የሰጠሁት የድብቅ ስልጠና የለም፡፡

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 13 ก.ย. 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @ubuntu_tv

ความคิดเห็น • 178

  • @GGU900
    @GGU900 2 ปีที่แล้ว +33

    ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ከአንድ አንድ ደይቆን ነን በዮች በለይ ክብር የለኝ ለአህመድን ጀበል ነው ምክንያቱም መንም ብንጨጫ በአለማ የምኖር ኡስተዝ ስለሆነ😍😍😍🙏🙏

    • @yohannskebede6278
      @yohannskebede6278 2 ปีที่แล้ว +1

      ኦሮቶዶክስ አይደለህ ለምን ትዋሻለህ 👎👎

    • @GGU900
      @GGU900 2 ปีที่แล้ว

      @@yohannskebede6278 ምነው ሀይመኖቶህ እኔ ጋር ነው የለው አልክ አባቱ🤔🤔🤔

    • @ethiomalcomx7416
      @ethiomalcomx7416 2 ปีที่แล้ว +1

      አህመዲን እኮ የማንንም ሀይማኖት ሆነ ብሄር አንቋሾ አጥላልቶ አያቅም የሚጠሉት የነቃና የተማረ ሥለሆነ ብዙዎችን በሚድያ ዘርፍ ስለሚያነቃ ነው አህመዲን ሁለት ወንጀል አለበት እሱም ሙስሊም እና ኦሮሞ መሆኑ ነው

    • @GGU900
      @GGU900 2 ปีที่แล้ว

      @@ethiomalcomx7416 እኔም የምወደው ና የመከብራው ለዚህ ነው🙏🙏

    • @elaaes
      @elaaes 2 ปีที่แล้ว

      Thank you for being open minded

  • @user-to1rf1vf7d
    @user-to1rf1vf7d 2 ปีที่แล้ว +20

    ደስስስ የሚለኝ የማይመለከተውን አይናገርን
    ለዘላፊወች ደግሞ ቦታ የለውም
    እነት ለመናገር
    የኢትዮጵያ ህመም ይሁን ሰላማን እንደዝዜጋ የተረዱት 3ሰወች ናቼው ለባለጌ ቦታየለለላቼው
    ለቆሙበት በታማኝነት የሚሰው ሀገራችልውን የሚወዱ ናቼው አህ ይጠብቃቼው
    1ወንድም ሳዳት ከማል
    2አህምዲን ጀበል
    3ጀዋር መሀመድ ናቼው

    • @toyibahassen3283
      @toyibahassen3283 2 ปีที่แล้ว

      ትክክል አላህ ይጠብቃቸው

  • @user-to1rf1vf7d
    @user-to1rf1vf7d 2 ปีที่แล้ว +8

    አህምዲን ጀበል ማለትኮ ኢትዮጵያ አምጣ የወለደችው የኢትዮጵያ ኩራት ነው
    ስነምግባሩ ልዩ ነው
    እውቀቱ ልዩነው
    መብትና ግደታውን አብጠርጥሮ የሚያውቅ ጀግና ነው
    አርቆ አሳቢነው
    እድሜህ ይርዘምክን እንወድሀለን

  • @ethidubai794
    @ethidubai794 2 ปีที่แล้ว +2

    ጀበሉ የነ ጀግና አልህ ይጠብቅህ
    በጣም ምወደው ሰው

  • @abdulazizahmedin2847
    @abdulazizahmedin2847 2 ปีที่แล้ว +22

    በቅርብ ጊዜ ላይ ከተለያዩ ሚዲያዎች ጋር ሲያደርግ የነበረውን አይነት ተመሳሳይ ጥያቄ ነው እየተጠየቀ እየመለሰ ያለው። ቢሆንም እሱ ስለሆነ ነው የማየው

    • @ethio_hagere_4525
      @ethio_hagere_4525 2 ปีที่แล้ว

      አመላለሱ የዛሬው ይለያል ዝርዝር ነገሮችን አንስቷል

  • @abbaagoolee4496
    @abbaagoolee4496 2 ปีที่แล้ว +16

    As a MUSILIM and as an Oromoo , we need you in the leadership group .

    • @nabilmohammed664
      @nabilmohammed664 2 ปีที่แล้ว +1

      Masallah muslim oromo

    • @abbaagoolee4496
      @abbaagoolee4496 2 ปีที่แล้ว

      @@nabilmohammed664 AHAMADDIIN JABAL hordofaan jiraa bar osoo inni hin hidhamin irraa eegalee . Ani musilima . Garuu nama amantii mitii miti . Ahamaddiin JABAL irraa kan jaaldhu , A ) Oromummaa isaatti , B ) dandeettii beekumsa isaati . C ) Murannoo isaati .

    • @nabilmohammed664
      @nabilmohammed664 2 ปีที่แล้ว

      @@abbaagoolee4496 algebagnm aba

    • @abbaagoolee4496
      @abbaagoolee4496 2 ปีที่แล้ว

      @@nabilmohammed664 I am sorry my Musim brother . I thought you able read and in afaan Oromo . It is okay . I have great respect for Ahmaddiin Jabal . As leader and as Educator .

    • @Sojoo-le3cn
      @Sojoo-le3cn 3 หลายเดือนก่อน

      شش!ششضضضضضضضضششششششششششششضششششض!شش!شش​@@nabilmohammed664

  • @sadajemal8464
    @sadajemal8464 2 ปีที่แล้ว +7

    የሙስሊም እቁ አስተዋይ በውቀት ላይ ውቀት ይጨምርልህ አላህ ከመጥፎ ነገር እቅፋቶች ከጠላቶች ይጠብቅህ

  • @ahmedhussien7282
    @ahmedhussien7282 2 ปีที่แล้ว +14

    ጀበሉ የእውቀት ባንክ ነው አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ !!!

  • @user-to1rf1vf7d
    @user-to1rf1vf7d 2 ปีที่แล้ว +5

    የኢትዮጵያ ሙስሊምና ግመል አንድ ነው
    ጭነት መገፋት በደል ቢበዛበትም ለምልካው ይበልጥ ቦታ ይሰጣል ለክ እንደግመሉ በብዙ ነው በደልን የሚሸከመው ሀገሩ እንዳትጎዳበት
    በሌላበኩል ደግሞ በሰላም የተሰከመውን ግመል አላግባብ እገርፋለሁ ላተው ሰውየ ግመሉ ነቀነቅ ካለ እንኳን ሊጭነው ያበሰላም የሚስብበትን ገመድም በጁ መንካት ይናፍቀዋል ግመል እምቅ አቅም አለው እሽ አለኝ ብለህ እንደሞኝ አትቁጠረው

  • @researchcom290
    @researchcom290 2 ปีที่แล้ว +9

    Ahmdein is an influential person in Ethiopia.

  • @awolkemal3911
    @awolkemal3911 2 ปีที่แล้ว +12

    ጀግና ነህ በኔ ትውልድ ውስጥ አንተን በማወቄ እኮራለሁ ። ሁሉም ይፈሩሀል አይዞህ እውነት ካንተ ጋር ናት በርታ አላህ ካንተ ጋር ይሁን

  • @ibnahmed1598
    @ibnahmed1598 2 ปีที่แล้ว +6

    አረ ስልጠና ብትሰጥም አሜን ብለን እንቀበላለን 😊❤🙌
    አላህ ይጠብቅህ ኡስታዚ 💚❤

  • @biliseeintalaamboo8224
    @biliseeintalaamboo8224 2 ปีที่แล้ว +7

    WELCOME UBUNTU TV💙
    Ustaaz Ahmedin gameessa koo umrii nuuf dheeradhaa❤

  • @AAA-vb1rt
    @AAA-vb1rt 2 ปีที่แล้ว +18

    ጀበሉ ተራራው አላህ የጠብቅህ ታሪካችንን አሳውቀከናል በተለይ ስለ ኢማሙ አህመድ 👌

  • @abaskedir6185
    @abaskedir6185 2 ปีที่แล้ว +2

    Thank you Ubuuntuu Media!
    Jebelu thank you. You are spectacular.

  • @AAA-vb1rt
    @AAA-vb1rt 2 ปีที่แล้ว +5

    በተለይ እዛ ሰፈር ከዳቆናት እስከ አክቲቪስት ነውኮ የምታንጫጫቸው 🤣🤣🤣 አጂብ

  • @theprove9643
    @theprove9643 2 ปีที่แล้ว +4

    Ustaz❤️
    Lebachew eko man endehonk eko yawkalu
    100% mert negeger

  • @yasinyekiflulij8814
    @yasinyekiflulij8814 2 ปีที่แล้ว +6

    ጀበሉ የእውቀት ባንክ አላህ ይጠብቅልን 💚❤️💚❤️

  • @diribahabte7545
    @diribahabte7545 2 ปีที่แล้ว +4

    Intelligent, humble, genuine, .. person Ahmedin

  • @hafidatalttahir2471
    @hafidatalttahir2471 2 ปีที่แล้ว +2

    ሚዛናዊ ብልህ ጀግና ትልቅ ሙህር ነህ ዲኑንም ሀገርንም የምትጠቅም ያድርገህ አላህ ይጠብቅህ ኡስታዝ አህመዲን ጀበል የአላህ ጠላቶች ይሸበሩ ሀቅን ስለማይወዱ አንተ በአላህ ጥበቃ በተቅዋ በኢኽላስ ኑርልን ያረብ!!

  • @mohammedibra9444
    @mohammedibra9444 2 ปีที่แล้ว +2

    You're hero for ethiopian Muslims

  • @abdulkerimberiso
    @abdulkerimberiso 2 ปีที่แล้ว +4

    jebelu you are realy more than mountain , may Allah grant u long life with health our hero.

  • @Sofia-zd3es
    @Sofia-zd3es 2 ปีที่แล้ว +2

    ኡስታዛችን ❤️ ጀበሉ ❤️
    ክፉ አይንካህ 🙏❤️

  • @fatumamohamed715
    @fatumamohamed715 ปีที่แล้ว

    Mashaallh meemerya adenksalhu berchi alebabes laay tetenkeke yebab libs atilbeshe

  • @ethiolove8626
    @ethiolove8626 2 ปีที่แล้ว +4

    Informative interview!! Thank you!!

  • @omeroumer6104
    @omeroumer6104 2 ปีที่แล้ว

    Self confidence ,oriented, strong ,humble and knowledgeable... As an Ethiopian Muslim u r the one who represent us to tell the truth for extreme haters.

  • @user-mo9hz5wv1n
    @user-mo9hz5wv1n ปีที่แล้ว

    አላህ ይጠብቅህ ኡስታዜ አህመኛው ❤❤!!

  • @lenmuba-th8di
    @lenmuba-th8di 11 หลายเดือนก่อน

    ጀበሉ የኔ ኡሰታዝ አላህ ይጣብቅክ❤❤❤

  • @TMG-b4w
    @TMG-b4w 2 ปีที่แล้ว +1

    We love you ustaz Alla yaqoyhe!

  • @nejmaden718
    @nejmaden718 2 ปีที่แล้ว +2

    አሏህዬ እውቀትን ከረጅም እድሜ ጋር ይጨምርልህ🤲🤲

  • @ytube835
    @ytube835 2 ปีที่แล้ว

    እውነተኛ ጠንካራ ጀግና አላህ

  • @nabsoqabso2773
    @nabsoqabso2773 2 ปีที่แล้ว

    Ahimedin jebel our ever hero

  • @miftahmohammed7174
    @miftahmohammed7174 2 ปีที่แล้ว

    ጀበሉን ስለጋበዛችሁት እናመሰግናለን
    ጀበሉ አላህ ረጅም ዕድሜ ይስጥህ

  • @abdoali4559
    @abdoali4559 2 ปีที่แล้ว

    Our hero,we love you,InshaAllah one day you will be good sign for people. Thanks

  • @NasserGabayel
    @NasserGabayel 2 ปีที่แล้ว +3

    اشهد الله اني احبك في الله 💯

  • @sophianadji7143
    @sophianadji7143 2 ปีที่แล้ว

    Jebelu Indeed!! A man of integrity.

  • @user-to1rf1vf7d
    @user-to1rf1vf7d 2 ปีที่แล้ว +4

    በአፄወች ዙሪያ አሁንም መፀሀፍ ፃፍልን የነሱ ግፍ በአንድ መፀሀፍ አያልቅም

  • @birtukansamman9244
    @birtukansamman9244 ปีที่แล้ว

    Allah yetabiki❤❤

  • @mokede8735
    @mokede8735 2 ปีที่แล้ว +2

    Ustaze Ahmedin jebel አሏህ የአንተ ትውልድ ስላደረገኝ አመሰግነዋለሁ

  • @aishanemane187
    @aishanemane187 2 ปีที่แล้ว +4

    ጀግና ስለሆነ ኢፈሩታል ለዛ ነው አህመዲን ብለው ሚጭጩት ቢቻ አላህ ኢጠብቅህ

  • @eshetieabdie714
    @eshetieabdie714 2 ปีที่แล้ว +3

    ጀበሉ ጀበሉ እንኳን ተናግሮ ዝምታውን ይፈሩታል አላህ ይጠብቅህ

  • @ሶፊያቲዩብ
    @ሶፊያቲዩብ 2 ปีที่แล้ว +1

    ጀበሉ ጀግናችን አላህ ይጠብቅህ ☝️🙏👍🇪🇹❤

  • @user-gt2mc9qq5n
    @user-gt2mc9qq5n 2 ปีที่แล้ว +1

    ጀበሉ ጀበል ነው!

  • @leylam.d2945
    @leylam.d2945 2 ปีที่แล้ว

    عليه الصلاة والسلام
    نعم انت جبل
    الله يحفظك ويكثر أمثالك يارب

  • @AhmedAli-jy9ps
    @AhmedAli-jy9ps 2 ปีที่แล้ว +2

    Ahmedin is very crucial person in Ethiopian Muslim liberty movement. Due to this reality the pagan always blame him as he is very stronge person in working for Muslim oumma.
    The so called "ORTHOMARA" CAMP ALWAYS cry when ahmedin is standing as the forefront of the Muslim umma issue.
    Nothing more nothing less.
    He did nothing to hurt other .
    Allah bless ahmedin Jebel forever ♥️ ❤️

    • @tazabiwsew5123
      @tazabiwsew5123 2 ปีที่แล้ว

      I don't understand why you want to invoke Amharas who happen to be Christian?
      As we saw it on so many videos the problem is with in muslim.Some Muslims suspect him as a traitor but some see him as thier hero.Are you saying that those Muslims who questioned him are all pagan?It is very obvious that you support him.Then why not you spend all energy in trying convincing other muslims who see him differently by engaging with civil discourse instead of spiting out venomous that will worsen the situation? As God gave you your mouth to to eat and talk he gave you brain and consciousness to control yourself.
      So please contribute your knowledge to diffuse differences instead of adding fuel on the fire.

  • @emanu_abdellah
    @emanu_abdellah 2 ปีที่แล้ว

    ኢትዮጵያ ታመስግን ፈጣሪ አንተን ስለሰጣት

  • @SawSaw-um4ci
    @SawSaw-um4ci 2 ปีที่แล้ว +5

    We love you guys

  • @zineteliyana
    @zineteliyana 2 ปีที่แล้ว

    ጀበሉ ማንም አይነቀንቀውም ማንም ውሾቹ ይጮሀሉ ግመሎቹም ጉዞአቸውን ይቀጥላሉ

  • @user-kg5ke8br9m
    @user-kg5ke8br9m ปีที่แล้ว

    ustazzzunaaa mesha allah 💝🌻

  • @leylam.d2945
    @leylam.d2945 2 ปีที่แล้ว

    Allah ytebiqih ustaz ahmedin meselochih ybzu

  • @abdurehimgumataw6455
    @abdurehimgumataw6455 2 ปีที่แล้ว +6

    አህመድን አል ጀበል የታሪካችን ተራኪ ይናገር ። ወላሂ አሪኪ መልስ ነው የሰጠው ። ገና ብዙ ካንተ እንጠብቃለን ኢንሻአላህ !

  • @wedibahru
    @wedibahru ปีที่แล้ว

    Jebelu my hero

  • @ethiomalcomx7416
    @ethiomalcomx7416 2 ปีที่แล้ว +2

    ጀበሉ የማይገፋው ተራራው We love you

  • @mohammadsaid8014
    @mohammadsaid8014 2 ปีที่แล้ว

    👍

  • @user-to1rf1vf7d
    @user-to1rf1vf7d 2 ปีที่แล้ว +3

    እንደ ሶስት ሰቀች ወዳጅም ጠላትም የሚቀናባቼው
    ሰወች
    ሳዳት ከማል
    ጀዋር ሙሀመድና
    አህምዲን ጀበል ናቼው

  • @user-yj6xm3ej5m
    @user-yj6xm3ej5m 2 ปีที่แล้ว

    አላህ ይጠብቅህ ጀበሉ መሰሎችህን አላህ ያብዛልን!

  • @mubarekma3443
    @mubarekma3443 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ጀበሉ❤❤❤

  • @aishanemane187
    @aishanemane187 2 ปีที่แล้ว +4

    ጠላቶችህ አላህ ከግርህ ስር ያርጋቹ

  • @Yo-ys3kb
    @Yo-ys3kb 2 ปีที่แล้ว

    Brilliant mind 💯

  • @nebatreshad8622
    @nebatreshad8622 2 ปีที่แล้ว

    Ustaz allah ytebkh jegnachn neh 🥰🥰🥰🥰

  • @amayoyos9643
    @amayoyos9643 2 ปีที่แล้ว

    Mashaa Allah bless you and your family we love 💕 Ahmedin Jibel

  • @munirasabontu3251
    @munirasabontu3251 2 ปีที่แล้ว

    ጀበሉ የኛ ጀግና አላህ ይጠብቅህ

  • @sultanadem4709
    @sultanadem4709 2 ปีที่แล้ว

    Do not touch him because his our hero

  • @naimseman
    @naimseman 2 ปีที่แล้ว

    ጃባሉ ታራራዉ ሺአመት ኑርዕን

  • @customerservice8018
    @customerservice8018 2 ปีที่แล้ว

    Masha Allah rabbin ija hamtu irra sii hatisu

  • @bdegife6794
    @bdegife6794 2 ปีที่แล้ว +2

    Andande sygeban sew balew bicha metlat tiru aydelem.

  • @sebrinaabdella4292
    @sebrinaabdella4292 2 ปีที่แล้ว

    Ustazy arhibu

  • @thufeekbirhanu305
    @thufeekbirhanu305 2 ปีที่แล้ว

    ታራራዉ አላህ ይጠብቅህ

  • @keliladen970
    @keliladen970 2 ปีที่แล้ว +3

    ጀበሉ ተራራው አለህ ይጠብቅልን።

  • @keliladen970
    @keliladen970 2 ปีที่แล้ว

    Really you are mountain

  • @alfyamohamed7264
    @alfyamohamed7264 2 ปีที่แล้ว +4

    ጀበላችን አላህ ይጠብቅህ

  • @FF-ot5mg
    @FF-ot5mg 2 ปีที่แล้ว +1

    አለህ ይጠብቅህ አዎ ጀበል ነህ ያኛ ጀግነ ኑርልን
    ደግሞ ገዜጠኛዋ አቴ ስትይ ያስጠለብሽል ለክብሩም
    ስትይ አቱ ብትይው ይሽለል
    ያኛ ጀግነ ነው አለህ ይጠብቀው ሁሌም እንውደዋለን ♥

    • @YasinYasin-lw9lh
      @YasinYasin-lw9lh 2 ปีที่แล้ว

      አረ ከለቸው ቀረቤታ አንፀር ነው

  • @lataahammuu1010
    @lataahammuu1010 2 ปีที่แล้ว

    Maashaa allah welcome

  • @abdellaadem3765
    @abdellaadem3765 2 ปีที่แล้ว

    እህታችን ስለ ሙስሊሙ አጠያየቅሽ ሁለት በእኩል ብዛት ቅር ያለውና የደገፈ ያለ አስምስልሺው ይህ ነው የሌሎችን ጠጣልቃ ገብተው ለመፈርፈት መንገድ ይከፍታል ጥቂት ጥቅመኞችና የተውናበዱ አብዛኛው እኔን ጨምሮ አልሀምዲልላ ያልንበት ለመጀመራ ጊዜ እዚህ ላይ ጠያቂ እህታችንን ከልብ ነው እውድሽ ለዲንሽ ብዙ ጊዜ በጣም ዘብ እምትቆሚው አላህ ይጨምርልሽ

  • @alrisala3598
    @alrisala3598 2 ปีที่แล้ว

    Our hero

  • @kaledetube396
    @kaledetube396 ปีที่แล้ว

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ወሳህለን ጀሚአን እንደት ነሽ ውደ በርቺ መሻ አላህ

  • @fedlukemal1870
    @fedlukemal1870 2 ปีที่แล้ว

    our hero

  • @Abrar5280
    @Abrar5280 2 ปีที่แล้ว +2

    አንበሳየ፤ተራራው፤የማይገፋው፤ኻሊድ ኢብኑወሊዳችን፤የዘረጦው የስዪም ተሾመና የየኔታ ቱብ night mare አላህ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ!!!አሚን!!!

  • @abduabdu6604
    @abduabdu6604 2 ปีที่แล้ว

    huletachum wosagne saw

  • @mafi635
    @mafi635 2 ปีที่แล้ว +3

    አንድ ክርስቲያን ምን ኮመንት እንደሚያደርግ ማይት ፈልጌ አጣሁ:: ግብፆች በአባይ ላይ የሚያደርጉት ኢፍትሃዊነትና ጀበሉን እሚጠሉት ስዎች ይመሳስሉብኛል:: ስዎች ግን አሁን ምን ያህል እንደተሳሳቱ እየተረዱት ይመስለኛል::.... አላህ እድሜህን ያርዝመው እንዳንተ አይነቱን ያብዛ!!! ..... አሜን!

  • @abaskedir6185
    @abaskedir6185 2 ปีที่แล้ว

    Adnakot alwedim yilenal Jebelu
    Endeta! Alemadnek aychalim!

  • @abbaagoolee4496
    @abbaagoolee4496 2 ปีที่แล้ว +1

    Welcome brother AHMADDIIN JABAL . I am from YAA'AA . Do you remember ALFAKIH AHAMAD UMAR .

  • @nurutube6900
    @nurutube6900 2 ปีที่แล้ว

    አላህ ይጠብቅህ ሃቢቢ

  • @semiraali7870
    @semiraali7870 2 ปีที่แล้ว

    እኔ የሚገርመኝ ቀኑን አመተምህረቱን የሰዎችን ስም ያለምንም ማስታወሻ አነደበተ ሩትእ ሆኖ መልእክቱን ያለምንም መደነቃቀፍ መግለጹ ነው

  • @davidhailu8987
    @davidhailu8987 2 ปีที่แล้ว

    Atasefeganim saweya ysnten gud seyum asetalekiko mecham atkidim aydel beka yebka teru aydelam akiyahadeh bacheru mekechat alebet dedeb

  • @NasserGabayel
    @NasserGabayel 2 ปีที่แล้ว +2

    ياجبل مايهزك ريح በነፋስ የማይናወጥ ተራራ የለም።💞

  • @mujibabdelshkur9515
    @mujibabdelshkur9515 2 ปีที่แล้ว

    አላህ ይጠብቅህ

  • @hamzafeydi4814
    @hamzafeydi4814 2 ปีที่แล้ว +1

    ubuntu first

  • @GospelforMuslims
    @GospelforMuslims 2 ปีที่แล้ว +1

    ኢየሱስ ይወድሃል እኛም እንወድሃለን💚

    • @zulfamuhammed3543
      @zulfamuhammed3543 2 ปีที่แล้ว +5

      እኛ ሙስሊሞች እየሱስን ሰላም በሱ ላይ ይሁን ከአንቺ በላይ እንወደዋለን እሱም አንቺን ከሚወድሽ በላይ ደግሞ እኛን ይወደናል አትጨነቁ

  • @abdelashifa2873
    @abdelashifa2873 2 ปีที่แล้ว +1

    ሼር በማድረግ ተደራሽ እናድርገው

  • @alrisala3598
    @alrisala3598 2 ปีที่แล้ว

    Share it for others

  • @hussenredi1854
    @hussenredi1854 2 ปีที่แล้ว

    well come

  • @user-hq1lp2eq5t
    @user-hq1lp2eq5t 2 ปีที่แล้ว

    ጀበላችን
    የምውዲህ በምክናየት ነው

  • @saidibrahim8332
    @saidibrahim8332 2 ปีที่แล้ว +1

    MASHA Allah AHMADDIN JABEL MY HERO

  • @rttr3992
    @rttr3992 2 ปีที่แล้ว

    👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @awalgana5883
    @awalgana5883 2 ปีที่แล้ว

    Yooya

  • @skinatube9120
    @skinatube9120 2 ปีที่แล้ว +1

    ጀበሉ ወዳጁን ቀርቶ ገና ጠላቱን ይመራል ጉዞህን ቀጥል ከጎንህ ነን።

  • @hussenredi1854
    @hussenredi1854 2 ปีที่แล้ว +1

    the best jonralist moonera

  • @nesryutub5941
    @nesryutub5941 2 ปีที่แล้ว +1

    ኸረ ይህን ሰው በይት አገኘሽልነው እናመሰግናለን

  • @user-to1rf1vf7d
    @user-to1rf1vf7d 2 ปีที่แล้ว +2

    ስልጠናውን እንቀላቀላለን አሰልጥነን!!!!!