🔴 አዲስ ዝማሬ በአንቺ ዘማሪት ሲስተር ሕይወት zamarte sister hiwot banchie Orthodox mezmure official yotube channel

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 294

  • @KidTol
    @KidTol 11 หลายเดือนก่อน +44

    እመቤቴ እናቴ ቅድስት ድንግል ማርያም የአምላኬ እናት ለጠራሽ ሁሉ ፈጥነሽ የምትደርሽ አሁንም ነይልን እናታችን።ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን

  • @ZewduAnagaw
    @ZewduAnagaw 6 หลายเดือนก่อน +3

    እመቤቴ ማርያም እናቴ ማርያም ሁሌም ተመስገን ነውድሜ እናቴ አሜን 🙏⛪️✝️❤🛐🛐🛐❤✝️⛪️🙏 🤲🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤🤲✝️🆗✅

  • @abebamengestu9914
    @abebamengestu9914 9 หลายเดือนก่อน +9

    በማራኪ ወግ ነው ያወኩሽ እህቴ የሕይወት ዘመናችሁ ሁሉ የተባረከ ያድረግለን ዘራችሁምጠንም የተቀደሱ ያድርግልን !!!

  • @keralem
    @keralem 8 หลายเดือนก่อน +6

    ውስጤ ሀሴት የሚሰማው እና ምሰማው የማልጠግበው መዝሙር እመብርሐን ትጠብቅሽ እህቴ !!!!!!!!!!!!🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤

  • @Etiopa
    @Etiopa หลายเดือนก่อน +3

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን❤ ዘመንሽ ይባረክ🙏

  • @Haileg2360
    @Haileg2360 8 หลายเดือนก่อน +4

    በአንቺ እጹብ በሆነ አንደበት ይህን የመሠለ ድንቅ ዝማሬ ስላሰማሽን ክበሪልኝ ሒዊ እልልልልል ድንቅ ነው

  • @ተስፋዬአንተነህጌታዬ
    @ተስፋዬአንተነህጌታዬ หลายเดือนก่อน +2

    ፀጋውን ያብዛልሽ እህቴ ጥዑም ዝማሬ ነው

  • @AdancheselamZewdu
    @AdancheselamZewdu 8 หลายเดือนก่อน +5

    እህቴ በእውነት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እንደዚህ ለቅድስት እናቴ ድንግል ማርያም የዘመርሽላት ጥላ ከለላ ትሁንሽ ትጠብቅሽ ከክፉ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @nunuhulegeb
    @nunuhulegeb 9 หลายเดือนก่อน +3

    እህቴ በእውነት ዝማሬ መላዕክትን ያሰማሽ !!! የተረጋጋሽ፣ የበሰልሽ ዘማሪት ነሽ። እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንሽን ይባርክልሽ !!!

  • @getahun3497
    @getahun3497 11 หลายเดือนก่อน +12

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማሽ ሲስተር ዝማሬዎችሽ በሙሉ ተሰምተው የማይጠገቡ የነፍስ ምግብ ናቸው ኑሪልን ከነቤተሰብሽ

  • @michotefera6531
    @michotefera6531 11 หลายเดือนก่อน +8

    የጌታ እናት ፍቅር የገባው እንዲህ መንፈስን በሚያስደስት የአባቶቻችን ዜማ ትውልድ ነውና አምላክን በድንግልና ወልዳ የጥል ግድግዳን በአምላክነቱ ላፈረሰው ለእግዚአብሔር እናት ምስጋናን ያቀርባል። ሲስተር ሕይወት አሁንም ልዑል እግዚአብሔር አገልግሎትሽን ይባርክ፣ ከዚህች የእግዚአብሔር ደጅ ከሆነች በተዋህዶ በረት ያቆይሽ ዘመንሽ በእግዚአብሔር ቤት ይለቅ።

  • @esromteshome7023
    @esromteshome7023 11 หลายเดือนก่อน +33

    ጥሩ ዘማሪ😍 ጎበዝ ጸሐፊ😍 እና የተለየ ዜማ ሰሪ🥰 ሲገናኙ እንደዚህ አይነት ውብ መዝሙር ይወጣል😇። ጸጋውን ታብዛላችሁ!!! እንኳን አደረሳችሁ!!!

  • @mahiyemariyamlij2984
    @mahiyemariyamlij2984 2 หลายเดือนก่อน +4

    ውይ እህታችንእባክሽን ከግጥሙ ጋር ልቀቂል በቃላችን እንድንሸመድደው በጣም የወደድኩት መዝሙር❤

  • @melkamendetebay1902
    @melkamendetebay1902 2 หลายเดือนก่อน +2

    ዋዉ እመቤታችን እንዲህ በሚገርም ደስ በሚል የገለጸ የጻፈ እጅ ገጣሚ ዘርህ ህይወትህ ይለምልም❤❤❤❤

  • @dawitadugna2762
    @dawitadugna2762 หลายเดือนก่อน +2

    Mariyam,Eme,ladunayi,Anche,Bachee,,,,amen,qale,hiwot,yasemalen,

  • @yenenehmekonnen5850
    @yenenehmekonnen5850 10 หลายเดือนก่อน +1

    Betelawa yeteshefenen , menem anehonem. Entachen eyalech.

  • @BhCus-i3p
    @BhCus-i3p หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን

  • @Deso-h8y
    @Deso-h8y 2 หลายเดือนก่อน +1

    Ameen ameen ameen sagalee jirenyaa siif haa dhagesisuu ebifamii mareyamee hadhaakoo gahalnii sii yatahuu❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉💖💖💖💖💖💖💖💖😊😊😮❤

  • @Kuskuam206
    @Kuskuam206 2 หลายเดือนก่อน +2

    በአንቺ:::: የኔ ህይወቴ ቤቴ ኑሮዬ ተባረከ እማማዬ አናቴ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
    ዝማሬ መላእትን ያሰማልን

  • @HanaMulugeta-uj2of
    @HanaMulugeta-uj2of 2 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሬ መለ
    ላህክትን ያሰማልን❤❤❤ ባንቺ የጨለማው ገዢ ታሰረ❤
    ድንቅ ዝማሬ

  • @terefeberhane2724
    @terefeberhane2724 9 หลายเดือนก่อน +3

    እናመሰግናለን ፡ ልዩ ፡ ነው ፡ እድሜ ፡ ከጤና ፡ ጋር ፡ ከነቤተሰብሽ ፡ እግዚአብሔር ፡ ይስጣችሁ ፡

  • @merhawitembaye7473
    @merhawitembaye7473 28 วันที่ผ่านมา +1

    Ebakish erjign enatye gra gebagn😢😢

  • @AymereErmias
    @AymereErmias 10 หลายเดือนก่อน +6

    እመቤታችን ጣዕሟን በአንደበታችን
    ፍቅሯን በልባችን ታሳድርብን፡፡

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ሒዊያችን❤

    • @Kidist-rn2xc
      @Kidist-rn2xc 10 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን

  • @Mekides-z8s
    @Mekides-z8s หลายเดือนก่อน +3

    ዘማሬ መልአክት ያሰማልን

  • @EfremTewled
    @EfremTewled 11 หลายเดือนก่อน +1

    AAAmeNNN AAAmeNNN AAAmeNNN Ehtachin sister hiwet teferi zimare melakit yasemalin betsoltshi asbin

  • @AlemAlem-oq1cg
    @AlemAlem-oq1cg 2 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላክት ያሰማልን❤❤❤

  • @Girma-fm1zk
    @Girma-fm1zk 2 หลายเดือนก่อน +2

    የቅድስት ድንግል ማርያምን ስም የሚጠራ ሁሉ እግ/ር የመረጠው ብቻ ነው።

    • @yordanosaram7605
      @yordanosaram7605 หลายเดือนก่อน

      እግዝአብሔር ሲጻፍ በአጭር አይደለም

  • @amareabebe1375
    @amareabebe1375 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሄር በመንግስቱ ጣፋጩን ዜማ ያሠማሽ ❤❤❤

  • @meronworku5364
    @meronworku5364 11 หลายเดือนก่อน +2

    Tebarekileng tsegaw yebzalesh demtsesh enen betam nw yemiyaregagang beteley KEFITE YALEWN Yemilew mezmuresh abet des sile🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @Deaconzelalemtakele
    @Deaconzelalemtakele 11 หลายเดือนก่อน +7

    ሒዊ ባለጸጋዋ ተባረኪ. ጸጋሽን ቀናነትሽን ድንግል ታጽናልሽ !

  • @meserettafesemamo4069
    @meserettafesemamo4069 9 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሬሽ መለአኪት ያሰማልን በጣም ድንቅ መዝሙር ተባረክ ልዬ ነሽ ለኔ ፀጋውን ያብዛልሽ

  • @welansaali674
    @welansaali674 11 หลายเดือนก่อน +2

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አጥነት የማለመልም ዝማሪመለአክትያሰማልን 🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹💞💞💞💞

    • @yeshyemarr8303
      @yeshyemarr8303 11 หลายเดือนก่อน +1

      ደምሪኝ እህት

  • @temesgenadmasubelay8169
    @temesgenadmasubelay8169 หลายเดือนก่อน +2

    Hallelujah

  • @SenaitAmare-f4g
    @SenaitAmare-f4g 9 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላክ ዝማሬመልዕክትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንሽን ይባርክልን ያርዝምልን በቤቱ ያፅናሽእህታችን

  • @hiwetabii
    @hiwetabii 8 หลายเดือนก่อน +1

    ባንቺ የጨለማዉ ገዢ ታሰረ...🤲🤲🤲🌹🌾🥀ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን🌺🌻🌼🌼🙏🙏🙏

  • @HelenMerid-s5j
    @HelenMerid-s5j 18 วันที่ผ่านมา +1

    ቃላት ሰነፉብኝ ❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏

  • @jaredorebeto9801
    @jaredorebeto9801 3 หลายเดือนก่อน +2

    የወርቅ ማዕድ መሶብ ማርያም እሙ ለአዶናይ
    ለፍሬ ሕይወት ክርስቶስ ማደሪያ ንፁህ ሙዳይ።
    ይህችን ቅኔ ያፈለቀች አዕምሮ ለዘለዓለም የመንፈስ ቅዱስ ማረፊያ ትሁን ።ለዘማሪዋም የጣፈጠ አንደበትን የሰጠ አምላካችን ቡሩክ ነው።

  • @endueduofficial
    @endueduofficial 11 หลายเดือนก่อน +1

    ሂዊዬ ግሩም ነው ጥዑሙን ያሰማሽ

  • @TGST645
    @TGST645 9 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ወርቅ ዝማሬ መላአክት ያስማልን ❤ እድሜ ጤና ይስጠሽ መንፈስ ቅዱስ ❤

  • @Betelhem-zy1jz
    @Betelhem-zy1jz 21 วันที่ผ่านมา

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንሽን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክልሽ !!!❤❤❤

  • @WubalemasratWubalemasrat
    @WubalemasratWubalemasrat 11 หลายเดือนก่อน +1

    ዬኔ እንትን እንዴት እንደ ምወድሽ በርቹ እልልልልልልልል

  • @Dershaye-r9r
    @Dershaye-r9r หลายเดือนก่อน +1

    እልልልልልልልልልል 🙏🙏🙏

  • @MentesnotHailu
    @MentesnotHailu 11 หลายเดือนก่อน +1

    እመብርሀን የፅዮን ማርያም በወርቅ ቀሚሷ ከክፉ ነገር ትሸፍንሽ
    የታደልሽ ዘማሪት
    My favourite singer

  • @zehabesha7778
    @zehabesha7778 11 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ሂዊዋ ከነ ከነቤተሰብሽ ከተሰወረ መከራ እመአምላክ ትጠብቅሽ 💐💐💐💐🥰🥰🥰

  • @zemarideaconsamsonnegash5941
    @zemarideaconsamsonnegash5941 11 หลายเดือนก่อน +2

    ግሩም ነው ሒዊ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @marthatadesse4673
    @marthatadesse4673 10 หลายเดือนก่อน +1

    Zimare Melaekit Yasemalin Ehite Liyu Mezmur new Hiwot Yemimarik maraki new Yeteregaga Tikikilegna Ye orthodox Tewahido Mezimur new zema ke gitim Yetewahade astemari mezmur new rejim Edime ketena Yisitilin Yeageligilot zemenishin ke hulum bezih sira Yetesatefutin hulu Yisitilin

  • @demshabayneh6566
    @demshabayneh6566 10 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም ደስ የሚል መዝሙር ዝማሬ መላአክትን ያሰማልን

  • @ZemaritHalen-mo7qf
    @ZemaritHalen-mo7qf 11 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሬ መላክት ያሰማልን ሒዊ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @ወለተመድህን-ገ5ጠ
    @ወለተመድህን-ገ5ጠ 9 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሬመላእክትያሰማልን❤❤❤❤🥀🥀🥀2️⃣1️⃣❣️🌹እናቴ ስምሽለዘላለምየተቀደሰ🥀🥀🥀🥰🥰🥰

  • @Nani-z1n
    @Nani-z1n 9 หลายเดือนก่อน +1

    zmara melaekt yasmalign hiw grum zmara new❤❤❤❤ kberlign

  • @fikresilasse
    @fikresilasse 11 หลายเดือนก่อน +2

    ጥዑም ዝማሬ ነው ሒዊዬ ዝማሬ መላእክት ያሰማሽ, ዘመንሽን ይባርክልን እህቴ !

  • @LisaLisa-h7r
    @LisaLisa-h7r หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ነው የምወድሽ ላገኝሽ እፈልጋለው ❤❤❤❤ፀጋውን ያብዛልሽ

  • @youtubecreatores679
    @youtubecreatores679 8 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን. የአገልግሎት ዘመንሽ የተባረከ ይሁን

  • @nabechannel1921
    @nabechannel1921 11 หลายเดือนก่อน +1

    🙏🙏🙏👋👋👋እልልልልልል👋👋👋💕💕💕🥀🥀🥀ተባረኪልኝ የኔ ማር ውድድድድድድ👋👋👋እልልልልል👋💖🌹🙏

  • @tsegayeyohans3718
    @tsegayeyohans3718 9 หลายเดือนก่อน +1

    endet yala tihum zimare nawu zimare melaikt yasemalin 🙏🙏🙏

  • @ethiotube6460
    @ethiotube6460 10 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን እህታችን

  • @LidetGatahun-dp1fr
    @LidetGatahun-dp1fr 11 หลายเดือนก่อน +1

    Zmare mlaekt yasmaln ehtachn❤❤❤❤❤

  • @Ematiye3457
    @Ematiye3457 11 หลายเดือนก่อน

    Sewodesh ❤fetari tegawun yabezalsh zemari melakten yasemaln ellllllellllllellllllll❤❤❤❤❤❤

  • @TemuDemlash
    @TemuDemlash 11 หลายเดือนก่อน +3

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እንኳን አደረሳችሁ የእመቤቴ ልጆች❤❤❤❤❤

  • @hirtu4237
    @hirtu4237 11 หลายเดือนก่อน

    Amen zimare malkite yasamlin ehetachin tagwen yabizaleshi egizabhar ❤❤❤

  • @Teddydemeke-np1qh
    @Teddydemeke-np1qh 4 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን

  • @betelhemajijo976
    @betelhemajijo976 7 หลายเดือนก่อน +1

    I can’t stop listening to this Mezmure. God bless you !

  • @selamhailemariam2885
    @selamhailemariam2885 11 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen Amen Zemra Malakten Yasmalene 🙏🙏🙏

  • @mekdesbussha2766
    @mekdesbussha2766 10 หลายเดือนก่อน

    Achina mirte lene liyu nachu egezabiher amilak tsehahun yabizalachu ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Sendayo9
    @Sendayo9 3 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሬመላእክት ያሰማለን ቀር ዘመንሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ የኦሮቶ ዶኮስ እኑቁ❤❤❤❤🎉

  • @achumatirunew8510
    @achumatirunew8510 10 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ☝️🙏 ዕድሜና ጤናውን ያብዛልሽ ግሩም ድንቅ ምስጋና ለድንግል እናታችን ❤️🙏

  • @Misneb
    @Misneb 10 หลายเดือนก่อน +1

    የመንፈሳዊ ግዞ የህይወት ምስክርነቴ ነው። በተለይ የእመቤታችን ድንግል ማርያምን ፍቅርዋን እንድቀምስ በተደጋጋሚ እመቤቴን ጠይቄ የመለሰችልኝ በሲስተር ህይወትና በወጣትዋ ዘማሪት ሲስተር ሊዲያ ታደሰ "እንወዳታለን" ዝማሬዎች ውስጥ ነው ማለት እችላለሁ። እግዚአብሔር ይባርካችሁ። ቤቱን ያለአገልጋዮች ያልተወ እግዚአብሔር የተሙሰገነ ይሁን!

  • @_Godolyas7696
    @_Godolyas7696 11 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ጸጋው ያብዛልሽ እህታችን

  • @Kidist-rn2xc
    @Kidist-rn2xc 10 หลายเดือนก่อน +2

    ለምንድነዉ ስምሽን ካልጠራሁ የሚያመኝ እመቤቴ ፀአዳ

  • @ሀብታምደሳለ
    @ሀብታምደሳለ 10 หลายเดือนก่อน +1

    😢😢😢😢😢አች አበርችኝ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም😢😢😢😢😢😢😢 ከጭቀቴ አውጪኝ😢😢😢

  • @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ
    @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ 11 หลายเดือนก่อน +7

    እንኳን ለእመቤታችን አመታዊ ፄዎን ማርያም ክብረ በአል አደረሳቹ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤👏👏👏

  • @elrohiyemariyam3340
    @elrohiyemariyam3340 10 หลายเดือนก่อน +1

    እናት ባንቺ ድምፅ በጣም እፅናናለው ! ለቅዱስ ሚካኤል የዘመርሽው መዝሙር ለኔ የዘመርሽልኝ ያህል ይሰማኛል እንድሜና ጤና ይስጥሽ ክብር ይገባሻል

    • @Kidist-rn2xc
      @Kidist-rn2xc 10 หลายเดือนก่อน

      የማርሚናስ ብትይ ደስ ሲሉ መዝሙሮቿ

  • @tesfaybokre6907
    @tesfaybokre6907 11 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማረ መላእክት የስመዓልና ሲስተረይ ናይ ኣጎልጉለትኪ ዘበን ይባርኸልኪ በረኸታን ፍቅራን ኣማላድነታን ናይ እመኣምላክ ምስ ኩላትና ይኹን ኣሜን

  • @alemayehuagengehu1974
    @alemayehuagengehu1974 10 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሬ መላአክት ያሠማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ❤❤❤❤❤❤

  • @abelgoitom-js1gl
    @abelgoitom-js1gl 11 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን sister

  • @lidiyamulugeta3884
    @lidiyamulugeta3884 10 หลายเดือนก่อน

    የመላእክትን መዝሙር ያሰማሽ ሂዊዬ

  • @addisalemtsefaye7912
    @addisalemtsefaye7912 10 หลายเดือนก่อน +1

    እመቤቴ ፀጋውን ታብዛልሽ

  • @ፍቅርወሎየዋ-ዘ5በ
    @ፍቅርወሎየዋ-ዘ5በ 11 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክት ያሠማልን እልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @fikrufikru-bx5cv
    @fikrufikru-bx5cv 11 หลายเดือนก่อน +1

    ሁሉም መዝሙር እንደዚህ ረጋ ቢል እንዴት መልካም ነበር
    ሂዊ ስላንቺ ምንም ማለት አልችልም እግዚአብሔር ይጠብቅሽ 🥰🥰🥰🥰🥰

    • @Feruz-v2u
      @Feruz-v2u 11 หลายเดือนก่อน

      ኣለመርጋት ሳይሆን እንደዚ ውህብቶዋን ያወቀች ዘማሪ የመሰሉ ዘማርያን ብቻ ቢዘምሩት ብቲዪ ጥሩ ነበር። ምክኒያቱን ኣለችሎታቸው ኣለውህበታቸው ስንት መዝሙር እያበላሹ ያሉ ዘማርያን ነን ባዮች ነው እያበላሹ ያሉት

  • @hiwottesfaye6034
    @hiwottesfaye6034 10 หลายเดือนก่อน +1

    መዝሙር እንዲህ እርግት ብሎ ሲሰማ ስንት ጭንቀት ይቀላል ተባረኪ

  • @WeleteHana
    @WeleteHana 11 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ፀጋዉን ሞገሱን ክብሩን እግዚአብሔር ያብዛልሽ እህታችን ድንግል ሆይ እናቴ በምልጃሽ ጠብቂኝ 😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @mesekerma4095
    @mesekerma4095 11 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልሽ በቤቱ ያጽናሽ እህታችን

  • @HancheKasa-hl5fe
    @HancheKasa-hl5fe 9 หลายเดือนก่อน +1

    የአገልግሎት ዘመንሽ ይባረክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tegenegeda3074
    @tegenegeda3074 6 หลายเดือนก่อน

    ተባረኪ ሲስተር እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @MedanitMedanit-kh3gm
    @MedanitMedanit-kh3gm 11 หลายเดือนก่อน

    Wudu ehitachin kalehiwet yasemalin ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @eyagetnet5272
    @eyagetnet5272 11 หลายเดือนก่อน +3

    ከተመረጡ የተመረጠች እመቤቴ ድንግል ማርያም የአምላኬ እናት
    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @lydiaobsa1332
    @lydiaobsa1332 3 หลายเดือนก่อน

    ለእኔ ግን ማን አለ ያለ አንቺ ❤ ስሟ ከፍ ይበልልኝ

  • @Ethiopia-m4m
    @Ethiopia-m4m 9 หลายเดือนก่อน

    የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን❤❤❤

  • @dirshayearega8868
    @dirshayearega8868 11 หลายเดือนก่อน +2

    ጉልበት እሱ ልጇ ይሁንሽ።

  • @damenechgebremichael6908
    @damenechgebremichael6908 10 หลายเดือนก่อน

    እልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @mygod-r7z
    @mygod-r7z 11 หลายเดือนก่อน +1

    እንኳን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ፅዮን ማርያም በሰላም አደረሠን ።። ❤❤❤❤
    ሒወትዬ እንደተለመደው ቆንጆ ዝማሬ ነው ተባረኪ ❤

  • @EshetuAbebaw
    @EshetuAbebaw 11 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ሲሰተር ሂዊ❤❤❤❤

  • @ሳሚኡራኤል
    @ሳሚኡራኤል 11 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ዘማሪት ሲስተር ሕይወት የቤተ ክርስትያን የስስት ልጅ ለአገልግሎትሽ ሁሉ እናመሰግናለን

  • @agegnehualemu6661
    @agegnehualemu6661 10 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤❤

  • @sare100-t7q
    @sare100-t7q 11 หลายเดือนก่อน +1

    እንኳን አደረሳችሁ እህታችን ዝማሬ መላክት ያሰማልን

  • @እናቴ-ለ7ጘ
    @እናቴ-ለ7ጘ 11 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሬ መላክት ያሰማልን አህታችን ❤

  • @AsdAsd-mg2hd
    @AsdAsd-mg2hd 9 หลายเดือนก่อน +1

    እልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MahletTejneh
    @MahletTejneh 5 หลายเดือนก่อน +2

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን!!!

  • @yohanasemere3017
    @yohanasemere3017 7 หลายเดือนก่อน +1

    Ketemeretu yetemeretech nat enatachen ❤ enamesegnalen ehtachen ❤🙏🙏🙏

  • @Bezawitabebe-qi9wp
    @Bezawitabebe-qi9wp 11 หลายเดือนก่อน

    የኔ ዉድ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን❤❤❤❤