በሁስኒ ሙባረክ ዘመን የግብፅ ታሪክ // History of Egypt under Hosni Mubarak

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 80

  • @challatafese
    @challatafese 23 วันที่ผ่านมา +8

    ይህኮ ከ6 ዓመት በፊት የቀረበ ነው

  • @NegashYifra
    @NegashYifra 23 วันที่ผ่านมา +2

    በውቀቱ ስዩም እውነት የጥበብ ሰው ነው በርታ

  • @bekeleemmanuel9569
    @bekeleemmanuel9569 27 วันที่ผ่านมา +6

    ሀሴት ሚድያ በእዉቀቱ በፊት የሰራዉን ሥራዎች በወቅታዊ አዲስ ዜናዎች ርእስ በማያያዝ አዲስ እንደተሰራ የሚያጭበረብር ፍራሽ አዳሽ ስለሆነ ይህ ማጭበሩን በማረጋገጥ ቮይኮት ብታረጉ ከስህተቱ ይማራል በልጁ ስም የሚነግድ ነዉ ::

  • @AhunmTetalen-2
    @AhunmTetalen-2 28 วันที่ผ่านมา +5

    ሁልጊዜ ባይህ ደስ ይለኝ ነበር፡ ነገር ግን ይሄ የመጨረሻህ ነው፡ ፈደራሎች ውጪ ይጠብቁሃል፡ 'ነፍስ ይማር'! 😭😭🙈🙈

  • @zewdua155
    @zewdua155 28 วันที่ผ่านมา +6

    ወቀሳ ትችት : በገንቢ ሃሳብ ና አስተያዬት በመስጠት ማቅረብ አዋቂነት ነው:: ስድብ: ብልግና ምን የሚሉት ነው?

    • @aanshow
      @aanshow 24 วันที่ผ่านมา

      You don't understand Tibeb! This is one way of doing politics.

  • @nuryealebachew9433
    @nuryealebachew9433 27 วันที่ผ่านมา +3

    ቨሌቦች ርዕሱ ሌላውስጡ ከሌላ የተሰረቀ ነው

  • @mekonnengebre7361
    @mekonnengebre7361 23 วันที่ผ่านมา +1

    ከ50 ዓመት በሁአላ አን ደ ልብህ ማውራትና መተቸት ጀመርክ ተመስጌን በል ጌታ ው!

  • @nuruyebogale4665
    @nuruyebogale4665 23 วันที่ผ่านมา +1

    በእውቀቱ ስዩም በጣም ብወደውም ሃሴት ሚዲያ ግን መረጃ አሰጣጣችሁ ያስጠላኛል አዲስ ነገር ለመፍጠር ሞክሩ

  • @ggvideonow1
    @ggvideonow1 23 วันที่ผ่านมา

    የፋኖ ድምፅ በጭውውት እና ግጥም። ብሄር ብሄረሰብ ሆይ ቻሉት እንግዲህ የፋኖን ለጋ የባላገር ስድብ ፣ “ስነፅሁፍ” መድረክ ላይ። መናደድ ይገባል።

  • @AregahegneFikra
    @AregahegneFikra 26 วันที่ผ่านมา +2

    የጥበብም ሆነ የጠብ ተሰጥዖ የሌላችሁ ሰዎች አትኮምቱ

  • @feedelband205
    @feedelband205 20 วันที่ผ่านมา

    አይ ምን የተደበቀ ነገር አለ ከኛ ከእውነተኛ አማሮች ብለህ ነው : ማን የወያኔ ና የግንቦት ሰባት ውታፍ ነቃይ እንደነበርና ማን ደግሞ እድሜውን ሙሉ ለተበደለው ህዝብ ይጮህ እንደነበር እንኳን እኛ የአዲስ አበባ ተራሮችና ወንዞች እፅዎትና እንስሳዎች ሁሉ የሚመሰክሩት እውነት ነው : ዛሬ ቦርጩን መሸከም የከበደው ቀጣፊ የፎቶና ቲክ ቶክ አርበኛ የዘመድኩን ካልሲ አጣቢ እንደ ጀግና ወቶ እኔን ካልተቀበልክ በጥይት ስይሆን በእሳት አቃጥልሀለው የሚል ፋሽስት የአጎው ሸንጎ ቅጥረኛን የሚሰማ አማራ የለም::አትድከም:

  • @henokhenok6171
    @henokhenok6171 20 วันที่ผ่านมา

    ቀጀላ ጥሀሎ😅😅😅😅

  • @samuelduguma3690
    @samuelduguma3690 28 วันที่ผ่านมา +4

    በመፅሀፍ ሽያጭ
    ወይም በግጥም ሽያጭ የሚተዳደር ሰው አይደለም ጀዋር
    በውቀቱ ያለእውቅት አፉን መክፍቱና አጨብጫቢ መብዛቱ በአውቅቱ
    ዘርኛ መሆኑን አሳይቶናል

    • @tweynisirak7877
      @tweynisirak7877 25 วันที่ผ่านมา

      አዝያ ክልል ግን ሰው የላቸውም አሁን ጁሃርን ሰው ብለውት ጁሃር ጁሃር እያሉ የሚቀባጥሩት ለካ የበሻሻው አራዳ ብቻ ነው የእነሱ ሊቀሊቃውንት

    • @tweynisirak7877
      @tweynisirak7877 25 วันที่ผ่านมา

      አዝያ ክልል ግን ሰው የላቸውም አሁን ጁሃርን ሰው ብለውት ጁሃር ጁሃር እያሉ የሚቀባጥሩት ለካ የበሻሻው አራዳ ብቻ ነው የእነሱ ሊቀሊቃውንት

  • @ሰላምለሁሉPEACEFORALL
    @ሰላምለሁሉPEACEFORALL 23 วันที่ผ่านมา +2

    በጣም አበዛኸው ወንድሜ ሄደህ ሳታይ ፖለቲካ አወራሁ ብለህ ነው ነው ሼም

  • @Alem-f9z
    @Alem-f9z 22 วันที่ผ่านมา +2

    በእውነት ለዛ አጣህ እንደዱሮህ የሚስቅልህ ስራ ፈቱ ብቻ ነው

    • @MitikuyeneayehusimegnMitikuyen
      @MitikuyeneayehusimegnMitikuyen 21 วันที่ผ่านมา

      ቅኔ ካላወቅሽ ዝም ብትይ ይሻላል

    • @Alem-f9z
      @Alem-f9z 21 วันที่ผ่านมา

      @MitikuyeneayehusimegnMitikuyen ድንቄም ቅኔ ድሮ ቀረ አለቀበትኮ ወንድሜ

    • @MitikuyeneayehusimegnMitikuyen
      @MitikuyeneayehusimegnMitikuyen 21 วันที่ผ่านมา

      @Alem-f9z አንቺነሽ ቅኔው አልቆብሽ ትርጉሙ አልገባሽ ያለ

  • @girma3327
    @girma3327 22 วันที่ผ่านมา

    ንገራቸው ከገባቸው ለኮማችች እና ባልጊዜዎች

  • @TH-qk6ez
    @TH-qk6ez 25 วันที่ผ่านมา +1

    በእውቀቱ ጥገኝነት ለመጠየቅ ኬዝ እያመቻቸ ነው። ይመቸው 👍

    • @Israelxox
      @Israelxox 24 วันที่ผ่านมา

      He was in USA, nonsense

  • @teddysanagotube401
    @teddysanagotube401 23 วันที่ผ่านมา

    እንደዚህ ሰውዬ ቀልድ ጋዝ ጋዝ የሚለኝ ነገር የለም

  • @ibrahimmuhabaw8639
    @ibrahimmuhabaw8639 21 วันที่ผ่านมา

    Bewketu yichilal

  • @endalkendalk-m6s
    @endalkendalk-m6s 20 วันที่ผ่านมา

    ዋው ቅኔና አቀራረብ

  • @abelabebe3117
    @abelabebe3117 23 วันที่ผ่านมา +1

    ተበጠረቅ በውቀቱ።

  • @ashebir9960
    @ashebir9960 28 วันที่ผ่านมา +5

    በውቀቱ ስዩም አርፈህ ተቀመጥ የራስህን መንገድ በራስህ በተረፈ ግን በህዝብ ላይ መሳለቅ ዋጋ ያሰከፈልሀል ኢትዮጲያ ውስጥ በዚህ ሰድስት አመት ያልሆነውን ትነግረናለህ አትነግረንም ምክንያቱን ታቅዋለሁ አርቲስት ሀብተ ማነው ሲሉት የሀገሬ ህዝብ ይላል የትኛው ህዝባችሁ የመንግስት ካድሪዎች አርፈህ ተቀመጥ ዝተታም

    • @Axmedhusen-b7n
      @Axmedhusen-b7n 28 วันที่ผ่านมา

      Kader neh

    • @aanshow
      @aanshow 24 วันที่ผ่านมา

      Aram! Ante Yemin asferari neh?
      Ante arfe tekemete! Gim kadre!

    • @Israelxox
      @Israelxox 24 วันที่ผ่านมา

      Bs nonsense 💩💩💩

    • @AbdlMalikhussn
      @AbdlMalikhussn 21 วันที่ผ่านมา

      አንተ የከድሬ አለቅለቂ

  • @Tesfaye-d4v
    @Tesfaye-d4v 28 วันที่ผ่านมา

    አጣና ቆጨራ ይዘህ ወጥተህ ሰላማዊ ሠልፍ የማይመስል ነገር ከጅምሩ ሠላማዊ አይደለም🙏👍

  • @Tesfaye-d4v
    @Tesfaye-d4v 28 วันที่ผ่านมา +1

    በሕያዋን ተስፋ ቆርጦነውን ?😂😂😂😂

  • @karozimathestar929
    @karozimathestar929 27 วันที่ผ่านมา +3

    አቢይ መጨረሻዉ ቀርቦዋል።

  • @karozimathestar929
    @karozimathestar929 27 วันที่ผ่านมา +1

    አማራና ትግራይ- አማት

  • @aragawadem1935
    @aragawadem1935 29 วันที่ผ่านมา +1

    እውነት ለመናገር ድሞክራሲ አለ

    • @StopAmharaGenocidersTplfOnge
      @StopAmharaGenocidersTplfOnge 28 วันที่ผ่านมา

      🇪🇹NS CITIZENS unarmed AMHARA'S DENIED to live survive have been getting #KILLED by Drones, Jets... daily in Amhara's own regions & Welega🇪🇹is democracy?

    • @StopAmharaGenocidersTplfOnge
      @StopAmharaGenocidersTplfOnge 28 วันที่ผ่านมา

      What kind of democracy allows Discrimination/Apartheid on
      🇪🇹NS CITIZENS AMHARAS who have been getting killed by Drones...daily?

    • @endalkendalk-m6s
      @endalkendalk-m6s 20 วันที่ผ่านมา

      የት ነው አሳየኝ ዲሞክራሢ ይላል እንዴ

  • @aliyedalu6401
    @aliyedalu6401 29 วันที่ผ่านมา +15

    ጥሩ ብሶት አደባባይ ነው፡፡ የሚያሳዝነው ወሬው እያለቀበት ነውና አጨብጫቢው ህዝብ ማጨብጨቡን ትቶ ድዱን ብቻ እየከፈተ ነው፡፡

  • @beyabeyachen3856
    @beyabeyachen3856 26 วันที่ผ่านมา

    አዋ ዮዮ ኢኒኒ ኒ ኤዲያ

  • @shimeleshunde8318
    @shimeleshunde8318 24 วันที่ผ่านมา

    በመደጋገም ብዛት ትንሽ ብልጥ ብጤ ናችሁ ስንት ግዜ ደገማችሁት unsubscribed.

  • @aanshow
    @aanshow 24 วันที่ผ่านมา +1

    Only Amharas, Gurages and South are patient to ridiculous fun. OROMOS AND TIGRES FEEL BAD!

  • @kiduhaileseyoum274
    @kiduhaileseyoum274 22 วันที่ผ่านมา

    አንተ ፈራ የሰው ሰም ባታነሳ ጥአሩ ነው።

  • @AbdihakimAli-w2w
    @AbdihakimAli-w2w 28 วันที่ผ่านมา +1

    Iyamararachuhum waxuut ya naftanya sirat tamalliso aymaxam

    • @bekeleemmanuel9569
      @bekeleemmanuel9569 26 วันที่ผ่านมา

      @@AbdihakimAli-w2w ያለፈዉ የብልፅግና ስርአት ናፋቂ ልንልህ ጥቂት ቀን ስለቀረህ ኳስ በመሬት ግልገል ካድሬ😂😂

    • @tumamamo2
      @tumamamo2 24 วันที่ผ่านมา

      Shit, what is this junk?

  • @feleketesema712
    @feleketesema712 24 วันที่ผ่านมา

    ባልጠፋ ቁምነገር ብልግና ቃላቶች በዚህ እድሜህ ? ነውረኛ !!!!

  • @YonasAsnake-n8z
    @YonasAsnake-n8z 28 วันที่ผ่านมา

    What does it mean ? " mefoger."

  • @ephremayele1309
    @ephremayele1309 28 วันที่ผ่านมา

    Balege nehe

  • @alimetmohammed7995
    @alimetmohammed7995 27 วันที่ผ่านมา

    Heroe journalist

    • @veracity8968
      @veracity8968 23 วันที่ผ่านมา

      አይ እንግሊዘኛ rip 😂😂 ዘመኑ ነው

  • @millimilli-cq5dh
    @millimilli-cq5dh 28 วันที่ผ่านมา +1

    እሄ ቀልድማ ኦሮሞ ጠልነት ነው ድሮ አንተ...

    • @Israelxox
      @Israelxox 24 วันที่ผ่านมา

      Tebedaaa

    • @endalkendalk-m6s
      @endalkendalk-m6s 20 วันที่ผ่านมา

      የቱጋ ነው ጠልነቱ ገልቱ ነገር ነህ

  • @EternalLife-fu6nk
    @EternalLife-fu6nk 27 วันที่ผ่านมา

    I lost interest for this guy

  • @kebronakililu9613
    @kebronakililu9613 28 วันที่ผ่านมา +3

    እኔምለው ይህ ስው ምኑንው ይሚያስቃችሁና .....

    • @shewaregagebremariam4571
      @shewaregagebremariam4571 28 วันที่ผ่านมา +5

      በህይወት ያለ ነው የሚስቀው ወይም የሚያለቅሰው

    • @ethio-danitube86
      @ethio-danitube86 28 วันที่ผ่านมา +6

      አማረኛ ስለምንችል.....አንተ ግን ምኑ ይገባሀል

    • @shewaregagebremariam4571
      @shewaregagebremariam4571 28 วันที่ผ่านมา

      @addisgessesse6203 kkkkkkkkkkkkkkkkkk

    • @shewaregagebremariam4571
      @shewaregagebremariam4571 28 วันที่ผ่านมา +1

      @@ethio-danitube86 አማረኛ ነው አማርኛ ትክክለኛውን ለይልኝ እባክህ

    • @gashawfiseha2491
      @gashawfiseha2491 27 วันที่ผ่านมา +1

      ዶንቆሮ ነገር የማይገባህ ጎጠኛና ስላልተማርክ ይሆናላ።ወይም በጫት ገራባ ፈዘህና ገሪባ ጭንቄ ስለሆንክ...

  • @senasafikre
    @senasafikre 27 วันที่ผ่านมา

    አሽሙሩን ተወው

  • @ShimelisKebede-e4p
    @ShimelisKebede-e4p 26 วันที่ผ่านมา

    ቀዳዳ መሥመር እየጠቅ ምላሥህ የብትህ ፀጉር ድሮ እሠማህ ነበር አሁን ግን ወገቢ ከቀየርክ በኋሏ ተበላሽቶብሃ መጨረሣህ አያምርም??!!

    • @Israelxox
      @Israelxox 24 วันที่ผ่านมา

      Oromuma will be history soon 😂💩