✅✅የኦቨን ሳምቡሳ በምስር የተሰራ‼️‼️ethiopian food recipe✅✅

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 11 เม.ย. 2021
  • #ethiopianfood #samosa #ሳምቡሳ

ความคิดเห็น • 39

  • @mamaskitchenmelat56
    @mamaskitchenmelat56  3 ปีที่แล้ว +3

    የእስልምና እምነት ተከታይ እህት ወንድሞቼ በሙሉ እንኳን ለታላቁ የረመዳን ፆም አደረሳችሁ ፈጣሪ ፆም ፀሎታችሁን ይቀበል።

  • @bettwascorner
    @bettwascorner 3 ปีที่แล้ว

    ሜላትዬ የእኔ ጎበዝ እንዴት እንደሚያምር ከለሩ እራሱ ልዩ ነው በርቺልኝ👌👌👏ላይክ ሼር❤🙏

  • @Habibahabiba1990.
    @Habibahabiba1990. 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ 🥰

  • @LuliLemma
    @LuliLemma 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ቆንጆ ነው እጆችሽ ብርክ ይበሉ ስላካፈልሽን እናመሰግናለን😍😘

  • @user-pk5mm9lo2d
    @user-pk5mm9lo2d 3 ปีที่แล้ว

    ለየት ያለ አሰራር ነዉ ያሳዬሽን በርች

  • @yordykitchen6631
    @yordykitchen6631 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ቆንጆ ነው የስራሽው በርችልኝ 🙏🙏🙏

  • @BezTube1627
    @BezTube1627 3 ปีที่แล้ว

    Mama’s ቆንጆ ሳምቡሳ አሰራር መስሪያዋ ደግሞ ስታምር👍👍😍👍

  • @user-pk5mm9lo2d
    @user-pk5mm9lo2d 3 ปีที่แล้ว

    እጂሽ ይባረክ በጣም ቆንጆ አሰራር ነዉ 👍👍

  • @sara-ethiopianfood
    @sara-ethiopianfood 3 ปีที่แล้ว +1

    ማማስዬ በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን በርቺ ማሬ👏🙏👍💖👌👌👌👌

  • @bethelinfo1966
    @bethelinfo1966 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ቆንጆ አሰራር + ጤናማ❤️👌🏽👍💚thank you for sharing dear 🥰

  • @hiwitube5781
    @hiwitube5781 3 ปีที่แล้ว +1

    ማማስዬ በጣም ቆንጆ ሳንብሳ ነው እሞክረዋለሁ እጅሽ ይባረክ በኃላ ሼር አረገዋለሁ👍👍👍

    • @mamaskitchenmelat56
      @mamaskitchenmelat56  3 ปีที่แล้ว

      ሂዊዬ እሺ የኔ አክባሪ ክበሪልኝ በጣም አመሰግናለሁ

  • @milkanatube4685
    @milkanatube4685 3 ปีที่แล้ว

    Watching Melay

  • @milkanatube4685
    @milkanatube4685 3 ปีที่แล้ว

    Wow Melsy Endet des yelale betam konjo Eserawalhu

  • @wadancraft2015
    @wadancraft2015 3 ปีที่แล้ว

    ሰላም ለዚህ ቤት ቤተሠብ እንሁን እኔ አማልቻለሁ በተረፈ በርቺልን እህቴ🌹🌹👏🏽👏🏽👍👍🥰

  • @MayetMaki
    @MayetMaki 3 ปีที่แล้ว

    watching

  • @yordykitchen6631
    @yordykitchen6631 3 ปีที่แล้ว

    Watching 🙏

  • @AyniA1
    @AyniA1 3 ปีที่แล้ว

    ሜላትዬ እንዴት እንደሚያምር ።እጆችሽ ይባረኩ👌👏😋🙏

  • @user-pk5mm9lo2d
    @user-pk5mm9lo2d 3 ปีที่แล้ว

    😋😋

  • @yordykitchen6631
    @yordykitchen6631 3 ปีที่แล้ว

    በርችልኝ ቆንጆ ነው 🙏🙏

  • @AyniA1
    @AyniA1 3 ปีที่แล้ว

    👀❤

  • @fatinugusy
    @fatinugusy ปีที่แล้ว

    ❤❤❤

  • @MayetMaki
    @MayetMaki 3 ปีที่แล้ว

    ምርጥ ነው ለየት ያለ ሳንብሳ ቆንጆ ነው🙏🙏💚💛❤