የቀድሞ ፍቅረኛው ከውጪ ስትመጣ ሚስቱን ከቤት ያባረራት ባል መጨረሻ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 249

  • @MulualemShowሙሉዓለምሾው
    @MulualemShowሙሉዓለምሾው 11 หลายเดือนก่อน +109

    የስደት እህቶቸ የማታ እንጀራ ይስጣችሁ

  • @mulualemayehu6576
    @mulualemayehu6576 11 หลายเดือนก่อน +67

    ሁሉም የዘራውን ያጭዳል ።ደስ የሚል አስተማሪ ድራማ

  • @fatumatube1543
    @fatumatube1543 11 หลายเดือนก่อน +17

    በጣም የተመቸኝ ድራማ አጨራረሱም ዋው በጣም ነው የማምረው ብድሩን የማይመልስ ልጅ እናቱ አትውለደው ይላል ያገሬ ሰው ሲተርት የስራዋን አገኛቸ

  • @bdjkddhdjjd8300
    @bdjkddhdjjd8300 11 หลายเดือนก่อน +6

    ዋዉ አሬፍ የመልስ ምት ተናድጂ ነበር በጣም የቀየራት መሥሉኝ በቃ እደዚህ አስተማሬ አጠር መጠን ያለ ድራሜ ነዉ ጥፍጥ ያለ መልእክት የያዘ ነዉ።👏👏

  • @meseryebuzeman.21
    @meseryebuzeman.21 11 หลายเดือนก่อน +25

    በሰው አገር ያላቹት ውድ የአገሬ ልጆች ፈጣሪ ከክፉ ይጠብቃቹ🙏🙏🙏😍🥰

    • @SurprisedChowChow-si6jk
      @SurprisedChowChow-si6jk 11 หลายเดือนก่อน

      አሚ አወ አላህ ይጠብቀን

    • @SeadaMohammed-vf6gd
      @SeadaMohammed-vf6gd 4 หลายเดือนก่อน +1

      አሜንንንንን

    • @Ngh-vr2ki
      @Ngh-vr2ki 4 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @bitiwededworku8943
    @bitiwededworku8943 11 หลายเดือนก่อน +15

    የፀጉር ጉንጉንሽ እንዴት እንደሚያምርብሽ እህተተየው

  • @የወንዝዳርማር
    @የወንዝዳርማር 11 หลายเดือนก่อน +2

    ምርጥ አስተማሪ ድራማ ነው የሰው ልጅ ምድር ላይ የዘራውን ያጭዳል ግን ድፍረቷ ድጋሚ አግባኝ ብላ መምጣቷ መጨረሻው አሪፍ ነው

  • @user-hl7vo2lt9mBement
    @user-hl7vo2lt9mBement 11 หลายเดือนก่อน +15

    የእንጨቱ ጠርጴዛ ተመችኝ እና መሀተባችሁ ደስ ስል❤❤❤❤❤

    • @asterbirhanu3814
      @asterbirhanu3814 11 หลายเดือนก่อน

      😅😅😅

    • @mita7976
      @mita7976 11 หลายเดือนก่อน

      🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @ShakalpJojo
    @ShakalpJojo 11 หลายเดือนก่อน +8

    ያረብ ሀገር እህቶቸ እራሳቹዉን ጠብቁ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን ዉዶቸ ❤❤

  • @Hiwot.1216
    @Hiwot.1216 11 หลายเดือนก่อน +2

    ዋው ሰው እንዲህ የዘራውን ሲያችድ በጣም ደስ ይላል 😂😂😂🤣🤣🤣🤣😁
    ፈጣሪ ከእደዚህ አይነት ውርደት ይሰውረን🙏🤲🙏🤲🙏🤲

  • @AyelecheMogese-r2z
    @AyelecheMogese-r2z 10 หลายเดือนก่อน +1

    ዋዉ ደስ የሚል አስተማሪ ድራማ ነዉ ሠዉ የዘራዉን ነዉ የሚያጅደዉ ግን እኮ ልጅቷ ልቧን ሰብረከዋል ግን ለበጎ ሆነ

  • @SeadaDeboch
    @SeadaDeboch 11 หลายเดือนก่อน +3

    የምሬን ነው አስተማሪ ፊልም ነው እናማሳግናለን❤❤❤

  • @ASa-c9r
    @ASa-c9r หลายเดือนก่อน

    የስደት እህቶቼ ከደዚህ አየነት ውርደት ይጠብቀን የበቀል ትወና ተመችቶኛል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fitsumtiyitu
    @fitsumtiyitu 11 หลายเดือนก่อน +12

    የልጁ እህት ትለያለች ❤❤❤❤

    • @AAAA-z5o8s
      @AAAA-z5o8s 10 หลายเดือนก่อน

      የልጁ እህት በጣም ነው እምወዳት❤❤❤

    • @KokebaGoraw
      @KokebaGoraw 8 หลายเดือนก่อน

      ማር ነገር ናት❤❤😊

  • @ሶሲYouTube
    @ሶሲYouTube 11 หลายเดือนก่อน +2

    ዋውውው ሁሉም የዘራውን ነው የሚያጭደው ደሥ ይላል በርቱልን❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂

  • @ASa-c9r
    @ASa-c9r หลายเดือนก่อน

    በጣም ደስየሚል ነገር ገናዛሬ አየሁ አስተማሪ የሆነእህትየዋ ትለያለች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @YouhanaTesfaye
    @YouhanaTesfaye 6 หลายเดือนก่อน

    እህቱ ምርጥ ሴት ናት አስተዋይ እሱ ግን አናዶኝ ነበር በስተመጨረሻ ደስ ይላል ሰዉን ባጣ ቆይ የሚያደርጉ ሰወች የጃቸዉን ሲያገኙ እንዴት ደስ ይላል

  • @SarahAlhabsi-er9dv
    @SarahAlhabsi-er9dv 10 หลายเดือนก่อน +1

    ተውጅ እሳትን በእሳት አታስተምሩን😢😢😢😢እሽ ምን እንማር ከዚህ ድራማ😢😢😢😢

  • @የወሎልጅዘሬ
    @የወሎልጅዘሬ 11 หลายเดือนก่อน +6

    በሰፈሩት ቁና አለ ያገሬ ሰው መቼም ያልዘራነውን ለማጨድ መሮጥ ትርፉድካም ነው!!!!😂😂😂

  • @ZZZ-f1t
    @ZZZ-f1t 11 หลายเดือนก่อน +10

    ሁሉም የሰራው ስራ ዞሮ ይከፍለዋል መልካም እንሁን

  • @መሲዩትብ
    @መሲዩትብ 11 หลายเดือนก่อน +5

    ዋው ዋው ይሄ የታሰካ ነበር ቆንጁ ድርመ ነው በርቱ❤❤❤😊

  • @elizabethmersha2994
    @elizabethmersha2994 11 หลายเดือนก่อน +3

    This the best one I love it u make my day so for . Today my saddest day of my Life but This move make my day .

  • @RabiahAli-l6h
    @RabiahAli-l6h 11 หลายเดือนก่อน +2

    በመሀደር ብታበሳጨኝም መጨረሻ ላይ ትክክል ነው

  • @srvsrv5806
    @srvsrv5806 11 หลายเดือนก่อน +1

    የዘመተው ን ማጨድ ዋው አሥተማሪ ነው❤

  • @ktube8920
    @ktube8920 11 หลายเดือนก่อน +2

    እኔ የምለው በቲቪ የሚታዩ ሀበሾች ለምንድን ነው ፀጉራቸውን አይሰሩም የተለያየ የሚያማምሩ ፀጉር አሰራሮች አሉኮ በራሳችሁ ፀጉር እየተሰራቹ ብትመጡ በጣም ነው የምታምሩት ሁሌ የፈረንጅ ጪራ ይዘን

  • @ter2065
    @ter2065 15 วันที่ผ่านมา

    በጣም የተመቸኝ የባልየዉ እህት ጀግር ምናለ የእዉነት የባል እህት እድህ ቀና ቢኖሩ 👍👍👍

  • @nigistmengistu9288
    @nigistmengistu9288 11 หลายเดือนก่อน +4

    እደጅ ትተኛ ተመችተኛለች እስከአገጣጠሟ😂

  • @EmabatChakola
    @EmabatChakola 2 หลายเดือนก่อน

    .ቀጣይ ክለ ልቀቁልን ስንት ግዜ እንየው🎉🎉🎉❤❤❤

  • @አለምገራሚ
    @አለምገራሚ 11 หลายเดือนก่อน +2

    አሪፍ መልእክት ነው

  • @argetoall6484
    @argetoall6484 11 หลายเดือนก่อน

    ዋውውውው ብድር በምድር አሪፍ ድራማ ነው በርቱ ቀጥሉበት 😘😘😘😘😘

  • @hasatpice9198
    @hasatpice9198 11 หลายเดือนก่อน +2

    ሠላም ሠላም ውዶች እደትናችሁ እኳንደናመጣችሁ ክፉም ለራሥ ደግም ለራሥ አለ ሠው የዘራውን ያጭዳል እደዚህ ሲከፈል የልብ መሠበር መቁሠልን ሢያቁት ይገባቸዋል አቤት እህት የሌለ ተዋናኝነች በርቱ👍👈🌹 23:58 🌹

  • @TeeTee-jw1hu
    @TeeTee-jw1hu 4 หลายเดือนก่อน

    👍👍በጣም ደስ ይላል ማለቂያው

  • @HabibahHussain-e2d
    @HabibahHussain-e2d 10 หลายเดือนก่อน

    ،ሠዉ የዘራዉን. ያጭዳል. በጣም, አሥተማሪ. በረቱ

  • @NouraAa-vv7fl
    @NouraAa-vv7fl 11 หลายเดือนก่อน +3

    ደስ የሚል መጨርሻው❤❤❤❤❤❤

  • @holyholy8778
    @holyholy8778 11 หลายเดือนก่อน +7

    ጌታ ሆይ ከዚ ጠብቀኝ

    • @Ayuukiyya
      @Ayuukiyya 11 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂

    • @MhammedHassen-v2b
      @MhammedHassen-v2b 11 หลายเดือนก่อน

      አምለጠሸ ከዉነ😂😂😂😂😂

  • @maqdsmaqds5132
    @maqdsmaqds5132 4 หลายเดือนก่อน

    😂የጅማግኝት:ደስስስል:ክፉደግምሰራ:ሁሉምየጁን:ያገኝዋልያለው:ዘፉኝማንነበር

  • @yab-w8e
    @yab-w8e 11 หลายเดือนก่อน +4

    ድሮም የተዘራ እንጂ የተከማቸ አይበቅልም

  • @zed8332
    @zed8332 11 หลายเดือนก่อน +1

    ዋውውው በጣም ደሰሰሰሰሰ የምልነዉ❤❤❤🎉🎉

  • @Zippo915thZippo91th
    @Zippo915thZippo91th 11 หลายเดือนก่อน +3

    መጨረሻውያምራል

  • @holyholy8778
    @holyholy8778 11 หลายเดือนก่อน +2

    Betam astemari new gin bekel tiru adelem

  • @fitsumtiyitu
    @fitsumtiyitu 11 หลายเดือนก่อน +5

    የ❤ጓደኛ ማለት እንደዚ ነው የምር ይመቻት!!!!

  • @zed9651
    @zed9651 10 หลายเดือนก่อน

    አናስገባም ሰርገኛ እደጅ ትተኛ አላለችም😂😂😂😂😂

  • @DubaiUae-yp9ou
    @DubaiUae-yp9ou 11 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂😂አሪፍ አስተማሪ ድራማ ነው

  • @mita7976
    @mita7976 11 หลายเดือนก่อน

    Wow የልጁ እህት 🥰🥰😊

  • @አማራፋኖ-ጘ9ጐ
    @አማራፋኖ-ጘ9ጐ 11 หลายเดือนก่อน +11

    ደስ የሚል ጣፋጭ በቀል❤

  • @AAAA-z5o8s
    @AAAA-z5o8s 10 หลายเดือนก่อน

    ኢሪቾየ የኔአሥተዋይ❤❤

  • @BezuhanMaru
    @BezuhanMaru 4 หลายเดือนก่อน

    ደስ ይላል መጨረሻው❤

  • @user-oc3sd2ku76
    @user-oc3sd2ku76 11 หลายเดือนก่อน

    ዋዉ ዋዉ ምርጥ አስተማሪ ነዉ

  • @hananmekonenn813
    @hananmekonenn813 11 หลายเดือนก่อน

    ሁሉም የዘራዉን ያጭዳል እሰይ😂😂❤❤😊

  • @ጠይባሰለምቴዋከመካነሰላም
    @ጠይባሰለምቴዋከመካነሰላም 11 หลายเดือนก่อน

    ባል ተብየው ጋዜጣ የሚያነብ ነውኮ የሚመስለው እንኳን ሊተውን😂😂😂ኬየት ነው ያመጣችሁት 😅ምንም የትወና ሪአክት አይታይበት

  • @ababaabdallah3773
    @ababaabdallah3773 10 หลายเดือนก่อน

    ,ግን እሥከመጨረሻዉ ማየቴ በጀኝ ደሥ የሚል ዲራማ❤❤❤

  • @ፋፌነኝየደሴዊ
    @ፋፌነኝየደሴዊ 10 หลายเดือนก่อน

    ይህ ትምርት ነው ብላችሁ ለትውልዱ ማስተማር አስፈላጊ አይደለም በቀል ብሎ ነገር ፈጣሪ ያጥፋለን

  • @SelamTigray-j6z
    @SelamTigray-j6z 11 หลายเดือนก่อน +1

    መጨረሻዉ ደስ ይላል😂❤❤❤

  • @መድናሀብታሙ
    @መድናሀብታሙ 11 หลายเดือนก่อน

    ይመችህ

  • @assegeta3166
    @assegeta3166 8 หลายเดือนก่อน

    በጣም አጨራረሱ ያምራል

  • @rabyasayadomar6001
    @rabyasayadomar6001 11 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ቅል እራሥ አላለችም😅😅😅😅😅😅

  • @almeaddis8434
    @almeaddis8434 11 หลายเดือนก่อน

    Very nice muvi

  • @SjjsjLwla-wv9jg
    @SjjsjLwla-wv9jg 10 หลายเดือนก่อน

    ብድር በምድር አባቴ😫😂😂😂😂

  • @BeletechAesfa
    @BeletechAesfa 11 หลายเดือนก่อน

    ዋው መጨረሸው እዴትነው የሚአምረው

  • @እናቴሂወቴማርያም
    @እናቴሂወቴማርያም 10 หลายเดือนก่อน

    አደኛ ዎው❤

  • @HabtammengsteHM
    @HabtammengsteHM 10 หลายเดือนก่อน

    ዋዉ❤❤❤❤❤❤❤

  • @atti13
    @atti13 10 หลายเดือนก่อน

    አናስገባም ሰርገኝ እደጅ ትተኛ 😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @hooahooa6181
    @hooahooa6181 11 หลายเดือนก่อน

    ከኢትዮጵያ ባህልእና ወግ የወጣነው ይከእኛን ኢትዮጵያ አይወክልም

  • @saifulrana5749
    @saifulrana5749 11 หลายเดือนก่อน

    የዛሬው ደሞ ያበደ ነው😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @jamelah1675
    @jamelah1675 8 หลายเดือนก่อน

    በሰፈሩት ቁና😂😂😂😂

  • @tup6492
    @tup6492 11 หลายเดือนก่อน +1

    አናስገባም 😂😂 ሰርገኛ እደጅ ትተኛ 😂😂😂

  • @meneta-media
    @meneta-media 11 หลายเดือนก่อน +2

    መጨረሻው ደስ ይላል

  • @ሰላምሰላምላገራችን
    @ሰላምሰላምላገራችን 11 หลายเดือนก่อน +3

    ያበደ ነዉ

  • @fafiyasinhara5180
    @fafiyasinhara5180 10 หลายเดือนก่อน

    ወንዱ ወረቀት እያነበበ ነው የሚያወራው?

  • @መድናሀብታሙ
    @መድናሀብታሙ 11 หลายเดือนก่อน

    ዋዉደስይላል

  • @ከበቡሽተሾመየደራልጅ-ደ9ቐ
    @ከበቡሽተሾመየደራልጅ-ደ9ቐ 11 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር እንደስራው ነው እሚሰጥ

  • @YmrrkPLpcpcqd
    @YmrrkPLpcpcqd 11 หลายเดือนก่อน

    እሰይ🎉🎉🎉🎉

  • @ኡሙካሊድሙሀመድ
    @ኡሙካሊድሙሀመድ 11 หลายเดือนก่อน

    ወይ ደስ ሲል ደግ አረጋት

  • @lubabakemal4726
    @lubabakemal4726 11 หลายเดือนก่อน +2

    😮😮😮yazarew demo yeleyal 😮😮😮😮

  • @ሰላምነኝየራሳዋ
    @ሰላምነኝየራሳዋ 11 หลายเดือนก่อน +2

    ጉድየምር ሌላ ታሪክ አታቁምዴ

    • @SadaKassaw5
      @SadaKassaw5 11 หลายเดือนก่อน

      ትክክል

  • @فاطمهديسو
    @فاطمهديسو 11 หลายเดือนก่อน +1

    ጀግናእህትአልችከአትዳማ

  • @firelachore6739
    @firelachore6739 8 หลายเดือนก่อน

    das sel

  • @ኡሙአቡድነኝሀገሬንናፈቂ
    @ኡሙአቡድነኝሀገሬንናፈቂ 11 หลายเดือนก่อน

    ዋዉዋዉ ደስስስ ያሚል ድራማ

  • @Samirah-c7m
    @Samirah-c7m 8 หลายเดือนก่อน

    ግንልጂቱን እኔብሆን እገላቸዉነበር

  • @Betibeti-o9n
    @Betibeti-o9n 2 หลายเดือนก่อน

    Waw❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @tigist19
    @tigist19 11 หลายเดือนก่อน +1

    ደስ የሚል በቀል😂❤

  • @hawaawae8931
    @hawaawae8931 11 หลายเดือนก่อน

    በጣምደሥይላል😅😅😅😅😅😅😅

  • @habashaburti5859
    @habashaburti5859 11 หลายเดือนก่อน

    ዋው ምርጥ ድራማ ነው የዛሬው

  • @Emuhanantub
    @Emuhanantub 11 หลายเดือนก่อน +1

    እሄ ነው በሰፈሩት ቁና መሰፈር

  • @SaraSara-r1u
    @SaraSara-r1u 11 หลายเดือนก่อน

    Dasii. Yemili. Diram. Nw 🎉🎉inamasaginalen

  • @meazatesfamicael2346
    @meazatesfamicael2346 11 หลายเดือนก่อน +1

    Esay endet des endalage😅😅😅😅

  • @Senayetbirega
    @Senayetbirega 9 หลายเดือนก่อน

    አስተማሪ ድራማ

  • @aregashgebere
    @aregashgebere 11 หลายเดือนก่อน +1

    😂አናስገባም ሰርገኛ ደስ ይላል

  • @saratube7323
    @saratube7323 11 หลายเดือนก่อน

    ደስ የሚል በቀል

  • @AimeryMohmmad-b2t
    @AimeryMohmmad-b2t 11 หลายเดือนก่อน

    Ewnatih.ahiblgnnaw.😮😮

  • @GdHhd-el4ht
    @GdHhd-el4ht 11 หลายเดือนก่อน

    Yessssssssssss❤❤❤❤

  • @husab29
    @husab29 11 หลายเดือนก่อน

    በሰፈሩትቁናመሰፈርአይቀርም😢😢😢😢

  • @AsSa-vk7ie
    @AsSa-vk7ie 11 หลายเดือนก่อน

    እዴዉ ታልጠጣችሁ ሥራ አሠሩምዴ

  • @Omer396
    @Omer396 11 หลายเดือนก่อน +2

    የማይረባ ወንድ አባቱን ያሠድባል

  • @mohammeasuerr8076
    @mohammeasuerr8076 10 หลายเดือนก่อน

    ለኔ ያታማቼኝ ጣራቤዘዉነው😂

  • @sualihnurusian5242
    @sualihnurusian5242 11 หลายเดือนก่อน

    Amazing

  • @RAረህማ
    @RAረህማ 11 หลายเดือนก่อน

    አረ በሳቅ 😂😂😂😂 መጨረሸዉ

  • @dstahwooqayoogaarridhadsta426
    @dstahwooqayoogaarridhadsta426 11 หลายเดือนก่อน

    Wowwwww😂😂❤❤❤❤❤

  • @ማሂየሴትልጅ-መ1ወ
    @ማሂየሴትልጅ-መ1ወ 11 หลายเดือนก่อน

    ማህደር ስሜ ነው 🥺🥺

  • @samiba8699
    @samiba8699 5 หลายเดือนก่อน

    👍👍👍👍👍❤️❤️❤️