75ኛ ልዩ ገጠመኝ፦leyu getemeg እውነት ፓስተሩ ፈውሶት ይሆን?(በመምህር ተስፋዬ አበራ)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 584

  • @ናርዶስየክርስቶስባሪያk
    @ናርዶስየክርስቶስባሪያk 3 ปีที่แล้ว +60

    *የአብ ሙሽራው እመቤቴ ማርያም ሆይ ላንቺ ሠላምታ ይገባሻል*
    *የወልድ እናቱ ነሽና እመቤቴ ማርያም ሆይ ላንቺ ሠላምታ ይገባሻል*
    *የመንፈስ ቅዱስ ማደሪያ ነሽና እመቤቴ ማርያም ሆይ ላንቺ ሠላምታ ይገባሻል አሜን፫*
    *እመቤታችን ቅድስት ድንግል* *ማርያም ሆይ በምልጃ ጸሎትሽ ከመከራ ስጋ ከመከራ ነብስ ሠውሪን ሀገራችንን ኢትዮጵያን ህዝቦቿን ሁሉ ጠብቂልን በስደት ያለን ልጄችሽን በስደትሽ አስቢን ለዘለዓለሙ አሜን ፫🕯🕯️🕯️
    እዉነት ነዉ ክብር ምስጋና ይገባሻል🤲🕯️
    እዉነት ነዉ ክብር ምስጋና ይገባሻል🤲🕯️
    እዉነት ነዉ ክብር ምስጋና ይገባሻል🤲🕯️

  • @FjdjxhhNxj-we2bj
    @FjdjxhhNxj-we2bj 22 วันที่ผ่านมา +1

    አባታችን በፀሎት አስቡን አተርስኝ ቅድስ ገብርኤል ቅድስ ሩፋኤል ማህፀን😥😥😥😥 ይፍታልኝ እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤

  • @lehulutube9063
    @lehulutube9063 3 ปีที่แล้ว +96

    መምህር እኔ በበኩሌ ርዕስ አልመርጥም ሁሉም ትምህርት አንድ የማላውቀውን ነገር ያድተምረኛል፣ ደካማ ሰዎች በሚያደርጉት ስህተት አትዘን ፣ እግዚአብሄር ይስጥልን ።

    • @azebfeleke2022
      @azebfeleke2022 3 ปีที่แล้ว +3

      እውነት ነው

    • @senaittesfaye2288
      @senaittesfaye2288 3 ปีที่แล้ว +1

      ቃለህወትን ያሰማልን ተሰፋሰላሴ ሁሉንም እየሰመሁ ነዉ ከናቤተሰቦች ደኝልሁ መማህርዬ እግዚአብሔር ይሰጥልን

    • @zeditube6496
      @zeditube6496 3 ปีที่แล้ว

      @@azebfeleke2022 ሰላም እህቴ በፍቅር ነይልኝ

    • @zeditube6496
      @zeditube6496 3 ปีที่แล้ว

      @@senaittesfaye2288 ሰላም ለናተይሁን በፍቅር ቤተሰቡ አድርጉኝ

    • @zeditube6496
      @zeditube6496 3 ปีที่แล้ว +1

      @@senaittesfaye2288 የመምህራችን ዎዳጅች ቤተሰ አድሩጉኝ በፍቅር

  • @lidiyaseyum9009
    @lidiyaseyum9009 3 ปีที่แล้ว +89

    ክብር ምስጋና ለድንግል ማርያም ይሁን ጌታ ሆይ እናትህን ስለሰጠከን እናመሰግንሃለን

    • @senaittesfaye2288
      @senaittesfaye2288 3 ปีที่แล้ว +2

      አሜን እልልልልልልልልል አመ ፍቅር መሰገና ይደረሰት ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን

    • @tizitaa.bekele5504
      @tizitaa.bekele5504 3 ปีที่แล้ว +1

      Ameen Ameen ye.egaberii.simuu.yee.masaganii

    • @zeditube6496
      @zeditube6496 3 ปีที่แล้ว +1

      የእግዛቤሔር ቤተሰቦች ቤተሰቡ አድሩግኝ

    • @መቅዲአምደብርሀን
      @መቅዲአምደብርሀን 3 ปีที่แล้ว

      አሜን ፫ ክብር ምስጋና ለአምላካችን እናት ለድንግል ማሪያም ይሁን ቃል ያጥረኛል እናቴ አንቺን ስጠራሽ

    • @sirgutwolde9145
      @sirgutwolde9145 2 ปีที่แล้ว

      @@senaittesfaye2288 p

  • @tube4569
    @tube4569 3 ปีที่แล้ว +3

    ይህኔ እረኛዬ ፊልም ቢሆን ስንት ላይክ ይጎርፍ ነበር የእውነት እኛ ኦርቶዶክስች እንገርማለን እግዚአብሔር ልብ ይስጠን።
    መምህር በጣም ትሳቀቃለህ ላልሆኑ ቃላቶች ችግር የለውም እኛ እንርዳሀለን የማይረዱሁም ሊኖሩ ይችላሉ ግን ተናገርከው ማለት በመጥፎ ማየት ተገቢ አይመስለኝም ብዙ ጌዜ ስለ ማይ ነው አይዞህ በርታ እኛም አድፍጠን እየሰማን ነው በርታልን መምህራችን

  • @seifusirahbzu6381
    @seifusirahbzu6381 3 ปีที่แล้ว +7

    እግዚአብሔር ይመስገን እመቤቴ ክብር ክብር ይገባሻል መምህር የአገልግሎት ዘመንክ ይባረክ

  • @ቅዱስገብርኤልድረስልኝ
    @ቅዱስገብርኤልድረስልኝ 3 ปีที่แล้ว +1

    መምህር እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ የአገልግሎት በዘመንህ የተባረከ ይሁን።
    መምህር አንተ በተሰጠህ መክሊት አትርፈህ መስራትህን እንዳታቆም ለኛ ግን ሰምተን ውጠን ፍሬ ማፍራት ካቃተን የሰማነው ትምህርት እና ምስክርነት መፈራረጃ ይሆንብናል በምንም ምክንያት ተስፋ እንዳትቆርጥ መበርታት አለብህ። ደግሞ አንተን በጸሎት የሚያግዙህን ደጋግ አባቶችን አማክራቸው አወያያቸው አንተ በትምህርትህ የብዙ ሰዎችን ህይወት እየቀየርክ ፍሬህን እያየን ነው። እግዚአብሔር አምላክ ደግሞ ያንተን ቤት ይጎበኘዋል። በምንም አትበሳጭ ሰይጣን በዚህ አሳቦ አገልግሎትህን እንዳያውክ ተጠንቀቅ ብዙ ሰዎች ገና ይድናሉ። የእመቤታችን የድንግል ማርያም ምልጃ ካንተና ከቤቸሰቦችህ ጋር ይሁን።

  • @እህተማርያምኤፍታበለኝጌታ
    @እህተማርያምኤፍታበለኝጌታ 3 ปีที่แล้ว +5

    ክብርና ምስጋና ለናትና ልጁ ክብር ምስጋና ለድንግል ማርያም ይሁን እሷን ለሰጠን ጌታም ምስጋና ይድረሰው ለመምህራችን ቃለህዎት ያሰማልን 👏👏👏❤

  • @masarathaily4636
    @masarathaily4636 3 ปีที่แล้ว +8

    የሱ ሠራ ደቅነው የግዛአአቤሔር ትጋሥቱ ደቅነው እኳን ወደናቱ ተመለሰ ክብር ለደግል ማርያም ደስ ስላለኝ እልልልልልልልልልልልል ልበል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ቃልኪዳን-ኸ4ረ
    @ቃልኪዳን-ኸ4ረ 3 ปีที่แล้ว +18

    ሠላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንደኔ እንደኔ እርእሱ ባይፃፍስ እንደ መጀመርያው ቢቀርብልንስ እኔ አሁን እርእስ ብጠይቁኝ አላውቅም ምክንያቱም እርእሱን አላየውም ገጠመኙ በውስጡ የሚጠቅመኝ ነገር አለብዬ ስለማስብ እባካችሁ አንምረጥ ጥቅሙ ለእኛው ነው

    • @eftahtesfasilase4230
      @eftahtesfasilase4230  3 ปีที่แล้ว +6

      ልክ ብለሻል ቆይ ለ አንድ ሳምንት እንደዛው እሞክራለሁ

    • @ትግራይመበቆልስልጣነ-ለ9ጘ
      @ትግራይመበቆልስልጣነ-ለ9ጘ 3 ปีที่แล้ว +2

      እኔግን እንደዛ መፍትሄ የሚሆን አይመስለኝም ምክንያቱ ፍላጎት ከሌላቸው የመጀመርያና የመጨረሻ ለመስማት ድቂቃውን እያሳለፉ ልያዩት ይችላሉ እንደሚፈልጉት ከሆነ ያዩታል የመጀመርያው እንደማይፈልጉት ከሆነደሞ የሚዘሉት ሁኖ ነው የሚሰማኝ ለማነኛ ይሞከር እኔግን የመምህር ትምህርት በቀን ሁለት ወይም ሰወስት ሳላይ አልውልም ምክንያቱ ብዙ ተጠቅሜበታለው በቤተስቦቼም ብዙ ባእድ የማይመስል ባእድ እንደሆነ አውቄያለውና አሁን እንዴት ላሳምናቸው ነው ሃሳቤ ተሎ ስለማይረዱት

    • @sabaghumbot5485
      @sabaghumbot5485 3 ปีที่แล้ว

      @@eftahtesfasilase4230
      ሰላም መምህር ተስፋስላሴ ፀጋውን ያብዛልህ በርታልን እንደ እኔ ብዙ ስው ወደእግዚአብሔር ወደ ኦርቶዶክስ ሀይማኖት መልሰሀል እኔ ወንድሜን ለቅዱስ ቁርባን አብቅተህልኛል እና ዲስላይክ ስለሚደርጉ ሰውች ብዙ አትጨነቅ ልቦና ይስጣቸው በእውነት በጣም እየደከምክልን እንደሁነ ይገበናል ብዙ ግዜህን ለዕኛ እየሰጠህን ነው ልዑል እግዚአብሔር ዋጋህን ይከፍልሀል ብዙውቻችን ሳናዳምጥ ውለን አናውቅም እኔ በቡክሌ ከስራ ገብቼ የአንተን ትምህርት ነው የማደምጠው ቤተስብህን ይባርክልህ የምትወዳቸው አቡነ ሀብተማርያም ይጠብቁህ።

    • @astekastek1000
      @astekastek1000 3 ปีที่แล้ว

      ልክ ብለሻል

  • @طيبهالطيبه-ط3س
    @طيبهالطيبه-ط3س 3 ปีที่แล้ว +27

    መምህር ፀጋውን ያብዛልህ እንኳን ለነብሳችን ማዳኛ እያስተማርከን ለማይረባ ፕራንክ እና ዘፈን ላይክ ይደረጋል የሚቻል ቢሆን ሺ ግዜ ላይክ ባደርግ የመምህራችን ትምህርት እንዴት ደስ ይለኛል

  • @gugffj3345
    @gugffj3345 3 ปีที่แล้ว

    አሜን ይሄንን ያደረገ አምላክ ይመስገን እመቤቴ ማርያም እናቴ እማ አምላክ ወላዲተ አምላክ ስምሽ በአለም ላይ ይንገስ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን የምልህ መምህር ሴትን ዲያብሎስ የሚሰራውን እያወቅህ እንዴት ትገረማለህ ዲስላይክ እኮ ስጋ ለበሱ አጋንት የሚሰራው ነው እኔ ገና ገጠመኙን ስከፍት በላይክ ነው የምጀምረው መምህር አትፍረድባቸው እግዚአብሔር ይማራችሁ ብሎ ማለፍ ነውጂ

  • @ednaejigu2855
    @ednaejigu2855 3 ปีที่แล้ว +21

    መምህርዬ በፍፁም ትምህርቱን አንዳታቆም ብዙዎቻችን አየተቀየርንበት ነው እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ

    • @zaidhaile3781
      @zaidhaile3781 3 ปีที่แล้ว +1

      እዉነት ነው

    • @zeditube6496
      @zeditube6496 3 ปีที่แล้ว

      @@zaidhaile3781 ሰላም እህቴ በፍቅር ቤተሰቡ አድርግኝ

    • @zeditube6496
      @zeditube6496 3 ปีที่แล้ว

      ሰላም እህቴ በፍቅር ቤተሰቡ አድርግኝ

  • @እህተማርያምየገብርኤልልጅ
    @እህተማርያምየገብርኤልልጅ 3 ปีที่แล้ว +17

    እውነትኮ ነው መምህር ላይክ ማረግ የሚያሥከፍል አይደለም አንከፍልበት እሡ ላይክ አርጉ ሼር አርጉ ካላለን እንደሌሎች ዩቱበሮች አናረግም ማለት ነው እረተዉ

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 3 ปีที่แล้ว +28

    እንኩዋን ሰላም መጣህ መምህራችን 😘
    እስኪ ውድ ኦርቶዶክሳውያን ለዕናት ሀገራችን እንፀልይ 🙏🏿🙏🏿😭😭😭😭

    • @zeditube6496
      @zeditube6496 3 ปีที่แล้ว

      ትክክል ቡለሻል አገራችን ሰላም ያርግልነ አህቴ ቤተሰቡ አድርግኝ

  • @milenahaile3972
    @milenahaile3972 3 ปีที่แล้ว +1

    አመ ፡ ብርሀን ፡
    እመ ፡ ፍቅር ፡
    እመ ፡ አምላክ ፡
    ሶልያና
    ወላዲተ ፡ አምላክ ፡
    ክብር ፡ ምስጋና ፡ ይግባት። እልልልልልል ፡ አመስግኑዋት።

  • @sifelgmoges7352
    @sifelgmoges7352 3 ปีที่แล้ว +5

    ካለ ድንግል ማርያም ዓለም አይድንም!!ስምሽ የከበረ የተመስገነ ይሁን!!አይደለም ልመርጥ በጉጉት ነው የምጠብቀው በርታ መምህራቺን እድሜና ጠጋ ያድልህ!!!

  • @መሲየማርያምልጅ-ኀ4ሰ
    @መሲየማርያምልጅ-ኀ4ሰ 3 ปีที่แล้ว +32

    እግዚአብሄር ይመስገን መምህር እንኳን ደና መጣህልን ውድ የተዋህዶ እንቁ🌿🍀❤ ኑ ገባ ገባ በሉ ይህን ጣፋጭ የሆነ ትምህርት እንማር

  • @salme4126
    @salme4126 3 ปีที่แล้ว

    መምህር ፈጣሪ በፀጋው ያኑርህ ክብር ለእናቴ ድንግል ማርያም እናቴ አሁንም የጠፋብኝ እህቶቼ ወንድሜቼ መልሽልኝ መምህር እነዝህ የምቃወሙክ አትፈረጅባቸው እነሱ ሳያሆን እላያቸው ላይ ያለው ነው ጋደኞቼ ወደ መናፍቅ ሄደው የነበረ ወዴ ኦርቶዶክስ መልሻቸው የአንተን ትምህርት እንድ ሰሙ ጋብዣቸው ነበረ አንድ ሰማተው ሮጦ ወዴ መንፈቅ ሮጦ ተመለሱ አደል ሞት እንደአለባቸው አወቁ

  • @seve3476
    @seve3476 3 ปีที่แล้ว +1

    ክብር ምሥጋና ለናታችን ለቅድሥት ድንግል ማርያም ክብር ምሥጋና ለእየሱሥ ክርስቶሥ እናት ለእመቤታችን ለድግል ማርያም ትክበር ትመስገን እናታችን አሜን አሜን አሜን 👏👏👏 መምህር እናመሠግናል ላተም እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @የወላዲተአምላክልጅነ-ፐ9ወ
    @የወላዲተአምላክልጅነ-ፐ9ወ 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እኔ በኩሌ እርስ አልመርጥም ሁሉም ትምህርት ቃለ እግዚአብሔር ያለበት ነው የእግዚአብሔር ቃል ደግሞ አይጠገብም መምህር የማልዋችሁ እኔ ኮመንት አልፅፍም ግን ላይክ አድርጋለሁ በምስማቸሁ ትምህርት ሆነ ገጠመኝ ስሰማ የቤተስቤት ህይወት ነው የማገኝበት ከሁሉም ውስጥ ገጠሙኝ እኔም በቤተስቤ ህይወት ውስጥ የለሁን በኮመንት ከፃፍኩ በኋላ አጥፊው የሚለኝ ነገር አለ መምህራችን ለዛ ነው ኮመንት የማልፅፍሁ ላይክ አድርጋለሁ

  • @ወለተማሪያምየቅዱስገብርኤ
    @ወለተማሪያምየቅዱስገብርኤ 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ተመስገን ጌታዬ እችን ቀን እንዳይ ለፈቀድክልኝ አምላኬ ክብር ምስጋና ለአንተ ይሁን እንደምን አደራቹሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንኳን ደና መጣልን መምህራችን ከሰራ ብዛት እንጅ በደብ እየተከታተል ነው መምህሪ አንዳንድ ጊዜ ደግሞ ኮመንት ሳንፅፍ የምን ቅርበት ጊዜ አለ ለዛ ነው መምህሪ በርታልን እኛ እየተለወጥን ነው የኛ ጀግና ወንድማችን እንኳን በሰላም ወደ ትክክለኛዎ ኦርቶዶክስ እምነት ተመለሰክልን እንኳን ደስ ያአለ እህታችንም የወሰድሻቸውን እህቶቻችን በፍቅር መልሸልን እግዚአብሔር አምላክ የተደፈነውን ልባችን ይክፈትልን አሜን በተረፈ መምህራችን ኮሜንቱ ሰለ አነስ እየተከታተሉ አይደለም አትበለን ኮሜንት ለመፃፍ ብዙ ጊዜ ሰለምረሳ ነው እንደ እኔ ካሰብኩት ሊረሱ ስለሚችሉ ነው እየተለወጥን ነው ተቀይረናል የእማ ፍቅር ጥበቃዎ ምላጃዎ አይለይ የኛ ውድ ስጦታ ኑርልን

  • @ፍሬወርቅገብሩየተዋህዶልጅ
    @ፍሬወርቅገብሩየተዋህዶልጅ 3 ปีที่แล้ว

    መዳኒቱ ሞልቶ የሚድን ጠፋ ሰዎች ስንባል አስቸጋሪና ከባድ ነን ለራሳችንም ለሰውም የማንመች ትውልደች ነን መምህር አተ ብቻ በርታ እግዚያብሔር በምን መዳን እንዳለብን አለ ማወቃችንን አይቶ መዳኛ መንገዱን በሰዎች አድሮ እያስተማረን እየመራን ነው ድህነትን መፈለግ አለ መፈለግ የራሳችን ፈንታ ነው ስለዚህ ምንም ቢሆን አታቋርጥ ብርታቱን ጥንካሬውነ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @ድምጺሂወትቲቪ
    @ድምጺሂወትቲቪ 3 ปีที่แล้ว +2

    ኣደ ፍቅሪ ኣደ ኣምላኽ ትመስገን
    ኣማላድነታ ምስ ኩላትና ይኹን

  • @መንከምትግራይ-ቀ4ከ
    @መንከምትግራይ-ቀ4ከ 3 ปีที่แล้ว +4

    የመድሀኒአለም ሰም ይክበር ይመሰገን🙏🙏🙏

  • @merymain5649
    @merymain5649 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን አሜን

  • @የኪዳነምህረትልጅ-ጀ6ፀ
    @የኪዳነምህረትልጅ-ጀ6ፀ 3 ปีที่แล้ว +7

    አሜን መምህራችን የእመቤታችን እናትነት እኮ ልዩ ነው ወለላይቱ አትለየን

    • @zeditube6496
      @zeditube6496 3 ปีที่แล้ว +1

      ሰላም እህቴ በፍቅር ቤተሰቡ አድርግኝ

  • @ሶልያና-ሸ4ቐ
    @ሶልያና-ሸ4ቐ 3 ปีที่แล้ว +1

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን እግዚኣብሔር የተመሰገነ ይሁን እንኳን ወደ እናት ቤተክርስትያንና ወደ ኦርቶደክስ ሃይማኖታቹሁ መለሳቹሁ እሰይ እንዴት ደስ ይላል።ብዙዎቻችን በሰንቤት ትምህርት ብናድግም ግን ኣብዛኞቻችን የምንሀደው መዝሙር ወረብ ኣመት ብዓል ስመጣ የተለያዩ ነገሮች የምደረጉ ደስ ስለምሉን ነው እንጅ ስለሀይማኖታችን ገብቶን ኣይደለም ።በተለይ በገጠር ትሄዳለክ መዝሙር ይዘመራል ታርክ ትማራለህ በቃ እንደዚህ ነው ኮርስ ምናም የምባለው የለም እና ባለማስተዋላችን እየተጎዳን ነው መንቃት ያስፈልገናል።በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @ናርዶስየክርስቶስባሪያk
    @ናርዶስየክርስቶስባሪያk 3 ปีที่แล้ว +5

    *_አቤቱ ጊዜን ስጠን_*
    *_አቤቱ ዘመንህን አምጣልን_*
    *_አቤቱ አምላካችን እግዝአብሄር ሆይ ቤተክርስትያናችንን_* *_ከጥፋት ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን ከፈተና ከመከራ ሁሉ ጠብቅልን አሜን_*
    _አቤቱ የሰራዊት ጌታ ቅዱስ እግዚአብሔር ሆይ የቅዱስ ዳዊትን ፀሎት ልመና የተቀበልክ የእኛንም የልጆችክን ፀሎት ልመናችንን ትቀበልልን ዘንድ ቅዱስ ፈቃድክ ይሁንልን አሜን_🤲🏻🕯የስባቱ ሊቃነ መላእክት ሆይ ለምኑልን ማልዲልን
    የስባቱ ሊቃነ መላእክት ሆይ ለምኑልን ማልዲልን
    የስባቱ ሊቃነ መላእክት ሆይ ለምኑልን ማልዲልን
    አሜን አሜን አሜን🕯️

  • @SFXMajestic
    @SFXMajestic 3 ปีที่แล้ว

    በፀሎታችሁ አስቡን እኔን፣ ቤተሰቦቼን፣ ጓደኞቼን
    ‌እስካለ ማርያም
    ‌ወለተ ስላሴ
    ‌ወልደ ገብርኤል
    ‌ሀይለ ጊዮርጊስ
    ‌ተክለ ጊዮርጊስ
    ‌አፀደ ማርያም
    ‌ወልደ ሩፋኤል
    ‌ሀይለ ስላሴ
    ‌ወለተ ስላሴ
    ‌ገብረ ፃዲቅ
    ‌ገብረ ኢየሱስ
    ‌ወለተ ብርሃን
    ‌ሀይለ ሚካኤል
    ‌አስካለ ማርያም
    ‌ወልደ ኢየሱስ
    ‌ሀይለ ሚካኤል
    ‌ሚስጥረ ስላሴ
    ‌ገብረ መድህን
    ‌ፍቅርተ ስላሴ
    ‌ወለተ አረጋይት
    ‌ወለተ ሰንበት
    ‌ሀይለ ጊዮርጊስ
    ‌ሀይለ ጊዮርጊስ
    ‌ጽጌ ማርያም
    ‌ህይወተ ማርያም
    ‌ወለተ ፃዲቅ
    ‌ወልደ ዮሐንስ

  • @meserettadeleababora5782
    @meserettadeleababora5782 3 ปีที่แล้ว

    ስላም ላንተ ይሁን መምህር እኔ ገተመኞችህን እንኩዋን እርእስ ላይ ቁቱሩንም አላይም ምክንያቱም ከያንዳንዱ ገተመኞች የተለያየ ትምህርቶችን ነወ እየተማርኩ ያለሁት ።ያመለቱኝንም እየፈለኩ እያዳመትኩ ነዉ ።ካወኩህ ገና አመት አልሞላኝም ምነው ቀድሜ ባወኩህ ብዬ እንዴት እንደምቆጭ ብታዉቅ።like ይህን ያህል ትቅም እንዳለው አላቅም ነበር ካሁን በዋላ ይሰጥሀል።

  • @emebetworku3517
    @emebetworku3517 3 ปีที่แล้ว +6

    ሰዉ ሁሉ ነብሱን አጉድሎ ስጋዉን ቢያተረፍ ምን ይጠቅመዋል

  • @fgradesfgrades5092
    @fgradesfgrades5092 3 ปีที่แล้ว +2

    ሸር ላይክ 👍👍አድርጉ እንቃ እባካቹህ መምህር ዘመንህ ይባርክ እግዚአብሔር ጥበቡን ፀጋውን ያብዛልህ🙏🙏🙏

  • @abebabekla5937
    @abebabekla5937 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ለህውላችን ልቦና ይስጠን እመብራን ወንድሞችእና እህቶቻችን ከጨለማ ትመልስልን ይህትምህር ለገባው ሰው በጣም ጥቅም አለው እኔስ ብለታገናዝብበታለህ እኔ የተረዳሁት ይህን ነው ሁሉን ትምህርት አዳምጣለው ብዙ ጥቅም አግቻለው እግዚአብሔር ፍቅዶ ለሐገሬ ያብቃኝ የተማሪኩትን በተግባር ለመፈፆም ያብቃኝ

  • @ወለተሚካኤል-ቀ9ሸ
    @ወለተሚካኤል-ቀ9ሸ 3 ปีที่แล้ว

    እግዝያአብሔር ይመስገን ሰለምህ በክርስቶስ ይብዛልህ ዉድ መምህራችን አወ ትክክል ነህ ላይክ ሸር ማድረግ ጥቅም አለዉ
    ለድንግል ማርያም ለጌታየናት ከብር ምስጋና ይድረሳት በቴሰቦችን እንኳንም ደስ አላችሁ አሜን አሜን አሜን

  • @ኤፍታሕወለተኪዳን
    @ኤፍታሕወለተኪዳን 3 ปีที่แล้ว +15

    እግዚአብሔር ይመስገን 👍👍👍 እያደረጋችሁ ግቡ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች

    • @zeditube6496
      @zeditube6496 3 ปีที่แล้ว

      ሰላም እህቴ በፍቅር ቤተሰቡ አድርግ

  • @seltantesfamariam3717
    @seltantesfamariam3717 3 ปีที่แล้ว +2

    Amen amen amen

  • @ሃገራዊቅዋም
    @ሃገራዊቅዋም 3 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም መምህር ግዜህ ገንዘብህ ጉልበትህ ለልጆችህ ለትዳርህ ሳትሳሳ እያፈራሄው ያለው እግዝኣብሔር ኣብዝቶ ይባርክህ እስከነልጆችህ ሚስትህ ርእስ ሳይሆን ቁጥር ስንት ነኝ እንድንል ፈጣሪ ይደግፈን

  • @tariquamelaku1251
    @tariquamelaku1251 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን
    በአማላጅነቷ አትለይን
    መምህር ቃለ ሂውት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፀጋውን ያብዛልን የድንግል ማርያም ልጅ ይክበር ይመሰገን እሷን ለሰጠን የጠፋትን እግዚአብሔር መመለሰ ይችልበታል አሁንም የጠፋትን እግዚአብሔር ይመልሰልን

  • @birhandeyasa753
    @birhandeyasa753 3 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን ቃላ ሕይወት ያሰማልን ክብር ምስግና ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ይሁን ለቅዱሳን ሁሉ ክብር ምስግና ይድረሳቸው አማላጅነታቸው አይለየን🙏🙏🙏🙏

  • @ኪዳነምህረትእናቴ-ሠ4ፐ
    @ኪዳነምህረትእናቴ-ሠ4ፐ 3 ปีที่แล้ว

    በጣም እሚገርም ነው እመቤታችን ስሟ ይክበር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ወደ እውነተኛይቱ መንገድ ተመለሱ ዋናው መመለሳቸው ነው መምህራችን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ገጠመኙ በጣም አስተማሪ ነው ገጠመኝ ልኬለት ወር ባልሞላው ጊዜ ንስሀ ገብቷል በዚች አስቸጋሪ ሳምንት ውስጥ ጦርነት በበዛበት አካባቢ ነው ትውልድ ቦታችን እኔም ቤተሰቦቸን ካወራኋቸው 15 አለፈኝ እግዚአብሔር ይጠብቃቸው ባሉበት እመብርሀን ትርዳቸው እና እኔ ገና ስገባ ነው ላይክ እማደርገው ኮሜንት ደግሞ ሰምቸ ሳልጨርስ ጽፌ አላውቅም

  • @hamisolomon6534
    @hamisolomon6534 3 ปีที่แล้ว +1

    ተስፋ ስላሴ እግዚአብሔር አምላክ ከእነ ቤተሰቦችህ ይጠብቅህ ፀጋውን ያብዛልህ ባንተ ትምህርት ብዙ ሰው ተመልሷል

  • @ኤፍታህወለተስላሴ-ፐ9ፀ
    @ኤፍታህወለተስላሴ-ፐ9ፀ 3 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ወድ መምህራችን እንኳን መጣህልን እኔስ 10ሩም ጣቴ ኮሜት ባደረኩ አወኩ ተረዳሁ ተማርክ እስቲ የመምህር ተማሪዎች ኑ እንማር እንለወጥ።

  • @የአባዮሀንሥፍሬነኝወንእቅ
    @የአባዮሀንሥፍሬነኝወንእቅ 3 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይመሥገን አሜን የእማምላክ አማላጅነት እፁብ ድቅነው ለተመለሱት በቤቱ ያፅናልን ለሄዱትም ወገኖቻችን ልብሰጥቶ ይመልስልን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ

  • @uaesharjah
    @uaesharjah 3 ปีที่แล้ว

    መምህር ተሰፋዬ አበራ ቃለ ሄወት ቃለ በርክት ይሰጥልን እግዜያብሄር የማቶሳላአን እድሜዬ ይሰጥክ ኑርልን እግዜያብሄር እሰከቤቴሰብክ በመንገድክ ይቅደም እንወድካለን ለእኞም ማሰተዎልን ይሰጠን

  • @hewtetefera4960
    @hewtetefera4960 3 ปีที่แล้ว +2

    Amen Amen Amen

  • @libanosferew1333
    @libanosferew1333 3 ปีที่แล้ว

    እባካቹ የመምህር ተስፉዬ ትምህርት ተከታዮች መልክቴን ለመምህር እንዲ ደርስ እርዱኘ በ ላይክ የትምህርቱ ፉሬ አፉርቶ አንድ እኔ ተቀይሬ ለንሰሀ በቅቼ አሁን ደሞ ለስጋው ደሙ ልንበቃ በዝግጀት ላይ ነን ከነ ባለቤቴ እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁ :: እልል በሉልኘ በጣም ብዙ በዙሪያዬ ያሉ ሰዎች, ጓደኞቼ ቤተሰቦቼ ደስታ እና ምሳሌ አንቺን የለወጠሽ ትምህርት እና የመምህርን አስተምሮም እንዳልሰማ የነገሩኘ ሁሉ አንቺን ለ ዚ ካበቃ ያገልግሎት ዘመኑ ይባረክ ብለዋል!!! መድሀኒአለም ይክበር የመስገን አሜን!!!!!

    • @libanosferew1333
      @libanosferew1333 3 ปีที่แล้ว

      መምህር እድሜ ጤና ከነ ቤተሰብክ ይስጥህ በጣም አመሰግናለሁ ነፉሴን ታደካት በእግዚአብሔር ፈቃድ!!!!!

  • @altudz4055
    @altudz4055 3 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም ለናንተ ይሁን የመምህር ተስፋዬ ቤተሰቦች እንኳን አደረሳቹ ለሰማዕቱ መርቆርዮስ አመታዊ ክብረ በአል ለሰንበተ ክርስቲያን በለቱ ታስበው ለሚውሉ በአላት አደረሳቹ አደረሰን
    መምህር ግን እኔ ያልሰማሁት ገጠመኝ የለም ደጋግሜ የሰማሁት ሁሉ አለ ግኝ ላይክ ማድረግ ረሳለው ብዙ ግዜ እረ እንዳታቀበርጥ መምህር ብዙ ነብሳት አሉ ሚለወጡ ገና
    ሼር ላይክ አድርጉ ተወዳጆች 👏

  • @ሀናእህተሚካኤል-ተ6ሠ
    @ሀናእህተሚካኤል-ተ6ሠ 3 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይብዛልን ውድ መምህራችን እኔስ አንዲቱም ትምህርት አታመልጠኝ መምህሬ ብዙ ተምሬበታለሁ አዎ በርእስ አትሸወዱ ግብና አዳምጡ ትጠቀማለችሁ የተዋህዶ ልጆች እናስተውል እባካችሁ
    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ለድንግል ማርያም ይሁን እጹብ ድንቅ እመብዙአን ሁሉ ይቻላታል ደስ የሚል አስተማሪ ገጠመኝ ነው መምህር ጸጋውን ያብዛላችሁ ብዙ ተምሬበታለሁ

  • @መቅዲአምደብርሀን
    @መቅዲአምደብርሀን 3 ปีที่แล้ว +1

    ክብር ምስጋና ለአምላካችን እናት ለእመአምላክ ይሁን በእውነት ለወንድማችን የደረሰች እናቴ ድንግል ማሪያም በበሽታ ለምንሰቃየው ሁሉ ምህረቱን ትላክልን ከልጇ ዘንድ ታስታርቀን ታማልደን ለመምህራችንም ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋ በረከቱን ይስጥህ እኛም ሰምተን 30'60'100 ያማረ ፍሬ አፍርተን ለመንግስትህ ወራሽነት ያብቃን የድንግል ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ በርቱ የእመአምላክ ልጆች በፀሎት በሀይማኖታችን እንጠንክር እምነታችን ቤታችን መዳኒታችን ሁሉ ነገራችን ነውና እንበርታ የኛ መበርታት ለቤተሰቦቻችን ትልቅ ሚና አለውና እኛ ስንበረታ ነው ዲያብሎስን ማሸነፍ የምንችለው ሁላችንም በአጋንንት የታሰርን ነን ከአባቶቻችን ከቅድመ አያቶቻችን የተዋረሰን አጋንንት እየተጫወተብን ነውና እንበርታ በልኡል እግዚአብሔር ስም ይህ ትምህርት እምነት ዘር ቀለም አይለይምና የመንፈስ ውግያን እንወቅበት ሙስሊሙም ካቶሊክም ወዘተ በርቱ ጠንክቱ ፈጣሪ ይርዳን ሁላችንንም

  • @ሶሊያናእናቴ
    @ሶሊያናእናቴ 3 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ሰላምህ ብዝትት ይበልልን
    እባካቹ ኦርቶዶክሳውያን ላይክ ሰብስክራይብ ሼር እናድርግ ጥቅሙ ለኛ ነው መምህራችን ማስተማሩን ካቆመብን በእውነት እንቆጫለን
    በኢሞ በfb ሼር እናድርግ በተለይ በfb ሼር እናድርግ
    በተረፈ መልካም የማዳመጥ እና መልካም እለተ ሰንበት ይሁንልን አሜን

  • @እፍታህውለተሚኬኤል
    @እፍታህውለተሚኬኤል 3 ปีที่แล้ว

    እባካችሁ ላይክ አድርጉ እህት ወድሞቸ መምህራችን እኳን ደናመጣ ህልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏💒💒💒💒💒💒

  • @sabaghumbot5485
    @sabaghumbot5485 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ተስፋስላሴ ፀጋውን ያብዛልህ ።ይገርማል ይህ በሽታ በጣም ከባድ ነው እኔ ጔደኛዪ በዚህ በሽታ ሞታለች ይህ ልጅ እድለኛ ነው ኮለን ካንሰር ነው በጣም ይገርማል በውጭ ሀገር ህክምና እንኮን ለመዳን ከባድ ነው እምቤታችን ወላዲተ አምላክ ድንግል ማርያም ርህረህት እናታችን ክብር ይግባት ።

  • @emebetandualem2902
    @emebetandualem2902 3 ปีที่แล้ว +2

    አንኳን ደህና መጣህ መምህር አወ እዉነት ነዉ ባለፈዉ እንደዉም ታቦት ብለህ በለቀከዉ ትምህርትለይ በጣም ነዉ የታዘብኩት መመናኑን ግን አንተ ለኛ ስትል አታቋርጠዉ መምህር

  • @girmahaile855
    @girmahaile855 3 ปีที่แล้ว

    መምህር ተስፋ ስላሴ ሰላም አመሸክ አይዞክ አንተ በርታ እግዚአብሔር ይጠብቅክ የምንማር ተምረን የምንለወጥ እተጋለን መለወጥ የሚፈልግ ትምህርቱን እዲያዳምጡ እንሰጣለን እዲሰግዱ እንዲፃሙ እዲፀሊዩ እንመክራለን አንተ ብቻ በርታ ኢየሱስ ክርስቶስ ከአንተ ጋር ይሁን አሜን አሜን አሜን

  • @እማፋቅር
    @እማፋቅር 3 ปีที่แล้ว +1

    ክብር እና ምስጋና ለአምላክ እናት ያለድግል ሄወት ባዶ ናት እማ ፋቅር የስደት ሰቄ እወድሽ አለሁ ድግል ማሪያም❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @ወለተማርያምወለተማርያም
    @ወለተማርያምወለተማርያም 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚያብሄር ይመስገን መምህር እንኳን በሰላም መጣህ እየተከታተልኩህነው ስራ ካልበዛብኝ በቀር በጣም ጠቅሞኛል ትምህርትህ በማንም ላይ ጥፋተኛነው ብዬ እዳልፈርድ አስተምረከኛል በገጠመኝ በርታ እኛ የውስጥ ችግር ያለብን እንሰማካለን እመብረሀን ችግራችን እስትፈታልን
    አይዞህ በርታ መምህር

  • @fikeradisegezabhertalkinew4412
    @fikeradisegezabhertalkinew4412 3 ปีที่แล้ว

    መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን
    መምህር በትምህርትህ በገጠመኝ በሁሉም ትምህርት ተለውጠናል በእውነት መምህር ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን እግዚአብሔር አምላክ እስከ ቤተሰቦችህ ይጠብቅልን
    መምህር እኔ ሲመስለኝ ከእርሱ አይመስለኝም በቀን ሁለት ገጠመኝ ቢለቀቅ መልካም ነው ብየ አስባለሁ ምክኒያቱም እይታም ይኖረዎል
    ሲደራረብ እይታ ላይኖረው ይችላል !
    በየቀኑ ብዙ ቢለቀቅ ደስ ይል ነበር ግን
    አሁን ላይ ብዙ ሚዲያዎች አሉ እና ወደሌላው ነው ትኩረት የምናደርገው እግዚአብሔር ማስተዋሉን ያድለን
    መምህሬ ይቅርታ ካጠፋሁ

  • @ማርታ_የኪድዬ16
    @ማርታ_የኪድዬ16 3 ปีที่แล้ว +1

    መምህሬ እኳን ደና መጣህልን እኔስ አላማርጥም ልቤ አለት ሆነብኝ እንጂ በስደት ነው ያለውት አልሰግድም አልፆምም ግን በውስጤ ብዙ መናፍስት አሉ እያወኩ አልተጋ አልኩ እባካችሁ ትንሽ ነገር ወደልቤ እንድትገባ በፆለት አስቡኝ #ወለተኪዳን ብላችሁ ሳውዲ በውጭ ነው እምሰራው ጭራሽ ማተብሽን አውልቂ አለችኝ እኔም ማተቤን አላወልቅም አልኳት ቋሚ ስራ አግቼ ፆለት ማድረግ እፈልጋለው #እግዚአብሔር እንዲረዳኝ በፆለት አስብኝ

  • @طيبهالطيبه-ط3س
    @طيبهالطيبه-ط3س 3 ปีที่แล้ว +1

    Amen

  • @መኃረኒድንግልወተሣሀለኒ
    @መኃረኒድንግልወተሣሀለኒ 3 ปีที่แล้ว +3

    የዕማ ፍቅር ልጅ መምህር ተስፋዬ
    ዕማ ፍቅር ዐገልግሎትህ ታስፋልን
    እያንዳንዱ ገጠመኝ በእኛ ሰዎች ውስጥ ያለ ዕውነታ ነዉ። ተመርጦ የሚተዉ ዐይደለም።
    ዐደራህን መቼም ቢሆን ዕንዳታቋርጥ
    ደጋግሜ ነዉ የማዳምጠዉ ብዙን ጊዜ ኮመንትላይ አልሳተፍም ባህሪዬ ማድመጥ ስለሆነ ነዉ። ከአንድ ጊዜ በላይ ላይክ ማድረግ ቢቻል ኖሮ ትምህርቱ እስከመጨረሻዉ ቪዲዮውን ላይክ አደርግ ነበር ምን ክፋት አለዉ ??እኔ እርእሱ ምን እንደሆ ባንተ ነዉ የምሰማዉ እርእስ አላይም ደግሜ ለማዳመጥ ስገባ ላይኩ እና እይታዉ አይገናኝም ስህተት ፈላጊዎችም ስለሚያዩት ነዉ ።

  • @mekdelawitfantaye2896
    @mekdelawitfantaye2896 3 ปีที่แล้ว +7

    ምህር እኔ ብታምንም ባታምንም እስካሁን የምትለቀውን በሙሉ ተከታትያለሁ። like የማደርገው ገና ሳላዳምጠው ነው። የዚህ ሁሉ ሰው ነፍስ እየዳነ እንዴት ነው dislike የሚደረገው?

  • @ብርቱኳንበያሰ
    @ብርቱኳንበያሰ 3 ปีที่แล้ว +1

    ክብር ምሲገን ለእመቤታችን
    እልልልልልልል

  • @adetemaeryam6889
    @adetemaeryam6889 3 ปีที่แล้ว

    እመብርሃን ክብርና ምስጋና ይደረሳት በእውን እርሷን ለእናትነት መርጦ የሰጠን አምላክ ክብርና ምስጋና ይደረሰው እሄን ያሰማን ጌታም ምስጋና ይደረሰው እንኳን ለዚህ አበቃው ወንድማችን እህት ወንድምቼ ሕያው ቃሉ ለሁሉ እንዲዳረስ ላይክ ማደረግን አትንሱ በተለይ እንደቀለድ እያየን ያለን ካለን እናሰተው እንጠየቅበታለንና የማይረባውና የሰድብ ነገሮችን አገረ አጥፊ ቃል ቀኑን ሙሉ ኮመንትና ላይክ ስናደረግ ምንም የሚይመሰለን እንዴ የሰንቱን መዳኛ እናሰቸው መምህራችንም እየደከመ ነው የሚያሰተምረን እንዲሁ እንደዋዝ አንመለከት ላይክክክክክክክክክ አድርጉ🙏🙏🙏

  • @ትግራይመበቆልስልጣነ-ለ9ጘ
    @ትግራይመበቆልስልጣነ-ለ9ጘ 3 ปีที่แล้ว

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን የእማ ፍቅር ፍቅርዋ ምልጃዋ ረድኤትዋ ከሁላችንጋራ ይሁን መምህራችንም ቃለህይወት ያሰማልን እኛ ያንተ ትምህርት በጉጉት ነው የምንጠብቀው መርጦ የምያዩ ሲገባቸው ያዳምጡታል እኛ እየተለወጥንበት ነው የምንመርጥበት ምክንያት የለንም ሰባኪ እንጂ ያንተ ትምህርት አንመርጥም

  • @misarkmisark3065
    @misarkmisark3065 3 ปีที่แล้ว +2

    እናቴ ድንግል ማርያም ምን ይሳናታል ክብር ሁሉ ለእናት ና ለልጇዋ ይሁን እውነት ባጣም አስተማሪ ትምህርት ነው እኛ ነን እምነት የጎደለን የጭንቅ አማላጃችን ድንግል ማርያም ምልጃዋ አይለየን አሜን ለአስተማሩን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን በእድሜ በጤና ያቆይልን አሜን

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe6748 3 ปีที่แล้ว +1

    መ ምኽራችን ተስፋ ስላሴ ቃለኽይወት የጌታችን እናት እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የተመሰገነች ትሁን ስለማይነገር ስጦታዉ እግዚአብሔር ይመስገን 💚💛❤️🕯

  • @sijitasijita6360
    @sijitasijita6360 3 ปีที่แล้ว

    መ/ር ቃለሂወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንክን እግዚአብሔር ይባርክ
    የእማ ፍቅር ካጽናፍ አለም እስካ አጽናፍ አምላክ የተመሰገአ የከበረ ይሁን አሜንንን👐👐👐
    አሀንም የጠፉትን ይመልስ
    ደሞ መምህራችን አታቃርጥብን እኔ ደስ ብሎኝ ነው በፍቅር ምሰማው

  • @eyeruseyerus3837
    @eyeruseyerus3837 3 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen imbetachin itedayetwa bereketwa kehulachin tihun amen፫ memhr iris kemeretuma minun temarinew igziyabher amilak libonachinen ykifetilin belu 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍 atursu beteseboche

  • @እህተማርያምየገብርኤልልጅ
    @እህተማርያምየገብርኤልልጅ 3 ปีที่แล้ว +12

    እንኩዋን በሠላም መጣህ መመህራችን እግዚአብሔር ከነቤተሠቦችህ ይጠብቅህ የዘወትር ጸሎቴ ነው ተሥፋ ሥላሤ

    • @zeditube6496
      @zeditube6496 3 ปีที่แล้ว

      ሰላም እህቴ በፍቅርቤተሰቡ አድርግኝ

  • @hageraamen85
    @hageraamen85 3 ปีที่แล้ว

    ክብሩ ይስፍ መዳኒአለም ሆይ ይህን እድሰአ ስለፈቀድክልኝ በጾሎታችሁ አስቡኝ እኔም በሽተኛ ነኝ በሰገራየ በጣም ደም ይፈሰኛል እመብርሃን የጭንቅ አማላጃችን እድትፈውስኝ

  • @saraethiopi9378
    @saraethiopi9378 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን እየተማርን ነው በርታልን

  • @yemanebereket8764
    @yemanebereket8764 3 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም አስደናቂ ትምህርት ነው መምህር እግዚአብሔር ሁላችንም ይማረን የድንግል ማርያም ልጅ

    • @zaidhaile3781
      @zaidhaile3781 3 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን

  • @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ
    @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ 3 ปีที่แล้ว

    ክብር ይገባሻል ያመላኬ እናት ድንግል ማርያም እመቤቴ እመብርሀን እግዚአብሔር አንቺ ስለሰጠን እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ኤፍታሕተኸፈት
    @ኤፍታሕተኸፈት 3 ปีที่แล้ว

    አረ መምህር ኣለገባንም እንጂ ሁሉም ብንሰማው እኮ በጣም ንጠቀማለን ደሞ የሀ ሁሉ የሰማነው ትምህርት ለኛ ብቻ ኣይደለም በየ ሰፈራችን እና ኣገራችን ስንት ሰው በኣጋንንት ታስረዋል ፡እያመለኩት ያሉም ኣሉ ስለዚ ነገ እኛም እግዚኣቢሔር ከፈቀደልን የመንቃት ምክር መምከር እና ማንቃት እንችላለን።ስላገኘነው እኮ ነን 😔😔😔

  • @አለምየተዋህዶልጅ
    @አለምየተዋህዶልጅ 3 ปีที่แล้ว

    በሰም አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አህዱ አምላክ አሜን አሜን አሜን ለመምህረችን አስተማሪ እንደበት ለኛ ሰሚና አስተዋይ ለቦን ይደልን አሜን {3) ወድ ተምህረቱ ---

  • @መንከምትግራይ-ቀ4ከ
    @መንከምትግራይ-ቀ4ከ 3 ปีที่แล้ว +11

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤💛💛
    ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ🙏🙏🙏

    • @betgiorgis3255
      @betgiorgis3255 3 ปีที่แล้ว

      💚💛❤

    • @zeditube6496
      @zeditube6496 3 ปีที่แล้ว

      @@betgiorgis3255 ሰላም እህቴ በፍቅር ቤተሰቡ አድርግኝ

    • @betgiorgis3255
      @betgiorgis3255 3 ปีที่แล้ว

      @@zeditube6496 esh yenwu kechalesh betseb adergn

    • @MariamMariam-tf5fe
      @MariamMariam-tf5fe 3 ปีที่แล้ว

      Aman Aman Aman Aman Aman Aman

  • @getnetmelktsedik2838
    @getnetmelktsedik2838 3 ปีที่แล้ว +1

    መምህር ሆይ እግዚአብሔር የሚወዉን መንገድ ስለያዝህ በአንድ አንድ በተበላሹና የአእምሮ ከሌላቸውን ሰወች አትመልከት በአንተ መማር ብዙ ሰወች እየዳን ነውና አደራ

  • @asichalkonjo3811
    @asichalkonjo3811 3 ปีที่แล้ว

    ያሰተማረን የመከረን ይሄን ያደረገ እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ምስጋና ከዶናይን ለወለደች የድነግል ማረያም ይሄን መምህራችን እድሜና ጢና ይሰጥልን ጸጋውን ከዚህ በላይ ያብዘዛልህ

  • @zamzamzam4317
    @zamzamzam4317 3 ปีที่แล้ว +2

    Amen....3💙💙💙

  • @destatesfaye4373
    @destatesfaye4373 3 ปีที่แล้ว

    እውነት ነው መምህር የታመመ ሰው መፍትሔ ለማግኘት የማይገባበት ቦታ የለም የወንድማችን ይሁን ግን እህታችን ሳትመለስ ተመልሻለሁ ብላ ቄደር እስከመጠመቅ ድረስ እውነት መዳፈር ነው ይሄ ርኩስ መንፈስ ስራ ብቻ አይመስለኝም እዚህ ላይ ያገኘሁት ትምህርት እየበደልነው እያስቀየምነው ምህረቱ ቸርነቱ አቤት እግዚአብሄር ክብር ይግባህ እናቴ እመአምላክ አማላጄ ገና ስምሽ በአለም ከፍ ይላል

  • @ወለተመስቀልየእማፍቅርልጅ
    @ወለተመስቀልየእማፍቅርልጅ 3 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም አስተማሪ ገጠመኝ ነው መምህር እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን የእኛ እንቁ የተዋህዶ መምህር እግዚአብሔር እንደ መምህር ተስፋዬ አበራ ያሉትን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን

  • @ናርዶስየክርስቶስባሪያk
    @ናርዶስየክርስቶስባሪያk 3 ปีที่แล้ว +9

    Egzibher yimsegn memihir 💚💛❤
    *ቅዱስ መርቆሬዎስ ሀይ ከመምህር ባስልዮ ፍት ለማመስገን ከግንብር ጋር በአንድነት ላይ ዘንበል ላለው ራስኽ ሰላም እልሀለሉ።*🌻🤲
    *ቅዱስ መርቆሬዎስ የአይኖችኽ መከለያ የሆኑት ቅንድቦችኽና ከእውነት ምንጭ የተገኘ ዜናን ለሚሰሙ ጆሮዎችኽ ሰላም እልሁለሁ::*🌺🤲
    *ቅዱስ መርቆሬዎስ ሆይከንጉስ ዳክሮስ ፊት የደስታ መአዛን ለሚያሻትቱ አፍንጮችኽና ጉንጮችኽ እጅ በማንሳት ሰላም እልሁለሁ።*🌻🤲

  • @የፍቅርእናትየሰላም-ለ7ኘ
    @የፍቅርእናትየሰላም-ለ7ኘ 3 ปีที่แล้ว

    እመቤቴ የጌታዬ እናት ክብር ምስጋና ይድረስሽ ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝመው የሰው ጠላቱ ዲያብሎስ ነው በመስቀሉ ቀጥቅጦ ከግርህ ስር ይጣልልህ በምታስተላልፈው ትምህርትም ሆነ ገጠመኝ በነፍስም በስጋ እየመገብከን ነው የቅዱሳን አምላክ ከነቤተሰብህ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ ሁሌም ትምህርትህን ስለምከታተል ነፍሴ ከመርካትዋ የተነሳ ለመናገር ቃላት የለኝም እግዚአብሔር አብዝቶ በበረከት ይጎብኝህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @mespretlane5294
    @mespretlane5294 3 ปีที่แล้ว +1

    Egzebere yetamsgan yehun Ameen amee ameen .

  • @worektadess1253
    @worektadess1253 3 ปีที่แล้ว +1

    አረ መምህር ሁሉም ትምህርት ይጠቅማል አንዱም ይቅር የሚባል አይደለም እኔ በራሴ ትምህርት አልመርጥም ምክንያቱም ሁሉም ትምህርት ለኔ ለህይወቴ ያስፈልገኛል በርታልን የእኛ እንቁ መምህራችን ያገልግሎት ዘመንህን የእማፍቅር ልጅ ቸሩ መዳሕኒአለም ይባርክልህ ትምህርትህን የምናዳምጥ ሁሉ ህይወታችን እየተቀየረበት ነው በርታልን መምህራችን ወደ ህይወት መስመር እየሄድንበት ነው በርታልን

  • @እግዚአብሔርእረኛየነ
    @እግዚአብሔርእረኛየነ 3 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንዴት ነህ ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ ወንድማችን እንኳን ድንግል ማርያም ማረችህ ድንግል ማርያም ምስጋና ይድረሳት በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ስሙ የተመሠገነ ይሁን መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ

  • @honeymar140
    @honeymar140 3 ปีที่แล้ว

    💒💒💒ሰላም እለኪ ንግስተ ሰማይ ወምድር እናቴ እመቤቴ የአምለክ እናት🤲🤲🤲ሰአሊለነ ቅድስ ሰአሊለነ ቅድስት ሰአሊለነ ቅድስት እንኳን ለዚህ ክብር አበቃትው ደስታዬ ወደርየለውም በእውነት 😭😭😭 እልልልልልልልል 🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹 እመቤቴ አገሬን ኢትዮጵያን በምልጃሽ አስቢያት💒

  • @uaesharjah
    @uaesharjah 3 ปีที่แล้ว

    መምህር ተሰፋዬ አበራ እግዜያብሄር ማሰታዎልን ይሰጥን እረ በእውነት ምን ይጎዳናል ለይክ ሼር ማድረግ ሰው እንዴድነ ነው እር ቅንነት ሰላም ያደርጋል እናድር እናዳምጥ የምንባለዉን ማሰተዎል ነው

  • @yehilenaenattube3463
    @yehilenaenattube3463 3 ปีที่แล้ว

    ክብር ለድንግል ማርያም። እህት ወንድሞቸ እና መምህር እባካችሁ የድንግል ማርያም ወዳጆች ወለተ ማርያም እያላችሁ በፀሎት አስቡኝ ነገ ነው የምትወልጂው ተብዬ ቀጠሮ ላይ ነኝ የአጋንንት ሴራ በሲ ሴክሽን አንዳያስወልደኝ ለመቤቴ ንገሩልኝ ።

  • @makdsm8979
    @makdsm8979 3 ปีที่แล้ว +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ወላዲት አምላክ ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ ሁሌም ምስጋና ይድረስሽ አሜን 3

  • @lemlemsolomon8580
    @lemlemsolomon8580 3 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን እግዚአብሔር ይመሰገን አስተማሪ የሆኑ ገጠመኞችህን ማዳመጥ ምን ይህል የመንፈስ እርካታ እነደሚሰጡኝ ቃላት የለኝም መምህር እኔ በበኩሌ አርእስቱን አላይም ቁጥሮችን በቻ ነዉ የምከታተለው ሁሉም ገጠመኞች የሚያጓጉ ናቸው አንተ ብቻ አታቋርጥብን በየጊዜው አዳማጩ እየበዛ ነው የማየው መምህር ከቻልክ ለመናፍቃን የምንመልስላቸውን ጥያቄና መልስ በዮቱብ ብታስተምረን ጥሩ ነበር አንዳንዴ መልስ እናጣለን ፀጋውን ይብዛልህ መምህር በርታልን

  • @destatesfaye4373
    @destatesfaye4373 3 ปีที่แล้ว

    መምህር እወነቱን የሚሰማህን ስትናገር በጣም የምወድልህ እውነት ነው እኔ አሁን በሁለቱም ስልኬ ነው ሰብስክራይብ ያደረግኩአችሁ የምከታተላችሁን በሁለቱም ላይክ አደርጋችኋለሁ ግን እውነት ላይክ ማድረግ ምን እንደሚያደክም አላውቅም ቅንነት ስለጎደለን ነው እንጂ

  • @abdulKareem-mf7bb
    @abdulKareem-mf7bb 3 ปีที่แล้ว

    መምህር ቃለ ህይዎት ያሠማልን እማ ፍቅር ከእነ ቤተሠቦችህ ትጠብቅህ አሜን
    እማ ፍቅር የአማኑኤል እናት ቅድስት ድንግል ማርያም ክብርና ምስጋና ይድረሳት አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን
    አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን
    አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን

  • @አለምየተዋህዶልጅ
    @አለምየተዋህዶልጅ 3 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት መምህራችን እንደዛ ዓይነት ሰዉ ስንት አሉ መሰላቹህ በቻ እግዚአብሔር ልብን ይሰጠቾ የመግም ነገረ ነው ቃለ ህወሃት ያሰማልን መምህራችን በፀሎታቸው አሰብኝ ወለተ ክዳን ነኝ

  • @uaesharjah
    @uaesharjah 3 ปีที่แล้ว +1

    መምህር ተሰፋ አበራ እመብርሀን እናታቼን ክብር ለአንቼዬ ይሁን የአምላክ እናት ትድርሰልን

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ7አ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ7አ 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን
    መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን
    እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ ምስጋና ይድረስሽ

  • @uaesharjah
    @uaesharjah 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን

  • @uaekfn890
    @uaekfn890 3 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እውነት ነው ላይክ ማድረግ ለምን የሚፈሩት ይገርመኛል አንድ ግዜ መጫን ያደክማል እንዴ ግን ምህመናን????🙄🙄🙄

  • @altudz4055
    @altudz4055 3 ปีที่แล้ว +13

    ይገርማል ልድን ትወዳለህ ነው ሚለው ኮ መዳን የወደደ እንደዚ ይማራል እግዚአብሔር ይመስገን እመቤታችን ክብር ምስጋና ይገባሻል 🤲 አንቺን ክዶ መዳን የለም

    • @zeditube6496
      @zeditube6496 3 ปีที่แล้ว

      @ኃይለ ሥላሴ Tube ሰላም ለተይሁን በቀንነት ቤተሰቡ አድርገኝ