Ethiopia: አብይ ግን ማነው? ይህንን ብትስሙ አታምኑ ይሆን? -6 May 2024

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 พ.ค. 2024
  • #addismedia
    በዚህ ቪዲዮ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ወደ ስልጣን የመጣበትን አመጣጥ በጥቂቱ እንዳስሳለን።

ความคิดเห็น • 382

  • @habtamusileshi6218
    @habtamusileshi6218 6 วันที่ผ่านมา +5

    እግዚኦ ነዉ።

  • @user-dh3tf4ew9f
    @user-dh3tf4ew9f 28 วันที่ผ่านมา +13

    ዮሐንስ ወንጌል ም 3:16-17 በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ህይወት እንዲኖረዉ እንጂ እንዳይጠፈ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እሰክሰጥ ድረሰ አለም ሁሉ እንደሁ ወዷል የመወደዳችን ምስጥር የእግዚአብሔር በጎ ፈቃድ እንጂ የእኛ ማንነት አይደለም ይህ እድል እንዳያመልጥህ ተጠመቀ አለበለዚያ የዘላለም እሳት ይጠብቅሀል

  • @Lemlem7682
    @Lemlem7682 หลายเดือนก่อน +22

    ኢትዮጵያውያን ሁሉ ፀልዩ እግዚአብሔር አምላ ከዚህ ሰውዬ አላቆ ሌላ መሪ ለህዝቡ እሚራራ ግድ እሚለው እውቀት ያለው እዲሰጠን 🙏 🤲

    • @ethiopia8971
      @ethiopia8971 29 วันที่ผ่านมา +2

      ተዘቅዘቅ,, ምናልባት ክስህ ዉስጥ የቀረ የተንኮል ሃሳብ ካለህ. ግን አብያቺንን አትንካብን ድሀነትአችንን እየተዋጋልን ስለሆነ..

    • @NigestDebela3
      @NigestDebela3 25 วันที่ผ่านมา +2

      ይልቅ ላንት እንፀልያለን፡🙏🏾🙏🏾 ክፍትና፡ውሸትጥላቻ፡የነገስብህ፡የትኛው፡መሪ፡ነውመፅሀፍ፡ቭጦ፡ለድሀ እናቶች 🏡👈🏾ቤተምንግስት እንኳን ድሀ፡ሊበልላበት🤔ታጅቦ። ካየኽውበግንባርህ፡፡ይለቀቅብሀል፡ተው፡የውሸት፡ተራራ፡አትከምር፣👺👈🏾ክሆንክ😭😭ጊዜአችሁ፡አበቃ🤬👹⚰️⚰️👈🏾

    • @Lemlem7682
      @Lemlem7682 25 วันที่ผ่านมา

      @@NigestDebela3 አብይ አሕመድ አሊ ነፍሰ ገዳ ነው እነ ኢንጅነሪን ስመኜው በቀለን እነ ጀንራል ሳእረ አንባቸውን ተቆጥረው የማያልቁ ኢትዮጵያውያን የገደለ በውጭ አገር ህዝብን ያስገደለ። በጨለማ ያለስልክ ያለ መብራት ያለምግብ ህዝቡን ዘግቶ በኤርትራ ጦር በአረብ ድሮን ህዝቡን የፈጀ አውሬ ዘረኛ ለኡሮሞ ሄዶ ከ100 አመት ነፃ አውጥችአችሁ አለሁ እያለ ህዝብን በህዝብ ላይ ጥላቻ የሚነዛ ። ህዝብ እሚበላው አጥቶ እሱ በቢልዮን ቤተመንግሥት የሚሰራ። ከሃዲ የሻአብያ ተላላኪ እና አገሩን የሸጠ። አብይ አሕመድ አሊ እኮ የአገሩን ሚስጥር ለኤርትራ የሚአቀብል ከሐዲ ነው። ደግሞ እግዚአቤር ይጥለዋል አይቆይም የኢትዮጵያውያን እናቶች እንባ እግዚአብሔር አይቷል አዲሱ ቤተመንግሥት እየሳራው ያለው ሌላ የኢትዮጵያዊ ነግሶ ይገባበታል ። እግዚአብሔር ይሄን አረመኔን ያስወጣዋል በጅራፍ መትቶ ። ያዋርደዋል እንደ ሳኦል የእስራኤል ንጉሥ።

    • @LiyaTesfaye-yl5ds
      @LiyaTesfaye-yl5ds 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @shugo-2123
    @shugo-2123 หลายเดือนก่อน +8

    የሳጥናኤል ጎል ኢትዮጵያን በደንብ ይነበብ..ባለ ቀይ ከረባቶች ከየት እንደመጡና ማን እንደመለመላቸው አሁን ሙታ ከበሰበሰቸው ከአሮጊቷ የእንግሊዝ ንግስት ተብዬዋ ጋር ስለ ኢትዮጵያ ምን ሲዶልቱ እንደነበር ..በመረጃና በማስረጃ ተቀምጧል። የድንግሊቱ ልጅ ከዲያብሎስ ስራ አስፈፃሚዎች ይጠብቀን አሜን::

  • @Sawyetages
    @Sawyetages หลายเดือนก่อน +11

    ፖሊትካዊ ሲስተምንዉ የተጠቀመው አላማዉ ከባድንው

  • @StopAmharaGenocidersTplfOnge
    @StopAmharaGenocidersTplfOnge หลายเดือนก่อน +13

    I was one of your followers. Thanks to God, you look healthy now.

  • @AmiGetachew
    @AmiGetachew หลายเดือนก่อน +14

    እጅግ ገራሚ ዜና

  • @tekalegneabera4498
    @tekalegneabera4498 หลายเดือนก่อน +6

    ብዙ ሙስሊም ሰዎች የወንጌል አማኞች ሆነው እናገኘዋለን ፖስተር ዓሊ ጋዝ

  • @chuchu-hl2xk
    @chuchu-hl2xk หลายเดือนก่อน +8

    አብዮት ብሎ ሙስሊም የለም።ለማጭበርበር ፈልጎ የደበቀው ጉዳይ አለ።

  • @amdeselassieayalew2908
    @amdeselassieayalew2908 หลายเดือนก่อน +6

    ኧረ ምድሪቱ ውሸትን አስበውና አቀናብረው በሚያወሩ እብዶች ተሞላችሳ?

    • @user-tn3cd9cl8w
      @user-tn3cd9cl8w หลายเดือนก่อน

      እንደገዢህ 😂😂😂

  • @user-tq9gu3ig6g
    @user-tq9gu3ig6g หลายเดือนก่อน +17

    ሳያልቅልን እንንቃ !

    • @ethiopia8971
      @ethiopia8971 29 วันที่ผ่านมา

      አስመሳይ ምኑ ነዉ የምያልቀው.. አብይን ለማጥፋት የምታደርገው ተንኮል አልሰራ ብልህ,, ሀገርህን በምን እንደምታጠፋት.. የተሰጠ ተልኮ ያለህ አንተ እራስህ ነህ. አብይ ጀግናው መርያቺን ዬ አትዮጵያን ድህነት እና ርሃብን ለማጥፋት ሌት ተቅን የሚሰራ መርያቺንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን

    • @abebakinfe2073
      @abebakinfe2073 11 วันที่ผ่านมา +1

      ወይ ቀናት ምቀኝነት ምንድነው አብይ አብይ አብይ አንድ ሰው ነወ ለነገሩ መንፈስ አጋንንት ነው እንደዚህ የሚያደርጋችሁ እስኪ ምን አገባችሁ ስለዚህ ጉዳይ ምን ያህል በአብይ እንደምትቀኑ ያስታውቃል

    • @LiyaTesfaye-yl5ds
      @LiyaTesfaye-yl5ds 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አዎ ፡😂😂😂😂 ቀንተው ፡😂😂😂 ነው ። እግዚአብሔር ❤❤❤ ልቦና ፡ ይስጣችሁ ።

  • @abebakinfe2073
    @abebakinfe2073 11 วันที่ผ่านมา +2

    ወይ ቀናት ምቀኝነት ምንድነው አብይ አብይ አብይ አንድ ሰው ነወ ለነገሩ መንፈስ አጋንንት ነው እንደዚህ የሚያደርጋችሁ እስኪ ምን አገባችሁ ስለዚህ ጉዳይ ምን ያህል በአብይ እንደምትቀኑ ያስታውቃል

  • @jesusisvisaofheaven
    @jesusisvisaofheaven 3 วันที่ผ่านมา

    Woowww ❤

  • @zainat5067
    @zainat5067 หลายเดือนก่อน +3

    ዴቅላ ኦረሚያ አዴገ የጎዴር ዲቃላነዉ እናቱ ጎዴሪናት ዲቃላ ሰዉ አጥፊነዉ

  • @etoviagomes8349
    @etoviagomes8349 4 วันที่ผ่านมา

    ትክክል ነብሰ በላ ነዉ

  • @BerheAguaStories
    @BerheAguaStories หลายเดือนก่อน +2

    ከመወለዱ ሁለት ዓመት በፊት ነዉ የማዉቀዉ

  • @gg-zu3be
    @gg-zu3be 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አባት ካለህ እንዴት አዘንኩላቸው። በዚህ አያያዝህ አንድ ቀን ሲጥ ታደርጋቸዋለህ ከሌለህ ግን እግዜር ይወዳቸዋል

  • @seifuyazew5189
    @seifuyazew5189 หลายเดือนก่อน +1

    ወንድ ነው

  • @user-rc2hj1ce3f
    @user-rc2hj1ce3f หลายเดือนก่อน +2

    Arbe srvent nwe

  • @truthispower5639
    @truthispower5639 หลายเดือนก่อน +1

    Kentucky neh

  • @user-ul5sr3bw5q
    @user-ul5sr3bw5q 28 วันที่ผ่านมา +2

    ከንቱ የከንቱ ሰው መገለጫ

  • @berhaneasmelash5398
    @berhaneasmelash5398 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤

  • @Wake-ee9my
    @Wake-ee9my 14 วันที่ผ่านมา +2

    ምንም ይሁን ምን አገባችሁ

  • @zeebesttigray4297
    @zeebesttigray4297 หลายเดือนก่อน +7

    ከልጆቼ እኩል ቁርአን አሰቀረቼ ነው ያሳደኹት ብለው ነበር ኢንተርቪ ሲያደርጉ ምን ማለት ነው ?🤔

    • @BM12121
      @BM12121 หลายเดือนก่อน +1

      "yesatnael goal Ethiopia" book 4

    • @yonasyonas3249
      @yonasyonas3249 หลายเดือนก่อน +4

      ⁠ያሳደኩት እንጂ ልጀ አይደለም ማለታቸው ነዋ😐እንጂ አባት ልጁን ክልጆቼ እኩል አይልም😎አብይ (አብዬት) ዲቃላ ነው::

    • @gerageru1388
      @gerageru1388 หลายเดือนก่อน

      @@yonasyonas3249 አብዮት ካህሳይ ኤርትራዊ ጋዝ ነጋዴ ነው አባቱ ።

    • @suzansuzan2700
      @suzansuzan2700 หลายเดือนก่อน +1

      አዎ ልጃቸዉ አደለም የኔ ጥያቄ ትንሽ ሆኘ ስልቱ ስለላ ከባድ ነው ኢትዮጲያ አደለም ኤርትራዊ ነው አብዮት ካሳ ሰለሞን ካሳ ወንድሙ ነው በቴክኖሎጂ ሮሞት ይሰራል አብይ ሰላይ እንደነበረ በግልፅ ተናግሯል ሆኖም አብይ ኦሮሞ ወራሪ መሆኑ የታወቀ የተጠና እና ለምእራባዊ የሚሰራ ነው 😢😢

    • @kumetanyomendertudima6846
      @kumetanyomendertudima6846 28 วันที่ผ่านมา

      ከኤርትራ ጋር አንድ ለአንድ ሁነናኔ ማለት ነዋ
      ኢሳያስ ኢትዮጵያዊ ሆኖ ኤርትራን አፈረሰ አብቹ ደግሞ ኤርትራዊ ሆኖ ኢትዮጵያን:: ፈጣሪ ይቅር ይበለን::

  • @fisehayeaa8079
    @fisehayeaa8079 หลายเดือนก่อน +3

    Ena men yehun?

  • @rahmarahma3427
    @rahmarahma3427 16 วันที่ผ่านมา +3

    ይቅርታ ወንድም ሀሳብ ሚድያ መስለኸኝ ነው ተከፋይ ያልኩት አብይ የሚባል አውሬ በቅርቡ ይገላግለን

    • @NigestDebela3
      @NigestDebela3 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ተራው፡የድሀው፡፡ነው🇪🇹፣👈🏾🤣😅አምዳቸውን፡አራግፈው፡ በዜሮ ሠገሩን ×⚰️😭ህዝቡን፡አባልተው👈🏾፡ተገላገልን፡🤔🤔አሁን የስራና🤔🌱🌱🌱🚜🚜፡ልማት፡የሚወድ፡መሪ፣🥰 ትግስተኛ፡የሆነ፡መሪ🤔ጌቾ፣አባይን፡ለግብፅ ሽጠ ሲለው እዛው አባይ ጎልቶት፡ያስመረቀው ጠሚ አብይ 🇪🇹🥰👈🏾👉🏾🤣እኔ ብሆን፡እልሄድም፡🤣
      👉🏾፡እንዲህ፡በየሚድያው፡ስታስታውክክ፡🤔🤣😂🤣ዘር፡ማንዘርህ፡ተለቅም፡ወፌ፡ላላ😂🤣ተዘቅዝቀው፡ለብ፡ለብ፡የሚበሉት 🤔🤔የቅርብ ትዝታ፡ነው፡ሰላማዊ፡ሰልፍ፡እንኮን፡ለመዉጣት፡ተሸፍነህ፡በሽተኛ ነበር፡የምትመስለው🤣🤣እስቲ ይቅር 🤔እህህህ ‼️

  • @user-ds9jt4md3p
    @user-ds9jt4md3p 13 วันที่ผ่านมา

    በቃ በአስቸጋሪ ጊዜ ኢትዮጵያን እያሻገራት ያለ መሪ ነው ኧረ መሪዬ ይምራኝ

  • @lemategene5418
    @lemategene5418 9 วันที่ผ่านมา

    Qadaadaaaa!

  • @IloEbrahim
    @IloEbrahim 23 วันที่ผ่านมา +1

    Weshtam

  • @yewubdargyewubdar
    @yewubdargyewubdar หลายเดือนก่อน +2

    Lying is a sin against God

  • @tekalegneabera4498
    @tekalegneabera4498 หลายเดือนก่อน +19

    አቤት አቤት ዛሬ ደግሞ አባት ገዳይ አደረጋችሁት ይገርማል፡፡

    • @user-xv2eh6gp5c
      @user-xv2eh6gp5c หลายเดือนก่อน +1

      ayeregim blachu new

    • @NigestDebela3
      @NigestDebela3 หลายเดือนก่อน +3

      🇪🇹👈🏾⚔️🦁ጀግና አብቹ፣😍

    • @AddisAbabaBete
      @AddisAbabaBete 28 วันที่ผ่านมา +1

      ቶሎሳ ኢብሳ አባቱ እንዳልሆኑ እና እሱ እንደገደላቸው ተናሯል ። የእንጀራ አባቱ ናቸው

    • @ChrisHiwot
      @ChrisHiwot 18 วันที่ผ่านมา

      ​@@AddisAbabaBeteye enjera abatu kehonu gorebetochachewem yakalu malet new enesun hulu gedele tadiya?ere ayaskedem

  • @tesalabuuWELdsnbte
    @tesalabuuWELdsnbte 13 วันที่ผ่านมา

    በጣም፣ይገርማል፣አገጣጠምህ፣የነጭ፣ታርክ፣ታሳየኘናለህ፣ሀይማኖት፣ከቤተሰብ፣አይወረስም፣ህዙቡ፣ላይ፣ብዠታ፣አትፈጠር፣ሰው፣የዘራውን፣ያጭዳል፣

  • @hailleMebrahtu
    @hailleMebrahtu หลายเดือนก่อน +2

    ምን እያልክ ነው!!

  • @naneaynlme2435
    @naneaynlme2435 26 วันที่ผ่านมา

    Amne amne

  • @jemal8472
    @jemal8472 22 วันที่ผ่านมา

    በርግጥ አኔም ገርሞኛል አላህ ያላቀን መፍቲሁ ዷኣ ነው ወላሂ ሰይጣን ነው

  • @user-sn9un6gn6f
    @user-sn9un6gn6f หลายเดือนก่อน +2

    Awo Tekikilgna Semu Abiyot New Gorebatu Yenbrew bednbe Tarikiun negrognale Abatum Ayedelum Asadagiw Nachew

  • @user-yb4ix6ej9w
    @user-yb4ix6ej9w หลายเดือนก่อน +1

    ሰይጣን

  • @hareglulu8331
    @hareglulu8331 หลายเดือนก่อน +2

    Abatu aydelum dikala new !!!!

  • @yemekerworku9931
    @yemekerworku9931 หลายเดือนก่อน +4

    ለፃሐፊዉ አድናቂህ ነኝ አነባበብህ በይጥመኝም እዉነት ነዉ ኢትዮጵያዊ አይደለም የት እንደመጣ መመርመር አለበት እኔ ለራሴ በእኔይቱ እድሜ እንኳን ሳይ አና ሳስብ በፍፁም ኢትዮጵያዊ አይደለም የሰይጣን ተላላኪ በነጮችና አገራችን ሐይማኖታችን ለማጥፍት የተላከ በሾተላይ ሰይጣን የተሞላ የሰዉ ሰይጣን ተላላኪ ነዉ

  • @magdapetroy8091
    @magdapetroy8091 12 วันที่ผ่านมา

    🎉🎉🎉🎉😢😢😢😢😢🎉🎉😢😢😢

  • @EB-dm9fw
    @EB-dm9fw 10 วันที่ผ่านมา

    መጠርጠር ጥሩ:

  • @gigithemaryamww3193
    @gigithemaryamww3193 23 วันที่ผ่านมา +1

    ጣናን ገበኘሁ ብሎ የበረበረ እለት ለማን እንደሚሰራ ይታወቃል። ማን እብደሆነማ ስውራኑ በየት እንደገቡ ሳያውቅ ጠረቤዛው ላይ ጉብ እያሉ ልቀቅ ብለውታል።ገዳማውያንን የሚያስጨፈጭፈው ስውራኑን ያገኘ እየመሰለው ነው። ኢትዮጵያ የቃል ኪዳን ሃገር ናት። ጠባቂዋም ቅዱስ ጉዮርጊስ ነው። አይልፋ ሉሲፈር።

  • @hareg6874
    @hareg6874 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሰውየውንማ ሚስጥር እንዳያወጡ ሲጥ አስደርጓቸው ነው፡ በቀብር ላይም ማንም ዝር እንዳይል ያስደረገውም ድንገት የአሟሟታቸው ሚስጥር እንዳይወጣ ነው። እውነት እንደሆን ተቀብራ አትቀርም፡ አረመኔው አብይ አህመድም የእጁን የሚያገኝበት ግዜ እሩቅ አይደለም። መድሐኔአለም ክርስቶስ ይሄን የዲያብሎስ ፈረስ ሰባብሮ ይጣልልን፡ ከኢትዮጵያ ላይ ያንሳልን።

  • @bilenkiros5776
    @bilenkiros5776 หลายเดือนก่อน +8

    serafet werenga

  • @tsionadmasu5334
    @tsionadmasu5334 หลายเดือนก่อน +1

    Men agabahi waregna

    • @user-tn3cd9cl8w
      @user-tn3cd9cl8w หลายเดือนก่อน

      ያድማሱ ግልገል😂😂😂

  • @KumilachewLegese
    @KumilachewLegese 16 วันที่ผ่านมา +1

    ፋንድያ

  • @kalaebhailu6232
    @kalaebhailu6232 หลายเดือนก่อน +5

    Wowwwww nice looking ❤

    • @abebakinfe2073
      @abebakinfe2073 11 วันที่ผ่านมา

      ወይ ቀናት ምቀኝነት ምንድነው አብይ አብይ አብይ አንድ ሰው ነወ ለነገሩ መንፈስ አጋንንት ነው እንደዚህ የሚያደርጋችሁ እስኪ ምን አገባችሁ ስለዚህ ጉዳይ ምን ያህል በአብይ እንደምትቀኑ ያስታውቃል

  • @kidumes7941
    @kidumes7941 หลายเดือนก่อน +2

    He is already down.dud.banda menafik.

  • @YatKal
    @YatKal 5 วันที่ผ่านมา

    I don't want abey in managing mode he is like ቦቅባቃ

  • @kassahungurmu5256
    @kassahungurmu5256 หลายเดือนก่อน +2

    Abyi yawu Abyi news!
    Hametegna!!

  • @mesfanyohannes8293
    @mesfanyohannes8293 22 วันที่ผ่านมา

    ይሄ የእኔም እምነት ነው

  • @BelacjewwmariamHaile
    @BelacjewwmariamHaile 28 วันที่ผ่านมา

    We found a new scientist like you deep reaserchyou have made for our country.

    • @BelacjewwmariamHaile
      @BelacjewwmariamHaile 28 วันที่ผ่านมา

      I don't want to talk much on this topic but it useless

  • @tesfayejata3529
    @tesfayejata3529 หลายเดือนก่อน +4

    Abiy is not a son of Ahmed his real father is kasaye beyene an Ertrian nationalist Ahmed is married his mother born different brother and sisters this a real history of abiy kasaye belayne

    • @peaceloveunity3079
      @peaceloveunity3079 12 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂😂

    • @peaceloveunity3079
      @peaceloveunity3079 12 วันที่ผ่านมา

      kadaye የሚባል የኤርትራ ስም የለም

    • @tesfayejata3529
      @tesfayejata3529 12 วันที่ผ่านมา

      @@peaceloveunity3079
      Please read Kasaye Beyene not
      Kadaye Beyene read properly bro

    • @peaceloveunity3079
      @peaceloveunity3079 11 วันที่ผ่านมา

      @@tesfayejata3529 kasaye የሚባል የለም Kahsay አለ ግን Kasaye አማርኛ ነው

    • @tesfayejata3529
      @tesfayejata3529 11 วันที่ผ่านมา

      @@peaceloveunity3079
      Kasay and kasaye is the same
      Anyway you are an Ertrian friend of Isayas Afewerki
      He is the brother of your father he is your uncle waxatii iyemereh

  • @godismysavior2684
    @godismysavior2684 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Yesew sega yelabse dabelos new

  • @meskeremkassa2345
    @meskeremkassa2345 20 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ለሀገራችን ሰብስክራይብላይክመልስ

  • @BerheAguaStories
    @BerheAguaStories หลายเดือนก่อน

    ኣብይ እኔ እንደማዉቀዉ ሰዉ ኣይደለም ከመወለዱ ሁለት በፊት በኢሊባቡር ኣከባቢ ደን ዉስጥ የሚኖር ኣዉሊያ ነግሮኝ ነበር ከዚህ ጫካ ከሁለት ዓመት ቡሃላ ይወለዳል ቦሃላ ኣምስተኛዉ የኢትዮጵያ መሪ ንጉስ ይሆናል ከ፣ቀ ሃ ስ ጀምሮ ኣምስተኛ ይሆናል ብሎኝ ነበር ስለዚህ እኔ እንደምማምነዉ ሰዉ ሳይሆን ኣዉሊያ ነዉ ኣዉሊያዎች የፈጠሩት።ይህግዜ ኣስፋልት ወደ፝ መቱ ይሰራ በነበረበት ግዜ ነዉ።1971ግዜ ነ ዉ

  • @YirguTsegaye
    @YirguTsegaye 24 วันที่ผ่านมา

    ገዳይ ሳጥናዬል

  • @getugirma9082
    @getugirma9082 14 วันที่ผ่านมา +1

    ፈስ!

  • @user-xv2eh6gp5c
    @user-xv2eh6gp5c หลายเดือนก่อน +1

    Leka leza new endemeta ke ertra yetarekew ahun gebagn

  • @user-lx4ty5sy2k
    @user-lx4ty5sy2k 11 วันที่ผ่านมา

    ኸረተው አተሰው የግምትወሬ አትፈላስፍ አሏህን ፍራ በርግጥ ሀይምሮ ንፁህ የሆነ ሰው አተን ለማመን በፅፉም አይችልም ይች ወሸታም አለም ጠፊናት ዜሬ ሰውን ብንወነጅል ነገ በሀይራ አሏህ ይቀጣል ለሀገር ለስው ምቀኛ አትሁኑ በአሏህ ይሁንባችሁ ሀገራችን በሰላም በፍቅር ባድነት እዲኖር አላህን ለምኑት ረሂሙ አልወዱድ ያረብ

  • @tsionadmasu5334
    @tsionadmasu5334 หลายเดือนก่อน +1

    Yablahawu yewured

  • @user-he9um5gr1x
    @user-he9um5gr1x หลายเดือนก่อน

    በጥፈራቸወ,መረፈወግቶነወየገደላቸወ

  • @gabrielavinchenzo9000
    @gabrielavinchenzo9000 หลายเดือนก่อน +5

    ABEYEN EDME LEKHEN ATAWEKEWEM

  • @eyobendale4146
    @eyobendale4146 29 วันที่ผ่านมา

    Kebatari

  • @girmatulu2245
    @girmatulu2245 หลายเดือนก่อน +11

    መሰረት የሌለው ተሪ ግምት ነው

    • @haywanadam1688
      @haywanadam1688 29 วันที่ผ่านมา

      ታማኝ ካድሬ

  • @natnael3095
    @natnael3095 หลายเดือนก่อน +6

    ምነው የምትዘግቡት ወሬ አለቀባችሁ

  • @user-qp8cg2be6e
    @user-qp8cg2be6e 18 วันที่ผ่านมา

    TirUnba

  • @doctorsolomon8893
    @doctorsolomon8893 หลายเดือนก่อน +1

    ይህን እውነት ብዙ ሰው ያዉቀዋል
    ትክክለኛ ስሙ አብዮት ካህሳይ ትውልደ ኤርትራ ነው cia ነው

  • @YatKal
    @YatKal 5 วันที่ผ่านมา

    Yyyyyyyyy

  • @user-hd3ne9lb6g
    @user-hd3ne9lb6g หลายเดือนก่อน +1

    ሰውዬው ኃይለኛ ሜካፓም ነው!

  • @user-mj5bi8tf2m
    @user-mj5bi8tf2m 23 วันที่ผ่านมา

    Wushetam

  • @gulmaabdo8852
    @gulmaabdo8852 27 วันที่ผ่านมา +1

    Geltu selerasek awra

  • @lemategene5418
    @lemategene5418 28 วันที่ผ่านมา

    Qadaadaa ! siraa yepahim af alegn bileh taaworaleh wag darsoohaal

  • @ermishon
    @ermishon หลายเดือนก่อน +10

    የእፉኝት ልጅ፣ ጡሩንባ ነገር ነህ።

  • @fisehayeaa8079
    @fisehayeaa8079 หลายเดือนก่อน

    Kesexan haymanot yawexawen?

  • @bz1225
    @bz1225 วันที่ผ่านมา

    አብይ ነብይ ሙሴ ተባለ
    አሁን አረመኔ
    ነጌስ ? ከሌላ ዓለም ትሉን ይሆን ?
    እስቲ እኜስ ማን ነን ?

  • @daremyeleshgeda8482
    @daremyeleshgeda8482 16 วันที่ผ่านมา +1

    Men ayinte balga balza ysadgke 🐜🐜🐜🐜🐜🐜🐜🐜🐜🐜

  • @alemtesfamichael2121
    @alemtesfamichael2121 13 วันที่ผ่านมา

    አብዮት ካሳዬ በላይነህ እንደሆነ በልጅነቱ የሚያውቁት ይናገራሉ

  • @YatKal
    @YatKal 5 วันที่ผ่านมา

    I don't want abey in managing mode he is like ቦቅባቃ he is like ilumnatie 666 3:17 3:22 3:22 3:23

  • @BM12121
    @BM12121 หลายเดือนก่อน +3

    Good Job Addis Media. The answer lies in the book titled "Yesatnael Goal Ethiopia" the fourth book.

  • @AbayeneshGwold-rj3md
    @AbayeneshGwold-rj3md 18 วันที่ผ่านมา

    Jsira yelehim??????

  • @abebakinfe2073
    @abebakinfe2073 11 วันที่ผ่านมา +1

    የሚገድል ይግደልክ መቼም የዲያቢሎስ ልጅ ነክ እስኪ ምን አገባክ አብይ እንኳን አባቱን ማንንም አይገልም ለምን ቢባል ፈጣሪ እግዚአብሔርን ጠንቅቆ የሚውቅ ፈሪሃ እግዚአብሔር ስላለው እንደናንተ የፋንዶ ቡችላ ሰው በላ አይደለም እናንተ ቅናት ምቀኝት ደብተራነት ስልብና መተት የግላችሁ መታወቂችሁ ስለሆነ ይኸው በአብይ የግል ህይወቱላይ ገብተክ ትፈተፍታለክ የቅናት ጥግ ፈጣሪ የልባችሁን ጠማማነት ተንኮል አይቶ ያጥፋችሁ

    • @etoviagomes8349
      @etoviagomes8349 4 วันที่ผ่านมา

      ህዝቡን ደም የሚገብረዉ ታዲያ አንቺ ነሽ ?

  • @Laworos
    @Laworos หลายเดือนก่อน

    Adgena Ethiopian tel Ertirawi new

  • @rahmarahma3427
    @rahmarahma3427 16 วันที่ผ่านมา

    አብይ የቀን የሰው አውሬ ነው

  • @Umer10746
    @Umer10746 17 วันที่ผ่านมา

    😅😅

  • @NigestDebela3
    @NigestDebela3 หลายเดือนก่อน +5

    አባት ይንሳህ ምንው ግን ይህን ያህል ጠላችሁት ፣🇪🇹🇪🇹🇪🇹🥰ሀገሩን ስለወደደ እምነት ይቀይራል ምን ለማለት ነው፡ ጥሩነቱ የጂንታ ዘመን ስለወደቀ፡ይህን፡የውሸት፡ጣቃ ስትቀደድ በነሱ፡ላይ ቢሆን ቆለጥህ በሀይላንድ፡ከጥቅም፡ውጭ፡ይሆን ነበር፡ጦሱን፡ውስድ፡ግብፅ፡ቅልብ ሰንጋ፡💰💰👈🏾

    • @user-tn3cd9cl8w
      @user-tn3cd9cl8w หลายเดือนก่อน

      የደበሌ አህያ 😂😂😂😂

    • @asterjesustadesse1002
      @asterjesustadesse1002 25 วันที่ผ่านมา

      ክርስቲያን መሆኑ እና አገር መውደድ ለህቡ መልካም መሪ በመሆኑ ሰይጣንም ክፉ ሰዎችም ተቃጥለዋል ! ይገርማል ! ምነው ጅንታው እንደዛ እያንቀጠቀጠ ሲገዛው ምንም ትንፍሽ ማለት እንካን እንደዚ የውሸት ፓሮፓጋንዳ ሊለራ ይቅርና ! ሀይል የእግዚእብሄር ነው ምንም አያመጡም

    • @user-tn3cd9cl8w
      @user-tn3cd9cl8w 25 วันที่ผ่านมา

      @@asterjesustadesse1002 የታደሰ የጭን ገረድ 😂😂😂😂

    • @GezahegnGeno-dj2co
      @GezahegnGeno-dj2co 24 วันที่ผ่านมา +1

      ቆይ ግን የአሁኑ የአብይ የኦሮሞ መንግስትና የጁንታው መንግስት ምንድን ነው ልዩነቱ??? ጁንታው ሌሎችን እየጨቆነ ራሱን ሲደልብ ነበረ፤ የአብይ ኦሮሞ መንግስት ጭራሽ ሌላውን እየጨረሰ ኦሮሞን ያበለጽጋል። እናም በእውነተኛ ኢትዮጵያ አይን የአብይ ኦሮሞ መንግስት በብዙ እጥፍ የከፋና የኢትዮጵያ የጨለማና የሞት የጥልምትም ዘመን ሆኖ ተቆጥሯል።

  • @fantishtesfu
    @fantishtesfu หลายเดือนก่อน

    Men aye et seytan hezeb new gen yalew yetun yehon yemnwedew manenes new akbren yesheghenew egzhabher yetedan semm mestet yemaytakten sewoch fetar yewnet evhan bemefteru tesesete kefatachn yemayalk kfuwch nennn

  • @mamedojhad1531
    @mamedojhad1531 18 วันที่ผ่านมา

    Enante wushetam ena akatari nachu.eski sele hailesilase awera gimatam zregna selehonk nw

  • @MelkamuMitiku-mq3uz
    @MelkamuMitiku-mq3uz 15 วันที่ผ่านมา

    የዳቢሎስ መሪ ነው የምዕራባዊያን የተላከ የባንዳ ልጅ ነው ሀገር ሀይማኖት ለማጥፋት ነው ወደ መሪነት የመጣው ሽመልስም ማንም ከድብቁ ካልተመረጡ ባለስልጣን አይሆንም

  • @alemsegedymam5369
    @alemsegedymam5369 วันที่ผ่านมา

    ወሬ የግድ መፍጠር አለብህ የሣቸው ልጅ ባይሆንም ምኑ ነው ሚስጥሩ በ

  • @Oummer-hn1xk
    @Oummer-hn1xk 22 วันที่ผ่านมา

    Ware. Bcha

  • @gerageru1388
    @gerageru1388 หลายเดือนก่อน +9

    አብየት ካህሳይ ነው ከኤርትራዊው ጋዝ ነጋዴ ካህሳይ ተወለደ አቶ አህመድ አሳደጉት እንጂ ልጃቸው አይደለም እንጥፍጣፊ መልክ የለውም አይገባችሁም ?

    • @abebakinfe2073
      @abebakinfe2073 11 วันที่ผ่านมา

      ወይ ቀናት ምቀኝነት ምንድነው አብይ አብይ አብይ አንድ ሰው ነወ ለነገሩ መንፈስ አጋንንት ነው እንደዚህ የሚያደርጋችሁ እስኪ ምን አገባችሁ ስለዚህ ጉዳይ ምን ያህል በአብይ እንደምትቀኑ ያስታውቃል

  • @daremyeleshgeda8482
    @daremyeleshgeda8482 16 วันที่ผ่านมา

    Sweyawe bdnbe ytawknwe ayinachu tawero nwe 😮

  • @tekalegneabera4498
    @tekalegneabera4498 หลายเดือนก่อน

    በኮኔኔል መንግሥቱ ኃይለማሪያም፣ በመለስ ዜናዊም የስም ማጥፋት ዘመቻ ተደረጎላቸው ነበር
    እንዲያው ኢትዮጲያ ውስጥ የአንድ ሰው መረጃን ማጥፋት የሚቻልበት ሲስተምስ እንጠቀማለን ሥራው ሁሉ በወረቀት ነው እኮ

    • @user-tn3cd9cl8w
      @user-tn3cd9cl8w หลายเดือนก่อน

      ፈሳም 😂😂😂

  • @MakonnenAssefa
    @MakonnenAssefa หลายเดือนก่อน +3

    Mahayme, kedada

  • @ahmedsylovek65
    @ahmedsylovek65 18 วันที่ผ่านมา

    ማንም ምንም ይሁን ሰላም ተገኝቶ ካስተዳደረን ምን አገባህ ደሞም ኢብራሂም አህመድ ነኝ ቢል ለምን ኢቲዮጵያን በ1ድ አመት አሜሪካ ቢያደርጋት ኢብራሂም በመሆኑ ብቻ የሚቀበሉት ይመስልሀል BEFORE TALKING THINK 1000 TIME

  • @user-rc2hj1ce3f
    @user-rc2hj1ce3f หลายเดือนก่อน

    atked effcft lidershipe pelane 0 ነው

  • @aklesayakassahaile6294
    @aklesayakassahaile6294 16 วันที่ผ่านมา

    እስካሁን መቼም አልዘረፈም አኢትዬጽያን እያለማ ነው ብቻ የኛ ሰው ምንም ነገር አይጥመውም እሱን አንስታቹ ማን ለመተካት ነው 27 ዓመት ረግጦ የገዘዛችሁን መንግስት አሜን ብላችሁ ነበር የተቀበላችሁ አሁን እንደልብ አዳሜ እተነሳ ይበጠረቃል እስኪ ትንሽ ታገሱ ሰውየው ይስራበት መቼም ዲሞክራሲ አይዋጥላችሁም መግደልና ማሰር ቢጀምር እንዲህ እንደልብ አንተም አትተረተርም ነበር

  • @sarahhaileargaw1341
    @sarahhaileargaw1341 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Yehe diablos 👹👹👹👹👹👹

  • @kelemujoco406
    @kelemujoco406 หลายเดือนก่อน +3

    ትክክል ነው ይሄ ጉዳይ የማንነት ቀውስ ያለበት ሽልጥል አስመሳይ ሰው ነው !? የመሐመድ
    ልጅ አብይ እንዴት ሊሆን ቻለ?? ለዛው የጅማ እስላም ኦሮሞ ልጅ አብይ ¡ ???

    • @user-mu2cf4xg2p
      @user-mu2cf4xg2p 26 วันที่ผ่านมา

      እናምንይሁን
      ግንመሪክነው
      እመን፡ዝባዝንኬ