ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ማሻአላህ ጀዛከላሁሀይረን ዶክተር ትምህርትህ ማሻአላህ ሙስሊሞቺየትናቺሁ በሳምት ሁለትቀን መፆም ሰኞና ሀሙስ ሱናነው የቻለይፁም🎉🎉🎉🎉🎉
ሰላም አና ጤና ላንተ ይሁን በጣም ጡሩ ነው
Amasagenalhu ena wafersm ayedalhm gen kebedatan kanese ebalalhu
ታኪው እናመስግናለን 🥰🙏💚💛♥️
እናመሰግናለን
ሰላምና ጤና ለአንተ ይሁን ዶክተር ክብደት ለመቀነስ ያስተማርከው ትምህርት ወድጄዋለሁ፡፡ ነገር ግን የጨጋራ ሕመም ችግር ያለባቸው መፆም ስለማይችሉ በተለይ አሲድ እየረጨ የሚያስቸግራቸው ሰዎች ምን መፍትሄ አለው? በተጨማሪ የግፊት መድሀኒት ለሚወስዱትም መፍትሄ ይሆናል?
ዶክተር እኔ ስኳር አለብኝ እና A1c 5.9 new አሁን ላይ 13 ነበረ ግን ማሃፀኔ አካባቢ አንዳንድ ጌዜ እንደብጉር ነገር ይወጣብኛል የምን ምክንያት ይሆን ቪዲዮወህን አይቸው ነበረ በስኳር ምክንያት
ሠላም ሠላም ዶክተር ለትም/ት ትልቅ አክብሮት አለኝ ።።።።። ጥያቄ አለኝ።።።አሁን የስኳሬ መጠን 90 ላይ ይገኛል ለሶስት አመት እንሱል እኔ ሚትፎሪም እያወሰድኩ ነበር ክብደት መጠን አስተከክያለሁ መድኃኒት ከነበረው 80%አንሻለሁ ብያቆም የምመጣው ምን ችግር አለ ሁሉም ነገር በጥሩ ደረጀ ለይ ነኝ ።ዶክተር ከአንተ ትምህርት ዉጭ በቋንቋ የምያጋባበ አገር አይደለም ያለ ሱማሊያ ሞቃዲሾ ችግር ቦታ ዉስጥ ነው ምን ምክር ትሰጡልኛለች
እድሜሽ/ከው?insulin መቼ ነው የጀመርሸው?ስኳሩ ጥሩ ከሆነ መጀመሪያ insulin መቀነስ እና ማቆምበዛ ጥሩ ሆኑ ከቀጠለmetformin መቀነስ እና በቅርብ ክትትል metformin ማቆም
ማሻአላህ ጀዛከላሁሀይረን ዶክተር ትምህርትህ ማሻአላህ ሙስሊሞቺየትናቺሁ በሳምት ሁለትቀን መፆም ሰኞና ሀሙስ ሱናነው የቻለይፁም🎉🎉🎉🎉🎉
ሰላም አና ጤና ላንተ ይሁን በጣም ጡሩ ነው
Amasagenalhu ena wafersm ayedalhm gen kebedatan kanese ebalalhu
ታኪው እናመስግናለን 🥰🙏💚💛♥️
እናመሰግናለን
ሰላምና ጤና ለአንተ ይሁን ዶክተር ክብደት ለመቀነስ ያስተማርከው ትምህርት ወድጄዋለሁ፡፡ ነገር ግን የጨጋራ ሕመም ችግር ያለባቸው መፆም ስለማይችሉ በተለይ አሲድ እየረጨ የሚያስቸግራቸው ሰዎች ምን መፍትሄ አለው? በተጨማሪ የግፊት መድሀኒት ለሚወስዱትም መፍትሄ ይሆናል?
ዶክተር እኔ ስኳር አለብኝ እና A1c 5.9 new አሁን ላይ 13 ነበረ ግን ማሃፀኔ አካባቢ አንዳንድ ጌዜ እንደብጉር ነገር ይወጣብኛል የምን ምክንያት ይሆን ቪዲዮወህን አይቸው ነበረ በስኳር ምክንያት
ሠላም ሠላም ዶክተር ለትም/ት ትልቅ አክብሮት አለኝ
።።።።። ጥያቄ አለኝ።።።
አሁን የስኳሬ መጠን 90 ላይ ይገኛል ለሶስት አመት እንሱል እኔ ሚትፎሪም እያወሰድኩ ነበር ክብደት መጠን አስተከክያለሁ መድኃኒት ከነበረው 80%አንሻለሁ ብያቆም የምመጣው ምን ችግር አለ ሁሉም ነገር በጥሩ ደረጀ ለይ ነኝ ።
ዶክተር ከአንተ ትምህርት ዉጭ በቋንቋ የምያጋባበ አገር አይደለም ያለ ሱማሊያ ሞቃዲሾ ችግር ቦታ ዉስጥ ነው ምን ምክር ትሰጡልኛለች
እድሜሽ/ከው?
insulin መቼ ነው የጀመርሸው?
ስኳሩ ጥሩ ከሆነ መጀመሪያ insulin መቀነስ እና ማቆም
በዛ ጥሩ ሆኑ ከቀጠለmetformin መቀነስ እና በቅርብ ክትትል metformin ማቆም