ከቤቷ ጥበቃና ሹፌር ጋር የምትወሰልተው ባለትዳር ሴት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 18 ก.ย. 2024
  • Unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited Copyright ©2021 Sile hiwet Tv

ความคิดเห็น • 408

  • @konegen6189
    @konegen6189 2 ปีที่แล้ว +25

    እኔም እንደ አዘጋጆቹ ነው ምለው ብዙ ግዜ አትጋፈጡ እንደውም ይሄ ሰውየ ትእግስተኛ ነው እንኳን የልጆቹን እናት ገና ቦይፍሬንድ እንኳን ሆነው በራሳቸው ጥፋት እንኳን ስትለያቸው ገልሻለሁ ብለው ሚያስፈራሩ አሉ እኔም በእንደዚህ አይነት ሁኔታ አልፌአለሁ ቦይፍሬንዴ ስጣላው እገልሻለሁ ይለኝ ነበር ከ ከኔ ተለይተሽ መኖር አትችይም ይለኝ ነበር ግን ተደብቄ ነበር ለረጅም ግዜ እና ምንም አያመጣም እያላችሁ ችላ አትበሉ በተለይ ቅናተኛ ባል ቦይፍሬንድ ያላችሁ ሰዎች እባካችሁ አትጋፈጡ እግዚአብሔር ረድቶኝ እሱም አግብቶ ሁሉት ወለደ እኔም 3 ወለድኩ በወቅቱ ቢያገኘኝ ግን እኔም ሟች ነኝ እሱም እስር ቤት ነበር ወይንም እራሱን ያጠፋ ነበር ተጣልተን እንኳን ባጋጣሚ ካገኘኝ ምንም ቢለኝ ንዴት እስኪበርድ ዝም ነበር ምለው ልክ ነህ እኔ ጥፋተኛ ነኝ ነበር ምለው ከዛ ሲበርድለት አብረን እንደምንሆን ነግሬው ከዛ ነው ቦታ ምቀይረው እንጂ አልጋፈጥም ነበር ከአመታት በኃላ ግን ባደረገብኝ ነገር በጣም ነው የተፀፀተው ብዙ ውለታ ውለሽልኛል ዝም በማለት ታድገሽኛል ነው ያለው ካገባ ከወለደ በኃላ ነው በስልክ እራሱ ያገኘሁት እና ይቅርታ ያለኝ አሁንምበእንደዚ አይነት ሁኔታ ያላችሁ ሰዎች አትጋፈጡ ነው የኔ ምክር ህይወታችሁ ከተበላሸ በኃላ ምንም አይመጣም ቢታሰር ቢሰቀል መጀመሪያ ነው መጠንቀቅ ።

  • @merem1899
    @merem1899 2 ปีที่แล้ว +106

    ፍትህ በሳዉዲ አረብያ ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን ፍትህ😭😭😭

    • @mohammadalbuainain6381
      @mohammadalbuainain6381 2 ปีที่แล้ว +1

      እውነት ነው ፍትህ በሳውዳረቢያ ለሚሞቱና ለሚሰቃዩ ኢትዮጵያዊ

    • @semtube.2504
      @semtube.2504 2 ปีที่แล้ว

      😭😭😭😭

    • @rrtt9826
      @rrtt9826 2 ปีที่แล้ว

      አወ ወላሂ ፍትህ ፍትህ በሞት በህመም ለሚሰቃዩ እህት ወድሞቸ 😭😭😭

    • @zeinabahmed863
      @zeinabahmed863 2 ปีที่แล้ว +1

      ያረብ አላህ ይድረስላቸው

  • @weyni2552
    @weyni2552 2 ปีที่แล้ว +40

    ፍትህ ለወሎ ህዝብ ፍትህ በሳውዲ አረቢያ ለሚሰቃዩ ወገኖቼ

  • @Lulu-kc5nk
    @Lulu-kc5nk 2 ปีที่แล้ว +69

    ፍትህ ባሳውዲ እስር ቤት ለሚሰቀዩ ወጋኖቸችን የአለህ ሀገረችንን ሰላም አድርግልን 😭😭😭😭😭😢😢

    • @dissanayaka8478
      @dissanayaka8478 2 ปีที่แล้ว +2

      ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም እንኳን አደራሰችሁ ፍትህ በሳውዲ እስር ቤት ለሚሰቀዩ ወጋኖቸችን እግዚአብሔር ሀገረችን ይጠብቅ ሰላም ለአገራችን

  • @user-hx4zg3wn1c
    @user-hx4zg3wn1c 2 ปีที่แล้ว +26

    ተራኪው የምን ግዜም አድናቂህ ነኝ ድምፅ 👍👍👍❤

  • @ጠሚዶክተርአብይአህመድአሊ
    @ጠሚዶክተርአብይአህመድአሊ 2 ปีที่แล้ว +42

    ድምፅ ሁኑ ሳዉዲ አረቢያ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን

  • @hgdhhdh9354
    @hgdhhdh9354 2 ปีที่แล้ว +7

    ይህ ሀጢአታችን ነው ሀገራችነንስላም ያሳጣት ወንጀላችን በዛ

  • @መዲነኝ-መ3ገ
    @መዲነኝ-መ3ገ 2 ปีที่แล้ว +19

    ደግ አድርጐል ጅግና ነው

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 2 ปีที่แล้ว +21

    እስኪ እንስማው 😭ጆሮ አይሞላ አይታመም
    🙄😭😭ኢትዮጵያ ውስጥ ብሎም ዓለም ላይ ከ70%በላይ ትዳር ሚበላሸው በዝሙት ምክንያት ነው በብዛት ሚታየው በወንዶች ላይ ነው ይህ ኃጢያታችን ሰማይ ደርሶ😥☝🏿ሞልቶ ፈሷል 😥የወረደውም በምስኪኑ ላይ ነው እግዚአብሔር ይማረን 😢

  • @Selammediaሰላምሚዲያ6
    @Selammediaሰላምሚዲያ6 2 ปีที่แล้ว +91

    ለነፍሳችን ቀለብ ለሰማይ መንገድ ስንቅ የሆነውን ኦርቶዶክስዊ ትምህርት እና ስብከት መዝሙሮች ይዘናል ይቀላቀሉን በእግዚአብሄር ፍቅር🙏

  • @amiratube3467
    @amiratube3467 2 ปีที่แล้ว +34

    በትዳራቹ ላይ የምትማግጡ ሰዎች አላህ ያጥፋቹ

    • @ljfekerljfeker9697
      @ljfekerljfeker9697 2 ปีที่แล้ว +1

      አሜን ይልጥፋቸው

    • @mekdiermi6898
      @mekdiermi6898 2 ปีที่แล้ว

      ትክክል ማስታዋል ይስጣቸዉ ትዳር ትርጉም አጣ?

    • @kiwait9430
      @kiwait9430 2 ปีที่แล้ว

      Amen 🙏

    • @maryammm4345
      @maryammm4345 2 ปีที่แล้ว

      ትክክል ትደር ክብር ነዉ አለህ የጥፈቸዉ.

    • @sefinameka7756
      @sefinameka7756 2 ปีที่แล้ว

      አሚንንን

  • @sadamohamed1307
    @sadamohamed1307 2 ปีที่แล้ว +21

    ፍትህ ለወሎ ፍትህ በሳውድ እስር ቤት ለሚስቃዩ ወንድሞቻችንን

  • @amenamohammed115
    @amenamohammed115 2 ปีที่แล้ว +15

    የ25አመት ትዳሩን ትክክለኛ ቅጣት ነው የሰጠው ባጎረስኩ እጄ ተነከስኩ ማለት ይሄ ነው

  • @ganataserse560
    @ganataserse560 2 ปีที่แล้ว +19

    ፍትህ በሳዉዲ አረብያ ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን 😭😭😭

  • @seidseid596
    @seidseid596 2 ปีที่แล้ว +36

    ትክክለኛ እርምጃ

    • @ማሜፍቅርየወሎልጅ
      @ማሜፍቅርየወሎልጅ 2 ปีที่แล้ว

      በጣም

    • @senaittesfamichael3635
      @senaittesfamichael3635 2 ปีที่แล้ว

      ትክክለኛ እርምጃ ቢሆንም ሚስቱንም መጨመር ነበረበት በሷ ስበብ አይደለ ይህ ሑሉ ነገር የተፈጠረው ስለዚሕ ሚስቱንም መግደል ነበረበት

  • @ezunajr1046
    @ezunajr1046 2 ปีที่แล้ว +29

    ትክክለኛ ረምጃ ነው የወሰደው

    • @MulunaLewi
      @MulunaLewi 2 ปีที่แล้ว

      Yes Right ✅

    • @hayatmuhammad64
      @hayatmuhammad64 2 ปีที่แล้ว

      Batami

    • @abaydemis866
      @abaydemis866 2 ปีที่แล้ว +2

      ያው እስር ቤት ይበሰብሳል ቢፈታ እንኳ በሰላም አይኖርም

    • @wendysolomon5275
      @wendysolomon5275 2 ปีที่แล้ว +1

      ልክ አይደለም እሷ ብቻ ናት እንዴ ሴት???

    • @wintaberhane5546
      @wintaberhane5546 2 ปีที่แล้ว

      Yessss right ✅

  • @ushermk6745
    @ushermk6745 2 ปีที่แล้ว +6

    በጣም ያሳዝናል ያማል ሰዉዬው የ ልጆቿ አባት በጣም አሳዘነኝ እመኑኝ ወገኖቼ እሱ እሰር ቤት እያለም ደንታ ሳይሰጣት ሌላ ጎረምሳ ታሳድዳለች የ ልጆቿን ክብር እንኳን ያልጠበቀች አሰዳቢ

  • @እማየኔፍቅር-ጘ6ኈ
    @እማየኔፍቅር-ጘ6ኈ 2 ปีที่แล้ว +26

    ፍትህ በሳዉዲ አረብያ ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን😭😭😭
    ፍትህ ለወሎ ህዝብ😭😭😭😭

  • @Talk-about-Life
    @Talk-about-Life 2 ปีที่แล้ว +61

    በባህሪዬ ፊልም የውሸት ዓለም ነፀብራቅ ስለሆነ አልወድም። ናሽናል ጅኦግራፊ እና ዶክመንተሪ ፊልም እንጂ። ስለ ህይወት ቲቪ ደግሞ በእውነተኛ ታርክ ላይ የተመሰረት ፊልም በመሆኑ በፍቅር እከታተላለሁ።

    • @linahabshawit1144
      @linahabshawit1144 2 ปีที่แล้ว

      😍

    • @ethiopian981
      @ethiopian981 2 ปีที่แล้ว

      ደግ አረገ እሥዋንም መዲገም ነበረበት

  • @beckyj6977
    @beckyj6977 2 ปีที่แล้ว +15

    ባሎችም ሚስቶቻቸውን social life እንዲኖራቸው ማበረታታት አለባቸው። እንደ ሶፋቸው ቁጭ ብለዉ እንዲጠብቋቸው ከፈለጉ መጨረሻው ይሔ ነው።

    • @gogogogo742
      @gogogogo742 2 ปีที่แล้ว

      አስተያየት ብሎ ዝም👍👍👍👍

  • @DBUthyear
    @DBUthyear 2 ปีที่แล้ว +41

    የልተነገረ እንጂ የልተደረገ ምንም ነገር ያለም አለ አቤል ብርሀኑ ጉድ እኮ ነው 🤔🤔🤔🤔

    • @sayetsayet4637
      @sayetsayet4637 2 ปีที่แล้ว

      Betekekl ewnet nw betam yaseznel🥺🥺🥺🥺

  • @selamf1101
    @selamf1101 2 ปีที่แล้ว +8

    እንኳን ደህና መጣቹህ ዛሬ ደግሞ አንደኛ ነኝ ።ሰዉ ሁሉ ተኝቷል መሰለኝ 😀

  • @adebaadeba3967
    @adebaadeba3967 2 ปีที่แล้ว +13

    ፍትህ ለሳዉዲ ወድሞቻችን 😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏

  • @mohammadkamal7820
    @mohammadkamal7820 2 ปีที่แล้ว +8

    በሳውድ ለምሳቃዩ ውጋኖቻቺን ዱዓ እናድርግላችው 💚💛❤️

  • @ነጃትበህሩህልሜንናፋቂ
    @ነጃትበህሩህልሜንናፋቂ 2 ปีที่แล้ว +20

    ባልየው ትክክለኛ እርምጃ ነው የወሰደው

    • @kefyalewaynadis7191
      @kefyalewaynadis7191 2 ปีที่แล้ว +1

      🥲ሴት ሞልቶ

    • @selam7006
      @selam7006 2 ปีที่แล้ว +1

      ትክክለኛማ አይደለም የቅናት መንፈስ ይዞት እንጂ ወደቀልቡ ተመልሶ ሁሉም በሰላም መኖር ይችል ነበረ የማያልፉ የሚመስሉን ነገሮች ሁሉ እንደሚያልፉ ማወቅ አለብን

    • @ማሜፍቅርየወሎልጅ
      @ማሜፍቅርየወሎልጅ 2 ปีที่แล้ว

      በጣም

    • @g-cracksampleg5599
      @g-cracksampleg5599 2 ปีที่แล้ว

      እሱን ነበራ መለት አንጋቱሃን

  • @ኤፍታህወለተስላሴ-ፐ9ፀ
    @ኤፍታህወለተስላሴ-ፐ9ፀ 2 ปีที่แล้ว +23

    የዚህ ፕሮግራም አቅራቢዎችም ተመልካቾችም ገጠመኝ አዳምጡ የምር ይለወጣሉ ገጠመኝ ትምህርት ቢሠሙ

    • @almaayerga6339
      @almaayerga6339 2 ปีที่แล้ว

      😭😭😭

    • @hanahosaye9480
      @hanahosaye9480 2 ปีที่แล้ว

      በተሰብ ሁኛለሁ

    • @ኤፍታህወለተስላሴ-ፐ9ፀ
      @ኤፍታህወለተስላሴ-ፐ9ፀ 2 ปีที่แล้ว

      @@hanahosaye9480 እሸ የኔ ቅምፐተለወጪ ቤተሠብም ለውጭ

    • @ababaalu9543
      @ababaalu9543 2 ปีที่แล้ว +3

      አዎበ መንፈስ ነዉ እኛ ሳናዉቅ ጉድ ዉስጥ ምንገባዉ መምህር ተሰፋዬ አበራ ብላችሁ ግቡ እና ሕወታችሁን ታደጉ

    • @hawiiyeshawalij5515
      @hawiiyeshawalij5515 2 ปีที่แล้ว

      @@ababaalu9543 you Tube ለይ ነው ትምህርታችሁ የመምህሩ ዉድ

  • @MeloniMahder
    @MeloniMahder 2 ปีที่แล้ว +10

    ለሁሉም ሕይወት መበላሸት ዘኒ ተብዬዋ ነች ተጠያቂ ሂሊና የተሰጠን እንድናሰብ ነው ግን አሰነዋሪ ነገር ነው የሆነው!! አይ ሰው ሰንባል

  • @demodemo3212
    @demodemo3212 2 ปีที่แล้ว +6

    ደስ ይላል እንኳን ገደለው እስዋንም መግደል ነበር ግን ሞት አይገባትም በቁም ትሰቃይ

    • @mekdiermi6898
      @mekdiermi6898 2 ปีที่แล้ว

      በሰፈሩት መሰፈር አይቀር ለልጁ ጦስ ሆነችበት

    • @kidusdawit8065
      @kidusdawit8065 2 ปีที่แล้ว

      ሰራተኛዋንም መጨመር ነበር

    • @medlot5763
      @medlot5763 2 ปีที่แล้ว

      Yenante degmo yileyal
      Ho endezi ayibalm be mecheresham eko hiywetu tebelashtoal endene bayihon ena yemigebawun hiywet binor melkam neber yawu gen ye honebet neger kelal selalhone yihen weyim yanen biyaderg lemalet yikebdal

  • @HelloHi-wb7nk
    @HelloHi-wb7nk ปีที่แล้ว +1

    በርቱ ምርጥ ታሪክ ነው

  • @eutimjv
    @eutimjv 2 ปีที่แล้ว +4

    ከብር ነፃነት ፍቅር ይበልጣል ስለዚ ፍቅርና ነፃነት መስጠት ነበረበት በዚህ አይነት ደነዞ ሴቶች ነው የበቀል ጭካኔ ንፁህ ሴት ላይ የሚሰሩት ወንዶች 😥

  • @tube2569
    @tube2569 2 ปีที่แล้ว +6

    ፍትህ ለወገኖቻችን ፍትህ ፍትህ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @ababaalu9543
    @ababaalu9543 2 ปีที่แล้ว +4

    እባካችሁ በመምህር ተስፋዬ አበራ ገጠመኝ ግቡ እና እዩ ሕወታችንን እታደግ መንፈስ ነዉ

  • @darejehundito2940
    @darejehundito2940 2 ปีที่แล้ว +9

    ፈጣሪ ሆይ በመጥይ ግዜ በመንግስት አሰባኝ

  • @Azeb-ru1rf
    @Azeb-ru1rf 2 ปีที่แล้ว +5

    በዚ ዘመን ሹገር ማሚዎች ለምን በዙ ስንል ባሎች ሚስታቸው ልጅ ከወለደች በውሀላ መዝናናት መዘነጥ የማያሰፈልጋት ስለሚመስላቸው እቤት እንደሰራተኛ አጉረው ያስቀምጡዋቸዋል ልክ አይደለም አለዛ መጨረሻው እንደዚ ይሆናል

  • @lideyalidu3121
    @lideyalidu3121 2 ปีที่แล้ว +7

    ፍትህ ፍትህ ለወገኖቻችን እስር ቤት ለሚገኙት 🙏🙏

  • @user-bg1hv1xu2n
    @user-bg1hv1xu2n 2 ปีที่แล้ว +5

    ፍትህ በሳውዲ ለሚስቃዮ እስረኞች ፍትህ

  • @ss-jm8se
    @ss-jm8se 2 ปีที่แล้ว +6

    ዘኒ ልክስክስ ሴት ናት

    • @miminegni6090
      @miminegni6090 2 ปีที่แล้ว

      Aydlechim wude andi andi wondi ke woldechi bohal set liji simet yalat ayimesilachewal ebet agurewu serategna timesilacjewalechi gize ayisetatim yane wuchi maseb tijemiraleshi aydirs newu yemibalewu

  • @kidistyitayew2721
    @kidistyitayew2721 2 ปีที่แล้ว +2

    እውነት ለመናገር ደግ አደረገ እንዲያውም ብዙ ታግሷታል

  • @amiratube3467
    @amiratube3467 2 ปีที่แล้ว +2

    አኡዙቢላህ ምን ጉድ ነው በአላህ ያረቢ መጨረሻችንን አሳምረው

  • @seadamohammed2142
    @seadamohammed2142 2 ปีที่แล้ว +5

    ፍትህህህህህህ እሩኡኡኡኡኡ በሳኡድ ለሚሰቃዩት ያአሏህ ህህህ

  • @maryajokim5600
    @maryajokim5600 2 ปีที่แล้ว +6

    ፍትህ ለወድሞቻችን😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @nebiyahussen3249
    @nebiyahussen3249 2 ปีที่แล้ว +5

    ምናለ ዱሪዬ ወንዶችና ዱሪዬ ሴቶች ቢጋቡ ጥሩ ነበር ያለዚያ አንዱ ተበዳይ ይሆናል።

  • @ሰላምየጌታልጅ-ከ7ነ
    @ሰላምየጌታልጅ-ከ7ነ 2 ปีที่แล้ว +5

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለሳውዲ እስረኞች😭😭😭😭😭😭

  • @yonasfikremariam2924
    @yonasfikremariam2924 2 ปีที่แล้ว +1

    የምወደው አስተማሪ ፕሮግራም ነው ። ነገር ግን ፊልሙ ላይ ዳይሬክቲንግ ላይ መስተካከል ያሉባቸው ነገሮች አሉ ፤ ለምሳሌ ይህን ታሪክ ይበልጥ ሳቢ እንዲሆን ከሚያረጉት ነገሮች አንዱ የገፀ ባህሪዎቹ የአክቲንግ ብቃት ሲሆን በተለይ ሲሳይ ስንመለከት ሊስበን ሊመስጠን የማይችል አክቲንጎች ነበር ስናይ የነበረው ሌላው ደሞ ሟች ጥይቱ እስከሚያልቅ ድረስ በሽጉጥ ተመቶ ሞቷል ነገር ግን ፖሊስ ሬሳውን ሲሸፍን አንድም ቦታ ንክች የተደረገ አይመስልም እናም እነዚ እነዚ አይነት ቀላል ስህተቶች የታሪኩን ክብደት ስለሚያወርዱብን ትኩረት ቢሰጣቸው እላለው በተረፈ ትመቹኛላቹ ።

  • @tibaahmad8918
    @tibaahmad8918 2 ปีที่แล้ว +9

    ሲሳይ ብራቮ ትንሽ ቅርያለኝ እሷንም እደሱ ግባሯን ብሎ ሳይደፋትመቅረቱነው

  • @noname-kx7ko
    @noname-kx7ko 2 ปีที่แล้ว +5

    እራሱ ነዋ ነፃነት ከልክሎ ለዚህ ያበቃት

  • @bestebeste448
    @bestebeste448 2 ปีที่แล้ว +4

    ዘሬ አንደኛ ነኝ ቅማሞች ለይክ አሪጉኝ ስወደቹ

  • @genetteshome8721
    @genetteshome8721 2 ปีที่แล้ว +2

    ፈጣሪ ልቦና ይስጠን ብቻ መች ይሁን ግን መልካም ነገር እሚነሳው

  • @fatumaabate9980
    @fatumaabate9980 2 ปีที่แล้ว +7

    ኧረ ሴቶች ልብሳችሁን አሳምሩ አስተካክሉ ምንድን ነው መመላገጥ በእግዚአብሔር ኡፍ

    • @hanniishawatube6604
      @hanniishawatube6604 2 ปีที่แล้ว

      Huntishi now wude

    • @tube-mo2hy
      @tube-mo2hy 2 ปีที่แล้ว

      ማር እኔ ኤራስ ሁለ አያለው ግን ሁለ እንደዚህ ናችው እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጠን

    • @fatumaabate9980
      @fatumaabate9980 2 ปีที่แล้ว

      እውነት እግዚአብሔር ይቅር ይበለን ሁላችንም በጣም ነው የሚከብደው አለባበስ ላይ ከጉልበት ድረስ ይለበሳል የእውነት የተገላቢጦሽ ነው የሆነው ሴቱ የለለ ነው ያበደው

  • @hgdhhdh9354
    @hgdhhdh9354 2 ปีที่แล้ว +1

    እኔ ምንም አልፈርዲበትም እግዚአብሔር እሱአን የስራዋን ይስጣት

  • @geniigenni3262
    @geniigenni3262 2 ปีที่แล้ว +2

    ግን የሚገርመኝ እንደህ አይነት ነገር እኮ ወንዶች ብዙ ያደርግል በሚስት ለይ መደረብ አልፎም ልጆች አስታቅፎ ጥሎ ሌላ ሴት ወደው መሄድ በዚህም የተነሳ የብዙ እህቶቻችን ህይወት ተመሰቃቅላል ግን ሴቶቻቸው ሲያደርጉት አምነው መቀበል ያቅታቸው እና ለበቀል ይሄዳሉ ደነዞች ::

  • @ሩሀማ-ቨ2ኘ
    @ሩሀማ-ቨ2ኘ 2 ปีที่แล้ว +3

    ሲሳይ በጣም ያሳዝናል

    • @lenateshome3896
      @lenateshome3896 2 ปีที่แล้ว

      Qelal.balege.mistu.sitetusxi.adaregechiwu.ayi.set

  • @mesetawetyagatilejijesusis9666
    @mesetawetyagatilejijesusis9666 2 ปีที่แล้ว +3

    እኔ ብሆን የሁለቱንም ሰጋ ነበሬ ምዘለዝለው ጌታ ይገሰጻቸው እሷ ባለመገደሉ ቅር አለኝ እሰይ

  • @ljfekerljfeker9697
    @ljfekerljfeker9697 2 ปีที่แล้ว +5

    ምን ባለጌ ሴት ነች ምርጥ ባል ምርጥ ሂወት ችግር የሌለበት ምርጥ ትዳር ነበራይ ይች ይሁዳ

    • @ፋፊሀበሻዊት-ኸ8ዸ
      @ፋፊሀበሻዊት-ኸ8ዸ 2 ปีที่แล้ว +2

      እሷ የፈለገችው ጎዳና ለጎዳና ይዟት ሚሄድ ወጠጤ ነው ቱ

    • @ljfekerljfeker9697
      @ljfekerljfeker9697 2 ปีที่แล้ว

      @@ፋፊሀበሻዊት-ኸ8ዸ ትክክል ብለዋል ፋፊ

    • @bluefanalex7326
      @bluefanalex7326 2 ปีที่แล้ว

      Gize mesitet alebet

    • @ljfekerljfeker9697
      @ljfekerljfeker9697 2 ปีที่แล้ว

      @@bluefanalex7326 ለኑሮው መሰለኝ እሚለፋው መረዳት ነበረበት ከባሎ ፍቅር ካጣች በሰላሚዊ መንገድ መለየት ትችል ነበር ባሎን ፈታ ሌላ ወንድ ማግባት ትችል ነበር በላውላይ እንዴት ትማግጣለች

    • @bluefanalex7326
      @bluefanalex7326 2 ปีที่แล้ว

      @@ljfekerljfeker9697 I know lik nech eyalku aydelem gn lebeteseb gize mesitet tekami nger new bizu gize setoch bet siwulu mifeter new

  • @emebetbelayhun5098
    @emebetbelayhun5098 2 ปีที่แล้ว +3

    በሚስትና በሀገር ቀልድየለምይላሉ አባቶቻችን ከባድነው። ሰውከንቱነው እንዴየበላውንሰውይክዳልልጁ

  • @queenmehret7747
    @queenmehret7747 2 ปีที่แล้ว +1

    ስለምተቀርቡልን ትምህርቶች ሁሉ እናመሰግናለን ተበረኩ

  • @w.w9330
    @w.w9330 2 ปีที่แล้ว +3

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለወሎ ህዝብ 😭😭😭😭

  • @ayeleabebe9330
    @ayeleabebe9330 2 ปีที่แล้ว +3

    ብስሬ ፥ አስተማሪ እና ለሌሎች ምሳሌ የሚሆን ፕሮግራም ነው።ተመችቶኛል በዚሁ ቀጥሉ።

  • @jemsold398
    @jemsold398 2 ปีที่แล้ว +1

    ልክነው

  • @ሰላምየጌታልጅ-ከ7ነ
    @ሰላምየጌታልጅ-ከ7ነ 2 ปีที่แล้ว +5

    ባልየው ትክክለኛ ነገር ነው ያደረገው ማንም ፍቅሩ ሲቀማ አይወድም እኔም ብሆን የማደርገው ይሄንን ነው

  • @QKQ-np1rb
    @QKQ-np1rb 2 ปีที่แล้ว +1

    WEL come

  • @khairunuri8346
    @khairunuri8346 2 ปีที่แล้ว +1

    ያሳደኩት ውሻ መልሶ ንክሻ አለማችን ፍትህ የለም ፍትህ ያለው ቁርአን ላይ ነው

  • @kiki7863
    @kiki7863 2 ปีที่แล้ว

    ደግ አደረገው

  • @HelloHi-wb7nk
    @HelloHi-wb7nk ปีที่แล้ว +1

    አይ ዘንድሮ ምናያው ነገር ሁሉም አሰዘኝ ነው የምር ወዴት እያመራን ነው

  • @hussensiraj2762
    @hussensiraj2762 2 ปีที่แล้ว +3

    ትክክለኛ እርምጃ ነው የወሰደው። ምክንያቱም በህጋዊ ፍች ሳትፈፅም ሌላ ባል

    • @hawiiyeshawalij5515
      @hawiiyeshawalij5515 2 ปีที่แล้ว

      ግን ከመግደል መሰከነ መንፈስ አነግሯት እድሜ ልክ ብትተሰር ጥሩ ነበር በይ ነኝ 😌😌😌

  • @abdutiktwk4802
    @abdutiktwk4802 2 ปีที่แล้ว

    ትክክል ነው ያደረገው ሳይገል ቢቶወው ነበር የምናደደው መጀመሪያ ስሰማው ተናዲጀ ነበር መጨረሻው ግን አስደስቶኛል

  • @sarateddy2302
    @sarateddy2302 2 ปีที่แล้ว +1

    ኸረእናተ አርቲስቶች እስር ቤት ላሉ ትወገኖቻችንን ድምጽሁኑልንንንን

  • @mdd6087
    @mdd6087 2 ปีที่แล้ว +1

    I was haveing the same history but i didn't kill her, just got married other women, know have peace full life,actually is not easy but you have to accept and live your life.

  • @user-gj7ln2yy9j
    @user-gj7ln2yy9j 2 ปีที่แล้ว

    Sawu wado ayidelm egziabher libona yisten zadiroomaa😭🤲🤲

  • @QKQ-np1rb
    @QKQ-np1rb 2 ปีที่แล้ว

    Very Nice

  • @tekleababera1965
    @tekleababera1965 ปีที่แล้ว

    100% RESPECT ብስራት ገመቹ show 👍👍👍🌹❤️

  • @ሹኩሪያዩቱብ
    @ሹኩሪያዩቱብ 2 ปีที่แล้ว +1

    መች ነው ጥሩ ነገር የምንሰማው አይይይ

  • @jeff.t7778
    @jeff.t7778 2 ปีที่แล้ว

    I am so sorry for him........

  • @ESU05
    @ESU05 2 ปีที่แล้ว +3

    አምላኬ ሆ ሀገራችን ሰላም አድርግልን :ሰላም ፍቅር መተሳሰብ መከባበር የሰፈነበት ዓመት ያምጣልን"!"!"!"!

  • @ሀዋወረባቦ
    @ሀዋወረባቦ 2 ปีที่แล้ว

    በርቱበጣምሀሪፍነው

  • @susuali4166
    @susuali4166 2 ปีที่แล้ว +3

    ፍትህፍትህፍትህፍትህለሳኡድያሉወገኖች

  • @Ethiopiaviral356
    @Ethiopiaviral356 6 หลายเดือนก่อน

    እሰይ ደግ አረገ

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 2 ปีที่แล้ว +3

    በሲሳይ አልፈርድም ይቺ ጦሰኛ

  • @MeloniMahder
    @MeloniMahder 2 ปีที่แล้ว +2

    ሆሆሆሆ አንድ አንድ ሰው ደግሞ ክብር አይወድለትም አቦ

  • @henokbesfat8557
    @henokbesfat8557 2 ปีที่แล้ว +1

    ፕሮግራማችሁን በጣም ነው የምከታተለው ጥሩ ነው ግን ወንጀለኞቹ የተቀጡትን ቅጣት ብታካትቱት ጥሩ ነበር ለሰውም ትምህርት ይሆናል

  • @zenylema8717
    @zenylema8717 2 ปีที่แล้ว

    ያሳዝናል

  • @Ayahmar
    @Ayahmar 2 ปีที่แล้ว +3

    ፍትህ ለሳውዲ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @ነጃትበህሩህልሜንናፋቂ
    @ነጃትበህሩህልሜንናፋቂ 2 ปีที่แล้ว +1

    😭😭😭በጣም ያሳዝናል

  • @samrwitmoges3304
    @samrwitmoges3304 2 ปีที่แล้ว

    ጀሮየ ዘንድሮ ስንቱን አሰማኝ የቡና ቁርስ ይመስል ገላን ማጋራት

  • @yifattube2020
    @yifattube2020 2 ปีที่แล้ว

    ፍርዱ የግዛብሔር ነው.. እግዞ 🙏

  • @eilham2682
    @eilham2682 2 ปีที่แล้ว +2

    ምን አይነት ካሀድነው የበላበትን እጅ ነካሽ አረሴቶችም ልብ ግዙ

  • @glad5038
    @glad5038 2 ปีที่แล้ว +4

    ትክክለኛ እርምጃ ነዉ የወሰደው እሳንም አብሮ ነበር ሲኦል መላክ እንዴት ስምት አመት ሙሉ በትዳሩ ትማግጥበታለች ካልተመቻት መፈታት አለባት እንጅ

  • @beshadatesema1633
    @beshadatesema1633 2 ปีที่แล้ว +1

    Weyne eswanim nebr megdel zoro zoro firdu 1nw yemyanadew ya deha zebegna tilk beteseb mebetenu nw miyanadegn gn wagawn setotal wend endih nw but I will share your last recommendation Bisrat Gemechu 🙏🙏

  • @zenibaa5738
    @zenibaa5738 2 ปีที่แล้ว

    እሰይ ደግአረገ

  • @axmedcumar5630
    @axmedcumar5630 2 ปีที่แล้ว +2

    This is new ethopian fashion 😄😄😄😄😄😄😄😄😄

  • @ፋቅርተማሪያምነኝከባእዳሀ
    @ፋቅርተማሪያምነኝከባእዳሀ 2 ปีที่แล้ว

    ፋትህ ፋትህ ፋትህ ፋትህ ፋትህ በሳውዲ ለሜስቃዩ ወገኖች ለውሎ ህዝብ

  • @BabuBabu-gn7tp
    @BabuBabu-gn7tp 2 ปีที่แล้ว +2

    ፍትህ፡በሰዉድ፡ለምስቃዩ፡ወጋኖች

  • @አቅምስጠኚእናአብዝቼልገዛ
    @አቅምስጠኚእናአብዝቼልገዛ 2 ปีที่แล้ว

    አላህ ሀገራችንን ሰላምያድርግልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 እናምንያድርገዉ የሀያ 25። አመትትዳሩን ሲያጠፋበት

  • @keyiruamen6125
    @keyiruamen6125 2 ปีที่แล้ว

    ትክክክል

  • @eleniworku3153
    @eleniworku3153 2 ปีที่แล้ว +1

    ደግ አርጋቸው እሳንም መድገም ነበር።

  • @eshetudinka4550
    @eshetudinka4550 2 ปีที่แล้ว

    Good Job Sisay!

  • @samydebela9365
    @samydebela9365 11 หลายเดือนก่อน

    ዘኒ ልክስክስ ነች።

  • @mogesberhanu570
    @mogesberhanu570 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ትክክል ነው እሿንም መግደል ነበረበት

  • @leave3594
    @leave3594 2 ปีที่แล้ว +2

    የስው ሚስት መቀማት ይህ ነው ትርፎ የእውነት ምንም አልመስለኝም ስለ ገደለው እሷም መጨመር ነበርባት😬😬ስው ግን ህሊናቢስ ሁኖ የለ

  • @ljfekerljfeker9697
    @ljfekerljfeker9697 2 ปีที่แล้ว +1

    ምን ባለጌ ሴት ነች እግዚአብሔር ይቅር ይበላት