የመጅሊሱ ጠቅላላ ጉባኤ ውዝግብ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 169

  • @werabetube3704
    @werabetube3704 2 ปีที่แล้ว +7

    እናመሰግናለን እውነታውን ፍንትው አድርጎ የሚገልፅ ምርጥ ቆይታ ነበር

  • @ተወከልቱአለአላህ-ለ6ቘ
    @ተወከልቱአለአላህ-ለ6ቘ 2 ปีที่แล้ว +6

    አላህ የኡማወን አድነት የማይፈልጉ ሰውችን እሱ በጥበቡ ይገልግለን ያረብ

  • @ethiomalcomx7416
    @ethiomalcomx7416 2 ปีที่แล้ว +7

    ኢብሮ ምጡቁ ምርጥ ትንተና Awesome, Munera thank you

  • @shise24434
    @shise24434 2 ปีที่แล้ว +11

    MashaAllah!!!
    "አፌ ቁርጥ ይበል" ይሉ ነበር እናቶች
    ኢብሮ አንጀት አርስ

    • @saedasadik3283
      @saedasadik3283 2 ปีที่แล้ว

      Awo masha alah ye ewnatagna wandenat magalachaw haq lay maqom new....nagar gen enatoch belum barasachew lay duaa atadregu belaw rasul alayhe salam kalkelawal yene qonjo...."ولا تدعو على انفسكم"

  • @ዜድየኮቻዋየጀበሉወዳጅ
    @ዜድየኮቻዋየጀበሉወዳጅ 2 ปีที่แล้ว +7

    አላህ ይጠብቃችሁ ሙኒና ኢብሮ❤
    የመጅሊሱ ነገር ሁሌ እኝኝኝኝኝኝኝኝኝ😭😭

  • @senatube9116
    @senatube9116 2 ปีที่แล้ว +5

    ነጭ ነጭዋን የኔ ጅግና
    ኢብሮ "የኔ መንግደ" ላይ እንጠብቅህ ቅረብልን
    ሚንበሮች ለምናችውም ቢሆን አቅርቡልን

  • @Kdrkoker
    @Kdrkoker 2 ปีที่แล้ว +5

    ጥሩ ውይይት ነው ከአንድ ወገን ብቻ ሆነ በዚህ ጉዳይ ብዙ ማወቅ እንፈልጋለን ሌላም ሰው ብትጨምሪ ጥሩ ነው ችግሩ ያወራችሁት ብቻ ላይሆን ይችላል ሌላው ሁሉም ሙስሊም አንድ ነው ከፍ ዝቅ የሚል የለም አላህ ሁላችንም ምንስማማበትና ምንተማመንበት መጅሊስ ያርገው

  • @moumenaseraj2674
    @moumenaseraj2674 2 ปีที่แล้ว +5

    አህሰት ወድማቸን አላህ ያህሚክ መሰሎቸህን ያብዛልን እወዳቹሀለሁ ከኔ በላይ አ አላህ ይወደዳቹሁ በረቱው

  • @mehammednure
    @mehammednure 2 ปีที่แล้ว +1

    የሚገረም እይታ የሚገርም ትንተና thank you Ebro

  • @awolkemal3911
    @awolkemal3911 2 ปีที่แล้ว +2

    ደስ የሚል ውይይት ነበር እናመሰግናለን። ኢብራህም ጀግና ነው

  • @meeyaad12
    @meeyaad12 2 ปีที่แล้ว +5

    I agree with the guest 100%
    የዳንኤል ክብረት ጓደኛ ሙፍቲ የተባለባት ሀገር መፈተሽ አለበት

  • @chalaabdi1762
    @chalaabdi1762 2 ปีที่แล้ว +3

    Thank you. It’s very informative

  • @redwanabdella4544
    @redwanabdella4544 2 ปีที่แล้ว +4

    ተፅዕኖ ፈጣሪ ሰዎች ዝምታን መምረጣቸው ነው ዋጋ ያስከፈለን

  • @Sahada-mb3kj
    @Sahada-mb3kj 2 ปีที่แล้ว +6

    የልቤን ነው የተናገርከው አላህ ይጨምርልህ እውቀት መጅልስ የሁሉም ሙስሊሞች ጥያቄ ነው ኦሮሞም አማራም አፋርም ሶማሌም የሁሉም ብሄረሰቦች የአማኙ ጥያቄ ነው ኢንሻ አላህ ሙስሊሙን የሚወክል መጅልስ ይቋቋማል

  • @shabedinali6415
    @shabedinali6415 2 ปีที่แล้ว +1

    You did great job. thank you IBRAHIM

  • @arebeqa
    @arebeqa 2 ปีที่แล้ว +11

    Thanks Ubuntu for bringing this topic, our Mejlis is under occupation. It is ruled by Diakon Kibret with Mufti Zeleke used as cover.

    • @ameteselamtube4122
      @ameteselamtube4122 2 ปีที่แล้ว

      Sister Ribka Diakon Daniel kibret sile Imam Ahmed yemesekerewun Haq Semash? pls simiw.

  • @ameteselamtube4122
    @ameteselamtube4122 2 ปีที่แล้ว

    Jezakellah Heir Br Ibrahim!

  • @mohaliyet
    @mohaliyet 2 ปีที่แล้ว +3

    Ibro! May Allah be with you.

  • @MohammedAhmedteka
    @MohammedAhmedteka 2 ปีที่แล้ว +7

    I strongly agree that the majority of Ethiopian Muslims are Oromo, hence ,their freedom is the freedom of the entire Muslims! because Muslims are brothers and should care for each other!!!

  • @zdfegegtatube2196
    @zdfegegtatube2196 2 ปีที่แล้ว +1

    Allah erjim edma ena tana ysth welahi

  • @nermin2283
    @nermin2283 2 ปีที่แล้ว

    الله يحفظك يارب 🤲🏼
    بارك الله فيك وجزاك الله خيرا 👍

  • @jamaln8269
    @jamaln8269 2 ปีที่แล้ว

    Masha Allah

  • @kelifaneja8126
    @kelifaneja8126 2 ปีที่แล้ว

    Ibrahim, ... am proud of you!

  • @NoorNoor-mp4ox
    @NoorNoor-mp4ox 2 ปีที่แล้ว

    አሰላሙ አለይኩም ማሻላህ ተባረካላህ በጣም ተመችታችሁኛል ሀቅን በመናገራችሁ እውቀቱ ጠፍቶባቸው ለተደናገሩትና ለሚያደናግሩት ጀዛችሁን አላህ ይክፈላችሁ አውነት እንደት ነው ከልብ የሚገባው

  • @abuhuzeyfa2053
    @abuhuzeyfa2053 2 ปีที่แล้ว +1

    ኡቡንቱን ላመሰግን እወዳለሁ።
    good job 👍✅

  • @nuruhassen2846
    @nuruhassen2846 2 ปีที่แล้ว

    Thank u Moon and Ibro.

  • @dawudmohammed1030
    @dawudmohammed1030 2 ปีที่แล้ว

    Both are thanks

  • @Abdulfetasiltew
    @Abdulfetasiltew 2 ปีที่แล้ว +1

    ኢብራሂም ጎባዝ ነህ መሻ አላህ

  • @leylam.d2945
    @leylam.d2945 2 ปีที่แล้ว

    أحسنت بارك الله فيك ويكثر أمثالك

  • @endotupe4575
    @endotupe4575 2 ปีที่แล้ว

    አላህ እድሜና ጤና ይስጥልን ለፍትሀውይ ሙስሊም ወንድም እህቶቻችን መጅሊስ እስካሁን አሳቆናል አንገት አስደፍቶናል ኢንሻ አላህ መጨርሻው የደርሰ ይመስላል አላህ ይገዛችሁ።።።።

  • @AaAa-es1gc
    @AaAa-es1gc 2 ปีที่แล้ว

    ሙኒራዬ በርቺ እንዳቺ አይነት ሙሰሊም ሴቶችን ያብዛልን ኢብሮዬ ማንም ታርጋ ቢለጥፉብህ እንዳትሰማ

  • @bbgg6079
    @bbgg6079 2 ปีที่แล้ว +1

    ጀግና ሀቅ ተናጋሪ

  • @ameteselamtube4122
    @ameteselamtube4122 2 ปีที่แล้ว

    Jezakellah Heir Sister Munira for yr meaningful program.

  • @alfajr1595
    @alfajr1595 2 ปีที่แล้ว

    ጥሩ ፕሮግራም ነው ያቀረብሽልን ሙኒራ ሹክረን ። "ተቃራኒ ሃሳብ አለኝ ጠቅላላ ጉባኤ ጠሪዎች ትክክል አይደለም" የሚል ካለም አቅርቢውና ይናገር

  • @islamispeaceforme4636
    @islamispeaceforme4636 2 ปีที่แล้ว

    አላህ ይጨምርላችሁ

  • @ekrammohammed-x6z
    @ekrammohammed-x6z 2 ปีที่แล้ว

    thanks ubuntu

  • @samirawol1841
    @samirawol1841 2 ปีที่แล้ว

    Ibro hayyakallah! Munirayeee, it was a nice program!

  • @family5677
    @family5677 2 ปีที่แล้ว +1

    ኢብራሂም 🙏

  • @ahmedabdullah6181
    @ahmedabdullah6181 2 ปีที่แล้ว +1

    የታሪክ ምሁር ኢብራሂም ሙሉ ሸዋ አላህ የዲን ግንዛቤውንን እውቀቱን ይጨምርልህ፣አንተ ሰለምቴ ነህ፣ ነገርግን እኛ እስልምናን በውልደት ካገኘነው በላይ፣አንተ አላህ ዘንድ ዘር ቀድሞ መስለም ሳይሆን ፣መልካም ስራህ አላህ ዘንድ ይበልጥ ደረጃ እንደሚያሰጥ የተረዳህበት ግንዛቤ እጅግ አድንቄልሀለሁ፣አላህ ይጨምርልህ።
    ጫት አውግዘሀል መወገዝ ያለበትም ነው ፣አዎ ከውሀብይ ጋር ያያይዙታል፣ይህ ብቻ አይደለም ስለ እውነት፣ስለ መርህ ካወራህ ወሀብይ የሚባል ታፔላ ይለጠፍለሀል፣በርታ ወንድሜ።

  • @kassimahmed4974
    @kassimahmed4974 2 ปีที่แล้ว +2

    I am satisfied with Ibrahim on the issues of racist group calling other group "racist". That is why Ethiopian Islamic Affairs is monopolized by one group.

  • @seidendris1690
    @seidendris1690 2 ปีที่แล้ว

    Like!

  • @ahmadinsultan9640
    @ahmadinsultan9640 2 ปีที่แล้ว

    ዎንድሜ መላው የሙስልም ሃሳብነው ማሻአላሃ

  • @abdulmejid9152
    @abdulmejid9152 2 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ አፌ ቁርጥ ይበል

  • @abaskedir6185
    @abaskedir6185 2 ปีที่แล้ว +2

    Mejilis has to change!
    They have been there for years and they think that they own it.
    No one is special! They should abide by the rules. May Allah be with those who works to unite the umma not with those work against.
    Thank you Ibrahim and Munira

  • @ameteselamtube4122
    @ameteselamtube4122 2 ปีที่แล้ว

    Br Ibrahim Af Molto Ulemawochin masenabet maba. . . . Bilo Af molto menager ayikebdim. Lenante azenkulachihu. Allah Libona yistachihu! Sewun abro lemenor yemiaschilew kemewaded bemaitenanes melku Mekebaber mehonun Lilahi Taala lastawusachihu efelgalehu!

  • @ameteselamtube4122
    @ameteselamtube4122 2 ปีที่แล้ว

    Br Ibrahim Lewuzgbu mensia weim Root cause lay yalehin opinion mawek silefeleku, digamim bisemaw alteredahuhm. In Sha Allah belelam gize bihon yimeleslignal biye asbalehu.

  • @hassannagash1834
    @hassannagash1834 2 ปีที่แล้ว

    اخونا الكريم إبراهيم الله يطول بعمرك ويحفظك من كل شر
    Obboleessa Keenya Ibrahim Rabbiin Umrii Dheertuu Siif Haa Kennu Hamtuu Cufa Jalaa Nagaya Sihaa Godhu
    Warri! Ubuntu Hedduu Galatoomaa!

  • @እሙሰልማንመሀመድ
    @እሙሰልማንመሀመድ 2 ปีที่แล้ว

    ሡበሐን አሏህ አላህ በራሡ ጥበብ እማይጠቅሙ ሠወችን ከተቋሙ ያሣልን ያረቢ

  • @Uniquetube2
    @Uniquetube2 2 ปีที่แล้ว

    ከች ብለናል እስቲ ምን አዲስ ነገር እንሰማለን?
    ሚዛናዊነት መርህ ይመራል ብለን እናምናለን

  • @anwark20
    @anwark20 2 ปีที่แล้ว

    ♡♡♡

  • @HussenAli-zz6hm
    @HussenAli-zz6hm 2 ปีที่แล้ว +1

    ኢብሮ😍😍

  • @AA-of2is
    @AA-of2is 2 ปีที่แล้ว +1

    ሌላው አንተ መብትህን መብቴ ነዉ ብልህ እንደምትናገረው ሁሉ ግን የሌሎችንም መብት ጠብቃ ።

  • @abbaaurjii4704
    @abbaaurjii4704 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ።

  • @rahmaresedkemal7554
    @rahmaresedkemal7554 2 ปีที่แล้ว

    .👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼👌

  • @ameteselamtube4122
    @ameteselamtube4122 2 ปีที่แล้ว

    Br Ibrahim Egna ager Institution malet Harimawochachin nachew. Br Ibrahim lemehonu legeter harimawochachin yemitisetew value mindin new. Ere wondimoche ehen hulu Ewuket, concern ena comitment yizachihu endezih reasonable alemehon tegebi ayidelem. Allah Libona yistachihu!

  • @seidnasir5209
    @seidnasir5209 2 ปีที่แล้ว

    Ibro my hero

  • @kasahunabera4936
    @kasahunabera4936 2 ปีที่แล้ว

    ሙን እንደው ከቻልሽ አብዱልጀሊል ሼህ አሊ ካሳን ብትጋብዢ

  • @seidnasir5209
    @seidnasir5209 2 ปีที่แล้ว +2

    ችግሩ ሙሉ ለሙሉ የመንግስት ነው

  • @mehammednure
    @mehammednure 2 ปีที่แล้ว

    ሙኒ በሜን እስትሪም ሚዲያ የምትመጪበት ቀን ናፈቀኝ

  • @wiliiifta5533
    @wiliiifta5533 2 ปีที่แล้ว

    Thank you. You have this controversial issue that oppressed majlis by Ethiopian Government

  • @jemalhassen3163
    @jemalhassen3163 2 ปีที่แล้ว

    As per your invitation, I would like to refute his arguments. Can you arrange for now to be on air on today before the meeting?

  • @mohammedyesuf5358
    @mohammedyesuf5358 2 ปีที่แล้ว

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @ous-manu99
    @ous-manu99 2 ปีที่แล้ว

    ኢብራሂም አንተን መሰሎችን ያብዛልን ከማለት ውጭ ቃል የለኝም ጀዛከሏህ ኸይር።
    ነገርግን ሙኒራ የሱፊ አይዲዮሎጂ እንደሚመችሽ ተናግረሻል እርግጥ ነው ሰለፍይነት እስልምናን በደንብ ኘራክቲስ ለማያደርግ ሰው አይመችም ነገር ግን አሏህ የመረጠው መንገድ እና ጥርት ያለው የአኢስላም መንገድ ሰለፊ ነው።ከዚያ ውጭ አሸሸ ገዳሜ ለሚልና ለምትል ሁሉ ሱፊ መደበቂያ ምሽግ ናት።

  • @oumersabir8480
    @oumersabir8480 2 ปีที่แล้ว +1

    በሃይማኖትም ቢሆን መሪውን አማኙ ካልፈለገው የማባረር መብት አለው !

  • @islamispeaceforme4636
    @islamispeaceforme4636 2 ปีที่แล้ว

    አጋልጧቸው ሌቦቹን ሀስቡናላህ

  • @lehimhos8395
    @lehimhos8395 2 ปีที่แล้ว

    👍👍👍👍✅✅✅✅

  • @ethiopia3936
    @ethiopia3936 2 ปีที่แล้ว +3

    የፌደራል ይፋዊ የፌስ ቡክ ገፅ አይደለም የቀድሞው የመጅሊስ ይፋዊ የፌስ ቡክ ገፅ ከ45k በላይ ተከታይ ያለው ገፅ ነው። እነ ቃሲም አሁን የሚጠቀሙበት ፌክ ፌስ ቡክ አዲስ በ2021 የተከፈተ ነው።

  • @temamsheycho1304
    @temamsheycho1304 2 ปีที่แล้ว

    አፌ ቁርጥ ይበል

  • @leylam.d2945
    @leylam.d2945 2 ปีที่แล้ว

    Allah ytebiqih ebrahim lib aris bedenb new ygelexikachew meselochih ybzu yareb

  • @saedasadik3283
    @saedasadik3283 2 ปีที่แล้ว

    Wandeme jazak alah yawem kalela haymanot matah aemero lalaw sew bezu temehert astalalfahal shukren. Kanta yewatu lejoch chemer yetabaraku muslim honaw alahen yemeganagnu yehuneleh.....

  • @leylam.d2945
    @leylam.d2945 2 ปีที่แล้ว

    wel come Ubuntu

  • @abdelfetaahmedin8468
    @abdelfetaahmedin8468 2 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛህከላህ ወንድሜ
    ተቋምና ግለሰብ የተለያዩ ናቸው።
    ግለሰብ በተቋሙ ህጋዊ አካል (ጠቅላላ ጉባኤ) ሊነካ ሊባረር ከሀላፊነት ሊነሳ ይችላል
    ግለሰብ ግን በምንም መስፈርት ከተቋም እኩል ሊታይ አይገባም ። ምንም ያህል የሚከበር ሰው ሊሆን ይችላል ግን ለተቋሙ በሚፈለገው መጠን መስራት ካልቻለ ህዝቡን በአንድነት አቅፎ ማታገል ካልቻል ይነሳል። ይህ ለሁላችንም ግልፅ መሆን አለበት።

  • @tebarekgeabate1501
    @tebarekgeabate1501 2 ปีที่แล้ว

    Thanks all.

  • @danieltekie6062
    @danieltekie6062 2 ปีที่แล้ว

    ሙኒዬ ❤

  • @ameteselamtube4122
    @ameteselamtube4122 2 ปีที่แล้ว

    Br Ibrahim I appreciate u guys concern and commitment for Din. But Altemarum bilachihu kehulum ewuket belay yehonewun Eslamawi ewuket yeyazutin sewoch, sewoch ehen yahl. . . tegebi ayimeslegnm. Allahn Firu!

  • @ameteselamtube4122
    @ameteselamtube4122 2 ปีที่แล้ว

    Br Kififilun alawukewum tilaleh? ehewulih chigru ezih lay new. Chigrun Figurout sataregu yemeftihe aktacha maskemet lemeftihe , chigrun liyunetun satawuku lay tach malet tegebi new?

  • @ameteselamtube4122
    @ameteselamtube4122 2 ปีที่แล้ว

    Br Ibrahim ketema yalachihut yeDin timihirt yetemarachihut ketewesenut besteker betirf gize new . Yes bezih melku yetemarachihu nachihu.
    Mufti gin kelujinet eske ahun Full time beDin Memarna Mastemar lay yalu bachew. Minina min?

  • @nesredinsualih5321
    @nesredinsualih5321 2 ปีที่แล้ว +1

    መባረር ሳይሆን መባል ያለበት ከሀላፊነት መነሳት በሚለዉ ቢተካ

    • @MohammedAhmedteka
      @MohammedAhmedteka 2 ปีที่แล้ว

      What is the difference? he should get rid of that mejlis without any precondition!

    • @nesredinsualih5321
      @nesredinsualih5321 2 ปีที่แล้ว

      @@MohammedAhmedteka የዑለማ ምክር ቤት አባልነታቸዉ ይቀጥላል ካሉበት የስልጣን ደረጃ ግን ሊነሱ ይችላሉ

  • @ethiopia3936
    @ethiopia3936 2 ปีที่แล้ว +1

    ሁለት ኮኮቦች 🙏

  • @yuseramedia6693
    @yuseramedia6693 2 ปีที่แล้ว

    አጅብ ነው የከፉ መብዛት

  • @ameteselamtube4122
    @ameteselamtube4122 2 ปีที่แล้ว

    Br Ibrahim Afwen comment abezahubh! Mejilisu ledemewez yakakatew andun tilk yebeget minch yeHajun gebi Boardu yet endaderesew bititeyik tiru new.

  • @welidnurhussien3341
    @welidnurhussien3341 2 ปีที่แล้ว +1

    አብዛኛው ትችትህ በእውቀት ላይ የተመሰረተ ሳይሆን በቅናት ላይ የተመሰረተ ይመስላል፤
    ዱርዬ፣ አጭበርባሪ የሚሉ የንቀት ቃላት ትጠቀማለህ 😡
    ሙኑራ ግን ብዙ ማፋጠጥ ትችይ ነበር ዲን ስለሆነብሽ ብዙ ነገር የተውሽው ይመስለኛል፤
    አላህ ያቆይሽ አላህ ያሳድግሽ

    • @zeyzey8086
      @zeyzey8086 2 ปีที่แล้ว

      ዱርዬን ዱርዬ ማለት ግድ ነው ምክንያቱም ዝም ስትለው ዱርዬነቱን ይረሳል

    • @welidnurhussien3341
      @welidnurhussien3341 2 ปีที่แล้ว

      @@zeyzey8086 ዱርዬ ብሎ የሚሳደበው ተሳዳቢ ዱርዬ አለመሆኑ ማረጋገጫ የለንም
      ጥላቻ ፣ መናናቅ አስወግዶ መከባበሩ ይሻላል

    • @nuruhassen2846
      @nuruhassen2846 2 ปีที่แล้ว

      የተደራጁ ማጅራት መችዎች ናቸው እኮ ከሙፍቲና ከቃሲም ጀርባ ያሉት፣ ይህን ደግሞ በተደጋጋሚ አሳይተውናል!!!

  • @abdichala8960
    @abdichala8960 2 ปีที่แล้ว

    Pleas ubuntu why dont you work on sound system... every time i comment on this issues, i think you are not watch audience comment

  • @ethiopia3936
    @ethiopia3936 2 ปีที่แล้ว +1

    ለጠቅላላ ጉባኤ ደብዳቤ የቀረቡ የክልል መጅሊሶች :- የደቡብ ፣ የአፋር ፣ የኦሮሚያ፣ የሱማሌ፣ የሀረሪ ፣ የአዲስ አበባ፣ የቤንሻንጉል ጉምዝ፣ የጋምቤላ፣ የወሎ በደብዳቤ ጠቅላላ ጉባኤ ይጠራ ብለው ተደጋጋሚ ጥያቄ አቅርቧል።

    • @kasimawel5872
      @kasimawel5872 2 ปีที่แล้ว

      Weregna neh ye wolo mejilis yemibal yelem

  • @factmedianetwork4332
    @factmedianetwork4332 2 ปีที่แล้ว

    Bemgerm honeta neow yaberaraw allha yetbeqchew endnate aynetone allha ybezalen

  • @ameteselamtube4122
    @ameteselamtube4122 2 ปีที่แล้ว

    Br Ibrahim Muftin yemiahl Derejana tera sewun ekul taregaleh. Seran bilachihu neger endaibelash pls Take care and i invite u to visit Suretul khaf 103.

  • @senatube9116
    @senatube9116 2 ปีที่แล้ว

    ዌል በጉት ስንጠብቅ ነበር

  • @ameteselamtube4122
    @ameteselamtube4122 2 ปีที่แล้ว

    Br Ibrahim Shewaminale, endene gin Liyunetu yetikim ena yesiltan chigr bicha new biye alaminim. Ena yeDin Ayayaz liyunetim endale eredalehu. Tv Africana Lelochinm astemrotoch besemahut. Silezih alebabsew biarsu barem yimelesu endaihon tetenkeku pls.Enkuwan keneMufti gar lene tiyakewoch enkuwa mels lemestet yemitsheshu sewich Ulemawochin batigafu tiru new!

  • @ameteselamtube4122
    @ameteselamtube4122 2 ปีที่แล้ว

    Br Ibrahim ene gin yetekilala Gubaew ameseraret lay tiyake alegn. Malet ye26tu ameraret be 1 wegen biltabiltinet ena leLeadershipu balemetamen ena le1 wegen adilto ke2 kililoch endale geftro andun endadis yemetekat hidet enji. Adilnet balew melku yetekahede ayimeslegnm. Allhu yialim!

  • @firdosabebe4409
    @firdosabebe4409 2 ปีที่แล้ว

    በመጀመሪያ የሙስሊሙን ጉዳይ አጀንዳ አድርጋችሁ ስላቀረባችሁ እንደ ሚዲያ ከልብ ልትመሰገኑ ይገባችኋል እናመሰግናለን የኢብሮን ትንተና ግን ዕውቀት ከምክኒያት ጋር እውነት ከልበ ሙሉነት ጋር ያጣመረ ግልጽና ትንተና ነው ማለት ይቻላል

  • @surafelgera1996
    @surafelgera1996 2 ปีที่แล้ว +1

    ሙፉቲ በታሪክ አይወሩድም እንትያያታለን

    • @nuruhassen2846
      @nuruhassen2846 2 ปีที่แล้ว

      መጀመሪያ አማርኛ ተማር፣ በመቀጠል እንደ ስምህ እውነት ክርስቲያን ከሆንክ "ውሻ ምን አገባት ከሰው እርሻ" ነው!!!
      እውነት ደግሞ በፌክ የምትፅፍ የነ ጣሃ ጋሻጃግሬ ከሆንክ "ይዘገያል እንጅ አህያ የጅብ ናት" ይባላል፣ ይዘገያል እንጅ መጅሊስ ለኢትዮጵያ ህዝበ ሙስሊም መመለሱ አይቀርም!!!

    • @surafelgera1996
      @surafelgera1996 2 ปีที่แล้ว

      @@nuruhassen2846 አማረኛዬ ግልፅ ነው ሰለመጅሉስ አይመለከተኝም ግን ሙፍቲን ማውረድ ዋጋ ያስከፍላል

    • @nuruhassen2846
      @nuruhassen2846 2 ปีที่แล้ว

      በተደጋጋሚ ከምታሳየው የአማራ ብሄርተኝነት አንፃር አማራ ስለሆኑ አይነኩም አይነት ይመስላል፣ ይህንንም ለማስፈፀም በተመስገን ጥሩነህ በኩል በደህንነት መስሪያ ቤቱ ብዙ ሳቦታጅ ሲደረግ ነበር!!!
      እርሳቸው መውረድ ካለባቸው ይወርዳሉ፣ መቀጠል ካለባቸው ይቀጥላሉ ይህ ደግሞ የጠቅላላ ጉባኤው መብት ነው!!!
      ይህን ውሳኔ ለማስፈፀም ደግሞ መከፈል ያለበት መስዋዕትነት ይከፈላል!!!

    • @surafelgera1996
      @surafelgera1996 2 ปีที่แล้ว

      @@nuruhassen2846 ተመስገን ጡሩነህ ምንጣፍ ጎታች ነው ከሱ ጫልቱ ሳኔ የተሻለ ስልጣን አላት እኔ በአጠቃላት ሙፍቲን ሰለምወዳቸው ነው ሰለበሄር አላወራሁም ካስከፍሁ ይቅርታ

    • @farisedris8897
      @farisedris8897 2 ปีที่แล้ว

      እንጥልህ ይዉረድ 😒😒ማን ጠራህ በማይመለከትህ ጥልቅ አትበል

  • @ebbonwaaji5545
    @ebbonwaaji5545 2 ปีที่แล้ว

    Wanni ethiopia wanni hunduu waanuma kashalabbeti haqni hin jiru

  • @nabilmohammed664
    @nabilmohammed664 2 ปีที่แล้ว

    Teklala gubae becha nw metawkew haji

  • @surafelgera1996
    @surafelgera1996 2 ปีที่แล้ว

    ሙፍቲን ምን አድሩጉ ነው የምትሏቸው

  • @zdfegegtatube2196
    @zdfegegtatube2196 2 ปีที่แล้ว

    Mn lebleh welahi mn endamelh alakm

  • @abdulemjidbedewi
    @abdulemjidbedewi 2 ปีที่แล้ว

    its routine task but ther is

  • @ameteselamtube4122
    @ameteselamtube4122 2 ปีที่แล้ว

    Ibrahim Boardu kemejilisu Awaj befit ayidel ende? Ere Bakachihu YeMejlisun Leadership akibro mesrat ayishalm. Hadisu meriwochin silemetazezna Tewadue min yilal? ere bakachihu wede Quran ena Hadissu temelesu!

  • @sodaarabbii8811
    @sodaarabbii8811 2 ปีที่แล้ว +1

    በኢትዮጽያ ኦሮሞ በቁጥር ስለሚበዛ የመጅልሱ መሪ መሆን አለበት ። ነገሩ ህገመንግስታዊም ሰለሆነ አያስገርምም ።

    • @aliali4771
      @aliali4771 2 ปีที่แล้ว +1

      ምን አይነት አስተሰሰብ ነዉ እሄ ሙስልሙን ለመከፈፋል ነዉ እሄ የብሄር ጉዳይ አይደለም የእምነት ነዉ መች ነዉ እንደሰዉ መሰብ የምትጀምሩት አንተና መሰሎችህ Rabbii Sodadhuu muslimaa Addan Hin Godhiin Lakk Xiqqa Ta.ee Gudhaa Muslimnii Muslimumma Oromoon Muslimaa Angoo Adda Hin Barbadhuu Obbleewwan Isaa kawaan Wojiin Wol Tahee Jirachuu Malee Kun Wahee Amantitii Wahee Siyyasaa Mitti Ofii Qusadhuu Samuu Kee Dhipuu Kanna BakkumAbarteeti Deemiin

    • @roseawk6631
      @roseawk6631 2 ปีที่แล้ว

      ወንድም አለም በበዛ እኮ ቢሆን ባክቴሪያዎች ከአለም ፍጥረታት ብዙ ናቸው፥በበዛ ቢሆን እነርሱ የአለም ገዢ ይሆኑ ነበረ ከሰውልጅም በላይ!!!
      የበዛ ነገር የሆነ የተፈጥሮ መስተጋብር አለ ማለት ነው፥አሜሪካን ሐገር የሚያስተዳድሩት የበዙት ጎሳዎች አይደሉም የተሻለ በትምህርትና በስልጣኔ ልቀው የተገኙት እንጂ፥ነባር ሕዝቦች ቀይ ሕንዶች የሚባሉት ናቸው፥ነገር ግን ራሳቸውን ወደስልጣኔ አላመጡም፥ስለሆነም ዛሬን የሚያስተዳድሩት ከእንግሊዝ ሐገር ባዶ መሬቶች ሲፈልጉ ያገኙት ባልሰለጠነ ሕዝብ ነዋሪዎች ያሉበት ነበረና "አዲስ አሕጉር አገኘን!"ብለው ነው ለአለም ያስተዋወቁት፥እንኳን በሐገራችን በሌላው ሐገርም ከአለም የመጡ የተሻለ መስራት የሚችሉ ሰዎች ናቸው ዛሬን አሜሪካን አሜሪካ ያደረጋት !!!
      በበዛ ቢሆንማ ከአፍሪካና ከአውሮፓ ብዙ ቁጥር ያለው አፍሪካውያን ነበርን ፥ስለዚሕ በአቅማችን በዕውቀት ደርጅተን ልቀን መገኘት ነበረብን፥ዓለምንም በበላይ መግዛት ነበረብን ፥
      ግን አቅሙ አለን ወይ???ራሳችንን ከነበሩብን የትኛውም ሗላቀርነት ራሳችንን አስለቅቀን ለምን ልቀን አልተገኘንም??
      አሑንም ገና ነን እንደአፍሪካ ሕዝብነት፥በበዛ አይደለም ስልጣንም፥ስልጣኔም!!!
      በዚያ ላይ በአንድ ሐገር በብሔር እንዴት አንድ ዜጋ ይወከላል??ምክንያቱም አንድ ዜጋ በብሔሩ ከአንድ ወይም ከአንድ በላይ ብሔር የተወለዱ በየትኛው ብሔር ሊወከሉ??
      እ??ሐገር አልባ፥ክልል አልባ፥መብት አልባ ዜጎች ሊሆኑ??
      በኢትዮጵያ ካሉት አንዱ ክልል ስለማንኛውም ኢትዮጵያዊ ዜጋ ግዴታ አለበት በየትኛውም አንፃር ያሉትን መብቶቹ እንዲጠበቁለት ሐላፊነት አለበት ፥
      አሑን ግን ያ እየሆነ ነው ወይ በመሬት ላይ ያሉት እውነታዎች ግን በየክልሉ ከብሔር ተወላጅ ካለው በቀር ግድ የሌለው ፥በመኖር እና ባለመኖር ያደረገው ይሔው የብሔር ውቅር አስተዳደር ነው!!!
      ስለሆነም ኢትዮጵያ ውስጥ ያለው ነባራዊ ሑኔታ በእውቀት እና በችሎታ እንጂ በበዛሕ በብሔር ሊሆን አይገባውም !!!
      ብቃት ያለው ከሆነ አይደለም የሆነ ብሔር አንድ ጦጣም ብቃቱ ካለው ሊያስተዳድረን ይችላል!!!

  • @jemalseid1261
    @jemalseid1261 2 ปีที่แล้ว

    መጀመሪያ ዲያቆን ዳንኤል ክስረትን አስፈቅዱ ከዛ ደግሞ ሙፍቲ ተብየውን አስፈቅዱ ምን ይደረጋል ታዲያ

  • @ameteselamtube4122
    @ameteselamtube4122 2 ปีที่แล้ว

    Br Ibrahim Muslim ellitoch kelelawm beteleye huneta abzagnochu reasonable decission makers nachew. Silezih ye Ellitoch saying bidemet tiru new. Biance ende 1 Muslim yahil bitademtuwachew tiru new.