New Ethiopian Cover Music 2020 By G Key part 2 Ethiopian popular Songs Cover አዲስ ከቨር ሙዚ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น •

  • @VentureEntertainmentnatan
    @VentureEntertainmentnatan  4 ปีที่แล้ว +190

    ወደ ቻናሉ እንኳን ደህና መጣችሁ
    ስለተመለከታችሁ እና coment ስላደረጋችሁን እናመሰግናለን በቀጣይ ብዙ ኣዳዲስ ነገሮች ይዘን እንመጣለን :
    ሁላችንም ተገቢውን ጥንቃቄ በማድረግ ራሳችንን እና ወገኖቻችንን ከዚህ ክፉ በሽታ እንታደግ::
    subscribe ማድረግ አትርሱ :: እናመሰግናለን👍👍👍👍

    • @kidistdxb306
      @kidistdxb306 4 ปีที่แล้ว +6

      ለቤታቹ አዲስ ነኝ ግን ተመችቶኛል በርታ ጥሩ ነዉ

    • @salmetaet
      @salmetaet 4 ปีที่แล้ว +2

      ሄሎ ሄሎ keep up

    • @keepthisbetweenus3731
      @keepthisbetweenus3731 4 ปีที่แล้ว +1

      I have no respect for this person
      Why don’t you work your own song and let the existing song alone
      አሳፉሪ ነው:: እውቅና ልንሰጣቸው አይገባም

    • @danielfikadu3881
      @danielfikadu3881 4 ปีที่แล้ว +2

      Oh nice

    • @emmhammdi7672
      @emmhammdi7672 4 ปีที่แล้ว +1

      የኔ ፍልቅልቅ በርታ

  • @stmichael12savior88
    @stmichael12savior88 3 ปีที่แล้ว +47

    ይሄን ማራኪ ድምጽ በባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ ስማር በዶርም እና በተማሪ የጋራ ሻወር ቤቶች አካባቢ ያለምንም ኢንተርኔት በነፃ ስሰማ ቆይቻለው። በርታልን 🦾👏👏

  • @checktube
    @checktube 3 ปีที่แล้ว +8

    ኧረ ደስ ስትል በትዝታ ወደ ኋላ መለስከን ምን አለ ያ ጊዜ ቢመለስ

  • @julireis4186
    @julireis4186 4 ปีที่แล้ว +36

    ኧረ ደስ ስትል በትዝታ ወደ ኋላ መለስከን ምን አለ ያ ጊዜ ቢመለስ 😥❤️❤️

    • @justme13203
      @justme13203 3 ปีที่แล้ว +2

      የየብዙዎች ምኞት ነበር ናፍቆት ብቻ ተረፈን

    • @CdDe-dw9yo
      @CdDe-dw9yo 5 หลายเดือนก่อน

      😢😢❤❤

  • @BilalKasim-pz8ud
    @BilalKasim-pz8ud 11 หลายเดือนก่อน +7

    I am from Italy but I love you Ethiopian music 😂ማለት ነበር

    • @ግብች
      @ግብች 9 หลายเดือนก่อน

      😂😂

    • @فاطمه-ق9ض
      @فاطمه-ق9ض 20 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂

  • @meronayele2822
    @meronayele2822 3 ปีที่แล้ว +41

    አቦ ደስ ሲል! ድምፅህ እራሱ ፍቅር ፍቅር ይላል! ዝም ብዬ እየሰማሁ እንባዬ መጣ😢😢😢በትዝታ ወደ ኃላ መለስከኝ የእውነት!!!

  • @tinasaron5836
    @tinasaron5836 4 ปีที่แล้ว +15

    የሚያባብል አስተያየት እና በጣም የሚያምር ድምፅ ነው ያለክ በርታ በጥቅላላ ከዘፈኑ ጋር የሚሄድ አክት ለኔ አንደኛ ነህ 🤩🤩🤩👏👏👏

  • @gogogogo742
    @gogogogo742 4 ปีที่แล้ว +18

    ዋው ትችላለክ ድምፅክ ደስ ይላል የድሮ ዘፈኖች እኮ አይጠገቡም 👌👌👌👍👍👍

  • @janhoytube2867
    @janhoytube2867 4 ปีที่แล้ว +167

    በጌታ ስም እንዳንተ አይነት ምርጥ አላየሁም
    በዛ ላይ ደሞ የዘፈን አመራረጥህ ትዝታችንን ነው መልሶ ሚያመጣብን 😭 👏👏 በጣም ጎበዝ

  • @EbSine
    @EbSine 11 หลายเดือนก่อน +24

    በዚ ዘፈን ምክንያት ፍቅር ሳይዘኝ አይቀረም ❤❤❤

    • @HandofJohn
      @HandofJohn 5 หลายเดือนก่อน

      😂😂

    • @BereketAsafa
      @BereketAsafa 4 หลายเดือนก่อน

      Of course ❤❤

  • @አማራነኝየነፍጠኛልጅ-ዘ2ቘ
    @አማራነኝየነፍጠኛልጅ-ዘ2ቘ 4 ปีที่แล้ว +17

    ምን ልበል በቃ እደ ማር የሚጣፍጥ ድምፅ አለህ

  • @eyobm6809
    @eyobm6809 4 ปีที่แล้ว +13

    Best of best cover music እግዚአብሔር ይርዳህ ወገኔ።

  • @tanjuchippa7461
    @tanjuchippa7461 3 ปีที่แล้ว +33

    Love ur voice nd the music.. dont understand the language..😊

  • @pranktube5371
    @pranktube5371 2 ปีที่แล้ว +3

    በጣም😢 ከፍቶኛል ግን ይሄ ዘፈን ያለፈውን ትዝታዬን አመጣው ከምትወዳት ሴት😢 መለየት ይከብዳል😢😢 ብቻ ግን ወንድሜ እንዳታይነት የፍቅር ሰው ያብዛልን 😙😙

  • @joharzuber9745
    @joharzuber9745 4 ปีที่แล้ว +18

    Thank you for recognizing those great artists in Great voice

  • @dagemleool6343
    @dagemleool6343 3 ปีที่แล้ว +20

    The best amharic cover that i have ever heard in my life, ke zefen mrchak eske dimtsek tleyalek 👏👏👏👏👏

  • @bereketmh
    @bereketmh 4 ปีที่แล้ว +34

    this dude can really sing...big respect!

    • @asegidbelay3047
      @asegidbelay3047 4 ปีที่แล้ว +1

      ዋው በጣም በጣም አሪፊ ነው

    • @እምወድሽ-ገ4ኸ
      @እምወድሽ-ገ4ኸ 2 ปีที่แล้ว

      @@asegidbelay3047 አዎ በጣም ልጅቱ እራሱ ማኛ ነው

  • @devaab1961
    @devaab1961 4 ปีที่แล้ว +4

    እውነት ምርጥ ልጅ ነህ'''
    ሰምቼ ሰምቼ ማላሕ ጠግበዉ ዘፈን''

  • @ዶኒዬውዴ
    @ዶኒዬውዴ 4 ปีที่แล้ว +25

    cant stop lisen to ur voice ...love it🥰🥰🥰

  • @asnakeengida2015
    @asnakeengida2015 4 ปีที่แล้ว +13

    Anbesa Nesh!! You will have a beautiful musical future, Berta

  • @Jermiah9
    @Jermiah9 4 ปีที่แล้ว +10

    Ashu ma old friend
    That was amazing bro keep it up
    You are the future star in ethiopian music. you gat your destiny.

  • @MikiTilahun-gd7cm
    @MikiTilahun-gd7cm 11 หลายเดือนก่อน +2

    #wow baxami tichelelela bro arife demtsenow yelow❤❤

  • @Cushitic365
    @Cushitic365 3 ปีที่แล้ว +16

    This reminded me my Childhood You can’t imagine how many times watched this video Very good MUSHUP

  • @eduhabeshagirl8156
    @eduhabeshagirl8156 4 ปีที่แล้ว +9

    ደስ ብሎኝ ነው ከመስማት አልፌ ያዳመጥኩህ ጥሩ ድምፅ አለህ በርታ 😍😍😍😍😍

  • @batemelkamu5872
    @batemelkamu5872 3 ปีที่แล้ว +6

    ዋው ምርጥ ድምጽ አለህ በርታ ወንድም

  • @bezawit7862
    @bezawit7862 4 ปีที่แล้ว +6

    Amlakehoy mn abate lhunlk koy be maryam e yene wed ngrgn esti
    Ewdhalew💙💙💙💙💙💙💙💙💙

  • @absumarekaa3972
    @absumarekaa3972 4 ปีที่แล้ว +3

    Uyyyy mn largachu gn ezhi ymr ymgermeg eko smooth yhon floating nw yalw ymtserut hulu bka grami eko nachu andga ketlubt 👏👏👏👏

  • @tensiashu4601
    @tensiashu4601 3 ปีที่แล้ว +3

    Yene wude swedh eko

  • @Tina-tz4lz
    @Tina-tz4lz 4 ปีที่แล้ว +1

    Omg abet demtse wooow fegefta erasu beke new breta

  • @bereketmh
    @bereketmh 4 ปีที่แล้ว +16

    I liked the ending though...It's perfect

  • @samiabdo4191
    @samiabdo4191 4 ปีที่แล้ว +1

    Wow hulem yante adis srawechih etebkachewalew gobez berta

  • @Kalusha_Tube
    @Kalusha_Tube 4 ปีที่แล้ว +17

    it's an awsome performance g-key.....i luv it.

  • @genetabebe8441
    @genetabebe8441 3 ปีที่แล้ว +5

    ዋው በጣም ሀሪፍ ድምፅ ነው በርታ ወንድምዬ

  • @salamfikar5951
    @salamfikar5951 4 ปีที่แล้ว +3

    ዋዉ በርታ ሰማጭ ድምጥ አለህ ቀጥልበት ምርጫህ ደሙ ዘፈኖች ዋዉ ናቸዉ

  • @alfiakasim9380
    @alfiakasim9380 2 ปีที่แล้ว +1

    Wow bilo zm mlt yeshalal Kal yalgm brta

  • @amraamra4166
    @amraamra4166 3 ปีที่แล้ว +9

    The best cover song...good job

  • @tensiashu4601
    @tensiashu4601 3 ปีที่แล้ว +1

    Yene andegn ketlbet Berta betam new yema denkh

  • @yoseftilahun4015
    @yoseftilahun4015 ปีที่แล้ว +3

    I love youre first cover and l love youre sound man

  • @athiopiandressdesignstylet4820
    @athiopiandressdesignstylet4820 4 ปีที่แล้ว +7

    ትዝ ባለኝ ጊዜ ያሳለፍነው ፍቅር ቁጭ ብዬ ሳልም ትጠልቃለች ጀምበር😊

  • @ZahraZahra-cy5dh
    @ZahraZahra-cy5dh ปีที่แล้ว +2

    ውዴ በርታታታታ ወላሂ ድምፅህ ብቻ ሳይሆን ሁሉ ነገርህ ደስ ይለኛል መተዋወቅ እንችላለን

  • @haileamare6781
    @haileamare6781 4 ปีที่แล้ว +4

    G key teleyaleh. We will be waiting for the next. U deserve a medal bro

  • @tigesteshtu4790
    @tigesteshtu4790 3 ปีที่แล้ว +1

    Abo techelilke bartilegn kazi baliye kante entibekilen gegani neke💪😍😍😍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @dagipeep9430
    @dagipeep9430 4 ปีที่แล้ว +8

    u are king of ethiopian cover music

  • @Benjatube-z7k
    @Benjatube-z7k ปีที่แล้ว +4

    Truly cover song thank you so much my dear brother big respect for you ❤❤🙏🙏

  • @yonylambo
    @yonylambo 4 ปีที่แล้ว +8

    Hulum mirt nw kemejemeriawu eske mechereshawu 👏👏👏👏

  • @natanlekeleh2416
    @natanlekeleh2416 4 ปีที่แล้ว +10

    WOW WOW WOW በጣም ነው የተመቸኝ በርታ G-KEY

  • @ሚስጥረ-ተ7ቐ
    @ሚስጥረ-ተ7ቐ 4 ปีที่แล้ว +86

    የድሮ ዘፈን ውደዱ የምንለው በምክንያት ነው ድጋሚ ቢዘፈኑ እራሱ ልዩ ስሜት አላቸው

    • @justme13203
      @justme13203 3 ปีที่แล้ว

      እጅግ እጅግ በጣም ልዩ ናቸው

  • @rahelakileluretafikri9003
    @rahelakileluretafikri9003 4 ปีที่แล้ว +1

    ድምፅ 1ኛ
    ዋው የሙዚቃዎቹ አሰካክም ምርጥ ነው

  • @የሸገርልጅነኝ
    @የሸገርልጅነኝ 4 ปีที่แล้ว +20

    በርታ ወድሜ ግሩም ድምፅ

  • @misratmisrat7140
    @misratmisrat7140 ปีที่แล้ว

    Bebet kuc biy bicye ymilaw music baxam naw yetmcane❤❤❤❤

  • @ቃልኪዳን-በ9ዘ
    @ቃልኪዳን-በ9ዘ 4 ปีที่แล้ว +7

    የኔ ጌታ ዋው በጣም ያምራል ድምፅህ ፈጣሪ ለቁም ነገር ያብቃህ

  • @BitaVer0
    @BitaVer0 9 หลายเดือนก่อน +1

    Wow Smart 1 bro

  • @arsamagebremedhn5362
    @arsamagebremedhn5362 4 ปีที่แล้ว +1

    G key yene ambesa gobez neh tmestengaleh

  • @marishetwondasa1220
    @marishetwondasa1220 ปีที่แล้ว +2

    Wow 1 nga nek❤

  • @merrymimo4934
    @merrymimo4934 4 ปีที่แล้ว +1

    Wawwwwww 👏👏👏👏👏andga new dimtsh dgagme bsmaw alslch alge

  • @t.habtom5500
    @t.habtom5500 4 ปีที่แล้ว +1

    Wow betam arif sira new bro endetebekut yahil keza belay new yeserakew good job 👏

  • @skully9095
    @skully9095 4 ปีที่แล้ว +10

    Wow...Beautiful voice ❤ ❤

  • @liulkassahun6774
    @liulkassahun6774 2 ปีที่แล้ว

    1ኛ ነህ የሀገሬ ልጅ❤

  • @tnuryuhans8472
    @tnuryuhans8472 4 ปีที่แล้ว +1

    ከቨሮችህን በጣም እከታተላቸኋለሁ ሙዚቃ በጣም አደምጣለሁኝ እናም አንጎራጉራለሁ ከቨር የመስራት ፍላጎትም አለኝ ፍላጎትም ብቻ ሳይሆን እየጣርኩኝም ነዉ ግን ያለሁበት ቦታ ድጋፉ ያን ያህል ነዉ አርአዬ ነህ በጣም ነዉ እምወድህ በርታልኝ ጀግናዬ አሁንም ጥሩ ነገር እጠብቃለሁ 💓

  • @Shukuri-te4li
    @Shukuri-te4li 4 หลายเดือนก่อน +1

    Wow my bro ❤❤❤❤❤

  • @selamalelgn4597
    @selamalelgn4597 4 ปีที่แล้ว +5

    ዋው የለለ ነው ወንድሜ በርታልኝ

  • @Sam-i1b2s
    @Sam-i1b2s 29 วันที่ผ่านมา

    የሜወደድ ለስለስ ያለ ነው የምር በርታልን❤❤❤❤❤❤❤

  • @omarinali1190
    @omarinali1190 4 ปีที่แล้ว +5

    😍😍😍🤩🥰🤩 very nice 👌

  • @HATERSATAHABEL
    @HATERSATAHABEL ปีที่แล้ว +1

    what i cant say anything bcha beka mrt voice kemr

  • @Ekram23-h1c
    @Ekram23-h1c 10 หลายเดือนก่อน

    አይ አተ ሙዚቃ የመጀመሪያዬ የገበዘኝ ነበር❤❤😢😢

  • @mintesnotdifer3338
    @mintesnotdifer3338 2 ปีที่แล้ว +2

    you have a great and fantastic voice,keep it up!!!!!!

  • @girmaabdi182
    @girmaabdi182 2 ปีที่แล้ว +6

    Wondering if he would sing as beautiful as he does now. He appears to be in his late teens or early twenties.

  • @mimilove2419
    @mimilove2419 2 ปีที่แล้ว +1

    Kazi zefani fikiri yizognali masalgni be qani 2 kalsmwi alchili alku😥😥🤭❤️❤️🥰

  • @ሂዊየሀረሯ
    @ሂዊየሀረሯ 4 ปีที่แล้ว +3

    ዋው በጣም ጎበዝ በርታ
    በትዝታ አስዋኘኸኝ

  • @mahdimahi1791
    @mahdimahi1791 4 ปีที่แล้ว +3

    ውይ በጣምነው የወደድኩትተባረክ

  • @tigistasegahegn2699
    @tigistasegahegn2699 3 ปีที่แล้ว +8

    The accent of the song is so beautiful 🥰🥰🥰🥰😍😇😇😇

  • @naodmulatu6764
    @naodmulatu6764 3 ปีที่แล้ว +3

    You voice color is just woooow. በርታልን ብሮ

  • @kaleabsamuel-s7o
    @kaleabsamuel-s7o 10 หลายเดือนก่อน +2

    Very nice 👌 👍 👏 👍👍👍👍👍👍👍

  • @GashawAsemu-g5h
    @GashawAsemu-g5h ปีที่แล้ว

    ትችላለሕ ወንድሜ ቀጥልበት በረታ እናመሠግናለን ❤❤❤❤

  • @gelaneasfaww3181
    @gelaneasfaww3181 3 ปีที่แล้ว +46

    This boy is killing me 😍

  • @Fhb5th
    @Fhb5th 4 วันที่ผ่านมา

    Berta wedme 👍

  • @amenfilmproduction1139
    @amenfilmproduction1139 4 ปีที่แล้ว +2

    anchy eko telyalshey bro ... gen #1 nk Alelheim eshi Keza Belay Selhonshey bro Melkamnun hulu Yegtemshey .... Big Bro @Natan Keep it Up

  • @VolkerundWallyMusic
    @VolkerundWallyMusic 3 ปีที่แล้ว +3

    Very good sung great Video and Sound

  • @FareeMan
    @FareeMan 11 หลายเดือนก่อน +2

    Yii mach brother

  • @kababmamo2527
    @kababmamo2527 4 ปีที่แล้ว

    የሚገርም ድምፅ ለእኔ የተዘፈነልኝ መሰለኝ ወንድሜበርታ ብዙ እጠብቃለን

  • @ayarayar9168
    @ayarayar9168 3 ปีที่แล้ว +11

    😍😍😍 ጎበዞች በሌላ ቋንቋም እየቀላቀላችሁ ብትሰሩ ደሞ ይበልጥ ያምራል!

  • @DaveGetachew-bd5zm
    @DaveGetachew-bd5zm ปีที่แล้ว +1

    This boy is killing me😢

  • @challengers.fonzhe4552
    @challengers.fonzhe4552 4 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ቆንጆ Cover ነው ::u keep Surprising Us. አንድ ሁለት ሙዚቃ ቢቀነስ perfect ይሆን ነበር still awesome.

  • @kaleteshome2555
    @kaleteshome2555 4 ปีที่แล้ว +4

    what a voice! you are #1

  • @samridesta5080
    @samridesta5080 4 ปีที่แล้ว +1

    ዋዉ በጣም ቆንጆ ስራ ነዉ በርታ👌👌👌👌

  • @solotube5780
    @solotube5780 4 ปีที่แล้ว +7

    Wondmie💟 no dislike for this song

  • @ሀናመለሰ
    @ሀናመለሰ 4 ปีที่แล้ว +2

    በረታ ወንድሜ ብቸሄን የምል ልቤን ነካ 😥❤🙏

  • @kaneallah86
    @kaneallah86 3 ปีที่แล้ว +3

    I really love this song bro 💙

  • @jojotsegaye5108
    @jojotsegaye5108 3 ปีที่แล้ว

    Woww betaaaaaam yameral #1 keep it up👌👌👍

  • @brahelyearsema9347
    @brahelyearsema9347 4 ปีที่แล้ว

    wow j key hulem#111 bertalegn yen wude natisho, berket(bubu) betam migerm sera nw bertulegn

  • @lilishoyemaryam9289
    @lilishoyemaryam9289 2 ปีที่แล้ว +3

    you are the best of best

  • @abrahamyazie1075
    @abrahamyazie1075 4 ปีที่แล้ว +2

    Best tenis table player in bdu...aditional talent here🙌🙌👍👌

  • @michaelmisgena7142
    @michaelmisgena7142 3 ปีที่แล้ว

    Wowwwe yemeche aba harif new keep going

  • @rahelbirhanu6176
    @rahelbirhanu6176 2 ปีที่แล้ว +1

    betam yamral😍😍😍👍

  • @hermonmhreteab8933
    @hermonmhreteab8933 ปีที่แล้ว

    keep going bro

  • @RobaMohammed-c1g
    @RobaMohammed-c1g 3 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤wow wow

  • @እምወድሽ-ገ4ኸ
    @እምወድሽ-ገ4ኸ 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ድምፅ አለህ ትችላለህ በርታ

  • @djjoarbaminch4103
    @djjoarbaminch4103 3 ปีที่แล้ว +1

    Big brother Good work

  • @eyobwasie5505
    @eyobwasie5505 4 ปีที่แล้ว +1

    አንደኛ በተለይ የዘፈን ምርጫህ አሪፍ ነው

  • @birukgeetaneh7474
    @birukgeetaneh7474 4 ปีที่แล้ว +2

    ዋዉ ምርጥ ድምፅ አለህ በርታ በተለይ የመጀመሪያ ከቨር ሶንግህን በተደጋጋሚ ነዉ የማዳምጠዉ