Surafel Hailemariyam - Lily - Bethlehem | እንጸናለን (Cover Song) - New Ethiopian Gospel Song 2020

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 935

  • @surafelhailemariyamofficia6728
    @surafelhailemariyamofficia6728  4 ปีที่แล้ว +808

    በዚህ መዝሙር የእግዚአበሔር መንፈስ እንዲባርካችሁ ጸሎቴ ነው።
    #እንፀናለን ባንተ እንፀናለን
    የምታፀና አምላክ የመረጥከን አንተ ነህ
    እንደገና ገና ብዙ ገና
    በዝማሬ ፊትህ እቀርባለን
    ከዙፋንህ ስር እንሰግዳለን
    ...
    ጠላት ያለመው ያሰበው
    ሀሳቡ አልሞላም ምን ይዋጠው
    በሚያፀና ጌታ እንፀናለ
    ከአሸናፊዎች እንበልጣለን
    እስካሁን ድረስ ፀንተናል ፤
    ለነገስ ቢሆን ምን ያሰጋናል
    አቤኔዘር ከኛ ጋራ ነው
    በዘመናችን ረዳታችን ነው
    # እንደገና ....
    የጠራን ን ጌታ ያፀናናል
    ገና በክብር ያስኬደናል
    ዝናውን ደግሞ እናወራለን
    ጌትነቱን እናውጃለን
    ስሙ ለኛ ጋሻችን ነው
    ጠላት ደግሞ የሚያቀልጥ ነው
    ድል በድል ገና እኔዳለን
    ወንጌልን በሀይል እንሰብካለን
    እንፀናለን ...
    💎አቤኔዘር /2× እስከዛሬ ድረስ
    አናልፍም ብለን ያለፍነው
    የመከራ አይነት ብዙ ነው
    መች ተሸንፈን እናውቃለን
    ካአሸናፊዎች እንበልጣለን
    ይህ ያልፍል ብለን ያልገመትነው
    የኛስ ታሪካችን ብዙ ነው
    እያለፍን በድል ጎዳና
    አሸበረቅን በምስጋና
    💎 እንደገና ገና ብዙ ገና ....
    አቤኔዘር.....
    በሀሩር ጊዜ ሆኖን ጥላ
    ከፍላፃ ሁሉ ከለላ
    ልጆቹን ፊት ፊት እየመራ
    ደርሰናል ከፂዬን ተራራ
    የድካሙ ጊዜ አብቅቶ
    በብርታት ህይወት ተተክቶ
    በሽብሸባ ፊቱ ዘለናል
    እስካሁን ድረስ እረድቶናል
    💎 አቤኔዘር ......
    እንዲያ ሚከሰን ጠላታችን
    አሁን የታለ ከፊታችን
    ኢየሱስ ስለነገሰ
    በጠንካራው ስም ተደቆሰ
    ይህ ያልፍል ብለን ያልገመትነው
    የኛስ ታሪካችን ብዙ ነው
    እያለፍን በድል ጎዳና
    አሸበረቅን በምስጋና
    💎 አቤኔዘር ....

  • @officialsamuelnegussie
    @officialsamuelnegussie 4 ปีที่แล้ว +255

    ሱርዬ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ በእግዚአብሔር ላይ ባለን እምነት እንድንበረታ የምስጋና የድልን ህይወት እንድንኖር የሚያስችለን የጌታ አብሮነት እንደሆነ ሚያስታውሱ ድንቅ ዝማሬዋች ናቸው አንተ ዘምር በቃ ተባረክ !!!!!!!!!!!!!

    • @surafelhailemariyamofficia6728
      @surafelhailemariyamofficia6728  4 ปีที่แล้ว +22

      ሳሚዬ አሜን አንተ ብሩክ ነህ ...!!!

    • @AbigyaMesfin-sl8dh
      @AbigyaMesfin-sl8dh 4 ปีที่แล้ว +4

      Tebarekuln betam iwedachuhalw ye geta ligoch samisha sure tebareku gena bizu yaserachuhal geta amen

    • @bereket4344
      @bereket4344 4 ปีที่แล้ว +2

      Sure
      Sam
      Huletachum
      Wustite nachu tebarekulgn
      Sewodachu❤❤❤❤

    • @firehaymanotfanta7446
      @firehaymanotfanta7446 4 ปีที่แล้ว +1

      እናመሰግናለን

  • @zekariaswoldegebriel1475
    @zekariaswoldegebriel1475 ปีที่แล้ว +12

    2024..I am listening this prophetic song..

  • @samuelkassahun3037
    @samuelkassahun3037 4 ปีที่แล้ว +26

    ሰላም ስሜ ሳሙኤል እባላለሁ ኦርቶዶክስ ነኝ። ሱሪ መዝሙሩ በጣም ደስ ይላል መንፈስን ነው የነካው። የእግዚአብሔር መንግሥት ወራሽ ያድርግህ ብያለሁ 🙏

  • @fruityegeta2248
    @fruityegeta2248 3 ปีที่แล้ว +6

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    እንደገና ወንጌል ይሰበካል

  • @samsalhenok5897
    @samsalhenok5897 4 ปีที่แล้ว +55

    በሞት ጥላ ከተከበበች ከተማ(ጣሊያን) ያለውበትን ያስረሳኝ ስጦታ። ሱሬ ተባረክ።

    • @martabekele9031
      @martabekele9031 4 ปีที่แล้ว +5

      አይዞን ጌታዬ ከዚህ መከራ በሽታ ይሰውረን ያስመልጠን ይሄን የምንረሳበት ዘመን ይምጣልን

    • @surafelhailemariyamofficia6728
      @surafelhailemariyamofficia6728  4 ปีที่แล้ว +19

      አይዞን ትላንትን ያለፈነው በእርሱ ነው ለነገም ደሞ የታመነ ነው ....🙏

    • @SagarSagar-kd3hq
      @SagarSagar-kd3hq 4 ปีที่แล้ว +4

      ayzoki geta yaslfehali

    • @gessemmedia4116
      @gessemmedia4116 9 หลายเดือนก่อน

      Ahuns endet neh pls reply arg

  • @TIZITAWSAMUEL
    @TIZITAWSAMUEL 4 ปีที่แล้ว +13

    God Bless you Sure ...

    • @bethelmerzuk2917
      @bethelmerzuk2917 6 หลายเดือนก่อน

      የተወደድክ ወንድማችን

  • @israelcaleb8746
    @israelcaleb8746 4 ปีที่แล้ว +16

    ሱሬ ለአሁን ዘመን ላሉ ወጣትና አዳዲስ ዘማሪዎች ምሳሌና አርአያ ነህ ወደፊት በመዝሙሮችህ ብዙ ነፍሳትን ወደ ክርስቶስ እንደሚጨምሩ ውስጥህ ያለው ፀጋ ይናገራል እግዛብሄር እንዴት መመለክ እንዳለበት የተገለጠልህ የገባህ አገልጋይ ነህ። ወደፊት!! ሱሬ የዘመንህ ይባረክ

  • @meazamulugeta7961
    @meazamulugeta7961 4 ปีที่แล้ว +12

    አተ በቃ ስትዘምር ዝም ብሎ የጌታ ሞገስ ፍስስ ነው ሚልብክ እውነት ባምልኮህ ሁሌም ነው ምባረክበት ተባረክ በብዙ ዘምርለት!!!!!

  • @martabekele9031
    @martabekele9031 4 ปีที่แล้ว +40

    አቤኔዘር አቤኔዘር እስከዛሬድረስ እግዚአብሔር ረድቶናል እደተለመደው ድንቅ አድርጎልናል ባህሩን ከፍሎ አሻግሮናል አቤኔዘር
    አሜን ተባረክ ሱራፌል ፀጋው ይብዛልህ አንተ በረከታችን ነህ በአገልግሎትህ ተባርኬያለው

    • @Abesim682
      @Abesim682 4 ปีที่แล้ว

      Bless you dear brother

  • @amanuelsolomonofficial6556
    @amanuelsolomonofficial6556 4 ปีที่แล้ว +110

    ሱርዬ መዝሙሩን ስሰራው እየባረከኝ እያጸናኝ ነበር አሁን ደግሞ እንዲህ አልቆ ለበረከት ሆኖ ሳየው ደስ ብሎኛል ተባረክ👏🎹🎷🎸🎤🎬

    • @surafelhailemariyamofficia6728
      @surafelhailemariyamofficia6728  4 ปีที่แล้ว +21

      አማኒዬ አንተ ቅን ነህ ካንተጋር በመከወናችን በጣም በጣም ደስ ብሎኛል ስለ ንፁህ ልብህ ጌታን አባርከዋለው ካንተጋር ብዙ የምንከውነው ስራ አለብን ....🎹💎 ለበረከት ሆነሀል ተባረክልኝ ...🏆🏅🎼🎤🎻🎸🎷🥁🎺

    • @bettybbc777
      @bettybbc777 4 ปีที่แล้ว +4

      @@surafelhailemariyamofficia6728 ፀጋው ይብዛልክ

    • @hannatekie9899
      @hannatekie9899 4 ปีที่แล้ว +6

      Amanuel solomon Bless your heart and your hands work!💐💝🎶🎶

    • @beatbuddiestv
      @beatbuddiestv 4 ปีที่แล้ว +7

      The music arrangement is soo Good Brave and full of talent.

    • @yafetsolomonofficial5094
      @yafetsolomonofficial5094 4 ปีที่แล้ว +5

      Wow Amazing song bless u

  • @bltanyagetachew6659
    @bltanyagetachew6659 4 ปีที่แล้ว +12

    እንደዚህ አይነት ዝማሬዎችን ሰጥተውን ስለሄዱ ቅዱሳን ጌታ ይባርክ

  • @genetbiru132
    @genetbiru132 4 ปีที่แล้ว +8

    ወይ ጌታዬ ሆይ !!! ምን አይነት ነፍስን የሚመልስ አምልኮ ነው??!!! ነፍሴ ከጥሟ እንደምትረካ ! እንዲሁ እረካች !!! እልልልልልልልልል
    ተባረኩልኝ የኔ ውዶች ፣ አንተ የእግዚአብሔር ቅን ! ልጅ !እግዚአብሔር አምላክ ጨምሮ ጨምሮ ይባርክህ ፣* * * አምላኬ እግዚአብሔር ከበጎነቱም ሁሉ !ያጥግብህ ይብዛልህ ። ጠላትህን ያቢሎስን የሚያሳፍር እና የሚመክት ጉልበት ይጨመርልህ ፡ አንተ አምላክህን ባመሰንከው ቁጥር ተገዳዳሪዎችህ እንደሰም ይቅለጡ ፡ሁልጊዜ የምታመልከው አምላክ ! ሁልጊዜ ከሚገዳደርህ ክፉ ፈጥኖ ያስመልጥህ ተባረክ ።
    አሜን ። በእግዚአብሔር ፊት የተወደዳችሁ ! ተባረኩልኝ አሜን!!! ❤️🙏🙏🙏 😇😇😇

  • @joycegirmaofficial8736
    @joycegirmaofficial8736 4 ปีที่แล้ว +95

    ተባረክ ወንድሜ 🙏🙏

    • @surafelhailemariyamofficia6728
      @surafelhailemariyamofficia6728  4 ปีที่แล้ว +3

      አሜን ጆይስዬ ተባረክልኝ አንተም ...!🙏🙏

    • @ephremyishak5167
      @ephremyishak5167 4 ปีที่แล้ว +1

      Bless you to be the best of the day of Christmas. 😄😃😅😆😇😉😮👘👗👛💳💰💰💰💰💰💰💰💰💰💵💵💵💴💴💷💸💸💱🎒👕

  • @yishaksedik
    @yishaksedik 4 ปีที่แล้ว +4

    Grum new suraye tebarek

    • @adanetamirat6816
      @adanetamirat6816 4 ปีที่แล้ว +1

      Yese you are blessed atenim betam naw miwodik...

  • @AlemayehuAklilu-e6t
    @AlemayehuAklilu-e6t ปีที่แล้ว +2

    ሱራ ተባክልኝ

  • @Begena_Mezmur_Channel
    @Begena_Mezmur_Channel 4 ปีที่แล้ว +15

    ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1
    4 በክርስቶስ ኢየሱስ ስላመናችሁ በተሰጣችሁ በእግዚአብሔር ጸጋ ምክንያት ሁልጊዜ ስለ እናንተ አምላክን አመሰግናለሁ፤
    5-6 ለክርስቶስ መመስከሬ በእናንተ ዘንድ እንደ ጸና፥ በነገር ሁሉ በቃልም ሁሉ በእውቀትም ሁሉ በእርሱ ባለ ጠጎች እንድትሆኑ ተደርጋችኋልና።
    7 እንደዚህ የጌታችንን የኢየሱስ ክርስቶስን መገለጥ ስትጠባበቁ አንድ የጸጋ ስጦታ እንኳ አይጎድልባችሁም፤
    8 እርሱም ደግሞ በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ቀን ያለ ነቀፋ እንድትሆኑ እስከ ፍጻሜ ድረስ ያጸናችኋል።
    9 ወደ ልጁ ወደ ጌታችን ወደ ኢየሱስ ክርስቶስ ኅብረት የጠራችሁ እግዚአብሔር የታመነ ነው።
    ሱራ በብዙ ተባረክ!

  • @jesusislove9979
    @jesusislove9979 4 ปีที่แล้ว +31

    Even if I don’t anderstand all I love this worship May God bless you .All 🇨🇭🇪🇷.

    • @awothaile6602
      @awothaile6602 3 ปีที่แล้ว

      Ok sekorina

    • @adisemosisa2262
      @adisemosisa2262 3 ปีที่แล้ว

      Tebarek wendeme geta yerdahe

    • @emmanuel.f376
      @emmanuel.f376 2 ปีที่แล้ว

      Love it me too, but can understand. It bless me a lot!❤️❤️

  • @yayeshworkneh9938
    @yayeshworkneh9938 4 ปีที่แล้ว +20

    This song reminds me my refugee life, we sang it with faith only because there was nothing to be depend on but God

  • @jesusislord1569
    @jesusislord1569 4 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ሆይ ዳንኪራን ሳይሆን : አንተ ከቀባኸው ምላስ እንዲህ የሚያንፅ ልብን ቅልጥ የሚያደርግ አምልኮ ከረጅም ጊዜ በህዋላ ስለሰማሁ አመሰግናለሁ ::
    በፀጋ ስለምትዘምር ልብን ይነካል ክርስቶስ ፊት ብርክክ ያረጋል :: የዘመርክበት ቦታው እራሱ የክርስቶስን ህልውና እንድታይ ያረጋል
    እግዚአብሔር ይጨምርልህ በቤቱም ያፅናህ :: ሁላችሁም ተባረኩ:: ቤቲ ሊሊ ብርክ በሉ

  • @mekdeszerfu1483
    @mekdeszerfu1483 2 ปีที่แล้ว +13

    While i was listening this song the first time its about 100 times 2 years ago i thought that season will not pass but its already gone and i stick to the lord and God is good all the time and i am blessed by holy spirit thank your lord

  • @liyamia5447
    @liyamia5447 ปีที่แล้ว +2

    🙏🙏🙏🙏God bless you surataye

  • @የኮሮናመድሀኒትኢየሱስነው
    @የኮሮናመድሀኒትኢየሱስነው 4 ปีที่แล้ว +15

    እንዴት ሚባርክ መዝሙር ነው በጌታ ዘማሪ ሱራፌል እግዚሐብሄር ቅኔን ያብዛልህ በጣም ነው የምወድህ ብሩክ ነህ

  • @danielseiweni7384
    @danielseiweni7384 4 ปีที่แล้ว +138

    Can all Ethiopians Gospels songs have English Subtitles please, because Faith cometh by hearing the words through gospels songs - From : Papua New Guinean, a Country North of Australia = Much love in Jesus Name. Very great lyrics and its song.

  • @amanichrstiantube8547
    @amanichrstiantube8547 4 ปีที่แล้ว +2

    አቤኔዘር አቤኔዘር እስከዛሬድረስ እግዚአብሔር ረድቶናል እደተለመደው ድንቅ አድርጎልናል ባህሩን ከፍሎ አሻግሮናል አቤኔዘር
    አሜን ተባረክ ሱራፌል ፀጋ ይብዛልህ

  • @lishanseyoum9381
    @lishanseyoum9381 4 ปีที่แล้ว +16

    … እንደገና ገና ገና ብዙ ገና …..
    እንፀናለን ጌታ ይባረክ!!!!!
    ወንድሜን ጌታ አብዝቶ ይባርከው

  • @fitsumbalcha3159
    @fitsumbalcha3159 4 ปีที่แล้ว +2

    ሱራዬ እንደው ምን ላድርግ ብቻ ጌታ በማያልቀው በረከቱ በእጥፍ ጨምሮ ጨማምሮ ይባርክህ ባንተ በኩል መንፈስ ቅዱስ ህዝቡን በብዙ እያፅናና ነው ክብር ሁሉ ለሚገባው ለ እ/ግአብሔር ይሁን

  • @devidpassel2700
    @devidpassel2700 4 ปีที่แล้ว +27

    ✟በእዉነት ልዩ መዝሙር ልብን በደስታ የምሞላ።
    በጌታ ታበረክ ሱሬ

  • @wondmagegnkebede1233
    @wondmagegnkebede1233 4 ปีที่แล้ว

    በጣም የተወደድክ አንተ ስትዘምር ሰማይ ክፍት ነው ይጨምርህ

  • @Gpapie
    @Gpapie 4 ปีที่แล้ว +4

    ሱሬ የሚገርም የአምልኮ መንፈስ ነው እኮ ያለብህ አንተን ሰምቶ በመንፈስ አለመስከር አይቻልም, ፀጋ ይብዛልህ ወንድሜ

  • @Fenan230
    @Fenan230 3 หลายเดือนก่อน +2

    2016 liyaleke 1 sate sikerew geta menefes kedus bezi mezemure leben molawe 😊 ena beka leny tenebite nw yehonelgni ihe mezemure 😢 geta yibarekachu❤❤❤

  • @yonasshewa6860
    @yonasshewa6860 5 หลายเดือนก่อน +4

    2024 I am still hearing this amazing song

  • @tadeleelroy3277
    @tadeleelroy3277 5 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን ለዘላለም የማይሰለች ህያው የሆነ መዝሙር ዘማሪ ሱራፌል ጌታ ዘመንህ ይባርክ በዝማሪህ በጣም ነው የምንባረክ ውድ የተወደዱ የማንጠግባቸው ዘማሪ እህቶቻችን ፣ዘማሪ ሊሊ፣ዘማሪ ቤቲ ፣በሙዚቃ መሳሪያ የሚያገለግሉት የተወደዱ የተባረክነባችሁ ሁላችሁ ጌታ ኢየሱስ ዘመናችሁን ይባርክ ፀጋ ይጨመርላችሁ የተባረካችሁ ናችሁ ይጨመርላችሁ❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏💕💕💕💕🙏🙏🙏🙏❤❤💕💕🙏🙏❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mulugutemadinagde7391
    @mulugutemadinagde7391 4 ปีที่แล้ว +6

    አቤት ባንተ ላይ ያለው ፀጋ በጣም የሚገርም ነው:: keep shining sure

  • @makydegesew2214
    @makydegesew2214 4 ปีที่แล้ว +2

    አቤኔዘር እስከ ዛሬ ድረስ እግዚአብሔር ረድቶናል፣ በጣም ነው ደስ የሚለው የዘማሪ ታደሰ እሸቴ፣ ዝማሬ ነው።

  • @enarekassaofficial4420
    @enarekassaofficial4420 4 ปีที่แล้ว +10

    እንደገና ገና ብዙ ገና
    በዝማሬ ፍቱ እንቀርባለን
    ከዙፍንህ ስር እንሰግዳለን አሜሜሜሜሜሜሜን ሀለሉያ ክብር ለእየሱስ ይሁን::ዘመንህ ይባረክ ሱራዬ you’re amazing singer May God bless the rest of your life.

  • @lewamasfha4772
    @lewamasfha4772 4 ปีที่แล้ว +2

    ያንተ የዝማሬ መንፈስ ለሌሎቹም ዘማሪዎች ይጋባባቸው እውነት ተባረክ ‼️‼️‼️‼️‼️‼️🙌🏾

  • @zionblessed7962
    @zionblessed7962 4 ปีที่แล้ว +6

    የጌታ ልጅ ሱሬ በብዙ ተባርኬአለሁ ዘመንህ ይለምልም ወንድሜ! ገና ብዙ ገና በውስጥህ ያለው የዝማሬ በረከት ወጥቶ ለብዙዎች መፅናናት ፈውስ ተስፋ እንዲሆን ፀሎቴ ነው! ብሩክ ነህ ይብዛልህ 🙏

  • @user12fff13
    @user12fff13 3 ปีที่แล้ว +2

    Sura God blesses you

  • @Emanuelkebede
    @Emanuelkebede 4 ปีที่แล้ว +8

    ብሩክ ወንድሜ። በጣም ነው የምናመሰግንህ! አንተ የኛ በረከት። ስላንተ ጌታችን ይባረክ። መልካም ስጦታ አንተን የሰጠን ጌታ ይባረክ

  • @katihalala3201
    @katihalala3201 4 ปีที่แล้ว +2

    ሱሬ አንተን ያርስርስ ፀጋ በኔም ይርፍ እንደትደምወድህ የኔ መልካም አብረክህ መንግስት ስማይ ወራሽ በመሆነ ኩራት ይስማኛል ምንም ወጅቡ እያንገላታኝ ብፈታተነኝም የጌታን ስም የምጠራ ይድናል ይላል ቅዱስ ቃሉ እኔም ጠራሁኝ እድናለውም

  • @ewnetyasarfal
    @ewnetyasarfal ปีที่แล้ว +3

    የምታጸና አምላክ የመረጥከን አንተ ነህ 🥰🥰🥰

  • @senitemmekonnen4508
    @senitemmekonnen4508 ปีที่แล้ว +1

    ብናዝን እንኳን በእግዚአብሔር የተመረጥን ነን ገና ብዙ እንጸናለን በአንተ አሜን❤❤❤ ሱሬ ጌታ እየሱስ ይባርክህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @meseret_media
    @meseret_media 6 หลายเดือนก่อน +3

    Why i can't stop listening this song?😭😭😭😭😭😭

  • @abigaileteffa
    @abigaileteffa 4 ปีที่แล้ว +1

    ወንድማችን ሱራፌል እግዚአብሔር ዘመንህ ይባርከው

  • @genetbiru132
    @genetbiru132 4 ปีที่แล้ว +5

    ወደ ሮሜ 15
    13፤ የተስፋ አምላክም በመንፈስ ቅዱስ ኃይል በተስፋ እንድትበዙ በማመናችሁ ደስታንና ሰላምን ሁሉ ይሙላባችሁ።

  • @mitkbancha4571
    @mitkbancha4571 3 ปีที่แล้ว +2

    Ebenezer የእውነት ሕይወቴ ነው የተዘመረው! ሀሌሉያ ጌታዬ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባረክ። ተባረኩ ከፍ በሉ 💕

  • @YibletHailu
    @YibletHailu 6 หลายเดือนก่อน +4

    የጠራን ጌታ እርሱ ያጸነናል❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ራሔልየእየሱስልጅእግዚአብ
    @ራሔልየእየሱስልጅእግዚአብ 4 ปีที่แล้ว +2

    ምን እንደምል አላውቅም ቢቻ ከዚ በላይ ተባረክ ጌታ ዘመንህን ብርክ ያርግልህ ስትዘምር እኮ ውስጤ እንዴት እንደምታረካው ስትዘምር ሁል ግዜ አለቅሳለው የውስጤን ነው ምታደርስልኝ ጌታ እንዳታይነቱን ያብዛልን መድረክ ላይ ስታስመልክ እንዴት እንደምቀና ምናለ ከሱሬ ጋር ቆሜ ጌታ ባስመልክ እላለው

  • @nigestzewdie6729
    @nigestzewdie6729 4 ปีที่แล้ว +5

    ይህ ያልፋል ብለን ያልገመትነው የኛስ ታሪካችን ብዙ ነው…… ተባርኩ !!!!

  • @lijalembayu1572
    @lijalembayu1572 4 ปีที่แล้ว +1

    ተባረክ በመጠበቂያህ ላይ ቆመህ የጠበከዉ ጌታ ገና ያከብርሀል ስለ አንተ ጌታን አብዝቼ እባርከዋለሁ ሱሬ ወንድሜ

  • @derejemamo748
    @derejemamo748 4 ปีที่แล้ว +7

    Original song by Betty wolde and Tadese Eshete. Dink mezemur ke dinke zenarewoche. Sure Tebarek. You remind me gospel fire time.

  • @ሶሲየባባዬልጅነኝ
    @ሶሲየባባዬልጅነኝ 4 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን
    በጣም የምንወድክ ድንቅ የእግዛብሔር የመንፈሱ መገለጫ የሆንከው ዘማሪ ሱሬ ዘመንክ ብሩክ ይሁን ጸጋው ይብዛልክ ብሩክ ሁን

  • @nateman4694
    @nateman4694 4 ปีที่แล้ว +4

    ሱራፌል ጌታ አብዝቶ ይባርክ በመዝሙር ተባርኬለሁ ከዚህ ይበልጥ ጌታ የሚያበረታ የሚያፅናና መዝሙር ይስጥ
    ተባረክ

  • @AfeworkAfj
    @AfeworkAfj 6 หลายเดือนก่อน +1

    የተወደድክ ወንድማችን ሱራዬ በአንተ ስላለዉ የከበረ ፀጋ አምላክን አመሰግናለሁ ፡ ዘሬም ስለምንፅናናበት ስለዚህ ዝማሬ ሁላችሁን ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ !!!

  • @fitsumabraham9745
    @fitsumabraham9745 4 ปีที่แล้ว +18

    Bro I feel the holy spirit whenever i worship with you please take care of yourself be strong in prayer

  • @motibulti2926
    @motibulti2926 8 หลายเดือนก่อน +1

    በተደጋጋሚ ይህን መዝሙር አዳመጥኩ ግን መጥገብ አልቻልኩም ❤❤❤❤❤
    ጌታ ይባርክ #ሱሬ❤
    #አበኔዘር❤❤❤❤❤

  • @abigaileteffa
    @abigaileteffa 4 ปีที่แล้ว +4

    ሱሬ ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይባርክህ::
    እጅግ የሚባርክ መዝሙር ነው👍

  • @sofkanpaparo85
    @sofkanpaparo85 ปีที่แล้ว +2

    Ere mn yeshalegnal suraye zemarehn mesmat makom alchalkum egeziabeher abzeto yebarkeh endante aynet zemari egeziabeher yabzalen😭❤️❤️❤️

  • @tseyenegaye8680
    @tseyenegaye8680 4 ปีที่แล้ว +3

    ምንኛ መታደል ነው እዲ ለጌታ መዘመር ብርክ በል ጌታ ይጠብቅሕ

  • @yeyesusnegnkalchabyeyeyesu6131
    @yeyesusnegnkalchabyeyeyesu6131 4 ปีที่แล้ว +2

    ሱርዬ ዝማረዎችህ ሙሉ ነብስ ምያረሰርሱ ናቸው እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ 👏

  • @bisratasfha7782
    @bisratasfha7782 3 ปีที่แล้ว +4

    Amen hallelujah glory to God stay blessed zamarw 🇪🇷🇪🇹🇿🇦

  • @gadisebelina2960
    @gadisebelina2960 2 ปีที่แล้ว +1

    Geta yebark

  • @asteresraelmimisho7242
    @asteresraelmimisho7242 4 ปีที่แล้ว +3

    ውይይይይይይይይይይይይይይይይይ አሜንንንንንንንንንንንንንን እንዲያው ሱሬ ስዎዲህህህህህ በዝማሬ ፍቅር♥ ስምጥ ብያለው ሱሬ ልዩ ዘማሪ ነህ እኮ ጣፋጭ ልጅ💝💝💝💝💔💔 ውይይይይይይይይይይ ዘመንክ ይባረክ አልፌ ሂድ ዉዴ እዳያው ዝም ብዬ ብዬ ብዬ ስዎድክ ኡፍፍፍፍ አይገለፅም እንጅ 💝 ለምልምልኝ ባርኮቴ 💕

  • @Hana-p2o1p
    @Hana-p2o1p 2 หลายเดือนก่อน

    ሱሬ የተባረክ ልጅ እግዚአብሔር የምወድክ አንተም የምትወዳው ተባረክልን በመጨራሻ በመንግስቱ እንገነኛለን

  • @betelhemmekuria9581
    @betelhemmekuria9581 4 ปีที่แล้ว +3

    ሱሬ ተባረክልን ጌታኢየሱስ ይባርክህ

  • @saradaniel543
    @saradaniel543 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን እስካ ዛሬ ድርስ እግዚአብሔር ዳርሶናል ሃሌሉያ ዋው

  • @nathanielwoyessa1883
    @nathanielwoyessa1883 4 ปีที่แล้ว +3

    እውነት ድንቅ መዝሙር ነው ተባረክ ውንድሜ

  • @ሰላማዊትየአምሳለ
    @ሰላማዊትየአምሳለ 4 ปีที่แล้ว +2

    አሜንንንንንንንንንን እንፀናለን በጌታ ያለእርሱ እረፍት የለምና እንፀናለንንንንን ስለዝማሬው ጌታ ክብሩን ይውሰድ ተባረክ ወንድም ሱሬ

  • @TUMITUBEJESUS
    @TUMITUBEJESUS 4 ปีที่แล้ว +3

    በጣም የሚማርክ ዝማሬ ነው ሱሬ God bless you

  • @senaethopia8774
    @senaethopia8774 ปีที่แล้ว +2

    የኔ አባት ተባረክ 🥺❤️❤️❤️

  • @tsegaineshasfaw2200
    @tsegaineshasfaw2200 4 ปีที่แล้ว +5

    በጣም አስገራሚ መዝሙር ነው። እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክ ተባረክ ሱሬ📖🔥📖🔥❤❤

  • @FanoseGoshu
    @FanoseGoshu 3 หลายเดือนก่อน +1

    እንፀናለን በኢየሱስ ! ❤❤ጌታ ይባር ክህ ❤❤

  • @minalecherinet
    @minalecherinet 4 ปีที่แล้ว +7

    Surafel and the Band you are so gorgeous. God bless you abundantly ...

  • @bereket4344
    @bereket4344 4 ปีที่แล้ว +1

    እንዴት ያሚርባልህ ስታመልክህ
    ሱሬ አይውሰድብህ ይህ
    ጸጋ ይጨምርልህ ደግሞ!!
    ተባረኩ ሱሬና ቅዱሳን ወዳጆቼ በሙሉ🙏🙏❤😘😘
    አብነዘር 3×.........

  • @Ethiodawg
    @Ethiodawg 4 ปีที่แล้ว +4

    አቤኔዘር!!! This corona shall pass too. Trusting in the Lord.

  • @TekelechGmariam
    @TekelechGmariam 4 หลายเดือนก่อน +1

    ተባራኩ

  • @samsol4074
    @samsol4074 4 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ተባርኪያለሁ ጌታ ይባርክህ !!!!
    መዝሙሩ ፦ እግዚአብሔር
    ያሳለፈዉን እንድናስብ
    ያለንበትን እንድናመሰግን
    የወደፊቱን እንድንታመን ያበረታናል ። እንደዚህ አይነት መዝሙሮች ይብዙልን አሜን።

  • @Habitamu-ip7iu
    @Habitamu-ip7iu 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሱርዬ በጣም ነው የምወድህ ተባረክልን አባቴ❤❤❤❤

  • @betgluworku488
    @betgluworku488 4 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ወንድሜ! በልጅነት እየሰማሁ ያደኩት መዝሙር ነው! ተባረክ

  • @christambassadorgeneration3600
    @christambassadorgeneration3600 4 ปีที่แล้ว +2

    #Sura ሁሌ ልዩ ነህ አምልኮ እንድወድ አደረከኝ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ

  • @Mercy2Mee
    @Mercy2Mee 4 ปีที่แล้ว +7

    Just wow... beautifully done! Original by Beti Wolde Vol. 1 and Tadesse Eshete Vol. 1 Berek bel my brother and all wonderful musicians.

  • @abebaabrham1655
    @abebaabrham1655 3 ปีที่แล้ว +1

    ሱሬ ተባረክ ፀጋው አሁንም እሁንም ይጨምርልህ ሁሌም ከፊቱአትለይ ለምልም ልጄ እኔ አንተ ስትዘምር ስማይ ይናፍቀኛል ያንተ መዝሙር ልኔ ሁሌም አዲስ ነው እወድሀለለሁ ትባረክልኝ::🇨🇬🤍

  • @tarikhailemariam3843
    @tarikhailemariam3843 4 ปีที่แล้ว +5

    Unforgettable Tadesse Eshete's Lovely Song'Abenezer',it reminds me my childhood in School.God Bless You my brother.

    • @adis_meraf_5
      @adis_meraf_5 4 ปีที่แล้ว

      I was also the one who have a memory with this song in my childhood. It really touches me. Tadesse Eshete Great singer, now in the hands of the lord.

    • @mandanchmengstu4966
      @mandanchmengstu4966 4 ปีที่แล้ว

      ሱሬ እንወድሃለን

  • @NewNew-sv1uo
    @NewNew-sv1uo 4 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ሃሌሉያ እልልልልልል አሜን አሜን አሜን እንዴ ጋና ብዙ ጋና ባዚማረ ፍህትን እንቃርባልን አሜን ጌታ እየሱስ አብዝቶ አሳፍቶ ጫርሶ ይባርክህ ታባራክ

  • @nehemiatarekegn8945
    @nehemiatarekegn8945 4 ปีที่แล้ว +6

    Surayye , the most humble singer around , thank you for this . Bless u even more !

  • @binyamworkneh4731
    @binyamworkneh4731 3 ปีที่แล้ว +1

    Suraye tebarkelegn nefes miyarsers, miyabert mezmur nw.degmo betam nw setamelk des yemilegn.tebarklegn

  • @Kaluproject
    @Kaluproject 4 ปีที่แล้ว +4

    WENDEME SURAYE, What a wonderful cover song... Entsenalen
    Ye-Abate biruk Sifalen

  • @asratmulachew690
    @asratmulachew690 4 ปีที่แล้ว +2

    ሱራ ፀጋው ይብዛልህ፣ ያቁምህ፣ ያበርታህም! እስከመጨረሻው ሂድ!

  • @genetbiru132
    @genetbiru132 4 ปีที่แล้ว +3

    Elelelelelelelel ,Elelelelelelelel, Elelelelelelelel, Elelelelelelelel Elelelelelelelel, Elelelelelelelel Elelelelelelelel , OMG ,Adonai !!!👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏Elelelelelelelel, Elelelelelelelel TBAREKU ❤️🥰🙏🙏🙏

  • @hanatariku874
    @hanatariku874 4 ปีที่แล้ว +1

    Suraye geta yibarkh fitun yaberalh selamun yisteh

  • @zehabeshatech1
    @zehabeshatech1 2 ปีที่แล้ว +3

    እንጸናለን በሱ 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @sissylove4170
    @sissylove4170 4 ปีที่แล้ว +1

    ሱሬ ድንቅ ዝማሬ🤩🤩 ነው እግዚአብሔር ዘመን ሁሉ ይባረክሌን አሜን 🎹🥁🥁🎺🎺🎻🎻👏👏👏

  • @solianaasefaw8609
    @solianaasefaw8609 4 ปีที่แล้ว +3

    I am Eritrean idont understand it fully,but this song is something👼🏼👼🏼👼🏼

  • @mekonnenbelgu1382
    @mekonnenbelgu1382 4 ปีที่แล้ว +2

    ቤቲ ፣ ሊሊ ፣ ሱሬ … ጌታ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካቹ በዝማሬዎቻችሁ ተፅናንተናል፣ ተባርከናል … ተባረኩ!

  • @cubic4617
    @cubic4617 4 ปีที่แล้ว +4

    I can't get enough of this song. I am immersed deeper and deeper. I thank GOD for gifted brothers and sisters. May GOD ignite your soul with infinite JOY!

    • @tesfaysunemait6488
      @tesfaysunemait6488 4 ปีที่แล้ว +1

      Same here can't get enough you r blessed Surafel .

  • @fikreyoesa5367
    @fikreyoesa5367 4 ปีที่แล้ว +1

    አነተ የእግ/ር ሰዉ ተባረክ !

  • @yididyamekonnenkidane662
    @yididyamekonnenkidane662 4 ปีที่แล้ว +8

    I can't stop listening to this song!!!

  • @edilameshatu3397
    @edilameshatu3397 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን
    ጌታ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባረከው ይብዛልህ ይጨመረልህ በእየሱስ ስም ሱሬ በመዝሙሮችህ ተባረኬያለው

  • @hanateshome6494
    @hanateshome6494 4 ปีที่แล้ว +3

    Wow! What a sax players we have in this song. It is really a successful audition