ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እንኳን ደህና መጣችሁ ተወዳጆች 😍የመዳም ቅመሞችየ የኔ ለፍቶ አዳሪዎች ዉላችሁ ግቡ ከወር በሃላ አገሬ እገባለሁ ሰላም እድገባ በፀሎታችሁ አስቡኝ
በሰላም ግቢ ወደአገርሽ ያብቃሽ ከቤተሰቦችሽ በሰላም ያገናኝሽ እህቴ
አሜን እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ይሁን
በሰላም ለሀገርሽ ያብቃሽ ቤተሰቦችሽ ጋር በሰላም ያገናኝሽ እመቤቴ ከፊትሽ ትቅደም
አይዝሽ አላህ በስላም ያስገባሽ
አላህ በሰላም ያስገባሽ ሰላሙ ሁሉ ካንቺ ጋር ይሁን
በሕይወት ዘመናቹ ማንንም አትለማመጡ ሁሉም ነገር በልኩ የሆን ነው ጥሩ ዛሬ በጥፊ የመታሽ ነገ እንደማይገልሽ ምን ዋስትና አለ !!ፈጣሪ ይሰውረን ከአስመሳይ ሰው
እግዚአብሔር ስውር በሃሪ ካላቸው ሰዎች እግዚአብሔር ይጠብቀን
አሜሜሜሜሜን
ኣሜን ኣሜን ኣሜን🙏
@@bestebeste5137 ውዶቼ ደምሩኝ
አሜን
በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው ልጆች የወላጆቻቸውን ምክር ቢሰሙ ጥሩ ነበር የናንተም ምክር ግሩም ነው ጆሮ ያለው ይስማ ሳላደንቀው የማላልፈው ግን ድንቅ ተራኪያችሁን ነው
ሰው የሰው ደም መጠጣት የፈለገበት ሰአት አላህ መጨረሻችኝ ያሳምርልን የሚሰማሁ ሁሉ የሚዘገንን
በቅንነት ሰብስክራይቭ አድርጉኝ እስኪ
አሚን ያረብ ሰው ሞት እንዳለበት እረስቷል
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ውድ የስለሂይወት ተከታታዩች አቦ አላህ ሰላም ፍቅርን ስኬትን አላህ የማታ እጀራ ይስጣችሁ 🙏👍
ወአሌኩመሰለም ወረመቱለይ ወበረካቱአሚን ያረብ
ስለሂወት እንኳን በሰላም መጣችው 🙏 አይወዶች የስንቱን የሴትእህቶቻችን ሂወት አጨለማችሁት😭😭😭🇪🇷
Betam yasazenal
በጣም ያሳዝናል አላህ ከክፉ ሁሉ ይጠብቀን ያረብ
ዙዙ ደምሪኝ በቅንነት
ስለ ሕይወት እንኳን ሰላም መጣችሁ አስተማሪ ፕሮግራም ስለ ምታቀርቡልን እናመሰግናለን የመዳም ቅመሞች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛልኝ
ደምሪኝ ውደ
ከንደዚህ አይነት ወንድ ፈጣሪ ይጠብቀን 🙏
ምኗ ጦሰኛ ነች ከእሷ የአባትየው ያሳዝናል!!! ሲጀመር የአበሻ ወንድ አንዴ እጁን ካነሳብሽ እህቴ መፋታት ነው ጭራሽ ተመልሰሽለት ለራስሽም ህይወትሽን አጣሽ ለአባትሽም ዳፋ ሆንሽ!!!! ስንት አይነት ጉድ አለ በየቤቱ!!!! ነፍሳችሁ በሰላም ትረፍ ሌላ ምንም አይባል!!!! ደህና ደህናውን የምንሰማበት ቀን ያቅርብልን😢😢😢🙏🙏🙏💚💛❤!!!!
Betameyasazenal
ወይኔ እኔ በጣም የምፈራው ነገር የሚማታ ወንድ ይሄው መጨረሻው ለሞት ሆነ በጣም ያሳዝናል 😭😭😭
ቤተስብን የሚይስድፍርት ልጅች ናቸው እራሳቸው ቢከብር ቤተስብምይክብር ነበር
አወ ልክ ነሽ ከተለያዩ በኋላ መታረቅ አይገባም እናመመለስ አያስፈልግም በጣም አስተማሪ ነው
ስለ ሂወት እንኳን ደህና መጣችሁ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን
ብስርዬ ሜሪዬ እንኳን በሰላም መጣችሁ❤️
2023 አዲስ አመት በሰላም በጤና አደረሳቹ ዘመኑ ሰርተን የምናተርፍበት በሰላም ለአገራችን የምንበቃበት ወልደን ከብደን የምንኖርበት ያድርግልን ውዶቼ ስደት በቃ ይበለን
አሜን❤❤❤❤❤❤
አሥመሣይ እና ጨካኝ ሰው ኡፍፍ እግዚአብሔር ሆይ አንተ ጠብቀን
አሁን ለሂወቷ መጥፋት ማነው ጥፋተኛ ????መንገድ ላይ ወይም ወላጆቻ ጋር ህዶ ቢገላት እውነት ነው መልሳ ስትለመን እንቢብላ ገብታ በመሞቷ እኔ በበኩሌ ሴቶች ልብ ይኑራችሁ እላለሁ በተረፈ ለሚመለከታችሁ መልካም አዲስ አመት ይሁንላችሁ
የእፍፍ በጣም ያሳዝናል የኔ አባት ወላጅ ቁሞ ልጅን እንደ መቅበር ምን የሚያም ነገር አለ 😭
በጣም ልንማርበት ይገባል በተለይ ሴቶችዬጠላት ወዳጃችን እንለይ ማንነቱ እንወቅ
በቅንነት ደምሩኝ
እህቴ ሰው አይቀመስ በምን ይታወቃል?
@@rakibgirma7019 ውዶቼ ደምሩኝ
@@rakibgirma7019 ልክነሽ ግን ያሰው ጋደቹ ቤተሰቡ ምውልበት ቦታ ካጠናሽ በቂ ነው ምክንያቱም እሱ ማንነቱ ስለሚገልጽ
For all of women Before Marriage you have to know it who’s he, his background his Noweleag Even if you canHis family before decided to marriage This is for all of women big Mistakes.
በዚህ ታሪክ ዉስጥ ምን አሰብኩ የድሮ ባሀላቺን ምንም ጎጂ ቢሆን ጥሩ ነበር የድሮ ጋብቻ ትንሽ ተሻሽሎ በዝያዉ ቢቀጥል ሀገራቺን ዛሬ እንዲህ የማንም ዱርየ መጫወቻ አትሆንም ነበር
የተመለሰችው ቤተሰቦቼን ይጎዳብኛል/ ይገልብኛል በሚል እሳቤ ይመስለኛል ፤ ብዙ እህቶቻችን በዚህ እሳቤ ዋጋ ከፍለዋልም እየከፈሉም ይገኛሉ
የቅጣት ዉሣኔው ቢነገር የበለጠ ያስተምራል ። የማይነገርበት ምክንያት ካለም ንገሩን።
ብስራትዬ እና ቤቲዬ ዘናጭ ቆንጆወች!!
ሜሪ ናት ቤቲ አይደለችም
@@tigistgirma6941 ደምሩኝ
ልጅቷ ለፍቅር ብላ ነው የሞተችው ከዚህ አረመኔ ተለይታ መኖር አቃታት ፍቅር ከአህምሮአችን በላይ መሆኑን ነው ከዚህ ታሪክ የተገነዘብኩት መፍትሄ የነበረው የልጅቷ ቤተሰብ ማድረግ የነበረበት መቶ በመቶ ልጅቷን ከልጁ በጣም ማራቅ ወደ ክፍለ ሀገር መላክ ወይም ከሀገር ማስወጣት እና ሞባይሏን መቀየር ነበረባቸው ቢያንስ ሞቷን ሊያስቀር ወይም ሊያዘገየው ይችል ነበር
ከሀገርም ቢያወጧት ተመልሳ መምጣቷ አይቀርም ይህ ውሳኔ እኮ የሷም መሆን ነበረበት ህፃን ልጅ አይደለችም አንዴ እሱ መሞቻዋ መሆኑ ሴጣን ሹክ ብሏታል በጣም ያሳዝናል
@@rahelamare9877 ይሄ ህፃንነት አደለም ፍቅር ከአህምሮአችን በላይ ነው ያዘናል መሆን የነበረበት እንድትረሳው እና ድጋሚ በዛ ሰው የፍቅር ወጥመድ ተመልሳ እንዳትተበተብ እንዳታየው እና የሱን ንግግር እዳትማ እሱን የሚያስታውሳትን አካባቢም ሆነ ቦታ እስከምትረሳው ድረስ መራቅ ነበረባት ምክንያቱም ፍቅር ተመልሶ እንደመረቀዘ ቁስል ስለሚያገረሽ
Batasabochuani yegalachawal yabasha wandi ekonaw sebadel enji sebadal. Ayewademi😭😭😭😭😭
እስቲ ሊያ ለምን ወደተወችው ትዳር ተመለሰች ምን አስገደዳት ብላቹ ጠይቁ ከዛ ገጠመኝ ላይ ሙሉ መልሱን ታገኛላቹ እንደዚህ አይነቱ ጉዳይ በስግደት በፆም በፀሎት ብቻ ነው ልጅቷ የነበረችበትን ሁኔታ የሚታወቀው
yehe ahun sew yebalal chekag new .. he is gonna spend the rest of his life .. brillian sele hiwot program ...
ትክክል አንዴ የተበጠበጠ ትዳር አይፀናም አለቀ ልጅቷ ነች ጥፋተኛ መወሰን ነበረባት አባቷ አሳዘነኝ ቤተሰቧ ጭምር አንጀት ይበላሉ እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጣችሁ ለመቱትም ነፍስ ይማር
እግዚአብሔር በቃችሁ ይበልጥኢትዮጵያ ላይ ስቃ እና ሰቆቃ በዛ
ገኒ ደምሪኝ በቅንነት
@@tube-bp7ew ክክክክ አማሪኛዬ ተመታታብሽ ምን ላድርግ ሂወቴ በምሰማው ነገር ተምታቶብኝ ነው
ማግባትም አያስፈልግም ምን ጣጣ ነው እንዴት ነው ሰው ሚታወቀው😥ውይ አባትየው ኡፍፍፍፍፍ💔😭😭😭😭😭ሴቶች ቆራጥ ሁኑ
የሳሪስ ልጅ በቅንነት ደምሪኝ
Enes.ferawu.tidar.memesret
ትክክል እሱብቻኑው እደ ወንድ የዝህን ያክል
Andandi.asedabi.seti.mekerawam.lebeteseb.terefe
@@lenateshome3896 ውዶቼ ደምሩኝ
የጋሽ የገመቹ ልጅ አገላለፅሽ ስወደው
👌🏻👌🏻👌🏻
ሲጀመር፣አያድርስ፣ነው፣ሲቀጥል፣ባድቀን፣እርምጃ፣መውስድ፣ነበረበት፣እሷ፣ተደብድባ፣ተመልሳ፣እየሄደች፣እና፣ውድ፣ከዚ፣የበለጠ፣ፊት፣ካየ፣ከመግደል፣ውደዋላ፣አይልም፣ዝምብላ፣ጊዜዋንም፣ህይውቷንም፣አባከነች
ይህን እየሰማን እንዴት ነው ትዳር የሚያምረን 😭😭😭
አባትዬው ራሣቸውን ከሚያጠፉ በሽገጥ ባሏን አይገሉትም ነበር ። እንዴት ራሣቸውን ያጠፋሉ ደምን በደም መመለሥ ነበረባቸው።
ደግ አደረጋት! ችግሩ ልጆች ባመጡት ጦስ ለወላጅ ማትረፋቸዉ እጅግ ያማል!
ያውም መልካም ወላጅ እያላት ምን ፈርዶባት ነው የአስተዳደጋችን ዉጠት አስተዋፅዎም ነው !
በቅንነት ቤተሰብ እንሁን
@@tube-bp7ew Shalom ! Happy new yearይሄው ታዘናል !
ትክክል
@@m20kwt11 ውዶቼ ደምሩኝ
እኔ የማይገባኝ አንዳንድ ሴቶች ክፉ ባል እያላቸዉ ብዙ መከራ እየደረሰባቸዉ ለምን ቆራጥ አይሆንም መልሰዉ ችግር ዉስጥ ገብተዉ ራስን እስከማጣት ለሌላዉም ቤተሰብ ችግርና ኀዘን ያሳዝናል
አይ የሰው ልጅ እንደው ከማን ጋር ነው ምንኖረው ግን?? 😭
ቦሰና ደምሪኝ በቅንነት
ግሩም ፕሮግራም ነው በርቱ !
የአገራችን ህግ ጥብቅ አይደለም ሊያም አጥፍታለች ።
eko betam kojeche
Liya betam atefache
ሰላም የስራ ባልደረባዎቼ የመዳም ቅመሞች እወዳችሁአለዉ
እኛም ውድድ ውዴ
ወይ ፈጣሪ በቃ የማንሰማው ነገር የለም!!
ትእግስት ደምሪኝ በቅንነት
ራስዋን በራስዋ ነው ያጠፋችው ። ቤተሰቡ ግን በጣም ያሳዝናል።
חבל שהיא חזרה אליו למה לא הקשיבה למשפחה שלה נורא כואב הלב גם על אבא שלה יהיה זכרם ברך נשמתם תיהי בגן עדן 😭😭😭😭😭😭😭😭
እምላኬይ ሆይ ምን ሊበል ስው እንዴት ይታመናል😭😭😭😭😭
ኑ እንሹፈው የመዳም ቅመሞች
አዲስ በቅንነት እንደማመር
👍👍👍👍👍👍👍👍እውነት ነው አንዱ ጨኳኝ ሌላው ተጨኳኝ መሆን የለበትም
በጣም ያሳዝናል😥😥😥
በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር ካክፍሁ ሁሉ ይታብቃን 🤭👈
ታረቀኝ ደምረኝ በቅንነት
yhe yene yebefit tarik bebetseboche tselot new kezhi metfo lij egzhabier yegelagelgne inj yenem mechersha enndhi yhone neber betseboche betam betam btam amsegenalhu ke egzhabier ketlo inji deftogne neber
Fatariyi yeridashi
Happy new year sister 💕🙏
ከአስመሳይ ሰዉ እግዚአብሔር ይሰዉረን
Ayestkakelem betam yasazenal
Lemn Endehon balawkim Enem le Abate liyu negn Abatem lne hiwote New😥💓👈
እኳን ደህና መጣቹ
እንኳንሰላም መጣችሁ
አንዳንድ ሴቶች ግን ሴመታኞ ሰለሜወደኛ ነው እያሎ ገበናቸውን እየሸሸጉ ሄወታቸውን እሰከማጣት ይደርሳሎ አንዴ ጥቃት ካደረሰበኛ መፈታት ነው ለዛውም 4 ወር ግዜ
ግን የኔ ጥያቄ የገደለ መገደል የለበትምን እሄነገር መንግስት ይሰብበት ኤጭ
ልያ ትክክል ኣይደለችም እሳ ጠፍታ abeatwa ጠፍቶ beteseb behazen tegoda
አደኛ ነኝ
Eg/r kindazi Bali yitebikeni 😭💔
በጠም ያሰዚነል ምን ኢደምል አለቅሞ ያመል💔
ጥፍቱ ለልጅቶ ነው እንደዚህ እየደበደባት ተመልሳ ትገባለች እንዴ
እኔስ አላገባም እውነት ያስፈራል
ማንን እንመን ዘድሮ😭😭
ከተፋታች ቡሀላ ተመልሳ መሄዳ ሰህተት ነዉ መፍታት የሚባለዉ ነገርእኮ ከዚህ ለመትረፍ ነበር ሴቶች ልብ የለንም
Well come!
አያድርስ የአህያ ያረብ
Subahanallah
ለዚኮነው ሴቶች ውለዱ እንጂ አታግቡ የሚባለው
ሳናገባ እዳንወልድ እማ ዝሙት ነዉ
@@Shh-ds1vd ደምሩኝ
🤣🤣🤣🤣🤣
Legoch welahochawen besemu mallam new. Egziabher hoy eheyochen tebek keendezh aynet wendoch
የሷ መሞት ሳይሆን የአባቲየው መሞት አሳዘነኝ
ይቅርታ ሊያ ነች ጥፋተኛ ለቤተሰቡ ጦስ የሆነችው ተይ ስትባል አሰማም
Allah cowber
ጥፋቷ የልጅቷ ነው እንዴ ምንድነው ይሄ ባል አደለም ማቆም የነበረባት እናቷን ያንጓጠጠ ጊዜ ነበር ምን ዋጋ አለው😭😭😭😭😭
ሰው ወደ ገዳዮ ተመልሶ ይሄዳል? ይሄ ከሴጣን ነው
ከኔታሪክጋ ተመሳሳይ ነው በጊዜ ወስኜ ባልጠፋው ዛሬ ቀብር ውስጥ ነበርኩ
ወንድ,ልጅ አንድቀን መሳደብ ለምታት,መቃጣት,ከጀመረ,እያመሸ,ከገባ,በቃ እንደ ማይሆን ያስታውቃል እሬሳችው ከመውጣቱ በፊት መሹለክ
ልጅትዋ እጅግ ጥፋተኛ ናት በመጨረሻም ቤተሰብዋን ዋጋ አስከፈለች
😭😭😭😭😭😭
ምንም ማለት አልፍልግም ተማሩበት
Memeles ywlebatim yawim yihen yemesele beteseb eyalat
Ye wud bsrate swedshiko 😘
Oh yemisazen take.
ደግ አደርጋት
😰😰😰😭🙏🏼
👍👍🌹🌹
ሠላም እንዴትነች
😭😭😭😭😭😭😭
ሙት ወቃሽ አያርገኝና ልጅቱ በጣም ጥፋተኛ ናት
ቆይ ግን እኔኮ በጣም እሚገርመኝ እኒክ የከተማ ሶይ ምጉድናቸው እደት ልቹን አይገሉቱም እኳን ገጠር ተወለድኩኝ
እቺ፣ደሞ፣ፓሊስ፣ጣቢያ፣ገብተው፣ነው፣ሚገሉት፣ምነው፣ጀግናነኝ፣አልሽሳ፣ውሬ
💔🖤😭😭😭😭😭😭😭
ሴት እህቶቼ የመጠጥ ሱስካለበት ወንድ ተጠንቀቁ።
Yohie yemot fird new yemigeba
Weynea min ybalal
😭😭😭😭😭😭😭😭☝🏾⚖️✝️
Egna sietoch mogn nen
Eye.qoshasha.lebetesebwa.erasu.kibir.eyelewum.enkwaan.leswaa.yeqere.yiqirinjii.beteseben.niwo.kenegar.mechem.ayinoratim
እንኳን ደህና መጣችሁ ተወዳጆች 😍የመዳም ቅመሞችየ የኔ ለፍቶ አዳሪዎች ዉላችሁ ግቡ ከወር በሃላ አገሬ እገባለሁ ሰላም እድገባ በፀሎታችሁ አስቡኝ
በሰላም ግቢ ወደአገርሽ ያብቃሽ ከቤተሰቦችሽ በሰላም ያገናኝሽ እህቴ
አሜን እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ይሁን
በሰላም ለሀገርሽ ያብቃሽ ቤተሰቦችሽ ጋር በሰላም ያገናኝሽ እመቤቴ ከፊትሽ ትቅደም
አይዝሽ አላህ በስላም ያስገባሽ
አላህ በሰላም ያስገባሽ ሰላሙ ሁሉ ካንቺ ጋር ይሁን
በሕይወት ዘመናቹ ማንንም አትለማመጡ ሁሉም ነገር በልኩ የሆን ነው ጥሩ ዛሬ በጥፊ የመታሽ ነገ እንደማይገልሽ ምን ዋስትና አለ !!ፈጣሪ ይሰውረን ከአስመሳይ ሰው
እግዚአብሔር ስውር በሃሪ ካላቸው ሰዎች እግዚአብሔር ይጠብቀን
አሜሜሜሜሜን
ኣሜን ኣሜን ኣሜን🙏
@@bestebeste5137 ውዶቼ ደምሩኝ
አሜን
በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው ልጆች የወላጆቻቸውን ምክር ቢሰሙ ጥሩ ነበር የናንተም ምክር ግሩም ነው ጆሮ ያለው ይስማ ሳላደንቀው የማላልፈው ግን ድንቅ ተራኪያችሁን ነው
ሰው የሰው ደም መጠጣት የፈለገበት ሰአት አላህ መጨረሻችኝ ያሳምርልን የሚሰማሁ ሁሉ የሚዘገንን
በቅንነት ሰብስክራይቭ አድርጉኝ እስኪ
አሚን ያረብ ሰው ሞት እንዳለበት እረስቷል
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ውድ የስለሂይወት ተከታታዩች አቦ አላህ ሰላም ፍቅርን ስኬትን አላህ የማታ እጀራ ይስጣችሁ 🙏👍
ወአሌኩመሰለም ወረመቱለይ ወበረካቱ
አሚን ያረብ
ስለሂወት እንኳን በሰላም መጣችው 🙏 አይወዶች የስንቱን የሴትእህቶቻችን ሂወት አጨለማችሁት😭😭😭🇪🇷
Betam yasazenal
በጣም ያሳዝናል አላህ ከክፉ ሁሉ ይጠብቀን ያረብ
ዙዙ ደምሪኝ በቅንነት
ስለ ሕይወት እንኳን ሰላም መጣችሁ አስተማሪ ፕሮግራም ስለ ምታቀርቡልን እናመሰግናለን
የመዳም ቅመሞች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛልኝ
ደምሪኝ ውደ
ከንደዚህ አይነት ወንድ ፈጣሪ ይጠብቀን 🙏
ምኗ ጦሰኛ ነች ከእሷ የአባትየው ያሳዝናል!!! ሲጀመር የአበሻ ወንድ አንዴ እጁን ካነሳብሽ እህቴ መፋታት ነው ጭራሽ ተመልሰሽለት ለራስሽም ህይወትሽን አጣሽ ለአባትሽም ዳፋ ሆንሽ!!!! ስንት አይነት ጉድ አለ በየቤቱ!!!! ነፍሳችሁ በሰላም ትረፍ ሌላ ምንም አይባል!!!! ደህና ደህናውን የምንሰማበት ቀን ያቅርብልን😢😢😢🙏🙏🙏💚💛❤!!!!
Betameyasazenal
ወይኔ እኔ በጣም የምፈራው ነገር የሚማታ ወንድ ይሄው መጨረሻው ለሞት ሆነ በጣም ያሳዝናል 😭😭😭
ቤተስብን የሚይስድፍርት ልጅች ናቸው እራሳቸው ቢከብር ቤተስብምይክብር ነበር
አወ ልክ ነሽ ከተለያዩ በኋላ መታረቅ አይገባም እናመመለስ አያስፈልግም በጣም አስተማሪ ነው
ስለ ሂወት እንኳን ደህና መጣችሁ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን
ብስርዬ ሜሪዬ እንኳን በሰላም መጣችሁ❤️
2023 አዲስ አመት በሰላም በጤና አደረሳቹ ዘመኑ ሰርተን የምናተርፍበት በሰላም ለአገራችን የምንበቃበት ወልደን ከብደን የምንኖርበት ያድርግልን ውዶቼ ስደት በቃ ይበለን
አሜን❤❤❤❤❤❤
አሥመሣይ እና ጨካኝ ሰው ኡፍፍ እግዚአብሔር ሆይ አንተ ጠብቀን
አሁን ለሂወቷ መጥፋት ማነው ጥፋተኛ ????መንገድ ላይ ወይም ወላጆቻ ጋር ህዶ ቢገላት እውነት ነው መልሳ ስትለመን እንቢብላ ገብታ በመሞቷ እኔ በበኩሌ ሴቶች ልብ ይኑራችሁ እላለሁ በተረፈ ለሚመለከታችሁ መልካም አዲስ አመት ይሁንላችሁ
የእፍፍ በጣም ያሳዝናል የኔ አባት ወላጅ ቁሞ ልጅን እንደ መቅበር ምን የሚያም ነገር አለ 😭
በጣም ልንማርበት ይገባል በተለይ ሴቶችዬ
ጠላት ወዳጃችን እንለይ ማንነቱ እንወቅ
በቅንነት ደምሩኝ
እህቴ ሰው አይቀመስ በምን ይታወቃል?
@@rakibgirma7019 ውዶቼ ደምሩኝ
@@rakibgirma7019 ልክነሽ ግን ያሰው ጋደቹ ቤተሰቡ ምውልበት ቦታ ካጠናሽ በቂ ነው ምክንያቱም እሱ ማንነቱ ስለሚገልጽ
For all of women Before Marriage you have to know it who’s he, his background his Noweleag Even if you can
His family before decided to marriage This is for all of women big Mistakes.
በዚህ ታሪክ ዉስጥ ምን አሰብኩ የድሮ ባሀላቺን ምንም ጎጂ ቢሆን ጥሩ ነበር የድሮ ጋብቻ ትንሽ ተሻሽሎ በዝያዉ ቢቀጥል ሀገራቺን ዛሬ እንዲህ የማንም ዱርየ መጫወቻ አትሆንም ነበር
የተመለሰችው ቤተሰቦቼን ይጎዳብኛል/ ይገልብኛል በሚል እሳቤ ይመስለኛል ፤ ብዙ እህቶቻችን በዚህ እሳቤ ዋጋ ከፍለዋልም እየከፈሉም ይገኛሉ
የቅጣት ዉሣኔው ቢነገር የበለጠ ያስተምራል ። የማይነገርበት ምክንያት ካለም ንገሩን።
ብስራትዬ እና ቤቲዬ ዘናጭ ቆንጆወች!!
ሜሪ ናት ቤቲ አይደለችም
@@tigistgirma6941 ደምሩኝ
ልጅቷ ለፍቅር ብላ ነው የሞተችው ከዚህ አረመኔ ተለይታ መኖር አቃታት ፍቅር ከአህምሮአችን በላይ መሆኑን ነው ከዚህ ታሪክ የተገነዘብኩት መፍትሄ የነበረው የልጅቷ ቤተሰብ ማድረግ የነበረበት መቶ በመቶ ልጅቷን ከልጁ በጣም ማራቅ ወደ ክፍለ ሀገር መላክ ወይም ከሀገር ማስወጣት እና ሞባይሏን መቀየር ነበረባቸው ቢያንስ ሞቷን ሊያስቀር ወይም ሊያዘገየው ይችል ነበር
ከሀገርም ቢያወጧት ተመልሳ መምጣቷ አይቀርም ይህ ውሳኔ እኮ የሷም መሆን ነበረበት ህፃን ልጅ አይደለችም አንዴ እሱ መሞቻዋ መሆኑ ሴጣን ሹክ ብሏታል በጣም ያሳዝናል
@@rahelamare9877 ይሄ ህፃንነት አደለም ፍቅር ከአህምሮአችን በላይ ነው ያዘናል መሆን የነበረበት እንድትረሳው እና ድጋሚ በዛ ሰው የፍቅር ወጥመድ ተመልሳ እንዳትተበተብ እንዳታየው እና የሱን ንግግር እዳትማ እሱን የሚያስታውሳትን አካባቢም ሆነ ቦታ እስከምትረሳው ድረስ መራቅ ነበረባት ምክንያቱም ፍቅር ተመልሶ እንደመረቀዘ ቁስል ስለሚያገረሽ
Batasabochuani yegalachawal yabasha wandi ekonaw sebadel enji sebadal. Ayewademi😭😭😭😭😭
እስቲ ሊያ ለምን ወደተወችው ትዳር ተመለሰች ምን አስገደዳት ብላቹ ጠይቁ ከዛ ገጠመኝ ላይ ሙሉ መልሱን ታገኛላቹ እንደዚህ አይነቱ ጉዳይ በስግደት በፆም በፀሎት ብቻ ነው ልጅቷ የነበረችበትን ሁኔታ የሚታወቀው
yehe ahun sew yebalal chekag new .. he is gonna spend the rest of his life .. brillian sele hiwot program ...
ትክክል አንዴ የተበጠበጠ ትዳር አይፀናም አለቀ ልጅቷ ነች ጥፋተኛ መወሰን ነበረባት አባቷ አሳዘነኝ ቤተሰቧ ጭምር አንጀት ይበላሉ እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጣችሁ ለመቱትም ነፍስ ይማር
እግዚአብሔር በቃችሁ ይበልጥ
ኢትዮጵያ ላይ ስቃ እና ሰቆቃ በዛ
ገኒ ደምሪኝ በቅንነት
@@tube-bp7ew ክክክክ አማሪኛዬ ተመታታብሽ ምን ላድርግ ሂወቴ በምሰማው ነገር ተምታቶብኝ ነው
ማግባትም አያስፈልግም ምን ጣጣ ነው እንዴት ነው ሰው ሚታወቀው😥ውይ አባትየው ኡፍፍፍፍፍ💔😭😭😭😭😭ሴቶች ቆራጥ ሁኑ
የሳሪስ ልጅ በቅንነት ደምሪኝ
Enes.ferawu.tidar.memesret
ትክክል እሱብቻኑው እደ ወንድ የዝህን ያክል
Andandi.asedabi.seti.mekerawam.lebeteseb.terefe
@@lenateshome3896 ውዶቼ ደምሩኝ
የጋሽ የገመቹ ልጅ አገላለፅሽ ስወደው
👌🏻👌🏻👌🏻
ሲጀመር፣አያድርስ፣ነው፣ሲቀጥል፣ባድቀን፣እርምጃ፣መውስድ፣ነበረበት፣እሷ፣ተደብድባ፣ተመልሳ፣እየሄደች፣እና፣ውድ፣ከዚ፣የበለጠ፣ፊት፣ካየ፣ከመግደል፣ውደዋላ፣አይልም፣ዝምብላ፣ጊዜዋንም፣ህይውቷንም፣አባከነች
ይህን እየሰማን እንዴት ነው ትዳር የሚያምረን 😭😭😭
አባትዬው ራሣቸውን ከሚያጠፉ በሽገጥ ባሏን አይገሉትም ነበር ። እንዴት ራሣቸውን ያጠፋሉ ደምን በደም መመለሥ ነበረባቸው።
ደግ አደረጋት! ችግሩ ልጆች ባመጡት ጦስ ለወላጅ ማትረፋቸዉ እጅግ ያማል!
ያውም መልካም ወላጅ እያላት ምን ፈርዶባት ነው የአስተዳደጋችን ዉጠት አስተዋፅዎም ነው !
በቅንነት ቤተሰብ እንሁን
@@tube-bp7ew Shalom !
Happy new year
ይሄው ታዘናል !