ቤታቸው ከመጣች እንግዳ ጋር የሚወሰልተው ባል

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 18 ก.ย. 2024
  • silehiwot.com/
    Join this channel to get access to perks:
    / @silehiwottv22
    Unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited Copyright ©2022 Sile hiwet Tv
    like us on face book / selehiwot

ความคิดเห็น • 263

  • @samerwitmoges3268
    @samerwitmoges3268 2 ปีที่แล้ว +65

    እራሴን አላጠፋም ይበልጥ ከእነሱ ለተሻለ ህይወት እንጅ የምጥረው የምድሩ ባይሆን ለሰማይ

  • @ሰላምየጌታልጅ-ከ7ነ
    @ሰላምየጌታልጅ-ከ7ነ 2 ปีที่แล้ว +74

    በሰው ትዳር የምትገቡ ሰዎች እግዚአብሔር እድሜያችሁን ያሳጥረው

    • @molunasir4448
      @molunasir4448 2 ปีที่แล้ว +3

      በጣም በሰው ትዳር የሚገቡ ሰወች ፈጣሪ ማስታገሻውን ይሰጣቸው

    • @hannagranato9719
      @hannagranato9719 2 ปีที่แล้ว +2

      አሜንንን

    • @selam8844
      @selam8844 2 ปีที่แล้ว

      አሜን

    • @user-sw5hz4xz6e
      @user-sw5hz4xz6e 2 ปีที่แล้ว +2

      አሚን እኔንም ይዛኛለች ማንገብገብ አንድነት የተረገመች ምንእደማደርግ አላውቅም

    • @betelbteklehaimanot1920
      @betelbteklehaimanot1920 2 ปีที่แล้ว

      Amen

  • @strong1220
    @strong1220 2 ปีที่แล้ว +22

    በመጀመሪያ በሰው ትዳር ለይ የምትገቡ ሰዎች እግዚአብሔር ይይላቹ ሲቀጥል በፍፅም እራሴን አላጠፋም ይሐው የልጄ አባት እኔን ቁጭ አድርጎ አገባ መርቄ ነው የሸኘውት መኖር ይቀጥላል ለኔም ልጄ አደገችልኝ የምፈልገውን ኑሮ እየኖርኩ ነው ያገባት ሚስቱ ተፋታና እሱ ይንከራተታል እኔ እግዚአብሔር ከፈቀደ አግብቼ ኖራለው ለማን ብዬ እራሴን አጠፋለው

  • @wollodessietube8640
    @wollodessietube8640 2 ปีที่แล้ว +25

    ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ የሀገሬ የእምዬ ኢትዮጵያ ልጆች በሙሉ!! ታማኝ ባል ለሴቶቹ ታማኝ ሚስት ለባሎች ይስጠን ፈጣሪ ታማኝ ከሆንን ፈፅሞ ሌላ ሰዉ በሌላ ስሜት አይታየንም!!100%ብንቀራረብም እንኳን የምንወደዉን ሰዉ መለወጥ ይከብዳል ታማኝ ትዳር ይምረጥልን ፈጣሪ።

  • @sara-tm9uy
    @sara-tm9uy 2 ปีที่แล้ว +24

    አያችሁ ብርቱና ጠንካራ ጥበበኛ ከፈጣሪዋ ጋ ቅርብ እናት መሆንን መማር አለብን ማንም ጥሎን ይሒድ እኛ ግን ለልጆቻችን መኖር መቻል አለብን።

    • @chisamfalzon1303
      @chisamfalzon1303 2 ปีที่แล้ว +1

      Awo fetari yemsegen 2 lejoch enat negn ena behiwota wiest kebad nager getemognale lalejoch lenurachew bey tenkera. Hogn eyanorekulachew new meneme enkun mecherashayen balawkewem 5 lela lejoch alugn 1 kesera kebat yematetefa kelife West bedab yalach leje nech lelochu hulum yerasachawen nuro new yemnorut so yechi leje betam bekreb a Chen ena abatan alayaychi lejocheshen lewasedd new emfalegew alachegn yaw lebrem mehonunu betam kebad naber sesamat lebala senageraw enquan alamnegnew yehew fetaren temamegn abayeyea anta tebkelegn betasbochen eyaleku egegnalew keza behula alayewatem men edamfeter alakem 😭😭😭🙄🙄🙄🙄🙄🤔🤔🤔

  • @mamijimma5414
    @mamijimma5414 2 ปีที่แล้ว +14

    ወይኔ በጣም ያሳዝናል እንዲህ የሚያታደረጉ ሴቶች መኪና ይብላቸው አቦ

  • @user-pb6cf4lw7e
    @user-pb6cf4lw7e 2 ปีที่แล้ว +23

    መወስለት በቃ ፋሽን ሆኖ ቀረ 😢 ከፈጣሪ በታች የማመሰግናቸው ቤተሰቦቼን 40አመት በትዳር የኖሩ በታማኝነት ያሳደጉኝ እድሜና ጤና ይስጣቸው ።
    ብስሪ ሜሪ ስወዳቹ❤

    • @hayatmeka3271
      @hayatmeka3271 2 ปีที่แล้ว +1

      በቀንነት ደምሩኝ Please

    • @Tsiontub
      @Tsiontub 2 ปีที่แล้ว

      @@hayatmeka3271 እኔንም ደምሪኝ

    • @senaittesfamichael3635
      @senaittesfamichael3635 2 ปีที่แล้ว

      ነበር ግን አሑን እውነትም ባል ባዳ ነው በጣም ያሳዝናል ሴቶች እሕቶቼ ለምን ብላችሑ ነው እራሳችሑን የምታጡፉት የወለዳቸውን ልጆች በተቆራጭ ማሳደግ እና ልጆቹን በርትተሽ ማስተማርና ጥሩ ደረጃ ማድረስ ነው ያልብን እና እንዲሕ አይነቱን ሐሳብ ብንተወዉ ጥሩ ነው ባይ ነኝ ይብቃ በሴቶች እሕቶቻችን በደል ማድረስ ልታገባው ያስበችውም እኮ ሲቆይ እንደዛ ነበር የሚያደርጋት አለማወቅ

    • @senaittesfamichael3635
      @senaittesfamichael3635 2 ปีที่แล้ว

      እነሱማ ድሮ በተባረከ ግዜ የተጋቡ ናቸው ይሕ ፋሽን የመጣው አሑን ነው ግን ለምን ቢከብዳትም ትንሽ ግዜ ነው በጣም የሚገርም ነው ለማን ብላ ነው እራሷን ያጠፋችው እሱ ምንም እይሖንም ባል ባዳ ነው ሲሉ ይገርመኝ

  • @tezetaeearada865
    @tezetaeearada865 2 ปีที่แล้ว +10

    እንዴት ልብ ይነካል አቤት የፈረደባቸው ልጆች ውይ ምስኪን እናት መፍታት ሳለ መሞት ነገ እኮ ሌላ ቀን ነው ምናለ ብትፈታው ለልጆቸ፣ ስትል መኖር ነበረባት

  • @emeba951
    @emeba951 2 ปีที่แล้ว +10

    እናመሠግናለን ዘግናኝ ቢሆንም አስተማሪ ነው ፡፡ ግን ግን እናስተውል በትዳር መካከል ማንንም ቤታቸው ውስጥ ባያመጡና ባያኖሩ ይመረጣል፡፡

    • @HayatHayat-ox2wy
      @HayatHayat-ox2wy 2 ปีที่แล้ว

      መመ፩፩፩፩፩፩፩፩፩፩፩፩፩፩፩፩፩፩፩፩፩፩፩፩፩፩፩፩፩፩፩፩፩፩፩፩፩፩፩፩፩፩፩፩፩፩፩፩፩፩፩፩፩፩፩፩፩፩፩፩፩፩፩፩፩፩፩፩፩፩፩፩፩፩፩፩፩፩፩፩፩፩፩፩፩፩፩፩፩፩፩፩፩፩፩፩፩፩፩፩፩፩፩፩፩፩፩፩፩፩መ፩መደ፩ቸቸመ፩ቹ፩፩መሙሙቸሙቸቸመመ፩መ፩፩፩መሙ፩ቸመቸቹሙመመመመመ፩፩፩፩፩፩፩፩፩፩፩፩፩፩፩፩፩፩፩፩፩፩፩፩፩፩፩፩፩፩፩፩፩፩፩፩፩ሙመመመመቹቸ ቹ ሙ መሙ መቸሙ መ ሙ መቹ ቹመ መሙመመሙመቹቸቸመሙቸቸሙመሙቸመመቸመሙመመሙ፩መ፩፩፩፩፩፩፩፩፩፩፩፩፩፩፩፩፩፩፩፩፩፩፩፩፩፩፩፩፩፩፩፩፩፩፩፩፩፩፩፩፩፩፩፩፩፩፩፩፩፩፩፩፩፩፩፩፩፩፩፩፩፩፩፬ገመመገመ

  • @majidamulugeta9892
    @majidamulugeta9892 2 ปีที่แล้ว +42

    በአሁን ሰአት አምናየውና ከምንሰማው ነገር የተነሳ ጆሮአቸው የማይሰማና አይናቸው የማያይ ብፁህ ናቸው እኔስ እዚህ ምድር ላይ ሰው ሆኜ መፈጠሬን ጠላሁ

    • @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ
      @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ 2 ปีที่แล้ว +2

      መድሀኒአለም ኧረ አይባልም ሆ እግዚአብሔር ይመስገን እንዃንም ሰው አርጎ ፈጠረኝ

    • @hawi5630
      @hawi5630 2 ปีที่แล้ว +2

      ምን አስበሽ ነዉ አልሀምዱሊላሂ እንኳን ጤነኛ ሰዉ አድርጎ ፈጠረኝ

    • @tsegeradagebru898
      @tsegeradagebru898 2 ปีที่แล้ว

      እውነትሽ ነው ያውም በአውን ገዜ ሰው ማመን ከባድ ነው

    • @terusate
      @terusate 2 ปีที่แล้ว

      ልክ ብለሀል ደከመን

    • @የሑረልዒይንተማሪየአላህባ
      @የሑረልዒይንተማሪየአላህባ 2 ปีที่แล้ว +1

      አይ እዳዛ ማለት የለብሽም እህቴ አላህ የተሻለነገር ለኛ ለመስጠት ሲፈልግ መሰናክሎች ያመጣል በዛላ በሶብር ማሳለፍ ነው ያለብን

  • @yeshialula3203
    @yeshialula3203 2 ปีที่แล้ว +9

    በጣም ያሳዝናል
    ራስን ማጥፋት ስህተት ነው ,ከባልዋ በላይ ልጆችዋን ማየት ነበረባት

  • @yosephmersha7885
    @yosephmersha7885 2 ปีที่แล้ว +15

    በአጋጣሚ ሳይሆን ሆን ተብሎ ታቅዶ የተደረገ ነገር ነው፤ ጓደኛዋ እና የጓደኛዋ እህት (ሳምራዊት) ናቸው ነገሩን የጠነሰሱት፤ ዋናዋ ጠንሳሽ ደግሞ ጓደኛዋ ናት የምትሆነው፤ ብርቱካን ክርክሩን እንድትሰማ የተመቻቸው ሳምራዊት ጉዳዩን ውስጥ ለውስጥ እንደጨረሰች (ሰውዬውን እንዳሳመነች) በመረዳቷና እራሷን ነፃ ለማድረግ የጠነሰሰችው ሴራ ነው፤ ልጅቷ(ሳምራዊት) ሰውዬው ላይ ድግምት ተጠቅማለች ብዬ ነው የማስበው፤ ዲያብሎስን ለተዋረሱ ጠንቋይ እና ደብተራ ይህ ቀላል ነው፤ በፆምና እና በፀሎት ብቻ ነው መከላከል የሚቻለው፤ ፈጣሪ ይርዳን!!!

    • @weyni2552
      @weyni2552 2 ปีที่แล้ว +1

      ትክክል የኔም እይታ እሄ ነው ለምን ጓደኛዋ ቤት ወሰደቻት እህቷ እህቷ ቤት እራሷ ቤት አትወስዳትም ነበር? መቼም ከህልና እረፍት አታመልጥም ጋደኛዋ

  • @yemsida1758
    @yemsida1758 2 ปีที่แล้ว +5

    ሚስቶች እባካችሁ ሴቶችን ወደ ቤታችሁ አታምጡ ወንዶች ይሳሳታሉ ብዙ ሴቶች ደግሞ አሳሳች ናቸው።

  • @hanastube4716
    @hanastube4716 2 ปีที่แล้ว +9

    ዘድሮ እድሜ ይስጠን እንጅ ቡዙ ነገር እናያለን

    • @abualo9932
      @abualo9932 2 ปีที่แล้ว +1

      አወ ወላሂ ልክነሽማማ

  • @eyerus2964
    @eyerus2964 2 ปีที่แล้ว +4

    እውነት ሴቶች ተጠንቀቁ ፈጣሪ ልቦና
    ይስጠን ልጆቹ አሳዘኑኝ ፍቅር እንኳን አጡ
    ወንድ ከካደ ሰርቶ መለወጥን ሁሌም ተስፋ
    ማድረግ አለብን 😭😭😭 እራስን ማጥፋት
    በፈጣሪም ዘንድ ሀራምና አጥያት ነው

  • @seblebegashaw1852
    @seblebegashaw1852 2 ปีที่แล้ว +11

    አረ አላህ ድረስልን አሁንስ ሁሉም ነገር ተበላሸ አላህ ይድረስልን ልጆቻችንን ከንደዚህ አይነት ነገር ጠብቅልን ይህ ዘመን ላይ ይብቃ የዝሙት ስራ ያ ረብ አንተ በቃ በለን

  • @tigistdemeke5195
    @tigistdemeke5195 2 ปีที่แล้ว +26

    በጣም ልብ ይነካል😥ትዳር ላይ ማንም ሰው ባይኖር መልካም ነው ከርቀት ካልሆነ በቀር።ራሷን ማጥፋት አልነበረባትም ልጆች ወልዳለች እንደሆነ እነሱም ታስረዋል ያለው ነገር ቢያስጠላም ትኖር ነበር ራሷን አጠንክራ

    • @hayatmeka3271
      @hayatmeka3271 2 ปีที่แล้ว

      በቀንነት ደምሩኝ Please

  • @user-kv1mf1mr1m
    @user-kv1mf1mr1m 2 ปีที่แล้ว +2

    @ " ሜሪ " ምነው ከብስራት ገመቹ አለባበስ ብትማሪ ናይት ክለብ የምትወጭ ነው የምትመስይው ኢትይጲያኖች የት ምን እንደሚለበስ እወቁ :::::':'

  • @tesefanswdagenw312
    @tesefanswdagenw312 2 ปีที่แล้ว +5

    በኢየሱስ ስም ከባድ ነው እራሷን ማጥፋት አልነበረባትም ወንድ ነው የሄደው ጥርግ ይበል ተቁራጭ እንዴያደርግላቸው አድርጌ ልጁቸን አሳድጋለው ልጁቸ ተስፋየ ናቸው ብጉዳም ልጁቸን እያየው እፅናናለው ለማን ብየ ነው አላደርገውም በዛ ላይ ዘላለም እሳት ውስጥ ነው የምገባው ፈጣሬንም አሳዝኝ እኔም ተጉድቸ ልጁቸን ጉድቸ እራሲን አላጠፋም እግዚአብሔር ይርዳን የስራቸውን አያጡትም

  • @tinashuna4038
    @tinashuna4038 2 ปีที่แล้ว +5

    እግዚዎ ማረና ክርስቶስ

  • @mywollraya
    @mywollraya 2 ปีที่แล้ว +5

    ባጎረስሁ ተነከስሁ ይሉሻል ይሄ ነው በስማም ምን አይነት ጭካኔ የተሞላበት ዘመን ላይ ደረሥን በጣም ልብ ይነካል😭😭😭😭

  • @eskedarmulaw3114
    @eskedarmulaw3114 2 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ያሣዝናል እግዛብሄር የልጆቹ አምላክ ይፍረድባችው ፤፤ምስኪን አናት በጣም ሞኝ ነች ምን እራሱዋን አስጠፋት መኖር እና ልጆቹን ማሳደግ ነበር እንጂ

  • @kebrontube4496
    @kebrontube4496 2 ปีที่แล้ว +8

    ባልና ሚስት ሌላ ደባል ሰው ቤት አታስገቡ ከረዳቹ በውጭ ይሻላል

  • @ejigayehuyimer2121
    @ejigayehuyimer2121 2 ปีที่แล้ว +2

    ምስኪን ትግስት በታረግ የሁለቱ ቅሌት
    ፈጣሪ ያሳያት ነበር ቸኮለች አሁንም አይቀረላቸውም

  • @user-gy7ub1js5k
    @user-gy7ub1js5k 2 ปีที่แล้ว +4

    የሚያሳዝን ፍፃሜ ምንአይነት ግዜላይ ነው ያለነው ለኔ ይመቸኝ ብቻ ያሳዝናል 😭 ማስተዋል ይስጠን

  • @eyerusasfaw5475
    @eyerusasfaw5475 2 ปีที่แล้ว +1

    እሚገርም ታሪክ ነው ይህ ታሪክ በኔም ላይ ድርሱል እራስን ማጥፍት ሳይሆን እራስን ማጠንከር ነው

  • @እንደፍቃድህኣንረኝጌታየ
    @እንደፍቃድህኣንረኝጌታየ 2 ปีที่แล้ว +2

    ራሳማ አለጠፋም ለልጀቻ ነዉ የምኖረው እንድያዉም ጥንካሬ መሆን አለብኝ ለልጆች ስሉ 👉😘

  • @abebechabeje7388
    @abebechabeje7388 2 ปีที่แล้ว +8

    ይህን ፕሮግራም በጉጉት ነው እምጠብቀው በጣም አስተማሪ ነው

    • @hayatmeka3271
      @hayatmeka3271 2 ปีที่แล้ว

      በቀንነት ደምሩኝ Please

  • @SelamfsehaSelamfseha
    @SelamfsehaSelamfseha 2 ปีที่แล้ว +2

    እኔ የገረመኝ አድ እናት ለልጆቿ ስንት መከራ ታሳልፋለች እኳን ቧሏ ሌላ ሳላገባ ልጆቿን መበተኗ በጣም የወረደ አስተሳሰብ ነው አድ አይነቶች ናቸው ባልና ሚስት እራስ ወዳድ

  • @nurakw1623
    @nurakw1623 2 ปีที่แล้ว +11

    ፕሮግራማችሁ በጣም አስተማሪ ነው ቀጥሉበት

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 2 ปีที่แล้ว +1

      ነይ ቤተሰቤ ሁኚ የእኔ ውድ💛😘😘💝

    • @Tsiontub
      @Tsiontub 2 ปีที่แล้ว

      @@selamtube1319 እኔንም ቤተሰብ አርጉኝ 🥰

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 2 ปีที่แล้ว +1

      @@Tsiontub
      እሺ ነይ ቤቴ ሰአት ሰሲሞላ አይቼ መጣለው

  • @fetiyahiruu9238
    @fetiyahiruu9238 2 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ያሳዝናል ፈጣሪ ከንደዚህ አይነት ነገር ይጠብቀን በጣም ከባድ ጊዜ ነዉ

  • @darejehundito2940
    @darejehundito2940 2 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ሆይ እትዮጵያችንን አደራ ሰለም አድርገት።

  • @ישלםאיילין
    @ישלםאיילין 2 ปีที่แล้ว +2

    ממש כואב הלב שהיא סיימה את החיים שלה למה לא חשבה על ילדים היפים שלה יהיה זכרה ברוך נשמתה תהיה צרורה 😭😭😂😢😢

  • @Abiygedaynew
    @Abiygedaynew 2 ปีที่แล้ว +8

    በባልዬውና በአዲሱዋ ሚስቱ ላይ የደረሰባቹው ቅጣት በደንብ ቢብራራ ጥሩ ነበር ምክንያቱም revenge is sweet የቅጣታቸው ግልጽ መሆን ለሌሎች ያስተምራል እኔ በበኩሌ አልገባኝም

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 2 ปีที่แล้ว

      ነይ ቤተሰቤ ሁኚ የእኔ ውድ❤💛💚😘😘💝✌

    • @bisrattesfaye4076
      @bisrattesfaye4076 2 ปีที่แล้ว +2

      የዚህ ሀገር ቅጣት ከወንጀሉ ጋር አይመጣጠንም ቅጣቱ ቢገለፅ ለወንጀል ያበረታታል ይሄኔ ትንሽ ወራት ይሆናል የተፈረደባቸው።

  • @lamrotdreij1516
    @lamrotdreij1516 ปีที่แล้ว

    ጋዘጨኛዋ ትክክል ነች አብሶ የኛ ሀገር ሴቶች ካገባን ሊላ ሂወት የሊለ ይመስል እራስን መጣል ከተለያየን ምን እሆናለዉ ልጆቼ ምን ይሆናሉ ስንል እራሳችንን ማጣት ከቻልን ከማግባታችን በፊት የራሳችን ነገር ይኑረን ካልሆነ አግብተን ወልደን ለምን አይሆንም መማር ስራ መስራት ብቻ በራሳችን መተማመን አስፈላጊ ነዉ እህቶቼ እንማርበት 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @eshetubeyene9557
    @eshetubeyene9557 2 ปีที่แล้ว +1

    አምላኬ ሆይ ከማይሆን ወንድ አንተ ጠብቀኝ አይኔን ክፈትልኝ

  • @galaxymobile6666
    @galaxymobile6666 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚኦ ማሀረነ ክርስቶስ ጌታ ሆይ ማስተዋሉን ስጠን

  • @ሰሊናYouTube
    @ሰሊናYouTube 2 ปีที่แล้ว +1

    ኡፍፍ በጣም ይከብዳል ፈጣሪ ከእንደዚህ አይነቱ ሰው ይጠብቀን ስለ ህይወት በጣም ነው የምወዳቹ

  • @helenmelese1444
    @helenmelese1444 2 ปีที่แล้ว +4

    አይ ሴት ተመስገን ጥሎብኝ የሴት ጓደኛ አልወድም ቱ😏😏😏

  • @saraabebe5829
    @saraabebe5829 2 ปีที่แล้ว +1

    እውነት ነው በጣም ያሳዝናል ልክ ነሽ መኖር ይቀጥላል ከባድ ቢሆንም ወደ ጾለት ወደ እግዚአብሔር ቤት መሔድ መጸለይ በጣም ጥሩና አጽናኝ የሚረጋጋን የእግዚአብሔር ቤት ነው የሚሳነው የለም እግዚአብሔር ይችላል የመለሰውዋል አወ 3 ልጆች ትቶ መሞት ከባድ ነው እና ቀማኛዋ ደግሞ አትኖርበትም የጋጋችለት ንብረት እር ቤት መጨረሻው ለምን ግን እግዚአብሔርን አናስብም ያያል የቆጣል አንልም በስማም ይሰውረን 🙏😭

  • @ሄራንየነፍጠኞቹየፋኖዘርየ
    @ሄራንየነፍጠኞቹየፋኖዘርየ 2 ปีที่แล้ว +3

    ውይይይይ ዘመን ሰው አፍሮት ክህደት ምንም አይመስለውም ያገባ የልጆች አባት ባልጠፋ ወንድ ኡፍፍፍ

  • @tgstlssn6778
    @tgstlssn6778 2 ปีที่แล้ว +1

    ልጆቹ አባትም እናትም አጡ ይበልጥ የሚያሳዝኑት ልጆቹ ናቸው ወንድ ማለት ውሻ ነው ውሻ ይሻላል ጌታውን አይከዳም ወንድ ግን ከሃዲ ነው

  • @እየሩሳሌም-ከ4ጘ
    @እየሩሳሌም-ከ4ጘ 2 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር ታማኝ ባል ና ሚስት ና ወዲጅ ይስጣችሁ

  • @ashanetse
    @ashanetse 2 ปีที่แล้ว +4

    እውነት ነው የሰው ነገር የወሰደ ሰው መቼም በሰላም አይኖርም

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 2 ปีที่แล้ว

      ነይ ቤተሰቤ ሁኚ የእኔ ውድ😘

  • @senaittesfaye9536
    @senaittesfaye9536 2 ปีที่แล้ว +5

    ነገሩ በጣም ቢያሳዝንም መሞት አልነበረባትም

  • @petrospetros5226
    @petrospetros5226 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ያሳዝናል ቢከብድም ቢመርም ራስህን መጥፋት መፍቴሄ አይሆንም ህመሙን ችላ ወደ ፍት ማየት ይቻል ነበር መቶ ግዜ ብታፈቅረዉ እንኳ አዲስ ሕይወት ከነልጆችዋ መጀመሪ ይቻል ነበር::በዚህ አጣቢቅኝ ያላቹ እባካቹ ፀልዩ እግዝአብሔር ሁሉ ያያል

  • @haymiyenihaymi2855
    @haymiyenihaymi2855 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም የሚያሳዝን የህይወት አጋጣሚ በጎረቤት የተፈጠረ ታሪክ በባል መማገጥ አራስ ሚስቱበወለደች በ8ኛው ቀን መርዝ ጠጥታ ህይወቷ አለፈ ባል እስካሁን አለ ልጆቹም አደጉ ግን ህይወት ማጥፋት መፍትሄ ይሆናል ብየ አላምንም ግን አያድርስ ነው

  • @tarikuaselassa3498
    @tarikuaselassa3498 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚሆ አረ አገራችን ላይ የሚሰማው ነገር በጣም ይዘገንናል እንደው ለልጆች ሲባል እንዲህ አይነት ክፉ ነገር ባይደረግ በማርያም ሁፍፍፍ😭😭😭😭እግዚአብሔር ሆይ ደጉን ዘመን አምጣልን እባክህ🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @safiaahmed1570
    @safiaahmed1570 2 ปีที่แล้ว +1

    Thank you so much Sile Hewot 🙏👍

  • @ethiojago7171
    @ethiojago7171 2 ปีที่แล้ว +2

    አንዳንድ ሴቶች ግን ጨካኝ ናቸው የስው ባል የልጆች አባት ሆይ ሆኖም ሴቶችዬ አንዱ በር ሲዘጋ ሌላው በር ይከፈታል
    እለፍ ሲባል እልፍኝ ይገኛል
    ደሃ ሞኝ ነው ሞቱን ይመኛል
    አሉ ያገር ልጅ ነገ ሌላ ቀን ነው ራስ ማጥፋት ሽንፈት ነው ኖራችሁ ተለውጣችሁ አሳዩቸው🥰🥰🥰🥰🥰🥰💪🏽💪🏽💪🏽💪🏽

    • @mashaallhsss3479
      @mashaallhsss3479 2 ปีที่แล้ว

      Tikekil nehshi wude gin be etihopia nuro sira,sayinoreshi basu sir kehone mitinoriyu kabde new uuff inebihon isuwanim isunim new migalewu ije ine lemin motalewo

  • @መሪነኝየለሚዋየኮሜቶችታዛ
    @መሪነኝየለሚዋየኮሜቶችታዛ 2 ปีที่แล้ว +4

    እነዚህ ሴቶችለምነዉ ጣልቃየሚገቡት

  • @eskedarmulaw3114
    @eskedarmulaw3114 2 ปีที่แล้ว +1

    ልክ ብለሻል በዚህ ሲፊ አለም የምን እራስን ማጥፋት

  • @fanayetefera9021
    @fanayetefera9021 2 ปีที่แล้ว +2

    ሯሷን ማጥፋቷ ስህተት ነው ይሄን ግዜ ቢከብድም ያልፋል የሰው አፈ ከፈራች ለትንሽ ጊዜ ቢወራ ነው ለልጆቿን ማሠብ ነበረባት

  • @habibaredi8201
    @habibaredi8201 2 ปีที่แล้ว +1

    አንዳንድ ወንድና ሴቶች ህሊናቸው የቆሸሸ ነው ጌታዬ ይጠብቀኝ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @zuzujammatube2327
    @zuzujammatube2327 2 ปีที่แล้ว +2

    ፦እራስን ማጥፋት ሳይሆን የነሱንም ሂወት ምስቅልቅል ነበሪ ማድረግ

  • @ayishayoutube4345
    @ayishayoutube4345 2 ปีที่แล้ว +4

    ቅሌቴም ሽማግሌ

  • @አንዲትኢትዮጵያ
    @አንዲትኢትዮጵያ 2 ปีที่แล้ว +2

    ስለ-ሂወት ፕሮግራም አዘጋጆች🙏❤ እጅግ እናመሠግናለን የምታቀርቧቸውን ፕሮገራሞች እከታተላለሁ። እጅግ ጠቃሚ እና አስተማሪ ናቸው። የዛሬው ደግሞ ቤተሠብ ነክ ሁኑ ቤተሠብ ለመሠረትነው ሁሉ እጅግ ጠቃሚ ነው። በተለይ ደግሞ ልጆችን ያላሣዳጊ እንዲቀሩ ማድረግ እጅግ ያማል😥😥😥 እናም ቤተሠብ የመሠረተ ሁሉ ሂወቱን በማስተዋል እንዲራመድ የሚረዳ አስተማሪ ነው። እናመሠግናለን🙏🙏🙏❤

  • @birketaye2549
    @birketaye2549 2 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን።

  • @jimmamekonen3651
    @jimmamekonen3651 2 ปีที่แล้ว +1

    ይቺ ሰይጣን የሞቀ ቤታቸው ገብታ በጠበጠቻቸዉ እግዚአብሔር ይይላት ልጆቹ በጣም ያሳዝናሉ እናትም አባትም አጡ ለናታቸዉነብስ ይማር አሳዳጊዋ እግዚአብሔር ይርዳሽ ያደራ ልጆችሽ ናቸው

    • @eshetubeyene9557
      @eshetubeyene9557 2 ปีที่แล้ว

      ባልየው ደደብ ነው እንጂ

  • @adanechworknieh67
    @adanechworknieh67 2 ปีที่แล้ว +2

    እኔስ አሁን አሁን ምን እሰማ ይሆን እያልኩ መፍራት ጀምሪያለሁ እንግዳዋ ግን ትንሽ አታፍርም ቤቷን ከፍታ በተቀበለቻት ሲቀጥል ልጆቹ አያሳዝኗትም !

  • @selamtube1319
    @selamtube1319 2 ปีที่แล้ว +8

    #እንኳን የሰውን የወሰደ ይቅርና የተመኘም መጨረሻው አያምርም ሴቱም ወንዱም አብዷል ወይ ዘንድሮ #በቅንነት ኑ ሰብስክራይብ እያረጋችሁ ቤተሰቤ ሁኑ በቅንነት የሀገሬ ልጆች❤💛💚💝💝😘😘

  • @Mita460
    @Mita460 2 ปีที่แล้ว +3

    አንድ ልክስክስ ባል ጥሎኝ ሄደ ብላ በልጆቿ ጨክና እራሷን ማጥፋቷ ምን ያህል እራስ ወዳድ መሆኗን ያሳያል😔😡

  • @sabasileshi1961
    @sabasileshi1961 2 ปีที่แล้ว +1

    ውሳኔዋ ትክክለኛ ውሳኔ አይደለም ለልጆቿ ስትል ህይወቷን ማጥፋት የለባትም

  • @user-yv2pf4it8s
    @user-yv2pf4it8s 2 ปีที่แล้ว +1

    ኤጭ ወንድ የሚያሰጠላኚኮ ለዚህነው እደዚህአይነት ወንዶች ለቃቅሞነበር ማቃጠል ልጆቹንጥሉ ይጃጃላል ሴቷሰ ብትሆን የሠውትዳርአፍርሳ ህሌናዋሰ መታዘዙ በሷላይሰ ወደሌላ እደሚሄድ ምን ዋሰትናአላት ወንዶች የትሪ ውሀናቸው መዋለልብቻነው ሰራቸው

  • @Azeb-ru1rf
    @Azeb-ru1rf 2 ปีที่แล้ว +2

    ምርጥ ምክር ነው የመካራችሁን እናመሰግናለን 👈

  • @seblebegashaw1852
    @seblebegashaw1852 2 ปีที่แล้ว +1

    ውይይይ ግን ሴቶች ማገናዘብ አቅቷችኋል ላገባት ለልጆቹ እናት ያልሆነ እንዴት ለአንቺ ይሆነኛል ብለሽ ታስቢያለሽ ግን ፍርድ ያረፍዳል እንጂ አይቀርም የዘራችሁትን ነው የምቻጭዱት ኢንሻአላህ የዘመኑ ሴቶች ደሞኮ ያለወንድ መኖር ይቻላል እኮ እንደዚህ መወሰን ጥሩ አልነበረም

  • @edatasolomon545
    @edatasolomon545 2 ปีที่แล้ว +1

    በትረካ ሲሆን በጣም ያስጠላል

  • @ወለተማርይምወለተማርያም
    @ወለተማርይምወለተማርያም 2 ปีที่แล้ว +1

    ጌታ ሆይ ስንት አይነት ሰው አለ
    ምን የተረገመች ሴት ናት ልጆቹ እምኳን አያሳዝንዋትም በፈጣሪ

  • @سارهامين-ث1ه
    @سارهامين-ث1ه 2 ปีที่แล้ว

    ተስፋ መቁረጥ በጣም ክፉ ነው እኔ ባሌ ኣብሮ ኣደጌ ናት ብሎ ያስተዋወቀኝ ልጅ ኣልጋዬ ላይ ነው እየማገጡ ያዝኩዋቸው ራሴ ላጥፋ መከርኩ ያላሰብኩት ነገር ኣልነበረም ግን ተመስገን ሁሉም ኣለፈ

  • @senaittesfaye9536
    @senaittesfaye9536 2 ปีที่แล้ว +5

    ለ ልጆችሽ መኖር ነበረብሽ

  • @አደራልጄንሚዲያ
    @አደራልጄንሚዲያ 2 ปีที่แล้ว +1

    በሰው ትዳር አትግብ እባኮቹ ልባና ይሰጣቹ ወንዶች እህቴ እባክሸን ለማን ብለሸ ህውትሸን ታጠፊያለሸ መበቀል ከፈለሸ ጆግና ሴት ሁኝ አትሞኝ

  • @chudinato8224
    @chudinato8224 2 ปีที่แล้ว

    Egziabher mastewal yesten rasachgne kematfat yetebeken. Hiwot meketele new yalew

  • @beshirabdi4795
    @beshirabdi4795 2 ปีที่แล้ว

    ሜሪስወዳት እኮ ብስሪ በርች ጥሩ አስተማሪ ነው

  • @ranarr6788
    @ranarr6788 2 ปีที่แล้ว +1

    የፈለገዉን ያድርግ እንጂ እራሴን አላጠፋም ከሱ በልጨ ለመገኘት ነዉ የምጥረዉ

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 2 ปีที่แล้ว +2

    ምነው ግን እምነት አልባ ሰው በዛ ?
    አምላኬ ሆይ

  • @nahijer
    @nahijer ปีที่แล้ว

    yih tarik betam yasazinal

  • @user-cg6pz7ve9f
    @user-cg6pz7ve9f 2 ปีที่แล้ว +1

    ለምን ብዬ ነው እራሴን እማጠፋው

  • @monaali9356
    @monaali9356 2 ปีที่แล้ว +1

    እባካችሁ እህቶቼ በቤታችሁ እንግዳ ሰው አታስገቡ የሰውን ባል የምትቀሙ ሴቶች እግዚአብሔርየእጃችሁን ይሰጣችኋል።

  • @bekelechabdisa2013
    @bekelechabdisa2013 2 ปีที่แล้ว +2

    ይአለባበስ ለራት ወይም ለሰርግ ቢሆን ይመረጣል

  • @kkidegaard6177
    @kkidegaard6177 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዞኦ ማርን ኣምላኬ
    ለሀገራችን ሠላም ኣመጣልን

  • @girumzewdie1045
    @girumzewdie1045 2 ปีที่แล้ว

    ለአዘጋጆቹ
    ሰላም የምታቀርቡት ዝግጅቶች እጅግ አስተማሪ መልእክት ያላቸው ወጥና ተከታታይ ናቸውና እናመሰግናለን በርቱልን።አንድ ጥያቄ ግን አለኝ ሌላ ስለ ህይወት የሚባል ሌላ ተመሳሳይ ስራዎች በዚሁ በዪቲዩብ እየተመለከትን ነው ይሄ ደሞ ግራ ያጋባል እናንተም እዛኛው ላይ አትታዩም እርሱም እንደዛው ስለዚህ ጉዳይ የምታውቁት ነገር ካለ ብታስረዱን የትኛው ነው ትክክለኛ ስለ ህይወት ፕሮግራም ስለ ህይወት ክፍል ሁለት ካለም አስትዋውቁን በተረፈ በሁለቱም ዩቲዩብ ቻናሎች በሚቀርቡት ስለህይወቶች ጥራት ያለው ዝግጅት ያለኝን አድናቆት እና ምስጋና መግለፅ እፈልጋለሁ። እፈልጋለሁ

  • @weyni2552
    @weyni2552 2 ปีที่แล้ว +1

    እኔ ከዚህ ጋር የሚመሳሰል ታሪክ አቃለው ለምን እሄ ነገር ሴራ አለበት ጋደኛዋ ነች ለዚች ምስኪን ሂወት ማጣት ተጠያቂ በጋደኛዋ እና በእህቷ ሳምራዊት ሴራ ነው ሰውዬው እንዳይሰማ እንዳይለማ በድግምት አስረውት እንጂ እሄን አህል በልጆቹ እናት ውድ ሚስቱ መቃብር ላይ ጋብቻ አይፈፅምም የማቀውን ታሪክ ላካፍላችሁ#ስለሂወቶች እኔ ትውልዴ በገጠር ትንሽዬ ከተማ ነው እዛ አካባቢ የተፈጠረው አንድ ብዙ አመት ሰርታ በአረብ ሀገር የላከችው ብር ቤት ተገዝቶ ግቢ ውስጥ የሚከራይ ቤት ጭምር ነው ቤቱም ባለ ትዳሮች ተከራይተው ይኖሩ ነበር ልጅትም ከአረብ ሀገር ሰርታ ግዜዋን ጨርሳ መጣች በግቢዋ በተከራዩ ባለትዳሮች ልትቀማ ቋመጠች ተሳካላት ከልጁ ጋር በየከተማው መዝናኛ ቦታ ተዝናኑ ቀጥሎ ያሰበችው ሴራ ሚስቱን አፋታ ማግባት ነበር እሱም እንዲሳካ በሚያሳድጓት በአጎታቸው ልጅ ስልኳን ደብቃ እንደወሰደች እና ለሷ እንዳዘነች አስመስለው ከባል ጋር አሸሼ ገዳሜ ያሉበትን ፎቶ በየመዝናኛው በመኝታ ክፍል እስከ እራቅነ ፎቶ ለሚስትየዋ ያዘነች አስመስላ እንድታሳያት ከስልኳ ላይ ሴራ ጠነሰሱ የአጎትም ልጅ አዝኜ ነው ጉድ ላሳይሽ ስልኳን ደብቄ ነው እይ ባልሽን ብላ ስታሳያት ሚስት እብድ ብላ ግቢውን ለቃ ትወጣለች የሌላ ሀገር ልጅ ስለሆነች ቤተሰብ ይወስዳታል ባል እንደሄደች እንዳትመለሺ አልፈልግሽም ፍቺ እንደሚፈፅሙ አስረድቶ ትዳሩ ይበተናል ደስ የሚለው ልጅ የለም በመሀላቸው ከስደት የገባችው ቀማኛ ተሳክቶላት አገባችው ሂወት ቀጠለ እኔ እሄን ሁሉ የፃፍኩት እዚህ ሴራ ውስጥ እኔ እንደማቀው እውነተኛ ታሪክ የአጎቷ ልጅ የብርቱካን የምስኪኗ ማች ጋደኛ ሴራ እንደሆነ ነው 100% ከዚህ በመቀጠል ሴት እህቶቼ ጋጀኛ አትቅረቡ በአሁን ዘመን እንኳን ባዳ እህት አትታመንም። በፃፍኩት ስተት የቃላት ጉድለት ቢኖርም ተረዱኝ ተናግሬ ማስረዳት እንጂ በእጅ ፅፍ ማስረዳት አልችልም🙏ለማች ነፍስ እግዚአብሔር የምህረት እጅህን ዘርጋ በሴራ ለጠፋች ነፍት አንተ የፈጠርካት እዘን😭😭😭አበቃው

  • @rahma-pc1fp
    @rahma-pc1fp 2 ปีที่แล้ว +1

    አይ የማይሰማየለም አላህይጠብቀን

  • @muluertube5748
    @muluertube5748 2 ปีที่แล้ว

    ወ/ት ሜሪ እኔ ማለት አንተ አንተ ማለት እኔ ሢባል መጥበብ ወይም ሌላ አታግኝ ማለት ሣይሆን ውሣኔሽ ወይም ውሣኔክ ውሣኔዬ ነው አንድ ነን አብረን እሥከመጨረሻው ጸንቼ እቆማለሁ ማለት ነው

  • @eyosiyasabera8271
    @eyosiyasabera8271 2 ปีที่แล้ว +3

    የምወደው ምርጥ ፕሮግራም

  • @abebatesfaye6991
    @abebatesfaye6991 2 ปีที่แล้ว +1

    Weyne amelake uffff 😭😭😭Egzihabher hoy fered!

  • @hewansibhatu4611
    @hewansibhatu4611 2 ปีที่แล้ว

    Bisrat betam gobeznesh

  • @birtukan120
    @birtukan120 2 ปีที่แล้ว

    እግዞ ማሪና ክርስቶስ
    እግዚአብሔር ይቅሪበለን😔

  • @selamaynalem1699
    @selamaynalem1699 2 ปีที่แล้ว

    እውነት ነው የሠው ነገር የሰው ነው ለምን ብዬ ራሴን ላጥፋ

  • @gogogogo742
    @gogogogo742 2 ปีที่แล้ว

    ሜርዬ የጠፋ ሰው ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል

  • @rakebabrha6832
    @rakebabrha6832 2 ปีที่แล้ว

    የኔ ናት በሴሰኛ ባሏ ምክኒያት ልጆቿን በተነች 😥💔

  • @rahmaboge9268
    @rahmaboge9268 2 ปีที่แล้ว

    አይ ሰው ............

  • @workeaimishaw7679
    @workeaimishaw7679 ปีที่แล้ว

    Wow so sad 😭

  • @tsehaydebele2730
    @tsehaydebele2730 2 ปีที่แล้ว

    ያሳዝናል እራስዋን እና ልጆችዋን ጎዳች ፣

  • @tube-mo2hy
    @tube-mo2hy 2 ปีที่แล้ว

    አለባበሳቹኒ አስተካክሉ shu hada 😒😒 ለድራማው እናመስግናለን እግዚአብሔር መጨርሻችን ያሳምርን 😢

  • @amahatekue270
    @amahatekue270 2 ปีที่แล้ว

    ተባረኩ፡ስለትምሕርት፡ነክ፡ስራቹሕ፡ሐገር፡ማለት፡እናንተ፡ናቹሕ።

  • @user-ss4ip8ce6b
    @user-ss4ip8ce6b 2 ปีที่แล้ว +1

    ስው በጣም ከባድነው ከሰው እርቆ እንዴት መኖር ይቻላል አምላክ ይማረን

  • @Hewanfirst07
    @Hewanfirst07 2 ปีที่แล้ว +1

    Betam tasazenalch woye lemen ?yene enat yehe ken yalf neber eko😭😭😭😭

  • @kasechgebresilase1139
    @kasechgebresilase1139 2 ปีที่แล้ว

    Yeha tarik yenam tarik nwe gin ersan alatefahum geta redtogn hultun ljochen tirsen nkisha asadkochwe geta gin leban tebk yehwe hultun lijoche Dr ena engineer honwal enam adis hiwet eynorku nwe wend (swe malt kebad nwe)

  • @bezadamtew8475
    @bezadamtew8475 2 ปีที่แล้ว

    የምወደው ፕሮግራም