በኦቭን የበሰለ ሳንቡሳ , Baked Sambusa , Ethiopian Food recipe

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 ก.ย. 2024

ความคิดเห็น • 83

  • @Mimonhomestead
    @Mimonhomestead 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም እንዴት ነሽ ሰላምሽ ይብዛልኝ ባለሽበት ጡሩ ያሰራር ዘዴ ነውያስመለከትሽን እዚህ አንዳንዶች የሚሰሩት በዘይት በደብ አድርገውበት ይሰሩታ ብዙም ምቾት የለውም ያንቺ አሪፍ ነው ዘይቱ አለመብዛቱን በኦቭን መሆኑ ደስ ይላል እናመሰግናለን

  • @saratube8487
    @saratube8487 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ሰላም ብያለው በማያልቀው ሰላምታችን እዴት ነሽ እህታለም እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛልኝ ባለሽበት ቦታ የኔውድ የኔባለሟያ እጅሽን ይባርከው አዎ የምስር ሣቡሳ አገር ቤት ነውር ያየሁት እናም በጣም ቆዶ ነው አችቤትም አየሁኝ እናመሰግናለን ስለአሳየሽን መልክ ስጠኝ እጅ ሟያ ከጎረቤት እማራለው ይባላል እውነት ነው የኔውድ ጠክሪልኝ በርችልኝ አብረን ተያይዘን ወደ ፊት እህቴ አገራችን ኢትዮጵያን ሰላሟን አድነቷን ፍቅሯን ያጣልን ፈጣሪ አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @yodittube11
    @yodittube11 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልኝ ዋውውውው በጣም ደስ የሚል አሰራር ነው የኔ ባለሙያ እናመሠግናለን

    • @MahysKitchen
      @MahysKitchen  2 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ ዮዲትዬ 🥰🙏🙏🙏

  • @etfamily7829
    @etfamily7829 2 ปีที่แล้ว

    ዋአው በጥም አሪፍ አማራጭ ነው ይሳነሽን thanks for shareing this video በምቀጥለው በሌላ ጥሩ ስራ እንጠበቅሻለን

  • @binalefart2799
    @binalefart2799 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ ሰላም ላቺ ይሁን ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለሰው ልጆች ሁሉ አሜን እህቴ በርቺ ጥሩ አቀራረብ ነው 😍😍😍😍

  • @wegditube2704
    @wegditube2704 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ጤናይስጥልኝ እህቴ ባለሽበት ሰላምሽ እያልኩ እጂግ ጥሩ ሙያ ነው እናመሰግናለሁ

  • @nigatketematube
    @nigatketematube 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ሰላም ማሂዬ እህት አለሜ ሰላምሽ ይብዛልኝ በክርስቶስ ዋው በጣም ምርጥ ሳቡሳ ነው የሰራሽዉ የኔ ባለሞያ እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን 👍👍

  • @allahislove2336
    @allahislove2336 2 ปีที่แล้ว

    ሰላምሽ ይብዛልኝ ማሂዬ ሀሪፍ ስራ ነዉ በርች ዉዷ🍔🍔🍷🍷💚💛❤

  • @allah5767
    @allah5767 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ሰላም የኔ ዉድ ባለሙያ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛልኝ ሙያ የግልሽ ነዉ በርች ዉዴ የኢትዮ እንቁ አችን💚💛❤

  • @yegeterljtube925
    @yegeterljtube925 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም እዴት ነሽ ውዴ እንኳን ሰላም መታሽ ውዴ በውነት በጣም ቆዦ እስራት ነው በውነት በጣም ነው ምጠምው ይህም ስር ሳሙሳ እናመስግናለን

  • @kashmiyakashimia2368
    @kashmiyakashimia2368 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም በለሙያ ላነቺ ይሁን ማሂ ጎበዝ ነሸ በርችልን 👌👌👌👌

  • @abebechwollotube
    @abebechwollotube 2 ปีที่แล้ว

    ሰላምሽ ይብዛ ማሂየ በጣም ምርጥ አሰራር ነዉ ይሄን ዘድ ማንም አይጠቀመዉም በዘይት ነዉ ሲጠበስ እማቀዉ ያች ደሞ ለየት ያለ አሰራር ነዉ ሸር

  • @melkamfamily
    @melkamfamily 2 ปีที่แล้ว

    It's look delicious ሲያዩት እራሱ ሲያምር በጣም አሪፍ ስራ ነው እህቴ የቻናልሽ ቤተሰብ ሆኛለሁ አንቺም የእኔን ቤት ተቀላቀዪ

  • @mabubaaummii2
    @mabubaaummii2 2 ปีที่แล้ว

    ሰላምሽ ይብዛልኝ የኔ ቆንጆ እጅግ በጣም ልዩ የሳቡሳ አሰራር ነው የሰራሽው ይመችሽ ሼር ስላረግሽልን እናመሰግናለን 😋🙏

    • @MahysKitchen
      @MahysKitchen  2 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ ማቡባዬ ❤️🙏🙏🙏

  • @kershfood8611
    @kershfood8611 2 ปีที่แล้ว

    Like 25
    Welcome
    Good night
    Very good 👍👏👌😀☺

  • @emanetube9836
    @emanetube9836 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ማሂየ የኛ ባለሙያ ዋው ብያለሁ እህቴ እጂሽን ለወርቅ ስላካፈልሽን ከልብ እናመሰግናለን

  • @habeshagebeta6414
    @habeshagebeta6414 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ማሂዬ በጣም ቆንጆ አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሞያ ስላካፈልሽን እናመሰግናለን የኔ ውድ በርቺልኝ

  • @hiranhiran6373
    @hiranhiran6373 2 ปีที่แล้ว

    Selam mahi yetgagere sambusa letenam teru nw kemetbes yishalal tnx for sharing 👍🙏

  • @user-sb2eg8rr6s
    @user-sb2eg8rr6s 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም እህት በጣም ቆንጆ አሰራር ነው እጅሽይባረክ እናመሰግናለን ስላካፈልሽን

    • @MahysKitchen
      @MahysKitchen  2 ปีที่แล้ว

      አበሩሰዬ አመሰግናለሁ 😍🙏😍🙏

  • @Yemenzwerkyoutube1930
    @Yemenzwerkyoutube1930 2 ปีที่แล้ว

    ማህዬ የኔ መልካም ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛልሽ እጅግ በጣም ቆንጆ የሳንቡሳ አሰራ ነዉ ያሳየሽን በታለይ መስርያወቹ በጣም ይመቻሉ ዘመናዊ ማለት ይቻላል ከመቁርጥ አልፈዉ ቅርፅ ማዉጣቸዉ እዉነት ነዉ በዘይት ከመጥበስ ኦቪን ተመራጭ ነዉ ዉብ ሳቡሳ ነዉ ዋዉ ሙያሽን ስላጋርሽን ከልብ እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክ 👌😍🙏👍

    • @MahysKitchen
      @MahysKitchen  2 ปีที่แล้ว

      የመንዝዬ ሰላየሁሸ ደሰ ብሎኛል አመሰግናለሁ ❤️🥰🙏

  • @meseretbefkadu8502
    @meseretbefkadu8502 2 ปีที่แล้ว

    ዋው ጥሩ ዘዴ እናመሠግናለን መሐዲ

  • @EthioAlema
    @EthioAlema 2 ปีที่แล้ว

    ዋውሳምቡሳ ውስጤ ነው ስላሳየሽን እናመስግናለን

    • @MahysKitchen
      @MahysKitchen  2 ปีที่แล้ว

      አለምዬ አመሰግናለሁ 🥰❤️🙏

  • @MarthaTsehay
    @MarthaTsehay 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ላንች ይሂን ማሕዬ 🙏🙏
    ዋው ዋው ብያለሁ የኔ ባለሞያ በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የሠራሽው እኔ ሳንቢሳ በጣም ነው የምዎደው ግን ሞክሬው አላውቅም እየገዛሁ ነው አምጥቀውና አሁን ግን እሞክረዋሐሁ እሔን የመሠለ የሣንቡሣ አሰራር ስላሳየሽን እናመሠግናለን እጅሽ ይባረክ 👌👌👌🙏👌💖👍

  • @saradawit
    @saradawit 2 ปีที่แล้ว

    ማሂዬ ሰላምሽ ይብዛ ዋው ምርጥ የሆነ ሳንቡሳ ነው የሰራሽው በዛ ላይ የተጠቀምሽው ግብአቶች ለጤና ተስማማ ናቸው ሚጥሚጣ ማረግሽ የበለጠ ቴስት ይሰጨዋል ያለ ዘይት መሆኑ ወድጀዋለሁ ከለሩ ራሱ ሲያምር የሰሩት እጆች ይባረክ ቆይ እኔም እሞክረዋለሁ መልካም በአል🙏💕👌

  • @Abeross4574
    @Abeross4574 2 ปีที่แล้ว

    ሠላምሠላም ሠላምሽይብዛዉዳ እህቴ ሠላምሽይብዛ ማሻላ ምርጥ ሣቡሣነዉ ማሻላ

    • @MahysKitchen
      @MahysKitchen  2 ปีที่แล้ว

      አበሩሰዬ ሰለመጣሸ ደሰ ብሎኛል አመሰግናለሁ 🥰❤️🙏

  • @AdrajewAviya
    @AdrajewAviya 2 ปีที่แล้ว

    ቆንጆ ነው በርቺ

    • @MahysKitchen
      @MahysKitchen  2 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ አደራጀው 🙏🙏🙏

  • @sitotatube-
    @sitotatube- 2 ปีที่แล้ว

    ማሂዬ በጣም ምርጥ ሳንቡሳ ነዉ እጅሽ ይባረክ ላይክ ሼር ❤️👍

    • @MahysKitchen
      @MahysKitchen  2 ปีที่แล้ว

      ሰጦታዬ አመሰግናለሁ 🥰❤️🙏

  • @tgtube4876
    @tgtube4876 2 ปีที่แล้ว

    ያምራል እኔውድ በርቺልኝ

  • @tadalachiethiop3685
    @tadalachiethiop3685 2 ปีที่แล้ว

    Jabadhuu

  • @user-tp2tv5zl8v
    @user-tp2tv5zl8v 2 ปีที่แล้ว

    ሰላምሽ ባለሽበት ይብዛልሽ የኔውድ ዋውውው የኔ ባለሞያ እጅሽ ይባረክ❤❤❤❤❤💐💐💐💐

  • @yordykitchen6631
    @yordykitchen6631 2 ปีที่แล้ว

    ማሂዬ በጣም ቆንጆ ጤናማ ሳምቡሳ ነው የሰራሽው መስሪያሽም ስራ እንዲቀል ያደርጋል ስላካፈልሽን እናመሰግናለን በርችልኝ 🙏👍👌

    • @MahysKitchen
      @MahysKitchen  2 ปีที่แล้ว

      ዮርዲዬ አመሰግናለሁ የኔ እህት 🥰🙏🙏

  • @bettymillion4022
    @bettymillion4022 2 ปีที่แล้ว

    በርቺ ውድ እህቴ

    • @MahysKitchen
      @MahysKitchen  2 ปีที่แล้ว

      ቤቲዬ አመሰግናለሁ የኔ እህት 🥰❤️🙏

  • @FrehiwotsKitchen
    @FrehiwotsKitchen 2 ปีที่แล้ว

    ማሂየ የሰራሽው ሳንቡሳ በጣም ቆንጆ ነው በኦቭን መሆኑ ደሞ ይበልጥ ለጤና ተስማሚ ነው 👌👌👍

    • @MahysKitchen
      @MahysKitchen  2 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ ፍርዬ 🥰🥰🙏🙏🙏

  • @muluhabeshawit9232
    @muluhabeshawit9232 2 ปีที่แล้ว

    ማሂዬ በጣም ጥሩ መላ ነዉ ያሳየሽን የሚያምር አርገሽ ነዉ የሰራሽው እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን

    • @MahysKitchen
      @MahysKitchen  2 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ ሙሉዬ ❤️🙏

  • @artistAmanuelGizaw
    @artistAmanuelGizaw 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋውውውውእዴት ነሽ እህቴ በጣም ጎበዝ ነሽ በርች እህቴቴቴቴ ቤትስብ ሁኛልሁ

    • @MahysKitchen
      @MahysKitchen  2 ปีที่แล้ว

      ሰላም አማንኤል አመሰግናለሁ ቤተሰብ ካደረኩህ ቆይቻለሁ 🙏🙏🙏

  • @danigeni3089
    @danigeni3089 2 ปีที่แล้ว

    ማሂዬ በጣም በቀላሉ ግን ደግሞ የሚያምር አርገሽ ነው የሰራሽው ሳቡሳ በጣም ነው የምወደው በርቺ እህቴ በጣም እናመሰግናለን ስላካፈልሽን🙏🥰💕 ማባያውን ደግሞ በጣም ነው የወደድኩ👍👌👌

    • @MahysKitchen
      @MahysKitchen  2 ปีที่แล้ว

      Dani &Geni አመሰግናለሁ 😍🙏🙏🙏

  • @nigat1963
    @nigat1963 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ሰላም ማሂዬ የምወድሽ እህት አለሜ ሰላምሽ ይብዛልሽ በክርስቶስ ዋዉ የኔ ባለሞያ

    • @MahysKitchen
      @MahysKitchen  2 ปีที่แล้ว

      ንጋትዬ አመሰግናለሁ 🥰😍🙏

  • @bnbettytube
    @bnbettytube 2 ปีที่แล้ว

    ማሒዬ በጣም ቆንጆ አሰራር እናመሰግናለን

    • @MahysKitchen
      @MahysKitchen  2 ปีที่แล้ว

      ቤቲዬ አመሰግናለሁ ❤️🙏🙏🙏

  • @birukmekdi
    @birukmekdi 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ማሂየ ዋዉ ቆጆ አሰራር ነዉ እጅሽ ይባረክ

    • @MahysKitchen
      @MahysKitchen  2 ปีที่แล้ว

      አሜን መቅዲዬ አመሰግናለሁ 🥰❤️🙏

  • @adona21adona16
    @adona21adona16 2 ปีที่แล้ว

    ዋው ማሂዬ ጨየኔ ውድ በጣም ምርጥ የሆነ ሳንቡሳ አሰራር ነው የምስር ሳንቡሳ በጣም ደስ ይላል እስኪ ያንቺን አይቼ እሰራለሁ በረመዳን አኔደኛው ምግብ ሳንቡሳ ነው ጨ በጣም ቆንጆ የሆነ አዘገጃጀትና አጠባበስ ነው ቀላልና ጨምርጥ ዘዴ ነው የሰራሽበት ዋው እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሞያ😍👌🙏

    • @MahysKitchen
      @MahysKitchen  2 ปีที่แล้ว

      አዶኒዬ የኔ መልካም አመሰግናለሁ 🥰❤️🥰🙏

  • @wubkitchen
    @wubkitchen 2 ปีที่แล้ว

    Selam maye selam yebzalish woww konjo asarar new yasayshin.ijish yabarki.

    • @MahysKitchen
      @MahysKitchen  2 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ ውብ ኪችን ❤️🙏🙏🙏

  • @abebutube
    @abebutube 2 ปีที่แล้ว

    መሂየ የኔቆንጆ የኔመልካም እንዴት አባቱ ነው እሚያምረው ዋው እጂሽ ይባረክልኝ እኔም እሰራለሁ መሞከር አለብኝ መሂዬ ሰላምሽ ብዝት ትርፍ ይበልልኝ ባለሽበት

    • @MahysKitchen
      @MahysKitchen  2 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ አበቡዬ ክበሪልኝ ❤️🙏🙏🙏

  • @elanahermontube
    @elanahermontube 2 ปีที่แล้ว

    ማዬ እንዴት ነሽ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል
    በጣም ቆንጆ ነገር ነው ያሳየሽን
    መጥበሻሽን ደሞ ወድጃታለሁ

    • @MahysKitchen
      @MahysKitchen  2 ปีที่แล้ว +1

      ኤላዬ ሰለመጣሸ ደሰ ብሎኛል አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ ❤️🙏🙏🙏

  • @bonaluce
    @bonaluce 2 ปีที่แล้ว

    Looks absolutely amazing and simple to do…surely gonna try it😊

    • @MahysKitchen
      @MahysKitchen  2 ปีที่แล้ว +1

      Sebrin thank you my dear 🥰🙏🥰🙏

  • @kiya-tube-qh6
    @kiya-tube-qh6 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውድ ያገሬ ሬርጆች በያማችሁበት ሰላማችሁ ይብዛልኝ

    • @MahysKitchen
      @MahysKitchen  2 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ አሜን 🙏🙏🙏

  • @kaidogames_ch
    @kaidogames_ch 2 ปีที่แล้ว

    nice videos

  • @KidistEthiopiankitchen
    @KidistEthiopiankitchen 2 ปีที่แล้ว

    Selam Selam wow the best

    • @MahysKitchen
      @MahysKitchen  2 ปีที่แล้ว

      ቅድሰቴ ሰላየሁሸ ደሰ ብሎኛል አመሰግናለሁ 🥰❤️🙏

  • @emebetethiopia2278
    @emebetethiopia2278 2 ปีที่แล้ว

    ማሂ የምስር ሳንቡሳ የሁሉም ሰው ምርጫ ነው, መጠቅለያውን እቤት ውስጥ ማዘጋጀት ቀላል አይደለም አንቺ ግን ችለሽበታል! ቆንጆ አሰራር ነው እናመስግናለን.

    • @MahysKitchen
      @MahysKitchen  2 ปีที่แล้ว

      እሙዬ አመሰግናለሁ 🥰❤️🙏

  • @sunshineseeds
    @sunshineseeds 2 ปีที่แล้ว

    ❤️💕💕💕

    • @MahysKitchen
      @MahysKitchen  2 ปีที่แล้ว

      Fikiy አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏

  • @tgtube4876
    @tgtube4876 2 ปีที่แล้ว

    በፍፁም በቅንነት አቺም አበረታችኝ ሁሉን አምልተሽ ቤተሰብ ሁኚ አብረን እን ደግ

  • @atsedemariam7563
    @atsedemariam7563 2 ปีที่แล้ว

    Mahy thaks for showing us easy home made foods.
    This is absolutely healthy and best way to avoid oil, that costs fortune.
    Love it.

    • @MahysKitchen
      @MahysKitchen  2 ปีที่แล้ว

      Atsede thank you so much 🥰❤️🥰🙏

  • @askaleashenafie3633
    @askaleashenafie3633 2 ปีที่แล้ว

    ማሒዬ ቅድስት ነኝ ዛሬ ማታ ፕሌይ ሊስትሽን ማጫወት ጀምሬያለሑ

    • @MahysKitchen
      @MahysKitchen  2 ปีที่แล้ว

      እሸ የኔ እህት አመሰግናለሁ ክብረት ይሰጥልኝ ❤️🙏

    • @MahysKitchen
      @MahysKitchen  2 ปีที่แล้ว +1

      ቴሌግራም ላይ ብናወራ ደሰ ይለኛል