ካልሞላህ አትፈስም! | መምህር አቢ | ወቸው GOOD |

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 705

  • @abigirma
    @abigirma ปีที่แล้ว +929

    Thank you for having me Wechew Good! It was so much fun to share what I know with everyone! And thank you everyone on the comments! Feeling the Love already! Excited to share more content with you all!

    • @samrawitmisrak5013
      @samrawitmisrak5013 ปีที่แล้ว +37

      You are a very interesting intellectual and fun person. You are an asset for the generation.

    • @SamuelAlemayheu
      @SamuelAlemayheu ปีที่แล้ว +23

      The most interesting individual I have every seen

    • @Hossie.
      @Hossie. ปีที่แล้ว +46

      “ካልሞላህ አትፈስም" እውነት ነው:: የምታውቀውን እውቀትና ልምድ ወደ ሀገርህ ተመልሰህ ልታካፍለን ፍቃደኛ ስለሆንክ እግዜር ያክብርልን🙏🏽
      Dear ወቸው GOOD fam, እናተም ይህን platform አዘጋጅታቹ እንዲህ አይነት ማይጠገብ እንግዳ ስለጋበዛቹ thank you! አቤላ ለምን ብዙ እንዳላወራ መገመት አይከብድም...
      Sadly, የማይናገር/የማይጋገር እንግዳ (guest) እንዳለ ሆኖ…እንዲህ አይነት very intellectual & interesting guest ሲመጣ ደሞ pls story እየተቆራረጠ ነው እና pls ይታሰብበት🙏🏽
      ድንቅ podcast👈🏽
      Hossie from Seattle

    • @Dani21
      @Dani21 ปีที่แล้ว +8

      I really love u bro!!!OMG

    • @billygraham_kam
      @billygraham_kam ปีที่แล้ว +23

      ሞልተህ እየፈሰስክ ነው👏🏿👏🏿 keep it up 🫡

  • @beljigali
    @beljigali ปีที่แล้ว +99

    በእድሜ በጣም ነው የምበልጣችሁ። የምኖረው ጀርመን ነው። ውይይታችሁ አንዳንዴ ሲያስደንቀኝ፣ ሌላ ቀን ሲያናድደኝ፣ አንዳንዴ ሲያስተምረኝ ሳላቋርጥ እሰማችኋለሁ። ቀጥሉ ብዙ ሰው ትለውጣላችሁ።አንድ ቀን እሱ ጋ ተቀምጬ ብወያይ ደስ ይለኝ ነበረ።

    • @msale
      @msale ปีที่แล้ว

      Is that real that German is gay country?

    • @fraolgudeta2877
      @fraolgudeta2877 ปีที่แล้ว

      ​@@msalethere is nothing as a gay country

  • @ad__moha
    @ad__moha ปีที่แล้ว +224

    Abi yleyal 🔥 የአመቱ ምርጥ episode የምትሉ ብቻ like

    • @AdilMohammedamin
      @AdilMohammedamin 10 หลายเดือนก่อน +2

      alen 🙌

    • @RebkaErmiyas-yx2qy
      @RebkaErmiyas-yx2qy 3 หลายเดือนก่อน

      abi yemirm yeleyal betam gobezi jegina negirochin yemiyaserdabat menged dese yelale batekalye kimami yehone liji nw edemahn yarzimeln andebethn yebarkiln mirt sawe ❤❤❤

  • @hisqueen1441
    @hisqueen1441 ปีที่แล้ว +41

    This episode is the best of ወቸው ጉድ
    እናንተጋር ባይሆን በዚ ደረጃ ሊያወራ አይችልም ነበ።
    በጣም ይበዛባችኃል እድለኛ ናችሁ።
    እኛም እንደተመልካች በጣም መታደል ነው።
    ብዙ ማውራት እየፈለገ ቆርጣችሁበታል። ለቀናት ማውራት ተሚችል ሰው ነው።
    ለጥበብ የሚያስፈልግ ሰው ነው።
    ብዙ ባለሙያዎች ጋር መድረስ ያለበት ሰው ነው። በአግባቡ ራሱን ለማስተዋወቅ እድል ማግኘት አለበት። የእናንተን እይታ ብቻ ነበር ስትጠይቁት የነበረው።
    በባለሙያ አይን ወይም እሱ ያስፈልጋል ባለበት መንገድ ማውራት መቻል ነበረበት።
    በድጋሚ በድጋሚ መምጣት ያለበት ሰው ነው።
    I was disappointed at first but sadddd at last
    Am not even the art person
    But his story telling, flow, consciousness, personality,simplicity❤ huh the best
    Thanx for this episode
    Demo abi you should be more public the industry needs you

    • @footballlove3766
      @footballlove3766 ปีที่แล้ว +1

      Ay habesha😂😂😂kebad bicha yehone hizb esu ebezabachwalw alale maskualet bicha😅

    • @sheger8670
      @sheger8670 ปีที่แล้ว

      የመጨረሻ መሀይሞች ናቸው ኔላ ፕላትፎርም ላይ መቅረብ አለበት

  • @thomasmesfin2998
    @thomasmesfin2998 ปีที่แล้ว +71

    This is your best episode so far 👏. We need more guests like him. No more tiktokers please

  • @ABELTAMIRAT-fd2xh
    @ABELTAMIRAT-fd2xh ปีที่แล้ว +44

    Wtf! Not to exaggerate, but it's the best episode so far. The guy is very friendly and easy to get along with. In any way, this episode was 🔥🔥🔥

  • @Ereftonjesus
    @Ereftonjesus ปีที่แล้ว +54

    ከ ጎጃም አካባቢ ነው የምከታተላችሁ በተዘጋ ኔት የ ክልል ቦርድር ላይ በሚመጣ ኮኔክሽን ነው የምንከታተላችሁ ይሄ episode ያበደ ነው እናመሰግናለን 🙏

  • @Mikewendwosen
    @Mikewendwosen ปีที่แล้ว +44

    this episode is fire, the way the guest tells what he had experienced is awesome, he is so relaxed you guys stops interrupting and were listings with you eyes wide opened. thank you መምህር አቢ . 5 stars
    The dumpster dive is wild 😂😂

  • @SintuMarphaz
    @SintuMarphaz ปีที่แล้ว +17

    አቦ በአንድ ሀይስኩል መምህር ነኝ...እናም ከስያሜያችሁ የተነሳ በአንድ ወቅት የገጠመኝን ላጫውታችሁ...አንዴ ፈተና ፈትኜ አንዷ ተማሪዬ ማምጣት የማይገባትን ውጤት አምጥታ ይሄማ የሷ ውጤት አይደለም በማለት የተለመደውን ማበረታቻ ቃል በመንፈግ ተቃውሞዬን ገለፅኩ...ልጅትም ይህን በማየት ጋሼ Very good አላልከኝም አለችኝ...እኔም ፈጠን ብዬ ያንቺ ውጤትማ Very good ሳይሆን መባል ያለበት "ወቸው ጉድ" ነው ያልኳትን አስታውሳለሁ...እንደ መምህር ይህንን ስል የተማሪን ለውጥ አላደንቅም ማለት ሳይሆን የለውጡ ቀጣይነት ላይ የሚመሰረት መሆኑን ታሳቢ ይደረግልኝ.በተረፈ ይመቻችሁ.ካላቀረባችሁልኝ ግን በእጄ ናችሁ!!!

    • @kirub10
      @kirub10 ปีที่แล้ว +2

      Mndnew mtlew

  • @samrawitababu9795
    @samrawitababu9795 ปีที่แล้ว +10

    This is the most underrated episode so far.man i never heard of this guy before and he is so amazing 😊please bring back him. ሰአቱ ራሡ ሳላስበው ነው ያለቀው አቤል ራሡ እኮ ተመስጦ ነው የጨረሰው

  • @beki4kilo720
    @beki4kilo720 ปีที่แล้ว +274

    ይሄ podcast ይመቸኛል! በተለይ ጥቁር ጃኬት ያደረገው ወጣት የበሰለ ሀሳብ ይሰነዝራል!👌😌

    • @BereketNiguse-h5x
      @BereketNiguse-h5x ปีที่แล้ว +17

      Wow Yonzima ብዙ fans አሉት

    • @Selamengida1
      @Selamengida1 ปีที่แล้ว +7

      Yonzima✨🎉

    • @setochu
      @setochu ปีที่แล้ว +3

      Endziyaw episode yakoretachut yalme

    • @yosefsenbetu8451
      @yosefsenbetu8451 ปีที่แล้ว +5

      ማንኛው ያኛው ነው አንተኛው

    • @samsomkibrom1171
      @samsomkibrom1171 ปีที่แล้ว

      ወፍፍፍፍ

  • @Imom1708
    @Imom1708 ปีที่แล้ว +10

    እንደዚ ተመስጪ ያዳመጥኩት ነገር እስከ አሁን ትዝ አይለኝም አቢ ምርጥ ሰዉ

  • @magicfootball8717
    @magicfootball8717 ปีที่แล้ว +12

    i swear i aint even lying this is the most entertaining and interesting Ethiopian or any podcast i have ever seen in my life.....and i aint even finished it yet..abi in an extraordinary person👏👏👏

  • @tinsaehailu7832
    @tinsaehailu7832 ปีที่แล้ว +12

    He is one fascinating person. I couldn't believe I watched 3 hrs long podcast...that's how interesting it was. Thanks for sharing.

  • @alazartessema3444
    @alazartessema3444 ปีที่แล้ว +7

    Our generation needs this kind of an amazing persons.

  • @biruktawitmenbere9559
    @biruktawitmenbere9559 ปีที่แล้ว +28

    Please invite him again, he has a lot to share. This man is full of experience, we need to hear more from him.

    • @mtolla05
      @mtolla05 11 หลายเดือนก่อน

      I thinknyou should look into what psychedelic means and maybe you might change tour mind

    • @gggmichael2561
      @gggmichael2561 9 หลายเดือนก่อน

      ​@@mtolla05???

  • @senaietibebu2761
    @senaietibebu2761 ปีที่แล้ว +9

    እጅግ በጣም ያናደደኝ ኤፒሶድ ነው ፤ አቢ እጅግ በጣም ብዙ ሊያወራው ሊናገረው የሚችል አስተማሪ እና አዝናኝ ነገርን እያቋረጣችሁት ዝም ብላችሁ እንደጅል ስትገለፍጡ ነበር ፥ ምን ሆናችሁ ነው ??? ይሄንን ኤፒሶድ በደምብ ተመልክታችሁ ራሳችሁን አስተካክሉ ስታስጠሉ !!! ......... በጣም እጅግ በጣም ግልጽ እና ትክክለኛ መረጃ የሰጠ የመጀመሪያው ዲያስፖራ ነው ... ሊትራሊ ማንም ሰው እንደዚህ በግልጽ የኖረውን ህይወት አያወራም ። በተለይ ዲያስፖራ ...... ብትችሉ መጃጃላችሁን በልክ አድርጉትና ድጋሚ ጋብዙት ።

    • @abelteshome1395
      @abelteshome1395 ปีที่แล้ว +1

      ዛሬ በጣም ተጃጅለዋል አናደውኛል

    • @asnakukal233
      @asnakukal233 ปีที่แล้ว

      የኔን ሃሳብ ነው አቋርጠውትም ደና ነገር ኳ ቢያወሩ ጥሩ .....የሆነ የሆ ቦታ ጅል ነገር እሚሆኑት ይደብራል....እንግዳው ማ እንደሆነ ይጠፋቸዋል መሰለኝ

    • @Yordanos-pk4jp
      @Yordanos-pk4jp ปีที่แล้ว +1

      That's why interesting yehonew, solid interview bihon ydebren neber

    • @danielabreha5834
      @danielabreha5834 2 หลายเดือนก่อน

      በጣም እኔም እጅግ እየተናደድኩኝ ነው ያዳመጥኩት፡ ገና ልጅነታቸውን አልጨረሱም አዘጋጆቹ፡ እንዳልከው ልጁ ብዙ አስተማሪ ነገሮች አሉት

  • @loneranger699
    @loneranger699 11 หลายเดือนก่อน +7

    የመጀመሪያው ሙሉውን ጨርሼ ያየሁት episode ነው He is a very interesting guy & a good storyteller

  • @TayeAndualem
    @TayeAndualem ปีที่แล้ว +21

    በጣም የተመቸኝ episode ነው ይመቻቹ የእውነት ድጋሜ ቢመጣ ብዙ ነገር እናውቃለን

  • @yohannesmulat4639
    @yohannesmulat4639 ปีที่แล้ว +13

    Is that 3 hours OMG It looks like 3 munits I swear i really like this show Please more ppl like Abi

  • @Hagos6
    @Hagos6 ปีที่แล้ว +6

    ትክክል ነው ሰወች እዚህ ሀገር መክፈል ለማይችሉ ሰወች ለትምህርት ለህክምና ይከፍላሉ ጥሩ ሀገር ነው እኔም ለህክምና የማላውቀው ሰው ነው የከፈለልኝ ለዛውም ብዙ ገንዘብ ተከፍሎል ተብሎ ወረቀት ወደ ቤት ደብዳቤ የተላከልኝ

  • @bickim5224
    @bickim5224 9 หลายเดือนก่อน

    This guy is so Genius I keep watching this broadcast again and again and I learn so much more ! My peoples listen and learn 🎧
    Listing to this guy ! For me he gave me aha moment ! My people’s We don’t need Newton laws to know about us or to tell us who we are .
    We need our own to tell us the truth in our own language with love and kindness! I am just saying Abi is one of the kind to protect and make his legacy to spread the word and tell for generations to come ! Just saying and keep listening to him my people’s ! This needs to be Documents as iEthiopian History book as our Century! Just listen and learn like as I did that’s all I’m asking! It’s life changing! Thank you Sir Abi!! Blessings!!

  • @tigisttebabal3512
    @tigisttebabal3512 ปีที่แล้ว +2

    The best episode በድጋሚ መቅረብ አለበት በጣም ብዙ ነገ የምንማረው አለ

  • @abiti_getasew
    @abiti_getasew ปีที่แล้ว +3

    የወቸው ጉድ የመጨረሻው ፀዴ ኤፕሶድ ማለት ይሄ ነው ማርያምን👌 አቢ በጣም ምርጥ ሰው ፀዴ ሰው ገራሚ ስራ ነው እየሰራህ ያለኸው ኢቨንቶችህ ላይም እንደምካፈል ተስፋ አለኝ ቀጥልበት

  • @mahitesfaye2867
    @mahitesfaye2867 ปีที่แล้ว +11

    Absolutely the best podcast I've come across! The insightful discussions and engaging content keep me hooked. Thx to the host for delivering top-notch episodes consistently. Can't recommend it enough!

  • @AlazarGebremichael
    @AlazarGebremichael 10 หลายเดือนก่อน

    በጣም ደስ ብሎኝ እያየሁ በጣም ያናደደኝ ነገር መቆራረጡ you could have made it 2 episodes mnamn bcha please if there is a full version or something post it because I wanna hear everything this absolute gem of a man said thank you

  • @yonatanhailu5068
    @yonatanhailu5068 ปีที่แล้ว +6

    Memorable podcast አቤል ምስጥ በማለት

  • @eyosiyashailu6738
    @eyosiyashailu6738 ปีที่แล้ว +5

    ZARE GENA ZARE GENA i can't stress this enough....the real wechew gud! keep up the good work guys! I am gone subscribe now ..

  • @Ethiopiques_1
    @Ethiopiques_1 10 หลายเดือนก่อน +1

    Wow this is one of the best podcasts I’ve ever listened for literally 3 straight hours. He’s genuine and አራዳ! Keep up the good work man! And hats off to WochewGud too!

  • @fifidagi
    @fifidagi ปีที่แล้ว +4

    ከለሊቱ 8ሳዐት አስባችሁታል በቲቪ በጣም ተመስጪ እንዳያልቅብኝ በጉጉት ያየሁት episode thank you so much respect 🫡

  • @nahumalemayehu620
    @nahumalemayehu620 ปีที่แล้ว +12

    This was one of the best episode by far guys! Keep going 🫡

  • @yonasabebe
    @yonasabebe ปีที่แล้ว +5

    I loved this interview. This guy has a very interesting vibe and I was also inspired by your life experience.

  • @AbdinFitala
    @AbdinFitala ปีที่แล้ว +4

    This is one of my favorites talk show/podcast. What i like the most about this podcast is your choice of guests. Pensilvinia state ውስጥ ስለሚኖሩት Dutch comunity አቢ ሲያወራ በአካል ያየኋቸው ያህል ነው የተሰማኝ። ምናልባት 'Banshee' the tv series ደጋግሜ ስላየሁት ይሆናል ❤

  • @liyoualem
    @liyoualem ปีที่แล้ว +15

    This episode is such an eye opening. … I’m sure able will dig in more about the black history or African American history more. Referring to the episode about victimization…that they were intentionally suppressed by the system.He is my favorite one btw

    • @supremeleader989
      @supremeleader989 ปีที่แล้ว

      White Americans ካለፈው ስህተታቸው ይማራሉ ከዛ ያስተካክላሉ። ጥቁሮች/ሬድ ኢንዲያኖች አሁንም እየተጨቆኑ አይደለም (ያለፈ ታሪክ ነው)፤ አሁንም ግን እየተጨቆኑ እንደሆነ አክት ያደርጋሉ። የአሁን ጊዜ ጀነሬሽን ግሩም ሀገር ላይ ተቀምጦ victim mentalityን ያራምዳል።

  • @eyualekassahun9163
    @eyualekassahun9163 ปีที่แล้ว +3

    አቢ የሚገርም ሰው የሚገርም እውቀት ነው ያለው ወቸው ጉድ እናመሰግናለው አሪፍ ሰው ነው የጋበዛችሁት

  • @bekakinfe723
    @bekakinfe723 ปีที่แล้ว +6

    This show is a very growing show and guys your sarcasm and discussions are worth watching.

  • @bisratmelaku6098
    @bisratmelaku6098 11 หลายเดือนก่อน +2

    it is 11:35pm finishings this podcast, so you guys have no idea how much i enjoyed it. i never wrote a comment in any platform. keep up!

  • @Relax-xb7kt
    @Relax-xb7kt ปีที่แล้ว +5

    Me playing the video with out doubt after knowing its abi not because ik him but after hearing abt him on your ep i was so exited to know him

  • @kiralight.0073
    @kiralight.0073 ปีที่แล้ว +8

    what an episode guys istg it was amazing asf abi is the most interesting guest uve had on ur show thank u so much keep it up

  • @manchesterunited3542
    @manchesterunited3542 9 หลายเดือนก่อน +1

    Once i was a tenant with my older sister in front of Abby’s family house and we were in elementary school and Abby was cool and still cool guy. I remember Dewele,Belay,Heruy, Amha, Baby…. Was amazing time.

  • @GezahegnDagim
    @GezahegnDagim ปีที่แล้ว +1

    Actually i usually see episods ቅዳሜ ሲለቀቅ ሰኞ ለምን እንደሆነ አላቅም ይሄን episode ሳላይ ቆይቼ Saturday dec 16 አየሁትኝ ከምኔ ቀጥሎ the best episode ever ❤❤❤ teacher አቢ 😂😂😂 ወቸው good .

  • @yonnihabtamu
    @yonnihabtamu ปีที่แล้ว +7

    The best episode by far👏👏Abi yemeche

  • @ephrem.64
    @ephrem.64 ปีที่แล้ว +8

    አረ ማርያምን እደዚህ ተመችቶኝ አይቼ ማውቀው podcast የለም 😘

    • @NOBlEMAN369
      @NOBlEMAN369 ปีที่แล้ว

      3 seat eko nw gn 3 dekika aymeslim

    • @ephrem.64
      @ephrem.64 ปีที่แล้ว

      @@NOBlEMAN369 aw yemr tolo new yalekew

  • @danielhailemeskel1828
    @danielhailemeskel1828 ปีที่แล้ว +9

    i watched this episode twice because this is half of my life.

    • @kirub10
      @kirub10 ปีที่แล้ว +1

      It's been 6 hours since you were born malet new🙄

    • @DagiTubeE
      @DagiTubeE 11 หลายเดือนก่อน

      @@kirub10 hhhhhhhhhhh yenen gemashu hiwote kesu gar yemesaselal lemalet new lol

  • @Addisአበባዊ
    @Addisአበባዊ 8 หลายเดือนก่อน

    Abi much blessings my brother! You represented KMS in the best possible way Sr Litessia would be so proud! One of the most informative and entertaining episode! Probably the best guest i have heard in here. Good luck in your future endeavors!

  • @cocacoca283
    @cocacoca283 ปีที่แล้ว +23

    ከባድ ሚዛን የሆነ እንግዳ ነው የመጣባቹ 👍🏽✌🏽ያራድዬ ልጅ👌🏽

    • @ethiofriendship4909
      @ethiofriendship4909 8 หลายเดือนก่อน +1

      Sad the interviewers are stupid and childish

  • @TheZabesha
    @TheZabesha ปีที่แล้ว +2

    While Ethiopian podcasts typically don’t captivate me, this one stands out as my favorite.

  • @Et_sapien
    @Et_sapien ปีที่แล้ว +2

    interesting podcast. abel gn mn honeh new endezihma zm atbel yidebral. yoni, beki andegna nachihu. abi has a good experience to share with us. thanks.

  • @User-ebf12
    @User-ebf12 ปีที่แล้ว +81

    Never, Abel became so quiet today 😂

  • @Truth658
    @Truth658 ปีที่แล้ว +56

    የመኪና ጎማውን አዋተን እንገዛለን እንጂ አቤል መተከዝ የለበትም

    • @feyselkemal4725
      @feyselkemal4725 ปีที่แล้ว +3

      I like this one 👌

    • @habeshamereja9267
      @habeshamereja9267 ปีที่แล้ว +4

      abel you need to watch this 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @WECHEWGOOD
      @WECHEWGOOD  ปีที่แล้ว +11

      Yetebareke hasab 😂😂

    • @rosaesunwe7789
      @rosaesunwe7789 ปีที่แล้ว

      👌🏿

    • @EfygsDhjdd
      @EfygsDhjdd 11 หลายเดือนก่อน

      Abel mnew zare zmta abezah gomaw asasbok new beka mekinaw asizeh gza

  • @asnakukal233
    @asnakukal233 ปีที่แล้ว +19

    ስለ አሚሾች ሸገር ሬድዮ መቆያ እሸቴ አሰፋ ድንቅ አርጎ ፕሮግራም ሰርቶበታል TH-cam ላይ አለ .....,እሚደንቁ ማህበረሰቦች ናቸው

  • @go408
    @go408 10 หลายเดือนก่อน +2

    Appreciation to the guy with dreadloks, he manifests the meaning of real education.

  • @Amanu93
    @Amanu93 ปีที่แล้ว +13

    Tired of saying This is the best Episode Ever ቀጥሎ በምትሰሩት episode እያስደመማቹኝ ነው
    But this one is the best i swear ❤️

  • @kokobtube8729
    @kokobtube8729 ปีที่แล้ว +2

    Berket ena yoni betam bezu yekrachuhal hasab aschresu plus act like professional leyandandu hasab respect setu ehen yemsle interview abshachehuy Abel ante jegena neh berta

  • @E_tiktok
    @E_tiktok ปีที่แล้ว +11

    The coolest episode ever thank you👏👏👏❤

  • @samuelwoldemilchael4834
    @samuelwoldemilchael4834 10 หลายเดือนก่อน +4

    You know how many times I watch this episode 5 times😂😂😂❤

  • @MubarekHaile
    @MubarekHaile ปีที่แล้ว +2

    What a nice episod with ARADA lij!. Thanks guys

  • @samrawitdegefa
    @samrawitdegefa ปีที่แล้ว +3

    This is the best episode ever. Abi Thank you so much for sharing your interesting story.

  • @michealbekele3505
    @michealbekele3505 ปีที่แล้ว +2

    best guest of the decade👌👌👌👌this is the trailer of the perfect abi👍👍👍👍👍👍👍👍👍👏👏👏👏

  • @1_Birr.
    @1_Birr. 11 หลายเดือนก่อน +1

    ezi podcast lay endzi aynt sew nw yemnfelgew what an amazing person he is Abi🤩

  • @brooktilahun4078
    @brooktilahun4078 ปีที่แล้ว +33

    You guys should invite comediyan MAME out in you're podcast it going to be lit

  • @eitealtamiru9684
    @eitealtamiru9684 ปีที่แล้ว +2

    This is the most interesting episode! Abi is so nice❤ keep up wechew gud love yall!

  • @SamuelAlemayheu
    @SamuelAlemayheu ปีที่แล้ว +5

    This the most interesting podcast episode ever he is the most interesting guy

  • @NigusDawit-b2d
    @NigusDawit-b2d ปีที่แล้ว +2

    Betam interesting yehone video nw abi kelel yale betam des yemil sew nw I hope the nexe person tellings interesting story thanks

  • @ebissesworldadunyaaebisse2220
    @ebissesworldadunyaaebisse2220 11 หลายเดือนก่อน +1

    Guys this is the most interesting conversation. My favorite Ethio podcast right now🔥🔥🔥🔥😘😘 much love from 🇩🇰

  • @michaeltsegaye4630
    @michaeltsegaye4630 ปีที่แล้ว +1

    Thankyou wechewgood for this insightful episode.
    And @abigirma you are awesome, thankyou for sharing your experiance

  • @danielhailemeskel1828
    @danielhailemeskel1828 ปีที่แล้ว +6

    This is Daniel From Maryland U.S.A number one fan of WECHEW GOOD. I learnt a lot form ABI. I am always watching your Episode this one one of the best YIMECHACHIHU. I love you guys please invite EBBA Tesfaye?

  • @jonathannigussie2812
    @jonathannigussie2812 ปีที่แล้ว +1

    so far the best of your episode....Abi Girma already your big fan

  • @isamurai939
    @isamurai939 ปีที่แล้ว +2

    I didn't expect this one to be so interesting like that....but memhr abi mn aynet story teller new 🔥

  • @bereketbalcha3418
    @bereketbalcha3418 7 หลายเดือนก่อน

    Honest hearty informed chats ...I am a bit old for some of the topics..but the AB guy is smart and really entertaining and knowledgeable...cool....brutally honest about the dumpster diving.
    .
    A little ..
    A

  • @kahsaywoldeslassie5252
    @kahsaywoldeslassie5252 ปีที่แล้ว +1

    Amazing life experience, good job keep it up

  • @brookzewge
    @brookzewge ปีที่แล้ว +11

    This pod needs a part two and threeee 👏👏👏 amazing pod

  • @Dev-qz9sq
    @Dev-qz9sq ปีที่แล้ว +1

    Andegn épisode betam new yemtimechugn🙏🏽🙏🏽🙏🏽 abi bedigeme bikerb bay negn

  • @hanademissie219
    @hanademissie219 ปีที่แล้ว +1

    I think theses z first time abel silent yehonebet .z best and interesting episode so far

  • @lidiyagetachew3304
    @lidiyagetachew3304 ปีที่แล้ว +9

    keep it up guys!! It is really exciting to have such energetic and disciplined young men with a lot to share. we need such people who remind us of the beauty in life and also the capacity we all have. Looking forward to more of your episodes and guests. Thanks a lot, God bless you all 😍😍😍

  • @redukebe6131
    @redukebe6131 10 หลายเดือนก่อน

    ዋዉ ማለት ብቻ ነዉ የምችለዉ ጥግ ድረስ እርድና, እዉቀት በቃ ደጋግሜ ያየዉት episode Abi ትመቸኛለ። ወቸዉ ጉድ ማለት ዛሬ ነዉ የምታወራዉ ነገር ሁሉ እዉነትም ወቸዉ ጉድ

  • @lidu6694
    @lidu6694 ปีที่แล้ว +1

    This is the most anticipated episode thanks for sharing🔥abi thank you and good luck

  • @meskeremsaunier4216
    @meskeremsaunier4216 9 หลายเดือนก่อน

    The way he explicaine so fluide familier ‼️👍 ❤ j'ador bien dites 👍 what a good conversation ⁉️ j'ador 👍

  • @yenesewadal329
    @yenesewadal329 11 หลายเดือนก่อน +1

    Truly, I really enjoyed the conversation you all have. I never have a patient to sit three hours to listen everything. Yeah you need to invite him again very interesting man thank you.

  • @addisalemayehu8773
    @addisalemayehu8773 11 หลายเดือนก่อน

    The best 👏👏👏 such a dynamic , authentic and vibrant personality !!!

  • @dawitkassu9762
    @dawitkassu9762 ปีที่แล้ว +2

    The best podcast till now.

  • @remedan_1
    @remedan_1 ปีที่แล้ว +3

    This podcast is absolutely dope Engaging conversations insightful content
    a must listen

  • @bisratmelaku6098
    @bisratmelaku6098 11 หลายเดือนก่อน

    ain't gonna lie guys this guy(Abi) is fun and intellect. i genuinely believe this guy will make a change.

  • @musseluther7639
    @musseluther7639 8 หลายเดือนก่อน

    The best interview! Thank you!

  • @remedanmehasin4990
    @remedanmehasin4990 ปีที่แล้ว +4

    ከስከዛሬዎቹ የተመቸኝ ፖድካስት 3 ሰአት እንዳየው ሁላ ሳስበው ገርሞኛል ❤

  • @ashenafitewoderos5602
    @ashenafitewoderos5602 ปีที่แล้ว +3

    ባቢ ባቢ ሆ ባቢ ሆሆሆ ያበደ ፖድካስት አስተማሪያችሁን ቆሞ ማግኘት ዋው

  • @yonatanwube3997
    @yonatanwube3997 ปีที่แล้ว +4

    Where did this guy has been? this is really very interesting episode so far. What a guy jesus🙏🙏🙏🙏🙏

  • @samuelwoldemilchael4834
    @samuelwoldemilchael4834 10 หลายเดือนก่อน +2

    Please please bring the this man again❤❤❤❤❤

  • @Ibnuseid97
    @Ibnuseid97 ปีที่แล้ว +2

    By far, the most interesting episode🔥🔥

  • @mekdestemesgen3994
    @mekdestemesgen3994 11 หลายเดือนก่อน

    ዛሬ በጣም ደስ የሚል እንግዳ ነው የጋበዛችሁት አሪፍ ኤክስፔሪያንስ ያለወ ልጅ ነው በዛ ላይ አነጋገሩ ደስ ይላል

  • @aklesiyamekonnen8440
    @aklesiyamekonnen8440 ปีที่แล้ว +1

    Thank you so much for introducing me with such incredible intellectual person. Cant wait to hear more about you and your wok @abigirma

  • @Whatreal779
    @Whatreal779 2 หลายเดือนก่อน +1

    ተመሳሳይ ታሪክ ልክ እንደ unc
    ድጋሜ አየሁት abi
    መጀመሪያ ላይ ታሪካቸው ደስ ይላል
    መጨረሻው ላይ ቅር ይላል idk

  • @martabarekelgn7941
    @martabarekelgn7941 ปีที่แล้ว

    አቤል እዚህኛው podcast lay ዝም እዳለው ዝም የሚል ከሆነ ካልሳቀ ከዚህ በኃላ አላይምምም #abellaugh❤

  • @maldi8848
    @maldi8848 ปีที่แล้ว

    ሙሉውን ነው ያየሁት አስተማሪ ታሪክ ነው ደስ ይላል ያንተ ጊዜ ነው አሁን !

  • @betelhemmola7900
    @betelhemmola7900 ปีที่แล้ว +1

    The best episode ever, he is a library you guys need to invite him tolo tolo

  • @JoneFrew
    @JoneFrew ปีที่แล้ว +3

    በጣም ደስ የሚል episode ነበር ነገገገገገገር ግን እንደዚ ከምትቆራርጡት 2 ወይም 3 ክፍል ቢሆን ይሻል ነበር

  • @yihuntube8628
    @yihuntube8628 11 หลายเดือนก่อน

    Abi you are so humble and discipled🙏 keep going.

  • @tsedeyedossa1150
    @tsedeyedossa1150 11 หลายเดือนก่อน

    አቤል እውነቱን ነው እንግዳው ብዙ የሚለው አለው እንደዚህ ነው መደመጥ ያለበት

  • @dawitgirma3403
    @dawitgirma3403 11 หลายเดือนก่อน

    I love u guys all ...I really appreciate abi too ..Abelas silence today was so exciting...he was listening to the guest's points carefully

  • @abdulmejidnursa2974
    @abdulmejidnursa2974 ปีที่แล้ว

    The best podcast episode ever,Thankyou for sharing