ሳምቡሳ ተበልቶ የማይጠገብ በጣም ጣፋጭ አሰራሩ ቀላል የሳንቡሳ አሰራር ወሩን ሙሉ የሚበላ | How to make Samosas Easy Recipe |

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 11 เม.ย. 2021
  • በጣም ጣፋጭ አሰራሩ ቅላል የማይጠግብ ሳንቡሳ አሰራር ወሩን ሙሉ የሚበላ እጅ አስቆርጣሚው ሳንቡሳ | How to make Sambusa Easy Recipe |
  • บันเทิง

ความคิดเห็น • 470

  • @user-cv9zf4yd9y
    @user-cv9zf4yd9y 3 ปีที่แล้ว +121

    እረመዳን ሙባረክ የኡመተል ሙሀመድ

  • @healthmedia
    @healthmedia 3 ปีที่แล้ว +6

    እንኳን ደህና መጣሽ እህታችን በጣም ደስ ይላል በርቺልን።

  • @user-cm5tw7fy2h
    @user-cm5tw7fy2h 3 ปีที่แล้ว +2

    ማሻአላህ የኔ ባለ ሞያ በጣም ያምራል እሞክረው አለው በርቺልኝ

  • @Alhamdulilahe
    @Alhamdulilahe 3 ปีที่แล้ว +3

    አንደኛ ነው እኔ ልክእንደአንቺአድርጌሰርቼ ቂጣውን በጣም አሪፍነው በርቺ እህት

  • @gestanekitchen4057
    @gestanekitchen4057 3 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ልዩ አሠራር ነው እጅሸ ይባረክ ባለሚያ

  • @maryamali7001
    @maryamali7001 3 ปีที่แล้ว +4

    ዱቄቱ ላይ ዘይት ብ ነው ያዴረገግሽው እየለካሽ ብታሳይን ሀሪፍ ነበር

  • @naemaazrne374
    @naemaazrne374 3 ปีที่แล้ว +7

    የጤና የኢማን የኢባዳ እሮመዳን ያዲርግልን ሙስሊም እህት ወዲሞቸ እዲሁም ክርስቲያን ወገኖቼ

  • @abduhassen4787
    @abduhassen4787 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ በርች በጣም ቆንጆ አሰራር ነው

  • @zenebeisac4778
    @zenebeisac4778 2 ปีที่แล้ว

    አዝማአሪናውን በዘይት ፈጭተሽ ከላአይ ብትቀላቂው ጥሩነው ሽታአውም ጣአሙም

  • @saliyaabanega9537
    @saliyaabanega9537 3 ปีที่แล้ว +3

    ማሻአላሃ አላሃ ይጨምርልሽ
    እህታችን ትንሽ ቁንደበርበሬ ብትጠቀሚ የበለጠ ጣእሙን ጥሩ ያደርገዋል

  • @abdilahiyusuf5779
    @abdilahiyusuf5779 3 ปีที่แล้ว +25

    Ramadan Mubarak With My Country Call this (Saanbus) From Somalia🇸🇴

    • @yusufmohd192
      @yusufmohd192 3 ปีที่แล้ว

      @نجمة السماء but it espicial food for somalis

    • @Dryahyashow
      @Dryahyashow 2 ปีที่แล้ว

      አብድ ቪደወ እይና ሰብስክራይብ አድርገኝ ጀማሪ ነኝ

    • @Dryahyashow
      @Dryahyashow 2 ปีที่แล้ว

      @@yusufmohd192 የሱፍ ቪደወ እይና ሰብስክራይብ አድርገኝ

  • @user-gw1ly8oj5v
    @user-gw1ly8oj5v 3 ปีที่แล้ว +4

    ማሻ አላህ ተባረክ አሏህ አላህ ይጨምርልሺ ማማየ መልካም ሮመዳን ይሁንልን

  • @mdeenaadab4253
    @mdeenaadab4253 3 ปีที่แล้ว +30

    ለሙስሊም እምነት ተከታዮቺ በሙሉ እኮን ለተከበረዉ የረመዳን ወር አደረሳቺሁ

  • @sitotatube-
    @sitotatube- 3 ปีที่แล้ว +38

    muslim ehetoche enkuwan aderesachuu ramadan mubarak 🥰🥰🥰🥰

    • @muferiheyirg6002
      @muferiheyirg6002 3 ปีที่แล้ว +3

      Enkuwan aebro aeeresen

    • @eksa5381
      @eksa5381 3 ปีที่แล้ว +2

      Allahu akrem

    • @sitotatube-
      @sitotatube- 3 ปีที่แล้ว

      @@nejatumuayub6232 🥰🥰🥰🤲🤲

  • @user-tg8gu4ip1n
    @user-tg8gu4ip1n 3 ปีที่แล้ว +1

    የቂጣው አሰራር ቀለል ያለ ደስ ይድሚል አዲስ ሲስተም ነው ያመጣሽልን እናመሰግናለን እንኳን አደረሰሽ

    • @SEMU.WELOYWA
      @SEMU.WELOYWA 3 ปีที่แล้ว

      ቤተሰብ እንሁን በቅንነት

  • @Humanity894
    @Humanity894 3 ปีที่แล้ว +2

    MashaAllah it looks delicious 😋 Thank you for sharing with us sis

  • @fateyfatey3801
    @fateyfatey3801 3 ปีที่แล้ว +2

    ማሻአላህ በጣም ጥሩ ነው።

  • @al6119
    @al6119 ปีที่แล้ว

    ጀዘክ አላህ ኸይራን በች አሰራር መሰራት እኔም ሰርቼለሁ በጣምነው የሚጣፍጣዉ መደሜ ራሱ በጣም አጀበት እጅሽ ይባረክ

  • @elizabetharaya5876
    @elizabetharaya5876 3 ปีที่แล้ว +2

    ለሰጠሽን የሳምቡሳ አሰራር ትምህርት በጣም እናመሰግንሻለን: በጣም ቆንጆ ፕሮግራም ነው: ነገር ግን ሳምቡሳውን ስትጠቀልይ አላሳየሽንም I think ሚስጥሩ እዛ ላይነው::

  • @Laila-xw4xw
    @Laila-xw4xw 3 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ያምራል

  • @shamatube_2265
    @shamatube_2265 3 ปีที่แล้ว +1

    ጎበዝ ሲያዩት ራሱ ያምራል

  • @abes7177
    @abes7177 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ደስ ይላል እጂሽ ይባረክ አላህ በሠላም ያድርሠን

  • @mamhayati1511
    @mamhayati1511 3 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ደስ ይላል እሞክረዋለሁ እንሻአላህ

  • @sitotatube-
    @sitotatube- 3 ปีที่แล้ว +9

    umiye betam liyu nw yene konjo arif aregesh nw yasharashiwu enem endiwi nw miserawu betam konjo nw 🥰🥰🥰🥰😍😍😍😍 ramadan mubarak 🤲🤲🤲🤲🤲

  • @hassnaabdella
    @hassnaabdella 3 ปีที่แล้ว +1

    Ramadan Mubarak ehte. Thanks 🙏

  • @user-rl1kd5hx5j
    @user-rl1kd5hx5j 3 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ እኔም ሰርቼዉ አዉቃለሁ አምና ረመዳን ላይ በጣም ምርጥ ነው

  • @familytube4409
    @familytube4409 3 ปีที่แล้ว

    ውዴ እሞክረዋለው ኢንሻ አላህ ጀዛከላሁ ህይር

  • @kemliatub3699
    @kemliatub3699 3 ปีที่แล้ว +1

    ወአለይኩም ስላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ ውዴ እኔ ዛሬ ልሞክረው ነው

  • @nohaabdii2051
    @nohaabdii2051 3 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላ እንኳን አብሮ አደረሰን ማሺአላህ ተባረከላህ እሞክረዋለው

  • @tutubeshir396
    @tutubeshir396 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ቆንጆ ነው

  • @ekruhabeshawit836
    @ekruhabeshawit836 3 ปีที่แล้ว +2

    ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻ አላህ እሙዬ እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @ouumihilwa7266
    @ouumihilwa7266 3 ปีที่แล้ว +3

    Masha Allah berchi

  • @yaallahsebir7874
    @yaallahsebir7874 3 ปีที่แล้ว +9

    ማሻአላህ የኔ ባለሙያ

    • @SEMU.WELOYWA
      @SEMU.WELOYWA 3 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ በቅንነት

  • @cd4076
    @cd4076 3 ปีที่แล้ว +2

    መሻአላህ መሻአላህ ሙንታዝ

  • @Tube-ox5fn
    @Tube-ox5fn 3 ปีที่แล้ว

    በጣምአሪፍነውሲምር እናመሠግናለን መርችልን

  • @qal211
    @qal211 2 ปีที่แล้ว

    ተባረኪ በጣም ትሁት ትመስሊያለሽ አሰራርሽ ደስ ስላለኝ share አርጌዋለሁ !!

  • @hadrabaduruso7709
    @hadrabaduruso7709 2 ปีที่แล้ว

    ማአሻ አሏህ የኔ ዉድ ጀዛች አሏህ ኸረንን

  • @user-lt4zm7zi9f
    @user-lt4zm7zi9f 3 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህውዷበጣምሀሪፍነውአላህይጨምርልሽ ይባረክእጅሽ

  • @user-pw3gm5bk9g
    @user-pw3gm5bk9g 3 ปีที่แล้ว +3

    እንኳንአብሮአደረሰን በርች ቆንጅት

  • @MaMa-qo1fl
    @MaMa-qo1fl 3 ปีที่แล้ว

    ዋውውውውው ማር እናመሠግናለን

  • @iakwjajakqk3621
    @iakwjajakqk3621 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህኢ/ያሆኔነዉልመጣነዉዱአአርጉልኚውዲእህቶች

  • @tamerali3218
    @tamerali3218 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላበርችምርጥነው

  • @user-xm9tb8gn6i
    @user-xm9tb8gn6i 3 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ማር በርቺ በጣም ነው እምወድሽ❤

  • @sarahabetamudubale6476
    @sarahabetamudubale6476 2 ปีที่แล้ว

    Mashalhee ermedane kerime sistu arife nwe qelele argeshe asetemershegale amesegenalhu

  • @ibrahimsaleh9381
    @ibrahimsaleh9381 3 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ተባረከላህ

  • @tube9777
    @tube9777 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ የኔማር በጣም አሪፋ አሰሪሪነው

  • @user-qs2rj7cs9z
    @user-qs2rj7cs9z 3 ปีที่แล้ว +1

    አላህ ይባርክሽ

  • @susuyoutube2398
    @susuyoutube2398 4 หลายเดือนก่อน

    አሠላማሊኩም ወራህመቱሏሒ ወበረከቱ ዉድ የሀገሬ ልጆች እንደትናችሁ በያላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ ምርፅ ቆይታ ነበር ያሣለፍነዉ ሠላም ሠላም ለሀገራችንን ይሁንን ያረበ🎉🎉🎉❤ማሻአላህ

  • @t7zzp839
    @t7zzp839 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ምርጥ ነው

  • @mareabditube3811
    @mareabditube3811 2 ปีที่แล้ว

    ወለይኩም አሰለም ወረመረመቱላሂ ወበረከቱ ማሻአላህ

  • @abbasabbas-ie4gk
    @abbasabbas-ie4gk 3 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ተባረከላህ በጣም ያምራል ሞያሽን ስላካፈልሽን በግሌ በጣም አመሰግናለው እህቴ ለረመዳን ፃምም እንኳን አደረሰሽ

  • @aumrihamtub4415
    @aumrihamtub4415 2 ปีที่แล้ว

    አሠላሙ አለይኩም ወረህመቱሏህ ወበረካቱሁ ማሻአሏህ ሢያዉት እራሡ ያምራል አብሽሪ በርች ለቤትሽ አዲሥ ነኚ ሠብ አዲርጌሻለሁ አብረን እንደግ

  • @sayedahmada2111
    @sayedahmada2111 ปีที่แล้ว

    ደሞ እንነትሽ ደስ ይለኛለ

  • @amriyajemal3165
    @amriyajemal3165 3 ปีที่แล้ว +2

    አላህ ይጠብቅሽ ውድዋ እህቴ. ከነ ቤተሰቦች ይጠብቅሽ ለአልህ ብዬ እወድሻለው

  • @mameibro7103
    @mameibro7103 3 ปีที่แล้ว

    Masha allah sister

  • @jemiladenur52
    @jemiladenur52 3 ปีที่แล้ว

    አላህ የባሪክ ፊኪ

  • @lemlemyasin129
    @lemlemyasin129 3 ปีที่แล้ว

    Mashallah bitam yamrel ejsh ybarik remudan mubarek

  • @user-fu2od1ty6d
    @user-fu2od1ty6d 3 ปีที่แล้ว +10

    አላሁመ ተቀበል ሲያመና
    አላሁመ ተቀበል ሰላትና
    አላሁመ ተቀበል ዱአና
    አላሁመ ተቀበል ሩኩአና
    አላሁመ ተቀበልሲጁደና
    አላሁመ አህዱ ቀልበና
    አላሁመ እግፊርዙኑበና
    አላሁመ እህዱና
    አላሁመ ወረሀምና
    አላሁመ ወአፊና
    አላሁመ ወርዙቀና
    አላሁመ ወረፋአና
    የፍቅር ወር የቁራአን ወር የዙክር ወር የስላም ወር ይሁንላቹ የሁንልን በላይክ አሚን ብሎኝ ደስ የብለኝ
    አሚን ብሎኝ እኔጋ ቤት
    ውድችዬ አሚን ብሉ ለረመዳን ወር አደረሳቹ የምውዳቹ እኔምጋ ኑ ጥያቄ መልስ አለ አብረን እንማማር

    • @user-gf4qd7pe6y
      @user-gf4qd7pe6y 3 ปีที่แล้ว

      እሚን ያረብ

    • @agbkksa889
      @agbkksa889 3 ปีที่แล้ว

      አሚንንንንንን አላሁመአሚን

    • @yuanryan1933
      @yuanryan1933 2 ปีที่แล้ว

      አሚን አሚን አሚን

    • @tube-gy4vd
      @tube-gy4vd ปีที่แล้ว

      አሜን መሬ

  • @Asiatube
    @Asiatube 3 ปีที่แล้ว

    ዎለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱ ማሻ አላህ ብል አፊያ

  • @omuhekemazed2664
    @omuhekemazed2664 3 ปีที่แล้ว +3

    እኔ ዛሬ ከቤት አቡክቸ ነው የሰራሁት ምርጥነው ቃሪያ ልጆቹ ይፈሩታል እኔ ዘይት አላደረግም

  • @aminausmal5133
    @aminausmal5133 2 ปีที่แล้ว

    Wow mashallah

  • @seidabrahim9496
    @seidabrahim9496 3 ปีที่แล้ว

    ዋው ማሻ አላህ

  • @zenub815
    @zenub815 3 ปีที่แล้ว

    Ramadan mubarek thanku

  • @meridyamohammed9162
    @meridyamohammed9162 3 ปีที่แล้ว +2

    ማሻ አላህ

  • @saronthelountlhoun5472
    @saronthelountlhoun5472 2 ปีที่แล้ว

    ማሻላህ የኔ እህት

  • @khatun203
    @khatun203 2 ปีที่แล้ว

    ዋሊኩም ሠላምወራህመቱላሂ ወበረካቱ እኮን አብሮ አደረሠን

  • @nuraseada5363
    @nuraseada5363 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ እህት በርች

  • @faidaibrahim2745
    @faidaibrahim2745 3 ปีที่แล้ว

    Masha Allah yummy 😋

  • @kalkidandejene7597
    @kalkidandejene7597 3 ปีที่แล้ว +1

    ረመዳን ሙባረክ

  • @hadiyaserag5997
    @hadiyaserag5997 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ጎበዝ ነሽ ማሻአሏህ

  • @zahraasiri8953
    @zahraasiri8953 2 ปีที่แล้ว

    ማሽአላህ እህቴ አጠቃለልሽ ልክ እደኔ ውጥር አድርገን ሥጠቀልለው ሣያምር ከይሩን ያብዛልሽ

  • @sayedahmada2111
    @sayedahmada2111 ปีที่แล้ว

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካ ትሁ ረማዳን ሙባረክ

  • @babahabibgalbi9640
    @babahabibgalbi9640 3 ปีที่แล้ว +1

    mashAllah bravo

  • @tubegdgg1833
    @tubegdgg1833 3 ปีที่แล้ว

    ማሻከላህ ማሚ

  • @tohatoha7960
    @tohatoha7960 2 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ ማሻአላህ

  • @user-wf3gx3vd1
    @user-wf3gx3vd1 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ እመክረዋለሁ

  • @user-vh9tc7un7e
    @user-vh9tc7un7e 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህእህት ጀዛኪላሁኸይረን

  • @zeynebmuustofa7189
    @zeynebmuustofa7189 3 ปีที่แล้ว

    መሻላህ አብሽሬ በርች

  • @ejigayehuyimer3473
    @ejigayehuyimer3473 3 ปีที่แล้ว

    MasheAllha waw🤙

  • @bethelnnakuba9023
    @bethelnnakuba9023 3 ปีที่แล้ว +12

    በጣም አመሰግናለሁ ሞክሬያለሁ ይጣፍጣል እኔ ግን ክርስቲያን ነኝ አሰራርሽ ደስ ይላል በርቺ 🙏🏽❤️👌🏾💕

  • @hawaahmed9962
    @hawaahmed9962 3 ปีที่แล้ว

    Mashaallah barch

  • @samhussen7891
    @samhussen7891 3 ปีที่แล้ว +1

    Zeytun betam afletesh chmersna sanbusaw ayen aweta lalaw mengd Gen wow mash'allah

  • @rahmethassen5880
    @rahmethassen5880 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ የኔ እህት

  • @amriyajemal3165
    @amriyajemal3165 3 ปีที่แล้ว

    Walyikumselam werahmtulahi weberekatu Masha Allah Allah ይጨምርልሽ

  • @user-nb7fq2dr3g
    @user-nb7fq2dr3g 3 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ በርች እንኳን አብሮ አደረሠን

  • @hanisadik2926
    @hanisadik2926 3 ปีที่แล้ว +3

    Ramdan Mubarek too!!

  • @hodanabdirahman807
    @hodanabdirahman807 3 ปีที่แล้ว

    Maansha alaah sister

  • @meazabirhanu4822
    @meazabirhanu4822 3 ปีที่แล้ว +2

    Ramadan Mubarak haniye

  • @emanda1tube21
    @emanda1tube21 3 ปีที่แล้ว

    Ejeshe yebareki ehte enqwan adersachu

  • @user-cu7zv7vp2k
    @user-cu7zv7vp2k 3 ปีที่แล้ว +4

    ውድና የተከበራችሁ የሙሥሊም ልጆች እንኮን ለታላቁ የረመዳን ወር በሠላም አደረሳችሁ አደረሠን

  • @fatumaibrahim5507
    @fatumaibrahim5507 3 ปีที่แล้ว +4

    አለይና ወአለይኪ

  • @fatmuamohamed8689
    @fatmuamohamed8689 2 ปีที่แล้ว

    Masha Allah Masha Allah yeen bel moye 💯😘👌👍👍

  • @umoibrahim113
    @umoibrahim113 3 ปีที่แล้ว

    Masallha Masallh Masallh tbarkallha bexam tafach 🙏🙏🙏🙏

  • @ghadardable5239
    @ghadardable5239 2 ปีที่แล้ว

    Wa aleykumusalam warahma Sister. Machallha. Nice 👍 zanbuza👍 thank you

  • @rabiayimam9763
    @rabiayimam9763 3 ปีที่แล้ว +1

    Aselamu alykum eht mashalla mashalla betam yamral

  • @user-hw6lm3hu1k
    @user-hw6lm3hu1k 3 ปีที่แล้ว

    አላህ ዪበሪክፊ

  • @user-no2qm9no9f
    @user-no2qm9no9f 2 ปีที่แล้ว

    ማማየ መሺ አላህ ጥሩ ነው

  • @mamezedtube731
    @mamezedtube731 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ያምራል የኔ ቅመም

  • @samirasiphone2894
    @samirasiphone2894 3 ปีที่แล้ว

    Romdan mubarek yeni ehat

  • @elizabethlaffe4066
    @elizabethlaffe4066 3 ปีที่แล้ว +1

    ጎበዝ በርቺ ሳንቡሳ በጣም እወዳለው ግን እሞክራለው አይሳካልኝም ብዙ የሳምቡሳ ቪዲዋች አያለው የአንቺ አሪፋ ና ቀለል ያለ ዘዴ ይመስላል በምስር እሞክረዋለው አሁን የፋሲጋ ፆም ስለሆነ በአንቺ ዘዴ እሞክርና ከተሳካልኝ እነግርሻለው