Surafel Hailemariyam - ብዙ ብዙ ነው ምህረትህ - Live Worship - New Ethiopian Gospel Song 2020

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น •

  • @surafelhailemariyamofficia6728
    @surafelhailemariyamofficia6728  4 ปีที่แล้ว +162

    መዝሙር 23 ÷6፤
    #ቸርነትህና ምሕረትህ በሕይወቴ ዘመን ሁሉ ይከተሉኛል፥ በእግዚአብሔርም ቤት ለዘላለም እኖራለሁ።
    የእግዚአብሔር ቸርነት ፣ ምህረት እየደገፈን ዛሬ ላይ የመቆማችን ሚስጥር እሱ ነው እግዚአብሔርን በዝህ የመድረክ አምልኮ እናምልከው ተባረኩ ቅዱሳን ተባረኩበት ...!

    • @mouswimouswi3296
      @mouswimouswi3296 4 ปีที่แล้ว +3

      Waw geta iyesus yibark tebaarek

    • @surafelhailemariyamofficia6728
      @surafelhailemariyamofficia6728  4 ปีที่แล้ว +1

      @@biniyamayeleofficial655 ተባረክልኝ ቢኑዬ ስለሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይባረክ ክብር ሁሉ ለእርሱ ይሁን ....🙌🙌

    • @tigisttegegn6914
      @tigisttegegn6914 4 ปีที่แล้ว +2

      Wowww amen amen God bless you sura

    • @ethiopialove9780
      @ethiopialove9780 4 ปีที่แล้ว +1

      amen god bless u brother 🙏

    • @tsegaineshasfaw2200
      @tsegaineshasfaw2200 4 ปีที่แล้ว +2

      አሜሜን አሜሜንን📚📖💗💗🙇🙏
      ምህረቱ ለዘላለም ነው የኔ ጌታዬዬዬ!!💗🙏
      ክብር ክብር ለዘላለም ይሁንልህ አባቴዬ!🙌
      እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል🙌🙏
      ሱሪዬ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ዘመንህን ይባርክ ተባረክ!!!🙌🙌🙌📖💗💗💗💗💗💗🙏🙏🙏🙏

  • @ሊዲያሀበሻ
    @ሊዲያሀበሻ 2 ปีที่แล้ว +28

    ምን አይነት መታደል ነው እኔ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ መዝሙሮችህን በፍቅር ነው እምወዳቸው የሆነ ሀይል አላቸው ልብ ውስጥ ገብተው ሳያውቁት እንባን እሚያወርድ ያብዛልህ ወንድሜ ❤️🙏🏽

    • @Tesfatsionzerfu5555
      @Tesfatsionzerfu5555 ปีที่แล้ว +2

      Menfes kidus sinekahe new malkes metjemerew…..Wendime Amlakehin Be Kidus Kalu wust Felgew….. Be Tselot Anegagerew….. Be zimare Be amlekot Tegenagnew….. Egziabher Yekirb amlak new!!!

    • @Asertamen
      @Asertamen ปีที่แล้ว +1

  • @ashenafiashu2474
    @ashenafiashu2474 2 ปีที่แล้ว +5

    ሱርዬ ለምልምልኝ የአባቴ ብሩክ በጣም ነው ምባረክብህ 🙏

  • @Gpapie
    @Gpapie 4 ปีที่แล้ว +34

    አይ ሱሬ ነብስ እኮ ነክ, ባንተ አምልኮ መባረክ ናፍቆኝ ነበር .. አንተ ዝም ብለህ ዘምር እኛም ዝም ብለን እንባረካለን:: ክብር ሁሉ ለፀጋው ባለቤት ለመንፈስ ቅዱስ ይሁንለት አሜን!!!

  • @MeketayegetaAkalu
    @MeketayegetaAkalu 2 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር አምላክ ስለ ተስጠልህ ፀጋ ስጦታው የተመስገነ ይሁን።

  • @mesiethiopia.3381
    @mesiethiopia.3381 9 หลายเดือนก่อน +2

    እውነት ጌታ ማገልገል መታደል ነዉ ዘመንክ ይባርክ❤❤❤

  • @widase8111
    @widase8111 3 ปีที่แล้ว +13

    ሱራዬ በጣም ነው የምወድህ በተለይ worship ስታደርግ በስመአብ የሚገርም ነው ጌታ በረከቱን በግሮሮህ ላይ ነው ያፈሰሰው ሱራዬ ጌታ ዘመንህን ይባርክልኝ እንወድሀለን

  • @lensawoldeyes1553
    @lensawoldeyes1553 4 ปีที่แล้ว +5

    ሃሌሉያ ምህረቱ ብዙ ነው!!!!!!!!!!!!!!!! በእያንዳንዱ ትውልድ የሚዘመር ዝማሬ አምላካችን ስሙ ይክበር
    ሱራፌል ብሩክ ወንድሜ ተ ባ ረ ክ!!!!! የሚጨመር ነገር ተሰጥቶሃልና ለዘላለም አይወሰድብህም!
    ጌታን ስለአንተ ባረኩ

  • @nardosmitiku
    @nardosmitiku 2 ปีที่แล้ว +1

    suryeeeeee tebarek

  • @bereket4344
    @bereket4344 4 ปีที่แล้ว +10

    ብዙ ብዙ ነው ምህረት ብዙ ነው
    ብዙ ብዙ ነው ይቅርታህ ብዙ ነዉ
    ብዙ ብዙ ነው ማጻናናትህ ብዙ ነው
    ብዙ ብዙ ነው ፍቅርህ ብዙ ነው
    አሜን ተመስገን አምላኬ እግዚአብሔር
    Stay blessed suriye
    Love you so much 🙏🙏🙏❤❤❤❤😍😍

  • @lalitamogosabrahm6518
    @lalitamogosabrahm6518 8 หลายเดือนก่อน +3

    Auf yhi mezmur besemahu man andemhon aeyredagim bemenfes kudus new mmola yene wendm bebzu Tebarek ❤❤❤❤

  • @MeketayegetaAkalu
    @MeketayegetaAkalu 2 หลายเดือนก่อน

    ህልናዬን መዙሙሮች አድሶዉኛሉ ።ተባረክልኝ ፡

  • @rahelhabte7920
    @rahelhabte7920 2 ปีที่แล้ว +2

    Sureyeeee tebarekilign 🙌🙌❤️👍👍❤️❤️❤️❤️

  • @Silas-u9v
    @Silas-u9v 9 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ለእኔ እውነት ቸር ነው።

  • @selamawitsolomon2492
    @selamawitsolomon2492 4 ปีที่แล้ว +19

    ብዙ ብዙ ነው ምህረትህ አባቴ!!! ሰው ሲጠላ የወደደኝ ሰው ሲገፍኝ የቀፈኝ ሰው ሲንቀኝ የከበረኝ። ጌታየ ክበርልኝ ሰው ፊትን ያያል አንተ ግን ልብና ኩላሊት የምትመለከት እወድሀለው አባቴ። የዘለአለምን ህይወት የሰጠህኝ በደምህ የዋጀህኝ ማንም እንዳንተ የለም።በዚህ መዝሙር የምትመለከቱ ጌታን የማታውቀ እባካቹህ ይህ ሀይማኖት መለወጥ አይደለም ቀርባቹሁ እዬት በጌታ ፍቅር እወዳቸዋለሁ። መፅሀፍ ቅድስ ሲናገር ሰው አለምን ሁሉ ቢያተርፍ ነፍሱን ግን ቢአጎድል ምን ይጠቅመዋል።የማርቆስ ወንጌል 8:36
    ተባረክ ስሬዬ።

  • @tolawakkebe3185
    @tolawakkebe3185 2 ปีที่แล้ว +4

    ሱረ ተባረክ ዘመንህ ይባረክ ዝማረዎችህ በጣም ደስ ይላሉ ተባረክ እወድሃለሁ ።

  • @manuelhailu7202
    @manuelhailu7202 4 ปีที่แล้ว +2

    geta yeberakeh sura bante mezemur yebezu swoch hiwot wde geta temelsuwal kenesu mehal andu ena wanaw ene negn ante setasmelk menfes qedus betam yeseral geta yebarkh wedhalew

  • @azmachkebede518
    @azmachkebede518 4 ปีที่แล้ว +3

    ሱርዬ ዘምር አብሬህ ለክብሩ እዘምራለሁ ተባረክ መቼም ሁሌም ዘምርለት ለንጉሱ ለኢየሱስ ሲያንስበት ነው ሱሬ ተባረከሀል ለምልም ቅባቱን ይጨምርልህ

  • @ejigayehuendu4613
    @ejigayehuendu4613 2 ปีที่แล้ว +1

    Egeziabhere zemenekene yebareke tebareke

  • @henokgirma6062
    @henokgirma6062 4 ปีที่แล้ว +6

    ውዴ ኪያ አንተ እኮ የተባረክ ነሕ እውነተኛ የአምልኮ መንፈስ ያረፈብሕ

  • @ayutiiial8126
    @ayutiiial8126 4 ปีที่แล้ว +1

    betammm new yemwdeh yemkenabeh betam yetbark neh wendma gata yabzaleh ahunem

  • @ወረኛቲዩብ
    @ወረኛቲዩብ ปีที่แล้ว +3

    ነብስም አይቀርልኝም🙏

  • @romanwelde5303
    @romanwelde5303 4 ปีที่แล้ว +2

    አሜንንንንንን ወንድሜ ሱሬ ተባረክ በብዙዙ 🎤🎧🎹🎻🎷🎺🎸 ሀሌሉዬ እየሱስ🙏🙏🙏🙏 ቸረ ነህ ለኔ ቸረ ነህ እልልልልልል

  • @mesetawetyagatilejijesusis9666
    @mesetawetyagatilejijesusis9666 4 ปีที่แล้ว +3

    በጣም እወድሀለሁ ሱራፌል የአንተ መዝሙሮቹ ለኔ ምግቤ ነው የምለውን አጣው ቃላት ጠፋብኝ እንባዬ ይቀድመኛል መፍቴ አጣው

  • @amenadisu4991
    @amenadisu4991 4 ปีที่แล้ว +1

    Wow wowo wowo elelelelel haleluya Amne Amne Amne tebarek wud wodemachen geta abezeto yebereke sile

  • @nardosaemiro6088
    @nardosaemiro6088 4 ปีที่แล้ว +4

    እንዴት እኮ እንደምወድህ 😍የአምልኮ መንፈስ ፈሶብሀል በስማም እንዴት እኮ ተሰጥተህ እንደምታመልክ ይህ የአምልኮ መንፈስ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ይጋባብኝ ።ፀጋዉ ይብዛልህ በብዙ❤️

  • @kaleabkassaye9735
    @kaleabkassaye9735 4 ปีที่แล้ว +3

    በኢየሱስ ስም። ምን ሊባል ይችላል ይህ የአምልኮ መንፈስ።
    ተባረክልን ሱሬ ♥

  • @amenmarkon1152
    @amenmarkon1152 2 ปีที่แล้ว +1

    ዘመን ይለምልም ብሩክ ሁን

  • @semharbeyene6295
    @semharbeyene6295 ปีที่แล้ว +1

    Amenn geta lene cher new besu degaf new merou tebarek ❤❤❤

  • @yeswzerbekel9159
    @yeswzerbekel9159 4 ปีที่แล้ว +3

    ሱርዬ አውነት ጌታ እየሱስ ብርክ ያርግህ አንተ ዝም ብለህ ዘምር ፀጋ ይብዛልህ ።።።።።።

  • @kalekidanetadiwose5889
    @kalekidanetadiwose5889 3 ปีที่แล้ว +1

    Tebarek betam yemwedewe mezemure newe malete gete babezalen merte newe menore yechalnewe

  • @destabelete3097
    @destabelete3097 4 ปีที่แล้ว +2

    ለእኔ ቸርነቱ ብዙ ብዙ ነው ብዙ ብዙ ነው ይቅርታህ !! Surafel Geta yibarikih Tabarikebatalawu Batam Batam❤❤

  • @SamuelTub
    @SamuelTub ปีที่แล้ว +2

    የምወድክ ዘማሪ ሱራፌል ተባረክልኝ

  • @serkaman6052
    @serkaman6052 3 ปีที่แล้ว +2

    Wendmyee berk belilign🙏🙏🙏👏👏👏 Elelelelellllllll

  • @selemonbekele2375
    @selemonbekele2375 4 ปีที่แล้ว +1

    ante yetebarek neh. betam wedihalew tebarkiyalew

  • @mishamelirechannel4100
    @mishamelirechannel4100 4 ปีที่แล้ว +2

    Amennn!!!!ye egziabher mehirt bezu nw....surye geta abzeto yebarkh!!!! zemnh yelmlm

  • @Silas-u9v
    @Silas-u9v 9 หลายเดือนก่อน +2

  • @addis.6469
    @addis.6469 4 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን ብዙ ነው ምህረትና ቸርነት ተመስገን የእኔ አምላክ🙇🙋 ተባረክ የአባተ ልጅ 🙋ክፉ አይንካክ 👈🙌

  • @amanuelasefa7378
    @amanuelasefa7378 4 ปีที่แล้ว +2

    Amen ተባረክ ወንድሜ እዉነት መንፈስን💔💔 የሚያረሰርስ መዝሙር ነው ጌታ ይባርክ ብሩክ ነክ 🙏🙏

  • @michaelt7278
    @michaelt7278 4 ปีที่แล้ว +3

    God bless you random person scrolling down the comments!

  • @አማረችተሰፋዬ
    @አማረችተሰፋዬ 4 ปีที่แล้ว +2

    ብርክ በል ወንድማችን እግዚአብሔር ጸጋ ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን ተባረክ ብዙ ነው ምህረቱ 🙏🙏🙏

  • @የአብስራ-ዘ3በ
    @የአብስራ-ዘ3በ 4 ปีที่แล้ว +2

    ለእኔ ቸር ነህ ጌታዬ ቸር ነህ🙏
    ተባረክ ሱሬ 😍

  • @ስደተኛውሙሴ
    @ስደተኛውሙሴ 4 ปีที่แล้ว +1

    ሱሬ ሱሬ ሱሬ በመዝሙርሕ ተባረከናል ወድሐለሁ

  • @tensumamush9918
    @tensumamush9918 4 ปีที่แล้ว +1

    Amennnnn Amennnnn sure tebare yegeta tsega yibzalik tebarikeh tibarikenaleh siwedih getan banite wist geta yitayal ewedihalehu

  • @eyobsiyoum462
    @eyobsiyoum462 ปีที่แล้ว +1

    Wedhalew sura

  • @Asertamen
    @Asertamen ปีที่แล้ว +1

    sura tegaw yibzelh tebrakh hulm bamzmuroch indtbrku now❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tsionyosefofficial5372
    @tsionyosefofficial5372 4 ปีที่แล้ว +1

    Surye wendeme ante zemreh yemayibarek sew ale beye alasbm tsega yibzalh tebarklgn !!

    • @surafelhailemariyamofficia6728
      @surafelhailemariyamofficia6728  4 ปีที่แล้ว +2

      ፂዬ ባአንቺ አገልግሎት ደሞ እንዴት እንደምባረክ ታቂያለሽ እግዚአብሔር አንቺን ስለሰጠን ሁል ጊዜ አምላኬን እባርከዋለው ....!!🙌🙌

  • @ethiopialove9780
    @ethiopialove9780 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን 😭😭😭 ቸር ነህ የኔ ጌታ ሀሀሀሀሊሉያ .......ሱሬ ተባረክ

  • @hanamarkos2444
    @hanamarkos2444 3 ปีที่แล้ว +2

    BRO Sura Amennnn Helaluya
    Tebareklen Geta Tsegawun Yabezalk 😇😍😍😍😍😘😘😘😘☝️🙌🙏

  • @deborahdawit8671
    @deborahdawit8671 4 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ይባርክህ በጣም በመዝሙሩ ተባርኪያለው፡፡

  • @enanaenana4891
    @enanaenana4891 4 ปีที่แล้ว

    Tebareklin.....betam enwedhalen wendmachen egzeabher amlak zemenhen yibark

  • @bonianteneh7836
    @bonianteneh7836 4 ปีที่แล้ว +1

    Surye Geta Yebaarkh .....bezu bezu new ye geta mehert,feker begonet ,endehum yekertamw tabarek bro

  • @mesiethiomesiethio9896
    @mesiethiomesiethio9896 4 ปีที่แล้ว +3

    Uuuuuuuuuu hallelujah,I'm so glad! May God bless you more! Singer sureee

    • @homemart3373
      @homemart3373 4 ปีที่แล้ว +1

      God
      Best you💗💗

  • @wongelagazi9624
    @wongelagazi9624 2 ปีที่แล้ว +3

    elelelelelelelelelelelelelelelelele...... hallelujah! Brekrek bel surye, love how you worship and take us all in deep. God bless you!❣️

  • @aditekle4174
    @aditekle4174 4 ปีที่แล้ว +2

    ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ!!! እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም። እግዚአብሔር ቸር ነው

  • @ድንቅየጌታልጅነኝ
    @ድንቅየጌታልጅነኝ 4 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን ጌታዬ ቸር ነህ ለኔ ሱሬ ዘመንህ ብሩክ ይሁን

  • @jesusmylord1288
    @jesusmylord1288 4 ปีที่แล้ว +1

    Amen manm yelem yemiredalegn yale ante yene geta smk ybarek. God bless you

  • @motumashasho
    @motumashasho ปีที่แล้ว +1

    Bless u your god of father jesus

  • @chernettesfaye222
    @chernettesfaye222 3 ปีที่แล้ว +1

    ተባረክ ወንድሜ

  • @metadesermiaslemedo7848
    @metadesermiaslemedo7848 4 ปีที่แล้ว +1

    Sura.. Berkkkk.❤❤😍🙏🙏😥😥

  • @mimiwondu3701
    @mimiwondu3701 4 ปีที่แล้ว +3

    አሜን ጌታ ለኔ ቸር ነው።

  • @daniellaine7026
    @daniellaine7026 2 ปีที่แล้ว +1

    Suri amlak ybark GBU

  • @tesg7804
    @tesg7804 4 ปีที่แล้ว +2

    Wonderful blessed be the name of the lord !!!!!!!!!!!!!!!!
    I do not have a word what to say I just want say blessed be the name of Jesus!!!!!
    Blessed be the name of the Holy Spirit!!!!!

  • @melatfekadu608
    @melatfekadu608 4 ปีที่แล้ว +2

    Ante yettebarek neh.....tebarkeh ker..........you are really blessed and stay blessed

  • @abenetasratofficial6540
    @abenetasratofficial6540 4 ปีที่แล้ว +1

    Love it suraye kezare 1 amet akababi betam neber yemsemaw yeneberew semonun betam felge felge atawt thanks betam

  • @kaleababate4294
    @kaleababate4294 4 ปีที่แล้ว +3

    Surafel tebareke

  • @wondmagegnkebede1233
    @wondmagegnkebede1233 4 ปีที่แล้ว +2

    most humble and spiritual gospel singer God bless you

  • @lashot6789
    @lashot6789 4 ปีที่แล้ว +1

    Sureee yegeta lij lezimare new yetefeterkew zemenih yibarek wodihalehu tebarek.

  • @ምህረትበፀጋው
    @ምህረትበፀጋው 4 ปีที่แล้ว +2

    ብርክ በል እሱን በውነትና በመንፈስ ማምለክህ በየሱስም አይወሰድብህ

  • @TadelechTilahun-x4k
    @TadelechTilahun-x4k ปีที่แล้ว +1

    Geta yebarekehe

  • @gadisetakle7496
    @gadisetakle7496 4 ปีที่แล้ว +2

    ሱርዬ ጌታ ብዝት አርጎ ይባርክህ❤❤❤❤❤❤

  • @baslealdereje5369
    @baslealdereje5369 3 ปีที่แล้ว +2

    በቸርነቱ እዚህ ያደረሰኝ እግዚአብሔር ይባርክህ.......

  • @meseretadara1067
    @meseretadara1067 3 ปีที่แล้ว +2

    Ameeeen ameeeen Hallelujah elelelelelelel 🙌🙌🙌🙌🙌🙌💖💖ameeeen God bless you abundantly my brother 💖💖

  • @martaalemu6471
    @martaalemu6471 4 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ቸር ነህ። ብዙ ነው ምህረትህ

  • @mesaretethio3114
    @mesaretethio3114 ปีที่แล้ว +1

    Ameen God bless you more❤

  • @ጓልተኽአየተክአልጅ
    @ጓልተኽአየተክአልጅ 4 ปีที่แล้ว +1

    🙌🙌🙌🙌🙌🙌 ቸር ነህ

  • @gidayhana9997
    @gidayhana9997 4 ปีที่แล้ว +1

    Geta abezeto yebareke betam yemewedew mezemur Geta amelake tsegawen yabzalek bereke belelge.

  • @በወንጌልአላፍርምከየትእን
    @በወንጌልአላፍርምከየትእን 4 ปีที่แล้ว +1

    Hulim bemezmurochek tebarkiyalew tebarek

  • @melathabthyimer8853
    @melathabthyimer8853 4 ปีที่แล้ว +4

    Sure! God bless you there is nothing giving peace and joy. Like blessing your god day and night.I wish I was jumping with you. I am so blessed I have no words to express how feel .God bless you.

  • @godisgood3263
    @godisgood3263 3 ปีที่แล้ว +2

    Glory to za Almighty God......uffff I can't stop zs Woo Song God bless u Abundantly ma bro U r our Blessing Keep going wiz ze holy spirit lv u so mch

  • @tesfanish2698
    @tesfanish2698 4 ปีที่แล้ว +1

    Amen hallelujah elililililililili bizuu bizu new mihretu bezu cherinetu bezu newu

  • @mekdesbogale9224
    @mekdesbogale9224 4 ปีที่แล้ว +1

    Surachin tebarekilign

  • @LemlemYakob-h2t
    @LemlemYakob-h2t ปีที่แล้ว +2

    ጌታ ይባርክ❤❤❤❤

  • @mesiethiopia.3381
    @mesiethiopia.3381 9 หลายเดือนก่อน +1

    በቀራንዮ መስቀል ላይ
    ስራዬን አንተ ሰርተሃል
    ቀንበሬን አንተ ሰበርከው
    እዳዬን ከኔ አስወገድከው
    ቸር ነህ ለኔ ቸር ነህ (2x)
    ቸር ነህ ጌታዬ ቸር ነህ
    ቸር ነህ ለኔ ቸር ነህ
    ለኔ እንዳንተ ማን አለኝ
    የውስጤ ልቤን የሚረዳልኝ
    ስለኔ ሁሌ ታስባለህ
    በአብ ዘንድ ለኔ ትማልዳለህ
    ብዙ ብዙ ነው ቸርነትህ ብዙ ነው
    ብዙ ብዙ ነው በጐነትህ ብዙ ነው
    ብዙ ብዙ ነው ምህረትህ ብዙ ነው
    ብዙ ብዙ ነው ይቅርታህ ብዙ ነው
    በደሙ አጥቦ አንጽቶ ሕይወቴንም ለውጦ
    ሰው አደረገኝ ረድኤቴ እኔም ላክብረው ከልቤ (2x)
    ቸር ነህ ለኔ ቸር ነህ
    ቸር ነህ ለኔ ቸር ነህ
    ቸር ነህ ጌታዬ ቸር ነህ
    ቸር ነህ ለኔ ቸር ነህ
    ብዙ ብዙ ነው ቸርነትህ ብዙ ነው
    ብዙ ብዙ ነው በጐነትህ ብዙ ነው
    ብዙ ብዙ ነው ምህረትህ ብዙ ነው
    ብዙ ብዙ ነው ይቅርታህም ብዙ ነው (2x)

    • @richmanjoshua4591
      @richmanjoshua4591 8 หลายเดือนก่อน +1

      Thank you For Posting The Songs
      I Was Looking for It.

  • @yilmalambebo2454
    @yilmalambebo2454 2 ปีที่แล้ว +1

    Surey God bless you 🙏 ❤️

  • @meseretmuhedin8274
    @meseretmuhedin8274 4 ปีที่แล้ว +1

    Thank you Surafel for another blessing worship

  • @mebratgebrhiwt1156
    @mebratgebrhiwt1156 3 ปีที่แล้ว +1

    God bless you bro.

  • @konjitgebre7645
    @konjitgebre7645 4 ปีที่แล้ว +2

    Amen Amen Amen Amen God Bless you🙇🙇🙇🙌🙌🙌🙏🙏🙏

  • @hewangirma7684
    @hewangirma7684 4 ปีที่แล้ว +2

    Amennnnnnnnnnnn,,,, haleluyaaaaaa praise God,,,, you are blessed 4ever🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mintesenotkassa2851
    @mintesenotkassa2851 ปีที่แล้ว +1

    Tebarek...

  • @eskedarzeleke2931
    @eskedarzeleke2931 4 ปีที่แล้ว +2

    " Geta Eyesus Bemeheretu yaseben ye Abate Lejoch" Hallelujah......

  • @yirgaisrael4606
    @yirgaisrael4606 4 ปีที่แล้ว +2

    This is soooo great
    I am blessed through the song
    Receive more grace in jesus name

  • @gediongirma5634
    @gediongirma5634 3 ปีที่แล้ว +1

    suriye i can't stop listening u -u are blessed

  • @AbenezerTamiruOfficial
    @AbenezerTamiruOfficial 4 ปีที่แล้ว +2

    Surayeaaa bro Amazing worship I loved it

  • @habtshiwm694
    @habtshiwm694 2 ปีที่แล้ว +1

    Be Blessed sure🙏🙏🙏🙏🙏💕

  • @seltesfaye482
    @seltesfaye482 4 ปีที่แล้ว +4

    Amen, Amen, My dearest father, it is endless his love and mercy!! Blessed by the worship , keep it up!!!

  • @mihretbekele9941
    @mihretbekele9941 4 ปีที่แล้ว +3

    God bless you more surayeee

  • @prophetrobelhailu7462
    @prophetrobelhailu7462 4 ปีที่แล้ว +2

    ድንቅ ዝማሬ ነው ሱሬ ተባረክ

  • @nigestzewdie6729
    @nigestzewdie6729 4 ปีที่แล้ว +1

    Yehen mezmur sewedew tebarek Sure Tsega yebezalehe beka ante zeme beleh zemere eshi .....

  • @yonasghebre2411
    @yonasghebre2411 4 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር የዕዚዙ ይባርኽካ