KENACHIN /ቀናችን መዝናኛ
KENACHIN /ቀናችን መዝናኛ
  • 64
  • 72 254

วีดีโอ

የፕሮፌሰር ኃይሌ ገሪማ የህይወት ታሪክ | የ3ኛው ዓለም ሲኒማ
มุมมอง 218ปีที่แล้ว
#SUBSCRIBE # for more videos! Professor Haile Gerima Biography | The man behind the 3rd World Cinema ቀናችን ልዩ የቅዳሜ ከሰዓት የመዝናኛ ሾው ዘውትር ቅዳሜ ከቀኑ 9፡00 - 11፡00 በዋልታ ኤፍ ኤም 105.3 ጣብያ፡፡ የአፍሪካ ፈርጥ፣ ልሳነ-ዜማ፣ ታላቅ ነፍስ፣ የጥበብ ስንቅ እና ሌሎች አዝናኝ እና አስተማሪ ፕሮግራሞችን በቀናችን ሳምንታዊ የመዝናኛ ሾው ያገኛሉ፡፡
የፕሮፌሰር ኃይሌ ገሪማ የህይወት ታሪክ
มุมมอง 442ปีที่แล้ว
#SUBSCRIBE # for more videos! Professor Haile Gerima Biography ቀናችን ልዩ የቅዳሜ ከሰዓት የመዝናኛ ሾው ዘውትር ቅዳሜ ከቀኑ 9፡00 - 11፡00 በዋልታ ኤፍ ኤም 105.3 ጣብያ፡፡ የአፍሪካ ፈርጥ፣ ልሳነ-ዜማ፣ ታላቅ ነፍስ፣ የጥበብ ስንቅ እና ሌሎች አዝናኝ እና አስተማሪ ፕሮግራሞችን በቀናችን ሳምንታዊ የመዝናኛ ሾው ያገኛሉ፡፡
ዚአከ ለዚአየ፤ ዚአየ ለዚአከ (አንተ ለኔ፣ እኔ ለአንተ)
มุมมอง 84ปีที่แล้ว
አጭር ታሪክ | Short Funny Story #SUBSCRIBE# For More Similar Videos! አንጋረ ምሳሌ ዘግእዝ | የአፈወርቅ ታረቀኝ መፅሐፍ
ህግ አልባው የድለላ ስራ | የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ካንሰር እና የኑሮ ውድነት ዋና መንስኤ
มุมมอง 325ปีที่แล้ว
SUBSCRIBE For More Videos: Our goal is reaching #1000 Subscribers! Ethiopia | The Lawless Country for Brokers ቀናችን ልዩ የቅዳሜ ከሰዓት የመዝናኛ ሾው ዘውትር ቅዳሜ ከቀኑ 9፡00 - 11፡00 በዋልታ ኤፍ ኤም 105.3 ጣብያ፡፡ የአፍሪካ ፈርጥ፣ ልሳነ-ዜማ፣ ታላቅ ነፍስ፣ የጥበብ ስንቅ እና ሌሎች አዝናኝ እና አስተማሪ ፕሮግራሞችን በቀናችን ሳምንታዊ የመዝናኛ ሾው ያገኛሉ፡፡
የሳምንቱ ድንቃ ድንቅ መረጃዎች
มุมมอง 62ปีที่แล้ว
የአፍሪካ ፈርጥ ዝግጅቶች # 10 | Weekly News Recap መፅሐፈ-ሔኖክ ከመፅሐፍ ቅዱስ እንዲወጣ ተደረገ የ25 አመቱ ኬንያዊ 8 ልጆች እና 20 የልጅ ልጆች ያሏትን የ85 አመት ፍቅረኛውን ሊያገባ ነው SUBSCRIBE For More Similar Videos! ቀናችን ልዩ የቅዳሜ ከሰዓት የመዝናኛ ሾው ዘውትር ቅዳሜ ከቀኑ 9፡00 - 11፡00 በዋልታ ኤፍ ኤም 105.3 ጣብያ፡፡ የአፍሪካ ፈርጥ፣ ልሳነ-ዜማ፣ ታላቅ ነፍስ፣ የጥበብ ስንቅ እና ሌሎች አዝናኝ እና አስተማሪ ፕሮግራሞችን በቀናችን ሳምንታዊ የመዝናኛ ሾው ያገኛሉ፡፡
22ኛው የኢትዮጵያ ታላቁ ሩጫ እና 22ኛው የዓለም እግር ኳስ ዋንጫ ውድድር ታሪካዊ ግጥምጥሞሽ
มุมมอง 85ปีที่แล้ว
የአፍሪካ ፈርጥ ዝግጅቶች # 9 | Weekly News Recap SUBSCRIBE For More Similar Videos! ቀናችን ልዩ የቅዳሜ ከሰዓት የመዝናኛ ሾው ዘውትር ቅዳሜ ከቀኑ 9፡00 - 11፡00 በዋልታ ኤፍ ኤም 105.3 ጣብያ፡፡ የአፍሪካ ፈርጥ፣ ልሳነ-ዜማ፣ ታላቅ ነፍስ፣ የጥበብ ስንቅ እና ሌሎች አዝናኝ እና አስተማሪ ፕሮግራሞችን በቀናችን ሳምንታዊ የመዝናኛ ሾው ያገኛሉ፡፡
ልሳነ-ዜማ | ያልተሰሙ የአሊ ቢራ ስራዎች
มุมมอง 60ปีที่แล้ว
#SUBSCRIBE # for more videos! Artist Ali Birra Music ቀናችን ልዩ የቅዳሜ ከሰዓት የመዝናኛ ሾው ዘውትር ቅዳሜ ከቀኑ 9፡00 - 11፡00 በዋልታ ኤፍ ኤም 105.3 ጣብያ፡፡ የአፍሪካ ፈርጥ፣ ልሳነ-ዜማ፣ ታላቅ ነፍስ፣ የጥበብ ስንቅ እና ሌሎች አዝናኝ እና አስተማሪ ፕሮግራሞችን በቀናችን ሳምንታዊ የመዝናኛ ሾው ያገኛሉ፡፡
አዲስ አበባ እና ኢትዮጵያን ያቆሸሻት የወረቀት ማስታወቂያ
มุมมอง 76ปีที่แล้ว
SUBSCRIBE For More Videos: Our goal is reaching #1000 Subscribers! Ethiopia | ህግ አልባ ሀገር? ቀናችን ልዩ የቅዳሜ ከሰዓት የመዝናኛ ሾው ዘውትር ቅዳሜ ከቀኑ 9፡00 - 11፡00 በዋልታ ኤፍ ኤም 105.3 ጣብያ፡፡ የአፍሪካ ፈርጥ፣ ልሳነ-ዜማ፣ ታላቅ ነፍስ፣ የጥበብ ስንቅ እና ሌሎች አዝናኝ እና አስተማሪ ፕሮግራሞችን በቀናችን ሳምንታዊ የመዝናኛ ሾው ያገኛሉ፡፡
በኢትዮጵያ የመጀመሪያዎቹ 9 ምሉኮች / ሚኒስትሮች
มุมมอง 132ปีที่แล้ว
Emperor Menelik II's Cabinet of Ministers | Ethiopia's first 9 Ministers #SUBSCRIBE# For More Similar Videos! በኢትዮጵያ ዘመናዊ አስተዳደር እንዲመጣ ከጣሩት መሪዎች ውስጥ በግንባር ቀደምትነት የሚጠቀሱት አፄ ዳግማዊ ምኒልክ ፣ የሚኒስተር መስሪያ ቤት አቋቁመው የመጀመሪያዎቹን ዘጠኝ ምኒስቴሮችን የሾሙት ጥቅምት 14 ቀን 1900 ዓ.ም ላይ ነበር:: በዳግማዊ ምኒሊክ የተሾሙት የመጀመሪያዎቹ ዘጠኙ ሚኒስትሮች የሚከተሉት ናቸው:- ፩ኛ. አፈ ንጉስ ነሲቡ መስቀሎ:- የዳኝነት ሚኒስትር ፪ኛ. ፊታውራሪ ሀብተጊዮርጊስ:- የጦር ሚኒስትር ፫ኛ. ፀሐፌ ትዕዛዝ ገ/ሣላሴ ወ/...
የክብር ዶ/ር አርቲስት አሊ ቢራ የሕይወት ታሪክ
มุมมอง 101ปีที่แล้ว
#SUBSCRIBE # for more videos! Artist Ali Birra Biography በዛሬው የታላቅ ነፍስ ዝግጅታችን ብዙዎች “የምስራቁ ዋርካ”፣ አንዳንዶች ደግሞ የጸደይ ብርሃን አብሳሪ፣ አንዳንዶች የአፍሪካ ታላቁ የጥበብ ዋርካ፣ አንድ አንዶች ደግሞ ዘመኑን ሁሉ ለኦሮሞ ሙዚቃ እና ባህል የሰጠው ታላቁ የኪነጥበብ ሰው እያሉ በፍቅር እና በክብር የሚጠሩትን የክብር ዶ/ር አርቲስት አሊ ቢራን እንዘክራለን፡፡ በዚህ ዝግጅት በኢትዮጵያ ሙዚቃ ታሪክ አብሪ ኮከብ ስለሆነው ጀግናችን መዛግብት መርምረን እና ያልተሰሙ መረጃዎችን ቃርመን የታላቁን የጥበብ ጀግና አጭር የህይወት ታሪክ እንካችሁ አለን! ቀናችን ልዩ የቅዳሜ ከሰዓት ...
የአርቲስት ተስፋዬ ሳህሉ (አባባ ተስፋዬ) አጭር የሕይወት ታሪክ
มุมมอง 2.8Kปีที่แล้ว
#SUBSCRIBE # for more videos! Artist Tesfaye Sahelu Biography የዛሬው የታላቅ ነፍስ ዝግጅት ዕንግዳችን በኢትዮጵያ ቴሌቪዥን ላይ ስመጥርና የተወደዱ ተዋናይና በተለይም የሕፃናትና የልጆች ተረተኛ ናቸው። ለ42 ዓመታት በኢትዮጵያ ቴሌቪዥን ልጆችን ተረትና ምሳሌ በማስተማር፤ የሚታወቁት እና የኢትዮጵያ ልጆች አባት የሆኑት አንጋፋ የኪነ ጥበብ ሰው ናቸው። አቶ ተስፋዬ ሳህሉ ወይም ደግሞ በብዙኃን ዘንድ አባባ ተስፋዬ በመባል የሚታወቁት የኪነ ጥበብ ሰውን የልጅነት ጊዜውን በኢትዮጵያ ያሳለፈ ሁሉ ያውቃቸዋል ማለት ይቻላል። እኝህ ሰው በተረት መልክ በርካታ ኢትዮጵያንን ባህልን እና ቁም ነገርን አ...
ግርማዊት ንግሥተ ነገሥታት ዘውዲቱ ምንሊክ ማን ናቸው?
มุมมอง 12Kปีที่แล้ว
Empress Zewditu Menelik Biography | የንግሥት ዘውዲቱ አጭር የህይወት ታሪክ #SUBSCRIBE# For More Similar Videos! ንግስተ ነገስት ዘውዲቱን ብዙዎች ምስኪንዋ ንግስት እያሉ ይጠሯቸዋል፡፡ ንግስተ ነገስት ዘውዲቱ ምኒልክ አለም አቀፍ እውቅና ያገኙ የመጀመርያዋ ሴት አፍሪካዊ መሪ-ንግስት ናቸው፡፡ ግርማዊት ንግሥተ ነገሥት ዘውዲቱ ለዳግማዊ ምኒልክ ሦስተኛ ልጅ ሲሆኑ ከልጅ ኢያሱ ቀጥለው መኳንንትና ሕዝቡ መክሮና ዘክሮ በምርጫ በኢትዮጵያ ዙፋን ላይ የተቀመጡ ብቸኛዋ ንግሥት ናቸው።
የሮፍናን አጭር የህይወት ታሪክ
มุมมอง 205ปีที่แล้ว
#Subscribe For More Videos! Rophnan Biography ቀናችን ልዩ የቅዳሜ ከሰዓት የመዝናኛ ሾው ዘውትር ቅዳሜ ከቀኑ 9፡00 - 11፡00 በዋልታ ኤፍ ኤም 105.3 ጣብያ፡፡ የአፍሪካ ፈርጥ፣ ልሳነ-ዜማ፣ ታላቅ ነፍስ፣ የጥበብ ስንቅ እና ሌሎች አዝናኝ እና አስተማሪ ፕሮግራሞችን በቀናችን ሳምንታዊ የመዝናኛ ሾው ያገኛሉ፡፡
ኢትዮጵያ የዲጂታል ሚዲያ አጠቃቀም ህግ አልባ ሀገር መሆኗ እያደረሰ ያለው ዘመን ተሸጋሪ ጥፋት
มุมมอง 24ปีที่แล้ว
ኢትዮጵያ የዲጂታል ሚዲያ አጠቃቀም ህግ አልባ ሀገር መሆኗ እያደረሰ ያለው ዘመን ተሸጋሪ ጥፋት
የሳምንቱ አስገራሚ እና አዝናኝ መረጃዎች
มุมมอง 86ปีที่แล้ว
የሳምንቱ አስገራሚ እና አዝናኝ መረጃዎች
አፍሪካዊቷ ማዘር ቴሬዛ፡ የክብር ዶ/ር አበበች ጎበና የህይወት ታሪክ
มุมมอง 2.3Kปีที่แล้ว
አፍሪካዊቷ ማዘር ቴሬዛ፡ የክብር ዶ/ር አበበች ጎበና የህይወት ታሪክ
የዳግማዊ አፄ ምንሊክ ሀይለመለኮት መታሰቢያ ሐውልት
มุมมอง 459ปีที่แล้ว
የዳግማዊ አፄ ምንሊክ ሀይለመለኮት መታሰቢያ ሐውልት
ጳውሎስ ኞኞ ለመንግስት ከፍተኛ አካል የፃፉት ታሪካዊ ደብዳቤ
มุมมอง 151ปีที่แล้ว
ጳውሎስ ኞኞ ለመንግስት ከፍተኛ አካል የፃፉት ታሪካዊ ደብዳቤ
እቴጌ ጣይቱ (እቴጌ ጣይቱ ብጡል ብርሃን ዘኢትዮጵያ) ማን ነበሩ?
มุมมอง 1.3Kปีที่แล้ว
እቴጌ ጣይቱ (እቴጌ ጣይቱ ብጡል ብርሃን ዘኢትዮጵያ) ማን ነበሩ?
የሳምንቱ አስገራሚ እና አዝናኝ መረጃዎች
มุมมอง 36ปีที่แล้ว
የሳምንቱ አስገራሚ እና አዝናኝ መረጃዎች
ንግስት ካሶፒያ ኮሮነስ እና ቤተሰቧ፡ ቀደምት የህዋ ተመራማሪዎች
มุมมอง 263ปีที่แล้ว
ንግስት ካሶፒያ ኮሮነስ እና ቤተሰቧ፡ ቀደምት የህዋ ተመራማሪዎች
ኢትዮጵያዊቷ ንግስት ሳባ አጋቦስ ማን ናት?
มุมมอง 2.9K2 ปีที่แล้ว
ኢትዮጵያዊቷ ንግስት ሳባ አጋቦስ ማን ናት?
ዘመን ተሻጋሪው ጋዜጠኛ፣ ደራሲና የታሪክ ተመራማሪ - ጳውሎስ ኞኞ
มุมมอง 4842 ปีที่แล้ว
ዘመን ተሻጋሪው ጋዜጠኛ፣ ደራሲና የታሪክ ተመራማሪ - ጳውሎስ ኞኞ
የኮሎኔል ጆን ቻርለስ ሮቢንሰን ግለ-ታሪክ | የመጨረሻው ክፍል
มุมมอง 962 ปีที่แล้ว
የኮሎኔል ጆን ቻርለስ ሮቢንሰን ግለ-ታሪክ | የመጨረሻው ክፍል
ኩረጃን የተመካ ትውልድ፡ ተጠያቂው ማነው፣ መፍትሔውስ!
มุมมอง 382 ปีที่แล้ว
ኩረጃን የተመካ ትውልድ፡ ተጠያቂው ማነው፣ መፍትሔውስ!
የሳምንቱ አስገራሚ እና አዝናኝ መረጃዎች
มุมมอง 582 ปีที่แล้ว
የሳምንቱ አስገራሚ እና አዝናኝ መረጃዎች
የመድረኩ ንጉስ፣ ከያኒ ወጋየሁ ንጋቱ ግለ-ታሪክ
มุมมอง 1.3K2 ปีที่แล้ว
የመድረኩ ንጉስ፣ ከያኒ ወጋየሁ ንጋቱ ግለ-ታሪክ
የሮማውን ንጉስ ጁሊየስ ቄሳርን ያሸነፈችው ኢትዮጵያዊቷ ንግስት አማኒሬናስ
มุมมอง 7512 ปีที่แล้ว
የሮማውን ንጉስ ጁሊየስ ቄሳርን ያሸነፈችው ኢትዮጵያዊቷ ንግስት አማኒሬናስ

ความคิดเห็น

  • @HadiyaNuru-p2k
    @HadiyaNuru-p2k วันที่ผ่านมา

    አመሰግናለሁ ❤❤❤❤😂😂😂😅😅😅

  • @demeketilahun7949
    @demeketilahun7949 6 วันที่ผ่านมา

    ብዙያላወቅነውን ታሪክያስተማረንነው❤👈👈

  • @lifetree7177
    @lifetree7177 หลายเดือนก่อน

    አታሽቃብጡ:: ደራርቱ አስመሳይ ባለግዜ ሌባ ነች:: ጥጋብ የወጠራት ጎሰኛ ነች::

    • @Afomiya1219
      @Afomiya1219 5 วันที่ผ่านมา

      😂😂

  • @AsenaksheMulate
    @AsenaksheMulate 2 หลายเดือนก่อน

    his dicetrites even docetrities no sritifices bucouse verry semoll cirption full mane This admestration education kasenes Aliy Matriale shooe so useles putinutatioale and education titke name no ement rilition

  • @RomanB-s5d
    @RomanB-s5d 2 หลายเดือนก่อน

    The best artist ever ❤❤😂😂😂😂

  • @shalonebakala2886
    @shalonebakala2886 3 หลายเดือนก่อน

    አባባ=ተስፈዬ=የሰደጉኝ=አበቴ❤❤❤❤💔💔💔💔

  • @shalonebakala2886
    @shalonebakala2886 3 หลายเดือนก่อน

    አባባ=ተስፈዬ=የሰደጉኝ=አበቴ❤❤❤❤💔💔💔💔

  • @AyalewZarihun-bx6lf
    @AyalewZarihun-bx6lf 3 หลายเดือนก่อน

    Koronel Abdisa iyalk biterkew yamral(be Italy nebir neber)

  • @YonasFikre-px7wp
    @YonasFikre-px7wp 3 หลายเดือนก่อน

    ታላቁ ፕሮፌሰር አስራት ወልደየስ በታላቁ የአማራ ሕዝብ ልብ ዉስጥ ሁሌም ነግሰዉ ይታወሳሉ ! ይኖራሉም ! ነፍስወትን በአፀደ ገነት ያኑርልን ! አሜን !

  • @TewabeBegashaw
    @TewabeBegashaw 3 หลายเดือนก่อน

    ስለ አርበኛ ልኬለሽ ስሩልን

  • @Tinbitbahiru
    @Tinbitbahiru 4 หลายเดือนก่อน

    ስንትልጅአላቸው

  • @mefkeresebadane2636
    @mefkeresebadane2636 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉😢😢😢😮😮😅😅😊😊

  • @mefkeresebadane2636
    @mefkeresebadane2636 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @ethiopia4765
    @ethiopia4765 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @SelamMebratu-l6w
    @SelamMebratu-l6w 8 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @dessalegnetelele7553
    @dessalegnetelele7553 8 หลายเดือนก่อน

    Ethioia Lezelam Nurie Our mom Kibuirt.

  • @kiflenegussie7742
    @kiflenegussie7742 9 หลายเดือนก่อน

    ፍሳቸውን ይማር።

  • @fitsumtsegaw5869
    @fitsumtsegaw5869 9 หลายเดือนก่อน

    Ashame tv were were credit yesetal

  • @BeKii21
    @BeKii21 9 หลายเดือนก่อน

    Your voice is too lazy so please update yourself

  • @mesretalme4805
    @mesretalme4805 10 หลายเดือนก่อน

    ደስ ይላል

  • @TADESDR3
    @TADESDR3 10 หลายเดือนก่อน

    ግሩም፣የሚረሱ አይደሉም

  • @tesfayeyared3080
    @tesfayeyared3080 11 หลายเดือนก่อน

    rest in heaven አbbAbA TESFAዬ 🌻💚💛❤🌻🕊

  • @HAHA_17_A
    @HAHA_17_A 11 หลายเดือนก่อน

    ምን. ዋጋአለዉ. ሀገራችን የሚሆናትን አታዉቅም

  • @yohanesnegus-tm1qd
    @yohanesnegus-tm1qd 11 หลายเดือนก่อน

    ጀግኔት ናት ይገባታል

  • @desalegnerege4712
    @desalegnerege4712 ปีที่แล้ว

    ጀግናዬ

  • @jerryjerusalem843
    @jerryjerusalem843 ปีที่แล้ว

  • @getinetamha-ou3sz
    @getinetamha-ou3sz ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤

  • @hameremekurio
    @hameremekurio ปีที่แล้ว

    ኔዋይ ዩ።

  • @hameremekurio
    @hameremekurio ปีที่แล้ว

    እናያለን ገና።

  • @hameremekurio
    @hameremekurio ปีที่แล้ว

    እናያለን ገና

  • @desalegn-xo9vk
    @desalegn-xo9vk ปีที่แล้ว

    ንግስተ ሳባ የሚናዊት ናት ይላሉ ትላላቅ አዋቂዎች

  • @ethiowisdom7721
    @ethiowisdom7721 ปีที่แล้ว

    ሳባ የሚባል ህዝብ በየመን አለ

  • @ethiowisdom7721
    @ethiowisdom7721 ปีที่แล้ว

    ሳባ የምትባል ንግስት የለችንም የኦርቴዎች ቀደዳ ነው

  • @tigistbeshada6535
    @tigistbeshada6535 ปีที่แล้ว

    others

  • @elbetheldebebe6364
    @elbetheldebebe6364 ปีที่แล้ว

    sele afewerk tekle yetesafe book kale plz recommend adergugy

  • @mebrattesfaye6881
    @mebrattesfaye6881 ปีที่แล้ว

    ከጀግና ክተወዳጅ አባቱ ከአባባ ገሪማ ታፈረ የተገኘ ጀግና የጀግና ልጅ ሲሆን እኝህ ስው" ጎንደሬ በጋሻው" በሚል ድንቅ መጽሐፍ የአርበኞቻቾንን ገድል የተረኩልን ውድና ክቡር ኢትዮጵያዊ አባት ነበሩ

  • @behailutilahun9630
    @behailutilahun9630 ปีที่แล้ว

    Interesting and on time program Deri keep it up.

    • @kenachin
      @kenachin ปีที่แล้ว

      Thank you!

  • @genettadesse9243
    @genettadesse9243 ปีที่แล้ว

    ትዝ ይለኛል በደርግ ጊዜ አንድ የእርሻ ልማት ሠራተኛ ብር 200 000 ኣጎደለ ተብሎ 500 ብር ደሞዝተኛ ባለመኪና በለ ቪላቤት ተብሎ ፎቶ ያለበት ፖስተር ሙሉ አ/አ በየ ጎዳናው ተለጥፎ ሕዝብ ጉድ ለሌላው መቀጣጫ ሀኖ ነበር አሁንም እንደዛ ቢደረግ ጥሩ ነበር ግን ሕጉ ለሌቦች በሕግ ሳይረጋገጥ ፍርድ ካልተስጠ መብት ምንትሲ እያለ ለወንጀለኛ ከለላ የሚሠጥ ነው። የሰው መብት ገፎ የዘረፈ የገደለ ስንት አስቀያሚ ወንጀል ለፈፀመ ወንጀለኛ ሕጉ ለሱመብት መጨነቁ ምን የሚሉት ፅድቅ ነው ? ወይስ ከባለ ስልጣን ጋር ስለሚያገናኝ ነው?

    • @kenachin
      @kenachin ปีที่แล้ว

      Thanks, we agree with your idea and as you said we hope things will get better in the future.

  • @avytad7316
    @avytad7316 ปีที่แล้ว

    ጀግናዬ

    • @kenachin
      @kenachin ปีที่แล้ว

      Thanks! He is really a Pan-African Hero!

  • @yeshiadmasu2563
    @yeshiadmasu2563 ปีที่แล้ว

    በሰው ልብ የማይጠፋት ጀግናው እና ነብስ አዳኙ አባታችን ፕሮፌሰር እስራት።

  • @simegntsegaye6381
    @simegntsegaye6381 ปีที่แล้ว

    ababa tesfaye yehulachenem abate nachew❤

    • @kenachin
      @kenachin ปีที่แล้ว

      Thanks, ewnet new!

  • @ዋሎየዋነኝከዉቦች
    @ዋሎየዋነኝከዉቦች 2 ปีที่แล้ว

    Yalakaki yaleke azayen galgileg satatgilen Ende telemedweu hilmi ayicalecu Ebab yicafir AL guraroye lyi kezam wesije gadalkut binini sil hilme new

  • @ዋሎየዋነኝከዉቦች
    @ዋሎየዋነኝከዉቦች 2 ปีที่แล้ว

    Degmo ko Erasachun cilachu bisaru xuru neber Sar kixal wuneten new yemi lachuu junta Ke Raya alamaxa ayalfium Ergexena neg

  • @frehiwothailu6211
    @frehiwothailu6211 2 ปีที่แล้ว

    ተመስገን ንግስተ ሳባንም የኛ ናት አለማለታቹ

    • @kenachin
      @kenachin 2 ปีที่แล้ว

      She belongs to all black Africans!

    • @mimitz9388
      @mimitz9388 2 ปีที่แล้ว

      @@kenachin new agabos lemjmeria sesem nege lea emtlu

  • @adaneasnakemamo6598
    @adaneasnakemamo6598 2 ปีที่แล้ว

    The story is good but the date is incorrect.

    • @kenachin
      @kenachin 2 ปีที่แล้ว

      Thanks, it is history and the date maybe different as you said, but we can learn something from the story and explore things further for the future.

  • @booseegibee5852
    @booseegibee5852 2 ปีที่แล้ว

    Abboo ke dinqurinnaannaa ye wushet woreaachihu meche new yemmittidinut ? Julye Qesaar yetewolledew Hamle 12, 100 A.A (amete alem) new. Ye zaare 2122 amet mehonu new. 5000 amet yemmil wushet ke yet amexxaah ? Ye zaare 5000 amet Musem altewolledem. Muse ketewollede genaa 4000 amet new. Ibaakkaachihu silemmaattaawqut neger attiwaashu. Qedmo Etiopia maalet Afrika, XIQUR hizb maalet injy, zaare ante lemmittilew Etiopia bicha yetesexxe sim aydellem. Julyes Qesaar be neggese gizem Roomaa Empaayer injy XAALIYAAN yemmibbaal sim inkuaan alnebberem. Degmo wushetaachihu ke Ortodoks Tewaahdo (Bete'kiristiyaan ?) sholko izzih liyaagmaammaan mexxa.

    • @kenachin
      @kenachin 2 ปีที่แล้ว

      You can comment constructively without insulting people please. Let us be positive.

  • @Gobawmissiontv
    @Gobawmissiontv 2 ปีที่แล้ว

    dear brother your narration is right. but your sensational is has error of time. roman EMPIRE started around 64 bc. but not 5000 yrs ago

    • @kenachin
      @kenachin 2 ปีที่แล้ว

      Thanks for your constructive comment.

  • @abubekermustefa5002
    @abubekermustefa5002 2 ปีที่แล้ว

    ty so educational and inspiring.😍😍

    • @kenachin
      @kenachin 2 ปีที่แล้ว

      Thanks!

  • @getenttadess3182
    @getenttadess3182 2 ปีที่แล้ว

    ዘረኞች ታሪኩን ቀብረውታል

    • @abubekermustefa5002
      @abubekermustefa5002 2 ปีที่แล้ว

      don't think so his history may not be told as such but I remember learning his story in elementary school.do believe that many bad things happened after that though.😚😚

  • @d.w8602
    @d.w8602 2 ปีที่แล้ว

    Abezahaw

    • @kenachin
      @kenachin 2 ปีที่แล้ว

      Thanks for the comment, but she deserve it. Your comment is accepted, tell us anyone whom you loved that we can make a documentary too.

    • @abubekermustefa5002
      @abubekermustefa5002 2 ปีที่แล้ว

      don't think so we need such more inspiring and informative videos.ty😍😍

    • @kenachin
      @kenachin 2 ปีที่แล้ว

      @@abubekermustefa5002 Thank you!