ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ቃል በጣም የወረድሽ እና ጥሩ አስተዳደግ የሌለሽ
የኢትዮጵያ አሰሪዎች ፈጣሪን ፈሩ ይህ ድራማ ነው ግን በእውነት አለ እንደዚህ የሚያደርጉ እባካችሁ ከዚህ ድራማ ተማሩ ከማራቅ አቅርቦ ችግራቸውን መረዳት ይሻላል ።ከመጠርጠር ማመን ደግሞ ሲሰሩ ደስ ይለናል ሲበሉ እንናደዳለን ይህ ፈጣሪ አይወደውም እስኪ የኔ ልጂ ብትሆን ብላችሁ አስቡ አይከብድም
ማዳሜዋ ስወድሺ እኮ❤❤❤❤ሁለተኛዋ እናቴ
😂😂😂😂
እኔ እራሱ
ያስቃል እዴ ሁሉም እኮ አንድ አደለም😢😢@@MmN-p8g
እር ማዳሜ ግደይኝ አይ ሀበሻኮ ክፍቱ በርቱ ቀጥሉበት❤❤
ቃል ካች አልጠብቀዉም ቅናቱን በእናት አትስሩ ድራማ ከሰራችሁም እናትን የማስደስት ስሩ አሁንስ ሸቃሊት መሆን አስጠላኝ ይህን ድራማ ሳየዉ😢😢😢😢😢😢😢😢😢 የማዳም ቆመሞች ከሸቃሊት ያዉጣን ዱአ እናድርግ
ቃል አሰተሳሰብሺ የወረድ ነው ሰራተኛ ምሰው ነው እሸ ሰራ ድግሞ ክብር ነው😢
በጣም ጀግና ነህ ሁሌም ጐበዝ ሆነህ ነው የምትሰራው
እውነት እየመስለኝ ነው ያየውት እንቦዬ እየተነንቄኝ በጠም ደስ የምል ትምህርት ያአለው ድርማ ነው እናመስግናለን
ይኖራሉ
ሀሌሉያ ምርጥ ሰው ተባርክ በርታ
በነገራችን ላይ የአአ አሰሪወች እውነቷው ይሀ ነው ክፉወች ናቸው ለሠራተኛ
እውነት ግን በናት የምትሰሩ አይለፍላችሁ ማሪያመን እናቴ ታማብኝ ተቸግሮብኝ የምትሉ ገደል ግቡ😊😊😊
ባልሽ ከጥሩ ቤተሰብ እና ጥሩ እናት የሰው ክብር የምታው ያሳደገችው ናት
ይች ሰይጣን ሱበሀን አላህ
በጣምጎበዝነህ
ሙቼ እንኳን ለሀበሻ መዳም ተሰድጄ እንኳን ለኣረብ መዳም እንዲህ ኣልለማመጥም ደሞ በሀገሬ እንደዚ ኣናትሺን ብዬ ነበር የማሳርፍሽ
እድሜ ለእናቴ የምትሉት 🎉🎉🎉❤❤😢
የአረብ መዳሞች እኮ የእውነት በሀበሻ አይነት ሲታኙ እናት ናቸው አሏህ ይጠውል ኡምረሁም
አውነት ትዳርን የምመኘው እዳንተ አይነት ባል ከሠጠኝ ነው ካልሆነ ይቅር
Gegena Biyhalhune Wende Nowe Degarkate ❤❤❤❤❤❤❤❤
የእውነት እኔእርስ እለቀስቅ ደህናት በጣም ክፍ ነው ዎጋ ያስክፍልል
በጣም የወረድሽ ነሽ
😢😢😢😢😢😢ደግ አረካት አቦ የተረገመች😅መዳሜራሱ ዳች አታረገኝም ዉይይይይ የአረብ መዳም ትማረኝ😢😢
Eseye Enkwane Balshene Atshiwe
ኡኡፍፍ ዬ ኢትዮጵያ ማዳሞች ክፉ 😢
በጣም ምርጥ ተዋናይ ናችሁ
ወድሜ?ድራማ ቢሆንም መልካም ሰው መሆንህ አስደስቶኛል እድል እዳሳዩት ነው በመልካምነትህ ቀጥልበት ጥሩ ትምህርት ነው
እሙርሽ እጥርይበል እደትሰው ባገሩሰውላይ ይጨክናል ከይሲ
.የኔ እናት.ሁለችንም.አላሃ.የግዘን ማለት ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
wow ቀጣይ ይኑረው 😢😢
ኧረ ወይኔ እኔ ሁኘ ቢሆን በአንድ ቀን ነበር የምደፋት
ወላሂ ያለቀስኩ ጨረስኩት
ሰራተኛይቱ አስለቅሳ ገደለችኝ እምየናፍቀሽኛል😢😢😢
የልጅቷ ትዕግስት እኔ ብሆን ፈልጫት ነበር የሰውዬው ደግነት ግን😍
ከቅናተኛ ሚሥት(ባል)ይጠብቃችሁ 🙏🙏🙏 ድራማ መሆኑን እያወኩ የምናደደዉስ🙆🙆
ያሳዝናሎ😢❤🎉
ደስ ይበልህ
ሙስሊሞእህትወድሞች እድሁምክሪስታንእህትወድሞቸ ደምሩኝ አበረታቱኝ አገርገብቸመስራት እፈልጋለሁ ሰወዳችሁ😢😢😢😢😢
እኔ ብሆንጭንቅላቱዋን ሁለት ቦታ አርጌ ኢጄኒ ለ ፖሊስ የሚሰጠው 😢😢👊👊
Wude drama new
ወላሂ እኔም ዴማ ፈልታል
ለፖሊሰ ጠሽ ከዛስ ምን ይፈጠር መታገስ እያለ
እሱ ምን አደረገ ጥሩአመለካከት ነው ያለው ወይስ የሚያዝን ሰው የሚረዳ አይወድልሽም
እዴ እሱ ምን አደረገ ሰዉ ለመርዳት ሰዉ መሆን በቂነዉ ስለዚክ እሱ ምንም ጥፋት የለዉ 😢😢
ያሳዝነል❤❤❤❤
ግን እኮ ሁሉም አሰርዮች መጥፎ አይደሉም እንዴ ሁሉንም አንድ ለይ አትጨፍልቁን አገዦቼን በጠም ነዉ የምወደቻው አንዷን አስተምሬ ዘንድሮ 12ተኛ ተፈተኝ ነች አንዷ ከቤተሰቦቿ ከመጠች 4 አመት ቤቴ ቆይተለች ማማር አልፈለገችም ልጆቼን ትንከበከበለች እኔም እንከበከበተለሁ እኔ ስማለለስ ቤቴንና ልጆቼን ቀጥ አድርገው ይዘወል ጌታ ይበርከቻው እግዝአብሔር እህቶቼ አድርጎ ስለሰጠኝ አመሠግነለሁ
i love you madam❤❤❤
ሴቶች እስኪ በላቹሁን ነፀነት ስጡት ከናንተ ጋ የፈጠራቹ አምላክ ኑር እስከለው ድሰረስ ነው የምትኖሩት አጉል ጥርጣሬ ነው ወደ መይሆን ቦታ የሚወስደው እየማገጠ ከሆነ አንድ ቀን ያጋልጠዋል በጥርጣሬ ራሳቹሁን አትጉዱ አንደንዴ ሰዎች ከጠረጠሩን አይቀር ብለው የማይፈልጉትን ነገር እንዲያደርጉ እንገፋፈቸዋለን
ሎሚ ተራ ተራ ሥትል የኔ ማልቀስ እናት😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
የሚገርም የዳይሬክቲንግ ጥበብ ያየንበት የብዙ ሴት እህቶቻችን ሰቆቃ 30ደቂቃ ባልሞላ ሰዓት መዳሰስ የቻለ ትይንት ። ።ድንቅ ድርሰት፣ድንቅ ምስል፣ድንቅ አገላለፅ።፣አስደማሚ ትወና የታከለበት የጊዜው ምርጥ ትይንት ።በዚ ስራ ላይ የተሳተፋችሁ የክሩው አባላት በሙሉ ብርክክክክክክክክክክ በሉልን።
በጣም በጣም ገራሚ
አገላለፅሽ 👍👍👍
አረ ይቀጥል ዉዶቺ ❤❤❤❤❤❤
ምን አይነት ውሻ ናት ባአላህ አረቦችኮን እንደዚህ አያረጉንም ሱባሀን አላህ😢😢😢😢
It's a great drama, keep it up, we are waiting for more…with Birkti
ውይ ዳኔየ ትለይ አለህ😢😢😢❤❤❤❤❤❤ደግ አረካት😂😂😂😂
እንደዝአይነትደደብድራማ፡የኛየአረባገርመዳእንደዝአይነትደደብድራማ፡የኛየአረባገርመዳሞችአታስተምሩብን፡ቃልበአረ ብኛያስገለብጡታል
ፊልም መሆኑን እያወኩ የኔ መቃጠል😅😅😅😅
አኔ አራሱ
ጎበዝ ወዲሜ
የኢትዮዽያ ጥቂታ ሴቶቾ ስልጠናና በራስ መተማመን ይጠየቀባቹሀል
ጎበዝ ወድ👍👍👍👍👍
ማደ ም ዋ ስውድሺ እኮ ❤️❤️❤️❤️❤️ሁ ለ ተ ኝ ኢ ና ቴ 🥰🥰🥰💝💝💝የኔ ውዴ ምድም ዬ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
ዋውውው የእውነት እኔ ድራማ መሆኑን መሆኑን ሁላ እስከምረሳው ድረስ ነው ያየሁት በጣም አሪፍ ነው ቀጣይ ደግሞ ሚስትዮይቱ ክፉ ሆና እንዳትቀር የሠራተኛዋ እናት መታመሟን አረጋግጣ እንዲያውም እኔ ነኝ የማሳክማት ብላ አሳክማት ድና የበለጠ ቤተሰብ ሆናችሁ ማየት እንፈልጋለን ።
በትክክል እንደዛ ቢቀጥል በጣም ጥሩ ነው
ወሂ የሀገራችን አሠርሆች😭
ኧረ ድራማ ነው አትሳደቡ እንድንማርበት ነው
😢😢😢የ አጋራቺን ማዳሞች 😮🤔
እንደዝድራማ፡ያናደደኝድራማየለም😢
ቃል ኪዳን ሰይጣን😢😢😢
W0w❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ yene abating tebareki
Wawww soliye gobez berchilign... Gn timrt twejalesh yemilew part 😂😂😂😂😂😂
@@LuelKifle-o3r amesegnalehu yene wuddd
👏👏👏👏 good work
ምስክየኔ እህት
አይለፍልሺ😢😢😢
የሀበሻ አስሪዎች አረቦች ምን ይባሉ እግዚአብሔር ፉሩ የደሀ ልጅ ምናምን እያላቹ መሳደብ የደሀ ልጅ ክብር ያለው ስው ነው የዘራቹት ታጭዳላቹ ይሀ ግፋቹ ወይ ነዶ ምን አለ እንደ እህትሽ እያየሽ በፉቅር በስላም ደግ ሆነሽ ብትኖሪ ገረድ አንቺ ነሽ ከየት እንደ መጣሽ ይሀው ማሀይም አንቺ ነሽ አሳዳጊ የበደለሽ ውድ እብድ በላት ክብረ ቢስ አንዳንድ ሴቶች ጥሩ ባል ሲስጣቸው ክብር አይወዳላቸውም
ሁሉም አደሉ እኔ ሳውድ ስመጣ የላከች አሰሪየ ናት 4 አመት ቁይቸ እረፍት ስሂድ ተቀብላ ለበተሰቦች አስረከበች ከዛም ተመልሸ መጣሁ አስር አመቴ ይህው እንደዋወላለን እደ በተሰብ
እኔብሆን ትቸነበርየምወጣዉ
ዛሬ ገና ትክክለኛ ድራማ አቀረባቸው 😢😢
ባልዮውግን መልካም ሠው ነው
ኧረ በፈጠራችሁ ለህሉ ክብር ይኑራችሁ ድራማም ቢሆን በየቦታው አትዲፋት😢
Good job well done briktiyie❤❤❤❤
የምትሳደቡ ሰዎች ግን ጤነኛ ናቹ ድራማ ነው ዝም ብላቹ እዩ
😮😂😂😂
ተባረኪ የኔ እናት
😂😂😂😂😂😂ከመዳም የተረፈንን ጨጓራ ጨረሱን😂😂😂
ወለሂ እኔም ያናድዱኛል😅😅😅😂
ለምግብ ክብርይኑራችሁ😢ስንት ያጣው ሞልቷል
እውነት በዚህ ልክ ሰርታ የምታበላ ታታሪ ሰራተኛን የምታገላታ ሴት አለችን??
wolhi àabara woyaa tishe Abshaaa😢😢
በሞባይል ነው እንዴ የተቀረፀው ፊልሙ ጥራት የለውም 😢
😳😳😳ወይ ጉድ
በስማም ሚንኦኔሽነው እዲ የሰጣን ቴገባር የምትሰር.ለሸቃልት ክብር ስጭ ኤረ ማዳምየን በጣም ወደድኳት የእትዮፕያ ማዳምጠላዉ😂😂😂😂😂😂😂😂
Wow barchy sewodh yemitserachu Hulu geram nachwu
እዉነት 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
በይ ስሜን መልሽ በኔ ስም እየተጠራሽ እንዴት ባህርሽስ እንደኔ አዛኝ አትሆኝም😢😂😂😂😂
ኢቶቢውስጥ ተቀጥሮከመስራት ሞትይሻላል
እረ ስት መልካም አሉ ወላሂ እኔ የሰራሁበት ቤት ጉራጊ ነበረች ወይ ሰወዳት ወላሂ ሰንበላ ልጆችም እሷም ሰራተኞቾ ሱቅ እሚሰሩተም ተከራዪቻ ሰብስብ ብለን ነበር እምንበላው አለቀ አት ደቀቀ አት ይህ አረግሽ አትለኝ የቤት ሀለፊነት ሙሉ በሙሉ ለኔ ትታ ሰራዋ ትሂዳለ ስትመጣ እደናት ነው እምቀበላት ወይ 10አመት ከተለየሆት አሁንም እንደዋወላለን
ድሀስ አቺ ነሽ የአስተሳሰብ ደሀ
Uuuuuuuf dhugaa dubartii itophiya tiif. Gad jedhani hojachuu irraa. Du'aa wayyaa. Tish😢 harkaa meqaa arabaf hojachuu wayyaa
Dhugaa dhaa
@@enanujavo1068 dhugaan bulii
እንደዚህ የሚያገላቱው አሰሪዎችን ፈጣሪይ የጃቸውን ይስጣቸው የቺይ መጥሊያም የሆነች ሴት ናት አፈር በይ የምሰራው ድራማሁሉ ክፋት ኡፍፍፍፍፍ ስታስጠላ 😢😢😢😢
ጀግነ አበወራ❤❤❤❤
እኔእንዳችብሆንየዚህአይነትባልባገባእግሩንአጥቤእኖራለሁ
ምን አይነት ጨካኝነሺ
ድራማ ቢሆንም ገረድ አይባልም
❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢
ለማይገባቸው ጥሩትምህርትነው ሰውን በማንነቱብቻ የምትትሳደቡና የምታገላቱ ተማሩ
ስኦድሠዉይደለኝ
Waw yeketele 👏👏👏👏👏👏
እደዉድራማምቢሆንየህልጡርአለዉምኒቱአመዳምናት
😢😢😢😢😢❤❤❤❤
ቃልሸይጣንናት😢😢😢😢
Midre geredi hula Zim blesh filmshin sire yegojame gered yelewum midre kirakibo
😢😢😢😢😢😢😢
ዳፋበይየህሎአምላክ
ኡፍ😥😥😥😥😥😥😥
Minim dirama biyon le ihil kibir yinur😢😢 afer biy anchi