ሚስቴ የምትፈልገዉን ካጣች በየሱቁ ታዞረኛለለች እንተዋወቃለን ከሳምንቱ የባለትዳሮች አዝናኝ ዉድድር ጋር

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 851

  • @zulesherefa6934
    @zulesherefa6934 4 ปีที่แล้ว +136

    ጥቁር መሆን ቢላልን ዝቅ አላደረገውም አረብ መሆንም አቡ ለሀብን አላዳነውም የቆዳ ቀለም አላህ ዘንድ ቦታ የለውም መልካም ስራና ተቅዋ ቢሆን እንጂ♥

  • @akelsaheli8232
    @akelsaheli8232 4 ปีที่แล้ว +94

    የቡሄ ለት የተወለድኩበት ቀን ነው መልካም ልደት በሉኝ ማሮች

  • @ተወከልቱአላህተወከልቱአላ
    @ተወከልቱአላህተወከልቱአላ 4 ปีที่แล้ว +154

    ሀገሬ እሮብ እገባለሁ ሰላም ግቢ በሉኝ ሀኒ ስወድሺ። ከባሌ እመጣለሁ። አገሬ በሰላም ከገባሁ ኢሸአላህ

  • @EthioMerejaNow
    @EthioMerejaNow 4 ปีที่แล้ว +172

    ሰላም ውዶች ማነው እንደኔ ኮሮናን ጠፍቶ ዘረኝነት ተወግዶ ግድባችን ተገድቦ በስደት ያላሉት ሀገራቸው ገብተው ማየት የናፈቀው🙏

    • @zewditube9689
      @zewditube9689 4 ปีที่แล้ว +2

      እኔ ነኝ በቅንነት ቤታሰብ እንሁን th-cam.com/video/E3hSKS_87F4/w-d-xo.html

    • @malefeasefe5226
      @malefeasefe5226 4 ปีที่แล้ว +1

      ወይ በጣምነዉ የናፈቀኝሀገራ ለመግባት

    • @mareabditube3811
      @mareabditube3811 4 ปีที่แล้ว +1

      እንዛመድ በቅንነት

    • @imuhiliyatube9388
      @imuhiliyatube9388 4 ปีที่แล้ว +1

      ፈፈ

    • @terngo
      @terngo 4 ปีที่แล้ว +1

      እኔ ነኝ

  • @ማህሌትደጀኔ
    @ማህሌትደጀኔ 4 ปีที่แล้ว +37

    ማነው እንደኔ እንተዋወቃለን ወይን
    በጉጉት የሚጠብቅ ኦፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ደረሠቡሔ እንኳን አደረሣቹሕ ታምራላቹሕ ጥንዶች መልካሙን ዘመን
    ያምጣልን

  • @አሙዙበይርኢንሻአላህ
    @አሙዙበይርኢንሻአላህ 4 ปีที่แล้ว +107

    ምን እንዳስጠላኝ ታቃላችሁ በአርቲስት ስም መጥተው ሰብስክራይብ እሚለምኑት ሰዎች

    • @Setotaye2024
      @Setotaye2024 4 ปีที่แล้ว

      በትክክል አሳፋሪዎች ናቸው

    • @kamilatube865
      @kamilatube865 4 ปีที่แล้ว

      በጣም

    • @zewditube9689
      @zewditube9689 4 ปีที่แล้ว

      እውነትሽን ነው እማ እኔ በኔ ስም መጣው በቅንነት ደምሩኝ እኔም ልደምራቹth-cam.com/video/E3hSKS_87F4/w-d-xo.html

    • @ኡሙረዋኡሙረዋ
      @ኡሙረዋኡሙረዋ 4 ปีที่แล้ว

      Wdia dmrkuosh niy wdnia

    • @ኡሙረዋኡሙረዋ
      @ኡሙረዋኡሙረዋ 4 ปีที่แล้ว

      Wdia dmrkuosh niy wdnia

  • @telaandtigi-b8x
    @telaandtigi-b8x 4 ปีที่แล้ว +79

    ዛረሬ በጣም ደብሮኛል እስቲ ላይክ አርጉኝ

    • @kidanyoutube2469
      @kidanyoutube2469 4 ปีที่แล้ว

      በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጉኝ እኔም እመልሳለው

    • @helentarekegn8814
      @helentarekegn8814 4 ปีที่แล้ว

      አይዞን

    • @helentarekegn8814
      @helentarekegn8814 4 ปีที่แล้ว +1

      @@kidanyoutube2469 ደምሬሻለሁ ውዴ አንችም ነይ

    • @kidanyoutube2469
      @kidanyoutube2469 4 ปีที่แล้ว

      @@helentarekegn8814 እሽ

  • @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
    @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ 4 ปีที่แล้ว +65

    የፍቅር የንፁህ ፍቅር
    የሀብት የጤና ሀብት
    የበረከት የፀጋ በረከት
    ይሰጣችሁ ወገኖቼ

    • @charbelfeghaly3761
      @charbelfeghaly3761 4 ปีที่แล้ว +1

      HiyslamNow.meme❤

    • @አብነትዩቱብ-ዠ7ጨ
      @አብነትዩቱብ-ዠ7ጨ 4 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን አሜን ላችም ይስጥሽ ፈጣሪ

    • @lubabaahmed3434
      @lubabaahmed3434 4 ปีที่แล้ว

      ጎበዝ ልጅ ነሽ አገላለጥሽ ብዙ ጊዜ አይሻለሁ ጎበዝ

    • @zewditube9689
      @zewditube9689 4 ปีที่แล้ว

      አሜን እህት በቅንነት እንደመር th-cam.com/video/E3hSKS_87F4/w-d-xo.html

    • @እማአልቀርምጠብቂኝ
      @እማአልቀርምጠብቂኝ 4 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን ለሁላችን🙏🙏🙏

  • @lubabahussen2119
    @lubabahussen2119 4 ปีที่แล้ว +24

    መቼ ነው ግን አላህ ያሰብኩትን አሳክቶልኝ ሀገሬ ገብቼ ከልጄና ከባሌጋ አብሬ ምኖረው ኧረ አላህዬ የስደት ህይወት ይብቃሽ በለኝ

  • @ሀሊማመ
    @ሀሊማመ 4 ปีที่แล้ว +32

    አለህ ለሁላችንም ጥሩ ትዳር ይስጠን

    • @mareabditube3811
      @mareabditube3811 4 ปีที่แล้ว +1

      እንዛመድ በቅንነት እሽ እመልሰለሁ

  • @gvbbnn9309
    @gvbbnn9309 4 ปีที่แล้ว +6

    *ይችን የሚያነብ ቸሩ መድሀንያለም ለንስሀ ሞት ያብቃን በመንግስተ ሰማያት ያብቃን*

  • @እሞአብድልመጅድ
    @እሞአብድልመጅድ 4 ปีที่แล้ว +13

    ሀኒዬ እርጉዝ ትመሥላለች እዉነት ያድርገዉ በሉ 🇨🇬🇨🇬አገራችን ሠላም ያድርግልን

    • @zuzutube6691
      @zuzutube6691 4 ปีที่แล้ว

      🇪🇹🇪🇹
      Ethiopia lezelalm tenur

  • @buzaylove4748
    @buzaylove4748 4 ปีที่แล้ว +13

    የመዳም ቅመሞቼ በሉ ለኛም ምርጥ ባል ይስጠን

  • @ሀናየነቷነፈቂእናቴህይወቴ
    @ሀናየነቷነፈቂእናቴህይወቴ 4 ปีที่แล้ว +6

    ከ 20 ቀን ቦሃለ ወደ ሐገሬ ገባለሁ እስት በሰላም ግቢ ባሉኝ ውዶች። ፈጣር ሐገረችንን ሠላም ያድርግልን። 💚💛❤️🙏

  • @መሀመድወሊድሣይድ
    @መሀመድወሊድሣይድ 4 ปีที่แล้ว +3

    ማሻላ ተባረክ አሏህ
    ሙሥሊም ክርስታኑም ተዋዶ የሚኖርባት ሀገሬ ሠላምሽ ይብዛልኝ ሀኒቾ ሥወድሽ💓💓

  • @mozartbelachew298
    @mozartbelachew298 4 ปีที่แล้ว +5

    ዮሐንስ 14 (John)
    6፤ ኢየሱስም፡- እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።ሐዋ. ሥራ 4 (Acts)
    12፤ መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።ዮሐንስ 10 (John)
    11፤ መልካም እረኛ እኔ ነኝ። መልካም እረኛ ነፍሱን ስለ በጎቹ ያኖራል።ዮሐንስ 3 (John)
    36፤ በልጁ የሚያምን የዘላለም ሕይወት አለው፤ በልጁ የማያምን ግን የእግዚአብሔር ቍጣ በእርሱ ላይ ይኖራል እንጂ ሕይወትን አያይም።

    • @mekdiahmed73
      @mekdiahmed73 4 ปีที่แล้ว +1

      ተበሪኪ እህት

  • @nebiyulera
    @nebiyulera 4 ปีที่แล้ว +34

    ይቺን ጹሁፍ የምታነቡ ሁሉ ሰላም ፍቅር ፈጣሪ ያድላችሁ ያስጨነቃችሁ ነገር ሁሉ በዚች ሰዓት እንደ ጉም ይትነን
    1 ላይክ = አሜን
    ሰብክራይብ በፍቅር 1k ልገብ ትንሽ ነው የቀረን
    th-cam.com/users/RevealedTruthInternational

    • @zewditube9689
      @zewditube9689 4 ปีที่แล้ว +2

      እሺ በቅንነት ቤታሰብ እንሁን th-cam.com/video/E3hSKS_87F4/w-d-xo.html

    • @nebiyulera
      @nebiyulera 4 ปีที่แล้ว

      @@zewditube9689 Subscribe Argiyalew. Ersom yargu

    • @zewditube9689
      @zewditube9689 4 ปีที่แล้ว +1

      @@nebiyulera eshi ameseginalw yihew inem betamanyinet hulun amwaliche betasab honku

    • @hikematube2418
      @hikematube2418 4 ปีที่แล้ว +1

      ሰላም በቅንነት እንደማመር

    • @nebiyulera
      @nebiyulera 4 ปีที่แล้ว

      Demiriyalew yeghanm bezaw yidemiru

  • @ኢትዮጵያለዘላለምኑርልኝእ
    @ኢትዮጵያለዘላለምኑርልኝእ 4 ปีที่แล้ว +3

    ዋውውውውውውውው በጣም ጎበዝ ባሎች ናቸው በጣም ደስ የምለው ግን እንጀራ እጋጋራለው ያለው ልጅ በጣም ነው ያስደሰተኝ እግዚአብሔር ለሁላችንም እንደዚህ አይነት ባል ይሰጠን

  • @elhammohammed7323
    @elhammohammed7323 4 ปีที่แล้ว +19

    የተከበራችሁ በየ አገራቶቹ ተሠዳችሁ የምትኖሩ የአገሬ ሠወች ሠላማችሁ ብዝት ይበልልኝ በተለይ የአረብ አገር ጀግኖች

  • @ميرياا
    @ميرياا 4 ปีที่แล้ว +13

    ዉዋ ደስ ስትሉ የተዉህዶ ልጂች የኔ ኣዲም የትነህ ነእንተዉዉቅ

  • @ኡሚሃቢብቲእሽጠጥሌክእክቲ
    @ኡሚሃቢብቲእሽጠጥሌክእክቲ 4 ปีที่แล้ว +4

    አይይይይ ምነው ሃኒቾ ባለፈው ሳምንት ሳደንቅሽ ዛሬ የባንግሊ ጭራተሽክመሽ መጣሽ
    አይ ምንአለ እግዚአብሄር ሲፈጥረን ውብ አድርጎነው

  • @janatmmm6876
    @janatmmm6876 4 ปีที่แล้ว +1

    ወገን የሚባለውልጅ ያምራል በዛላይ መስቀልህ የኔ ወድም ሰላምህ ይብዛ ውዱ

  • @አላህሆይእዘንልን
    @አላህሆይእዘንልን 4 ปีที่แล้ว +12

    ደስትላላችሁ ኢንሻአላህ ሀገሬ ስገባ ከባሌጋ አመጣለሑ ሀንየ ፍልቅልቋ

  • @ፍቅርተየድንግልማርያ-ዸ9ኘ
    @ፍቅርተየድንግልማርያ-ዸ9ኘ 4 ปีที่แล้ว +15

    ውድ የእምዬ ልጆች እህት ወንድሞቼ በስደት ያላችሁ በሰላምወደሀገራችን ገብተን ለወግ ለማእረግ ያብቃን ሀገራችን ሰላሟን ያብዛልን❤❤❤

  • @amarchalghshsc3697
    @amarchalghshsc3697 4 ปีที่แล้ว

    የሳሚ ሚስት ሀብታም ናት ያስታውቃሉ በተረፈው ሁላቹሁ ጡሩ ጥንዶች ናቹሁ እንኳን ለቡኤ በአል አደረሳቹሁ እናመሰግናለን

  • @Tነኝየተክልዬዋ
    @Tነኝየተክልዬዋ 4 ปีที่แล้ว +31

    እንኳን አደረሳቹ መጪው ዘመን የሀገራችንን ሰላምና አንድነት ዘር ቤሄር የማይቆጠረበት ይሁንልን

  • @የጌታየእናትለምኔእናቴናት
    @የጌታየእናትለምኔእናቴናት 4 ปีที่แล้ว +9

    ወገን ጀግና ባል ነው ሚስቱን የሚያርስ ጀግና ስራ እኒቾ የኔ ፍልቅልቅ ስወድሽ ሁላችሁም ተወዳዳሪዎች ከሀኒ ጋር አንገታችሁ ላይ መስቀላችሁ ያኮራል መስቀል ሀይላችን ነው ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኖር⛪⛪⛪⛪

    • @mareabditube3811
      @mareabditube3811 4 ปีที่แล้ว

      እንዛመድ በቅንነት እመልሰለሁ

  • @kkm6793
    @kkm6793 4 ปีที่แล้ว +31

    እኔም ጠብሻለው እስኪ ያብስልልሽ በሉኝና አግብቸ ከሀንቾጋ ጉፍፍ እንድል

    • @zewditube9689
      @zewditube9689 4 ปีที่แล้ว

      ያርግልሽ እማ በቅንነት ቤታሰብ እንሁን th-cam.com/video/E3hSKS_87F4/w-d-xo.html

    • @እማአልቀርምጠብቂኝ
      @እማአልቀርምጠብቂኝ 4 ปีที่แล้ว +1

      ያብስልልሻ እህቴ ግን ተጠቀቂ እጥብቆ እንዳያርብሽ😂😂😜😜

    • @kkm6793
      @kkm6793 4 ปีที่แล้ว

      @@እማአልቀርምጠብቂኝ ሀሀሀሀለ ከተቃጠለማ እጥለዋለሁ

    • @karemamohammed7137
      @karemamohammed7137 4 ปีที่แล้ว

      ክክክክክክክክኵክክ አለመሣቅ አልቻልኩም

    • @kkm6793
      @kkm6793 4 ปีที่แล้ว

      @@karemamohammed7137 ሳቂ የኔ ፋልቅልቅ

  • @ነፂነኝየራያዋ
    @ነፂነኝየራያዋ 4 ปีที่แล้ว +23

    እዳምን ዋላችሁ የመዳም ቅመሞችየ እኛም ሀገራችን ሰላም ሁና ይህ በሸታ ጠፍቶ በሰላም ወደ ሀገራችን ገብተን አግብተን የልጅ እናት ለመሁን ያብቃን

  • @dawittsigeofficialchannel3565
    @dawittsigeofficialchannel3565 4 ปีที่แล้ว +9

    ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛ
    ሁሉም በቅርብ እንደሚስተካከል ከፈጣሪ ጋር ተስፋ አደርጋልው፦ ኮሮና ጠፍቶ ፣ ግድባችን በሰላም ስራ ጀምሮ ፣ዘርኝነት ተወግዶ ፣ በስደት ላይ ያሉ ወደ ሃገራችን በክብር ተመልሰው ፣ ያዘኑ ተጽናንተው ፣ የተጣሉ ተታርቀው ፣ ያለቀሱ ተደስተው. ሁሉም ተስተካክሎ ኢትዮጵያ ወደ ቀደመው ሰላምዋ እምትመለስበት ጊዜ ከፈጣሪ ጋር ቅርብ እንድንሆን ተስፋ አደርጋለው!ሰላም ለሀገራችን ለኢትዬጲያዬ ደግ ደጉን ያሰማን

  • @ያረብመጨረሻየንአሳም-ዠ5በ
    @ያረብመጨረሻየንአሳም-ዠ5በ 4 ปีที่แล้ว +40

    ሀኒየ እንኳን ደህና መጣሽ በአረብ ሀገር የምትኖሩ እህቶቸ አላህ ያሰባችሁትን አሳክቶላችሁ በሰላም ሀገራችሁ ገብታችሁ መልካም ትዳርን ይስጣችሁ ወጥቶ ከመቅረት ይሰውረን 😢ቱርክ ኢስታንቡል 👉🏻👍th-cam.com/video/vdbkr6rKstQ/w-d-xo.html

  • @አለምነኝከሳውዲአለምነኝከ
    @አለምነኝከሳውዲአለምነኝከ 4 ปีที่แล้ว +8

    ዘረኝነት ከኢትዮጵያ ይጥፋ
    ኮሮና ከምድረ ገፅ ይጥፋና ይህን ክፉ ዘመን ተሻግረን እኛም ከሀሳብና ከጭንቀት እንላቀቅ የሚል 👍

  • @hadratube4986
    @hadratube4986 4 ปีที่แล้ว +8

    ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ከክፋ ነገር ከበሽታ አላህ ይጠብቃችሁ እኔ ኩላሊቴን አሞኛል በየ እምነታችሁ ዱአ ፆለት አድርጉልኝ 😭🙏

    • @tg-wf7sy
      @tg-wf7sy 4 ปีที่แล้ว +1

      እግዚአብሔር ይማርሽ

    • @alshamsi1230
      @alshamsi1230 4 ปีที่แล้ว +1

      አይዞሽ የኔ እህት ፈጣሪ ይማርሽ ውሃ ጠጪ በደንብ ጠዋት ጠዋት እማ

    • @fatimaabdallah1397
      @fatimaabdallah1397 4 ปีที่แล้ว

      አላህያሽርሽዉዴ

    • @hadratube4986
      @hadratube4986 4 ปีที่แล้ว

      @@tg-wf7sy አሚን

    • @hadratube4986
      @hadratube4986 4 ปีที่แล้ว

      @@alshamsi1230 እሽ ውድ አመሠግናለሁ

  • @cgh478
    @cgh478 4 ปีที่แล้ว +10

    ለክርስትና ሀይማኖት ተከታይዎች እንካን አዴረሳችሁ እኔ የእስልምና ሀይማኖት ተከታይ ነኝ በድጋሜ ክሪስታኖች ወገኖች በሰላም አዴረሳች ሀባይቢ ከሉ

  • @Setotaye2024
    @Setotaye2024 4 ปีที่แล้ว +8

    እኔ ሴት ነኝ ግን ትክክለኛው ሆያ ሆዬ እንደዚህ ነው እኔም ሆያ ሆዬ ስል ስለነበረ ክፈት በለው በሩን የጌታውን ሆያ ሆዬ ሆ ሆያ ሆዬ ሆ እዛ ማዶ ሆ ጭስ ይጨሳል ሆ አጋፋሪ ሆ ይደግሳል ሆ ያችን ድግስ ሆ ውጬውጬ ሆ በድንክ አልጋ ሆ ተገልብጬ ሆ ያቺ ድንክ አልጋ ሆ አመለኛ ሆ ያለ አንድ ሰው ሆ አታስተኛ ሆ ቡሄ ቡሄ በሉ ሆ ልጆች ሁሉ ሆ የቡሄን አደራ ሆ ነጭ አሞራ ሆ እርግብ ስትነሳ ሆ ዳቦ አንሳ ሆ እርግብ ስትቀመጥ ሆ ዳቦ ግመጥ አመት አውድ አመት ድገምና አመት ድገምና የእማምዬን ቤት ድገምና አመት ድገምና ወርቅ ይፍሰስበት ድገምና አመት ድገምና ክበር በስንዴ ክበር በገብስ ምቀኛ ይርገፍ እንደ ቆላ ጤፍ

    • @efremnega1781
      @efremnega1781 4 ปีที่แล้ว

      ጎሽ ተባረኪ የኔ እህት

    • @Setotaye2024
      @Setotaye2024 4 ปีที่แล้ว

      Mesgana🙏🏾

  • @ሐረግወይን-ጸ5ዐ
    @ሐረግወይን-ጸ5ዐ 4 ปีที่แล้ว +8

    ሕዝቤን ና ሐገሬን ሰላም ፍቅር አድነትን እመኛለው እኳን አደረሳችው አደረሰን ወገኖቼ ውድድድድድድ

  • @ገነትነኝየቅዱስሚካኤ-ጘ2ተ
    @ገነትነኝየቅዱስሚካኤ-ጘ2ተ 4 ปีที่แล้ว +8

    ሃሌሉያ አንተ ሰው ሆይ ቡሄ መድረሱን ሰምተሃል ወይ
    መስማቱንማ ሰምቼ ነበር እዚያ ቢያደርሰኝ ልዑል እግዚአብሔር ውድ ኦርቶዶክሳዉያን እንኳን ለደብረ ታቦር በዓል በሰላም አደረሳችሁ አሜን 💐💐💐💐💐

  • @wajo_tube
    @wajo_tube 4 ปีที่แล้ว +20

    ሰላም ለእናንተ ይሁን
    አንድ ሰው በባቡር እየተሳፈረ እንዳለ አንደኛዉ ጫማዉ ወድቆ ይቀራል። ለማንሳት ቢፈልግም ባቡሩ መንቀሳቀስ ጀምሮ ስለነበር አልቻለም። ያ ሰዉ የቀረዉን ሌላ ጫማ በእርጋታ አዉልቆ ዉጪ የቀረዉ ጫማ አጠገብ ወረወረው። በአድራጎቱ የተገረሙ ተሳፋሪዎች ምን እያደረገ እንደሆነ ሲጠይቁት “ጫማዉን የሚያገኘዉ ድሃ ሰዉ አንድ እግር ጫማዉን አጥቶ እንዳይቸገር ብዬ ነዉ” አላቸዉ ይባላል።
    *************************
    በእንደዚህ አይነት ሁኔታ ዉስጥ ራሳችንን ብናገኝ እኛስ ምላሻችን ምን ይሆን? በችግርና መሰናክል ዉስጥ የበጎነት መንፈስ ሲታይ እንዴት ደስ ይላል።
    የፃፍነው ነገር ከተመቻችሁ ፍቅራችሁን ቻናላችንንን subscribe በማድረግ ግለፁልን; እናመሰግናለን።

    • @mareabditube3811
      @mareabditube3811 4 ปีที่แล้ว

      እንዛመድ በቅንነት እመልሰለሁ እሽ

    • @hibaadam19
      @hibaadam19 4 ปีที่แล้ว

      አንዛመድም

    • @hibaadam19
      @hibaadam19 4 ปีที่แล้ว

      አንዛ መድም

    • @ziyadzdtube9018
      @ziyadzdtube9018 4 ปีที่แล้ว

      በቅንነት ሰብስክራይብ ላይክ ሼር በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ

  • @merryamdlsm4018
    @merryamdlsm4018 4 ปีที่แล้ว +3

    እንዴ ሀኒቾ አንቺ ያለሽበት ሁሉ አሪፍ ነወ በርቺ

  • @ቃልኪዳንየድንግልልጅ-ከ3ቐ
    @ቃልኪዳንየድንግልልጅ-ከ3ቐ 4 ปีที่แล้ว

    #ወገን የሚባለው ልጅ የጥቁር ቆንጆ ደስ ሲል እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድሜ አጎቴን ይመስላል በተረፈ ሁላችሁም ታምራላችሁ እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ

  • @freemedanalemmedanalem3802
    @freemedanalemmedanalem3802 4 ปีที่แล้ว

    ሐኒቾ ቀሚስሽን ወድጄዋለሁ pls. አድራሻቸውን post አድርጊልኝ ❤️❤️❤️

  • @afiyatube6892
    @afiyatube6892 4 ปีที่แล้ว

    ሀንየ በጣም ነው የምወዲሺ ወሏሂ💓💓💓💓💓ፑሮግራምሺን ስወደው ከገባው ምን አልባት ለሀገሬ ካበቃኝ እመጣለው ከኢቶቢያ ያችን ነው የምወደው የኔ አሠል

  • @addishiwottaklu6841
    @addishiwottaklu6841 4 ปีที่แล้ว +1

    እንጀራ የምትጋግረው ልጅ ተባረክ

  • @ኪዳነምህርትእናቴ-ዠ2ተ
    @ኪዳነምህርትእናቴ-ዠ2ተ 4 ปีที่แล้ว +1

    የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ ሀንዬ ስወድሽ ስላምሽ ይብዛ የኔ ውብ

  • @ቤዛዊትየማርያምልጅእግዚአ
    @ቤዛዊትየማርያምልጅእግዚአ 4 ปีที่แล้ว +7

    ሰላም የተዋህዶ ልጆች እንዲህም የሰወ ዙር ሰላም ለሁላችንም ማነወ የሰወ ደስታ የማያሰደሰተወ like me መመልካም ወለተ ሰንበት

  • @oneethiopia1382
    @oneethiopia1382 4 ปีที่แล้ว +1

    ወይ መስቀሉ የት ሄደ ሀኒዬ ዊግ ሲደረግ መስቀል አይደረግም እንዴ? እንደሽመልስ አብዲሳ እረስተዉታል ብለሽ ቁማር እንዳትጫወችብን አረሳነውም

  • @እናቴማሪያምለኔስልዩናት
    @እናቴማሪያምለኔስልዩናት 4 ปีที่แล้ว +19

    እንኳን አደረሳችሁ በመላው አለም ለምትገኙ የክርስትና እምነት ተከታዮች 🙏እግዚአብሔር መልካም ትዳር ይስጣችሁ 👍😍😍😍😍

  • @ገብረኤልዋሰጠበቃይ
    @ገብረኤልዋሰጠበቃይ 4 ปีที่แล้ว +9

    እንኳን አደረሰን የሀገሬ ልጆች ❤ የቤተሰብ ናፈቆት ያመት ባሉ ሸታ የናፈቀን
    በሰደት ላለንው ሀሳባችን ተሳክቶ ለሀገራችን ያበቃን አሜን 🤲በሉ አይከፈለበት

  • @firomyabera7725
    @firomyabera7725 4 ปีที่แล้ว +4

    ወገን የኔ ዘመድ ስላየውክ ደስ ብሎኛል ዘመዴ

  • @enataneureliyzelalimcell6786
    @enataneureliyzelalimcell6786 4 ปีที่แล้ว +3

    ሀኒቾ እንዴት ነው መመዝገብ የሚቻለው ከፍቅረኛዬ ጋር መመዝገብ እፈልግአለው

  • @Tube-du7rj
    @Tube-du7rj 4 ปีที่แล้ว +13

    ያመት ስው ይበለን እንኳን አደርሳችሁ የተዋህዶ ልጆች ።ያስብነው ተሳክቶ ለሀገራችን ያብቃን

  • @tubegdgg1833
    @tubegdgg1833 4 ปีที่แล้ว +6

    አረ እራኬብ ትምጣ እነኚህ ሴቶች ለዛ የላቸውም አረ ሀኒቾ እራኪን አምጫት

  • @ሀናአድማሱ
    @ሀናአድማሱ 4 ปีที่แล้ว +2

    የተዋውቁበት ቦታ ሁለየ ያሰደምመኛል

    • @ፀዋርኩንልበይ-ቘ4ተ
      @ፀዋርኩንልበይ-ቘ4ተ 4 ปีที่แล้ว +2

      እኔስ ብትይ እንደው ሌላ ጥያቄ ከምጠየቁ ይልቅ እቺ እንዴት ተገናኛችሁ የምትል ቃል በጉጉት ነው ምጠብቃት😂😂

    • @ሀናአድማሱ
      @ሀናአድማሱ 4 ปีที่แล้ว

      @@ፀዋርኩንልበይ-ቘ4ተ በጣም እጂ ደሰ ይላኛል እሁድን በናፍቆት እድጠብቀወ ያረገኝ ብሮግራምነወ

  • @usrakhan3911
    @usrakhan3911 4 ปีที่แล้ว +2

    ሀኒቾ በራስሽ ትዩብ ኮሜንት እምቢ ብሎኝ ነው እምለው አለኝ ብዙወችን ያስተምራል ጋብዠንኝ እሽ

  • @konjokonjo392
    @konjokonjo392 4 ปีที่แล้ว +5

    እስኬ እደኔ የሆነ እህ ፕሮግራም ሴመጣ ትዳር ያምርኛል ክክክክ

  • @blenlove7770
    @blenlove7770 4 ปีที่แล้ว +6

    ባሌ ጠፋ ኮሮና ወስዶት እዳይሆን ፈርቻለሁ ከልቤ አዝኘበት ነበር እፍፍፍፍ አስለቅሶኛል ወይኔ ምን ሁነህ ይሆን😢😢😢😢😢😢

    • @ያምባሰሏማርነኝ
      @ያምባሰሏማርነኝ 4 ปีที่แล้ว

      አጠይቂም እደ ከምታሰቢ

    • @blenlove7770
      @blenlove7770 4 ปีที่แล้ว

      @@ያምባሰሏማርነኝ ስልኩ ዝግ ነው በዛ ላይ አኩርፎኛል ቤተስቦቹ ክፍለሀገር ናቸው እሱ አ አ ነበር

    • @ያምባሰሏማርነኝ
      @ያምባሰሏማርነኝ 4 ปีที่แล้ว +2

      @@blenlove7770 ሸልኩ ከሰራልሸ ለማኩረፉ ችግረ የለውም ደህንነትህ አአሳስቦኝነው በይው አይዞሸ

    • @ኡሙረዋኡሙረዋ
      @ኡሙረዋኡሙረዋ 4 ปีที่แล้ว

      Wdia dmrkuosh niy wdnia

    • @mekiyaseid489
      @mekiyaseid489 4 ปีที่แล้ว +2

      @@blenlove7770 የጓደኛ ስልክ አታውቂም ?? በቀጥታ ደውይለት ለማኩረፍ አትጨነቂ ጤንነትህ አሳስብኝ ነው በይው

  • @adanechegulema8229
    @adanechegulema8229 4 ปีที่แล้ว +3

    እኔ ናፍቆኛል ሀገሬ ሰላም ሆና ዘረኞች ጠፍተው ግድባችን ይሞላል

  • @maremare8074
    @maremare8074 4 ปีที่แล้ว

    ሐንንቾዬዬ. የኔ. ፋሲካ. ፍልቅልቅ. ሰላምሽ. ይብዛ.

  • @ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማ
    @ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማ 4 ปีที่แล้ว +16

    እኔስ መች ይሁን ከባሌ ጎን ቁጭ የምለዉ ኡፍፍፍ ዉዱ ባለቤቴ እንኳን ትንፋሽህ ፈስህም እየናፈቀኝ ነዉ😭😭

    • @ማህሌትደጀኔ
      @ማህሌትደጀኔ 4 ปีที่แล้ว

      ክክክክክክክክ

    • @demozdubai9261
      @demozdubai9261 4 ปีที่แล้ว

      😁😁😁😁😂😂😂😂😂😂

    • @ምስጢርቲዩብ
      @ምስጢርቲዩብ 4 ปีที่แล้ว

      kkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkk😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁

    • @mubarakmiergani9823
      @mubarakmiergani9823 4 ปีที่แล้ว

      ክክክክክክክክክ

    • @ኢትዩጵያዊት
      @ኢትዩጵያዊት 4 ปีที่แล้ว +2

      የዚች ልጅ ኮመንት በየቦታው ሳየው ያስቀኛል አይ ባሉካ ጉድ አመጣእኮ

  • @amarchalghshsc3697
    @amarchalghshsc3697 4 ปีที่แล้ว +1

    ወንዳታ ጎበዝ እንጄራ የሚጋግረው፡ልጂ

  • @tinakoko4088
    @tinakoko4088 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አድርስን በጣም ደስ ይላል ስላማችሁ ይብዛልን

  • @ነጁየኢላፍቲዩብአድናቂነኝ
    @ነጁየኢላፍቲዩብአድናቂነኝ 4 ปีที่แล้ว +23

    እኔ ወላሂ ግርም እሚለኝ በአሪቲስቶች ስም ዩቶብ ከፍታችሁ ሰውን እምትሸውዱ ገገሞች ምናለ በስማችሁ ብትከፍቱ

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ሸ6ዠ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ሸ6ዠ 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አዲሱን አመት በሰላም ከፍቅር ሰላም የሰፈነበት ያርግልን

  • @Ethiopa2356
    @Ethiopa2356 4 ปีที่แล้ว +4

    እንኳን አብሮ አደረሰን ለቡሄ ሀኒቾ ልብስሽ ሲያምር

  • @fikertekasa7616
    @fikertekasa7616 4 ปีที่แล้ว +2

    እኩን.ለቡሄ.አደረሳችሁ.በስደት.ያላችሁ

  • @አለምነኝከሳውዲአለምነኝከ
    @አለምነኝከሳውዲአለምነኝከ 4 ปีที่แล้ว +1

    ሀንዬ ስወድሽ እኮ እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥሽ 😘😘😘

  • @መሲየማርያምልጅነኝጎንደሬ
    @መሲየማርያምልጅነኝጎንደሬ 4 ปีที่แล้ว +16

    ለመላው የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት በሙሉ እንኳን
    ለደብረ ታቦር በአል አደረሰችሁ አደረሰን መልካም በአል
    ይሁንልን 🙏🙏🙏

    • @MohammedMohammed-cy3bz
      @MohammedMohammed-cy3bz 4 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን

    • @hana967
      @hana967 4 ปีที่แล้ว

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን መሲ

    • @hh-sx4nb
      @hh-sx4nb 4 ปีที่แล้ว

      Amen

    • @የተዋህዶልጅበመሆኔእግዚአ
      @የተዋህዶልጅበመሆኔእግዚአ 4 ปีที่แล้ว

      Amen Enkoan Abero Adresen

    • @zewditube9689
      @zewditube9689 4 ปีที่แล้ว

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን እህቶቼ በቅንነት ቤታሰብ እንሁን th-cam.com/video/E3hSKS_87F4/w-d-xo.html

  • @ኡምኢመንንንቱዮብ
    @ኡምኢመንንንቱዮብ 4 ปีที่แล้ว +15

    ሀነ ከሁመን ሄር በነፍቆት ታገነኙ ክክክክክ😂😂

  • @የተዋህዶልጅነኝተዋህዶ
    @የተዋህዶልጅነኝተዋህዶ 4 ปีที่แล้ว

    ዋው የዛሬቹ እግዶችሽ ሀንቾ ተመቹን

  • @ghhhghj3693
    @ghhhghj3693 4 ปีที่แล้ว

    ረደውሀንዬ ሥዎድሽ ፈገግታሽ ደሥ ይላል

  • @ወለተማርያምወለተማር-ቘ9ወ
    @ወለተማርያምወለተማር-ቘ9ወ 4 ปีที่แล้ว +1

    ወይኔእኔማ እንተዋወቃለንንሳይ፣ባሉትዝይለኛል እንተዋወቃለንሲያልቅእረሰዋለሁክክክክክክክ

  • @የተዋህዶልጅነኝተዋህዶ
    @የተዋህዶልጅነኝተዋህዶ 4 ปีที่แล้ว +1

    የሬወቹ ምርጦች ልዩ ናችሁ

  • @ቅዱስየእናቱኤልዳናልጅቅዱ
    @ቅዱስየእናቱኤልዳናልጅቅዱ 4 ปีที่แล้ว +3

    ሁለቱም ሴቶች ልክ እንደ ራኬብ ለመሆን ትሞክራላቹ ግን አይሳካላቹም ራኬብን መልሱልን

  • @yatebeyakokebegoogle1018
    @yatebeyakokebegoogle1018 4 ปีที่แล้ว +4

    የኔማ ሀና ዶክተር አብይ ተመችቶኛል ለጠቅላይ ሚኒስቴርነት ተዘጋጂ 😅😅😅😅

  • @heregewoinenatuannafaki3686
    @heregewoinenatuannafaki3686 4 ปีที่แล้ว +10

    ዴ በል አንዴ ዴ ሀኒሾ
    መጣችዴ😁👌❤👍

  • @salemaddisu751
    @salemaddisu751 4 ปีที่แล้ว

    ሀንይ እኔ በጣም እውድሻለው. እግዚብኤር. ጤናሺን ይስጥሺ

  • @astuastu53
    @astuastu53 4 ปีที่แล้ว +2

    Amen amen amen ikuan abro aderesen hanicho ⛪🙏❤️❤️❤️❤️

  • @buzaylove4748
    @buzaylove4748 4 ปีที่แล้ว +1

    ይዛሬው ጥንዶች ደግሞ ደስ ሲሉ😍😍😍

  • @sameeraadam3135
    @sameeraadam3135 2 ปีที่แล้ว

    ሀኒቾ ይመችሽ

  • @ገብረኤልዋሰጠበቃይ
    @ገብረኤልዋሰጠበቃይ 4 ปีที่แล้ว +7

    እኛም ከሰደት መለሠ ያማረ ትዳረ💑 እግዚአብሔር ይሰጠን ከወረተ የፀዳ ❤ ላገባችሁም ፍቅረ ይጨምረላችሁ

  • @በትእግስትያልፋል
    @በትእግስትያልፋል 4 ปีที่แล้ว

    እንኳን አደረሳችሁ ግን ማክሰኞ ነው ደብረታቦር

  • @የጥላሁንልጅ
    @የጥላሁንልጅ 4 ปีที่แล้ว

    ሀና ግን ሠው እምታሳስቺው ነገር ስታናድጂ መጠጥ ብለሽ ውሀ ጁስ ምናምን ስታናድጂ

  • @yatebeyakokebegoogle1018
    @yatebeyakokebegoogle1018 4 ปีที่แล้ว +1

    እንኩዋን አብሮ አደረሰን ሀንዬዬይይ 💚💛❤👌

  • @SSs-wi7hz
    @SSs-wi7hz 4 ปีที่แล้ว

    ሀኒዬ ስወድሽ እኮ

  • @bonreview1807
    @bonreview1807 4 ปีที่แล้ว +14

    ዛሬ ደሞ ሀኒቾ በጣም አምሮብሻል ሰላም አርቲስት ሀናን ታሪክ ነኝ በአዳዲስ ስራዎች ለመምጣት እየተዘጋጀሁ ነው አስከዛው ፎቶውን በመጫንና ቻናሌን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ፡፡

    • @hswetyyy339
      @hswetyyy339 4 ปีที่แล้ว

      አዳረሳችሁቸው አርቲስቶቹን 😀😀😀

    • @ድግልእናቴ-ጐ5ሰ
      @ድግልእናቴ-ጐ5ሰ 4 ปีที่แล้ว +1

      ሌቦ እራሳችሁን ሁኑ 😏😏

    • @saadaysn5024
      @saadaysn5024 4 ปีที่แล้ว

      @@ድግልእናቴ-ጐ5ሰ ሣህለ እህት በጣም ትክክል

    • @genbaw542
      @genbaw542 4 ปีที่แล้ว

      FAKE ❗

  • @DanCaller123
    @DanCaller123 4 ปีที่แล้ว +3

    Hanye please fair hugi lehulum
    Radiator and driver are different so mewdedi yichalali gin madalati is NOT good.

  • @teshome7160
    @teshome7160 4 ปีที่แล้ว +6

    ሰላም እዴት ናችሁ ውድ ኢትዮጵያውያን ለመላው የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች እንኳን አደረሳችሁ ለደብረ ታቦር በዓል

    • @mareabditube3811
      @mareabditube3811 4 ปีที่แล้ว

      እንዛመድ በቅንነት እመልሰለሁ

    • @teshome7160
      @teshome7160 4 ปีที่แล้ว

      @@mareabditube3811 እሽ

  • @taibageta4040
    @taibageta4040 4 ปีที่แล้ว +5

    ቡሔመጣ፡ያመላጣ፡ቅቤቀቡትእንዳይነጣ፡ማለትአለበት፡አስፍዬ😂

  • @HK-xx9yn
    @HK-xx9yn 4 ปีที่แล้ว

    ሀናዬ ከላየው ይጨቀኛል ሳምንቱ አልደርስ ይለኛል እደኔ ምትመቸው

  • @Fነኝየአጣየዋአርጎባፍቅር
    @Fነኝየአጣየዋአርጎባፍቅር 4 ปีที่แล้ว +1

    ሀኒቾ ውይ ስወድሽ የኔ ስስት የኔ ፍልቅልቅ

  • @kokab5725
    @kokab5725 4 ปีที่แล้ว

    ሀንዬ አሁን አማረብሽ። ሆማሄር ሳይኖር በጣም ጭር ብሉብሽ ነበር በተረፈ እወድሻለሁ

  • @melatkl7275
    @melatkl7275 4 ปีที่แล้ว

    እስኪ ስደት ያላችሁ እህቶች ሀገራችሁ የናፍቃችሁ እኔ በጣም ናፍቂያለሁ እምዬ ኢትዮጵያ ሀገር ሰላምሽ ይብላ

  • @hulegebmedia4915
    @hulegebmedia4915 4 ปีที่แล้ว +5

    ሀኒቾ

  • @SelamHAGOS-s3p
    @SelamHAGOS-s3p 4 ปีที่แล้ว +1

    ፈጣሪያችን በተገለጠበት ሰአት በወለለዴ ምነኛ ደስተኛ🙏🙏🙏🙏🙏 ነኘ መልካም ደብረታቦር የመገለጥ የመሻገር ጊዜ ይሁንላቹ ውድ የተዋህዶ ቤተሰቦቼ

  • @በፍቅርበፍቅር
    @በፍቅርበፍቅር 4 ปีที่แล้ว +1

    ያለው ማማሩ አባቴ እንዲህ በነጠላ ዜማ ኢዘፈንለያል ሃኒዬ የእኔ ፍልቅልቅ ፕሮግራም ዘና እንዳረገኝ ያልቃል

  • @Lolo-cx1mg
    @Lolo-cx1mg 4 ปีที่แล้ว +1

    ሀንቾ እንኳን አደረሰሽ የኔ ፈንድሻ

  • @adanechegulema8229
    @adanechegulema8229 4 ปีที่แล้ว

    ሀንዬ ሁሉም ቦታ ባይሽ ደስ ይለኛል የኔ ውድ

  • @Tube-ko1lj
    @Tube-ko1lj 4 ปีที่แล้ว +6

    ሰላም ውድ የሀገሬ የእምየ ኢትዮጵያ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛበያላችሁበት ተክፉ ነገር ፈጣሪ ይጠብቃችሁ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንሁን ሸቃሊተረ ነኝ ከሳውዲ😥😏

    • @ayelechledettie1989
      @ayelechledettie1989 4 ปีที่แล้ว +1

      Anya to day you are very beautiful and amazing I love you

    • @ziyadzdtube9018
      @ziyadzdtube9018 4 ปีที่แล้ว

      በቅንነት ቻናሌን ሰብስክራይብ ላይክ ሼር በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ

  • @fraoltesfaye
    @fraoltesfaye 4 ปีที่แล้ว

    የኔ ውድ ስወድሽ ከኔ በተሰቦቼ ጨምሮ በቲቨ ቀርቶ በስልክ ነው የማይሽ

  • @soreti3556
    @soreti3556 4 ปีที่แล้ว +2

    ግን ሲሸለሙ ለምን አታሳዩንም