New Ethiopian Cover Music 2020 By Dimberu T Ethiopian popular Songs Cover አዲስ ከቨር ሙዚቃ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 937

  • @mulukensahilu2551
    @mulukensahilu2551 3 ปีที่แล้ว +298

    እያንዳዱ የሙዚቃ ክፍልፋዮች ለኔ እንደማር ጠብታዎች ናቸው በዚህ ልጅ ድምፅ አንዱን የማር ጠብታ አጣጥሜ ሳልጨርስ ሌላ የማር ጠብታ!!!

    • @amlakedresetarekegn1328
      @amlakedresetarekegn1328 3 ปีที่แล้ว +6

      እውነት ወንማችን በታም ደስ የሚል ከቨር ነው!!!
      በታም ተመቺቶኛል ቀጥልበት ወንድሜ!!!

    • @mulualmworknehkebede4900
      @mulualmworknehkebede4900 3 ปีที่แล้ว +4

      Hi

    • @adisumo2773
      @adisumo2773 3 ปีที่แล้ว

      ደናነህእንደማጠብቂ

    • @redumola14
      @redumola14 3 ปีที่แล้ว +1

      @@amlakedresetarekegn1328 mmmn zar
      . As An æaae ex ß2 red àa aww, 2 to iswwß at wawà we

    • @gitapokharel9189
      @gitapokharel9189 3 ปีที่แล้ว +1

      @@mulualmworknehkebede4900 ;H9

  • @mihretabera6404
    @mihretabera6404 4 ปีที่แล้ว +76

    ድንቤ እዚህ ስኬት ላይ ደርስህ በማየቴ እጅጉን ደስ ብሎኛል ይርዳው ጤናውን ሞዴል አድርገህ ጋሽ ጥሌን እያንጎራጎርክልን ነውና ያደከው ለዚህም የአርባምንጭ አድባር ምስክርነት አላቸው። ይህ ጅምርህ ነው ገና ብዙ እንጠብቃለን በርታ እንቁአችን

  • @richardfalana7699
    @richardfalana7699 ปีที่แล้ว +14

    I am from Nigeria 🇳🇬, I listen and it brings tears of joy to my eyes, I listen with my daughter and my one old son, you need to see pure joy, ❤💖, truly spiritual, I really wish to this artist, despite not understanding the words spoken, and the sound is still full of harmony, love and an unspoken feelings.

  • @yasminadenantube7752
    @yasminadenantube7752 4 ปีที่แล้ว +111

    ገራሚ ስራ ነው የእወነት ቆሜ ነው ያጨበጨብኩልህ👏👏👌

  • @afomiatesfaye1347
    @afomiatesfaye1347 4 ปีที่แล้ว +186

    ውይ ድምፅ ብሰማው ብሰማው አልጠግበውም ትችላለህ 💯

    • @desalegnmengsitu9922
      @desalegnmengsitu9922 4 ปีที่แล้ว

      in ma opinion it is the best cover, voice,.... otherwise pls don't u stop music.

    • @abelgoitom9462
      @abelgoitom9462 4 ปีที่แล้ว

      Altemarkim........zm beleh ye mahberu telalaki neh

    • @Ethiopiaye-lw2jc
      @Ethiopiaye-lw2jc 4 ปีที่แล้ว

      Enem 😇😇

    • @be-lover6946
      @be-lover6946 3 ปีที่แล้ว +1

      Me too

    • @alemayehukisi8689
      @alemayehukisi8689 3 ปีที่แล้ว

      Wowwww best new bro berta

  • @እኔምሀገርአለኝየሚታይበሩ
    @እኔምሀገርአለኝየሚታይበሩ 4 ปีที่แล้ว +34

    ያምራል ወንድሜ በተለይ ድምፅክ ከንዋይ ደበበ ጋ ምንም ልዩነት የለውም ለእኔ በጣም ተመችተከኛል

  • @richardfalana7699
    @richardfalana7699 ปีที่แล้ว +9

    Purely heavenly, I am from Nigeria 🇳🇬, I don't understand the words, however I can feel the great love emanating from this master piece, it brings tears of joy to me everytime I listen to it, exactly same feeling all the time, love is the greatest of all, JESUS IS LOVE.

    • @kokobandebrhan2073
      @kokobandebrhan2073 4 หลายเดือนก่อน

      Bulls**t bro 😂. That what ur doing,bul***ing around. It ain't cool..

  • @ydthom
    @ydthom 4 ปีที่แล้ว +27

    ምርጥ ከቨር ሙዚቃ👌Venture keep it up

  • @K1L2W3
    @K1L2W3 4 ปีที่แล้ว +34

    ድንቅ ድምፅ እንባ በአይኔ ሞላ የኛ ልጅ!!!💚💛❤

  • @ajeb2195
    @ajeb2195 4 ปีที่แล้ว +31

    ዋዎ ! የሙዚቃ ማድመጥ ስሜት ውስጥ ስለሆንኩ እንደሆን እንጃ . . . እጅግ በጣም ወድጄው ነው የሰማሁት አመሰግናለሁ፡፡
    ይህን በምስል፣ በድምፅ እንዲሁም በቅንብር ለሰራችሁ ሁሉ ፡፡

  • @mekoyakumssa4520
    @mekoyakumssa4520 4 ปีที่แล้ว +2

    ለኔ አንደኛ ነው እንዴት ያለህ ጐበዝ ምክንያቱም እነዚህ ዘፈኖች በኛ እድሜ ሲዘፈኑ የነበሩ ዘፈኖች ናቸው በጣም እናመሰግናለን።

  • @tigistadmasu3410
    @tigistadmasu3410 3 ปีที่แล้ว +4

    የንዋይ ያይኔ አበባ ነሽ በጣም ወድጀዋለሁ
    ሁሉም ምርጫዎችህ አሪፍ ናቸው ።በርታ በጣም መዝፈን ትችላለህ

  • @natanlekeleh2416
    @natanlekeleh2416 4 ปีที่แล้ว +28

    የምር ወንድሜ ድምጽክ እና የዘፈን ምርጫክ ደስ ይላል

  • @makitalouis1914
    @makitalouis1914 4 ปีที่แล้ว +107

    I came across this by accident....but I stayed 😍😍 I've never heard anything like this ❤️

    • @beyenebesufkad4705
      @beyenebesufkad4705 3 ปีที่แล้ว +3

      it's just breathtaking

    • @abdulkerimahmed1664
      @abdulkerimahmed1664 3 ปีที่แล้ว +1

      Me tooooo

    • @tadomicasu801
      @tadomicasu801 3 ปีที่แล้ว

      Really

    • @Jnangori
      @Jnangori 3 ปีที่แล้ว +5

      Same here.. except I don’t understand a single word.😍

    • @0726263520
      @0726263520 2 ปีที่แล้ว

      found it by accident too.....so beautifull6 done

  • @stv6011
    @stv6011 4 ปีที่แล้ว +27

    Wow, I can't stop listening this Cover, The best Cover so far... Salute bro

  • @lulemb
    @lulemb 4 ปีที่แล้ว +36

    ድምፅ ብሎ ዝም ነው ❤️❤️❤️ዋው👍

  • @humnatariku8691
    @humnatariku8691 4 ปีที่แล้ว +14

    ጉአደኛዬ እውነት እድለኛ ነኝ አንተን በማወቄ ድንበሩ አንድ ቀን እንደማይህ ተስፋ አለኝ ኑርልኝ የኔ መልካም ሰው

  • @barehaergwo8740
    @barehaergwo8740 4 ปีที่แล้ว +21

    ወይኔ ድንበሩዬ በማርያም በጣም ደስብሎኛል አንተን በማወቄ በርታ ካንተ ብዙ ጠብቄለው

    • @barehaergwo8740
      @barehaergwo8740 4 ปีที่แล้ว +2

      ድንበሩዬ ብሰማው ብሰማው አልጠግብ አልኩኝ 😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @Natty24_
    @Natty24_ ปีที่แล้ว +2

    ሁሌ በሰማሁት ቁጥር ነብሴ በደስታ ማዕበል ትንሳፈፋለች። tnx for giving this amazing cover❤

  • @Magishification
    @Magishification 4 ปีที่แล้ว +24

    Excellent song. From this guy. Blindness is not disability indeed!

  • @ephremaklilu3505
    @ephremaklilu3505 4 ปีที่แล้ว +5

    ድንበሩ...አንተ ድበር የሚያግድህ ሳትሆን ነገ ስምህ ድንበር አልባ ነው የሚሆነው፡፡በጣም ጎበዝ፡፡

  • @Sara2016
    @Sara2016 2 ปีที่แล้ว +6

    ብሰማው የማልሰለቸው ድምፅ ዋው በርታ 👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @maheltendale
    @maheltendale ปีที่แล้ว +1

    ምን አይነት ድምፅ ነው በጣም ነው የተመሰጥኩት ዋውውውውውውው ይሄ ነው ድምፅ ኦርጅናል ትለያለህ ምን እንደምልህ አላውቅም ሳልጠግበው አለቀ ደጋገምኩት

  • @abrhamaleemu3546
    @abrhamaleemu3546 4 ปีที่แล้ว +5

    በርታልን ብራ እንዳንተ አይነቱ ስትመጡ የኢትዮጵያ አርት እንደገና ነብስ ይዘራል

  • @novelgtg802
    @novelgtg802 4 ปีที่แล้ว +256

    For me its actually the best cover i ever heared

  • @helina_210
    @helina_210 4 ปีที่แล้ว +19

    Oh my God i have no words , you are just Gifted 💥 Thank you , we need more people like you in the music industry

  • @Lidddybi
    @Lidddybi 4 ปีที่แล้ว +32

    I love love his voice. I literally listen to this cover everyday 👏🏼👏🏼👏🏼 🥰🥰🥰

    • @mikechuga4926
      @mikechuga4926 3 ปีที่แล้ว +1

      Est-ce que tu parle français tu peux m'expliquer la chanson svp

    • @bahar5599
      @bahar5599 3 ปีที่แล้ว +1

      What is the singer’s name please?

  • @nardieri7725
    @nardieri7725 4 ปีที่แล้ว +26

    Can't stop listening specifically AREGAHEGN WERASH. ENEM ENGELETU OLD TIME HIGH SCHOOL MEMORY. LOVE IT.

    • @samtube5509
      @samtube5509 4 ปีที่แล้ว +1

      bra enem makom alchalkum wedjewalew
      Meberetatat yalebet lij new

    • @betiehameshiferaw6668
      @betiehameshiferaw6668 3 ปีที่แล้ว +1

      በጣምደስየሚልድምጵነውየለክበርታወንድማችን💚💛❤️

    • @dollzlife9155
      @dollzlife9155 2 ปีที่แล้ว

      You sound like me

  • @hassenjibril8495
    @hassenjibril8495 4 ปีที่แล้ว +10

    Just Perfect, thank you so much for sharing us.I realy love everthing so much.

  • @asnebelay6719
    @asnebelay6719 4 ปีที่แล้ว +21

    በጣም ቆንጆ ድምፅ አለው ሊበረታታ ይገባዋል 💚💛♥️

  • @haileendeshaww
    @haileendeshaww 4 ปีที่แล้ว +196

    በመሽሻ ሞት በጣም ደስ ይላል !!!!!!!!!!! በአዲሱ አመት ከሀገር ውጭ ያሉትን ሁሉ ፈጣሪ ለሀገራቸው ያብቃቸው CORONA ንም ከሃገራችን ያጥፋ ልን ፈጣሪ ሀገራችን እና ህዝቦቾን ይባርክ አሜን:: የ TH-cam channale ቤተሰብ ይሁኑ::.:.

    • @adugnaewnetu3305
      @adugnaewnetu3305 4 ปีที่แล้ว +6

      ሾው ላይ አቅርብልን

    • @emuha5690
      @emuha5690 4 ปีที่แล้ว +1

      Amen

    • @tamiratchenfa6316
      @tamiratchenfa6316 4 ปีที่แล้ว +3

      እስክ ይህንን ተስፈኛ ድምፀ መረዋ ወጣት ሸውህ ላይ ጋብዘህ ላንተም እንኳን ባይሆን ለወጣቱ ቁምነገር ስራ።
      አንተም ብትሆን አትፀፀትበትም።

    • @tube-xl3pk
      @tube-xl3pk 4 ปีที่แล้ว

      አቅርብልን አስፊታይህን ድምፀ መርዋ

    • @tsadkanyitbarek5588
      @tsadkanyitbarek5588 4 ปีที่แล้ว

      Meshesha yidfah

  • @abdulali3522
    @abdulali3522 3 ปีที่แล้ว +7

    I don’t think anyone can tops this guy, he is so flow less and amazing. Keep up the good work my brother.

  • @t4el416
    @t4el416 3 ปีที่แล้ว +5

    Eventhough I don't know amharic, u took me back and remembered long time a go my acle used to enjoy the old version of this.

  • @יגחדי
    @יגחדי 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔርን በጣም ደስ የሚል ሙዚቃ ነው በዚህ
    ሙዚቃ i think i fall in love😫😫🥺🥰🥰🥰🥺🥺😔

  • @helenyenatelijneg803
    @helenyenatelijneg803 4 ปีที่แล้ว +5

    እውነት አንደኛ ነህ አቦ ድምፅህ ልብን ይስውራል በርታ ወንድሜ

  • @rozinamussa3191
    @rozinamussa3191 4 ปีที่แล้ว +81

    በናትህ አሊ ቢራን ሙሉዉን ከቨር ልቀቅልን

  • @Abesha-op7hw
    @Abesha-op7hw 4 ปีที่แล้ว +12

    You are watching a real musical talent in full display! Our brother took 9 different songs from different artists and sang them all flawlessly! God bless!

  • @VentureEntertainmentnatan
    @VentureEntertainmentnatan  4 ปีที่แล้ว +36

    ወደ ቻናሉ እንኳን ደህና መጣችሁ
    ስለተመለከታችሁ እና coment ስላደረጋችሁን እናመሰግናለን በቀጣይ ብዙ ኣዳዲስ ነገሮች ይዘን እንመጣለን :
    ሁላችንም ተገቢውን ጥንቃቄ በማድረግ ራሳችንን እና ወገኖቻችንን ከዚህ ክፉ በሽታ እንታደግ::
    subscribe ማድረግ አትርሱ :: እናመሰግናለን

  • @Na-2isEPLF4life
    @Na-2isEPLF4life 3 ปีที่แล้ว +9

    Beautifully done and mix of Amharic and Orominia collection.., it’s a blessing how ppl with one of their six senses missing have an incredible other gift like

  • @Fre-Hiwot
    @Fre-Hiwot 3 ปีที่แล้ว +1

    አቦ ገራሚ ድምጽ ነው ከሰማሁት እንዳንተ አልሰማሁም ፈጣሪ ድምጽህ እንደ ብርሃን ያድርግልህ ወንድሜ።

  • @dilbantefentaw4825
    @dilbantefentaw4825 4 ปีที่แล้ว +4

    አምላክ ይባርክህ ፀጋኅን ደራርቦ ያ ብዛው ፡፡እውነት የውስጥ ማንነት የስሜት ህዋስን ተቆጣጥሮ ፍቅርን ከሂያው አድማስ ባሻገር እንድትመለከት የሚያስችል የዜማ ሽፋን ሆኖ አግኝቸዋለው

  • @melkamyaradalig6205
    @melkamyaradalig6205 3 ปีที่แล้ว +10

    Proud of u bro,
    from Southern Ethiopian border!
    Much Love and respect 🙏!

  • @DjJazzethio
    @DjJazzethio 4 ปีที่แล้ว +4

    Wow 🤘🤘🤘🎶🎶🎸 gerami musica new abate yimechish betam wedjewalew. Just wow

  • @danieljemere9126
    @danieljemere9126 3 ปีที่แล้ว +2

    በጣም በጣም ምርጥ ነው !! በርታ!! እሜንጎራጎር ሙዚቀኛ ተፈልጎ በማይገኝበት እና እንደዚህ ሀዘን በበዛበት ዘመን ይህን ግሩም ሙዚቃ መስማቴ በጣም ደስ ብሎኛል::በርታ ወንድምዬ !!!!!!!!"

  • @ashum5430
    @ashum5430 4 ปีที่แล้ว +5

    አስታውሳለሁ በልጅነት እድሜህ በጣም የጥላሁን ገሰሰ ዘፈኖች እደምታንጎራጉር ሁሊም መዝፈን አንደሜያስደስትህ በምገድ ላይም ለጠየቀህ ሁሉም እደመትዘፍን በተለይ የይርዳው ጤናው ዘፍን (አልገለጥአለኝ) የሜለው ዘፈን ሲከፍህ በጣም ጮክ ብለህ ትዘፍን ነበር ቤዘገይም በዚህ መልኩ ስላየሁ ደስ ብሎኛል ድንበሩ: በርታ: የሰፈርህ ልጅ ነኝ ከ Sweden

    • @aladin1623
      @aladin1623 4 ปีที่แล้ว

      አሹ በናትህ ሌላ የሚዘፍነው የለም??? ይሄን ሰምቼ መጥገብ አልቻልኩም። ተአምረኛ ድምፅ ነው

    • @selammesganaw3899
      @selammesganaw3899 4 ปีที่แล้ว +1

      yelawem gena eymeta new

  • @devaab1961
    @devaab1961 4 ปีที่แล้ว +2

    Oooo የሐማራ ድምፅ የሐማራ ሥራ እንግዲ በርታ ገና ብዙ ስሮች መሠረት ተችላል

  • @mentesnotdesta4873
    @mentesnotdesta4873 4 ปีที่แล้ว +6

    ትችላለህ አባዬ በርታ ቶሎ ቶሎ አውጣልን.

  • @kalkidantefera3058
    @kalkidantefera3058 4 ปีที่แล้ว +1

    Wooow ❤️❤️❤️ dmtsu music agebabu ye eju enkskase akeraretsu botawochu....bcha betam bzu negeru betam gerami nw Nat nxtun begugut...

  • @TiyaAkalu888
    @TiyaAkalu888 4 ปีที่แล้ว +7

    ኡፍፍፍፍ ምርጥ ድምፅ ምርጥ የሙዚቃ ስብስብ❤️❤️❤️❤️

  • @adonayabera9285
    @adonayabera9285 4 ปีที่แล้ว +20

    I just can resist this voice it’s firee✊🏾🔥🔥

  • @birhanuadane581
    @birhanuadane581 4 ปีที่แล้ว +3

    ከዝህ በላይ መዝፈን ትችላለህ አቅም እንዳለህ በደንብ ያስታዉቃል እና በርታ

  • @mesaysamuel3272
    @mesaysamuel3272 4 ปีที่แล้ว +1

    Thank you dinbe. Betam wub sera new, bertalen gena bizu entebikalen. ❤️❤️❤️👏👏👏🙏🙏🙏

  • @minetoumina5830
    @minetoumina5830 3 ปีที่แล้ว +16

    WOW je n'arrête pas d'écouter cette musique très relaxante et superbe voix sublime. DIEU vous bénisse Monsieur🙏

    • @samt8878
      @samt8878 3 ปีที่แล้ว +1

      il est aveugle en plus de ca

    • @kalkidan745
      @kalkidan745 ปีที่แล้ว

      Merci d'avoir apprecié notre musique🙏

  • @Ma-pn3kr
    @Ma-pn3kr 4 ปีที่แล้ว +1

    Wow nice bero። አሪፍ ስራ ነው ድምፅ አንደኛ ነው በርታ

  • @fiker6474
    @fiker6474 4 ปีที่แล้ว +3

    ትችላለህ በርታ ካንተ ብዙ ነገር እጠብቃለሁ

  • @tube3800
    @tube3800 4 ปีที่แล้ว +2

    Omg ድምፅህ እንዴት ደስ እንደሚል ጎበዝ በርታ👌👌👌👏👏👏

  • @tizitamekonnen9297
    @tizitamekonnen9297 3 ปีที่แล้ว +7

    የማይጠገብ የሚያምር የድምፅ ከለር
    ድንበሩ ድሮ ት/ት ቤት እያለን ስትዘፍን በጣም ድምፅህ ይገርመኝ ነበር
    አሁን በዚህ ስራ ስላየሁህ በጣም ደስ ብሎኛል
    ከዚህ በተሻለ ስራ እንደምትመጣ ተስፋ አደርጋለሁ

  • @roserosa8426
    @roserosa8426 3 ปีที่แล้ว

    ምርጥ አይ እግዚያብሄር መስጠት ይችላል ፈጣሪ ለእያዳዳችን የሚገባንን የሚስጥ የማያዳላ

  • @yordanosk1003
    @yordanosk1003 4 ปีที่แล้ว +8

    Bravo 👏🏾👏🏾👏🏾 my favorite so far ❤️

  • @makitube8344
    @makitube8344 3 ปีที่แล้ว +1

    ድምፅህ ምንም አይወጣለትም ምርጥ ነው ዘፈን ምርጫህ እራሱ አንደኛ

  • @abubackerbh620
    @abubackerbh620 3 ปีที่แล้ว +8

    Sudanese loving to Ethiopia 🇸🇩🇪🇹🇸🇩🇪🇹

  • @meseretmohammed2895
    @meseretmohammed2895 4 ปีที่แล้ว +2

    ወይኔ ልጁ የሚገርም ብቃት አለዉ የምር ነዉ ተመስጬ ያዳመጥኩት ደስ ይላል በርታ

  • @kadeet4088
    @kadeet4088 4 ปีที่แล้ว +18

    I couldn’t stop listening 👍🏽

  • @samsonkalla3517
    @samsonkalla3517 4 ปีที่แล้ว +3

    denbe betam desi bilognal u have a lots of skills pls dont stop show ur skills be strong bra melkam edill

  • @ናታኒምፍቅርያሸንፋል
    @ናታኒምፍቅርያሸንፋል 4 ปีที่แล้ว +5

    ለስለስ ያለ የሚያምር ድምፅ ነው ያለህ 👌

  • @aqoonqaate8109
    @aqoonqaate8109 4 ปีที่แล้ว +3

    WTF man you just become one the ETHiopian legends i live in addis Ababa but im from 🇸🇴 keep up the good work

  • @firaolteshome2274
    @firaolteshome2274 2 ปีที่แล้ว +3

    I use to know that you will be where you are right now from our childhood. keep it app

  • @DjJazzethio
    @DjJazzethio 4 ปีที่แล้ว +1

    Woww malet becha nw yemechelw lela mn yebalale great video music mixing ohh all the best

  • @wengelsalew7979
    @wengelsalew7979 4 ปีที่แล้ว +7

    አሪፍ ድምፅ አለክ ቀጥልበት

    • @rosieposie.x0
      @rosieposie.x0 4 ปีที่แล้ว

      ግን የራሱን ይስራ ስው የለፍበትን አያጨማልቅ

  • @አቤቱእኔደካማነኝአንተህአ
    @አቤቱእኔደካማነኝአንተህአ 4 ปีที่แล้ว +1

    ዋው እናንተን መስማት ይሻላል ከዘመኑ ዘፋኞች ❤❤❤❤ትችላለህ በቃ

  • @mindaalemante9583
    @mindaalemante9583 3 ปีที่แล้ว +5

    Thankyou venture for giving him the chance, what a sweet voice!

  • @mekayyesuf9921
    @mekayyesuf9921 4 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ምንም እንከን አይወጣለትም ድምፅህ በርታ በራስህ ስራእንጠብቃሀለን

  • @makyl6508
    @makyl6508 3 ปีที่แล้ว +8

    I'm in love with this cover😍 this is the best so far🔥

  • @abesalatloveofjesus2436
    @abesalatloveofjesus2436 3 ปีที่แล้ว +1

    you are the best one .ewenat ke hone like maderag aterisu.Iwedachuwalew!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @yalemwendem6629
    @yalemwendem6629 4 ปีที่แล้ว +6

    🎶Just wow . የነዋይ ረዘም ብታረገው

  • @yzhraa1690
    @yzhraa1690 4 ปีที่แล้ว +1

    wowww Betam Yamra Dmsh Wowww Berta Wendme Belela Entebkhalen

  • @onelove5182
    @onelove5182 3 ปีที่แล้ว +14

    I’m in love with his voice and chose of songs ♥️

  • @deguabdu6332
    @deguabdu6332 4 ปีที่แล้ว +2

    the music lyric , mlodey , your voice , the picture in the video wonderful , you have million admire and fun lgende , habibi , all time , musian dimberu . . konjo sera.

  • @abrhamaleemu3546
    @abrhamaleemu3546 4 ปีที่แล้ว +3

    ዋው እናተ እያላቹ ነው እንደዚ ዘፈን ያጣነው ብሮ አጀቴን አራሽው

  • @michaeltafere4867
    @michaeltafere4867 21 วันที่ผ่านมา

    I'm really enjoying with this great music , just take be back childhood
    Thanks for shari.g this great clip

  • @lidulidumaryamini102
    @lidulidumaryamini102 4 ปีที่แล้ว +3

    Wow the best mix cover. Keep it up bro.😍

  • @jfghnvfg2722
    @jfghnvfg2722 2 ปีที่แล้ว

    ዋው ሳላደቅ አላልፍም በጣም የሚያምረ ደምፀ አለህ በረታልን

  • @redietbelay534
    @redietbelay534 4 ปีที่แล้ว +3

    Every thing is best.....the voice the songs the video clip...😘...want to see you somewhere you deserve

  • @Yorkshire23
    @Yorkshire23 4 ปีที่แล้ว +2

    Can listen to you the all day and knight👍👍👍👍amazing voice keep it up brother😍😍😍🔊🔊🔊

  • @mustafabakri210
    @mustafabakri210 3 ปีที่แล้ว +3

    Subhan Allah, best voice ever 🔥🔥🔥God bless you 🙏 ❤ Big hugs from SUDAN

  • @mesitariku9378
    @mesitariku9378 2 ปีที่แล้ว

    Wooooooow ilove it በርታ ወንድማችን 😍😍😍😍😍🥰🥰🥰🥰🥰👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @choyetube16
    @choyetube16 4 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ደስ የሚል የማይሰለች አንደኛ👍👍👍👍

  • @kukunigussie223
    @kukunigussie223 4 ปีที่แล้ว +2

    የመጨረሻ ትችላለክ በርታ አቦ

  • @Mr-hz1ko
    @Mr-hz1ko 4 ปีที่แล้ว +6

    What a beautiful voice, wish you all the best

  • @MiliMoba
    @MiliMoba 23 วันที่ผ่านมา

    😭😭😭😭 wendima bexedeganetu yanirih beziche oleme asatareh fetari engna edeminiwedih merto liju silehonk netekeing yegna modeling kegna belaymiwedih abate aleh❤❤❤❤❤❤❤

  • @Wezweznaod
    @Wezweznaod 4 ปีที่แล้ว +7

    by far the best cover singer!!! wow!!!1

  • @tewodrostefera6687
    @tewodrostefera6687 2 ปีที่แล้ว

    yesefere lij dinberu yene kacha shewangizaw wendim amazing

  • @kingGForce9255
    @kingGForce9255 4 ปีที่แล้ว +3

    What a nice performance. keep it up bro.

  • @halenyameralabera8965
    @halenyameralabera8965 2 ปีที่แล้ว

    ዋውውውውውው ድቅ ድምጽ ስወድክ ወድሜ እግዛብሄር ካምተጋር ይሁን

  • @petrosgebreamllak8218
    @petrosgebreamllak8218 4 ปีที่แล้ว +7

    This perfect sound
    Amazing singer

  • @wondimubefekadu3441
    @wondimubefekadu3441 4 ปีที่แล้ว

    የማጠገብ ሙዝቃ ነው ያሰማነን….በጣም እናመዝግናለን

  • @legesse6946
    @legesse6946 4 ปีที่แล้ว +14

    ኦሮምኛ ባልሠማውም ደስ ይላል

  • @wubatietho8716
    @wubatietho8716 4 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ትችላለክ አምላክ ይርዳክ በርታ አይዞን

  • @helenkibrom8219
    @helenkibrom8219 4 ปีที่แล้ว +7

    Amazing voice. I wish you played each song till end. I won't be tired hearing it.

  • @torbonatora6824
    @torbonatora6824 3 ปีที่แล้ว +1

    ከነለዛው ፍጥቅ አርጎ የሚያስደምም የሚቆራቆር ድምፃ በርታ