#ሳዑድ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 ก.ย. 2024
  • #ባሏን በውሽማዋ አስገደለችው#

ความคิดเห็น • 63

  • @Tgkutabertube
    @Tgkutabertube  หลายเดือนก่อน +7

    *እኔኮ ወንዶች ብቻ ይመስሉኝ ነበር በሚስታቸው ላይ ሴት የሚያሯሩጡ ለካ ሴቶችም አሉ አረ እፈሩ በሰው ሀገር ላይ ስማችንን አታስጠፉን😮*

  • @jshsuwu5558
    @jshsuwu5558 หลายเดือนก่อน +17

    እህት የውሻዎ ነገር ነው የታየኝ😂😂😂😂😂 መሥሊም ከሆሽ ትነጅሥሻለች

    • @user-bf9iq2zd4d
      @user-bf9iq2zd4d 13 วันที่ผ่านมา

      አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂን ወበረካቱሁ ማለትም ተወች

  • @user-dq1pl4wt8p
    @user-dq1pl4wt8p หลายเดือนก่อน +7

    ቲጂዬ ውሻ ለማደኛ የሚጠቅም ካልሆነ በቀር ውሻን ማሳደግ በቀን አንዳድቀርጥ ከኸይርስራ ያስቀንሳል ብለዋል ነብዩስለላሁ አለይሂ ወሰለም

    • @Tgkutabertube
      @Tgkutabertube  หลายเดือนก่อน

      *ህፃንኮ አይደለችም ውዴ ትልቅ ነች ድንክ ውሻ ነው መሰል የሚባሉት እኔ እንኳን ውሻ አልወድም ቤት አምጥተውብኝ ነው እንጅ*

  • @ፈኪTube-ov7lz
    @ፈኪTube-ov7lz หลายเดือนก่อน +6

    ውሻ ነጃሳ ነው እህቴ

  • @yarab4997
    @yarab4997 หลายเดือนก่อน +1

    ቲጅዬ 💓💓💓💓

  • @seaditesema5125
    @seaditesema5125 หลายเดือนก่อน +2

    አላህን ፍሪ ላየቶብ ብር ብለሽ ያልሆነ እርእስ አትፃፊ አድግዜ አባቷን አድግዜ ወድሟን አስገደለይ ለምትይው አላህን ፍሪ ነገ አችም ትሞቻለሽ አልሞቱም ቤተሰብ ብለዋል አትዋሽ

  • @user-dq1pl4wt8p
    @user-dq1pl4wt8p หลายเดือนก่อน +2

    😢😢😢ገጠር ውስጥ ስለሼርአ ምንምየማያውቁት የለም አሁንምገና ይጨራረሳሉ ከዛም ወገን ከዚህም ወገን ሼርአ የገደለን ይገደል እንጂ ያልገደሉት ምንአጠፉና ይገደላሉ😢😢😢

    • @Tgkutabertube
      @Tgkutabertube  หลายเดือนก่อน +1

      ከባድ ነው

  • @ekramekram6901
    @ekramekram6901 หลายเดือนก่อน +6

    ቲጅ ዉሻይቱ ነጀሠችሽኮ ሠባት ጊዜ በአፈር ማጠብአለብሽ እህቴ ዋ ኮሜንቴን ካየሽው ምናልባት

  • @user-ji6ss1cz9m
    @user-ji6ss1cz9m หลายเดือนก่อน

    ጎበዝ በርቺልኝ ማሻአለህ በርቺ😘😘😘

  • @MizanMedia-pp2zo
    @MizanMedia-pp2zo หลายเดือนก่อน +3

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ የቲጂ ቤተሰቤች አበረታቱኝ

  • @user-Nezhia
    @user-Nezhia หลายเดือนก่อน

    እስኪ ደምሪኝ ቲጅየ፣ያንችን ኮሜንት እቤቴ ማየት አምሮኛል።❤❤❤

  • @user-Nezhia
    @user-Nezhia หลายเดือนก่อน

    ሰላምአለይኩም ቲጅየ፣ግንኮ ውሻና አሻንጉሊት ያለበት ቤት መላኢካ ይሸሻል ይባላል፣በተረፈ አብሽሪ በርችልኝ❤

  • @user-gb2zd3ie6f
    @user-gb2zd3ie6f หลายเดือนก่อน

    ቲጅየ የኔውድ ይችንውሻ እቤትአታስቀምጫት እህቴውሻጥሩአይዴለም አላህይጠብቀን ሠው ባልማለትእኮ እኔ በጣም ፈራሁኝ ሠው ወዴየት እየሄዴነውግን፣💦💦💦💦💦💦💦💦💦💦💦💦💦💦💦💦💦💦💦

  • @user-wb4fu8oz2b
    @user-wb4fu8oz2b หลายเดือนก่อน

    የምር ነው ይህ ነገር?የአላህ አባትና ወንድም በጭራሽ መገደል የለባቼውም እሷ ነበረችንጂ አይይይይ😥😥ያሳዝናል

  • @ሉሉ
    @ሉሉ หลายเดือนก่อน +3

    ወርጣያወች መሰልጠን ይቀራቸዋል ሀይቅ ገበያ ይመስክር

    • @user-umukewesar
      @user-umukewesar หลายเดือนก่อน

      የት ነዉወርጣይ እህቶች

    • @ሉሉ
      @ሉሉ หลายเดือนก่อน

      @@user-umukewesar ከሀይቅ ወረድ ብሎ ወደ ሰግለን ተሁለደራሬ

    • @user-umukewesar
      @user-umukewesar หลายเดือนก่อน +1

      @@ሉሉ የአላህ እኔስ ያለስራቸዉ አባቷ ወንድሟ ና በመቶ ሏ እጅግ አሳዘኑኝ

    • @nafesanafesa3632
      @nafesanafesa3632 หลายเดือนก่อน

      አወ ገና አልሰለጠኑም

    • @HappyKettlebell-bj9gl
      @HappyKettlebell-bj9gl หลายเดือนก่อน +1

      ግን እርግጠኛ ናችሁ አባቶን ና ወንድሞን ገድለዋቸዋል ወይ እኔ ማመን ከበደኝ የዛ ስፍር ልጆች ደውላችሁ እርግጠኛውን ንገሩን

  • @sadakmal1865
    @sadakmal1865 หลายเดือนก่อน

    ኧረ ኑሮ ቲጂ ውሸትነው አባቷና ወንድሟ አልተገደሉም ተየትአምጥተው ነው የሚያወሩት

  • @user-wb4fu8oz2b
    @user-wb4fu8oz2b หลายเดือนก่อน +1

    እንዴው ከሃይቅ በታች ያሉ የፈላባቼው ናቼው በተለይ ወረባቦዎች የአሊም ሃገር ሁኖ ለምን ጋጠ ወጥ እንደሆኑ አላቅም

    • @ነኢመት
      @ነኢመት หลายเดือนก่อน +1

      ታዳ ወረባቦ ማን ተገዳደለ 😏 ወረጣያ እና ሪያ ኢጁ ነው የሚገዳደለው ሳኡዲ ላይ

    • @lubabaseid808
      @lubabaseid808 หลายเดือนก่อน +2

      ወረባቦ ሁሉም አደለም ስንት ስርአት ያለን ልጆች አለን አትሳደቢ ሴትዮ

    • @user-wb4fu8oz2b
      @user-wb4fu8oz2b หลายเดือนก่อน

      @@lubabaseid808 ጥሩዎች የሉም አላልኩም ግን ጋጠ ወቶቹ ሁሉንም ይዘውት ሙተዋል በስም

  • @imubilal6947
    @imubilal6947 หลายเดือนก่อน

    ውሸት ነው አልሞቱም ተብሎል እህቴ ውሻ ደሞ ምክንያት ካላት ማሳደግ ትችላለች

  • @allahmdulilahrbintabdu9429
    @allahmdulilahrbintabdu9429 หลายเดือนก่อน

    አላህ ይሰጣል ቱር ሀለሌ ሴቶች የተረገመች ሴት በተሰቦቿን አስጨረሰች
    ቲጂ ግን እዴት ነው ውሻ የምታሳድጊው ሶላት እዴት ነው ምሰግጂው የውሻ ልጋግ ነጃሳ ነው አይከብድም እኔ የሆነ ቤት ገብቼ በአንድ ቀን ወጣሁኝ ልጋጉ ከሶላቴ ሚበልጥ የለም።

  • @umuhayattube
    @umuhayattube หลายเดือนก่อน +1

    ን❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @EeEe-lj1gb
    @EeEe-lj1gb หลายเดือนก่อน

    ማነው ሀቅየሚያወራው በዝች ምዲርላይ

  • @RichTube-n5t3
    @RichTube-n5t3 28 วันที่ผ่านมา

    አሠላሙ አለይኩም

  • @user-js1ue5qc9d
    @user-js1ue5qc9d หลายเดือนก่อน +2

    ይች ቆሻሻ እሷም ሳዉድ ነች ትደፋት አለች ይች ጋጠወጥ አፈር ትብላ

  • @samira1164
    @samira1164 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @skettube4149
    @skettube4149 หลายเดือนก่อน +1

    ኧረ የውሻይቱን ነገር አስቢበት ማማየ ወላሂ አንች ከነቀየሽ አስነጀሽ

  • @naeemanaeema1234
    @naeemanaeema1234 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉❤❤😢😢😢❤

  • @zedtube291
    @zedtube291 หลายเดือนก่อน +1

    እህቴ ውሻይቱ እየነጀሰችሽ ነው አታቅሪባት

  • @fozihahmad4633
    @fozihahmad4633 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢

  • @BintNuri
    @BintNuri หลายเดือนก่อน

    ሠላም የቲጂ ቤተሠብ አበረታቱኝ ቤተሠብ ስወዳችሁ ጀማሪ ነኝ

  • @ktube8920
    @ktube8920 หลายเดือนก่อน

    ውሻ ውሻ የምትሉት 😂 ውሻ የምታሳድግበት ምክንያት ካላት ማሴደግ ትቺላለች ስለዚ በመልካም እዩት

  • @LubabaLubaba-ju6is
    @LubabaLubaba-ju6is หลายเดือนก่อน

    አባቷም ወንድሟም አልሞቱም አትዋሹ ወላሂ

  • @EeEe-lj1gb
    @EeEe-lj1gb หลายเดือนก่อน

    ንሮሮሮሮሮሮ ንሮሮሮሮሮሮ ማንእንመን

  • @hawaabdu1778
    @hawaabdu1778 หลายเดือนก่อน +1

    ግን ከይቅታጋ ዉሻ ምን ይሰራል ይነጂሣል ????

    • @user-cn2zw4iw3v
      @user-cn2zw4iw3v หลายเดือนก่อน

      ይነጅሳልጅ ለሀገራችን ሌባ አሪፉ ነበር

  • @gifubbcv-vp9js
    @gifubbcv-vp9js หลายเดือนก่อน

    አይ እናኑ ሀሳብሺ ልክ ሆኖ ግን"እነዚህ ገጠሬዎች" ያልሺው አሳቀኝ ጀግንነት ሲለካ ገጠር ላይ ነውለካ የተባለበትን የፈተና ጊዜ አልሰማሺምደ በወያኔ ወረራ ሱፍ ለባሺ ተማርኩ ያለው ሞደስ ለብሶ ሲሸሺ ዛሬ ከከተማ ወደገጠር የመጣን ዘመድ ከጎኑ አብሮ የሚተኛ የለምኮ ለምን ከተማ ላይ ወንድ ለወንድ?እናም ጀግንነትም ስልጣኔም እምነትም ታማኝነትም ሁሉም ነገር ያለው ገጠር ከአርሶ አደሩ ቤት ነው ስለዚህ እነዚህ ከተሜዎች ብለሺ ቀይሪ እናኑዋ ቀረኮ ከተሜ መከበሪያው አለፈኮ አንድ አንካሳ ቤት ከተማ ገዝተን የሰለጠን አይምሰለን እናም ገጠሬዎች አይባልም እሺ ይስተካከሉ

  • @abcabc1705
    @abcabc1705 หลายเดือนก่อน

    በየመን ሾልከው ይመጣሉ የጃቼውን ይስጣቼውና

  • @user-vz3mr1pb2s
    @user-vz3mr1pb2s หลายเดือนก่อน

    😭😭😭😭😭😭😭

  • @haytomer9818
    @haytomer9818 หลายเดือนก่อน

    እዉነትሸን ነዉ አባትየዉን ገደሉት ?ወይይ ነፍሰ መጫወቻ ሆነ እራሷን እንጃ ቤተሰቦቻ ምን አጠፎ የተኛች እሷ የተገደለዉ ሌላ አይይይ

    • @Tgkutabertube
      @Tgkutabertube  หลายเดือนก่อน

      *ያሳዝናል😢*

  • @ddddd1049
    @ddddd1049 หลายเดือนก่อน +1

    ውሻ ነጃሳነው

  • @gifubbcv-vp9js
    @gifubbcv-vp9js หลายเดือนก่อน

    እረ ቀስ በሉ ቀደደደደድ አደረጋችሁት አለንባችሁ ከአረቦች ቤት የውሻ ምግብ የሚሰጡ የሚያጥቡ አሉኮ የኛው ሀበሾች ተው ስንቀደድ እያስተዋልን ከውሻይቱ ይበልጥ እኛ ነጃሳ ሆነናል የሰውን አደጋ በዩቱብ የምንቀባበል አሁን ቁርአን የሚቀራ ሰው ወይም በወንድሞቸ ሀይማኖት የቄስ ትምህርት የሚሰጥ ሰው በዩቱብ ቢለቅ ባላየ እናልፈዋል

  • @seadahabesha2943
    @seadahabesha2943 หลายเดือนก่อน

    ሳታውቂ አታውሪ ውሸት ነው ብለዋል አልሞቱም

  • @user-oc3sd2ku76
    @user-oc3sd2ku76 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ለይቱብ ብር ብለሽ አትቀደጅ ማርያምን ማንም አልተገደለም ቀዳዳ ነሽ እሽ ባለየ ቆሻሻ ገደል ግቡ እናተ የማታቁትን ወታችሁ የምትቀደዱ 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥

  • @user-px2zm4eq4b
    @user-px2zm4eq4b หลายเดือนก่อน +1

    ትክክል ወርጣየ ናቸው 0 16 ቀበሌ ሌዩ ሠፈራቸው አብራሂሞ የሚባል ሠፈር ነው ግን አባታ ና ወንድማ አልሞቱም ውሸት ነው

    • @nafesanafesa3632
      @nafesanafesa3632 หลายเดือนก่อน

      ዩቲበሮችንኮ አላምንም ኮመንታተሮችንዉ አቦ በረካሁኒ

  • @kadotube9947
    @kadotube9947 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢