ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ምርጥ ትምህርት ነው ይሄ በህብርተስቡ ያለ ችግር ነው😢😢😢
በጣም
ዛሬ ላለንበት አስከፊ ድህነት እና ውድቀት የዳረገን በአጉል ባዶ ክብር እና በከንቱ ዘረኝነት መዘፈቃችን ነው የሰው ልጅ ሁሉ እኩል ነው ክብርም የእግዚሐብሄር ነው ምርጥ ድራማ ነው በርቱ😅😅😅😅
በትክክል
Mjmriya bandirawne kyere
Eko@@alazarekifle5238
መቼም ቢሆን ሳላደንቃችሁ አልቀርምበጣም አስተማሪ የሆነ ድራማ ነዉበርቱልኝ ❤❤❤
❤❤❤
የምር..ምርጥ.ትምርትነው..ሤቶችየ..በቤተሠቦቻችሁኩሩ....አትፈሩባቸው😢😢
የእጂ ስራው እንዳለ ሆኖወንድ ልጂ ሴትን ከወደደ እንኳን ለእህቱ ለእናቱ አይራራም
የድሮ ሰወች አባባል ነው እኮ ቡዳ ነው ምንድነው የሚባለው የሰው ልጅን ማሸማቀቅ በስመአብ ገጠር ሰክላ ሰሬ ባለሞያውች ይታማሉ እግዚአብሔር ግን ሁሉንም በመልካም ነገር ያሳልፈዋል እግዚአብሔር ይመሰገን ❤❤❤❤
ምርጥ አስተማሪ ነገር ነው ውዶች❤❤❤❤❤❤
የኛ ሀገር አስተሳሰብኮ ይገርማል ሸክላ የሰራ ብረት የሚሰራ ቡዳ ብሎ ነገር ሰው ስራውን ሰርቶ በበላ የሠው ልጅ ሰው ከመሆን በላይ ምን ክብር አለ
እእ ግንኮአሉእህትኖርማንጤነኛሁነዉብረለማገኝትእሚሠሩአሉበርግጥግንየሆኑምአሉ
ያቡዬ የኔ ቆንጆ ማመን ከብዶኛል
በጣም ያስደሠተኝ ፊልም❤ በርቱ
❤❤❤wowwwww ምርጥ ነው
No words! God bless you bro
HIi
እውነት እውነት ናት👌ጥሩ ትምህርትነው
አንደኛነኝ ዛሬ
በኪነ ጥባች በኩዋክብት ምርምራችን የተናደዱት የአለም ምቀኞች በግብጽ ጳጳሳት አማካኝነት ጥበባችንን እርግፍ አርገን ያንን እንቁ ጥበብ እንድንጠላ የማይሆን ስም ይሰጡታል በርቱ ደስይላላል
የምር ወንዷማ ተመቸኝ ሲጀመር እንደዚ አይነት እህት የለም ሲቀጥል እሱ ከወደዳት ምንም ትውን ቀጣይ ቢኖረው ደስ ይላል
አሪፍነው መልዕእኩም በርቱ አመሠግናለሁ
እጎቻየ አጋቸየ አትበይ አላለችም😂😂😂😂
😂😂😂😂
😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂
Woooooow❤ kel yelangem
በወንድማቹ ትዳር የምትገቡ እህቶች በጣም ትገርሙኛላቹ ወላሂ ወዶ ካገባት ይያዛት እኛ ምን አገባን
በጣም.
የባል እህት በየቦታ ውእውእው
ኧረየኔወችስ ጥሩናቸውባልተብየውነውየማያናድደይ
የባሌ እህቶች አቃጥለው ሊደፍኝ ነው
እንጎቻዬ አንጓቼ😂😂😂
😅😅😅😅😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
እዉነት በጣም አስተማሪ ነው
❤❤❤❤
ያልገባችሁ ሰወች ከዚህ ተማሩ እኛምን አናረግም ሰው ያደረገውን ነው ምናደረገው የተየነገር አናደረግም ሰራቶ አዳር ነን የተለየን ፍጡር አይደለነም አሁንም እደግመዋለሁ በሥላሴ አምሳል የተፈጠርሁ ፈጡርነኝ❤❤❤❤ የሰራተኛልይ በመሆኔ አላፈበትም❤❤❤❤❤❤
እማ እኔ ላገባ ነበር አይሆንም አሉኝ ምን ትይኝ አለሽ
እረ እዲታገቢ😢 በኔ እህት የደርስ በስው አይድርስ ሲማት ማንም አይችላትም@@Had-b6q
የእውነት የማህበረሰባችን አስተሳሰብ መቀየር አለበት 👆
በርቱ ፀረ ሰብኣዊ ክብር ሰላም እድገት የሆነውን ኋላቀር ኣስተሳሰባችን እየነቀስን ማህበረሰቡ ካላነቃን ከባድ ነው ምሆነው!
በጣም አስተማሪ ድራማ ነው፡፡
ዋውልጁ የገባውነው👍👍👍
Betami. Aesetmarinew ❤❤❤❤
እኔ የጀባለሞያ ልጅ ነኝ ግን ማንነቴን ይሳደባሉ ፊት በጣም ስናደድ ነበር አሁን ግን ስደት አስተምሮኛ እኔ በሥላሴ አምሳል የተፈጠርሁነኝ ጥያቄየን ስደት መልሶልኛል ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ያሉቢሉ አልሰማቸውም አሁን ስደት ምህሬነው እንደኛ እግዚአብሔርን አውቄ አለሁ❤❤❤❤
እዳታፍሪ እማ❤❤❤
ምን ማለት ነው
አረ እዳይሰማሺ እኔምፅዲትያልኩኝየባለሞያልጂነኝ ነይእንተዋወቅ ዉዷ❤❤❤❤
👏👏👏👏betam astemari derama....serachu hulem emidenek new
Hi
😢😢😢ወይኔ የአዳም ዘር መከፋፈላችን እግዚአብሔር በአምሳያው በአርአያው ፈጥሮን እረጋ ባለእጅ ማለት ያማል በእውነት ለገንዘብ ብላ ቤተሰብን ማንቋሸሽ
በጣም አስተማሪነው
አላህ የፈጠረን ከአፈርነው ወደአፈር ተመላሾችነን አጥረኛ ወገሻ ስራክቡርነው ሁሉም ደስይላል
Demo yevideo mamar are film sirulin girdoshoch please
Hulem beras manenet mekurat telekenet new yalenen yakeberk ken sew hulu yakeberahal enamesegenalen selemesetun temeheret
Yab ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
betam asetemare new
Ye ewnet betam betam yemigerm ena telek temehert yalew drama new bertuln yemiketlewn be gugut entebkalen
የቡዳ መንፈስ : ለረጅም ጊዜ በመጠመቅ : በፆም በፀሎት : በስግደት .... በመበርታት የሚወገድ ነው :: አብዛኛው ህዝብ ግን ይህንን አያውቅም
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
😮😮😮😮😮
❤❤❤❤❤❤😊😊😊😊😊🎉🎉🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤
😍😍😍😍
❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በእህቷ ማንነት አፍራ ሰራተኛ ያረገቻት ሴት መጨረሻ
Astamar naw gin minm biwon ine indez aladarigim
🎉🎉🎉🎉🎉🎉👍👍👍👍
ቃጣይ
በወንድሞቻችሁ ሚስቶች እየገባችሁ የምትበጠብጡ እናንተ አታገቡት እሱ ወዶና ፈቅዶ ካገባት ምን አገባችሁ ይድፋችሁ አቦ
የኔ ባል ግን ትንሽ ከፋ ካለኚ እራሱ አይወድም ማንም እንድናገርበት እኔን አይወድም
👌👌👌
አመሰግነዋለሁ
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
እንዴት ሰው ከእህቱ ሚስቱን ያስበልጣል
እህቱ ትክክል ስላልሆነች😢😢
እህትየውን ግን ከማባረር መክሮ ግንዛቤ መስጠት አይገባም ነበር
❤❤❤❤❤😊😊😊😊😊🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
እንዴት እህቱን ከቤት እንድትወጣ ያደርጋል
Betu yesu eskehone dres maswetat mebtu new
Stasxaluw😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
አችሰውነሽአውሬነሽእህትሽን😢😮
😢😢😢😢
❤❤❤❤😂😂😂😮😮
Ere yesetochu silk yasfelgegnal man new yemisetegn
Simetkin tekotater dude.
Yezare setoch demo endet new yemiyamrut ket new yemtametuachew
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዳስ ኢላል
ኧረ እንድህ ያለ እህት የለም አታካብዱ ሆ
Ere ale zm.blachu atleflfu
@@obsehika5518 አይቼ ኧላውቅም ዴሞም አትሳዴቢ
በጣም ብዙወች አሉ በቤተሠቦቻዉ የሚያፍሩ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
😢😢
የፈጣሪ ያለህ ማሰመሠል ሰትችሉበት እንዴት ሠውከብዳ ጋር ይኖራል ውሸታምች
Aristuna mel'iktu altexaxamem. ... serategnawa ehitua... yemitaanebenibew ye baalua ehit. Agul dinfata - yewendimua bet enji yennat yabbatua aydelem, malet betua aydekem 😏 Wey alemawq!
ትምርት የለዉም
😢
ok
❤❤❤😋😋😘😘😘😘🤔🤔
እንዴት ሰሷሷው ከኳኳእህቱ ሚስቱን ?ያስበልጥስል
ባሌጌዎች ቤተሰብ የተረገሙ
😅😢
ቡዳ ደሞ ምንድን ነው ይሔ የድሮ አስተሳሰብ ሗላ ቀር
Yewendoch gile et ko wesen yelewm
🥰🥰🥰🥰
Ay.angoache.kkkkkkk
እሾህ ስታስጠላ
አልቀረም ትዳር አንቺ ሰልጥነሽ ሞተሻል
አንቺ ጨካኝ እዉነቷ ነዉ አንቺ ሞተሻል
አይ ወንድም ከአንድ አባት ተፀንሰው ከአንድ እናት ተወልደው የእናት ጡት ተጋርተው ጠብተው አብረው በልተው አብረው ተጫውተው አድገው አብረው ተምረው ግን የሚለያዩት በአንዲት ሴት በአንዲት ባእድ ዝምድናና ደም በሌላት ከጊዜ በኋላ ሚስት ሆና በመጣች ሴት የእናትን ልጅ በቀላሉ ውሻ ኡድርጎ ማባረር እንዴት ይቀላል!!!!እህቱን አቅፎ አይተኛማ እህት እህት ናትሚስትም ባዕድ ናት ስትቀር ትቀራለችእህትም እህት ናት እስከወዲያኛው እህት ሆና ትኖራለች አይ ወንዶች
ይሄ ድራማ ይቀጥላል ወይስ በቃ ? ምን መልእክት አለው መስማማታቸው ጥሩ ሆኖ ሳለ እህት ጎዳና ስትወጣ ልናጨበጭብላችሁ ነው ? ባይሆን ሁሉም ተግባብተው ሲስማሙ ቢያልቅ አስተማሪነቱ ትልቅ ነበር ግን እህቱን ጥሎ ከሚስት አስተቃቅፎ ድራማ መስራት ነውር ነው
Hule eko ngeroch tru astelalek ylachewm
❤❤❤❤❤
👍👍👍👍👍👍
ምርጥ ትምህርት ነው ይሄ በህብርተስቡ ያለ ችግር ነው😢😢😢
በጣም
ዛሬ ላለንበት አስከፊ ድህነት እና ውድቀት የዳረገን በአጉል ባዶ ክብር እና በከንቱ ዘረኝነት መዘፈቃችን ነው የሰው ልጅ ሁሉ እኩል ነው ክብርም የእግዚሐብሄር ነው ምርጥ ድራማ ነው በርቱ😅😅😅😅
በትክክል
Mjmriya bandirawne kyere
Eko@@alazarekifle5238
መቼም ቢሆን ሳላደንቃችሁ አልቀርም
በጣም አስተማሪ የሆነ ድራማ ነዉ
በርቱልኝ ❤❤❤
❤❤❤
የምር..ምርጥ.ትምርትነው..ሤቶችየ..በቤተሠቦቻችሁኩሩ....አትፈሩባቸው😢😢
የእጂ ስራው እንዳለ ሆኖ
ወንድ ልጂ ሴትን ከወደደ እንኳን ለእህቱ ለእናቱ አይራራም
የድሮ ሰወች አባባል ነው እኮ ቡዳ ነው ምንድነው የሚባለው የሰው ልጅን ማሸማቀቅ በስመአብ ገጠር ሰክላ ሰሬ ባለሞያውች ይታማሉ እግዚአብሔር ግን ሁሉንም በመልካም ነገር ያሳልፈዋል እግዚአብሔር ይመሰገን ❤❤❤❤
ምርጥ አስተማሪ ነገር ነው ውዶች❤❤❤❤❤❤
የኛ ሀገር አስተሳሰብኮ ይገርማል ሸክላ የሰራ ብረት የሚሰራ ቡዳ ብሎ ነገር ሰው ስራውን ሰርቶ በበላ የሠው ልጅ ሰው ከመሆን በላይ ምን ክብር አለ
እእ ግንኮአሉእህትኖርማንጤነኛሁነዉብረለማገኝትእሚሠሩአሉበርግጥግንየሆኑምአሉ
ያቡዬ የኔ ቆንጆ ማመን ከብዶኛል
በጣም ያስደሠተኝ ፊልም❤ በርቱ
❤❤❤wowwwww ምርጥ ነው
No words! God bless you bro
HIi
እውነት እውነት ናት👌ጥሩ ትምህርትነው
አንደኛነኝ ዛሬ
በኪነ ጥባች በኩዋክብት ምርምራችን የተናደዱት የአለም ምቀኞች በግብጽ ጳጳሳት አማካኝነት ጥበባችንን እርግፍ አርገን ያንን እንቁ ጥበብ እንድንጠላ የማይሆን ስም ይሰጡታል በርቱ ደስይላላል
የምር ወንዷማ ተመቸኝ ሲጀመር እንደዚ አይነት እህት የለም ሲቀጥል እሱ ከወደዳት ምንም ትውን ቀጣይ ቢኖረው ደስ ይላል
አሪፍነው መልዕእኩም በርቱ አመሠግናለሁ
እጎቻየ አጋቸየ አትበይ አላለችም😂😂😂😂
😂😂😂😂
😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂
Woooooow❤ kel yelangem
በወንድማቹ ትዳር የምትገቡ እህቶች በጣም ትገርሙኛላቹ ወላሂ ወዶ ካገባት ይያዛት እኛ ምን አገባን
በጣም.
የባል እህት በየቦታ ው
እውእው
ኧረየኔወችስ ጥሩናቸውባልተብየውነውየማያናድደይ
የባሌ እህቶች አቃጥለው ሊደፍኝ ነው
እንጎቻዬ አንጓቼ😂😂😂
😅😅😅😅😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
እዉነት በጣም አስተማሪ ነው
❤❤❤❤
ያልገባችሁ ሰወች ከዚህ ተማሩ እኛምን አናረግም ሰው ያደረገውን ነው ምናደረገው የተየነገር አናደረግም ሰራቶ አዳር ነን የተለየን ፍጡር አይደለነም አሁንም እደግመዋለሁ በሥላሴ አምሳል የተፈጠርሁ ፈጡርነኝ❤❤❤❤ የሰራተኛልይ በመሆኔ አላፈበትም❤❤❤❤❤❤
እማ እኔ ላገባ ነበር አይሆንም አሉኝ ምን ትይኝ አለሽ
እረ እዲታገቢ😢 በኔ እህት የደርስ በስው አይድርስ ሲማት ማንም አይችላትም@@Had-b6q
የእውነት የማህበረሰባችን አስተሳሰብ መቀየር አለበት 👆
በርቱ ፀረ ሰብኣዊ ክብር ሰላም እድገት የሆነውን ኋላቀር ኣስተሳሰባችን እየነቀስን ማህበረሰቡ ካላነቃን ከባድ ነው ምሆነው!
በጣም አስተማሪ ድራማ ነው፡፡
ዋውልጁ የገባውነው👍👍👍
Betami. Aesetmarinew ❤❤❤❤
እኔ የጀባለሞያ ልጅ ነኝ ግን ማንነቴን ይሳደባሉ ፊት በጣም ስናደድ ነበር አሁን ግን ስደት አስተምሮኛ እኔ በሥላሴ አምሳል የተፈጠርሁነኝ ጥያቄየን ስደት መልሶልኛል ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ያሉቢሉ አልሰማቸውም አሁን ስደት ምህሬነው እንደኛ እግዚአብሔርን አውቄ አለሁ❤❤❤❤
እዳታፍሪ እማ❤❤❤
ምን ማለት ነው
አረ እዳይሰማሺ እኔምፅዲትያልኩኝየባለሞያልጂነኝ ነይእንተዋወቅ ዉዷ❤❤❤❤
👏👏👏👏betam astemari derama....serachu hulem emidenek new
Hi
😢😢😢ወይኔ የአዳም ዘር መከፋፈላችን እግዚአብሔር በአምሳያው በአርአያው ፈጥሮን እረጋ ባለእጅ ማለት ያማል በእውነት ለገንዘብ ብላ ቤተሰብን ማንቋሸሽ
በጣም አስተማሪነው
አላህ የፈጠረን ከአፈርነው ወደአፈር ተመላሾችነን አጥረኛ ወገሻ ስራክቡርነው ሁሉም ደስይላል
Demo yevideo mamar are film sirulin girdoshoch please
Hulem beras manenet mekurat telekenet new yalenen yakeberk ken sew hulu yakeberahal enamesegenalen selemesetun temeheret
Yab ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
betam asetemare new
Ye ewnet betam betam yemigerm ena telek temehert yalew drama new bertuln yemiketlewn be gugut entebkalen
የቡዳ መንፈስ : ለረጅም ጊዜ በመጠመቅ : በፆም በፀሎት : በስግደት .... በመበርታት የሚወገድ ነው ::
አብዛኛው ህዝብ ግን ይህንን አያውቅም
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
😮😮😮😮😮
❤❤❤❤❤❤😊😊😊😊😊🎉🎉🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤
😍😍😍😍
❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በእህቷ ማንነት አፍራ ሰራተኛ ያረገቻት ሴት መጨረሻ
Astamar naw gin minm biwon ine indez aladarigim
Hi
🎉🎉🎉🎉🎉🎉👍👍👍👍
ቃጣይ
በወንድሞቻችሁ ሚስቶች እየገባችሁ የምትበጠብጡ እናንተ አታገቡት እሱ ወዶና ፈቅዶ ካገባት ምን አገባችሁ ይድፋችሁ አቦ
የኔ ባል ግን ትንሽ ከፋ ካለኚ እራሱ አይወድም ማንም እንድናገርበት እኔን አይወድም
👌👌👌
አመሰግነዋለሁ
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
እንዴት ሰው ከእህቱ ሚስቱን ያስበልጣል
እህቱ ትክክል ስላልሆነች😢😢
እህትየውን ግን ከማባረር መክሮ ግንዛቤ መስጠት አይገባም ነበር
❤❤❤❤❤😊😊😊😊😊🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
እንዴት እህቱን ከቤት እንድትወጣ ያደርጋል
Betu yesu eskehone dres maswetat mebtu new
😂😂😂😂
Stasxaluw😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
አችሰውነሽአውሬነሽእህትሽን😢😮
😢😢😢😢
❤❤❤❤😂😂😂😮😮
Ere yesetochu silk yasfelgegnal man new yemisetegn
Simetkin tekotater dude.
Yezare setoch demo endet new yemiyamrut ket new yemtametuachew
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዳስ ኢላል
ኧረ እንድህ ያለ እህት የለም አታካብዱ ሆ
Ere ale zm.blachu atleflfu
@@obsehika5518 አይቼ ኧላውቅም ዴሞም አትሳዴቢ
በጣም ብዙወች አሉ በቤተሠቦቻዉ የሚያፍሩ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
😢😢
የፈጣሪ ያለህ ማሰመሠል ሰትችሉበት እንዴት ሠውከብዳ ጋር ይኖራል ውሸታምች
Aristuna mel'iktu altexaxamem. ... serategnawa ehitua... yemitaanebenibew ye baalua ehit. Agul dinfata - yewendimua bet enji yennat yabbatua aydelem, malet betua aydekem 😏 Wey alemawq!
ትምርት የለዉም
😢
ok
❤❤❤😋😋😘😘😘😘🤔🤔
እንዴት ሰሷሷው ከኳኳእህቱ ሚስቱን ?ያስበልጥስል
ባሌጌዎች ቤተሰብ የተረገሙ
😅😢
ቡዳ ደሞ ምንድን ነው ይሔ የድሮ አስተሳሰብ ሗላ ቀር
Yewendoch gile et ko wesen yelewm
🥰🥰🥰🥰
Ay.angoache.kkkkkkk
እሾህ ስታስጠላ
አልቀረም ትዳር አንቺ ሰልጥነሽ ሞተሻል
አንቺ ጨካኝ እዉነቷ ነዉ አንቺ ሞተሻል
አይ ወንድም ከአንድ አባት ተፀንሰው ከአንድ እናት ተወልደው የእናት ጡት ተጋርተው ጠብተው አብረው በልተው አብረው ተጫውተው አድገው አብረው ተምረው ግን
የሚለያዩት በአንዲት ሴት በአንዲት ባእድ ዝምድናና ደም በሌላት ከጊዜ በኋላ ሚስት ሆና በመጣች ሴት የእናትን ልጅ በቀላሉ ውሻ ኡድርጎ ማባረር እንዴት ይቀላል!!!!
እህቱን አቅፎ አይተኛማ እህት እህት ናት
ሚስትም ባዕድ ናት ስትቀር ትቀራለች
እህትም እህት ናት እስከወዲያኛው እህት ሆና ትኖራለች አይ ወንዶች