ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
*ገጠር ካልኖራችሁ አርፋችሁ እዛው ስሩ ልናልቅ ነው ወገን😊*
ድሮም የነበረ ነው እኮ ምንም አድስ ነገር አልነገርሽንም በፊትም ቤትውስጥ ቧንቧ እያለ ቦኖ ነበር የምቀዳው በእህቶችሽ ሂወት አትቀልጅ በስደት ያለውን ነገር እያወቅሽ አትምጡ ማለት አይከብድም ግን? ስደት ላይ የሴት ጊዜ ደግሞ ውስን እንደሆነ ታውቃለሽ ጉልበታቸው ካለቀ በሀላ የሚያሰሩሽም አይፈልጉም ቤተሰብም እንደዚያም ነው እናማ እዚያው ሀገራችን ላይ አብረን እንቸገራለን እሺ😂
@@Tgkutabertube አችይ ሁል ጊዜ አላህን አታመሠግኒም አለሀምድሊላ በይ
@@hanaethiotube5312 እህት አክስቴ አስድት16 አመት ሠሪታ አሁን አገረ ገባች ብትለው ብትለው ልጀ እቢላት ቤት ብቻው ምን ይሠራል ገዘብ ያለልጀ ምን ይሠራል ልጅ ካለየ ብረ ሠረተሽ ታገኝዋለሽ አሁን አክሥቴ በልጀነቷ ነው የወጣይው 44 አመት ይሆናታል ምንም ሠላም የላትም ጤናም የላትም ምክኒቱም ባረብ ሀገረ አልቋል ሁሉም ነገረ ሥለዚህ ሁሉም ገደብ አለው የያዚትን ይዞ አገረ ገብቶ ወልድ እደገና ብትመጡ ይሻላል ተስፈም ይኖራችኋል
@@toybaa590ትክክል ብለሻል አትሥሟቸዉ አገር ነዉእሚያዋጣዉ ሁሌ የሠዉ ሰራተኛ ሆ ባይሆን ብርያዙ ሥራመሥራት ይቻላል
እናአእድሚቺንንእ እነፈጀው በሰውሀገረ መጠን ሰውእንደሚናረው እኗራለሑ ክዝሕመሰቃየትእ ለምንሽንኩረት ቸረቺየ የማልኖረእ
ኧረ ተይ ቲጂዬ አታስፈራሪን እንደዘመኑ ይኖራል ከኩሬ ወሀ ቀድተን ከጫካ እንጨት ለቅመን በእበት ቤት ለቅልቀንም አድገናል እንኳን አሁን ባለው ማመስገን ነው😊
ነበር ግን አሁን ለመዲን አላህ ያመቻችልን
ያን ጊዜ እኮ ሁሉ ነገር ርካሺ ነዉ ቺግር የለም አሁን ዝም ብቻ አልላህ ይሁነን
@@tewekeltuaellah6638 ልክ ነሺ ግን ወቶ ከመቅረት በማንም ህፃን ክብራቺንን ዝቅ አርገን ከመታዘዝ ባለን መብቃቃት ይሻላል በሀገራቺን ደግሞ ድሮ እርካሺም ቢሆን ብር ማግኛ መንገድም ቀላል አልነበረም ዛሬ ግን የቀን ስራ እንኳን ከ9 መቶ እስከ1ሺ ነው ክፍያው የኛ ሰው የበላዩን ብቻ በማየት ስራ ትቶ ተቀምጦ ሰው ሲተችና ሲያድንቅ ነው የሚውለው ዝቅ ብሎ መስራት አይፈልጉም
Ewenetnew..astewayeneshi.kemer..❤❤❤❤❤
አብሽሪ አነሱየራሳችውን ኑሮአየኖሩነው አትፍሪ።
ሰዉ እንደሚኖር ይኖራል አላህ ለኛ ያለዉ አለ ሪዝቃችን በአላህ ነዉ
ማሬ ደምሪኝ
ሣሕ
ሣህ🎉
ሳሕውዴ
እባካችሁ በሰው ሂወት ለመቀለድ አትሞክሩ እሺ ሂወታችሁን አየኖራችሁ ችግር እንዳለ ቢሆንም ይኖራል በስደት ያላችሁ እህቴቼ በግዛችሁ ተጠቀሙ አትስሟቸው ሁሉም በጊዜ ነው የሚያምረው ማግባትም መውለድም መልበስ ማጌጥም የሚያምረው በጊዜ ነው ገንዘብ የማይመልሰው ነገር ቢኖር ጊዜ ነው ኢትዮጵያ ያሉ ሰዎች ችግር ብቻ ነው የማወሩት ደግነቱ እናንተን ሰምቶ በሂወቱ የሚጫወት ካለ እሱ ሞኝ ነው። ችግር በሁሉም ቦታ አለ ሂወት እስትራግል አላት ግድ ነው ኢትዮጵያን ሠላም ያድርግልን ዘረኞችን ያጥፋልን
ሲደርስብሽትትርጃታለሽ
ትክክል. ይሄኮመት ተመቸኝ ለምክርስ. አላህ ያሰብሽውን ይረዝቅሽ ወላሂ. ሁሉምበግዜውነውየሚያምረው. አርጅቸብሄድውይይ😂 ከባድነው . ልጅምመውለድ ሁሉንበልክነው. ብርእደሁ ወፊትኑው አይሞላም
ዝም አትያትም
እች ደሞ ሁል፡ችግር ታወራሀለች😅😅😅😅
እውነት ነውውደ ችግር ነው እሚያወሩት የስደት ኑሮ ያወቀያውቀዋል
ምን ጉድ ነሽ ሴትዮ እሰው ቤት እድሜያችንን ጤናችንን አጥተን እንኑር እዴ ማፈሪያ ነሽ
በርሜል ግዢና የዝናብ ውሃ ደቅኚ😂😂
ክክክክ ጥሩ ሀሳብ
😅😅😅😅😅😅😂😂
እረ አላህን ፍሩ አእምሮችንን አታደንዝዙት ላኢላህ አኢለላህ ለዚች ለዱኒያ አገር
ለራሳቸው እየኖሩ ሰውን ማሸበር
ምን እያልሺ ነው እና እድሜ ልካቸውን ሰው ቤት ሲገረዱ ይኑሩ በሰላምሺ ነው ሰውን ተስፋ ምታስቆርጭው የአረብ ቤት ትዳር ልጅ ይሆናቸዋል ለራስሺ መረረሺም ደላሺም እየኖርሺ ነው ሰውን አታስፈራሪ ስንት የሰው ቤት የመረረው አለ ማበሸር ማጠናከር ሲገባሺ እሮሮሺን መተሺ ስደት ለመረረው እህት ወንድም ስታወሪ ምን ሊሰማቸው እደሚችል አታስቢምደ ሀይ ምነው ኑረንበታልኮ አይተነዋል የሰው ቤት የሰው ነው እህቶችዬ አብሺሩ አዎ አነዳንደ ችግር ሊኖር ይችላል ግን ይሄን ያህል የተጋነነ ችግር የለም ሀገራችሁ ኑ አትፍሩ አንች መተሺ ሰው ቤትሺ ኑሪ እሺ
ሳህ ዝበሏቼው ችግር ቢኖርም ሀገር ይሻላል ቤት ያላችሁደሞ ቢእር አስቆፍሩ አረብ ቤት ቁራሽ ኩብዝነው የምንበላው ሰውነታችን በሰውቤትአለቀኮ ሆ በቀን ሶስት ጊዜ እየበሉ ኑሮ ተወደደ ይላሉ አረብአገርም ሁሉምነገር ቢኖር እኛ በስራ ቢዚነን አንበላም በሽታ ብቻነው ያተረፍነው
ተባረኪ❤
ረሱል ሰ አ ወ ዘንድ አንድ ሰው መጣእና እንዲህ አላቸው ከሰው ሁሉ ሀብታም ለመሆን እፈልጋለሁ አላቸውባለህ ነገር ተብቃቃአላህንም አመስግን አሉትሙእሚን ማለት ባለው የሚብቃቃ ነው የራሳችሁን ኑሮ ከአረቦችጋ አታወዳድሩ ያበናትድሮም ቸግሮን ነው የወጣነው ይሄ ህይወት ደግሞ መላው ኢትዮ ህዝብ ህይወት ነው ለማዳም ቅመሞች ብቻ የተሰጠ አይደለም ሁሉም የሚያምረው በልጅነት ነው ገንዘብ አድልበን ወይ እዚህ ደስተኛ አንሆን ወይሂደን አንኖር በእንጥልጥል ነው የምንቀረው የራሳችሁን ውሳኔ ወስኑ በአላህ ተመኩ እሱ እውነተኛ መመኪያ ነው
ዝምብሎ እሰው ሀገር መስራት ብሩ ላይጠራቅም እዛው ሄደን እንቸገር. ከቤትሰብ ዘመድ ተጠማመድን ገንዘብ አንጡ ዝም ስናላቸው ቁጥት ኩርፍ ሰለቸን ሙቀቱም ገደለንንን
አይ ታይ ለረስሽ ሀገር ገብተሽ ሰዉን አትምጡ ይደብረል የሰዉ ደስታ የሚየስደስታቹሁ 10k አስገቡኝ🎉
የመዳም ቅመሞች አታስፈሪያቸዉ ሁሉም የረዚቁነዉ የሚኖረዉ እስከመቸ በሰዉ ሀገር እኔ ከመጣሁ አራተኛ ወሬ ወጭ እንጂ ገቢ የለም ቢሆንም አልሀምዱሊላ
ነጁየ ደምሪኝ ማሬ
@@Zehara9 እሹ
አረ ማንንም አልሰማም እድሜየን በስደት አልጨርስም
የራሱ ጉድይ እኔ እምኖረው ገጠር ማይ ገጠሬ ❤❤❤የገጠርልጂች አላችሁ
እህት ደምሪኝ
ታዳ መልሰሽ ከዛ ለመሄድ ነው እደ እቅድሽ
በተለይ የኦሮሞ ደመጠጭ መሪ ከመጣ ህዝብ አለቀ በውሀና በስደት አላህ ያንሳልን
እኛስ ጋ አልሀምዱሊላህ ውሀ ከራሳችን ልፎ ለሌሎች ተርፈናል ዋው ሱም አልሀምዱሊላህ
የት ነው
የት አገር ነሽዉዴ
አረእኛጋ በወሎነፍነው ለባቲምተወስዷል እኳንለኛ የትአገርነው የናተ
@@Tube-ip9xt ወሎ ተሁለደሬ
እኔም ቤት አትጠፋም ሁሌም አለች አልሃምዱሊላህ
አታካብጅ እባክሽ አንቺእንደኖርሽው እንኖረዋለን የችግር ማሢንቆ አትከርክሪብኝ🎉🎉🎉
ሰላም እህት ደምሪኝ ውዴ
እርለራሳችንነውእሳምእዳዋንእያየችይሆናልእድምአችሁገናየሆነስሩለኢቶቢያኑሮአትቸኩሉ።
@@sartt1717 አረ የኔውድ ሁሉም ከልኩአያልፍ እኔበርግጥ ትልቅነኝ 28አመት አንድልጅአለችኝ ገብቼአግብቼ መውለድ እፈልጋለሁ
ይንን የተመለከተ ግብፃዊ ያባይ ልጅ ዉሃ ጠማዉ ብሎ ይሰቅብናል😂😂😂😂😂አንድነትን ፈጥረን ተባብረን ብንሰራ ያባይ ወንዝ የኛ ሆኖ ባልተጠማን
ሀገር ሠላምምም ብቻ ይሁን ቲጅዬ ዋናው እሡ ነው ከተብለጨለጨ ህይዎት ይልቅ የገጠር ህይዎት ጣእሙ ሁሉ ነገር እውነት ምግቡ ውሀው ሁሉ ጤና ገጠር እየኖሩ እራስን ንፁህ አድርጎ መኖር ይቻላል ዋናው መንቀሳቀሻና እውቀት ነው
ትክክል ነሺ 👍👍👍 እኛ መንገድ የለን ውሀ የለን ሆስፓታል እጥረት አለን ተጠያቂው ህዝቡን ወክሎ ስልጣን ላይ የተቀመጠው ነው
እዴ እስተዛሬ ይሃሁሉ ነገር የለለው አድስ የተመሠረተ ከተማነው እዴ
መብራቱንም ፀሀይ ጨረር ተጠቀሙ አታካብዱ ዋናው ሀገር ሠላም በሆነልን
እረ እኔ ስደት መሮኛል ውፍፍ😢😢
የሰው ወሬ አትስሙእራሳችሁን አሳምናችሁ ግቡ እንደ ቤታችሁ ለመኖር
እኔም😢😢😢😢
እና ስደት እስከመቸ እንቀመጥ የኢትዮ ኑሮ የባሰ እጅ እየተሻለ አይመጣ እዛው ሄደን ሰው እደሆና ብርም ጥቅም የለውም ማዳቤት ሰብስበን ያለህይወት ብር አልሰማም
😢😢😢😢😢
እህት ባሁኑ ስሃት በትንሽ ገንዘብ የጉድጉዎድ ዉሃ የሚያወጡ ጀግና የአኢት/ ያ ልጆች አሉና ፈልገሽ አፈላልገሽ የቆምሽበትን መሪት አስቆፈረሽ ዉሃ አሶጥተሽ አትክልት አምርተሽ አረብ አገር በስደት የሚሰቃዩትን እእቶችሽ መልካም አርያ ሁኚ እንጂ የስንፍና ንግግር አትናገሪየለበስሽዉን ድሪቶ አዉልቂና ቀለል ያለ አለባበስ ለብሰሽ ፈጣሪ በሰጠሽ መሪት አልምተሽ ተመገቢእኛ አኢት/ያዊያን ችሮቻችንን ሁሉ መንግሰት ቤተሰብ ዘመድ እዲቀርፍልን እንፈልጋለንየቆምሽበት መሪት 200 ሜትር ቢቆፈር ካንቺ ያለፈ ላካባቢሽ የሚተርፍ ወሃ ይወጣዎልግብፃዊያን ከኛ ከሚአኤደዉ ያባይን ወንዝ ተጠቅመዉ አልምተዉ ከራሳቸዉ ባለፈ አለምን ይመግባሉ
አረ ዝበያት እህት ንሮ ተወደደእያሉ ቴያረተርቱ ይሃው አገር ሠላም ጠፍቶ ደህና እቅልፍ መተኛት ናፈቃቸው እና ባለውነገር አላህን ማመስገን ጥሩ ነበር እቢ አሉ እጂ
እረ ቲጅየ ያረብ ሀገር ውሀ ስናፈስ ሰው ሀገር እንቅር እንዴ
እና የመደም ሸቃላ እዚሁ ያርጁ ይሙቱ
እኮ እየኖሩ አትምጡ እስከመቸ እምንቀመጠው ስደት ፈርተን
አችሴትዮ ሁሌም ሳይሽ ሀገርአትግቡ ኑሮው ምናምን እያልሽ ትሸቅያለሽ እሀገርካስጠላሽና ካማረረሽ ለምን ወለድሽ ለምንስ ተቀመጥሽ የራስሽን እየኖርሽ በስደት ያለነውን አታሳቂ ሁሌ እምፖስችውን አያለሁ ማማረር ብቻነሽ ባለሽ አመስግኝ
አታስፈራሪን ለራስሽ ኑሪ የገጠር ልጅ ነኝ ከወንዝ መቅዳት እችላለሁኝ
እፍፍፍፍፍ ደግሞኮ እናስታውቃለንመስለንመኖር አንችልም አረምንይሻለናን😢😢😢😢
እና በሰው ቤት ሀያታችንን እንጨርስ እንደ ለራሳችሁ እየኖራችሁ እየወለዳችሁ ሌላውን አታስጨንቁ ሰው እንደሚኖረው እንኖራለን አሏህ ከሪም ነው
አትቀደጂትርትርእናአመዳምኩሽናእናርጅልሽቀሸምነሽአንቺ
ኧረ አትምጡ አትበይ የሀገሬን ሰማይ ሳይ እንባ ይቀድመኛል 😢
ንገርልኝ እችን ባንዳ
የኔ ዉዲ የት ሁነሺነዉ ከኛጋ አለ አንዲቀን ህዳ አንዲቀን ሙሉ ብቆይነዉ ኮበልቻ መቸም ዉሀ አላስመርረንም አልሀምዱሊላ
ኮቻ የውሀ ችግር የለም አቀዋለሁ
እኔ አለሀምድልለህ የገጠር ልጅ ነኝ ከፈለኩ በወዝ ከፈለኩ በባበ ምንም ነገር አለስቢም አለሀ ለሀለቀው ጎሮሮ እስ ረስ ይረዝቀውውል በቀ በለውን አተምጡቢን የምቸገርም ከሆነ ሰው እደምነረው እንኖረለን
እኔ ከተማ መኖር የምጠላው እንጨት እና ዉሀ ቺግር ነዉ እህ
ሀስቡነ አላሁ ወኒመል ወኪል እዚ ሚረዝቀን አላህ ሃገራችንም ላይ ይረዝቀናል አትምጡ ብለሽ አታዉሪ አላህን አመስግኚ ሃገራችን ለም ናት ዝናብ አለ አልሃምዱሊላህ
ዋናው ሀገር ሰላም ይሁን ለሁም መላ አለው ኧረባክሺ ከዚሁ ያርጁ ለራስሺ እየኖርሺ አይደል መብራት ሶላር ተጠቀሚ ወሃ ደግሞ የጉድጓድ ውሃ አስወጭ
እንዴት በንሀሴ ውሀ ቸገርኜ ይላል ዝናብ ሲጠል ካሻንዳ አጠራቅሚ ሀበሻ ጀርም አይገለውም
ኖሮመወደዱነውእንጂ ያደግነው እንደዙሁነው ያሳለፍነውን ባንረሳ ጡሩነው ከተማላይወሃ ሊጠፋይችላል
ችጋር አታውሪ ባለሽ ነገር ፈጣሪን አመግኚ ጤና ሰቶሽ ቤት ሰርተሽ ልጅ ወልደሽ ለውሃ ትማረርያለሽ 🙄 እንገባለን እግዚአብሔር እንዳኖረን እንኖራለን በሰው ቤት ባሪያ ሆነን ልጆችን ጥለን እስከመች በዚህ ክፉ ዘመን 😢
እርትይ አታስፍራሪን እኔ ግና 100ሽ ብር አግሬ ልግባ ነው ስድት ምርር ነው ያልኝ 7ዓምት ምንም የልኝ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
የኔ ናት እውነት ስላወራሽ እንዳትታሰሬ
ኢትዮጲያ አገረችን ነት የሰው ሀገር የሰው ነው መቼም ቢዮን ቅሬታ አየልቅበትም የተወሰነ ከሰረን ወደ ሀገረችን መግበት ግድ ኢንዴት. አንዲት ሴት ምትኖረው በልዋን ትታ ልጆቹዋን ትታ የሰው ሀገር ሁሌ ኢዴት ቲኖረለች ችግሩ ሁሉም ቦታ አደለም. ኢኛ ገ በበበያአረት ቀኑ ይመጠል 2ሌትር ውሀ ደሞ 30 ብር ነው አለሀምዱልለሂ ረቢል አለሚን
የገጠር ልጅ ነኝ አልሃምዱሊላህ
ብቻሀገርልግባእጅዉሀዉአይቸግረኝምሀገርችንሚንጭሞልቶል
እዉነትሽ ነዉ ያሥጠላል
እንኖራለን በአሏህ ፈቃድ ቲጂ ዴግሞ ኩታበር ያን ያክል ዉሀ የጠፋበት አካባቢ አይዴለም የሚነቀነቅ ዉሀ አለ ከዛ መጠቀም ይቻላል ማንም ሰዉ እዴቤቱ እጅ እዴግረቤቱ አይኖርም በርች ግን አታስጨንቂን ሆሆሆሆ ርዚቅ በአሏህ እጅ ነዉ እንሰራለን እንኖራለን አለቀ
ታይጅ የራስሽን ሂወት እየመራሽ አትምጡ ትያለሽ
ክርረምት ሥለሇነ ጓርፍ እየገባበት ነው
ደምሪኝ ውደ
🤲🤲👍👍☝️😊
ኸር አረብ ሀገር ያላቹ ይሄን እየሰማቹ እሰው ሀገር እድሜያቹ አልፎ በልጅ ናፍቆት ዘላለም እንዳትጸጸቱሴቶች ግዚይችሁን ተጠቀሙ ሰው እንደኖረ ይኖራል
በስደት ያላችሁ እህቶቸ ሀገር ያሉ ሰዎችን ንግግር እንዳሰሙ የራሳቸዉን ኑሮ እየኖሩ እኛን ተስፋ ያስቆርጣሉ ብራችሁን ሴቭ አርጉ ለእናታችሁ ልጅ ካላችሁ ለልጃችሁ ብቻ ስጡ ለዎጭ ከዛ ዉጭ ለማንም አንዳሰጡ ቲጂ ዛሬ ተሳስተሻል ሀገሪችን ላይ አየሩም ምግብም መጠጥም ነዉ
እኔም ሀገር እያለሁ ከጤና አይቀልጥም ብየ ለውሀ ያወጣሁትንን ብር እኔ ነኝ የማቀው ገንዘብ ያልያዘ ጤንነቱ አሥጊ ነው ከኩሬ ከምጭ እጠጣለሁ ማለት ታዬፍይድና ታይፈሥ አለሰፎም ውሀ ወለዶ በሽታ የተያዙት
ሄድሽ ከሚንጭ አቀጅም አታካብጅብን እህት ገብተን እንችለዋለን እንደ እኔ ቆርጫለሁ ልገባ ተወከልት አላላህ. ውዶችየ በስአታችን እንጠቀም
አላህ በቃ ይበለን ላገራችን ሰላሙን አላህ ያምጣልን አላህ ይርዳን
እርዝቅ በአላህእጂነው አላህአለን
እሽ የውጪ ውሀ ይዘንእን መጣለን እህታቺን አታስቢ ምን ትላለይ ቀልደኛ ይሃው ተቀምጠሻል እናተ አገር ያላቺሁ ሠወቺ ግን አላህን ማመስገን አጣቁም እሡም እየባሠ መጣ ስለኑሮ ውድነት ስታረተርቱ ይሃው ሠላም እቅልፍ ጠፋ ደሞ ምን ልታመጡብን ይሆን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ዝም ብላቹሁ ነዉ እየኖርን ነበረ እኮ አሁንም ሰዉ ኢትዮጵያ ላይ ባላቸው ነገር እየሰሩ ህይወታቸውን እየቀየሩ ነዉ አታከብዱ በሰዉ ሀገር ሁሉም ነገር ሞልቶ ደስታ ከማጣት ሁሌም የሰው ፊት ከማየት ይሻላል ሀገርሽ ላይ መልፋት ስደት መጨረሻ የለውም መጨረሽዉ በሽተኛ መሆን ነዉ የማዳም ቅመሞች አሏህ በስላም ለሀገራችን ያብቃን
ጅማሬ ነው ያውጣን እንደ እግዜር ቃል ወደፊት በምድር ላይ በምላስ ላይ ጠብ የሚደረግ ይጠፋል የሚለውን ሳስበው ይጨንቃል
ኧረኡኡ ኧረታውግን አልሀዱሊላህ እንበል❤
ብንናገር እናልቃለን ብሎ በየቤቱ ዉስጥ ለዉስጥ እያጉመተመተ የሚኖር ፈሪ ህዝብ ነዉ
😢😢❤❤❤😊😊
አተምጡ ደስይላል እና
😂
የወራሽው ሁሉ እውነት ነው ብቻ አላህ ይሁነን 😢😢
የኔ ቆንጆ በጣም ከባድ ነው ❤❤❤❤❤❤
እንኳንም ገጠሬ ኦንኩኝ ለዘውም ምርጥየ ስልጤ
እራስሽን አሳምኚ ትኖራለች የፈረስ ሽንት የመሰለውንም ውሃ ጠጥተን ምንም አልሆንም እግዚአብሔር ቸርነት የኑሮም ጉዳይ ፈጣሪ ይመስገን ሳንበላ አናፍርም ላንችል አይሰጥ አይደል ሚባለው ስለ ሁሉም ፈጣሪ ይመስገን
በርች የኔ ውድ ተው መቶሺ እናስገባት
ዱኒያኮ ነው የዚህን ያህል እና እዴሜ ልካችንን እንኑረዴ እኔሰ ልጄ ናፍቀኛለች ጎዜን እየረተብኩ ነው ያየሁሸ
ትክክል ነሽ እኔም ከ7 ወር በፊት ኢትዮጵያ ሄጀ ነበር አንድ ወር ተቀምጨ ኡኡኡኡ ብየ ላብድ ትንሽ ቀረኝ
ተይጅ ቲጂየ ልመጣ ነው አታስፈራሪኝ😢
እንገባ እህቴ😂😂 እንችለዊለሁ
@@መዲናሠይዲአልብኮዊ ኧረ ተይኝ ወንዝ ቀድቸ እጠቀማለሁ 15 ቀን ነው የቀረኝ ልሄድ
አድትፈሪ አየኖሩነው
@@ሀዉይነኝየመርሳዋአትፍሪ እዴ የኖርንበት አይደልእዴ ሲቀጥል እደህዝቡ ነዉ እምንሆነዉ ታዳ የሠዉ ሠራተኛ ሁነን እንቅር እሥከመቸ ሆ
ጀግና@@ሀዉይነኝየመርሳዋ
አትተርትር በሀይላንድ ወሀ አላደግንም ብቻ ሀገራችን ሰላም ይሁን
@@MsayeAhmed *ጅል ወድጄ ነው ታዳ የሀይላንድ ውሀ የምገዛው*
አይ ሀገራችን😢😢😢😢😢
እውነት ነው እኔን ያየ ይቀጣ
መቀፈርነዋካልመጣ የምጪቦታካለ አሁንዝናብነዉ ባባማበጀትነዉ አደሳባ ከባድነዉ ሰዉቢትከናዉሀ የለምብለን ድማቸን አለቀሆይ ፈጣሪዳለ ያነርን ንቁ ቀልጠፍበሉ ሰዉ ወሪ አትስሙ በራሳችሁ ወስኑ🎉❤
እንድህ አይባልም ሂወት እኝ በፈለግነዉ ምንገድ አትሂድም ባለዉ ነገር መብቃቃት ነዉ ማን እንደሀገር
አወ ሀገራችን ብዙ ችግርአለ ግን እንመጣለን አመራጭየለንም
በርቺ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉ሰብ
አይ ሀገሬ 😢😢 ማነም አይቀየምም እዉነታዉ ይህዉነዉ ህዝቡም ደድሟል ጀዝብ ብሏል እ ህህህህ
በርችልኝ🎉🎉🎉🎉❤
ማመመስገን ልመጅ
አች ተይጂ አልሃምዱሊላህ በይ
ማሬብደምሪኝ
እህት ምነካሽ ከፈጣሪ የሚያርቅሽን ስራ አትስሪ ጥቅምን ወይም የወሬ ጥማት ፈልገሽ ሰዎች ወዳገራቸው እንዳይገቡ የማድረግ ስራ አይሰራም
አላህ ይስቱር ሀገራችን ተበላሽቷል😢😢😢😢😢
Tada Birqe new Ede ehe
መከራ አታምጡብን አታውሩ ማንም በችግርየሞተየለም ሰላም ነው የገደለውህዝቤንጅ እየኖሩነው
Lerasish Eyenoresh ziblesh Atasferari
2:38
ቲጂ ስዎድሽ ❤❤❤
ማሮችየ ታዳ ዩቱብ ተመልካች ሆነን እንቅር ምነዉ ሸዋ እደሀቅም መኖርነዉ ምነዉ ሁሉ እየኖር አደል እዉሀ ጎጃምላይ በሽነዉ አድሳባ ግን
የነሱመሸቀያመሆንአለብንአሉ አነሱይወልዳሉአኛንአትጡይላሉአኔአልሰማችውምገደልይግቡተፈለጉ2ወርቡሀላአገባለሁአላህይገዘኝአና
@@vvvffff1290 እርተይዉማ
እና እዚሁ እናርጂ ሆሆሆሆ ኧረተይ የምርተዉ ሰዉ እደሚኖረዉ እንኖራልእህህህ
ምንም ቢሆን አገሬ
እኛጋ ውሀ ሞልቱዋል አልሀምዱሊላህ
እና ምን ትሠሪያለሽ ተመለሽ ወደ ነበርሽበት
አሽቃባጭአትያትምለምአልተመለሰችም
በርቼ ጀግና እህቴ
እኔ ጥያቄ የሆነብኝ ለመጠጥ ከሚገዛው የሚሂደው ውሀ መጠጣት ነው ሀሪፋ ወይስ የተገዛው እኔ የሚገዛው ከሚካል ያለው ነው እሚመስለኝ እኔ አሁን ገጠር ነው ተወልጅ ያደኩት ግን አ አ ኑሬአለሁ ስደት ከምመጣ በፊት ገጠር ሁሉም ነገር አለ
እስኪ ማነው በዱባይ የመጣውን ምህረት አዋጅ ምክንያት አድርጎ አገር ለመግባት ያሰበ አይሞላምኮ ተሳክቶለት የገባ የለም በሆነ አጋጣሚ እንጅ
እመዋ😢
ተደቤተሰብ ሀገር ሆኖ እለአድ ነፍሰችን ሀረበአሀር ሚን
ከዝናቡ ለምን አታጠራቅሚም ክረምትአደልእደ ባለፈው መታችሁ ውለዱ ስትይነበር ባድአፍ ሁለት ምላስ 😂
*ከዝናብ እንደት ነው የሚጠራቀመው😂*
@@Tgkutabertube ያለሽን እቃሁሉ አውጭና ከዛ ውጤቱን ታየዋለሽ ክረምቱ ሳያልቅ መቼ ጥርዝሁነሽ ልብስየረተብሽበት አለ በዛ አድርገሽ በመደሩም ተበድርሽ ከርመቱሳያልቅ ሞልተሽ አስቀምጭ እኛጋ ግን የውሀችግርየለም ካልሆነ ወደኛነይ እጅ አትምጡ አትበይን ዋይ
አሸንዳ አሰርተሽ እሮቶ ደቅኒ ለልብስ ማጠቢያ እራሡ ቆጆ ነው
@@Tgkutabertubeእንዴ ደሞ ልብስ ሲያጠራ የዝናብ ውሃ ቤትሽ ጣራው ላይ ውሃ ማፍሰሻ የለውም? ኮርነል እና ኮርነል ላይ እዛ ደቅኒ በመርሚል
ተያትትጨማለቅለቡዙነገርይሆናልየዝናብውሀለመጠጥመግዛትነውምንታክብዳለች
*ገጠር ካልኖራችሁ አርፋችሁ እዛው ስሩ ልናልቅ ነው ወገን😊*
ድሮም የነበረ ነው እኮ ምንም አድስ ነገር አልነገርሽንም በፊትም ቤትውስጥ ቧንቧ እያለ ቦኖ ነበር የምቀዳው በእህቶችሽ ሂወት አትቀልጅ በስደት ያለውን ነገር እያወቅሽ አትምጡ ማለት አይከብድም ግን? ስደት ላይ የሴት ጊዜ ደግሞ ውስን እንደሆነ ታውቃለሽ ጉልበታቸው ካለቀ በሀላ የሚያሰሩሽም አይፈልጉም ቤተሰብም እንደዚያም ነው እናማ እዚያው ሀገራችን ላይ አብረን እንቸገራለን እሺ😂
@@Tgkutabertube አችይ ሁል ጊዜ አላህን አታመሠግኒም አለሀምድሊላ በይ
@@hanaethiotube5312 እህት አክስቴ አስድት16 አመት ሠሪታ አሁን አገረ ገባች ብትለው ብትለው ልጀ እቢላት ቤት ብቻው ምን ይሠራል ገዘብ ያለልጀ ምን ይሠራል ልጅ ካለየ ብረ ሠረተሽ ታገኝዋለሽ አሁን አክሥቴ በልጀነቷ ነው የወጣይው 44 አመት ይሆናታል ምንም ሠላም የላትም ጤናም የላትም ምክኒቱም ባረብ ሀገረ አልቋል ሁሉም ነገረ ሥለዚህ ሁሉም ገደብ አለው የያዚትን ይዞ አገረ ገብቶ ወልድ እደገና ብትመጡ ይሻላል ተስፈም ይኖራችኋል
@@toybaa590ትክክል ብለሻል አትሥሟቸዉ አገር ነዉእሚያዋጣዉ ሁሌ የሠዉ ሰራተኛ ሆ ባይሆን ብርያዙ ሥራመሥራት ይቻላል
እናአእድሚቺንንእ እነፈጀው በሰውሀገረ መጠን ሰውእንደሚናረው እኗራለሑ ክዝሕመሰቃየትእ ለምንሽንኩረት ቸረቺየ የማልኖረእ
ኧረ ተይ ቲጂዬ አታስፈራሪን እንደዘመኑ ይኖራል ከኩሬ ወሀ ቀድተን ከጫካ እንጨት ለቅመን በእበት ቤት ለቅልቀንም አድገናል እንኳን አሁን ባለው ማመስገን ነው😊
ነበር ግን አሁን ለመዲን አላህ ያመቻችልን
ያን ጊዜ እኮ ሁሉ ነገር ርካሺ ነዉ ቺግር የለም አሁን ዝም ብቻ
አልላህ ይሁነን
@@tewekeltuaellah6638 ልክ ነሺ ግን ወቶ ከመቅረት በማንም ህፃን ክብራቺንን ዝቅ አርገን ከመታዘዝ ባለን መብቃቃት ይሻላል በሀገራቺን ደግሞ ድሮ እርካሺም ቢሆን ብር ማግኛ መንገድም ቀላል አልነበረም ዛሬ ግን የቀን ስራ እንኳን ከ9 መቶ እስከ1ሺ ነው ክፍያው የኛ ሰው የበላዩን ብቻ በማየት ስራ ትቶ ተቀምጦ ሰው ሲተችና ሲያድንቅ ነው የሚውለው ዝቅ ብሎ መስራት አይፈልጉም
Ewenetnew..astewayeneshi.kemer..❤❤❤❤❤
አብሽሪ አነሱየራሳችውን ኑሮአየኖሩነው አትፍሪ።
ሰዉ እንደሚኖር ይኖራል አላህ ለኛ ያለዉ አለ ሪዝቃችን በአላህ ነዉ
ማሬ ደምሪኝ
ሣሕ
ሣህ🎉
ሳሕውዴ
እባካችሁ በሰው ሂወት ለመቀለድ አትሞክሩ እሺ ሂወታችሁን አየኖራችሁ ችግር እንዳለ ቢሆንም ይኖራል በስደት ያላችሁ እህቴቼ በግዛችሁ ተጠቀሙ አትስሟቸው ሁሉም በጊዜ ነው የሚያምረው ማግባትም መውለድም መልበስ ማጌጥም የሚያምረው በጊዜ ነው ገንዘብ የማይመልሰው ነገር ቢኖር ጊዜ ነው ኢትዮጵያ ያሉ ሰዎች ችግር ብቻ ነው የማወሩት ደግነቱ እናንተን ሰምቶ በሂወቱ የሚጫወት ካለ እሱ ሞኝ ነው። ችግር በሁሉም ቦታ አለ ሂወት እስትራግል አላት ግድ ነው ኢትዮጵያን ሠላም ያድርግልን ዘረኞችን ያጥፋልን
ሲደርስብሽትትርጃታለሽ
ትክክል. ይሄኮመት ተመቸኝ ለምክርስ. አላህ ያሰብሽውን ይረዝቅሽ ወላሂ. ሁሉምበግዜውነውየሚያምረው. አርጅቸብሄድውይይ😂 ከባድነው . ልጅምመውለድ ሁሉንበልክነው. ብርእደሁ ወፊትኑው አይሞላም
ዝም አትያትም
እች ደሞ ሁል፡ችግር ታወራሀለች😅😅😅😅
እውነት ነውውደ ችግር ነው እሚያወሩት የስደት ኑሮ ያወቀያውቀዋል
ምን ጉድ ነሽ ሴትዮ እሰው ቤት እድሜያችንን ጤናችንን አጥተን እንኑር እዴ ማፈሪያ ነሽ
በርሜል ግዢና የዝናብ ውሃ ደቅኚ😂😂
ክክክክ ጥሩ ሀሳብ
😅😅😅😅😅😅😂😂
እረ አላህን ፍሩ አእምሮችንን አታደንዝዙት ላኢላህ አኢለላህ ለዚች ለዱኒያ አገር
ለራሳቸው እየኖሩ ሰውን ማሸበር
ምን እያልሺ ነው እና እድሜ ልካቸውን ሰው ቤት ሲገረዱ ይኑሩ በሰላምሺ ነው ሰውን ተስፋ ምታስቆርጭው የአረብ ቤት ትዳር ልጅ ይሆናቸዋል ለራስሺ መረረሺም ደላሺም እየኖርሺ ነው ሰውን አታስፈራሪ ስንት የሰው ቤት የመረረው አለ ማበሸር ማጠናከር ሲገባሺ እሮሮሺን መተሺ ስደት ለመረረው እህት ወንድም ስታወሪ ምን ሊሰማቸው እደሚችል አታስቢምደ ሀይ ምነው ኑረንበታልኮ አይተነዋል የሰው ቤት የሰው ነው እህቶችዬ አብሺሩ አዎ አነዳንደ ችግር ሊኖር ይችላል ግን ይሄን ያህል የተጋነነ ችግር የለም ሀገራችሁ ኑ አትፍሩ አንች መተሺ ሰው ቤትሺ ኑሪ እሺ
ማሬ ደምሪኝ
ሳህ ዝበሏቼው ችግር ቢኖርም ሀገር ይሻላል ቤት ያላችሁደሞ ቢእር አስቆፍሩ አረብ ቤት ቁራሽ ኩብዝነው የምንበላው ሰውነታችን በሰውቤትአለቀኮ ሆ በቀን ሶስት ጊዜ እየበሉ ኑሮ ተወደደ ይላሉ አረብአገርም ሁሉምነገር ቢኖር እኛ በስራ ቢዚነን አንበላም በሽታ ብቻነው ያተረፍነው
ተባረኪ❤
ረሱል ሰ አ ወ ዘንድ አንድ ሰው መጣእና እንዲህ አላቸው ከሰው ሁሉ ሀብታም ለመሆን እፈልጋለሁ አላቸው
ባለህ ነገር ተብቃቃ
አላህንም አመስግን አሉት
ሙእሚን ማለት ባለው የሚብቃቃ ነው የራሳችሁን ኑሮ ከአረቦችጋ አታወዳድሩ ያበናት
ድሮም ቸግሮን ነው የወጣነው ይሄ ህይወት ደግሞ መላው ኢትዮ ህዝብ ህይወት ነው ለማዳም ቅመሞች ብቻ የተሰጠ አይደለም ሁሉም የሚያምረው በልጅነት ነው ገንዘብ አድልበን ወይ እዚህ ደስተኛ አንሆን ወይሂደን አንኖር በእንጥልጥል ነው የምንቀረው የራሳችሁን ውሳኔ ወስኑ በአላህ ተመኩ እሱ እውነተኛ መመኪያ ነው
ዝምብሎ እሰው ሀገር መስራት ብሩ ላይጠራቅም እዛው ሄደን እንቸገር. ከቤትሰብ ዘመድ ተጠማመድን ገንዘብ አንጡ ዝም ስናላቸው ቁጥት ኩርፍ ሰለቸን ሙቀቱም ገደለንንን
አይ ታይ ለረስሽ ሀገር ገብተሽ ሰዉን አትምጡ ይደብረል የሰዉ ደስታ የሚየስደስታቹሁ 10k አስገቡኝ🎉
የመዳም ቅመሞች አታስፈሪያቸዉ ሁሉም የረዚቁነዉ የሚኖረዉ እስከመቸ በሰዉ ሀገር እኔ ከመጣሁ አራተኛ ወሬ ወጭ እንጂ ገቢ የለም ቢሆንም አልሀምዱሊላ
ነጁየ ደምሪኝ ማሬ
@@Zehara9 እሹ
አረ ማንንም አልሰማም እድሜየን በስደት አልጨርስም
የራሱ ጉድይ እኔ እምኖረው ገጠር ማይ ገጠሬ ❤❤❤የገጠርልጂች አላችሁ
እህት ደምሪኝ
ታዳ መልሰሽ ከዛ ለመሄድ ነው እደ እቅድሽ
በተለይ የኦሮሞ ደመጠጭ መሪ ከመጣ ህዝብ አለቀ በውሀና በስደት አላህ ያንሳልን
እኛስ ጋ አልሀምዱሊላህ ውሀ ከራሳችን ልፎ ለሌሎች ተርፈናል ዋው ሱም አልሀምዱሊላህ
የት ነው
የት አገር ነሽዉዴ
አረእኛጋ በወሎነፍነው ለባቲምተወስዷል እኳንለኛ የትአገርነው የናተ
@@Tube-ip9xt ወሎ ተሁለደሬ
እኔም ቤት አትጠፋም ሁሌም አለች አልሃምዱሊላህ
አታካብጅ እባክሽ አንቺእንደኖርሽው እንኖረዋለን የችግር ማሢንቆ አትከርክሪብኝ🎉🎉🎉
ሰላም እህት ደምሪኝ ውዴ
እርለራሳችንነው
እሳምእዳዋንእያየችይሆናል
እድምአችሁገናየሆነስሩለኢቶቢያኑሮአትቸኩሉ።
@@sartt1717 አረ የኔውድ ሁሉም ከልኩአያልፍ እኔበርግጥ ትልቅነኝ 28አመት አንድልጅአለችኝ ገብቼአግብቼ መውለድ እፈልጋለሁ
ይንን የተመለከተ ግብፃዊ ያባይ ልጅ ዉሃ ጠማዉ ብሎ ይሰቅብናል😂😂😂😂😂
አንድነትን ፈጥረን ተባብረን ብንሰራ ያባይ ወንዝ የኛ ሆኖ ባልተጠማን
ሀገር ሠላምምም ብቻ ይሁን ቲጅዬ ዋናው እሡ ነው ከተብለጨለጨ ህይዎት ይልቅ የገጠር ህይዎት ጣእሙ ሁሉ ነገር እውነት ምግቡ ውሀው ሁሉ ጤና ገጠር እየኖሩ እራስን ንፁህ አድርጎ መኖር ይቻላል ዋናው መንቀሳቀሻና እውቀት ነው
ትክክል ነሺ 👍👍👍 እኛ መንገድ የለን ውሀ የለን ሆስፓታል እጥረት አለን ተጠያቂው ህዝቡን ወክሎ ስልጣን ላይ የተቀመጠው ነው
እዴ እስተዛሬ ይሃሁሉ ነገር የለለው አድስ የተመሠረተ ከተማነው እዴ
መብራቱንም ፀሀይ ጨረር ተጠቀሙ አታካብዱ ዋናው ሀገር ሠላም በሆነልን
እረ እኔ ስደት መሮኛል ውፍፍ😢😢
የሰው ወሬ አትስሙእራሳችሁን አሳምናችሁ ግቡ እንደ ቤታችሁ ለመኖር
እኔም😢😢😢😢
እና ስደት እስከመቸ እንቀመጥ የኢትዮ ኑሮ የባሰ እጅ እየተሻለ አይመጣ እዛው ሄደን ሰው እደሆና ብርም ጥቅም የለውም ማዳቤት ሰብስበን ያለህይወት ብር አልሰማም
😢😢😢😢😢
እህት ባሁኑ ስሃት በትንሽ ገንዘብ የጉድጉዎድ ዉሃ የሚያወጡ ጀግና የአኢት/ ያ ልጆች አሉና ፈልገሽ አፈላልገሽ የቆምሽበትን መሪት አስቆፈረሽ ዉሃ አሶጥተሽ አትክልት አምርተሽ አረብ አገር በስደት የሚሰቃዩትን እእቶችሽ መልካም አርያ ሁኚ እንጂ የስንፍና ንግግር አትናገሪ
የለበስሽዉን ድሪቶ አዉልቂና ቀለል ያለ አለባበስ ለብሰሽ ፈጣሪ በሰጠሽ መሪት አልምተሽ ተመገቢ
እኛ አኢት/ያዊያን ችሮቻችንን ሁሉ መንግሰት ቤተሰብ ዘመድ እዲቀርፍልን እንፈልጋለን
የቆምሽበት መሪት 200 ሜትር ቢቆፈር ካንቺ ያለፈ ላካባቢሽ የሚተርፍ ወሃ ይወጣዎል
ግብፃዊያን ከኛ ከሚአኤደዉ ያባይን ወንዝ ተጠቅመዉ አልምተዉ ከራሳቸዉ ባለፈ አለምን ይመግባሉ
አረ ዝበያት እህት ንሮ ተወደደእያሉ ቴያረተርቱ ይሃው አገር ሠላም ጠፍቶ ደህና እቅልፍ መተኛት ናፈቃቸው እና ባለውነገር አላህን ማመስገን ጥሩ ነበር እቢ አሉ እጂ
እረ ቲጅየ ያረብ ሀገር ውሀ ስናፈስ ሰው ሀገር እንቅር እንዴ
እህት ደምሪኝ
እና የመደም ሸቃላ እዚሁ ያርጁ ይሙቱ
እኮ እየኖሩ አትምጡ እስከመቸ እምንቀመጠው ስደት ፈርተን
አችሴትዮ ሁሌም ሳይሽ ሀገርአትግቡ ኑሮው ምናምን እያልሽ ትሸቅያለሽ እሀገርካስጠላሽና ካማረረሽ ለምን ወለድሽ ለምንስ ተቀመጥሽ የራስሽን እየኖርሽ በስደት ያለነውን አታሳቂ ሁሌ እምፖስችውን አያለሁ ማማረር ብቻነሽ ባለሽ አመስግኝ
አታስፈራሪን ለራስሽ ኑሪ የገጠር ልጅ ነኝ ከወንዝ መቅዳት እችላለሁኝ
እፍፍፍፍፍ ደግሞኮ እናስታውቃለንመስለንመኖር አንችልም አረምንይሻለናን😢😢😢😢
እና በሰው ቤት ሀያታችንን እንጨርስ እንደ ለራሳችሁ እየኖራችሁ እየወለዳችሁ ሌላውን አታስጨንቁ ሰው እንደሚኖረው እንኖራለን አሏህ ከሪም ነው
አትቀደጂትርትርእናአመዳምኩሽናእናርጅልሽቀሸምነሽአንቺ
ኧረ አትምጡ አትበይ የሀገሬን ሰማይ ሳይ እንባ ይቀድመኛል 😢
ማሬ ደምሪኝ
ንገርልኝ እችን ባንዳ
የኔ ዉዲ የት ሁነሺነዉ ከኛጋ አለ አንዲቀን ህዳ አንዲቀን ሙሉ ብቆይነዉ ኮበልቻ መቸም ዉሀ አላስመርረንም አልሀምዱሊላ
ኮቻ የውሀ ችግር የለም አቀዋለሁ
እኔ አለሀምድልለህ የገጠር ልጅ ነኝ ከፈለኩ በወዝ ከፈለኩ በባበ ምንም ነገር አለስቢም አለሀ ለሀለቀው ጎሮሮ እስ ረስ ይረዝቀውውል በቀ በለውን አተምጡቢን የምቸገርም ከሆነ ሰው እደምነረው እንኖረለን
እኔ ከተማ መኖር የምጠላው እንጨት እና ዉሀ ቺግር ነዉ እህ
ማሬ ደምሪኝ
ሀስቡነ አላሁ ወኒመል ወኪል እዚ ሚረዝቀን አላህ ሃገራችንም ላይ ይረዝቀናል አትምጡ ብለሽ አታዉሪ አላህን አመስግኚ ሃገራችን ለም ናት ዝናብ አለ አልሃምዱሊላህ
ዋናው ሀገር ሰላም ይሁን ለሁም መላ አለው ኧረባክሺ ከዚሁ ያርጁ ለራስሺ እየኖርሺ አይደል መብራት ሶላር ተጠቀሚ ወሃ ደግሞ የጉድጓድ ውሃ አስወጭ
እንዴት በንሀሴ ውሀ ቸገርኜ ይላል ዝናብ ሲጠል ካሻንዳ አጠራቅሚ ሀበሻ ጀርም አይገለውም
ማሬ ደምሪኝ
ኖሮመወደዱነውእንጂ ያደግነው እንደዙሁነው ያሳለፍነውን ባንረሳ ጡሩነው ከተማላይወሃ ሊጠፋይችላል
ችጋር አታውሪ ባለሽ ነገር ፈጣሪን አመግኚ ጤና ሰቶሽ ቤት ሰርተሽ ልጅ ወልደሽ ለውሃ ትማረርያለሽ 🙄 እንገባለን እግዚአብሔር እንዳኖረን እንኖራለን በሰው ቤት ባሪያ ሆነን ልጆችን ጥለን እስከመች በዚህ ክፉ ዘመን 😢
😢😢😢😢😢
እርትይ አታስፍራሪን እኔ ግና 100ሽ ብር አግሬ ልግባ ነው ስድት ምርር ነው ያልኝ 7ዓምት ምንም የልኝ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
የኔ ናት እውነት ስላወራሽ እንዳትታሰሬ
ኢትዮጲያ አገረችን ነት የሰው ሀገር የሰው ነው መቼም ቢዮን ቅሬታ አየልቅበትም የተወሰነ ከሰረን ወደ ሀገረችን መግበት ግድ ኢንዴት. አንዲት ሴት ምትኖረው በልዋን ትታ ልጆቹዋን ትታ የሰው ሀገር ሁሌ ኢዴት ቲኖረለች ችግሩ ሁሉም ቦታ አደለም. ኢኛ ገ በበበያአረት ቀኑ ይመጠል 2ሌትር ውሀ ደሞ 30 ብር ነው አለሀምዱልለሂ ረቢል አለሚን
የገጠር ልጅ ነኝ አልሃምዱሊላህ
ብቻሀገርልግባእጅዉሀዉአይቸግረኝም
ሀገርችንሚንጭሞልቶል
እዉነትሽ ነዉ ያሥጠላል
እንኖራለን በአሏህ ፈቃድ ቲጂ ዴግሞ ኩታበር ያን ያክል ዉሀ የጠፋበት አካባቢ አይዴለም የሚነቀነቅ ዉሀ አለ ከዛ መጠቀም ይቻላል ማንም ሰዉ እዴቤቱ እጅ እዴግረቤቱ አይኖርም በርች ግን አታስጨንቂን ሆሆሆሆ ርዚቅ በአሏህ እጅ ነዉ እንሰራለን እንኖራለን አለቀ
ታይጅ የራስሽን ሂወት እየመራሽ አትምጡ ትያለሽ
ክርረምት ሥለሇነ ጓርፍ እየገባበት ነው
ደምሪኝ ውደ
🤲🤲👍👍☝️😊
ኸር አረብ ሀገር ያላቹ ይሄን እየሰማቹ እሰው ሀገር እድሜያቹ አልፎ በልጅ ናፍቆት ዘላለም እንዳትጸጸቱ
ሴቶች ግዚይችሁን ተጠቀሙ ሰው እንደኖረ ይኖራል