የኦምሌት አሰራር ለየት ባለ መልኩ || ልዩ ኦምሌት || በልታቹም አጠግቡትም ለቁርስ ሰርታቹ ሞክሩት || እንቁላል፤ ድንች፤ ሽንኩርት፤ ቲማቲም፤ ቃርያ....

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 พ.ย. 2021
  • ሰላም ጤና ይስጥልኝ እንደምን አላቹ በያላቹበት ሰላማቹ ይብዛ🙏💓
    ለቻናሌ አዲስ ለሆናቹ እንኳን ደህና መጣቹ
    ቁርሱን ለመስራት የተጠቀምኩት
    * እንቁላል
    * ድንች
    * ሽንኩርት
    * የባሮ ሽንኩር
    * ቲማቲም
    * ቃሪያ
    * ዘይት
    * ቁንዶ በርበሬ
    * ጨው
    #EthioTastyFood #ቁርስ #ኦምሌት #እንቁላልበአትክልት #EthiopianFood #EthiopianFoodRecipe #EasyEthiopianFoodRecipe #Ethiopia #homemadefood
  • แนวปฏิบัติและการใช้ชีวิต

ความคิดเห็น • 26

  • @EthioTastyFood
    @EthioTastyFood  2 ปีที่แล้ว +6

    ቁርሱን ለመስራት የተጠቀምኩት
    * እንቁላል
    * ድንች
    * ሽንኩርት
    * የባሮ ሽንኩር
    * ቲማቲም
    * ቃሪያ
    * ዘይት
    * ቁንዶ በርበሬ
    * ጨው

  • @IT_4class
    @IT_4class 2 ปีที่แล้ว +3

    Thank you for sharing watching

  • @nuraynin
    @nuraynin 2 ปีที่แล้ว +1

    እውነትም ለየት ያለ ኦምሌት በጣም ምርጥ አሰራር ነው በርችልን ሼር 👌👌👌

  • @yefikirTube
    @yefikirTube 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ቆንጆ ሰራ ነው የኔ ውድ እናመሰግናለን በርቺልኝ የምታቀሬቤቸ ነገሮች ሁሉ ገራሜ ናቸዉ 💔❣️🙏

  • @anafthehabesha4458
    @anafthehabesha4458 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋው በጣም ቆንጆና ጤናማ አሰራር እጅሽ ይባረክ ላይክ ሼር👍👍👍👌🙏

    • @EthioTastyFood
      @EthioTastyFood  2 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አመሰግናለው የኔውድ!!

  • @bezakulutube2642
    @bezakulutube2642 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ቆንጆ ግጥም ነው እናመሰግናለን እጅሸ ይባረክ ላይክ የኔ ውድ ጉራ በየ እህቴ

  • @mekdesiticha423
    @mekdesiticha423 หลายเดือนก่อน +1

    እጅሽ ይባረክ

  • @lovehelinarecipe9932
    @lovehelinarecipe9932 2 ปีที่แล้ว +1

    Watching

  • @lovehelinarecipe9932
    @lovehelinarecipe9932 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ቀላል ጤናማ አሰራር ነው ያሳየሽን እጅሽ ይባረክ🥰🥰👌

    • @EthioTastyFood
      @EthioTastyFood  2 ปีที่แล้ว

      አሜን አመሰግናለው ህሉዬ!!

  • @lubayoutoube3580
    @lubayoutoube3580 2 ปีที่แล้ว +1

    አሪፊ ነዉ መሪ በሪቸ ሁቢ🤙

  • @JudyHabeshawit
    @JudyHabeshawit 2 ปีที่แล้ว +1

    Looks so yummy thank you for sharing dear 🥰

  • @selam21558
    @selam21558 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ

    • @EthioTastyFood
      @EthioTastyFood  2 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አመሰግናለው!!

  • @user-ok4pb5nt6l
    @user-ok4pb5nt6l 2 ปีที่แล้ว +1

    የኔባለሙያ ❤❤❤❤

  • @IT_4class
    @IT_4class 2 ปีที่แล้ว +1

    ልዩ መላ ነዉ ጤና ማ በዛላይ proteins 👌 thanks love minew tefash ene bet😘

    • @EthioTastyFood
      @EthioTastyFood  2 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለው የኔውድ!!

    • @EthioTastyFood
      @EthioTastyFood  2 ปีที่แล้ว

      አልጠፋም ማሂዬ ብቅ እላለው የኔቆንጆ

  • @mahiethiopia
    @mahiethiopia 2 ปีที่แล้ว +1

    I love it 😋👍

  • @EskediStyle
    @EskediStyle 2 ปีที่แล้ว +1

    Wow great recipe as always. Delicious meal for breakfast. 💜💜💜

    • @EthioTastyFood
      @EthioTastyFood  2 ปีที่แล้ว +2

      አመሰግናለው የኔውድ!!

  • @haymanatdeldil370
    @haymanatdeldil370 2 ปีที่แล้ว +1

    የጾም።ስሪ

  • @user-tc7ly7qg3n
    @user-tc7ly7qg3n 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ነው የምትሰሪው ሁሉ የምር ፈጣሪ እጅሽን ይባርከው ማማዬ በርቺ ❤❤❤❤❤❤❤

    • @EthioTastyFood
      @EthioTastyFood  2 ปีที่แล้ว +1

      አሜን ከልብ አመሰግናለው!!