ከክፍለ ሀገር ትንንሽ ሴቶችን አምጥታ ድንግልናቸውን የምትሸጠው ሴት መጨረሻ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 19 ธ.ค. 2023
  • Unauthorized use, distribution and re-upload of this content on any media
    platform is strictly prohibited
    Copyright ©GIRDOSH TUBE
  • บันเทิง

ความคิดเห็น • 236

  • @tigistitigisti4792
    @tigistitigisti4792 7 หลายเดือนก่อน +40

    እህቲቱ ጀግና ናት ለእውነት መቆም መልካም ነው❤

  • @user-zz8rj9xc9r
    @user-zz8rj9xc9r 7 หลายเดือนก่อน +33

    💔የውሥጡን መግለፅ አቅቶት ያረብ ብሎ ባለቀሰ😭ሁሉ ላይ የአላህ እዝነትይስፈንበት🤲🤲ፕሮፋይሌን በመጫን ተባብራችሁ ለሀገሬ አብቁኝ ወገኖች አትለፉኝ😥

    • @Samira1841Samira
      @Samira1841Samira 7 หลายเดือนก่อน

      አሚን

    • @ssss-es9yu
      @ssss-es9yu 7 หลายเดือนก่อน +1

      ምንሁነሽነዉ

  • @tigistitigisti4792
    @tigistitigisti4792 7 หลายเดือนก่อน +11

    😢 አዲስ ዓለም ዩትብ በክትትል የያዟቸው እውነተኛ ታሪክ በድራማ መልክ አመጣችሁት ያስተምራል ዘንድሮ በድራማ መልክ የሚስራ ብዙ እያየን እየስማን ነው😢😢 በርቱ ብዙዎች ይማሩበታል😢

  • @zahrhm9524
    @zahrhm9524 7 หลายเดือนก่อน +46

    እኔ የዛሬ 4 አመት ደላላው አብረን ካልተኛን አለ አፈርተኛ ብየው ፓስፖርቴን ያዠ ከሰው ቤት ገባሁ ከዛ በህጋዉ መገድ መጣሁ አልሀምዱሊላህ 😢

    • @Samira1841Samira
      @Samira1841Samira 7 หลายเดือนก่อน +2

      አበጄሺ የኔ ጄግና

    • @EyuelTesfaye-wp7jq
      @EyuelTesfaye-wp7jq 2 หลายเดือนก่อน +1

      😮

    • @EmabetAbou-yo8nz
      @EmabetAbou-yo8nz 2 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤😮😮😮😮❤❤❤

    • @EmabetAbou-yo8nz
      @EmabetAbou-yo8nz 2 หลายเดือนก่อน

      ​@EyuelTesfaye)❤❤❤❤❤❤❤❤-wp7jq

    • @dungedunge7226
      @dungedunge7226 6 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂 አቤት ውሸት 😂😂😂

  • @borhanahmed3279
    @borhanahmed3279 7 หลายเดือนก่อน +95

    እግዚአብሔር አምላክ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን የስደት እህቶቼ በያላችሁበት እመብርሀን ትጠብቅልኝ❤❤❤

    • @AyelechEshetu
      @AyelechEshetu 7 หลายเดือนก่อน +2

      ❤አሜን

    • @user-jl8hv5yr9q
      @user-jl8hv5yr9q 7 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን

    • @user-tt3xz4bk5y
      @user-tt3xz4bk5y 7 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን /3/🎉🎉

    • @user-wf9ij5nt5o
      @user-wf9ij5nt5o 7 หลายเดือนก่อน +2

      ❤አሜን

    • @saifulrana1661
      @saifulrana1661 7 หลายเดือนก่อน +2

      አሜን አሜን አሜንንን❤

  • @suzansuzan2700
    @suzansuzan2700 7 หลายเดือนก่อน +18

    ከገጠር የመጣ ሁላ ይነቀሳል ድሮ ቀረ እኮ የለም አሁን

    • @DfFf-ob9ns
      @DfFf-ob9ns 4 หลายเดือนก่อน +1

      አዎ ወላሂ❤

    • @KingVip-qb4sh
      @KingVip-qb4sh 2 หลายเดือนก่อน

      ፖርከን እኮነዉ

  • @user-hw2si9uh5k
    @user-hw2si9uh5k 7 หลายเดือนก่อน +14

    እውነተኛ ታሪክነው😢😢😢😢😢

  • @user-zp6ph9ep4v
    @user-zp6ph9ep4v 7 หลายเดือนก่อน +7

    ልጅቷ እኮ እራቁቷን ናት 😥😥🥺

  • @NebyatNebyat-ld4vv
    @NebyatNebyat-ld4vv 4 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ጀግና እህት ጥሩ ነው በጣም ያስተምራል እውነታው ይህ ነው
    ❤❤❤

  • @user-ys7jw3lb6x
    @user-ys7jw3lb6x 6 หลายเดือนก่อน +2

    በኔ የደረሰ ነው ይህ ጉዳይ ቢዛ ኡቃጥለውብኝል😢 ከባዲነው

  • @hanahaniye2735
    @hanahaniye2735 7 หลายเดือนก่อน +14

    ትክክለኛ ታሪክ ነው😢😢😢በርቱ🙏🙏🙏

  • @user-ge3pu3th2v
    @user-ge3pu3th2v 7 หลายเดือนก่อน +14

    የማዳም ቅመሞች ሰላም ናችሁ የት ጠፋችሁ

    • @rosarose2433
      @rosarose2433 7 หลายเดือนก่อน

      አለ እዴ ነሽ እህቴ ♥️♥️

    • @slntayehucherney8210
      @slntayehucherney8210 2 หลายเดือนก่อน

      አለን

  • @KokebaGoraw
    @KokebaGoraw 3 หลายเดือนก่อน +2

    አስተማሪ ፊልም አየሁ

  • @KingVip-qb4sh
    @KingVip-qb4sh 2 หลายเดือนก่อน +1

    በረካ ሁኝ እህትየዋ

  • @user-jt7hz2zr9t
    @user-jt7hz2zr9t 7 หลายเดือนก่อน +6

    መች ይሆን ጥሩ ነገር የምናዬዎ የምንሰማው 😢😢😢😢

  • @user-fp6dt5ru7s
    @user-fp6dt5ru7s 7 หลายเดือนก่อน +7

    ቆንጂዬዋን ልጂ ስወዳት ❤❤❤

  • @haytamehamede9774
    @haytamehamede9774 7 หลายเดือนก่อน +17

    ሀርብ ሀገር ህጄ ብሬን ማፍስ አላለችም😂😂😂😂

    • @user-zg9ei7fw5u
      @user-zg9ei7fw5u 7 หลายเดือนก่อน +3

      😅😅😅😅መሥሏትነው

    • @RAllhamdulilaalakulihal
      @RAllhamdulilaalakulihal 6 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😢

    • @user-ml3wv1sp3v
      @user-ml3wv1sp3v 5 หลายเดือนก่อน

      😅😅

    • @user-de2ie7tw4u
      @user-de2ie7tw4u 4 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂 ያየ ብቻ ያዉቀዋል

    • @KingVip-qb4sh
      @KingVip-qb4sh 2 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂ስንት መከራ አፍሰን ነዉ የምናገኘዉ አንዳድ ሰወችኮ እደዛ ነዉ እሚመስላቸዉ ዛሬም በፊትስ እኔም መስሎኝ መጥቻለሁ

  • @YemataTadesse
    @YemataTadesse 2 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አመብረሐን ትጠብቀን

  • @meryemhessan251
    @meryemhessan251 7 หลายเดือนก่อน +6

    ጀግና ሴት ይመችሽ አቦ

  • @AmanaMari
    @AmanaMari 3 หลายเดือนก่อน +1

    የኔጀግናትክከለኛ ታረክ ነው

  • @alemyoutube3955
    @alemyoutube3955 7 หลายเดือนก่อน +27

    የኔ ደላላ ትዝ አለኝ 😂😂😂😂😂እዛ ስትሄጅ እዳያምርሽ እዝህ ልጋብዝሽ ያለኝ 😂😂😂😂😂😂

    • @FetaMedia
      @FetaMedia 7 หลายเดือนก่อน

      Hahahhahahahah yanchi delala yarada lij new

    • @user-ci3yj9li9h
      @user-ci3yj9li9h 7 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂😂

    • @alemyoutube3955
      @alemyoutube3955 7 หลายเดือนก่อน

      @@FetaMedia ቀላል ክክክክክክክ

    • @ssuu4227
      @ssuu4227 7 หลายเดือนก่อน

      kkkkkkkkkk

    • @Samera-zl2ju
      @Samera-zl2ju 7 หลายเดือนก่อน

      😂እንደዛሬስቄአለቅም

  • @user-dd8qn3et8b
    @user-dd8qn3et8b 2 หลายเดือนก่อน +1

    😢😢😢😢😢😢😢😢ብርማፈስ አላለችም😮😮😮😮😮😮ፈተናዉብዙ ነዉ😮😮😮😮

  • @najatenajatenajatenajate4003
    @najatenajatenajatenajate4003 7 หลายเดือนก่อน +1

    ወይኔ ጀግና እህትየዋ ✅💯💔💔💔ትክክለኛ ታሪክ

  • @user-bp3yz6hu9k
    @user-bp3yz6hu9k 7 หลายเดือนก่อน +2

    እውነት ምጊዜም እውነት ነው ተደብቆ አይቀርም

  • @MahiderK-ri6rq
    @MahiderK-ri6rq 3 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ሰላም ያውድ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Danigech1221
    @Danigech1221 หลายเดือนก่อน +1

    መጨረሻው ደስ ይላል

  • @user-bo4ll4ne1d
    @user-bo4ll4ne1d 5 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ለብዙ እህቶች አስተማሪ ነዉ

  • @hasatpice9198
    @hasatpice9198 7 หลายเดือนก่อน +3

    አይ ደላላ የስቱን እህቶች ሂወት ቀርጥፎ በላው በጣም ትክክለኛ እና እየሆነ ያለ ነው ስደትን ያላየ እውነት ይመሥለዋል በደላላ ወሬ ብቻ ፈጣሪ ከሆዳም ደላሎች ይጠብቀን በጣም አሪፍነው👍👈🌹🌹

    • @AmanaMari
      @AmanaMari 3 หลายเดือนก่อน +1

      አይደላላየስንቱንእህቶችሂወቶችቀረጥፎ በለው

  • @HayatHussain-ri9ek
    @HayatHussain-ri9ek 7 หลายเดือนก่อน +8

    እኔ ትዝ ያለኝ ደላላው እዛ ሂደሽ ያረብ ወድ ከሚሚመስደውሽክብርሽን እኔ ልዊሰደው ያለኝነው ደሞ ደውየ ለአባቴ መናገር ሊበላ ይሄ ሌባ😅😅😅😅

    • @user-mr4mc4uk4y
      @user-mr4mc4uk4y 7 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂

    • @Narges-mp4zn
      @Narges-mp4zn 7 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂😂

    • @user-tp3vv5jd4x
      @user-tp3vv5jd4x 5 หลายเดือนก่อน

      ተረፍሽ

    • @FomXjd
      @FomXjd 4 หลายเดือนก่อน

      ውነቱ ነው በደብ ብታስመቻታ አያምርሽም

    • @DfFf-ob9ns
      @DfFf-ob9ns 4 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @fhggfhjj7721
    @fhggfhjj7721 7 หลายเดือนก่อน +3

    ግን እኮ ታሪኩ እውነት ነው እኔም አጋጥሞኝ ነበረ ቢዛ ለመቀበል ስሄድ ለቢቻሽ ነይ አለኝ ደሞ ከገጠር ነበረ የመጣሁት ከዛ እህቴ እና ወድሜ ይዤ ስሄድ ተናደደ ለምን ከነሱ መጣሽ ብሎ

  • @Sara-ql4db
    @Sara-ql4db 2 หลายเดือนก่อน +1

    ኣሜን

  • @hayathseid2304
    @hayathseid2304 7 หลายเดือนก่อน +1

    በረቱአስተማሪፊልም

  • @MdwnwEtdt-cx4yt
    @MdwnwEtdt-cx4yt 7 หลายเดือนก่อน +9

    እውነት ሁሌምአሸናፊናት እህቲቱ ጀግናነች

  • @xs5yd4rhgw
    @xs5yd4rhgw 7 หลายเดือนก่อน +5

    በእዉነተኛዉግን እዲአይነት አለ ይሆንዴ🤔🤔🤔🤔

  • @user-xs5yd4rh9w
    @user-xs5yd4rh9w 7 หลายเดือนก่อน +3

    በስማም ግን ስደት ስንሂድ ነክብራችንነው የምንሂደው እደላላጋር ክብሩን ያዋርደ ከስት አንድ ነው

    • @user-hr9xp6ev1n
      @user-hr9xp6ev1n 6 หลายเดือนก่อน +2

      ትክክል እኔ ከነክብሬ መጣሁ አሁንም ከነክብሬ ነኝ

  • @suzansuzan2700
    @suzansuzan2700 7 หลายเดือนก่อน +4

    በተለይ በሳሪስ እየተሰራ ያለዉ ስራ

  • @user-ks2nw4jn1b
    @user-ks2nw4jn1b 7 หลายเดือนก่อน +7

    እኔ አዲስ ስመጣ እዛ ሀገር ስትህጂ ስለሚምርሽ ልጋብዝሽ ብሉኝ እሺ ስለሁ ማታ ነው አላለኝም😂😂😂😂

    • @alyayasenshewmolo3632
      @alyayasenshewmolo3632 7 หลายเดือนก่อน +1

      ክክክክክክ

    • @NUrit242
      @NUrit242 7 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂

    • @ktube8920
      @ktube8920 7 หลายเดือนก่อน

      😂😂

    • @SikoSilo-eb9eb
      @SikoSilo-eb9eb 7 หลายเดือนก่อน

      የዋህ ምን ልጋብዝሽ ያለሽ መስሎሽ ነበር😢

    • @user-ks2nw4jn1b
      @user-ks2nw4jn1b 7 หลายเดือนก่อน +1

      @@SikoSilo-eb9eb ውዴ ምግብ ነበር የመሰለኝ እሱስ ለካ ሌላነው

  • @fatumamohammed5531
    @fatumamohammed5531 7 หลายเดือนก่อน +1

    😢😢😢😢😢😢😢
    Ayi sedt be worrye syamer
    Ene gen yagatmgani delala sayihone doctor nber yetyekgani. Mule mermerya sarge

  • @holyholy8778
    @holyholy8778 7 หลายเดือนก่อน +4

    Yemigerm new setochachin bezi melku new engdi fetari ewnetun yamta

  • @user-pg3sf1zx8i
    @user-pg3sf1zx8i 3 หลายเดือนก่อน +1

    Ekekam beshk sebeza balege Nek endante aynetu balege new hagerachinin yemaxefaw

  • @keriwuloyewa3030
    @keriwuloyewa3030 7 หลายเดือนก่อน +8

    የእኔን ደላላ አስታወሰኝ 😂😂😂 ዉይ ደላላ የስንቱን ሂወት አበላሹ

    • @googh4109
      @googh4109 7 หลายเดือนก่อน

      እና ሰጠሽው?

    • @DfFf-ob9ns
      @DfFf-ob9ns 4 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-sl3vf6sm1v
    @user-sl3vf6sm1v 3 หลายเดือนก่อน +1

    😢😢😢😢😢ፈጣሪለሀገራችንአብቃን🙏🙏🙏

  • @tigist19
    @tigist19 7 หลายเดือนก่อน +11

    ግን እውነት ሀገራችን እንደዚህ ቆሽሻለች 😢

    • @rosarose2433
      @rosarose2433 7 หลายเดือนก่อน

      😢😢😢😢

    • @semuuyenanat7829
      @semuuyenanat7829 7 หลายเดือนก่อน

      አረ ምን አይናት ዉሸ ስረ ኖ

    • @MarizaHusain
      @MarizaHusain 2 หลายเดือนก่อน

      Awo

  • @Senaytgonderwa
    @Senaytgonderwa 7 หลายเดือนก่อน +5

    አረብሀገርሂጀብሬንማፈስአላለችም😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @fhggfhjj7721
      @fhggfhjj7721 7 หลายเดือนก่อน +1

      እኔም መስሎኝ ነበር ለካስ ሽት ቤት አጥቤ ነው የማገኝው😅😅😅😅😅😅

    • @Senaytgonderwa
      @Senaytgonderwa 7 หลายเดือนก่อน

      እኮ😂😂😂😂😂

    • @saraj4873
      @saraj4873 6 หลายเดือนก่อน

      እኮ😂😂😂😂

  • @AddisAgole
    @AddisAgole 6 หลายเดือนก่อน +1

    አሜንአሜን

  • @SurprisedChowChow-si6jk
    @SurprisedChowChow-si6jk 6 หลายเดือนก่อน +1

    አነ ደላላየ ታላገባሽ ብሎይ ኢጀሲየጋ ተግባብቸ ፓስፖርቴን እሱእ እዳስገባዉ ኢጀሲዉ ከደላላዉ በሙዲ ተቀብሎ የሰራንለ ወላ ሂ ይገርማል

  • @user-pg3sf1zx8i
    @user-pg3sf1zx8i 3 หลายเดือนก่อน +1

    Jegna set good ❤❤❤❤❤

  • @fikadutewelte8817
    @fikadutewelte8817 7 หลายเดือนก่อน +1

    Wawe Betame Türe Sera Ewente Kehone Gude Gope ❤❤❤❤

  • @user-db1uy2lh8q
    @user-db1uy2lh8q 4 หลายเดือนก่อน

    ለካስ በራሳቸዉ ልክ ስለሚያሥቡ ነዉ አረቦች ሁሉ ዝንብለዉ ዘለዉ ሚደፍሩን ሚመሥላቸዉ ስማቸዉን ሚያጠፉት እነሡስ ባዳ የገዛ ወንድሞቻችን ማያዝኑል አረ 10 እጅ አረቦች ይሻላሉ እነሡ ፊት ያያሉ አያታልሉም

  • @NaimaN1600
    @NaimaN1600 7 หลายเดือนก่อน +4

    ኧርጉድ

  • @user-wk2gb8rz2o
    @user-wk2gb8rz2o 17 วันที่ผ่านมา

    አልሃምዱሊላህ እኔስ የመጀመሪያም ስመጣ ደላላው ዘመዲ ስለሆነ የገጠመኝ የለም ለሁለተኛውም ባሌ ጋነው የመጣሁት

  • @user-vs3pg5fk6p
    @user-vs3pg5fk6p 7 หลายเดือนก่อน +1

    አሚን❤❤❤❤❤

  • @liyaroba3441
    @liyaroba3441 3 หลายเดือนก่อน +1

    Timhirt sechi newu❤

  • @kelemsyum9466
    @kelemsyum9466 7 หลายเดือนก่อน +8

    ጥሩ ትምህርት ነው የሚሰማ ካለ

  • @user-kt2fq9zw7p
    @user-kt2fq9zw7p 3 หลายเดือนก่อน +1

    ay sedet😢😢😢😢

  • @MenaseMekonnen-oy5bm
    @MenaseMekonnen-oy5bm 7 หลายเดือนก่อน +3

    አስተማሪ ፊልም ነው

  • @user-uu4qd7bn3m
    @user-uu4qd7bn3m 7 หลายเดือนก่อน +1

    አይይ

  • @BhnB-rg4vu
    @BhnB-rg4vu 7 หลายเดือนก่อน +1

    እህህህህህ😢😢😢😢😢

  • @EmushEmush-ti6fl
    @EmushEmush-ti6fl 3 หลายเดือนก่อน +1

    Amen amen

  • @HabtomAbraham-ls5se
    @HabtomAbraham-ls5se 13 วันที่ผ่านมา

    Ye samrin adrasha please yemitawk kale betam ŵedjatalew

  • @Harifw
    @Harifw 2 หลายเดือนก่อน +1

    Hi

  • @user-vj1jd9im2x
    @user-vj1jd9im2x 7 หลายเดือนก่อน +2

    ጂቦች ለራሣችሁ ብቻ የታሥቡት

  • @Demewez
    @Demewez 7 หลายเดือนก่อน +1

    መች ነዉ ጥራ ነገር የምንስማዉ

  • @user-zs5jo8ej7y
    @user-zs5jo8ej7y 7 หลายเดือนก่อน +1

    😢😢😢😢😢ay sedat

  • @fjgdgg1538
    @fjgdgg1538 หลายเดือนก่อน

    እዲህ የምታደርጉ ሄወታችሁ የፈተና ዪሁን

  • @romangoshu8510
    @romangoshu8510 7 หลายเดือนก่อน +1

    Wey kifat😢😢😢😢😢

  • @user-fo9rg3cu1v
    @user-fo9rg3cu1v 7 หลายเดือนก่อน +1

    Betam uasaxenal

  • @BabyDop-cx6jq
    @BabyDop-cx6jq 7 หลายเดือนก่อน +2

    Betam astemari film new ketlubet

  • @brhan-bw3ic
    @brhan-bw3ic 3 หลายเดือนก่อน

    ሳብሰክራይብ የኣገሬ ልጆች የመዳም ቅሞሞች❤❤❤

  • @user-gg5sl2sc6z
    @user-gg5sl2sc6z 7 หลายเดือนก่อน +3

    ደላላ ሌላ ሥራ የለውም ሤትን ከማጥፋት ውጪ እኔም አጋጥሞኛል በአደራ የተሠጠሁት ደላላ አፈቀርኩሽ አብረሽኝ ካላደርሽ ብሎ ፓሥፓርቴን እሥከመደበቅ ነበር የደረሠው ግን አልፈራሁትም ፓሥፖርቴንም ውሠደው ብየ ትቸው ሀገር ቤት ተመለሥኩ ከዛ ደውሎ ይቅርታ ጠይቆ ወደ አድሥ አበባ ተመለሥኩ በሠላም ፓሥፖርቴን አሥረከበኝ አረብ ሀገር መጣሁ

  • @user-gx2cr4sb1o
    @user-gx2cr4sb1o 5 หลายเดือนก่อน

    ,,አረጉድነዉ

  • @user-jf4bg8wr7s
    @user-jf4bg8wr7s 7 หลายเดือนก่อน

    ኧረበሣቅ እኛምበለነበረ😅😅😅😅

  • @ktube8920
    @ktube8920 7 หลายเดือนก่อน

    እኔ ትግስት የሚባል የለኝም 😡 የሆነ ነገሯን ብየ ነበር የምደፋት

  • @user-bp2yy3qj5z
    @user-bp2yy3qj5z 7 หลายเดือนก่อน +2

    😢😢😢😢😢

  • @user-vz4ip1tt8j
    @user-vz4ip1tt8j 7 หลายเดือนก่อน +1

    😢😢😢

  • @Milo-ur7og
    @Milo-ur7og 7 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤❤😢😢😢

  • @romangoshu8510
    @romangoshu8510 7 หลายเดือนก่อน +2

    😢😢😢😢

  • @user-no5wm1oo6c
    @user-no5wm1oo6c 7 หลายเดือนก่อน +1

    😢

  • @MJjo9ka
    @MJjo9ka 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ShewitMekonen-zj1lv
    @ShewitMekonen-zj1lv หลายเดือนก่อน +1

    Jegena set

  • @miskrmkarm9885
    @miskrmkarm9885 7 หลายเดือนก่อน +1

    👍👍👍👍👍❤️❤️❤️❤️

  • @AaAa-nj7xo
    @AaAa-nj7xo 7 หลายเดือนก่อน

    አረብሀገርስትችግርአለውቀልደኛ❤❤❤❤😅

  • @user-xv1sy4hv7o
    @user-xv1sy4hv7o 7 หลายเดือนก่อน +2

    Etsanu siyamir

  • @user-xt8ye2dx5x
    @user-xt8ye2dx5x 7 หลายเดือนก่อน +1

    እህቲቱንአዴቃታለሁ

  • @user-fk5uk9vq6v
    @user-fk5uk9vq6v 7 หลายเดือนก่อน +1

    😊😊😊

  • @smer8322
    @smer8322 7 หลายเดือนก่อน +1

    😢😢😢😢😮😮😮

  • @user-fr8dd4gr3e
    @user-fr8dd4gr3e 7 หลายเดือนก่อน +1

    3000😱😱

  • @amaamm-oi6de
    @amaamm-oi6de 7 หลายเดือนก่อน

    እውነተኛታሪክ😢😢😢

  • @user-xv1sy4hv7o
    @user-xv1sy4hv7o 7 หลายเดือนก่อน

    Are wedet eyehedn new are lewegen enasib

  • @simachewworku4019
    @simachewworku4019 7 หลายเดือนก่อน +1

    Fetare yirdachu

  • @ShewitMekonen-zj1lv
    @ShewitMekonen-zj1lv หลายเดือนก่อน

    Yseten,kiber.yemyasata.warada.wande.koshasha

  • @EldanaTina
    @EldanaTina 2 หลายเดือนก่อน

    Koy gin hisanu yet hede😂

  • @user-zb5qt1hs7c
    @user-zb5qt1hs7c หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @DfghgDffg
    @DfghgDffg 18 วันที่ผ่านมา

    Xiru

  • @rosirosi-on8bu
    @rosirosi-on8bu 4 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂😂😂

  • @SaOooaa-wc9sr
    @SaOooaa-wc9sr 7 หลายเดือนก่อน

    ♥️😭😭😭👍

  • @esub8112
    @esub8112 4 หลายเดือนก่อน

    ኽረ mother ydbral

  • @ufugj9792
    @ufugj9792 7 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢

  • @burtukalhammuddh9362
    @burtukalhammuddh9362 7 หลายเดือนก่อน

    😭😭😭😭💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-jf4bg8wr7s
    @user-jf4bg8wr7s 7 หลายเดือนก่อน

    😅😅😅