ግርማዊት ንግሥተ ነገሥታት ዘውዲቱ ምንሊክ ማን ናቸው?

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 7 พ.ย. 2022
  • Empress Zewditu Menelik Biography | የንግሥት ዘውዲቱ አጭር የህይወት ታሪክ
    #SUBSCRIBE# For More Similar Videos!
    ንግስተ ነገስት ዘውዲቱን ብዙዎች ምስኪንዋ ንግስት እያሉ ይጠሯቸዋል፡፡ ንግስተ ነገስት ዘውዲቱ ምኒልክ አለም አቀፍ እውቅና ያገኙ የመጀመርያዋ ሴት አፍሪካዊ መሪ-ንግስት ናቸው፡፡ ግርማዊት ንግሥተ ነገሥት ዘውዲቱ ለዳግማዊ ምኒልክ ሦስተኛ ልጅ ሲሆኑ ከልጅ ኢያሱ ቀጥለው መኳንንትና ሕዝቡ መክሮና ዘክሮ በምርጫ በኢትዮጵያ ዙፋን ላይ የተቀመጡ ብቸኛዋ ንግሥት ናቸው።

ความคิดเห็น •