ሀሴት መዝናኛ
ሀሴት መዝናኛ
  • 214
  • 9 957 916

วีดีโอ

በውቀቱ እንደዛሬው አስቆን አያውቅም ድሮ ሯጭ የነበሩ እሩጫ ሲያቆሙ ምን ሆነው ነው ማሰብ የሚያቆሙት? /bewketu syum
มุมมอง 28K7 ชั่วโมงที่ผ่านมา
በውቀቱ እንደዛሬው አስቆን አያውቅም ድሮ ሯጭ የነበሩ እሩጫ ሲያቆሙ ምን ሆነው ነው ማሰብ የሚያቆሙት? /bewketu syum Welcome to our youtube channel ሀሴት መዝናኛ (Haset meznagna) - is a company that creates reaction videos, funny videos, entertainment news and informational content for Ethiopians all over the world. We strive to make our content fun, informative and relevant to Ethiopian audiences everywhere. Our team is passionate abou...
በውቀቱ እንደዛሬው ፎግሮ አያውቅም የፈይሳ ንግግር የገባው ያስረዳን መኪና የገዛ ነዳጅ መግዣ አይቸግረውም/bewketu syum
มุมมอง 56K14 ชั่วโมงที่ผ่านมา
በውቀቱ እንደዛሬው ፎግሮ አያውቅም የፈይሳ ንግግር የገባው ያስረዳን መኪና የገዛ ነዳጅ መግዣ አይቸግረውም/bewketu syum Welcome to our youtube channel ሀሴት መዝናኛ (Haset meznagna) - is a company that creates reaction videos, funny videos, entertainment news and informational content for Ethiopians all over the world. We strive to make our content fun, informative and relevant to Ethiopian audiences everywhere. Our team is passionate abo...
ታሪክን ወደኋላ ደራሲና ጋዜጠኛ ጳውሎስ ኞኞ //Back to history, author and journalist Paulos Nogno
มุมมอง 108K19 ชั่วโมงที่ผ่านมา
ታሪክን ወደኋላ ደራሲና ጋዜጠኛ ጳውሎስ ኞኞ //Back to history, author and journalist Paulos Nogno Welcome to our youtube channel ሀሴት መዝናኛ (Haset meznagna) - is a company that creates reaction videos, funny videos, entertainment news and informational content for Ethiopians all over the world. We strive to make our content fun, informative and relevant to Ethiopian audiences everywhere. Our team is passionate a...
ፍርድ ያጣው የዳንኤል ፐርል ግድያ //The murder of Daniel Pearl, who lost justice
มุมมอง 7Kวันที่ผ่านมา
ፍርድ ያጣው የዳንኤል ፐርል ግድያ //The murder of Daniel Pearl, who lost justice Welcome to our youtube channel ሀሴት መዝናኛ (Haset meznagna) - is a company that creates reaction videos, funny videos, entertainment news and informational content for Ethiopians all over the world. We strive to make our content fun, informative and relevant to Ethiopian audiences everywhere. Our team is passionate about Ethiopia...
በሁስኒ ሙባረክ ዘመን የግብፅ ታሪክ // History of Egypt under Hosni Mubarak
มุมมอง 82K14 วันที่ผ่านมา
በሁስኒ ሙባረክ ዘመን የግብፅ ታሪክ // History of Egypt under Hosni Mubarak Welcome to our youtube channel ሀሴት መዝናኛ (Haset meznagna) - is a company that creates reaction videos, funny videos, entertainment news and informational content for Ethiopians all over the world. We strive to make our content fun, informative and relevant to Ethiopian audiences everywhere. Our team is passionate about Ethiopian cult...
ጣልያንን ያንበረከከ የበጋው መብርቅ ሌተናል ጀነራል ጀገማኬሎ//Lt. Gen. Jegemakelo, the summer light that brought Italy
มุมมอง 48K14 วันที่ผ่านมา
ጣልያንን ያንበረከከ የበጋው መብርቅ ሌተናል ጀነራል ጀገማኬሎ//Lt. Gen. Jegemakelo, the summer light that brought Italy Welcome to our youtube channel ሀሴት መዝናኛ (Haset meznagna) - is a company that creates reaction videos, funny videos, entertainment news and informational content for Ethiopians all over the world. We strive to make our content fun, informative and relevant to Ethiopian audiences everywhere. Our team ...
ዳላይ ላማ፣ የቲቤት ቡድሂዝም መንፈሳዊ መሪ/Dalai Lama, spiritual leader of Tibetan Buddhism
มุมมอง 26K14 วันที่ผ่านมา
ዳላይ ላማ፣ የቲቤት ቡድሂዝም መንፈሳዊ መሪ/Dalai Lama, spiritual leader of Tibetan Buddhism Welcome to our youtube channel ሀሴት መዝናኛ (Haset meznagna) - is a company that creates reaction videos, funny videos, entertainment news and informational content for Ethiopians all over the world. We strive to make our content fun, informative and relevant to Ethiopian audiences everywhere. Our team is passionate about ...
የቀድሞው የግብፁ ፕሬዘዳንት አንዋር ሳዳት አሳዛኙ የመጨረሻ ሰዓታት / president of Egypt, Anwar Sadat
มุมมอง 97K21 วันที่ผ่านมา
የቀድሞው የግብፁ ፕሬዘዳንት አንዋር ሳዳት አሳዛኙ የመጨረሻ ሰዓታት / president of Egypt, Anwar Sadat Welcome to our youtube channel ሀሴት መዝናኛ (Haset meznagna) - is a company that creates reaction videos, funny videos, entertainment news and informational content for Ethiopians all over the world. We strive to make our content fun, informative and relevant to Ethiopian audiences everywhere. Our team is passionate about ...
አሜሪካ በሶርያን እስር ቤት ጥቃት የፈጠሙትን አሰረች /America arrested the attackers in the Syrian prison
มุมมอง 35K21 วันที่ผ่านมา
አሜሪካ በሶርያን እስር ቤት ጥቃት የፈጠሙትን አሰረች /America arrested the attackers in the Syrian prison Welcome to our youtube channel ሀሴት መዝናኛ (Haset meznagna) - is a company that creates reaction videos, funny videos, entertainment news and informational content for Ethiopians all over the world. We strive to make our content fun, informative and relevant to Ethiopian audiences everywhere. Our team is passion...
በሽር አል-አሳድ ማን ነው ክፍል 1//Who is beshr al-Assad, part 1
มุมมอง 64K21 วันที่ผ่านมา
በሽር አል-አሳድ ማን ነው ክፍል 1//Who is beshr al-Assad, part 1 Welcome to our youtube channel ሀሴት መዝናኛ (Haset meznagna) - is a company that creates reaction videos, funny videos, entertainment news and informational content for Ethiopians all over the world. We strive to make our content fun, informative and relevant to Ethiopian audiences everywhere. Our team is passionate about Ethiopian culture and l...
አምባገነኑ የሶርያው በሽር አል-አሳድ ክፍል 2 /beshr al asad
มุมมอง 94Kหลายเดือนก่อน
አምባገነኑ የሶርያው በሽር አል-አሳድ ክፍል 2 /beshr al asad Welcome to our youtube channel ሀሴት መዝናኛ (Haset meznagna) - is a company that creates reaction videos, funny videos, entertainment news and informational content for Ethiopians all over the world. We strive to make our content fun, informative and relevant to Ethiopian audiences everywhere. Our team is passionate about Ethiopian culture and loves brin...
በቀዶ ጥገና የተካኑት የጎንዳን ዝርያወች//The species of gondans that are skilled in surgery
มุมมอง 27Kหลายเดือนก่อน
በቀዶ ጥገና የተካኑት የጎንዳን ዝርያወች//The species of gondans that are skilled in surgery Welcome to our youtube channel ሀሴት መዝናኛ (Haset meznagna) - is a company that creates reaction videos, funny videos, entertainment news and informational content for Ethiopians all over the world. We strive to make our content fun, informative and relevant to Ethiopian audiences everywhere. Our team is passionate about...
በሱማልያ ውስጥ እየተስፋፋ የመጣው የወጣቶች ሱስ /The prevalence of youth addiction in Somalia
มุมมอง 75Kหลายเดือนก่อน
በሱማልያ ውስጥ እየተስፋፋ የመጣው የወጣቶች ሱስ /The prevalence of youth addiction in Somalia Welcome to our youtube channel ሀሴት መዝናኛ (Haset meznagna) - is a company that creates reaction videos, funny videos, entertainment news and informational content for Ethiopians all over the world. We strive to make our content fun, informative and relevant to Ethiopian audiences everywhere. Our team is passionate about ...
ቤልጀም አዲስ ያወጣችው የሴተኛ አዳሪ ህግ //Belgium's
มุมมอง 77Kหลายเดือนก่อน
ቤልጀም አዲስ ያወጣችው የሴተኛ አዳሪ ህግ //Belgium's Welcome to our youtube channel ሀሴት መዝናኛ (Haset meznagna) - is a company that creates reaction videos, funny videos, entertainment news and informational content for Ethiopians all over the world. We strive to make our content fun, informative and relevant to Ethiopian audiences everywhere. Our team is passionate about Ethiopian culture and loves bringing t...
የአቶሚክ ቦምብ ጥቃት ሰለባው ጃፓን//Japan, the victim of the atomic bomb attack
มุมมอง 56Kหลายเดือนก่อน
የአቶሚክ ቦምብ ጥቃት ሰለባው ጃፓን//Japan, the victim of the atomic bomb attack
አስደናቂው የዙምባራ ባህላዊ ሙዚቃ አመጣጥ //The origin of the wonderful Zumba traditional music
มุมมอง 25Kหลายเดือนก่อน
አስደናቂው የዙምባራ ባህላዊ ሙዚቃ አመጣጥ //The origin of the wonderful Zumba traditional music
ባለ ብዙ ተሰጾዋ ዝነኛዋ ቢዮንሴ ጂሴል ኖውልስ ካርተር /The multi-talented celebrity, Beyonce, Gisele Knowles Carter
มุมมอง 12Kหลายเดือนก่อน
ባለ ብዙ ተሰጾዋ ዝነኛዋ ቢዮንሴ ጂሴል ኖውልስ ካርተር /The multi-talented celebrity, Beyonce, Gisele Knowles Carter
ህጻናት ላይ ጉዳት የሚያደርሱ የኢንድያ ነርሶች /Indian nurses who harm children
มุมมอง 10Kหลายเดือนก่อน
ህጻናት ላይ ጉዳት የሚያደርሱ የኢንድያ ነርሶች /Indian nurses who harm children
ደብዛዋ የጠፋው የክሪፕቱ ንግስት ሩጃ ኢግናቶቫ /Ruja Ignatova, the dim-witted queen of crypto
มุมมอง 32K2 หลายเดือนก่อน
ደብዛዋ የጠፋው የክሪፕቱ ንግስት ሩጃ ኢግናቶቫ /Ruja Ignatova, the dim-witted queen of crypto
ካማላ ዴቪ ሃሪስ የመጀመርያዋ የአሜሪካን ሴት ምክትል ፕሬዝዳንት ሁና ያገለገለች /Kamala Dewey Harris
มุมมอง 151K2 หลายเดือนก่อน
ካማላ ዴቪ ሃሪስ የመጀመርያዋ የአሜሪካን ሴት ምክትል ፕሬዝዳንት ሁና ያገለገለች /Kamala Dewey Harris
አስገራሚው የደቡብ ኮሪያ እድሜ አቆጣጠር / The amazing South Korean calendar
มุมมอง 56K2 หลายเดือนก่อน
አስገራሚው የደቡብ ኮሪያ እድሜ አቆጣጠር / The amazing South Korean calendar
ሰሜን ኮሪያ ብዙ የማይታወቁ ባህሪያት ያሉት የህግ ስርዓት አላቸው/North Korea has a legal system with many unknown character
มุมมอง 50K2 หลายเดือนก่อน
ሰሜን ኮሪያ ብዙ የማይታወቁ ባህሪያት ያሉት የህግ ስርዓት አላቸው/North Korea has a legal system with many unknown character
አሳሳቢው የiphone ስልክ ሱስ በኢንድያ//The alarming iPhone addiction in India
มุมมอง 102K2 หลายเดือนก่อน
አሳሳቢው የiphone ስልክ ሱስ በኢንድያ//The alarming iPhone addiction in India
ለየት ያሉት በቱርክ የሚገኙ በአራት እግሮች የሚራመዱ የኡላስ ቤተሰቦች/The exception is the family of Ulas who walk on four
มุมมอง 56K2 หลายเดือนก่อน
ለየት ያሉት በቱርክ የሚገኙ በአራት እግሮች የሚራመዱ የኡላስ ቤተሰቦች/The exception is the family of Ulas who walk on four
አወዛጋቢው አዲሱ የአፍጋኒስታ የሴቶች ህግ//The controversial new Afghan women's law
มุมมอง 53K2 หลายเดือนก่อน
አወዛጋቢው አዲሱ የአፍጋኒስታ የሴቶች ህግ//The controversial new Afghan women's law
የኢትዮጵያ አዲስ አመት ትዝታወች /Ethiopian New Year memories
มุมมอง 103K2 หลายเดือนก่อน
የኢትዮጵያ አዲስ አመት ትዝታወች /Ethiopian New Year memories
እስማኤል 'ኤል ማዮ' አሜሪካ ከ35 ዓመታት በኋላ አደንዛዥ ዕፅ አዘዋዋሪውን እንዴት እንደያዘችው /Ishmael 'El Mayo'
มุมมอง 57K2 หลายเดือนก่อน
እስማኤል 'ኤል ማዮ' አሜሪካ ከ35 ዓመታት በኋላ አደንዛዥ ዕፅ አዘዋዋሪውን እንዴት እንደያዘችው /Ishmael 'El Mayo'
ያልሰማናቸው የእጅጋየሁ ሽባባው (ጅጅ) እውነቶች /gigi shbabaw
มุมมอง 48K2 หลายเดือนก่อน
ያልሰማናቸው የእጅጋየሁ ሽባባው (ጅጅ) እውነቶች /gigi shbabaw
ዊንስተን ቸርችል የቀድሞ የእንግሊዝ ጠቅላይ ሚኒስትር/Winston ChurchillFormer Prime Minister of the United Kingdom
มุมมอง 156K3 หลายเดือนก่อน
ዊንስተን ቸርችል የቀድሞ የእንግሊዝ ጠቅላይ ሚኒስትር/Winston ChurchillFormer Prime Minister of the United Kingdom

ความคิดเห็น

  • @YosefAyenew-yv4zl
    @YosefAyenew-yv4zl 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Addis neger yelem

  • @abebemelse4906
    @abebemelse4906 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ጋሽ መርድ እናመስግናለን ሚዲያውንም እናመስግናለን

  • @mohammedhassen3378
    @mohammedhassen3378 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አያገባኝም/አያገባችሁም  ይህ ምሳሌ ለማን ይሆናል ትላላችሁ አንድ ገበሬ ነበር ገበሬው (በሬ፣ዶሮ፣ፍየል) ነበረው የገበሬው ቤት እያረጀ መሄድ ምንም አይነት ጥገናና እንክብካቤ አያደረግለትም ቤቱ ዝናብ እያፈሰሰ ሱሄድ ሚስቱ እድሳት ይደረግለት ስትለው ዝም ይላል በቤቱ ስር እባብ አለ ይህንን እባብ ያየችው መከረኛዋ ዶሮ ስትጭር አይታው ለፍየል ስትነግርው አያገባኝም ብሎ ዝም ለበሬው ስትለግርው በሬውም እኔን አያገባኝም የገበሬው ሚስት ለምግብ ማብሰያ እንጨት ስትፈልግ እባቡን አይታ ለባል ስትነግርው ባል በወጥመድ አጥምዶ የእባቡን ወገብ ይይዘዋል እንደተለመደው የገበሬው ሚስት እንጭት ስትፈልግ ይህ እባብ መርዙን እሴትዮዋ ላይ ይርጫል ከዚያ በእባብ የተነደፈችው ሴት ወደሃኪም ቤት ትወሰዳለች ህክምና እየተደረገላት እያለች ምግብ አስፈላጊ በመሆኑ ዶሮዋ ታርዳ ትቀርባለች አሁንም ተጨማሪ የምግብ ለውጥ አስፈላጊ መሆኑን ሃኪሙ ያዛል ቀጥሎ ፍየሉ ታርዶ ይቀርባል ትበላለች ነገር ግን ሴትዮዋ ማትርፍ አልተቻለም እና ወደማይቀረው ሞት ስትሄድ በሬው ታርዶ ሽኝት ተደረገላት ያ ገበሬ ሁሉንም አጥቶ ምንም ሳይቀረው ለድህነት ተዳረግ የአያገባኝም/አያገባህም ውጤት ይህን ይመስላል ጠቃሚና አስተማሪ ከሆነ አሰሙኝ! ምክር ጠፍቶ ምክር ተሳስቶ ማረሻው አንድ ብር ምንሺር በመቶ አለመታደል ሁኖ ወንድም ወንድሙን እየገደለ ይኸው እየተገዳደል እዚህ ደረስን ምን ይሻላል? ምሁር ካድሬ ከሆነ ሀገር አለቀላት! (ፕ/ር ብርሀኑ ነጋ) ምክር ጠፍቶ ምክር ተሳስቶ ማረሻው አንድ ብር ምንሺር በመቶ አለመታደል ሁኖ ወንድም ወንድሙን እየገደለ ይኸው እየተገዳደል እዚህ ደረስን ምን ይሻላል? ተገደልንም፣ተፈናቀልንም፣ከፋንም፣ተራብንም፣ሀዘንም ያለችን ብቸኛ መፅናኛችን የኢትዮጵያ ሰንቅአላመችን ብቻ ናት! (አርቲስቷ)

  • @elhamworku198
    @elhamworku198 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤

  • @elhamworku198
    @elhamworku198 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ኢብን ካልዶ የዘመኑ ምርጥ ምሁር

  • @elhamworku198
    @elhamworku198 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @elhamworku198
    @elhamworku198 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @elhamworku198
    @elhamworku198 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ጥሩ ታራክ ነዉ

  • @AberashWol
    @AberashWol 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ብልግና ሲነገር የሚስቅ ትውልድ ኧረ ወገን እናስተውል

  • @yoseftefera2189
    @yoseftefera2189 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ውሸታችሁ ሰለቸኝ

  • @birukgashu5938
    @birukgashu5938 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እንዴት ተመስጨ እንደሰማሁት እሄን ታሪክ አንድ ነገር የተረዳሁት ቢኖር እግዚአብሔር ብዙ ተጨማሪ የንስሀ እና የመመለሻ ጊዜ እንደሚሰጥ ነው የምር ታምረኛ ልጅ ነህ ባይገርማችሁ አሁን የምኖርዉ አ.አ ቢሆንም ጎጃም የሰከላ ልጅ ነኝ❤

  • @MariamGabireal
    @MariamGabireal วันที่ผ่านมา

    Enede eyanebebeke new enede

  • @danieltesema6378
    @danieltesema6378 2 วันที่ผ่านมา

    አታላይ ሚዲያ እንደዚህ አይተን አናውቅም ። አዲስ ነው እያልክ መቶ ሃምሣ ጊዜ እየደጋገምክ የምትለጥፈው ። ሌባ ።

  • @SleepyArcticWolf-pm4gn
    @SleepyArcticWolf-pm4gn 2 วันที่ผ่านมา

    ውሸታምን አልከተለ unsubscribe አድርግያለው ይቅርታ የቆይ ቪዲዮ ነው

  • @shallomabyssinian3581
    @shallomabyssinian3581 3 วันที่ผ่านมา

    unsbscribe bro

  • @hadaseabera6808
    @hadaseabera6808 3 วันที่ผ่านมา

    በውቀቱ እውነትም 👍

  • @wm72852
    @wm72852 3 วันที่ผ่านมา

    ከልብህ ነው ይተጫውትከው 😂😂😂😂😂😂😂

  • @mohammedhassen3378
    @mohammedhassen3378 3 วันที่ผ่านมา

    ሀገርን ጠብቆ የሚያቆየው ለሀገር የቆመ በጀግና ቆራጥ አስተዳደራዊ መዋቀር ያለው ሀገር ነው!ሰራዊቱ ስለሌ ሀገር ተደፈች ወደብአልባ ሆነች ከአሜሪካን መንግስት፣ከአውሮፓ ህብረት፣ከግብፅ፣ከሱዳን፣ከአለምባንክ፣ከርደታ ሰጭዎች፣ከነጻ አውጭዎች በወረደ ትዕዛዝ መሰረት የተሰጠው የኢትዮጵያዊያን ድህነት ማቆሚያው መቼ ነው?

  • @woinshetbekele4254
    @woinshetbekele4254 4 วันที่ผ่านมา

    የዛን ዘመን ዲስክ መንሸራተት የለም

  • @LiseyasSanchase-kq8xd
    @LiseyasSanchase-kq8xd 4 วันที่ผ่านมา

    ነጮች በነጭነታቸው ኣንድ ዘር ነን ያሉት ቋንቋን መሰረት ባላደረገ ሁሉን ለማቀፍ መከፋፈልን ለማስወገድ የተጠቀሙበት ዘዴ ህብረት ሃይል ዕንደሆነ በማረጋገጣቸው ነው። ያም ብልሃታቸው ዕጅጉን ጠቅሞ ዕንግሊዝኛን ኣሳድገው ኣጎልብተው የጋራ የመግባቢያ ቋንቋቸው ኣድርገውት ጠቢቦችን ከየሃገሩ ሰባስበው በጋራ ሳተላይቶች፣ የጠፈር መንኮራኩሮች፣ ረቂቅ የማጥኛ የመመርመሪያ መሳሪያዎች ቀርፀው ገጣጥመው ወደጠፈር ዕየላኩ ያየሩን ይዘት ጠባይ ምንና ለምን ይጠቅም ከሆነ ተረድተው ብዛቱን ሳይቀር ተረድተው ማዕድናትን ፈልፍለው ኣንጥረው ወደ መሬት ለመላክ የመቆፈሪያ ማሽኖችንና ሰውን ተክተው የሚሰሩ ባሮችን(ሮቦት) ዕያሰለጠኑ ነው። ዓንጎል ያልያዘ ጭንቅላት ያላቸው መከፋፈሉን፤ ውድ ድሩን፣ መበላለጡን የተሻለ መምረጡን ከወንጀል ቆጥረው ኣፍሪካዊውን ማጋደሉ የተሻለ ኣድርገው መሬት በጎሳ ተጠርቶ ዕዛም ውስጥ ኣንድ ወጥ ኣክራሪ በሽተኞች ብቻ ዕንዲገኙበት የተፈጥሮ ኣደጋም ቢነሳ ወደ ሌሎች ተጠግቶ መኖሩ ስለሚያስከስሥ ኣደጋውን ተቀብለው ኣብረው ከባህር ስር ቢገቡ ዕንዲመረጥ ተደርጎ ተሰናድተዋል። መሰደድ ክልክል ነው። ጥቁር ሰው በምክንያታዊነት ማስብ ኣይችልም፣ መመርመርና መሰናዳት ኣይታሰብም ሲደርስ ብቻ መሯሯጥ ከኣዋቂነት ተገምቶ ስለሚታይ ንቀት ቢያስከትልብን ምን ይደንቃል ይህ ገመታቸው፧ የዓድዋ ምሁራንንና የዖነግን ፕሮፌሰሮች የትልቋ ሶማሌን መስራቾች ዬኤርትራ ነፃዓውጭ ኣመራር ሰጪዎችን በቅርብ ያገኙዋቸው ከዝንጀሮ የተለዩ ኣለመሆናቸውን ዓረጋግጥዋል። በኣለም ላይም ጥቁርን ህዝብ ያስናቁ ከዚሁ ማህበረሰብ መሃል የወጡ ደደቦች ዕንደጥቁር ኣፍሪካዊ መቆጠር የማይፈልጉ ፀብ ኣዝለው የሚዞሩ ወራዶች የነጮች ታማኝ ባሮች የጥቁር ህዝብን ህብረት ኣብሮ ተረዳድቶ የጋራ ጥቅምን ማስከበርና ክብራችንን በሰለጠነ መንገድ በጥበብ ማስከበር የሚባል በቋንቋቸው ቃለ መዝገብ ውስጥም የለም። በኣፍሪካዊነታችን ጥቁርነታችንን ተቀብለን ኩሩ ሆነን ተፈጥሮ በምክንያት ዕንደለገሰችንና ያም ከኣደጋ ተከላክሎን ስላከረመን ተደስተንበት መኖር ያለብን መሰባሰባችንና ኣፍሪካን ለኣፍሪካውያን ጥቅም ኣስቀድመን ዓሸንፈን መኖራችን ዓይቀርም። ይሕ ሐይል በቅርቡ ይሰባሰባል። ድል ለጥቁር ኣፍሪካውያን።

  • @AnnoyedMicroscope-ud5tl
    @AnnoyedMicroscope-ud5tl 4 วันที่ผ่านมา

    ሳቁ እናንተ ምን አለባቹ ማሾፍ መፎገር ለአንዳንዶች የመዝናኛ እና የገቢ ምንጭ እየሆነ ነው, ነገሩ ኑሮው ራሱ አስተሳሰባችሁን ያስተካክሏል።

  • @jozeeyessus6712
    @jozeeyessus6712 4 วันที่ผ่านมา

    የቆየ ነው copy ተደርጎ ነው አትዝረከረኩ

  • @Yoseph-n8q
    @Yoseph-n8q 4 วันที่ผ่านมา

    ለነ ከማንአንሼ ሳይኖራቸዉ ተጨናንቀዉ ተበድረዉ ለሚገዙት ትክክል ነዉ

  • @ayu-n9d
    @ayu-n9d 4 วันที่ผ่านมา

    ይህ ደንዝ ህዝብ ደግሞ ይሥቃሉ።

  • @ethio8774
    @ethio8774 4 วันที่ผ่านมา

    ወይ አሽሙር.....🤔😂 እንዲህ ንገርልን ቅኔው ከገባቸው ለነገሩ መች ስለሰምነ ወርቅ ያውቃሉ ።🤨😏 ሙከራህን ግን በጣም አድነቂህ ነኝ።❤👍🏽

  • @Alemu-h2h
    @Alemu-h2h 4 วันที่ผ่านมา

    የሌሊሳ ንግግር እንኩዋን ለኛ ለራሱም አልገባው.

  • @AntenehHailu-s2t
    @AntenehHailu-s2t 5 วันที่ผ่านมา

    አይ ፈይሳ መሆንህን አወቅን የሚፈሳ ሬሳ።

  • @ashenafimanaye-x6s
    @ashenafimanaye-x6s 5 วันที่ผ่านมา

    Don’t Chet Cheating is Stealing you so Stupid🦶🏾👎🏽👎🏽

  • @gebtezera5822
    @gebtezera5822 5 วันที่ผ่านมา

    ሳይሠሩ ብልፅና የለም፣ለወሬ የለው ፍሬ ይሉ የለም።

  • @mebratgebre7554
    @mebratgebre7554 5 วันที่ผ่านมา

    አይ በውቄ እስቲ ንገርልን በቀልድ እያዋዛህ ቁም ነገር ትዘራለህ መልዕክትህ በጊዜው ሁኔታ ላይ የተመሰረተ ነው

  • @jemabel9631
    @jemabel9631 5 วันที่ผ่านมา

    እውቀት አልባው በውቀቱ .....

  • @AtsedeDesta-rq4vr
    @AtsedeDesta-rq4vr 5 วันที่ผ่านมา

    Bravo, keep it up!!

  • @dawitmekonnen-t2c
    @dawitmekonnen-t2c 5 วันที่ผ่านมา

    በደንብ መኮረጅ አንኩአን አለቻልክም😅😅😅

    • @yehualashetgetachew4003
      @yehualashetgetachew4003 5 วันที่ผ่านมา

      ደደብ በእውቀቱ ነኸው ሚኮርጀው

    • @yehualashetgetachew4003
      @yehualashetgetachew4003 5 วันที่ผ่านมา

      ቀድመህ ያየህበትን ቻናል እንጂ ለምን መደገሙን ታያለህ

  • @adenekukebede2139
    @adenekukebede2139 5 วันที่ผ่านมา

    I'm😢

  • @FitfutLeg7577
    @FitfutLeg7577 5 วันที่ผ่านมา

    ይሄ ሰውዬ ደግሞ የወግ ድግግሞሽ ትልቁ ችግሩ ነው። የማይረባ ድስኩር ይመስለኛል 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

    • @mengistulema493
      @mengistulema493 5 วันที่ผ่านมา

      እሱ ሳይሆን ሥራውን የሚሰርቁ ቻናሎች ናቸው የሚደጋግሙት። Ask yourself what you have done sofar in your life other than running here & there channels than judgeing people.

    • @FitfutLeg7577
      @FitfutLeg7577 5 วันที่ผ่านมา

      @mengistulema493 ተነፋ ደነዝ ድንዙዝ ጅላንፎ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

    • @mengistulema493
      @mengistulema493 5 วันที่ผ่านมา

      @@FitfutLeg7577 መሀይም ደፋር ነው የስድብ ፋብሪካ ሁላ አለህ እውነት ያማል አይደል😎

  • @EYASUAMARE-y1l
    @EYASUAMARE-y1l 6 วันที่ผ่านมา

    አንጀት አርስ መልእክት ነው ሳይሰሩ ለበለፀጉ

  • @millionasrat4039
    @millionasrat4039 6 วันที่ผ่านมา

    😂😂😂😂🎉🎉🎉

  • @Tilakhun
    @Tilakhun 6 วันที่ผ่านมา

    ባሊው ውስጥ ያለው ሰው ከፈይሳ ይሻላል

    • @Huluy-g9l
      @Huluy-g9l 5 วันที่ผ่านมา

      Feyesa’s landlord

  • @Gidissachala
    @Gidissachala 6 วันที่ผ่านมา

    ጮማራሰ ፣አማረኛም ከእወክት ተቆጠረ ደደብ።

  • @baletedare5567
    @baletedare5567 6 วันที่ผ่านมา

    በበላበት የሚጮህ ካድሬ በሁሉም መስክ ሆነ

  • @telahuntadesse2168
    @telahuntadesse2168 6 วันที่ผ่านมา

    ሰላም

  • @bayissagurmessa3239
    @bayissagurmessa3239 6 วันที่ผ่านมา

    ባዶ

  • @Zety-476
    @Zety-476 7 วันที่ผ่านมา

    To much exaggeration, too much pessimism, he jokes about hunger and misery but this same country that he never had anything good to say about keeps fattening him

  • @GechoTeferi-k6v
    @GechoTeferi-k6v 7 วันที่ผ่านมา

    ነቆራ ኣልተቻለም በውቄ😂😂😂😂

  • @TemesgenTarekegn-nv5bs
    @TemesgenTarekegn-nv5bs 7 วันที่ผ่านมา

    ፈቲያ ካሲም አንቺ የደደብ ልጅ ምን እያልሽ ነው ።

  • @feedelband205
    @feedelband205 7 วันที่ผ่านมา

    አይ ምን የተደበቀ ነገር አለ ከኛ ከእውነተኛ አማሮች ብለህ ነው : ማን የወያኔ ና የግንቦት ሰባት ውታፍ ነቃይ እንደነበርና ማን ደግሞ እድሜውን ሙሉ ለተበደለው ህዝብ ይጮህ እንደነበር እንኳን እኛ የአዲስ አበባ ተራሮችና ወንዞች እፅዎትና እንስሳዎች ሁሉ የሚመሰክሩት እውነት ነው : ዛሬ ቦርጩን መሸከም የከበደው ቀጣፊ የፎቶና ቲክ ቶክ አርበኛ የዘመድኩን ካልሲ አጣቢ እንደ ጀግና ወቶ እኔን ካልተቀበልክ በጥይት ስይሆን በእሳት አቃጥልሀለው የሚል ፋሽስት የአጎው ሸንጎ ቅጥረኛን የሚሰማ አማራ የለም::አትድከም:

  • @feedelband205
    @feedelband205 7 วันที่ผ่านมา

    አይ ምን የተደበቀ ነገር አለ ከኛ ከእውነተኛ አማሮች ብለህ ነው : ማን የወያኔ ና የግንቦት ሰባት ውታፍ ነቃይ እንደነበርና ማን ደግሞ እድሜውን ሙሉ ለተበደለው ህዝብ ይጮህ እንደነበር እንኳን እኛ የአዲስ አበባ ተራሮችና ወንዞች እፅዎትና እንስሳዎች ሁሉ የሚመሰክሩት እውነት ነው : ዛሬ ቦርጩን መሸከም የከበደው ቀጣፊ የፎቶና ቲክ ቶክ አርበኛ የዘመድኩን ካልሲ አጣቢ እንደ ጀግና ወቶ እኔን ካልተቀበልክ በጥይት ስይሆን በእሳት አቃጥልሀለው የሚል ፋሽስት የአጎው ሸንጎ ቅጥረኛን የሚሰማ አማራ የለም::አትድከም:

  • @tiyaabeki9164
    @tiyaabeki9164 7 วันที่ผ่านมา

    ደነዝ

  • @endalkendalk-m6s
    @endalkendalk-m6s 7 วันที่ผ่านมา

    ዋው ቅኔና አቀራረብ