//ልጆች ምን ይላሉ// ጤፉን ትታው ... ሙዚቃ?😁 የወላጆች እና ልጆች አጓጊ ፍልሚያ |ልጆች ምን ይላሉ| |በእሁድን በኢቢኤስ|

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 26

  • @TigistMekuria-v3k
    @TigistMekuria-v3k 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    የብዙዎችን ኮመንት ሳነብ ወላጆች እንኳን መጡ ነው የኔ ደሞ አስተያየት ልጆቹ ብቻ ቢሆኑ ለሁሉም ነበር ሽልማቱ መሸናነፍ ስለሌለ ልጆች ብቻ ቢሆኑ ይመረጣል ባይ ነኝ

  • @ያአሏህእዚነትህንያረብ
    @ያአሏህእዚነትህንያረብ 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    የዛሬው ደስ ይላል ቀጥሉበት

  • @SIMENGYEMATA
    @SIMENGYEMATA 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    የህነዉ ደስ የሚለዉ ቀጥሉበት

  • @Tsigereda-dh4vl
    @Tsigereda-dh4vl 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    አሁን አወቃችሁ ወላጆችን አስቀርታችሁ ማየት አቁመን ነበር ካቆምንበት እንቀጥላለን።

    • @NasirArgada
      @NasirArgada 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      በትክክል

    • @GaBee-ml9zz
      @GaBee-ml9zz 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እኮ😂😂😂😂😅😂😅😅

    • @ብንየጌታልጅ
      @ብንየጌታልጅ 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      በትክክል እኔ ማየት ከቆሙኩ ቆየ ዛሬ አየው😂

  • @muluandarge6915
    @muluandarge6915 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በየቤታቸው ስንት ድሃ እነሱም ፕሮግራም ሳዩ በጣም ስለሚሳሱ ልጆቹን ባዩ ቁጥር እነሱ የሚበሉትን የሚጠጡት እንዳለው እነሱን ደግሞ አምጥታችሁ ብታሰፋቸው ጊፍትም ብትሰጧቸው የበለጠ የተሻለ ነውና እናመሰግናለን

  • @buzobuzo152
    @buzobuzo152 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ይሄ ጥያቄ ጥሩ ነው ቀጥሉበት ዜና ያደርጋል

  • @ElsabethabtamuHabtamu-f2l
    @ElsabethabtamuHabtamu-f2l 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ጥያቄ መመለሻዉን ቁጥር ላኩልኝ

  • @kirostasew2843
    @kirostasew2843 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ለድሐልጆች ሞራል አስቡ ጠልተውት አይደለም ስለሌላችው ነው።

  • @leleMare-jd2fe
    @leleMare-jd2fe 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ልጆች ምንይላሉ ፕሮግራም ምንብዬ ቴክስት ልላክ ለልጄ ፈልጌነው

    • @leleMare-jd2fe
      @leleMare-jd2fe 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤

    • @Elshu254
      @Elshu254 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እኔም እፈልግ ነበር

  • @AddisuGemechu-z3q
    @AddisuGemechu-z3q 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    💙

  • @etu-c9p
    @etu-c9p 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    hulem indhi kewelaj kar akribulin❤❤

  • @FozeYesufe
    @FozeYesufe 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @muredaworku3497
    @muredaworku3497 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤

  • @demekutsegaye818
    @demekutsegaye818 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የጥያቄ መመለሻ ቁጥሩን ላኩልኝ በናታችሁ

  • @EgigSead
    @EgigSead 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    መቅዲ ግን ስለጢፉ በደብ ለማብራራት ሞክሪ😊

  • @NasirArgada
    @NasirArgada 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ገና በስንት ቀን

  • @genetniguse-h1p
    @genetniguse-h1p 6 นาทีที่ผ่านมา

    ዳኒ በናትህ ዝምበል ወይ ደግሞ ጮክት አትበል ጮክ ሲል የሚያምርበት አስፍቲ ነበር

  • @Yene-damekese
    @Yene-damekese 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    በናታችሁ 1k አስገቡኝ ለልጆቼ ስል እቤት ነው ያለሁት ❤️❤️❤️ በዚህ ልጠቀም 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @BirkeWoldehanazegota
    @BirkeWoldehanazegota 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤😂

  • @ethcryptoterading
    @ethcryptoterading 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ደምሩኝ family ❤

  • @ሰላምሰላምንኩሉሰብ
    @ሰላምሰላምንኩሉሰብ 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ቤተሰብ ደሙሩኝ ጀማሪ ነኝ