ተበልቶ የማይጠገብ በጥቅልጎመንና ካሮት ምርጥ የስፕሪንግ ሮል አሰራር || የፆም አማራጭ በጥቅልጎመንና ካሮት የስፕሪንግ ሮል አሰራር | Ethiopian Food

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 6 ธ.ค. 2021
  • ሰላም ጤና ይስጥልኝ እንደምን አላቹ በያላቹበት ሰላማቹ ይብዛ🙏💓
    ለቻናሌ አዲስ ለሆናቹ እንኳን ደህና መጣቹ
    ስፕሪንግ ሮሉን ለመስራት የተጠቀምኩት
    ለመጠቅለያው ቂጣ
    * 2 ኩባያ ዱቄት
    * 2 ከግማሽ ኩባያ ውሃ
    * ጨው
    ከውስጥ ለማደርገው
    * ሽንኩርት
    * ነጭ ሽንኩርት
    * ጥቅልጎመን
    * ካሮት
    * ቃርያ
    * ዘይት
    * ቁንዶ በርበሬ
    * ጨው
    #EthioTastyFood #ስፕሪንግሮል #ጥቅልጎመንናካሮት #በጥቅልጎመንናካሮትስፕሪንግሮል #EthiopianFood #EthiopianFoodRecipe #EasyEthiopianFoodRecipe #Ethiopia #homemadefood
  • แนวปฏิบัติและการใช้ชีวิต

ความคิดเห็น • 50

  • @EthioTastyFood
    @EthioTastyFood  2 ปีที่แล้ว +17

    ስፕሪንግ ሮሉን ለመስራት የተጠቀምኩት
    ለመጠቅለያው ቂጣ
    * 2 ኩባያ ዱቄት
    * 2 ከግማሽ ኩባያ ውሃ
    * ጨው
    ከውስጥ ለማደርገው
    * ሽንኩርት
    * ነጭ ሽንኩርት
    * ጥቅልጎመን
    * ካሮት
    * ቃርያ
    * ዘይት
    * ቁንዶ በርበሬ
    * ጨው

  • @anafthehabesha4458
    @anafthehabesha4458 2 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም የኔ ዉድ በጣም ቆንጆ አሰራር በርቺልኝ 👌👌👌👌👍👍ላይክ🙏

    • @EthioTastyFood
      @EthioTastyFood  2 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለው የኔውድ!!

  • @fetleabate2733
    @fetleabate2733 2 ปีที่แล้ว +2

    እጅሽ ይባረክ ፡ውዴ

    • @EthioTastyFood
      @EthioTastyFood  2 ปีที่แล้ว

      አሜን አመሰግናለው!!

  • @begashawbelay7753
    @begashawbelay7753 2 ปีที่แล้ว +2

    Arifff new berchi

  • @simeretmirkano4719
    @simeretmirkano4719 2 ปีที่แล้ว +2

    Thanks you'r the best 💖💖💗

  • @EskediStyle
    @EskediStyle 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ጎበዝ ባለሙያ ነሽ ፡ የሠራሽው በጣም የሚያምር የሚጣፍጥ ጤናማ የሆነ ምግብ ነው ፡ 💜💜👍and shared

    • @EthioTastyFood
      @EthioTastyFood  2 ปีที่แล้ว +1

      አመሰግናለው እስከዲዬ!!

  • @hzkahsey8188
    @hzkahsey8188 2 ปีที่แล้ว +1

    ጎበዝ አሪፍ ነው የሰራሽው በርቺ እህቴ

    • @EthioTastyFood
      @EthioTastyFood  2 ปีที่แล้ว

      ከልብ አመሰግናለው!!

  • @hanewanidmuhane8338
    @hanewanidmuhane8338 2 ปีที่แล้ว +1

    wow

  • @TAS27483
    @TAS27483 2 ปีที่แล้ว +2

    ዋው የኔ ባለሙያ

    • @EthioTastyFood
      @EthioTastyFood  2 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለው የኔውድ!!

  • @yashiyashi4964
    @yashiyashi4964 2 ปีที่แล้ว +2

    በጣም አሪፍ ነው በርች እናመሰግናለን

    • @EthioTastyFood
      @EthioTastyFood  2 ปีที่แล้ว

      ከልብ አመሰግናለው!!

  • @whatislove7252
    @whatislove7252 2 ปีที่แล้ว +1

    Thank you for sharing!🙏😀💚

  • @MohammedIbrahim-mv7kh
    @MohammedIbrahim-mv7kh 2 ปีที่แล้ว +1

    Barche eheta betam aref nw 👍👍👍

  • @hannage.3229
    @hannage.3229 2 ปีที่แล้ว +1

    Thank you 🙏 I we’ll try i.❤️

  • @hiwot9354
    @hiwot9354 2 ปีที่แล้ว +1

    Wow berchilgn tahnkes❤👍

  • @MesrakandDestiny
    @MesrakandDestiny 2 ปีที่แล้ว +1

    እናመስግናለን የኔ ቆንጆ በጣም ልዩና ጤናማ የሆነ ምግብ ነው ያሳዬሽን 👍🏾👌🏾💯💝

    • @EthioTastyFood
      @EthioTastyFood  2 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለው ምስራቅዬ!!

  • @muniras4197
    @muniras4197 2 ปีที่แล้ว +1

    ቤትሽን ማጠሁ ትክ ቶክ ላይ አይቼሽ ውዴ በርቺ

    • @EthioTastyFood
      @EthioTastyFood  2 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለው የኔውድ እንኳን ደህና መጣሽ

  • @senaitgetachew1781
    @senaitgetachew1781 2 ปีที่แล้ว +1

    አሪፍ ቀላል ነው በርቺ

  • @maedtube5222
    @maedtube5222 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም አሪፍ የሆነ ለቁርስ አማራጭ ነዉ ስላጋራሽን አመሰግናለሁ፡፡

  • @nuraynin
    @nuraynin 2 ปีที่แล้ว +1

    ኢትዮዬ በጣም ምርጥ እስብሪንግ ሮል ነው የሰራሽው ያውም የአትክልት ጤናማ ምግብ ነው በርችልን ሼር👏👏👏👏👏

    • @EthioTastyFood
      @EthioTastyFood  2 ปีที่แล้ว

      ከልብ አመሰግናለው የኔውድ!!

  • @user-rd9rt4to3v
    @user-rd9rt4to3v 2 ปีที่แล้ว +1

    ቆንጆ ነው ተባረኪ

    • @EthioTastyFood
      @EthioTastyFood  2 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አመሰግናለው!!

  • @abdelatabor4484
    @abdelatabor4484 2 ปีที่แล้ว +2

    EGISHE YBAREK YETAFETAL👌

    • @EthioTastyFood
      @EthioTastyFood  2 ปีที่แล้ว

      አሜን አመሰግናለው አዎ ይጣፍጣል!

  • @asnakuademe4700
    @asnakuademe4700 2 ปีที่แล้ว +1

    WOW konjo new

  • @mahiethiopia
    @mahiethiopia 2 ปีที่แล้ว +1

    ባለሙያ😋👌

    • @EthioTastyFood
      @EthioTastyFood  2 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለው ማሂዬ!!

  • @user-or4vh2pr7y
    @user-or4vh2pr7y 2 ปีที่แล้ว +1

    ቆንጆ አሰራር ነው ውዴ

    • @EthioTastyFood
      @EthioTastyFood  2 ปีที่แล้ว

      ከልብ አመሰግናለው!!

  • @tiybaethiopiayoutube3283
    @tiybaethiopiayoutube3283 2 ปีที่แล้ว +1

    በርቺ ጒበዝ ነሽ

  • @lidyaseyoum9541
    @lidyaseyoum9541 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም እናመሰግናለን እባክሽ ሳንቡሳ አሳይን

    • @EthioTastyFood
      @EthioTastyFood  2 ปีที่แล้ว

      ቆንጆ የሳንቡሳ አሰራር ቪዲዮ አለ

  • @bettybekele4971
    @bettybekele4971 2 ปีที่แล้ว +1

    የኔባለሙያ ሴት አንድ ጥያቄልጠይቅሽ የፆምኬክ አሰራሮን ፃፊልኝ

    • @EthioTastyFood
      @EthioTastyFood  2 ปีที่แล้ว

      ቅዳሜ ጠዋት ጥብቂኝ የኔውድ

  • @tekeleyodit9304
    @tekeleyodit9304 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ቆንጆ ነው እና መሰገናለን 🙏🙏🙏🙏

  • @user-fl5wz1ey8m
    @user-fl5wz1ey8m 2 ปีที่แล้ว

    ቅጣዉ.ካመራ.አያስፈልገዉም.እህት?

    • @EthioTastyFood
      @EthioTastyFood  2 ปีที่แล้ว +1

      አያስፈልገውም ጨው ብቻ

    • @user-fl5wz1ey8m
      @user-fl5wz1ey8m 2 ปีที่แล้ว

      @@EthioTastyFood እሽ.🙏

  • @bereketasfawwossen4677
    @bereketasfawwossen4677 2 ปีที่แล้ว

    ቲማቲም አይገባም