የበውቀቱ ስዩም ድንቅ ወግ የሽመልስ ፎቶ 3 ሚሊየን ተሸጠ ተባልን ፍቅረኛው ናት የገዛችው ....ሀሀ// bewketu syum

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 28

  • @YimegnushalAsfaw
    @YimegnushalAsfaw 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ልጁን ኮርኩሮ እንኳን የማያስቅ ሁሉ፣በእዉሸቱን ይተቻል።እሱ ያለዉን አካፍሏል፣እስቲ ተቺዎች አንድ በሉና እናወዳድራችሁ።

  • @andishumulugeta8032
    @andishumulugeta8032 4 วันที่ผ่านมา +3

    ጊዜህን አታጥፋ 😂ተመልካች

  • @habtamuayalew7342
    @habtamuayalew7342 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ምንም ይሁን ምን ይሄ ሳቁ የጠፋበትን ህዝብ ለማሳቅ እየሞከረ ነው ። እኛ ምን ሰራን እና ነው በዕውቀቱን ለመተቸት ብቻ ሳይሆን ስድብ እና ማሸማቀቅ ተገቢ አይመስለኝም ። ካልተመቸህ ማየት አትገደድም ስድብ ምን አመጣው

  • @negashkebede6036
    @negashkebede6036 3 วันที่ผ่านมา

    ይህን ብልግና ቢተው ቁጥር አንድ የመድረክና የጽሑፍ ሰው ይባል ነበር። አልፎ አልፎ እንደዚሀ ሲባልግ ሥራውን ሁሉ ዋጋቢስ እያደረገው ነው።

  • @ደበሌሌንጮ
    @ደበሌሌንጮ 3 วันที่ผ่านมา

    ከ በእውቀቱ ቀልድ ከሚኒባሱ ጣራ ስር የሚለው በጣም አስቂኝ ነው : ሌላው ብልግና ይበዛበታል ቢሆንም በመጠኑ ያስቃል : :

  • @mohammedhassen3378
    @mohammedhassen3378 4 วันที่ผ่านมา

    የኢትዮጵያ መሬት ደም መጠጣቱን የሚያቆመው መቼ ነው?
    የኢትዮጵያ ገበሬ መሬት አልባ ሀገር አልባ የካድሬ አውሬ የተሰማራባት ነው?

  • @samiabdurahman1150
    @samiabdurahman1150 2 วันที่ผ่านมา

    Weshet aiselechachum

  • @genetmoges5608
    @genetmoges5608 4 วันที่ผ่านมา +3

    ርእሱና ግጥሙ አብሮ አይሄድም

    • @mengistumsegaye8208
      @mengistumsegaye8208 3 วันที่ผ่านมา

      በወቀቱን አታቀውም ማለት ነው ፋሪቾ 😂😂 የበወቀቱ ተወዳጅነቱ ከአንድ point ተነስቶ ወዳልጠበክበት ሌላ point መድረሱ ነው እና ዝምበል ስለማታቅ😅

  • @muhamedYenasew
    @muhamedYenasew 3 วันที่ผ่านมา

    ብልግና የምትሉት የጋሀዱ አለም ነፀብራቅ ነዉ

  • @akbiretmichale7767
    @akbiretmichale7767 2 วันที่ผ่านมา

    ተሳቀልኝ ብለህ ካንተ የማይጠበቅ የደደብ ቀልድ አትቀልድ

  • @KemeruWorku-gt4ze
    @KemeruWorku-gt4ze 4 วันที่ผ่านมา +1

    የቀነዛ !

  • @AbebawAddis-u5y
    @AbebawAddis-u5y 3 วันที่ผ่านมา

    አባትህ ከፆመ አንተስ?????

  • @Marry-c1y
    @Marry-c1y 4 วันที่ผ่านมา +2

    አንተ ነውር ጌጡ የሆንክ ሰውዬ ሲነገርህ አይገባህም እንዴ፡፡ ብልግናንና ኩምክናን ለይተህ የምታውቅ አትመስልም ኸረ በጣም ይደብራል

    • @tangolima6943
      @tangolima6943 4 วันที่ผ่านมา +1

      ከደበረሽ?

    • @Marry-c1y
      @Marry-c1y 3 วันที่ผ่านมา

      መልእክቱ ላንተ አይደለም

  • @MuluMekasha
    @MuluMekasha 4 วันที่ผ่านมา +1

    ለዛ ቢስ

  • @teferakebede3182
    @teferakebede3182 5 วันที่ผ่านมา +4

    ባለጌ ነውረኛ ተሳቀልኝ ብለህ አፍህን ትከፍታለህ ይሄ የኢትዮጵያውያን ባህልና ወግ አይደለም

    • @Tsehaye-tp9mn
      @Tsehaye-tp9mn 3 วันที่ผ่านมา

      ልክ ነህ ኢትዮጵያዊ ወግ ነው ያልከው 🤔 ወራዳ እልም ያልን ባለጌዎች ውሸታሞች ጠንቋዮች መተተኞች ሸረኞች አራጆች ሰው ከነ ሒወቱ የምናቃጥል የሰው ቆዳ የምንገፍ ጄኖሳይድ ባእድ አገር ጠርተን ሕዝባችን ነው ያልነውን የምንጨፈጭፍ የምናስጨፈጭፍ ወዘተ ስንቱ ይነገርህ ወራዳ ።።ዋጠው

    • @mmgh7393
      @mmgh7393 3 วันที่ผ่านมา

      እንዲህ አይነት አስተያየት ከመፃፍህ በፊት ትንሽ እውቀት አእምሮህ ላይ ዝራበት

    • @bogalelegesse6385
      @bogalelegesse6385 3 วันที่ผ่านมา +3

      ምኑ ነው ባሌጌ የሚይስብለው?ማነው መብራቱን እጥፍቶ በውቀቱ ካለው በላይ የማይረዝረከረክ?ምናልባት እርሶ የተነጠፈ አንሶላ ይጠነቀቁ ይሆን?😂አልሰሜን ግባ በለው አሉ::ይሄ የኢትዮጵያ ወግና ባህል ባይሆን ከየት መተን ነው 120 ሚሊዮን የሆነው?😂

    • @EyaelJesus
      @EyaelJesus 3 วันที่ผ่านมา

      ከእርሱ ይልቅ የሚያየውና ኮማቹ አሳዳጊ የበደለው ይሆን ይሆናል

    • @EyaelJesus
      @EyaelJesus 3 วันที่ผ่านมา

      ​@@bogalelegesse6385አይ ቦጌ ለሰነፍ እንደ ስንፍናው መመለስ ተገቢ ነውም አይደለም