🛑 አዲስ ዝማሬ ዘማሪት ሲስተር ልድያ ታደሠ ቅድስት ሥላሴ Kidst Silasse

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ก.ย. 2024
  • #mezmur #orthodox #zemarit_Lidya
    #eotc

ความคิดเห็น • 609

  • @atnasyatube-qn1uy
    @atnasyatube-qn1uy  ปีที่แล้ว +123

    ስለምትሰጡኝ አስተያየት ድጋፍ ሁሉ አምላከ ቅድስት አርሴማ ያክብርልኝ🙏አመሰግናለሁ

  • @samri23
    @samri23 ปีที่แล้ว +39

    ✝#ሐምሌ7 በዚህች ቀን አጋዕዝተ ዓለም ሥላሴ በአብርሃም ቤት ተገኝተው ቤቱን የባረኩበት የ 1 ነታቸውንና 3 ነታቸው ሚስጢር የገለጹበት ታላቅ በዓል ነው ።የአብርሃምን ቤት በበረከት የጎበኙ ሥላሴዎች የኛንም ጎዶሎ ህይወታችን በበረከት ይጎብኙልን ። ሀገራችንን ሰላም ያድርጉልን ከበዓሉ በረከት ያሳትፈን አሜን፫🤲
    እንኳን አደረሳችሁ የእምዬ ተዋሕዶ ልጆች🙏🌹
    #ቅድስት_ሥላሴ_እንላለን
    እልልልልልልልልልልልልል🌿👏🌿🌿👏🌿👏🌿ልልልልልልልልልልልልልል👏🌿👏🌿👏👏🌿👏ልልልልልልልልልልል👏🌿👏🌿👏🌿👏🌿እልልልልልልልልልልልልልል🌿👏🌿👏🌿👏👏ልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏🌿👏🌿👏🌿👏👏ልልልልልልል👏ልልልልልልልልልልል👏🌿👏🌿👏🌿👏🌿ልልልልልልልልልልል🌿👏🌿👏አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋው ያብዛልሽ እህታችን በቤቱ ያቆይሽ የአገልግሎት ዘመንሽን ያርዝምን አሜን የቅድስት ሥላሴ ቸርነትህ ምሕረት በረከት ከሁላችንጋር ይሁን አሜን

    • @abonshe9173
      @abonshe9173 ปีที่แล้ว

      Amen Amen Amen ❤❤❤🙏🙏🙏🙏

    • @MasartMomo-tq1tp
      @MasartMomo-tq1tp ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤

  • @yeabseransemu2496
    @yeabseransemu2496 ปีที่แล้ว +46

    ደግሞም ከመላእክት ጋር የማያልቀውን ዝማሬ እንድታመሰግኚው ቅድስት ሥላሴ ለዚያ ክብር ያብቃሽ እህትዬ ❤❤❤❤❤

    • @hiwotabay7047
      @hiwotabay7047 6 หลายเดือนก่อน

      Zemari melaket ysemalen yene enku liduye agayesete alem selase yetebekshi❤❤❤❤kiber leselase❤❤ 🙏 ❤️ 🙏 ❤️ 🙏

  • @zemarithiwotOfficial
    @zemarithiwotOfficial ปีที่แล้ว +153

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማሽ ሊዱ የበለጠ የምታገጌይበትን እድሜና ጤና ይስጥሽ

    • @kwkw899
      @kwkw899 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን አሜን ❤️🥰🥰

    • @MalakNetopia
      @MalakNetopia 6 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-de6kv4sh7i
    @user-de6kv4sh7i ปีที่แล้ว +55

    አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን እህታችን ፀጋውን ያብዛልሽ በቤቱ ያቆይሽ 🎉❤❤❤
    የተዋህዶ ልጆች የት ናችሁ? እህታችንን እናበረታታ 👏🥰

  • @InalembroBro
    @InalembroBro หลายเดือนก่อน +1

    ጥዑመ ዝማሬ ያሰማል ቅድስት ሥላሴ በቤቱ ያፅናሽ❤❤❤❤🎉

  • @yohannesmehari776
    @yohannesmehari776 ปีที่แล้ว +8

    ፩. የእምነትሽ ጽናት (በእንተ ቅድስት አርሴማ ሰማዕት ወድንግል)
    ፪. ኦ አማላጂቱ (በእንተ ቅድስት ድንግል ማርያም ወላዲተ አምላክ )
    ፫. እንወዳታለን (በእንተ ቅድስት ድንግል ማርያም ወላዲተ አምላክ)
    ፬. ይሁዳ የሸጠው እረኛ (በእንተ ኢየሱስ እግዚእነ)
    ፭. ቅድስት ሥላሴ (በእንተ ቅድስት ሥላሴ አጋእዝተ ዓለም)
    እግዚአብሔርን በጉባኤ፥ ጌታችንንም በእስራኤል ምንጭ አመስግኑት። መዝ. 67(68)፥26
    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን፤ የአገልግሎት ዘመንሽን ይባርከው። የሚያበረታ አምላክ ቅዱስ እግዚአብሔር ብርታትን ሰጥቶ በቤቱ ያጽናሽ። "አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ያጸንዑ" እንዲል ቅ. ማርያም ፷፬

  • @Anchenaena1213
    @Anchenaena1213 ปีที่แล้ว +13

    አቤት ውበት ሲጀምር ያለውን ሲሰሙት እውነት የሰማዮን ስርዓት በምድር የምናይ እኮ ነን አሁንም ይህንም እንጠቀምበት ዘንድ ይህ ስም ይርዳን ልዮ ሶስት ቅድስት ስላሴ ይርዳን አሜን እኔ የስላሴ ባሪያ ❤❤❤

  • @eshetu-yr7qs
    @eshetu-yr7qs 10 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሪ መላይክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንሽን የባረክልሽ የኔ ውድ ጥቅምት 19 በቅዱስ ገብሪኤል ቤተክርስቲያን ደስ የሚል ጉባዬ ነበር አንች ስላለሽ ደምቆ ነበር

  • @woldesenbet
    @woldesenbet ปีที่แล้ว +16

    የአምልኮት ስግደት ለስላሴ
    🌼🌻🌼🌻💐🌾🌹🌾💐🥀
    ሥላሴ ሆይ ወደኔ ና 3X
    እግዚአብሔር ሆይ ወደኔ ና 3X
    አምላክ ሆይ ወደኔ ና 3X

    እሰግዳለሁ ለአብ 3X
    እሰግዳለሁ ለወልድ 3X
    እሰግዳለሁ ለመንፈስ ቅዱስ 3X

    ፍቅር ነህ አዎ ፍቅር ነህ 3X
    ቅዱስ ነህ አዎ ቅዱስ ነህ 3X
    ብርሃን ነህ አዎ ብርሃን ነህ 3X
    ኃያል ነህ አዎ ኃያል ነህ 3X
    መሐሪ ነህ አዎ መሐሪ ነህ 3X
    ንጉሥ ነህ አዎ ንጉሥ ነህ 3X
    ከሃሊ ነህ አዎ ከሃሊ ነህ 3X
    የማለዳ ጎሕ ነህ አዎ የማለዳ ጎሕ ነህ 3X
    ሐሊብ ነህ አዎ ሐሊብ ነህ 3X
    እረኛችን ነህ አዎ እረኛችን ነህ 3X
    የወይን ግንድ ነህ አዎ የወይን ግንድ ነህ 3X
    የሕይወት ውኃ ነህ አዎ የሕይወት ውኃ ነህ 3X
    ሰማያዊ እንጀራ ነህ አዎ ሰማያዊ እንጀራ ነህ 3X
    የእውነት መንገድ ነህ አዎ የእውነት መንገድ ነህ 3X

    የመለኮት እሳት ነህ አንተ እሳት ነህ 3X
    የመለኮት ጋሻ ነህ አንተ ጋሻ ነህ 3X
    የመለኮት ፀሐይ ነህ አንተ ፀሐይ ነህ 3X
    የመለኮት ሰይፍ ነህ አንተ ሰይፍ ነህ 3X
    የመለኮት ፋና ነህ አንተ ፋና ነህ 3X
    የመለኮት ነበልባል ነህ አንተ ነበልባል ነህ 3X

    ምስጋና ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ 3X
    ሃሌሉያ ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ 3X
    ስብሐት ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ 3X

    ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ አዶናይ
    ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ኤልሻዳይ
    ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ያሕዌ
    ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ጸባኦት
    ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ኢየሱስ
    ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ክርስቶስ
    ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ መድሃኒተ ዓለም
    ይህንን ኀብስት ላበላን
    ይህንንም ጽዋ ላጠጣን
    ምግባችንንና ልብሳችንንም ላዘጋጀልን
    ኃጥኢታችንንም ሁሉ ለታገሠልን
    ክቡር ደሙን ቅዱስ ሥጋውን ለሠጠን
    እስከዚችም ሰዓት ላደረሰን
    በጸጋው ለጠበቀን
    ቸርነቱን ላበዛልን
    ፍጹም ፍቅሩን ለሠጠን
    ለድንግል ማርያም ልጅ
    አምልኮና ክብርና ምስጋና መገዛት ይሁን ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ ዛሬም ዘወትርም አሜን!
    በዚህ ሊንክ አብረው በድምፅ ይሰገዱ!!
    th-cam.com/video/Qc7u3zqtViI/w-d-xo.html
    የምስጋና መዝሙር ለአምላክ ለስላሴ!!
    th-cam.com/video/siNZoFLPk-o/w-d-xo.html

  • @youtubecreatores679
    @youtubecreatores679 6 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንሽን ያዘምልን በጤና ይጠብቅሽ ቅድስት ሥላሴ ♥♥♥

  • @zedyemaryamlij659
    @zedyemaryamlij659 ปีที่แล้ว +13

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን እህታችን የለ ቀሪ ዘመንሽ በቤቱ ይለቅ
    ❤❤❤🙏🙏
    እንኳን ተወለድሽ እረጅም እድሜ ይስጥሽ 🎂🎂🎂🎂

  • @Alem163
    @Alem163 8 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እህታችን በእውነት ፆዑም ዝማሬ ነው ብሰማው ብሰማው አልጠግበው አልኩ ፅጋውን ያብዛልሽ 🤲🏻🙏🥰🥰🥰

  • @Fikeralem2921
    @Fikeralem2921 ปีที่แล้ว +8

    የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን ርስተ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ልዱ🙏✝️🙏
    እግዚአብሔር አምላክም አብዝተሽ የምታመሰግኝበትን ፀጋ ያብዛልሽ የእናትሽ የድንግል ማርያም እና የቅድስት አርሴማ ምልጃ ይጠብቅሽ🙏✝️🙏

  • @zerutesfayegebrehiwot3610
    @zerutesfayegebrehiwot3610 ปีที่แล้ว +9

    😍💚💛❤ ✞✞✞ አሜን ! አሜን !! አሜን !!! ✞✞✞ እንኳን አብሮ አደረሰን !!! ✞✞✞ ቃለ ህይወትን ፣ ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን - ዘማሪት ሲስተር ልድያ ታደሠ !!! ✞✞✞ የፈጣሪያችን “ቅድስት ሥላሴ” ምህረት ፣ ቸርነት ፣ ረድኤት እና በረከት ከሁላችንም ጋር ይሁን !!! ✞✞✞ ❤💛💚😍

  • @imdove7849YouTube
    @imdove7849YouTube 3 หลายเดือนก่อน

    እሰይ እሰይ አጥንት የሜለምል ነፍስ የሜረካ መዝሙር ነዉ ዝማሪ መላክት ያሰማል ፀጋ ይጨምርልሽ

  • @user-ds4pv9by5r
    @user-ds4pv9by5r ปีที่แล้ว

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ዝማሬ መላእክቲ የስምዓልና ዝሓፍተይ

  • @kal7566
    @kal7566 ปีที่แล้ว +12

    እንካን ኣደረሳቹሁ የተዋህዶ ልጆች የኣብርሃሙ ስላሴ ይባሩኩን በእዉነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ዘመንሽ ይባረክ ሊዱዬ ድምፅሽ እኮ ልዩ ኖዉ ❤❤❤

  • @user-fx8sn4tp4x
    @user-fx8sn4tp4x 3 หลายเดือนก่อน

    አይጉደየ አይድምፅሆየ አይግጥም እደምን ያለ ትህትና እደምን ያለ ዚማሬ ነው ዚማሪ መላክትን ያሰማልን ፀጋው ይብዛልሺ❤❤

  • @tigisttg1216
    @tigisttg1216 ปีที่แล้ว +10

    ቅድስት ስላሴ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
    ዘማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን የአገልግሎት ዘመንሽን ስላሴዎች ይባርኮልሽ❤❤❤

  • @guzguzmolaa328
    @guzguzmolaa328 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🎉🎉🎉🎉❤❤❤👏👏👏👏👏❤❤🌿🌿🌿🌿🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🍃🍃🍃🍃🍃🙏

  • @samsonsimeneh1141
    @samsonsimeneh1141 7 หลายเดือนก่อน

    የቅዱሳን መላእክት ዝማርን ያሰማልን በጥበብ በሞገስ በምግባር በሐይማኖት ያኑርሽ ያጽናሽ ውድ እህታችን በርቺልን፡፡

  • @KokobeKassa-vt3zb
    @KokobeKassa-vt3zb ปีที่แล้ว +7

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤❤ የድንግል ማርያም ልጅ የአገልግሎት ዘመንሽን ይባርክልሽ እህቴ

  • @dafna4027
    @dafna4027 ปีที่แล้ว +5

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ልዱዬ የአገልግሎት ዘመንሽን ያዘምልን በጤና ይጠብቅሽ ቅድስት ሥላሴ❤❤❤

  • @frexegu2141
    @frexegu2141 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላኣክትን ያሳማልን በቤቱ ያፅናሽ እግዝኣቤሄር ኣምላክ🙏🙏🙏⛪⛪⛪❤❤❤💯💯💯

  • @aragashdabele7691
    @aragashdabele7691 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏ቅድስት.ስላሴ.በያለንበት.ይጠብቀን
    ዝማሬ.መላእክትን.ያሰማልነ.ለእህታችን.ሲስተር.ሊድያ.

  • @SikoSilo-yo1gj
    @SikoSilo-yo1gj ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንሽን ይባርክልሽ

  • @Saimon-nu9xk
    @Saimon-nu9xk 11 หลายเดือนก่อน +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yeamanuellej2721
    @yeamanuellej2721 ปีที่แล้ว +3

    እልልልልልልልልልልልልልል ጥዑማ ዜማ አጥንትን የሚአለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን እህታችን በርች ቡዙ መዝሙር እንጠብቃለን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ ❤✝️

  • @ክብረቅዱሳንTubezemarifiseha
    @ክብረቅዱሳንTubezemarifiseha ปีที่แล้ว +5

    ዘማሪት ሲስተር ልድያ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ሥላሴ ይጠብቁልን ግሩም ዝማሬ 🥰🙏

  • @Amanu434
    @Amanu434 ปีที่แล้ว +2

    ድንቅ መዝሙር በተለይ ደግሞ ካንቺ መዝሙሮች የምውደው ነገር ቀረፃውን ከተለመደው ውጭ ደስ የሚል ለየትበማለቱነው መዝሙሩ እንዳለው ሆኖ ማለቴነው❤❤❤

  • @maizeiadah152
    @maizeiadah152 ปีที่แล้ว

    Zimarie melyieket yasemalen ehitachin tegawen yabizalishi ye ageligilot zemenshin yibarikew🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @zinunegnyekidistArsemaAr-uu4lb
    @zinunegnyekidistArsemaAr-uu4lb ปีที่แล้ว

    እህታችን እግዚአብሔር አምላክ ይባረክሽ የአግልግሎትሽ ዘመን ይባረክሽ 😊😊😊😊

  • @fuch9239
    @fuch9239 ปีที่แล้ว +2

    ዝማሬ መላእክት የስመዐልና

  • @EmntEmnt
    @EmntEmnt ปีที่แล้ว +2

    ❤❤❤❤ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን

  • @imdove7849YouTube
    @imdove7849YouTube ปีที่แล้ว +3

    ዝማሪ መላክት ያሰማል በጣም ቆንጆ ድምፅ አለሽ በምህረቱ እንድትዘምሬ የጠራሽ የተመሰገነ ይሁን

  • @jemberumirete8295
    @jemberumirete8295 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን እናመሠግናለን ረጅም እድሜ እና ጤና የምታመሠግኚበት ፈጣሪ ይሥጥሽ እህታችን

  • @yonastube
    @yonastube ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማሽ እህቴ ! በእውነት ድንቅ አገላለፅ ነው።

  • @hopefree7558
    @hopefree7558 ปีที่แล้ว +4

    ዝማሬ መልአክትን ያስማልን , እረጅም እድሜ ጤና ስጥቶሽ ዘመንሽን ለማመስገን ያብቃሽ የኔ ውድ እህት💕

  • @heranieden1757
    @heranieden1757 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእክት ይስሰማልን እህት ሊድያ

  • @user-ge3zh3vn2l
    @user-ge3zh3vn2l 11 หลายเดือนก่อน +2

    ዝማሬ መላክት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @GetachewTeshome-ej3yr
    @GetachewTeshome-ej3yr 2 หลายเดือนก่อน

    እህታችን ዝማሬ መላአክታንን ያሰማልን ሚስጥረ ሥላሴን በዜማ አስተማርሽን በርች

  • @musseteklit2860
    @musseteklit2860 ปีที่แล้ว

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ዝማሬ መላእኽቲ ይስማዓልና።እግዚአብሔር ጸግኡ የብዝሕ ሓብትና።

  • @MohamedMohamed-yi5gj
    @MohamedMohamed-yi5gj ปีที่แล้ว +5

    ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን እሕቴ ተባረኪ በማያልቀዉ በረከቱ ይሸፍንሽ አምላከ እስራኤል❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kebebush9828
    @kebebush9828 ปีที่แล้ว +2

    ዝማሬመላክተን ያሠማልን❤❤❤

  • @RomanGenet
    @RomanGenet ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ኢንኳን አደረሰሽ ኢህተ ድንቅ ዝማረ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AbnoshAb
    @AbnoshAb 2 หลายเดือนก่อน

    ዝማሪ መላእክት ያስማልን ያገልግሎት ዘመንሽን ይባርክልሽ ❤❤❤❤

  • @androksguest5909
    @androksguest5909 ปีที่แล้ว +3

    ጥኡም የመላይክት ዝማሬ ያሰማልን እህታችን ከዚህም በላይ የምታገለግይበትን ፀጋና ጠበቡን ያጋስታለም ስላሴ ይግልፁልሽ❤❤

  • @goodnews9572
    @goodnews9572 ปีที่แล้ว +17

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በቤቱ ያፅናሽ ከዚህም በላይ የምታገለግይበትን ዘጋውን ያብዛልሽ ቅድስት ስላሴ

  • @tekleageba9071
    @tekleageba9071 ปีที่แล้ว +2

    Amen Amen Amen Zemari Melakite yesamalna

  • @meklittena3831
    @meklittena3831 9 หลายเดือนก่อน

    የኔ ቆንጆ የድሬዳዋ ወርቅ የሚካኤል ልጅ ተባረኪ ፀጋሽ ይብዛልን!

  • @ሠላማውይትሙሉ
    @ሠላማውይትሙሉ 8 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክትን ያሰማልን እህታችን ፀጋውን ያብዛልሽ

  • @YasminSoltani-bv2sp
    @YasminSoltani-bv2sp 5 หลายเดือนก่อน

    አጋዕዝተ ዓለም ስላሴ ይጠብቅሽ ክበርልን እህታለም 🤲🤲🤲

  • @janeitjaneit5745
    @janeitjaneit5745 ปีที่แล้ว

    ዝማረ መላያክት ያሰማልሽ❤❤❤❤❤❤ ልዱ እግ/ር በበቱ ያፅናሽ

  • @BuzaSeteng
    @BuzaSeteng 11 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር አምላክ ዘመንሽን ሁሉ ይባርከው በቤቱ ያጽናሽ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን ነፍስን የሚያለመልም ዝማሬ

  • @user-wi4so8fh4d
    @user-wi4so8fh4d ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መልአክት የሰመዐልና ክብርቲ ሓፍትና

  • @user-fz5ji8bh4f
    @user-fz5ji8bh4f 10 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሬመላዕክትንያሰማልንእህታችንፀጋውንያብዛልሽ

  • @meherat938
    @meherat938 ปีที่แล้ว +4

    ቅድስት ስላሴ ሀገራችንን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነታችን ሰላም ያደርግልን ዝማሬ መላእክት ያሰማሽ እህት

  • @user-ti3ni6df3r
    @user-ti3ni6df3r ปีที่แล้ว +6

    ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን እህቴ ፀጋ በረከቱን ያብዛልሽ❤🙏

  • @እመቤታችንታማልዳለች
    @እመቤታችንታማልዳለች ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልንን ቸር አምላክ ልኡል እግዚአብሔር ያክብርልን🤲

  • @zaleman-rw3rl
    @zaleman-rw3rl 10 หลายเดือนก่อน +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማሽ!

  • @miki40416
    @miki40416 ปีที่แล้ว +2

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማሽ

  • @user-ml7xt8mg9c
    @user-ml7xt8mg9c ปีที่แล้ว +4

    ዝማረ መላእክቲ የስምዐና ክብረተይ እግዚአብሔር ፅግኡ የብዘሓልኪ ♥️

  • @AmareGetaye-p1d
    @AmareGetaye-p1d ปีที่แล้ว +1

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን

  • @YasminSoltani-bv2sp
    @YasminSoltani-bv2sp 5 หลายเดือนก่อน

    እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ለአባታችን አጋዕዝተ ዓለም ስላሴ⛪✝️✝️✝️ 🤲🤲🤲

  • @Filimon-vh5px
    @Filimon-vh5px ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን 🕯❤✝️🙏⛪️ዝማሬ መላክት ያሰማልን ፈጣሪ እህታችን በቤቱ በቤተ መቅደሱ ያፅናሽ ቅድስት አጋእስተ ስላሴ ይባርኩሽ ✝️

  • @aklilufikadu1436
    @aklilufikadu1436 7 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን❤❤❤

  • @adanishburos2327
    @adanishburos2327 10 หลายเดือนก่อน +1

    እህታችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @simamarry808
    @simamarry808 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእክት ያስማልን ፈጣሪ መጨረሻሽን ያሳምረው

  • @bethelhemtadesse3115
    @bethelhemtadesse3115 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን!!!🥰🥰🥰

  • @aklesiaelias2929
    @aklesiaelias2929 ปีที่แล้ว +2

    i love her spritual songs very much my the lord our God help you☺☺☺🥰🥰 ቅድስት አርሴማ ታክብርልኝ

  • @user-me9di2ve4o
    @user-me9di2ve4o ปีที่แล้ว +2

    ስላሴ ይጠብቅሽ❤❤❤

  • @asegedechligaba1137
    @asegedechligaba1137 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @-deacongirma0712
    @-deacongirma0712 6 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ዘመንሽን ይባርክልሽ ሊዱ🙏

  • @mhat-sintea20
    @mhat-sintea20 ปีที่แล้ว +1

    ተባረኪ ቅድስት ስላሴ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
    የበለጠ የምታገለግይበትን እድሜ እና ጤና ይስጥሽ
    እድሜ ዘመንሽ ይባረክ መንገድሽ የቀና ያማረ ይሆንልሽ ዘንድ የፈጣሪ ፈቃድ ይሁን❤❤❤❤❤

  • @et-cyber--8253
    @et-cyber--8253 ปีที่แล้ว

    ዝማሬመላዕክት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @belayandou1691
    @belayandou1691 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላክት ያሰማልን እህታችን ፀጋውን ያብዛልሽ ❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @aidaissac8411
    @aidaissac8411 ปีที่แล้ว

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን 🙏🙏🙏🥰፡፡ዝማሬ መላእክት ያሰማልን፡ የኣገልግሎት ዘመንሽ ቅድስት ስላሴ ይባርክልሽ፡ በቤቱ⛪💒⛪ ያጽናሽ ሊዱየ ❤

  • @mikiyasyemataw3562
    @mikiyasyemataw3562 ปีที่แล้ว

    ያግልግሎት ዘመንሽ ይባረክ አህቴ

  • @BayushSentaayoo1234-kh1px
    @BayushSentaayoo1234-kh1px ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እህታችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ 👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏

  • @nigistmengistu9288
    @nigistmengistu9288 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንሽን ያርዝምልን🙏🙏🙏

  • @Mes355
    @Mes355 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🤲🤲🥰🤲🥰💒🤲🥰💒🤲

  • @salambbbba1272
    @salambbbba1272 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንሽ እግዚአብሔር ይባርክልሽ የድንግል ምልጃ አይለይሽ

  • @user-xi1ko3du8p
    @user-xi1ko3du8p ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ደስ የሚል ዝማሬ👏👏👏👏👏 ነው ፀጋውን ያብዛልሽ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @user-mk3nz5wv1k
    @user-mk3nz5wv1k ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እህታችን
    ፀጋውን ያብዛልሽ በቤቱ ያፅናሽ🙏🙏🙏🌾🌾🌾🌾🌾🌾
    🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @biruktiyoutube7404
    @biruktiyoutube7404 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እህታችን በቤቱ ያጽናሽ ❤

  • @yegebreail
    @yegebreail ปีที่แล้ว +4

    ዝማሬ መላክትን ያሰማልን 🤲ያገልግሎት ዘመንሽን ይባርክልሽ በቤቱ ያፅናሽ ❤️

  • @smviramgasha6627
    @smviramgasha6627 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🙏🙏
    እልልልልልልልልልልልልልልል 💐👏💐👏💐👏💐👏👏👏👏

  • @user-qv7pq1vs5m
    @user-qv7pq1vs5m ปีที่แล้ว +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንሽን ይባርክልን🤲🙏🎉

  • @tsiyemariyam4240
    @tsiyemariyam4240 ปีที่แล้ว +2

    Tebarki ehety kale hiwot yasemalen

  • @user-zf3od1fw1j
    @user-zf3od1fw1j ปีที่แล้ว +1

    በርቺ ቅድስት ስላሴ ይጠብቅሽ🎉🎉❤❤❤ it is good best best mezmor😊😊😊😊😊😊😊

  • @user-eb7ms3qj2k
    @user-eb7ms3qj2k 5 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጥሽ ❤❤❤🙏🙏🙏🇪🇹

  • @emebityaregale6193
    @emebityaregale6193 ปีที่แล้ว +1

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፀጋ በረከቱን ያብዛልሽ እህታችን በርችልን

  • @milabelabayu583
    @milabelabayu583 ปีที่แล้ว

    ዝማሪ መልእክት ያሰማልን በቤቱ የጽናሽ እህታችን ❤❤❤❤

  • @mulutedesse6364
    @mulutedesse6364 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላእከትን ይስማልን

  • @taduchannel5238
    @taduchannel5238 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላክት ያሰማልን እህታችን በጣም አረፍ መዝሙር

  • @natnaelwendimagegn7126
    @natnaelwendimagegn7126 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን❤

  • @asrbebetikv6369
    @asrbebetikv6369 ปีที่แล้ว +5

    እልልልልልልልልልል 😢😢😢😢 እልልልልልልልልልል ዝማርየ መላይክት ያስማልን ፀጋውን ያብዛልሽ እህታችን 😢😢😢😢😢😢😢 እፍፍፍፍፍ 😭😭😭😭😭😭 ቅድስት ስላሴ አባቴ😢

  • @robelmtrd
    @robelmtrd ปีที่แล้ว +2

    Zmare Melaekti Yesmealna Egziabher Amlak Amen Amen Amen.

  • @user-jd3ev4vh7
    @user-jd3ev4vh7 ปีที่แล้ว

    እህታችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤናውን ያድልልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤