ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
መሲ ለምን ፎቶዋን ሸፈንሽዉ ሌባ ትጋለጥ ደግሞ አራት ሺህ ቀላል ነዉ እዉነት መቶ መቶ ዩሮ ብናዋጣ ይህችን ወጣት መታደግ እንችላለን በቅንነት እዩት ወጣት ልጅ ቅስሙ ሲሰበር ያሳዝናል
ትክክል ነሽ
Betkikele
Enem yhn hsab edgfalhu eski endrslat adrshawan ebkachu Egziabher ebakh tarkn🙏
4000 kela kehon lemen aterjatm tadya ashkbach
@@corneliatesfaye2989 minew birrun yebelashew anche nesh ende? Tenadedesh
አይዞሽ እህቴ የሰው ገንዘብ አያስተኞም አንች በርች ዛሪ $4000 ኢሮ ምንም አያደርግም ጠንክሪ አይዞሽ ወገን እናንሳት ታሳዝናለች
ያልፋል አይዞሽ አትበላውም እንቅልፍ ይንሳት ፈጣሪ ፍርዱን ይስጣት እባክሽ መሲ ከስነ ልቦና ባለሙያ ብታገናኛት !!!!
❤❤ማሬ ደምሪኝ ❤
31:59 መሲዬ "ገና ወጣት ነሽ እኮ" የሚለው ተስፋ የሚሰጥ ኣነጋገርሽ እንዴት ደስ ይላል❤️❤️❤️
መሲኮ አንደበቷ ብቻ ይበቃል ትለያለች😘😘😘
እህቴን አይዞሽ ሸክሙና እዳው ለእሷ ይክበዳት 😡 አለመሄድሽም ለበጎ ነው እግዚአብሔር አይሳሳትም አይዞሽ ለአንች ያዘጋጀልሽ አለ በርች ፈተና ነው ተስፋ አትቁረጭ እህቴ :: ጦሷን ይዛ እልም ትበል::
አትፍረድ ይፈረድብሀል ይላል አባባሉ ሆኖም ግን አንድ ነገር ማለት ፈለኩ ብር ማለት ጤና ማለት አይደለም ጤና ካለ ሰርቶ መለወጥ አለ ብርሽ ሰለተበላሽ እንዴት እራስሽን የሚጎዳ ነገር ውስጥ ትገቢአለሽ ጠጥተሽ ብትደፈሪ የምታመጪው ሌላ ጣጣ ነው ለእናትሽ ለእህትሽ የምታስቢ የምትጨነቂ ከሆነ ካለሽበት የመጠጥ ሱስ ውጪ የሰው ቤት ተቀጥረሽም ቢሆን ሂወትሽ አስተካክይ የስደት እሳት ብታይው የሰደት ፍላጎት አይኖርሽም ነበር ብሯን የበላችሁ ተስፋዋን ያጨለማችሁ በዚህ ጉዳይ እጃችሁ ያለበት ህይወታችሁ ይመሰቃቀልአይዞሽ በርቺ ቢመልሱም ባይመልሱም ህይወትሽን አስተካክይ ሰው ብዙ ፈተነ ያጋጥማል ግን ጠንካራ መሆን አለብሽ
ልጀ ስለነበረች እንጀ የተሰደደችው እህቱአ በሸተኛ ሆና እሱም ስደት ?ብሩ እኮ ነግዳበት ቢሆን በጤና ታተርፍ ነበር።ብር ይመጣል ጤና በብር አይገዛም !
ውዴ አይዞሽ ገንዘብ ይመጣል ዋናው ጤና ነው ጤና ይስጥሽ ፈጣሪ ብር ወረቀት ነው እቃ ብቻ ነው ሚገዛው አትሞኝ ራስሽን ጠብቂ በኔ ይሁንብሽ እህትሽ ግሪክ ማዳም ቤት ብትሰራ ቢበዛ የ 5 ወር ደሞዝዋ ነው €4000 ግዴለሽም ተፅናኚ ራስሽን ጠብቂ እግዚአብሄር መልካም ነው ዋናው ጤና ነው ለሰው ልጅ 🙏
ግሪክ የአንድ ወር ደመወዝ ከ €900 እስከ €1,200 ይደርሳል
@@Bt-Y2XLO በኔ ግዜ €750 እና እስከ €800 ነበር እኔ €750 ነበር የሰራውት
@@asterberhe6061 እኔም 2010 ላይ በተመላላሽ በሳምንት አራት ቀን በቀን 6 ሰአት €600 ነበር የምሰራዉ። አሁን ግን በጣም ተሻሽሏል።live in ትንሹ ደሞዝ €900 ሆኗል።
ይህንን ልበል ።። ኣበሹች ስንባል ህጻን ሆነን ስንወድቅ ደግፎ እንድንነሳ እንጠብቃለን ካልሆነ ማልቀስ ነው። የሚገርመው ህጻን ሲወድቅ ዞር ብለህ ኣትየው ይነሳል ልብሱንም ይጠርጋል ጉዘውን ይቀጥላል።በዚህ እሳቢ ያደገ መቸም ኣይሸነፍም መቸም። ደፋር ኣትበሉኝ እንጂ የልጅትዋ ችግር በሰዎቹ ምክንያት ሳይሆን በእሳቢዋ ነው። ኣካለ ስንኩል ሆኑ ቤተሰብ ያስተዳድራል ከነሙሉ ጤናዋ ማልቀስ ምን ይሉታል?
ኣጆኪ ኣጆኺ ኣጆኺ ዝሓፍተይ ነብስኺ ኣምላክ ብደሙ ዝኸፈላሲ ብገንዘብ ረሳሕ ከትርባልሽውያ ኣጆኺ ኣጆኺ ገንዘብ ጥዕና ረኺብኪ ሰሪሕኪ ክትመልስዮ ኢኺ ኣጆኪ እግዚኣብሄር ከኣ ይፍረዳ ነታ ገንዘብኪ በሊዓ ትነብር ዘላ ሰብ ድሮ ከማን ወዲኣቶ ትኸውን እያ ንስኺ ግን ብሂወት ኣሎኪ ኣጆኺ
አይ ሰው የስው ትልቅ የለምትልቅ እግዚአብሔር አምላክ ብቻ ነው ።እህቴ ወደ እግዚአብሔር ፀልይ መልሱን ከእግዚአብሔር ታገኙታላችሁ ።ሰው ግን በእውነት አውሬ ሆኗል እግዚኦ ማኅረነ ክርስቶስ ።
እግዚአብሔር መልካም ነው ጌታ ትልቅ ነው በእውነት ከአንድ ስው የማይጠብቅ ነገር ነው በእውነት ሴትየዋ እኔ በቅርብ እውቅታልህ ነገር ይህንን ነገር በጠም እዝናልሁ በእውነት እግዚአብሔር ይፍርድ ጌታ ግን ቅርብ ነው እይዝሽ እህት እንድ ቀን ጌታ የስራውን ይስጣትል እህት
ወደ እግዚአብሔር ፀልይ እማ አይዞሽ ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም እኮ
መሲዋ ሰላም ! አጭበርባሪዎች ሁሌ ያፈዛሉ። የኔ ልጅ አንቺ በሚልዮን አትገመቺም። ለእግዚአብሔር 4ሺ ዶላር ምኑ ነው? አይዞሽ!! ሕይወት ብርቱ ሰልፍ ነው። የመከራ ቀን ይከብዳል። ከከፋ ጉዳት በመቅረትሽ ድነሽ ቢሆንስ? ይኸው ፀሎት ጀመርኩ። አይዞሽ!!!
እዴት ላግኛቹ ማማክራቹ አለኝ
እረ ወገን አለሽ እንረዳሻለን :: ሰው በህይወት ካለ የማይቀየር ነገር የለም :: ተስፋ ማድረግ ያለብሽ እግዚአብሔርን ነው ብር ይተካል !
አይዞሽ እግዚአብሔር ብድሯን ታገኛለች ብር ይጠፋል ይመጣል እራስሽን ጠብቂ
በቅንነት ደምሪኝ ውዴ
አይዞሽ ውሉ ለበጏ ነው ድንገት እንኳን ቢሳካ እዛ ጥሩ ላይሆን ይችላል እግዚአብሔር ያለው ነው የሚሆነው ስለዚህ እርግፍ አርገሽ ተይው 👏👏👏
አይዞሽ ብትሄጂ የባሰም ሊገጥምሽ ይችል ይሆናል ሁሉ ለበጎ ነው ልጅሽ ነሽ
አይዞሽ እህቴ በቻለሽ መጠን ጠንካራ ሁኚ እኔ 8 አመት የአረባገር የሰራሁበት በቤተሰቦቼ ነው የበሉት ልክ እንዳንቺ ሆኚ ነበር አሁን ያተረፍኩት የግፌት ነው
አይዞኝ
حبيبتي ابشري❤
አይዞሽ የኔ ዉድ
Masen angagrene beyate nabre ka Milano
አይዞሽ:ግና:ልጅነሽ:ስደት:አማራጭ:አይሆንም:ባገርሽ:ስርተሽ:ለመለወጥ:ሞክር::
አይዞሽ 😢የሰው ብር የበላ መጨረሻው አያምርም የሰው እባ ጎርፍ ነው አንድ ቀን ጠርጎ ይወስዳል አንቺ ብቻ ጠንካራ ሁኚ ካለሽበት ሱስ ለመውጣት ፀበል ተጠመቂ የመምህር ተስፋዬን ገጠመኝ ስሚ
እረ እንጃ የኛ ጉአደኛ እናቷ አስቀምጪ ብለው የሰጧትን ሁለት ሺህ ኢሮ ጴንጤ አማኛችን ሆነች ብላ ከባሏ ደብቃ ይሆናል ሰጠቻት ይዛባት አሜሪካ ሄደች ተባለ ግን እሷም ዲቪ ደርሶአት አሜሪካ ሄደች መጀመሪያ ሊያገባ የተዘጋጀ ጠበቃ የእሕቷ ልጅ ሞተ, ከዛ አባቷ, እናቷ እድሜአቸው ቢሆንም በዛባት መሰለኝ እሷም ነገ 1ዓመት ከ 9 ወር ሆናት ከሞተች እኔን በ 2003 እራሷን ልታጠፋ ነው ብለው ጠብቀውኝ ስለነበር እሷ በ 2020 ስታርፍ የኛ ከተማ ሕዝብ fb ዬ ላይ ሰፍረው ሲያዩ ነበር!
Tikikil
የኔ እህት ጠላት ይደንግጥ ባንቺ ፈታ ነገ መልካም ይዎናል ከምንም በላይ ሙሉ ሰው ነሽ ፈጣሪን አመስግኚው አይዞሽ ከብር የበለጠ ጤና አለ እሱ ስላለ ሰላም አለ እህቴ የሚፀና የሚያፅናና የእግዚያብሔር መንፈስ ካንቺ ጋር ይውን ነገር ሁሉ ለበጎ ነው ምክንያት አለው
አይዞሽ እህቴ ተስፋ አትቁረጭ አንች ጤና ከሆንሽ ሁሉም ነገር ስርተሽ ታገኛለሽ ወጣት ነሽ ብዙ ነገር ስርተሽ መለወጥ እምትችይ ልጅ ነሽ
አይ ሃበሻ ፤ መቸም አይማርም ። ብዙ ግዜ ተጠንቀቁ እየተባለ ይነገራል ፤ ያው ነው ታጥቦ ጭቃ።
እኮ እኔም ሚገርመኝ ይሄ ነው : 4000 Euro ዝም ብሎ ይሰጣል ? በዛ ላይ እህቴ ያስቀመጠችው ነው ምትለው እህቷ እዛ ታማ ከምትሰቃይ ሀገሯ ተመልሳ በዚህ ብር ስንት ነገር ማረግ ስትችል እንዴት ነው ትልቅ ስለሆኑ ነው ተብሎ ለማይታወቅ ሰው ሚሰጠው : ከዛ በራሳቸው ጥፋት እዚህ እየመጡ ያላዝናሉ
Atifireduuu yezar menfes endih yadergal ke getemegn endesemanew endesemanew
@@ምህረትብዙ ተይ እንጂ እዛስ ጭቅጭካቸው ያኖራል!
Betame
አይድረስ ነው ወንድሜ 😥
አይዞሽ ያለፈዉ አልፎአል ተስፋ አትቁረጭ ገና ልጅ ነሽ ለህትሽም ለናትሽም መድረስ ትችይ አለሽ ወደራስሽ ተመለሽ መጀመሪያ ፈጣሪ እዚሁ ሊባርክሽ ይችላል
God be with you! I pray for you.
💚💛❤🙄🙄
አይዞሽ ማማዬ ሁሉም ያልፋል የማያልፍ የሚመስሉ ቀናቶች ሁሉ ያልፋል ነገ ታረክ ይሁናሉ ተስፋ አትቁረጪ በርቺ ህይወት ብዙ መንገድ አላት
ወይ መሢዬ የልጅቷተሥፋመቁረጥ ቢያሣዝንም ያንቺ የማፅናናት ቃሎችሽ ተመቸኝ ፈጣሪ ይርዳት ነገምኮ ቀንነው
አይዞሽ እህቴ ሠበር አርጊ እግዚአብሔር ግዜና ወቅት አለው ይህ እንባሽ ጠብ አይልም አንቺ ጠንካራ ሁኒ
አይዞሽ እህቴ ገንዘብ ይመጣል ይሔዳል እና ሁሉም ለበጎ ነው እግዚአብሔር ላንቺ ያሰበው አለና በርትተሽ ሀገርሽ ውስጥ መስራት ነው ለሴትየዋም ፍርዱን ከፈጣሪ ታገኛለች
ሲጀመር የሠወቹን ፎቶ አለጠፈቺ እሷ ተበዳይ ነኚ ካለቺ እራሷን መግለጥ ለምን ፈራቺ መፍረደ አይደለም ግን ምንም አልተዋጠልኚም ለማንኛውም ለመሠደዲ ይሄን ያክል ተስፋ መቁረጥ አይገባም እግዚአብሔር ያበርታሺ ወደራስሺ ተመለሺ ተመስገን በይ ባገርም ሠርቶ መኖር ይቻላል
እህቴ አይዞሽ የኔ ቆጆ መስይ አችኮ ትለይ አለሽ እውነት 💚💛❤️😘😘😘😘
አሰሱ ችግር የለዉም። የሱቁ ባለቤት/ አከራይ ተጠይቆ ይገኛል። እንዴ አገር ምን ሆኗል! ስሚ! የካንሰር በሽተኛ፣ ጤንነት ስጡኝና ያለኝን ሁሉ ልስሳጭሁ ቢሉም የሚቀይር የለም! ጤነኛ ነሽ! ከዛ በላይ ሰርተሽ ማግኘት ትችይ ነበር! እናትሽም በደህና ነዉ? ከመምከር ይልቅ በሽታ ላይ መዉደቅ ምን አመጣዉ? በመድሀኒት መኖር? እራስን ለማጥፋት ሁሉ? ዘመኑ ክፉ ነዉ! የሰከረ ትዉልድ! በእህት ላብ መኖር ተለምዶ ሰርቶ መለወጥ ብዙዎቻችሁ አትፈልጉም! ደብረሽኛል! የአንቺ ቢጤ በየቤቱ አለ! እንዴት ሞራል ይኖርሻል! በስደተኛ እህትና ወንድም ደም በመምጠት የኖራችሁ ስለሆናችሁ! አቃጥላችሁናል! ከመጀመሪያዉም አእምሮ አልነበረሽም! ማፈሪያ!
በየሱስ ስም ጌታ ሆይ ይችን ልጅ ከገባችበት ክፉ የሱስ መንፈስ ታደጋት አጋንንት ሰበብ ፈጥሮ ሊያጠፋት ነዉ
የእኔን ዘመድ በአሜሪካን አገር ካሊፎርኒያ መሰለኝ ካልተሳሳትኩኝ እዛ የሚኖር ትልቅ ሰውዬ እንዲያውም ሬስቶራንት ነገር ያለው ነው አንድ ጉዳይ እንዲፈፅምለት በቃል ተስማምተው ሰውዬው ግን ሆን ብሎ ምክንያት እየፈጠረ የገባውን ቃል ሳይፈፅም መስጠትም የሚገባውን ገንዘብ ሳይሰጥ ነገሮችን አበለሻሽቶበት ጥሎ የወጣው:: የሚገርመው ሰውየው አንቺ አሁን የጠራሽውን ኢየሱስ አመልካለው የሚል ግን በጣም ውሸታምና አጭበርባሪ ሰውዬ ነው:: እግዚአብሔር ስለስሙ ሲል ለልጁ ቢፈርድለት ደስ ይለኛል:: ሰውዬው ቢያንስ መክፈል ይጠበቅበት የነበረውን ብር መስጠት ነበረበት ስምምነታቸውን አፍርሶ ቢወጣ እንኳን:: ዘመዴ ዛሬም ድረስ በሰውዬው ያስንበታል:: እግዚአብሔር እንዲፈርድ እየጠበቀም ነው::
አይዞሽ የኔ ውድ እህት እግዚአብሔር መልካም ነው ይህም ቀን ያልፋል እሺ ፈጣሪሽን አጥብቀ ያዢ❤🙏
አይዞሽ ቅስማቸውን ይስበራቸው🙏🙏🙏🙏🙏❤
አይዞሽ እናት የሰው ሀገር የሰው ነዉ በርቼ
እግዚአብሔር መልካም ነው አይዞሽ ነገም ሌላ ቀን ነው እግዚአብሔር የተጠነቀቀልሽ ነገር አለ ሁሉ ለበጎ ነው
መሲ ሳይካትሪሰት አገናኛት ትግሰት ዋልታንጉሰን ብታገኝ እርጃትና ህይወቷ ይመለሰላት እባክሸ
ቆይ እንደዚ አይነት ሰው ለምንድነው ፊቱን ስሙን ምደብቁት ሌባን እስከመቼ ትሸፋፍናላችሁ ለደህንነትዋም ቢሆን እቺልጅ አደጋ ቢደርስባት ተጠያቂ ነች ስለዚ አትሸፋፍንዋት ሌላም ሰው አይቶ ይጠነቀቃታል
እረ ተው በደሏ ይበቃታል ??????????
@@mulubirara7956 ያልደረሰበት ሠው አይገባውማ
Awe ewunt new meshefen ayasfelegem
የሰው ብር የሚበሉት አዉሬዎች እግዚአብሔር የስራቸዉን ይስጣቸው
ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን እይዞሽ እህቴ እራስሽን ጠብቂሚዲያዋተባረኪ
አይዞሽ እህቴ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው ጠንከር በይ ለእናትሽም ለእህትሽም መኖር አለብሽ
የኔ እህት አይዞሽ ይፈርዳል ፈጣሪ ታገሺ 😭😭😭😭
Be strong god will be with you
አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር መልካም ነዉ እራስሽን ለመቀየር ሞክሪ እግዚአብሔር ይረዳሻል
በመጀመሪያ እግዚአብሔር ን ብታውቂ ይህ ሁሉ የሆነው እግዚአብሔርን ውጭ ወተሽ የሚገጥምሽ መከራ የበዛ ቢሆን ነው ይህ ሁሉ የሆነውና እግዚአብሔርን አመስግኚ። ታያለሽ ሰፊ እንጀራ በሀገርሽ አስቀምጦልሻል ለማየት ያብቃሽ ብቻ እመኝ።
እኔ እምለው ሰው ሀገር ምን ይገኛል በዝያ ብር እኮ ስራ ይሰራ ነበርአይዞሽ እህታለም ባገርሽ ላይ ተረጋግተሽ ኑሪ
በቅንነት ደምሪኝ እህት ❤
Agere laye mene selame Alene?, agere selame behone chegere yeleweme kolo tesheto yenorale
@@tigiesteredmi9643 yetgaw ager new selam yalew welum neger behager new yemiyamerew siketl yesew ager memot eco krber aydelmn yaw ekeli motwal motalch berr asebaseben ageru enasegeba new ende hager motem bione yameraln bewch ager tesfa maderg yekebedaln asebubet
እህቴ አይዞሽ እግዚአብሔር ቢዘገይም የሚቀድመው የለም ተስፋ አትቁረጪ
መሲየ አንች የሌለሽበት ኢንተርቪዉ አይመቸኝም በጣም ነዉ የምወድሽ አንደበትሽ ትለያለሽኮ😘😘😘😘👌
ህዝባችን እንዲህ ለስደት ህይወቱን አሳልፎ የሚሰጠው ሀገራችን ለህዝቦች ሳትሆን ቀርታ አልነበረም ግን የሚመጡት መንግስታት ለህዝባቸው ጠላት ናቸው በዘር መነታረኩ ቀርቶ ስራ ለመፍጠር መንግስት ቢተጋ እንዲህ እህቶቻችን መከራ አይበሉም . ምን አለበት መንግስት ወደልማትና ስራ ፈጠራ ፊቱን ቢያዞር? ሁላችንም በችግር ነው ያለነው ለዚህም ነው ባህር የሚበላን ከዛም አልፎ የደረሰው በአረብ አገር በእስር ቤት አውሮፓ የገባው በስደተኛ መኖሪያ ውስጥ ይሰቃያል ,እፍቶቻችንም የአረብ መጫወቻ ሆነዋል. ሰው እንዴት እንደዘመኑ መሆን ይከብደዋል ዘር እኮ የዘላለም ህይወት አይሰጥም ጥሩ ስራ ግን ከመቃብር በላይ ይኖራል.
እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጠን ። ለእናትሽ ስትይ ተረጋጊ።
አይዞሽ እህቴ ሁሉም ነገር ለበጉነው እባክሽን ጸልይ በርቺ እንባሽ ፈሳአይቀርም ተስፋሽ እግዛብሄር ነው
አይዞሽ እህቴ ሁሉ ለበጎ ነው እግዚአብሔር ይርዳሽ።
መሥዬ ይሄን ሚሥጢር እሚያወጡት የጥንዶችፈተና የሚል ፕሮግራሚሠሠሩ ልጆች አሉ ንጠሯቸውበቀጥታ ያሥመልሱታል
እግዚኦ ጌታ ሆይ ክፉ ሰዎች የስንቱን ሕይወት አጨልመዋል ሰዉ ለምን ፈጣሪን እንዴት አይፈራም ክፉ ነገር ሲያደርግ ሞት እንዳለ እንኳን አይፈራም
ሰዉ ፈጣሬን ቤፈራ ኖሮ አንዴህ አገራችን አትበጠበጥም ነበር ::
True
አይዞሽ የኔ ውድ ነገም ሌላ ቀን ነው ያልተሳካው እግዛቢሔር አላማ ስላለው ነው ለበጎ ነው የኔ እህት 😪😪😪😪🙏🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ብቻትልቅ እንጅ የሰውትልቅ ከጠፋ አመታት ተቆጠረ
መስዬ ተባረኪ እንዲህ በየቤቱ የተደበቀውን ጉዳት ፈልገሽ ለአደባባይ ስለምታበቂው፡፡ ይህቺ ልጅ ግን ከገባችበት የጥፋት ህይወት እንድትወጣ ከገንዘቡ ይበልጥ የስነልቦና ባለሙያ እገዛ እንደሚያስፈልጋት ጎልቶ ስለሚታይ እባክሽን የስነልቦና ባለሙያዎች ድጋፍ እንዲያደርጉላት የባለሙያውችን ነፃ እገዛ አፈላልጊላት፡፡ አዕምሮዋ ከተረጋጋ የገንዘቡ ችግር ቀላል ይመስለኛል፡፡ ተባረኪልኝ ዘመንሽ የተባረከ ይሁንልሽ፡፡
እኔ እህቴን ስንት ጨካኝ ሰው አለህ በፈጣሪ ስም አይዞሽ እህት እመቤታችን ።ሀቅሽን ታስብልሽ ለበጎ ነው ህይወት ለአንድ ተራራ ለአንድ ሜዳ ነው 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇷🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤
😭😭 be strong my dear, , God will be with you 🙏 ❤
እህቴ አላህ ብርታቱን ይስጥሽ እራስሽን ተመልከች ሁሉም ያልፋል
አረ እባክሽ የጠፋው ብር ነው ለምንስ ህይወትሽን ታበላሻለሽ ገና ለገና ሰው አገር ሄጄ ያልፍልኛል ማለት ከባድ ነው ፍርዱን ለጌታ ስጪ የስራዋን ታገኛለች ሀኪም ማየት አለብሽ መረጋጋት አለብሽ መሰደድ በጣም በጣም ከባድ ነገር ነው ለናታችሁ ስትሉ ተረጋጉ ጌታ ይርዳችሁ።
አይዞሽ የኔ እህት ብቻ ህመምሽ በጣም ከባድ ነው😭😭😭 ሁሉም ነገር ያልፋል እመቤቴ ጥንካሬውን ትስጥሽ አይቼ እስክጨርስ እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ አይዞሽ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው ጠንካራ ሁኚ
እህቴ ሆይ አይዞሽ: አንቺ ልጅ ነሽ: ይሄን ያህል ተስፋ አትቁረጪ: ሁሉ ነገርሽን ለእግዚአብሔር ሰጥተሽ: ተስፋሽን በእርሱ ብቻ አድርገሽ ነገን በተስፋ ተጠባበቂ:: ነገር ሁሉ ለበጎ ይሁንልሽ:: የሰው ገንዘብ እሳት ነው: ለጊዜው የጠቀመ ይመስል ይሆናል: ነገር ግን ብዙ መከራ ነው ይዞ የሚመጣው:: ለአጭበረበረችሽ: እግዚአብሔር ፍርዱን ይሰጣታል:: አንቺ ግን በርቺ: ነገም ሌላ ቀን ነው: ተስፋ አትቁረጪ::
አይዞሽ ህይወት ይቀጥላል የኢትዮጲያ ህዝብ ይረዳሻል እግዚአብሔር በትዕግስት ጠብቂው የበለጠ ሰቶ ያስደምምሻል ፈተና ነው በፈተና የሚፀና ነገን በደስታ ያያል ለቤተሰብሽ ስትይ ተፅናኚ ሴትየዋ ፎቶዋ ተለቆ ለፍርድ መቅረብ አለባት እግዚአብሔር ያጋልጣት አንቺ አይዞሽ በርቺ መሲ እውነት ነው የስነ ልቦና ሀኪም ያስፈልጋታል
ሰላም የሸገር ኢንፍ ሚዲያ አቅራቢ ጋዜጠኛ መሰረት በዙ ሰላም ጤና ይሰጥሸ እህት አንች በጣም ጀግና ታጋሸ አሰተዋይ እርሩህ ትግሰተኛ የሁሉን ችግር በጥሞና የምታዳምጭ የምትረጂ በመሆንሸ ይህ ሁሉ የእግዚአብሔር ሱጦታ ነው እኔ አድናቂሸ ነኝ በተጨማሪ ተከታታይሸና አድማጭሸ ነኝ እህት እህት አታልቅሸ ገንዘብ ሰውን አልሰራውም ሰው ግን ገንዘብን ይሰራል ዋናው ጤና ነው ጤና ካለ ሁሉም ነገር ያልፍል እግዚአብሔር ለደግ ነው ያደረገው ሁሉን ነገር ለእግዚአብሔር ሰጭው የሰው ገንዘብ የበላ መዳኛ የለውም ሁልግዜ እንደተጨነቀ ነው የሚኖረው አይዞሸ በርች
ሰዉ ሀዜነታ ያጣበት ጊዜ ለይ ነን። እግዚአብሔር መልካም ነው የኔ እህት አይዞሽ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው ግን ደግሞ ሞት ማፊቴ ሆኖ አያውቅም እሺ የኔ ቆንጅ ነጋ ሌላ ቀን ነው ደግሞ በጣም ወጣት ነሽ።
አይዞሾ እህቴ እግዚአብሔር አይጥልም ያንቺ ፅናትና እምነት ለመፈተን ነዉ ዝም ያለሽ እንደገና ደሞ አስዋም የሱ ፉጡር ናትና እስከምትፀፀት እየጠበቃት ነዉ እንጂ እግዚአብሔር የእዉነት ፈራጅ ነው
እህትሽ ሰው ሀገር ያለችው እህትሽ አስሳዘነችኝ አንችስ ከእናት ጋር ሀገርሽ ላይ ነሽ ወይ ሰንታአየነት ጨካኝ ሰው አለ አይዞሽ እህታለም
አይዞሽ የኔ እናት እግዚአብሔር አለ።
አይዞሽ እግዚአብሔር መልካም ነው ቤል የዋጠውን ይተፋል ጌታ ያውቃል
መስዬ ተባረኪ አይዞሽ እህቴ ጠንከር በይ
ይሄ ሚዲያ እድላም ሚዲያ ነውና ሁሉ ለበጎ ነው አይዞሽ እህቴ ሁሉ ነገር ይስተካከላል ከፈጣሪጋ። ለዚህ ያበቁሽን ሰዎች ጠንክረሽ ማሳየት አለብሽ። በዚሁ ከቀፀልሽ ግን ገላገልሻቸው እፎይ እንዲሉ እንዳታረጊ ማረግ አለብሽ የደስታ ቀንሽን ያቅርበው እስከዛው እራስሽን በደንብ ጠብቂ ትልቁ ሀያሉ ልዑል እግዚአብሔርን ለምስጋና የምትጠሪበት ቀን ቅርብ ነው።
ከጉዳትሽ በላይ ሌላ የጤና እክል ይገጥምሻል እህቴ በርች ሰው ቁሞ ከዋለ የማያልፍ የለም
አይዞሽ የኔ ቆንጆ ይቺ ሹገር ማሚ ናት ይህን ግዜ ወንድ ነው የገዛችበት ጎረምሳ
አይዞሽ ያልፋል ፈጣሪ ላቺ ያዘጋጀልሽ ይኖራል እነሱንም ፈጣሪ ፍርዱን ይሰጣችዋል
Be strong 💪🏾 you are Young liv the life
እግዚአብሔር ይርሸ ሁሉ ነገር ለበጎነው ።የባሰም ሰላለ እግዚአብሔር የተሻላ ነገር ይጣችኃል ።ተሰፈ መቁርጥ የለብሸም ።ሕይወትሸን መምራት. እና ለመስራት መጣጣር ነው ያለብሽ።ነገሌላ ቀነው።በርች
ለስደት ይሄንን ያክል ስቃይ የወጣነው በምን በተመለስን እንላለን እናተ ደሞ ይሄ ሁሉ ስቃይ ፈጣሪ ስንቱን ችሎታል ይቅር ይበለን እግዚኦ ምን አይነት ዘመን ደረስን ሰው በሰው ባለፋበት ገንዘብ በሰው ላብ መበልፀግ
እህቴ አይዞሽ እግዚአብሔር ላንቺ እና ለቤተሰብሽ የተሻለ ነገር አለው እንደዚህ መሆን የለብሽም በተለይ መጠጥ አትጠጪ ተገቢ አይደለም መፍትሄ አይደለም ይህንን ሁሉ መጥፎ ምኞት ምን አመጣው እግዚአብሔርን መፍትሄ አለው
እረ እህቴ ነገም ሌላ ቀን ነዉ ብዙ ሰዉ በሕይወቱ ብዙ ነገር አጥቶአል ሞት አማራጭ አይደለም ዉጭ ሀገር ብቻ አይደለም ሰዉ የሚለወጠዉ በሀገርም ላይ ሰርቶ መለወጥ ይችላል እባክሽ ስደት እኮ ለሁሉም አይመችም ወጥተሽም እንዳሰብሽዉ ላይገጥምሽ ዝችላል ፕሊስ አስቢበት
በቅንነት ደምሪኝ እህ❤❤
Tkkl
ትክክል ብለሻል
ችግር አለባት ስለሄደች የሚመቻት መሰላት ኦ አያድርስ ነው
እህቴ አይዞሽ! ሁሉም ያልፋል! እባክሽ ተስፋ አትቁረጭ!
ህግ የማይገዛቸውን በህሊና ፍርድ ይፈረድበታልና እንዲህ አይነት ስራ የምትሰሩ ተጠንቀቁ የሰው ህይወት የምታጨልሙ ህይወታችሁን ታጣላችሁ::
ተይ የኔ እህት የጠፋብሽ 4000 ዩሮ ነው:: ያንቺ የእናትሽ እና የእህትሽ ህይወት እና ጤና ግን ከዛ በላይ ነው:: እራስሽን ለምረጋጋት ሞክሪ:: አይዞሽ ሁሉምያልፋል ነገም ሌላ ቀን ነው::
አይዞሽ እህቴ ገንዘብ ቢጠፋ ይገኛል እህት አለሜ ዋናው ጤና ነው ደሞ እግዚአብሔር አለ ይፈርዳል በትግስት ጠብቂ አንቺ ፀልይ ውዴ እመአምላክ ወላዲተ አምላክ ሁሉን ነገር ታስተካክልልሻለች እሺ እና መምህር ተስፋዬ አበራ ብለሽ ይቱብላይ ጊቢና ገጠመኝ አዳምጪ በጣም ይጠቅምሻል!!! እህቴ አይዞሽ ያልፋል ሁሉም ነገር ለበጎ ነው!!!
አይዞሽ እህቴ ሁሉም ያልፋል በርታ በይ
❤️አይዞሽ እህቴ አይዞሽ እግዚአብሔር ላባችሁን ይመለሰላችሁ የሰው ገንዘብ እሳት ነዉ ::😭🙏
አይ ይች ሂወት ለማን ትመች ይሆን 😭 አይዞሽ ፈጣሪ ከአንችጋ ይሁን
ሰው ይህን ያህል በሀገሩ ተስፋ ሲያጣ ያሳዝናል
አይዞሺ ውደ እግዚአብሔር ይርዳሽ
ጣሊያን ያላቹ ኢትዮጵያውያን እችን ወሮ በላ ኣጋልጣቹ ኣሳዩን።
ጣልያንም ሀገር ሆኖ ሲጓጓለት ይገርመኛል። እኔ ኤውሮፕ ነው የምኖረው ለቫኬሽን ጣልያን በደንብ ሄጃለው እዛ ሀገር ሮም የምትኖር ጓደኛ ስላለችኝ የሀበሻውን ኑሮ አይቻለው ትንግርት እስከሚሆንብኝ ነው ኑሮዋቸው ያስደነገጠኝ። እውነት እያጋነንኩ አይደለው። በጣም በጣም በሚያሳዝን ሁኔታ ነው የሚኖሩት። እና ብዙ ነገር እንደቀረብሽ አታስቢ በእርግጥ 4,000 € ቀላል አይደለም ። ግን አንዳንዴ ያለንን ነገር ተመስገን ብለን ካልተቀበልን ከባድ ነው።
በኢትዩ ስንት ይሆናል
እህቴ ጸሎት አድርጊ አይዞሽ እግዚአብሔር አዲስ ቀን አለው ብትውጪም ለቦጎ ላይሆን ይቻላል እናም እግዚአብሔር አምላክ ይፈርዳል
መሲ እግዚአብሔር ረጂም እድሜ ይስጥሽ
ከዚህ ቤተሰብ የወሰዳችሁትን ገንዘብ መልሱ እዳው ለዘር ይተርፋል
እንዲያው የኔ ደግ መሲዬ በጣም የሚገርመኝ ለመሆኑ የዚህን ሁሉ ሰው ጭንቀት ሰምተሽ ተኝተሽ ታድሪያለሽ?እግዚአብሔር ልቦናሽን አይቀይረው፡፡
እግዚአብሔር ይይላቸው የሰው ሀቅን የሚበሉ አይዞሽ ይሄ ቀን ያልፋል ተረጋጊ እራስሽን አትጉጂ
ፈጣሪ የስራዋን ይስጣት መቸም የሰውላበት በልታ አይጠጋ ወይም አያልፍላት የስራዋን ታገኛለች አች በርች ጠካራሁኝ እህቴ በነዛጊዜ ጠንክረሽ ብቆሚ አይደለም 4ሺ የበለጠ ሌላ ነገር ታደርጊነበር እባክሽ እራስሽን አትጣይ 🙏🙏🙏🙏❤
አይ አሄሄ መስሏት ነው የድሀ እንባ ቀን ይጠብቃል እንጂ ዋጋዋን ታገኛለች ላንቺና ለመላ ቤተሰቦችሽ እንባችሁን የሚያብስ ፈጣሪ ይስጣችሁ !
አይዞሸ እህቴ ነገ ሌላ ቀን ነው ነገሮች ይቀይራሉ ህይወት ይቀጥላል በርች ጠንካራ ሁኝ በሰው አገር ብቻ አይደለም ለውጥ በኢትዮጵያም መለወጥ ይቻላል አይዞሸ ፈጣሪ አለሸ
በቅንነት ደምሩኝ ❤❤❤
በጣም ያማል። ከተቻለ ሴትዬዋ የለቀቀችሱቅ የተዋዋለችዉ ሰነድ ስለሚኖር አከራዬቹን ጠይቆ ቢያንስ አድራሻዋ ሊገኝ ይችላል።የኔልጅ አንቺ ከገንዘቡ በላይ ነሽ ።ወጣትነሽ ገና ብዙወርቃማ ጊዜወችአሉሽ፣እግዚአብሄር ይረዳሻል ለሞት ሳይሆን ለመኖር ጸልይ ለእናትሽ ፣ለእህትሽ አለሁብለሽ ባንነሽ ተነሽ።የተፈጸመብሽ አሳዛኝ ቢሆንም ስለወደፊቱ አስቢ እግዚአብሄር ይፈርድሻል።
እፍ ነገር ሁሉ ለበጎ ነው እህቴ አይዞሽ እውነት ልብ ይነካል ግን ልቦና ይስጣቸው ነገከርግርሽ ስር እንደሚወድቁ እርግጠኛ ነኝ በርቺ አይዞሽ ነገን ለመኖር አስብ ይብላልኝ ለሷ የስደት ገንዘብ ለበላችሁ በትቺ አንቺ እህትሽን አበርቻት
መሲ ለምን ፎቶዋን ሸፈንሽዉ ሌባ ትጋለጥ ደግሞ አራት ሺህ ቀላል ነዉ እዉነት መቶ መቶ ዩሮ ብናዋጣ ይህችን ወጣት መታደግ እንችላለን በቅንነት እዩት ወጣት ልጅ ቅስሙ ሲሰበር ያሳዝናል
ትክክል ነሽ
Betkikele
Enem yhn hsab edgfalhu eski endrslat adrshawan ebkachu Egziabher ebakh tarkn🙏
4000 kela kehon lemen aterjatm tadya ashkbach
@@corneliatesfaye2989 minew birrun yebelashew anche nesh ende? Tenadedesh
አይዞሽ እህቴ የሰው ገንዘብ አያስተኞም
አንች በርች ዛሪ $4000 ኢሮ ምንም አያደርግም ጠንክሪ አይዞሽ ወገን እናንሳት ታሳዝናለች
ያልፋል አይዞሽ አትበላውም እንቅልፍ ይንሳት ፈጣሪ ፍርዱን ይስጣት እባክሽ መሲ ከስነ ልቦና ባለሙያ ብታገናኛት !!!!
❤❤ማሬ ደምሪኝ ❤
31:59 መሲዬ "ገና ወጣት ነሽ እኮ" የሚለው ተስፋ የሚሰጥ ኣነጋገርሽ እንዴት ደስ ይላል❤️❤️❤️
መሲኮ አንደበቷ ብቻ ይበቃል ትለያለች😘😘😘
እህቴን አይዞሽ ሸክሙና እዳው ለእሷ ይክበዳት 😡 አለመሄድሽም ለበጎ ነው እግዚአብሔር አይሳሳትም አይዞሽ ለአንች ያዘጋጀልሽ አለ በርች ፈተና ነው ተስፋ አትቁረጭ እህቴ :: ጦሷን ይዛ እልም ትበል::
አትፍረድ ይፈረድብሀል ይላል አባባሉ ሆኖም ግን አንድ ነገር ማለት ፈለኩ ብር ማለት ጤና ማለት አይደለም ጤና ካለ ሰርቶ መለወጥ አለ ብርሽ ሰለተበላሽ እንዴት እራስሽን የሚጎዳ ነገር ውስጥ ትገቢአለሽ ጠጥተሽ ብትደፈሪ የምታመጪው ሌላ ጣጣ ነው ለእናትሽ ለእህትሽ የምታስቢ የምትጨነቂ ከሆነ ካለሽበት የመጠጥ ሱስ ውጪ የሰው ቤት ተቀጥረሽም ቢሆን ሂወትሽ አስተካክይ የስደት እሳት ብታይው የሰደት ፍላጎት አይኖርሽም ነበር ብሯን የበላችሁ ተስፋዋን ያጨለማችሁ በዚህ ጉዳይ እጃችሁ ያለበት ህይወታችሁ ይመሰቃቀል
አይዞሽ በርቺ ቢመልሱም ባይመልሱም ህይወትሽን አስተካክይ ሰው ብዙ ፈተነ ያጋጥማል ግን ጠንካራ መሆን አለብሽ
ልጀ ስለነበረች እንጀ የተሰደደችው እህቱአ በሸተኛ ሆና እሱም ስደት ?ብሩ እኮ ነግዳበት ቢሆን በጤና ታተርፍ ነበር።ብር ይመጣል ጤና በብር አይገዛም !
ውዴ አይዞሽ ገንዘብ ይመጣል ዋናው ጤና ነው ጤና ይስጥሽ ፈጣሪ ብር ወረቀት ነው እቃ ብቻ ነው ሚገዛው አትሞኝ ራስሽን ጠብቂ በኔ ይሁንብሽ እህትሽ ግሪክ ማዳም ቤት ብትሰራ ቢበዛ የ 5 ወር ደሞዝዋ ነው €4000 ግዴለሽም ተፅናኚ ራስሽን ጠብቂ እግዚአብሄር መልካም ነው ዋናው ጤና ነው ለሰው ልጅ 🙏
ግሪክ የአንድ ወር ደመወዝ ከ €900 እስከ €1,200 ይደርሳል
@@Bt-Y2XLO በኔ ግዜ €750 እና እስከ €800 ነበር እኔ €750 ነበር የሰራውት
@@asterberhe6061 እኔም 2010 ላይ በተመላላሽ በሳምንት አራት ቀን በቀን 6 ሰአት €600 ነበር የምሰራዉ። አሁን ግን በጣም ተሻሽሏል።live in ትንሹ ደሞዝ €900 ሆኗል።
ይህንን ልበል ።። ኣበሹች ስንባል ህጻን ሆነን ስንወድቅ ደግፎ እንድንነሳ እንጠብቃለን ካልሆነ ማልቀስ ነው። የሚገርመው ህጻን ሲወድቅ ዞር ብለህ ኣትየው ይነሳል ልብሱንም ይጠርጋል ጉዘውን ይቀጥላል።በዚህ እሳቢ ያደገ መቸም ኣይሸነፍም መቸም። ደፋር ኣትበሉኝ እንጂ የልጅትዋ ችግር በሰዎቹ ምክንያት ሳይሆን በእሳቢዋ ነው። ኣካለ ስንኩል ሆኑ ቤተሰብ ያስተዳድራል ከነሙሉ ጤናዋ ማልቀስ ምን ይሉታል?
ኣጆኪ ኣጆኺ ኣጆኺ ዝሓፍተይ ነብስኺ ኣምላክ ብደሙ ዝኸፈላሲ ብገንዘብ ረሳሕ ከትርባልሽውያ ኣጆኺ ኣጆኺ ገንዘብ ጥዕና ረኺብኪ ሰሪሕኪ ክትመልስዮ ኢኺ ኣጆኪ እግዚኣብሄር ከኣ ይፍረዳ ነታ ገንዘብኪ በሊዓ ትነብር ዘላ ሰብ ድሮ ከማን ወዲኣቶ ትኸውን እያ ንስኺ ግን ብሂወት ኣሎኪ ኣጆኺ
አይ ሰው የስው ትልቅ የለም
ትልቅ እግዚአብሔር አምላክ ብቻ ነው ።
እህቴ ወደ እግዚአብሔር ፀልይ መልሱን ከእግዚአብሔር ታገኙታላችሁ ።ሰው ግን በእውነት አውሬ ሆኗል እግዚኦ ማኅረነ ክርስቶስ ።
እግዚአብሔር መልካም ነው ጌታ ትልቅ ነው በእውነት ከአንድ ስው የማይጠብቅ ነገር ነው በእውነት ሴትየዋ እኔ በቅርብ እውቅታልህ ነገር ይህንን ነገር በጠም እዝናልሁ በእውነት እግዚአብሔር ይፍርድ ጌታ ግን ቅርብ ነው እይዝሽ እህት እንድ ቀን ጌታ የስራውን ይስጣትል እህት
ወደ እግዚአብሔር ፀልይ እማ አይዞሽ ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም እኮ
መሲዋ ሰላም ! አጭበርባሪዎች ሁሌ ያፈዛሉ። የኔ ልጅ አንቺ በሚልዮን አትገመቺም። ለእግዚአብሔር 4ሺ ዶላር ምኑ ነው? አይዞሽ!! ሕይወት ብርቱ ሰልፍ ነው። የመከራ ቀን ይከብዳል። ከከፋ ጉዳት በመቅረትሽ ድነሽ ቢሆንስ? ይኸው ፀሎት ጀመርኩ። አይዞሽ!!!
እዴት ላግኛቹ ማማክራቹ አለኝ
እረ ወገን አለሽ እንረዳሻለን :: ሰው በህይወት ካለ የማይቀየር ነገር የለም :: ተስፋ ማድረግ ያለብሽ እግዚአብሔርን ነው ብር ይተካል !
አይዞሽ እግዚአብሔር ብድሯን ታገኛለች ብር ይጠፋል ይመጣል እራስሽን ጠብቂ
በቅንነት ደምሪኝ ውዴ
አይዞሽ ውሉ ለበጏ ነው ድንገት እንኳን ቢሳካ እዛ ጥሩ ላይሆን ይችላል እግዚአብሔር ያለው ነው የሚሆነው ስለዚህ እርግፍ አርገሽ ተይው 👏👏👏
አይዞሽ ብትሄጂ የባሰም ሊገጥምሽ ይችል ይሆናል ሁሉ ለበጎ ነው ልጅሽ ነሽ
አይዞሽ እህቴ በቻለሽ መጠን ጠንካራ ሁኚ እኔ 8 አመት የአረባገር የሰራሁበት በቤተሰቦቼ ነው የበሉት ልክ እንዳንቺ ሆኚ ነበር አሁን ያተረፍኩት የግፌት ነው
አይዞኝ
حبيبتي ابشري❤
አይዞሽ የኔ ዉድ
Masen angagrene beyate nabre ka Milano
አይዞሽ:ግና:ልጅነሽ:ስደት:አማራጭ:አይሆንም:ባገርሽ:ስርተሽ:ለመለወጥ:ሞክር::
አይዞሽ 😢የሰው ብር የበላ መጨረሻው አያምርም የሰው እባ ጎርፍ ነው አንድ ቀን ጠርጎ ይወስዳል አንቺ ብቻ ጠንካራ ሁኚ ካለሽበት ሱስ ለመውጣት ፀበል ተጠመቂ የመምህር ተስፋዬን ገጠመኝ ስሚ
እረ እንጃ የኛ ጉአደኛ እናቷ አስቀምጪ ብለው የሰጧትን ሁለት ሺህ ኢሮ ጴንጤ አማኛችን ሆነች ብላ ከባሏ ደብቃ ይሆናል ሰጠቻት ይዛባት አሜሪካ ሄደች ተባለ ግን እሷም ዲቪ ደርሶአት አሜሪካ ሄደች መጀመሪያ ሊያገባ የተዘጋጀ ጠበቃ የእሕቷ ልጅ ሞተ, ከዛ አባቷ, እናቷ እድሜአቸው ቢሆንም በዛባት መሰለኝ እሷም ነገ 1ዓመት ከ 9 ወር ሆናት ከሞተች እኔን በ 2003 እራሷን ልታጠፋ ነው ብለው ጠብቀውኝ ስለነበር እሷ በ 2020 ስታርፍ የኛ ከተማ ሕዝብ fb ዬ ላይ ሰፍረው ሲያዩ ነበር!
Tikikil
የኔ እህት ጠላት ይደንግጥ ባንቺ ፈታ ነገ መልካም ይዎናል ከምንም በላይ ሙሉ ሰው ነሽ ፈጣሪን አመስግኚው አይዞሽ ከብር የበለጠ ጤና አለ እሱ ስላለ ሰላም አለ እህቴ የሚፀና የሚያፅናና የእግዚያብሔር መንፈስ ካንቺ ጋር ይውን ነገር ሁሉ ለበጎ ነው ምክንያት አለው
አይዞሽ እህቴ ተስፋ አትቁረጭ አንች ጤና ከሆንሽ ሁሉም ነገር ስርተሽ ታገኛለሽ ወጣት ነሽ ብዙ ነገር ስርተሽ መለወጥ እምትችይ ልጅ ነሽ
አይ ሃበሻ ፤ መቸም አይማርም ። ብዙ ግዜ ተጠንቀቁ እየተባለ ይነገራል ፤ ያው ነው ታጥቦ ጭቃ።
እኮ እኔም ሚገርመኝ ይሄ ነው : 4000 Euro ዝም ብሎ ይሰጣል ? በዛ ላይ እህቴ ያስቀመጠችው ነው ምትለው እህቷ እዛ ታማ ከምትሰቃይ ሀገሯ ተመልሳ በዚህ ብር ስንት ነገር ማረግ ስትችል እንዴት ነው ትልቅ ስለሆኑ ነው ተብሎ ለማይታወቅ ሰው ሚሰጠው : ከዛ በራሳቸው ጥፋት እዚህ እየመጡ ያላዝናሉ
Atifireduuu yezar menfes endih yadergal ke getemegn endesemanew endesemanew
@@ምህረትብዙ ተይ እንጂ እዛስ ጭቅጭካቸው ያኖራል!
Betame
አይድረስ ነው ወንድሜ 😥
አይዞሽ ያለፈዉ አልፎአል ተስፋ አትቁረጭ ገና ልጅ ነሽ ለህትሽም ለናትሽም መድረስ ትችይ አለሽ ወደራስሽ ተመለሽ መጀመሪያ ፈጣሪ እዚሁ ሊባርክሽ ይችላል
God be with you! I pray for you.
💚💛❤🙄🙄
አይዞሽ ማማዬ ሁሉም ያልፋል የማያልፍ የሚመስሉ ቀናቶች ሁሉ ያልፋል ነገ ታረክ ይሁናሉ ተስፋ አትቁረጪ በርቺ ህይወት ብዙ መንገድ አላት
ወይ መሢዬ የልጅቷተሥፋመቁረጥ ቢያሣዝንም ያንቺ የማፅናናት ቃሎችሽ ተመቸኝ ፈጣሪ ይርዳት ነገምኮ ቀንነው
አይዞሽ እህቴ ሠበር አርጊ እግዚአብሔር ግዜና ወቅት አለው ይህ እንባሽ ጠብ አይልም አንቺ ጠንካራ ሁኒ
አይዞሽ እህቴ ገንዘብ ይመጣል ይሔዳል እና ሁሉም ለበጎ ነው እግዚአብሔር ላንቺ ያሰበው አለና በርትተሽ ሀገርሽ ውስጥ መስራት ነው ለሴትየዋም ፍርዱን ከፈጣሪ ታገኛለች
ሲጀመር የሠወቹን ፎቶ አለጠፈቺ እሷ ተበዳይ ነኚ ካለቺ እራሷን መግለጥ ለምን ፈራቺ መፍረደ አይደለም ግን ምንም አልተዋጠልኚም ለማንኛውም ለመሠደዲ ይሄን ያክል ተስፋ መቁረጥ አይገባም እግዚአብሔር ያበርታሺ ወደራስሺ ተመለሺ ተመስገን በይ ባገርም ሠርቶ መኖር ይቻላል
እህቴ አይዞሽ የኔ ቆጆ መስይ አችኮ ትለይ አለሽ እውነት 💚💛❤️😘😘😘😘
አሰሱ ችግር የለዉም። የሱቁ ባለቤት/ አከራይ ተጠይቆ ይገኛል። እንዴ አገር ምን ሆኗል! ስሚ! የካንሰር በሽተኛ፣ ጤንነት ስጡኝና ያለኝን ሁሉ ልስሳጭሁ ቢሉም የሚቀይር የለም! ጤነኛ ነሽ! ከዛ በላይ ሰርተሽ ማግኘት ትችይ ነበር! እናትሽም በደህና ነዉ? ከመምከር ይልቅ በሽታ ላይ መዉደቅ ምን አመጣዉ? በመድሀኒት መኖር? እራስን ለማጥፋት ሁሉ? ዘመኑ ክፉ ነዉ! የሰከረ ትዉልድ! በእህት ላብ መኖር ተለምዶ ሰርቶ መለወጥ ብዙዎቻችሁ አትፈልጉም! ደብረሽኛል! የአንቺ ቢጤ በየቤቱ አለ! እንዴት ሞራል ይኖርሻል! በስደተኛ እህትና ወንድም ደም በመምጠት የኖራችሁ ስለሆናችሁ! አቃጥላችሁናል! ከመጀመሪያዉም አእምሮ አልነበረሽም! ማፈሪያ!
በየሱስ ስም ጌታ ሆይ ይችን ልጅ ከገባችበት ክፉ የሱስ መንፈስ ታደጋት አጋንንት ሰበብ ፈጥሮ ሊያጠፋት ነዉ
የእኔን ዘመድ በአሜሪካን አገር ካሊፎርኒያ መሰለኝ ካልተሳሳትኩኝ እዛ የሚኖር ትልቅ ሰውዬ እንዲያውም ሬስቶራንት ነገር ያለው ነው አንድ ጉዳይ እንዲፈፅምለት በቃል ተስማምተው ሰውዬው ግን ሆን ብሎ ምክንያት እየፈጠረ የገባውን ቃል ሳይፈፅም መስጠትም የሚገባውን ገንዘብ ሳይሰጥ ነገሮችን አበለሻሽቶበት ጥሎ የወጣው::
የሚገርመው ሰውየው አንቺ አሁን የጠራሽውን ኢየሱስ አመልካለው የሚል ግን በጣም ውሸታምና አጭበርባሪ ሰውዬ ነው:: እግዚአብሔር ስለስሙ ሲል ለልጁ ቢፈርድለት ደስ ይለኛል:: ሰውዬው ቢያንስ መክፈል ይጠበቅበት የነበረውን ብር መስጠት ነበረበት ስምምነታቸውን አፍርሶ ቢወጣ እንኳን:: ዘመዴ ዛሬም ድረስ በሰውዬው ያስንበታል:: እግዚአብሔር እንዲፈርድ እየጠበቀም ነው::
አይዞሽ የኔ ውድ እህት እግዚአብሔር መልካም ነው ይህም ቀን ያልፋል እሺ ፈጣሪሽን አጥብቀ ያዢ❤🙏
አይዞሽ ቅስማቸውን ይስበራቸው🙏🙏🙏🙏🙏❤
አይዞሽ እናት የሰው ሀገር የሰው ነዉ በርቼ
እግዚአብሔር መልካም ነው አይዞሽ ነገም ሌላ ቀን ነው እግዚአብሔር የተጠነቀቀልሽ ነገር አለ ሁሉ ለበጎ ነው
መሲ ሳይካትሪሰት አገናኛት ትግሰት ዋልታንጉሰን ብታገኝ እርጃትና ህይወቷ ይመለሰላት እባክሸ
ቆይ እንደዚ አይነት ሰው ለምንድነው ፊቱን ስሙን ምደብቁት ሌባን እስከመቼ ትሸፋፍናላችሁ ለደህንነትዋም ቢሆን እቺልጅ አደጋ ቢደርስባት ተጠያቂ ነች ስለዚ አትሸፋፍንዋት ሌላም ሰው አይቶ ይጠነቀቃታል
እረ ተው በደሏ ይበቃታል ??????????
@@mulubirara7956 ያልደረሰበት ሠው አይገባውማ
Awe ewunt new meshefen ayasfelegem
የሰው ብር የሚበሉት አዉሬዎች እግዚአብሔር የስራቸዉን ይስጣቸው
ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን እይዞሽ እህቴ እራስሽን ጠብቂሚዲያዋተባረኪ
አይዞሽ እህቴ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው ጠንከር በይ ለእናትሽም ለእህትሽም መኖር አለብሽ
የኔ እህት አይዞሽ ይፈርዳል ፈጣሪ ታገሺ 😭😭😭😭
Be strong god will be with you
አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር መልካም ነዉ እራስሽን ለመቀየር ሞክሪ እግዚአብሔር ይረዳሻል
በመጀመሪያ እግዚአብሔር ን ብታውቂ ይህ ሁሉ የሆነው እግዚአብሔርን ውጭ ወተሽ የሚገጥምሽ መከራ የበዛ ቢሆን ነው ይህ ሁሉ የሆነውና እግዚአብሔርን አመስግኚ። ታያለሽ ሰፊ እንጀራ በሀገርሽ አስቀምጦልሻል ለማየት ያብቃሽ ብቻ እመኝ።
እኔ እምለው ሰው ሀገር ምን ይገኛል በዝያ ብር እኮ ስራ ይሰራ ነበር
አይዞሽ እህታለም ባገርሽ ላይ ተረጋግተሽ ኑሪ
በቅንነት ደምሪኝ እህት ❤
Agere laye mene selame Alene?, agere selame behone chegere yeleweme kolo tesheto yenorale
@@tigiesteredmi9643 yetgaw ager new selam yalew welum neger behager new yemiyamerew siketl yesew ager memot eco krber aydelmn yaw ekeli motwal motalch berr asebaseben ageru enasegeba new ende hager motem bione yameraln bewch ager tesfa maderg yekebedaln asebubet
እህቴ አይዞሽ እግዚአብሔር ቢዘገይም የሚቀድመው የለም ተስፋ አትቁረጪ
መሲየ አንች የሌለሽበት ኢንተርቪዉ አይመቸኝም በጣም ነዉ የምወድሽ አንደበትሽ ትለያለሽኮ😘😘😘😘👌
ህዝባችን እንዲህ ለስደት ህይወቱን አሳልፎ የሚሰጠው ሀገራችን ለህዝቦች ሳትሆን ቀርታ አልነበረም ግን የሚመጡት መንግስታት ለህዝባቸው ጠላት ናቸው በዘር መነታረኩ ቀርቶ ስራ ለመፍጠር መንግስት ቢተጋ እንዲህ እህቶቻችን መከራ አይበሉም . ምን አለበት መንግስት ወደልማትና ስራ ፈጠራ ፊቱን ቢያዞር? ሁላችንም በችግር ነው ያለነው ለዚህም ነው ባህር የሚበላን ከዛም አልፎ የደረሰው በአረብ አገር በእስር ቤት አውሮፓ የገባው በስደተኛ መኖሪያ ውስጥ ይሰቃያል ,እፍቶቻችንም የአረብ መጫወቻ ሆነዋል. ሰው እንዴት እንደዘመኑ መሆን ይከብደዋል ዘር እኮ የዘላለም ህይወት አይሰጥም ጥሩ ስራ ግን ከመቃብር በላይ ይኖራል.
እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጠን ። ለእናትሽ ስትይ ተረጋጊ።
አይዞሽ እህቴ ሁሉም ነገር ለበጉነው እባክሽን ጸልይ በርቺ እንባሽ ፈሳአይቀርም ተስፋሽ እግዛብሄር ነው
አይዞሽ እህቴ ሁሉ ለበጎ ነው እግዚአብሔር ይርዳሽ።
መሥዬ ይሄን ሚሥጢር እሚያወጡት የጥንዶችፈተና የሚል ፕሮግራሚሠሠሩ ልጆች አሉ ንጠሯቸውበቀጥታ ያሥመልሱታል
እግዚኦ ጌታ ሆይ ክፉ ሰዎች የስንቱን ሕይወት አጨልመዋል ሰዉ ለምን ፈጣሪን እንዴት አይፈራም ክፉ ነገር ሲያደርግ ሞት እንዳለ እንኳን አይፈራም
ሰዉ ፈጣሬን ቤፈራ ኖሮ አንዴህ አገራችን አትበጠበጥም ነበር ::
True
አይዞሽ የኔ ውድ ነገም ሌላ ቀን ነው ያልተሳካው እግዛቢሔር አላማ ስላለው ነው ለበጎ ነው የኔ እህት 😪😪😪😪🙏🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ብቻትልቅ እንጅ የሰውትልቅ ከጠፋ አመታት ተቆጠረ
መስዬ ተባረኪ እንዲህ በየቤቱ የተደበቀውን ጉዳት ፈልገሽ ለአደባባይ ስለምታበቂው፡፡ ይህቺ ልጅ ግን ከገባችበት የጥፋት ህይወት እንድትወጣ ከገንዘቡ ይበልጥ የስነልቦና ባለሙያ እገዛ እንደሚያስፈልጋት ጎልቶ ስለሚታይ እባክሽን የስነልቦና ባለሙያዎች ድጋፍ እንዲያደርጉላት የባለሙያውችን ነፃ እገዛ አፈላልጊላት፡፡ አዕምሮዋ ከተረጋጋ የገንዘቡ ችግር ቀላል ይመስለኛል፡፡ ተባረኪልኝ ዘመንሽ የተባረከ ይሁንልሽ፡፡
እኔ እህቴን ስንት ጨካኝ ሰው አለህ በፈጣሪ ስም አይዞሽ እህት እመቤታችን ።ሀቅሽን ታስብልሽ ለበጎ ነው ህይወት ለአንድ ተራራ ለአንድ ሜዳ ነው 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇷🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤
😭😭 be strong my dear, , God will be with you 🙏 ❤
እህቴ አላህ ብርታቱን ይስጥሽ እራስሽን ተመልከች ሁሉም ያልፋል
አረ እባክሽ የጠፋው ብር ነው ለምንስ ህይወትሽን ታበላሻለሽ ገና ለገና ሰው አገር ሄጄ ያልፍልኛል ማለት ከባድ ነው ፍርዱን ለጌታ ስጪ የስራዋን ታገኛለች ሀኪም ማየት አለብሽ መረጋጋት አለብሽ መሰደድ በጣም በጣም ከባድ ነገር ነው ለናታችሁ ስትሉ ተረጋጉ ጌታ ይርዳችሁ።
አይዞሽ የኔ እህት ብቻ ህመምሽ በጣም ከባድ ነው😭😭😭 ሁሉም ነገር ያልፋል እመቤቴ ጥንካሬውን ትስጥሽ አይቼ እስክጨርስ እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ አይዞሽ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው ጠንካራ ሁኚ
እህቴ ሆይ አይዞሽ: አንቺ ልጅ ነሽ: ይሄን ያህል ተስፋ አትቁረጪ: ሁሉ ነገርሽን ለእግዚአብሔር ሰጥተሽ: ተስፋሽን በእርሱ ብቻ አድርገሽ ነገን በተስፋ ተጠባበቂ:: ነገር ሁሉ ለበጎ ይሁንልሽ:: የሰው ገንዘብ እሳት ነው: ለጊዜው የጠቀመ ይመስል ይሆናል: ነገር ግን ብዙ መከራ ነው ይዞ የሚመጣው:: ለአጭበረበረችሽ: እግዚአብሔር ፍርዱን ይሰጣታል:: አንቺ ግን በርቺ: ነገም ሌላ ቀን ነው: ተስፋ አትቁረጪ::
አይዞሽ ህይወት ይቀጥላል የኢትዮጲያ ህዝብ ይረዳሻል እግዚአብሔር በትዕግስት ጠብቂው የበለጠ ሰቶ ያስደምምሻል ፈተና ነው በፈተና የሚፀና ነገን በደስታ ያያል ለቤተሰብሽ ስትይ ተፅናኚ ሴትየዋ ፎቶዋ ተለቆ ለፍርድ መቅረብ አለባት እግዚአብሔር ያጋልጣት አንቺ አይዞሽ በርቺ መሲ እውነት ነው የስነ ልቦና ሀኪም ያስፈልጋታል
ሰላም የሸገር ኢንፍ ሚዲያ አቅራቢ ጋዜጠኛ መሰረት በዙ ሰላም ጤና ይሰጥሸ እህት አንች በጣም ጀግና ታጋሸ አሰተዋይ እርሩህ ትግሰተኛ የሁሉን ችግር በጥሞና የምታዳምጭ የምትረጂ በመሆንሸ ይህ ሁሉ የእግዚአብሔር ሱጦታ ነው እኔ አድናቂሸ ነኝ በተጨማሪ ተከታታይሸና አድማጭሸ ነኝ እህት እህት አታልቅሸ ገንዘብ ሰውን አልሰራውም ሰው ግን ገንዘብን ይሰራል ዋናው ጤና ነው ጤና ካለ ሁሉም ነገር ያልፍል እግዚአብሔር ለደግ ነው ያደረገው ሁሉን ነገር ለእግዚአብሔር ሰጭው የሰው ገንዘብ የበላ መዳኛ የለውም ሁልግዜ እንደተጨነቀ ነው የሚኖረው አይዞሸ በርች
ሰዉ ሀዜነታ ያጣበት ጊዜ ለይ ነን። እግዚአብሔር መልካም ነው የኔ እህት አይዞሽ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው ግን ደግሞ ሞት ማፊቴ ሆኖ አያውቅም እሺ የኔ ቆንጅ ነጋ ሌላ ቀን ነው ደግሞ በጣም ወጣት ነሽ።
አይዞሾ እህቴ እግዚአብሔር አይጥልም ያንቺ ፅናትና እምነት ለመፈተን ነዉ ዝም ያለሽ እንደገና ደሞ አስዋም የሱ ፉጡር ናትና እስከምትፀፀት እየጠበቃት ነዉ እንጂ እግዚአብሔር የእዉነት ፈራጅ ነው
እህትሽ ሰው ሀገር ያለችው እህትሽ አስሳዘነችኝ አንችስ ከእናት ጋር ሀገርሽ ላይ ነሽ ወይ ሰንታአየነት ጨካኝ ሰው አለ አይዞሽ እህታለም
አይዞሽ የኔ እናት እግዚአብሔር አለ።
አይዞሽ እግዚአብሔር መልካም ነው ቤል የዋጠውን ይተፋል ጌታ ያውቃል
መስዬ ተባረኪ አይዞሽ እህቴ ጠንከር በይ
ይሄ ሚዲያ እድላም ሚዲያ ነውና ሁሉ ለበጎ ነው አይዞሽ እህቴ ሁሉ ነገር ይስተካከላል ከፈጣሪጋ። ለዚህ ያበቁሽን ሰዎች ጠንክረሽ ማሳየት አለብሽ። በዚሁ ከቀፀልሽ ግን ገላገልሻቸው እፎይ እንዲሉ እንዳታረጊ ማረግ አለብሽ የደስታ ቀንሽን ያቅርበው እስከዛው እራስሽን በደንብ ጠብቂ ትልቁ ሀያሉ ልዑል እግዚአብሔርን ለምስጋና የምትጠሪበት ቀን ቅርብ ነው።
ከጉዳትሽ በላይ ሌላ የጤና እክል ይገጥምሻል እህቴ በርች ሰው ቁሞ ከዋለ የማያልፍ የለም
አይዞሽ የኔ ቆንጆ ይቺ ሹገር ማሚ ናት ይህን ግዜ ወንድ ነው የገዛችበት ጎረምሳ
አይዞሽ ያልፋል ፈጣሪ ላቺ ያዘጋጀልሽ ይኖራል እነሱንም ፈጣሪ ፍርዱን ይሰጣችዋል
Be strong 💪🏾 you are Young liv the life
እግዚአብሔር ይርሸ ሁሉ ነገር ለበጎነው ።የባሰም ሰላለ እግዚአብሔር የተሻላ ነገር ይጣችኃል ።ተሰፈ መቁርጥ የለብሸም ።ሕይወትሸን መምራት. እና ለመስራት መጣጣር ነው ያለብሽ።ነገሌላ ቀነው።በርች
ለስደት ይሄንን ያክል ስቃይ የወጣነው በምን በተመለስን እንላለን እናተ ደሞ ይሄ ሁሉ ስቃይ ፈጣሪ ስንቱን ችሎታል ይቅር ይበለን እግዚኦ ምን አይነት ዘመን ደረስን ሰው በሰው ባለፋበት ገንዘብ በሰው ላብ መበልፀግ
እህቴ አይዞሽ እግዚአብሔር ላንቺ እና ለቤተሰብሽ የተሻለ ነገር አለው እንደዚህ መሆን የለብሽም በተለይ መጠጥ አትጠጪ ተገቢ አይደለም መፍትሄ አይደለም ይህንን ሁሉ መጥፎ ምኞት ምን አመጣው እግዚአብሔርን መፍትሄ አለው
እረ እህቴ ነገም ሌላ ቀን ነዉ ብዙ ሰዉ በሕይወቱ ብዙ ነገር አጥቶአል ሞት አማራጭ አይደለም ዉጭ ሀገር ብቻ አይደለም ሰዉ የሚለወጠዉ በሀገርም ላይ ሰርቶ መለወጥ ይችላል እባክሽ ስደት እኮ ለሁሉም አይመችም ወጥተሽም እንዳሰብሽዉ ላይገጥምሽ ዝችላል ፕሊስ አስቢበት
በቅንነት ደምሪኝ እህ❤❤
Tkkl
ትክክል ብለሻል
ችግር አለባት ስለሄደች የሚመቻት መሰላት ኦ አያድርስ ነው
እህቴ አይዞሽ! ሁሉም ያልፋል! እባክሽ ተስፋ አትቁረጭ!
ህግ የማይገዛቸውን በህሊና ፍርድ ይፈረድበታልና እንዲህ አይነት ስራ የምትሰሩ ተጠንቀቁ የሰው ህይወት የምታጨልሙ ህይወታችሁን ታጣላችሁ::
ተይ የኔ እህት የጠፋብሽ 4000 ዩሮ ነው:: ያንቺ የእናትሽ እና የእህትሽ ህይወት እና ጤና ግን ከዛ በላይ ነው:: እራስሽን ለምረጋጋት ሞክሪ:: አይዞሽ ሁሉምያልፋል ነገም ሌላ ቀን ነው::
አይዞሽ እህቴ ገንዘብ ቢጠፋ ይገኛል እህት አለሜ ዋናው ጤና ነው ደሞ እግዚአብሔር አለ ይፈርዳል በትግስት ጠብቂ አንቺ ፀልይ ውዴ እመአምላክ ወላዲተ አምላክ ሁሉን ነገር ታስተካክልልሻለች እሺ እና መምህር ተስፋዬ አበራ ብለሽ ይቱብላይ ጊቢና ገጠመኝ አዳምጪ በጣም ይጠቅምሻል!!! እህቴ አይዞሽ ያልፋል ሁሉም ነገር ለበጎ ነው!!!
አይዞሽ እህቴ ሁሉም ያልፋል በርታ በይ
❤️አይዞሽ እህቴ አይዞሽ እግዚአብሔር ላባችሁን ይመለሰላችሁ የሰው ገንዘብ እሳት ነዉ ::😭🙏
አይ ይች ሂወት ለማን ትመች ይሆን 😭 አይዞሽ ፈጣሪ ከአንችጋ ይሁን
ሰው ይህን ያህል በሀገሩ ተስፋ ሲያጣ ያሳዝናል
አይዞሺ ውደ እግዚአብሔር ይርዳሽ
ጣሊያን ያላቹ ኢትዮጵያውያን እችን ወሮ በላ ኣጋልጣቹ ኣሳዩን።
ጣልያንም ሀገር ሆኖ ሲጓጓለት ይገርመኛል። እኔ ኤውሮፕ ነው የምኖረው ለቫኬሽን ጣልያን በደንብ ሄጃለው እዛ ሀገር ሮም የምትኖር ጓደኛ ስላለችኝ የሀበሻውን ኑሮ አይቻለው ትንግርት እስከሚሆንብኝ ነው ኑሮዋቸው ያስደነገጠኝ። እውነት እያጋነንኩ አይደለው። በጣም በጣም በሚያሳዝን ሁኔታ ነው የሚኖሩት። እና ብዙ ነገር እንደቀረብሽ አታስቢ በእርግጥ 4,000 € ቀላል አይደለም ። ግን አንዳንዴ ያለንን ነገር ተመስገን ብለን ካልተቀበልን ከባድ ነው።
በኢትዩ ስንት ይሆናል
እህቴ ጸሎት አድርጊ አይዞሽ እግዚአብሔር አዲስ ቀን አለው ብትውጪም ለቦጎ ላይሆን ይቻላል እናም እግዚአብሔር አምላክ ይፈርዳል
መሲ እግዚአብሔር ረጂም እድሜ ይስጥሽ
ከዚህ ቤተሰብ የወሰዳችሁትን ገንዘብ መልሱ እዳው ለዘር ይተርፋል
እንዲያው የኔ ደግ መሲዬ በጣም የሚገርመኝ ለመሆኑ የዚህን ሁሉ ሰው ጭንቀት ሰምተሽ ተኝተሽ ታድሪያለሽ?እግዚአብሔር ልቦናሽን አይቀይረው፡፡
እግዚአብሔር ይይላቸው የሰው ሀቅን የሚበሉ አይዞሽ ይሄ ቀን ያልፋል ተረጋጊ እራስሽን አትጉጂ
ፈጣሪ የስራዋን ይስጣት መቸም የሰውላበት በልታ አይጠጋ ወይም አያልፍላት የስራዋን ታገኛለች አች
በርች ጠካራሁኝ እህቴ በነዛጊዜ ጠንክረሽ ብቆሚ አይደለም 4ሺ የበለጠ ሌላ ነገር ታደርጊነበር እባክሽ እራስሽን አትጣይ 🙏🙏🙏🙏❤
አይ አሄሄ መስሏት ነው የድሀ እንባ ቀን ይጠብቃል እንጂ ዋጋዋን ታገኛለች ላንቺና ለመላ ቤተሰቦችሽ እንባችሁን የሚያብስ ፈጣሪ ይስጣችሁ !
አይዞሸ እህቴ ነገ ሌላ ቀን ነው ነገሮች ይቀይራሉ ህይወት ይቀጥላል በርች ጠንካራ ሁኝ በሰው አገር ብቻ አይደለም ለውጥ በኢትዮጵያም መለወጥ ይቻላል አይዞሸ ፈጣሪ አለሸ
በቅንነት ደምሩኝ ❤❤❤
በጣም ያ
ማል። ከተቻለ ሴትዬዋ የለቀቀችሱቅ የተዋዋለችዉ ሰነድ ስለሚኖር አከራዬቹን ጠይቆ ቢያንስ አድራሻዋ ሊገኝ ይችላል።የኔልጅ አንቺ ከገንዘቡ በላይ ነሽ ።ወጣትነሽ ገና ብዙወርቃማ ጊዜወችአሉሽ፣እግዚአብሄር ይረዳሻል ለሞት ሳይሆን ለመኖር ጸልይ ለእናትሽ ፣ለእህትሽ አለሁብለሽ ባንነሽ ተነሽ።የተፈጸመብሽ አሳዛኝ ቢሆንም ስለወደፊቱ አስቢ እግዚአብሄር ይፈርድሻል።
እፍ ነገር ሁሉ ለበጎ ነው እህቴ አይዞሽ እውነት ልብ ይነካል ግን ልቦና ይስጣቸው ነገከርግርሽ ስር እንደሚወድቁ እርግጠኛ ነኝ በርቺ አይዞሽ
ነገን ለመኖር አስብ ይብላልኝ ለሷ የስደት ገንዘብ ለበላችሁ በትቺ አንቺ እህትሽን አበርቻት