ አለቅሳለሁ በውስጤ ያለውን ነገር ነው የዘመርክልኝ ይችላል እግዚአብሔር። ቁዋጠሮዬን መፍታት አሜን ይችላል ይፍታልኝና ቁዋጠሮዬን እኔም እልልብዬ ላመስግነው የኦርቶዶክስ እመነት ተከታይ ነኝ ግንእወድሀለሁ ለኔ ይመስለኛል የዘመርክልኝ አውታሪ እድሜህ ይርዘመ
amen egizabiher kuwateroshin\hin yifita amen legeta hulu yichalali ketamenut awe yiferidali
አዉታሩ የጌታ ልጂ ፍቅር ነክ😍😘👏👏👏👏👏👏👏👏👏
አባቴ ትልቅ ነው ከሁኔታ በላይ
እሱን ታምኛለው ይፈርዳል ከሰማይ
እልልልልልልልልልል❤️👏
እኔ ኦርቶክሥ እምነት ነው የምከተል ግን ይህን መዝሙር ደሥይለ.ል የእሥራየል አምላክ ይባርክህ ወንድም
አሜንንን እግዚአብሔር ይባረክ
ታባረክ የ ዝማሬ ፀጋ ይጫማርልክ
ማሄድ ማሻጋረ ይሁንልክ ታባረክ
ጌታ እየሱስ አብስቶ ይባረክ አሜንንን
እየሱስ ያድናል ለ ሁሉም እግዚአብሔር
ማልስ ነው ሃሌሉያ አሜንንን ታባርኩ 😘
አሜን ይችላል እግዚአብሔር
ተባረክልኝ ወንድም❤❤
ግታ ይጠብቅህ እርግት ያልክ እኔ ኦሮቶዶክሰ ነኝ አምላኬ ሲናገር ይችላል እግዘብሔርን ለማለት ገደብና ሀይማኖት የለም ቀኔ ሆኖ ደሞ ብዙ በረከት አፋሻለሁ ቦርኬ ተጥዬ ይችላል እግዛቤር የሞተ ማስነሳት አንድ የኔብጤ ለማኝ ምግብ ተቀብለን ከስልጤ ሻይ ቤት የተረፈ ስንበላ ረጅም ነህ ቆንጆነህ ስራ አለኝ እኔ ደሞ ግራ ገብቶኝ ነቀር ግን ቀኑነው ለጌታ ካፈር አነሳኝ አሁን ከራሴ አልፌ ሰው ረዳዳለሁ ይችላል እግዚአብሔር ወገኖቼ ያልፋል በርቱ
እኔ ይህ ለክብር መደሂኔ ኣለም ከተዘመሩ እስከኣ ሁን ከሰማህዋቸው በእድሜ ዘመኔ ኣንዳኛ 1ኛ
ልቤ የገዛች መዝሙር ወንድም ፦ኣልጋታሩ ከበደ ጌታ ኣብዝቶ ይባርኽህ፡፡
አሜን.አሜን.ቤሩት.በጦሩነት.ሆኜ.እሰመሎ.እነም.እፂነነሎ.ጌታ.ክቢሩን.ይዉሰዶ🙏🙏🙏🙏
አሜን አሜን ኡፍፍፍፍ ይችላል እግዚአብሔር ኦሆሆሆ አባተ ቲችላለህ😢😢
አሜን ሀሌሉያ ላልጨርሰው የምጀምረው አይኖርም ፤ ማቋረጥ ብሎ ነገር እዚህ ሰፈር ላይ መሬት የማይረግጥ ዲክሽነሪ ላይ ብቻ ያለ ቃል ነው።
በ ኤግዚአብሃረ የምናምን አንዴት ልባቺን ይጨክናል ህዝባቺን ህፃናት አሮጊት ባላጠፉት አየትረዱ ??????? አንዴት ዝም ይባላል አንደተስ ሰላም አንተኛለን? የኛ ልጆች የኛ ቤተሰብ ቢሆኑስ ? የሌላ ስለሆኑ ነው ምንም የማይመስለን ?????
እግዚአብሔር ሲናገር ሲናገር ሰማው አድነገር ሁሉንም ይችላል እኔ ዝም ልበል። አምላኬ ሲናገር ሰማው አድ ነገር ሀይል የግዚአብሔር ነው ምድር ዝም ትበል ይችላል እግዚአብሔር ቆጠሮየን መፍታት ይችላል እግዚአብሔር የሞተን ማስነሳት ፣----'' የኦርቶዶክስ ነኝ ግን የአውታሩ መዝሙር ውስጤ ነው። ጌታ ይባርክህ ዘመንህ ይባረክ
❤Dear Awtaru ,you are just a man of God who spoke in songs !you are such a gift for generations !we thank God for giving you for church and all of us ❤Much love and respect!😊🎉
ዘፍጥረት 17
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹ አብራምም የዘጠና ዘጠኝ ዓመት ሰው በሆነ ጊዜ እግዚአብሔር ለአብራም ተገለጠለትና፦ እኔ ኤልሻዳይ ነኝ በፊቴ ተመላለስ፥ ፍጹምም ሁን፤
² ቃል ኪዳኔንም በእኔና በአንተ መካከል አደርጋለሁ፥ እጅግም አበዛሃለሁ አለው።
እኔ ኦቶዶክስ ነኝ ይፕሮፐስታት መዝሙር በጣም እሰማለው
እየሱስ ይወድሻል😍🙏
አኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ሲከፍኝ የሚያፅናናኝ መዝሙር ነው
ወንድሜ እግዚያብሄር በሰላሙ በእውነት ይባርክህ ተባረክልኝ አሜን አሜን አሜን ነፍሴ ረሰረሰችልኝ
Yichilal yene abat hallelujaha yene eyesus simu yibarek abaye hallelujaha yene eyesus Ezgabeher sinager abaye tamagen new hallelujaha yakeberegen enen yanesa yekebagen amlak yibarekiligen hallelujaha bless you wendime
ዘማሪ አውታሩ ጌታ ዘመንክን ይባርክ አሜንንንንንንንንንንንን gad be you amennnnnnnn
"gad" yemilew GOD bemilew yisitekakel::
GBU
nmaaseek🍉🍇
Awoo yechelale hulunm yechelale eyesus denk new
የገታ ልጅ ጀግና ወታደር
እኔም ኦርቶዶክስ ነኝ ግን የፕሮቴስታንት መዝሙር በጣም አድማጭ ነኝ በተለይ የአውታሩና ባለቤቱ ሳምሪ ልጁ ቃልዬ አንደኞች
እግዚአብሔር ሲናገር ስማው አድነገር ሁሉንም ይችላል እኔ ዝም ልበል አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ።
yoseph gebretensay dscvnghuyio7ppتنخهزظكمححةىؤءسيثفضصغع
yoseph gebretensay hwhnwnhsa
!!! Amen !!!
አሜን!!
ክብር ሁሉ ለጌታችንና ለአምላካችን ለእግዚአብሔር ለዘላለም ይሁን!!
ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ይባርካችሁ!!
ሰምዎች ብቻ ሳይሆን አድራግዎች እንድንሆን እግዚአብሔር ይርዳን!!
ጌታ እግዚአብሔር እምነትና ቅድስና ይስጠን! ሉቃ 17:5!!
እግዚአብሔር ሲናገር ሰማው አድ ነገር ሁሉንም ይችላል እኔዝም ልበል አምላኪ ሲነገር ሰማው አድ ነገር ሀይል የእግዚአብሔር ነው ምድር ዝምትበል------- አውታሩ መዝሙርህን ብሰማው ብሰማው አልሰለችም።እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ።ግን መዝሙርህን ስሰማው ሰላም።አገኛለው የገልግሎት ዘመንህ ይባረክ
True same to you
ፂወን ነኝ ከዳላስ የቴዲ አፍሮ አድናቂ
ፂወን ነኝ ከዳላስ የቴዲ አፍሮ አድናቂ አመሰግናለሁ
ፂወን ነኝ ከዳላስ የቴዲ አፍሮ አድናቂ Amen 🙏 Amen 🙏 be hiwet zemenesh Selam yeuneles
😥😥😥😫
ብሰማውብሠማው የማልጠግበው የአንተመዝሙሮች ምንግዜም አድስ ናቸው አይምሮን የሚያንፁ ከውስጥ ከልብ ገብተው ውስጥን በመንፈሡ የሚያረሰርሡ ናቸው ክርስቶስ አብዝቶ ይባርክህ ወንድማችን አውታሩ ከበደ
May Lord Jesus bless you Awtaru...and Eritrean n Ethiopian people in deed !!
From Eritrean Bro.
ጌታ ዘመንህ ዘርህን በሙሉ ይባርክ ፓስታር/ዘመር አውተሩ ርዥም ዘመን በወንጌል ጉዞ ሆኜ ተጽናንቼዋለሁኝ ተባርክ ዘመንህ ወረቃማ ይሁን
የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ ግን የአውታሩን መዝሙርስ ሰማ ደስ ይለኛል!!!!
"የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ ግን ............." ታዲያ ምን ይጠበስ ?
@@ሜናታንካለበት ውድድድድድድ አደርገዋለሁ አውታሩን ተቃጠል ልልህነው
ወይ መቃጠል!! Inen የገረመኝ ማስታወቂያው ነው
Hey
The last few
አሜንንንንንን አሜንንንንን ዘመንክ ይባረክ🎸🎸🎸🎸🎸🎷🎷🎷🎷🎷🎷🎷🎷🎷😘🎤🎤🎤🎤🎤🎺🎺🎺🎺🎺🎺🎺🎺🎹🎹🎹🎹🎹🎹🎹🎹❤❤❤❤❤❤💘💘💘💘🎶🎶🎶🎶😍😍😍😍😍😍😍🎤🎤🎤🎤🎤🎹🎹🎹🎹🎹❤❤❤💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘😍😍😍😍አሜንንንንንንንን አሜንንንንንንን ተባረከህ ቅር ውድሜ ዘመንክ የተባረከ ይሁን
🎹🎹🎹🎹🎹❤❤❤❤💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘🎷🎷🎷🎷🎷🎷🎷🎷🎸🎸🎸👍👍🎤🎤🎤🎤🎤🎹🎹💘💘💘💘💘💘😍😍😍🎺🎺🎷🎷🎷🎷እልል ክልል አሜን ንን ይችላል ጌታ ሁሉን
JESUS GAVE ME HEIFER VIA HIS BLOOD AND MORE TO COME IN MY LIFE !11 days after Heifer's interview i felt so uncollected, hopeless and directionless ,it felt so dark BECAUSE I KEEP ON SINNING AND I DESERVE NO GOOD IN LIFE ....BUT DEMO I THINK ABOUT GOD's mercy in Jesus Christ!
Amen amen amen amen amen amen amen amen amen tabaraku tabarak egzabhr yebarik tsgah qibati mogosi yechamrli
Im Muslim but protstant mezmur leasn in all days but i knows real hayimanot endalhone......gn just madamt bcha....ena ewodkalhu awutaru 💜💜
kizu biber
እንደት አወክ ልክ አለመሆኑን ወንድማችን እሰኪ አንብበው አንድህ አይነቶችን መዝሙሮች ስማ እኔም እንደአንተ ነበርኩ ልዩነቱ ሰማይና ምድር ነው
Kizu ባክህ በአንተ የሚለካ እና የሚመዘንን ጌታ አላመለክንም የሱስ ክርስቶስ ያድናል ባታምነውም የታመነ ሆኖ ይኖራል አሜን ይልቅስ ናና ወደ የሱስ መዳን እንዲሆንልህ
ወደ ገነት ለመግባት መንገዱም በሩም #እየሱስ ብቻ ነዉ። ካልሆነ ስትሞት ሲኦል አፉን ከፍቶ ይጠብቅሃል።
Smile....
ኢየሱስ የእግዚአብሄር ቃል ነው። በመጨረሻውም ዘመን እኛን ለማዳን ይህ ቃል በስጋ ተገለጠ፣ ሞተልን፣ ሀጥያታችንን ተሸከመ፣ አዳነን፣ ደግሞም ለፍርድ ተመልሶ ይመጣል። ወንድሜ ማምለጫው ኢየሱስ ብቻ ነው። እመን ትድናለህ።
አውቴ ተባረክ በራሱ የወንጌል ታላቅ መልዕክት ነው❤
Amen hallelujah God bless you Awtaru
Tebarek awutaru kebede geta zemenhin yibarkew
አሜን ይችላል እግዚአብሔር ኅይል የእግዚአብሔር ነው ምድሩ ዝም ትበል!~እልልልልልልልል እስይ.ይበሬሀ ወድጅ.እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም።
Mazmur.kambatna
E.r yebrkhe
🙇🏻♀️🙇🏻♀️🙇🏻♀️🙇🏻♀️🙇🏻♀️🙇🏻♀️
አሜንንን ሃሌሉያ አግዚአብሔር ሁልም ይቺላል :ይቺላል አግዚአብሔር ተብረክህ በብዙ ጸጋ🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️📖📖🔥🔥🔥🔥
While he was still speaking, someone from the ruler's house came and said, “Your daughter is dead; do not trouble the Teacher any more.” But Jesus on hearing this answered him, “Do not fear; only believe, and she will be well.” Luke 8 v 49 - 50AMEN God bless you Awte
Alemseged Setie selme
😎😎😎
Tttyb ip0piiķvAqqAZrghup9lyywyg
AmenAmenAmenAmen Amen Amen Amen Amen AmenAmenAmenAmenAmenAmen😍😍😍😍😍😍😍😍
አሜን
ጌታ ይባርክህ በህይወቴ ተስፋ የቆረጥኩበት ነገር ነበር ያንን እያሰብኩ ጌታ ለምን አላደረገዉ እያልኩ ነበር tik tok ላይ ይህን ዝማሬ የመጣል እዉነትም የችላል እግዚአብሔር 🥰🥰🙏
ጌታ ከአንች ጋር ነው።
My Favorite singers awt and tekeste, May the Lord God shine his face upon you.
ተባረክ ወንድሜ አዉታሩ
ተባረክ እየሱስ ያድናል
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በብዙ፡ተባረክ!!!!
ወንድሜ፡መስፍን፡ጉቱ።
በጌታ፡እወድሃለሁ
የጌታ፡ሠላምናፀጋ፡ይብዛልህ።
Amen
Amen
Amen
Bicha Yenagre Egi Kalune Geta Yemasegn Hulune Madergi Yamechl Amilke Alne Amen Geta yebarek !!God Bless U More Than !Awtaru !!!
Hi
Amene
Ameeeeeeeeen
God bless u more
ይችላል እግዚአብሔር የሞታውን መሰናሳት
አሜን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤
😭😭👏👏👏👏👏🙇🙇🙇🙇🙇
I love the dance moves of man of God awte 😂 , he is such a vibe ,.would love to praise with him one day , glory be to God .
😏
EYESUS YEBELETEWEN VIA HEIFER SETEGNE AND EVEN MORE TO COME! ELELE ELELE ELELE CRS BE MOGESEH BE HAYELEH GEBAHU ABBA DADDY IN JESUS'S NAME
AMENNNNNNN YECHELAL EGZIABHER
Thanks Lord for giving his grace, wisdom and Power to you!
በሴው ዘንድ በማያቻል በእግዚአብሔር ዜንድ ይቻላል ቀጠሮን ይፈታል ጌታ አሜን ተባረክልን የጌታ ሰው
Oh my God whenever I listened to this beautiful song I become hopeful on things that I have been waiting in my life .but those who waited on the lord would never get disappointed
Amen
አሜን አሜን እግዚአብሔር ትልቅ ነው ከሁኔታው በላይ
Uuuuuuuffffffff ameeeeeeeeen
Ameeeeeeeeen ameeeeeeeeen
God bless you more and more📖☝🔥🔥🔥🗣🗣🗣👏👏😥🙌☝🔥🙌🙌🙌🙌🙌🙏🙏🙏❤❤
Geta abizto fatsimo yibaraki awte zamanik bageta yibaraki amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen yichilali egzabiheri yemotahuni yasinasasali haleluya essssyyyyy
የችላል እግዚአብሄር ቃጦሮዬ መፍታት አሜንንን 😢🙏
Elelelelele, elelelelele, elelelelele, Amen, Amen, Amen, Amen, Hallelujah, Hallelujah, Praise God! Always amazing and beautiful! God bless you and your family more and more!
When I hearing this song grammatically change my life thanks bro!
አሜንንንንንንንንንንን አምላካችን ሁሉን ይችላል ወንድማችን አውታሩ ጌታ ዘመንህን ይባርክ በጣም ነው የምወድክ ተባረክል።
❤❤❤እኔም ሙስሊም ነኝ የአውታሩ ፍቅር እያሸነፈኝ ነው❤❤❤
ኢየሱስ ይወድሸል ❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ኢየሱስ ይወድሻል ነይ ወደዚህ ጌታ
አውቴ ጌታ ይባርክህ ዝማሬዎችህ እምነትን የሚጨምሩ ናቸው ይችላል አሜን
አሜን አሜን አሜን ይችላል እግዚአብሔር የሞተውን ያስናሰል 🙏🙏🙏🙏🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻❤❤❤❤
I like this biblical Meszmur!!
ይችላል እግዚአብሔር ቋጠሮዬን መፍታት
ይችላል እግዚአብሔር የሞተን ማስነሳት
እግዚአብሔር ሲናገር ሰማው አንድ ነገር
ሁሉንም ይችላል እኔ ዝም ልበል
Hi
ይተከበርህ አውተርይዬ!!እግዚአብሔር ፀገውን ያብዝለክ !!አሜን!! አሜን!! አሜን! !
Amen
Amen AMEN
Yehone kbde mekra aschnki weset eyalhu yehun mezmur esma nbre.awo egzia yechlal kuwtryn meftat awo awo awo
ዝማሬ ያሰማልኝ እኔ በኦርቶዶክስተከተይነኝ ሀቅነው ይችላል እግዛቤር ያለ ጥርጥር።