Ton space beta west new not coin yalwe, ena wede more asset lemasgebat fee yetykal ena 1.12 ke menamn ton be 115 Birr gezawe ena transfer large sele yemteykewe fee 1.10 new gen it is not enough to transfer yelyale please reply I want to sell my notcoin
I appreciate your video content because you produce/develop it based on proper understanding. That is why your channel has witnessed fast growth. PLEASE, GO AHEAD! You are quite different from many TH-camrs who make videos for baseless subscriptions with false and exaggerated explanations. May I ask you a question, is it possible to get the PAYPAL app in Ethiopia? Waiting to hear from you I quit.
Thank u for ur explanation. 1, In basic level can we sell??? 2, In multiple account on one app without verification is there any way that we will be suspended?? 3, I think some of us trusts you so if u can buy or sell is there any way that we can contact you??
እኔ ብቻ ነኝ ግን ይህ ልጅ ጥሩነቱ ሀቅነቱ እና ሰዉን ለማስረዳት ያለዉ ፍላጓት የሚታየኝ❤
☺️
Awon your the only one
እኔ አለሁ ቅን ልጅ የምርም ነው 🙏
እኔ ግን ምንም እየገባኝ አደለም ለምን ብትሉ እጊሊዘኛ አላነብም ምን ይሻለኛል😭😭😭😭
ቅንነቱስ ቢሆን? ወንድሜ ነው የሚመስለኝ
አንተ ሰርተህ ሌላ ሰው እንዲሰራ ፍላጎት ያየሁብህ አንተ ብቻ ነህ የኔ ጀግና ወድም🎉🎉🎉
ለቅንነትህ በጣም በጣም እናመሠግናለን፣ የምትሠጠው ገደብ የሌለው ማብራሪያ ከልክ በላይ ቅን መሆንክን ያመለክታል። እግዚአብሔር ከሁሉም ነገር ይጠብቅህ፣
እናመሰግናለን።ስለ ባይናንስ አጠቃቀም ብሰራ ቆንጆ ነው
በመጀመሪያ አመሰግናለሁ ። እባክህ ለመስራት ብዙ ደክሜአለሁ ብዙ ያገጋጠሠኝ ችግር ልከፍል ስሞክር major እና blme ላይ ተቸገርኩ እና ደክሜ ተስፋ ቆረጥኩ ከዚህ video ላይ 6:03 ይህ የተዘጋ ዋሌት ነው ስትል ችግሩ የእኔ አይነት ነው transaction ልፈጽም ስል telegram wallet ያሉትን ምርጫዎች አያመጣልኝም። እባክህ እባክህ መፍትሄውን ሳታውል ሳታሳድ እርዳኝ ።አመሰግናለሁ ።
አንተ አስረዳ እናቴን ትችያለሽ አማኑኤል ያሳድግህ ❤❤❤❤
በጣም አሪፍ አገላልፅ ትክክለኛ ሰው እየተከተልኩ እንደሆነ ተሰምቶኛል ፍትፍት አደረከው እናመሰግናለን
ምርጥ ነህ።በባለፈው ስለፔፐር ኮንቴት አወጣጥ በሰራህው ቪድዮ ተጠቃሚ ሁኛለሁ።ለዚህ ተግባርህ ክብር ይስጥልኝ።
በእውነት በርታ ለማስረዳት ምታደርገው ጥረት ደስ ይላል፤አገር ውስጥ ካለህ ግን ባገኝህ ደስ ይለኛል ፍቃደኛ ከሆንክ ስልክህን ስጠኝ አመሰግናለሁ፡፡
ጎበዝ ልጅ ነህ የምር ካንተ ብዙ ጥቅም አግኝቻለው ይመችህ
ብሮ ትለያለህ ሁሌም እደዚህ አስረዳን በቀላሉ ነዉ የምታስረዳዉ ይገባል ለማንኛዉም ሰዉ በርታ
ወንድሜ ኑርልን የምር ትለያለህ በርታ የሚያስፈልገንን አስቸኳይ ኢንፎ ስራልን እወድሀለዉ ወንድሜ
ይሄ ልጅ የሚመቸው 👇
ልወጣ ነበር ግን 0:33
ሀ እሰከ ፖ ሲል
ትምሮው ዲቴይል እንደሆነ ገባኝ
😂😂
betam new mimechegn
👌100% ማስረዳት ትችላለህ አይዞክ በርታልን እንደዚህ አይነት ቪዲዮዎች በብዛት ስራልን 👌
ምታውቀውን ነገር ለማሳወቅ ምታረገው ጥረት ደስ ይላል በርታ 🙏
I used the procedure presented here by you and it works. Thank you very much.
ምርጥ ልጅ ❤❤❤❤❤
ላንተ ይገባሃል ምርጥ ሰው ነህ !
BigHabesha your are the one real man proud and thanks for your passionate support on Telegram and youtube as well.🥰🥰🥰🥰😘😘😘😘😘
ትልቅ ሰው ዘመንህ ይባረክ!
really good i appreciate the way you present
thanks man keep it up
I am satisfied with this video
እኔ እራሱ በጣም ነው የወደድኩ ጀግና በርታልኝ
አሪፍ መረጃዎች እየሠጠከን ነው በርታ
መልካምነት ቅድሚያ ለራስ፣ለቤተሰቦቻቸው ፣ለጓደኞቹ፤ና ለሀገራችን ዜጎች ዕውቀትና ገቢ መፍጠር ነዉ። ለደጋጎቹ ሩህሩህ ልብ ይስጥልኝ። አመሠግናለሁ።
ጥላሁን ነኝ አ አበባ።
ለመጀመሪያ ጌዜ በስራት በጥሩ መልኩ ያስረዳ ሰው ዋዋ❤❤❤
በጣም አመሰግንሃለሁ ...ስለ binance ደግሞ እንደዚ አብራርተክ ብትሰራልኝ???
أنا فخور بالطريقة التي أكملت بها المهمة دون عناء. أرى بصراحة كم أنت وعملك مذهلان! أنا ممتن جدا ل doniernotch على مساعدته واجتهاده. شكرا جزيلا لك.
❤ ምስጋናዬ በጣም ያንስሃል
ማርያምን ስሰማው ቶሎ ነው ሚገባኝ ደሞ እሱ ያለውን ሁሉ አምናለው ግን ሚያሳዝነው ስሙን አላውቀውም
😂
እኔም ትመቸኛለክ ወንድሜ በርታልኝ
ጎበዝ ስትመቸኝ ይልቅ ከፍለን online ብታስተምረን ደስተኛ ነኝ በርታ
በጣም ትማችኘላ።❤❤❤❤❤❤❤❤
Identification level blo basic mitilewa tefach....ban tedergyalew mastekakel alchilm?
ከ Tether usdt ወደ ዋሌት ለማስተላለፍ ስል Unable to verify እያለ አስቸገረኝ
Ton space beta west new not coin yalwe, ena wede more asset lemasgebat fee yetykal ena 1.12 ke menamn ton be 115 Birr gezawe ena transfer large sele yemteykewe fee 1.10 new gen it is not enough to transfer yelyale please reply I want to sell my notcoin
መንሱር ጀማል መጣንልህ big Habesha ይመችህ
amazing explanation thanks brother keep it up!
በርታ ወንድሜ እንደ አስተያየት ግን ቪዲዮ እና ተምኔል quality ላይ ገንዘብህን ኢንቨስት ብታደርግ ጥጠቀማልህ Skyrocket ይሆንልሀል
ያንተ ቪድዮ ነው ቶሎ እሚገባኝ ❤❤
keep it up brada, በርታልኝ፣ Thanks
bro u r good teacher A-Z wow tnx
በጣም ገራሚ ልጅ ይመችህ ብሮ
smhn Ngeregn Sawerak Krylegnal Bighsbesha Slk❤❤❤
I appreciate your video content because you produce/develop it based on proper understanding. That is why your channel has witnessed fast growth. PLEASE, GO AHEAD! You are quite different from many TH-camrs who make videos for baseless subscriptions with false and exaggerated explanations. May I ask you a question, is it possible to get the PAYPAL app in Ethiopia? Waiting to hear from you I quit.
Thank you for your explanation but should we update KYC card to level 25 for exchangeing
መልካም ነው። ግን ምን ሰርተህ ነው ብር የኖረህ፤ እንዴት ገንዘብ እንደ ሚሰራ ትንሽ ስላልገባኝ ነው?
ምንም አልገባኝም እስቲ እንደኔ ግራ የተጋባ
አመሰግናለው ወንደሜ በርታ temerte hariif new
እረ የኔን ቬሪፋይ አርጎልኝ እየሰራ ነበር ከዛ ሪጄክት አድርጎ ሁሉንም ዘጋብኝ ወንድሜ
Keep going brother,your the best.👍
ጥያቄየን ስለመለስክልኝ አመሰግናለው ድንግል በምልጃዋ ትጠብቅህ የኔ ወንድም❤❤❤❤
Please! Telegram wallet p2p ላይ ለመግዛት purchasing ad ለመለጠፍ criteria ው ምንድን ነው?
ሠላም ሠላም ትንሽ የቸገረኝ ነገር አለ የፔይ ፖል፣ቢት ኮይን እና USDT አካውንት አከፋፈት ብታስረዳኝ በጣም እፈልጋለሁኝ
እኔ ስዑዱ አረብ ነው ያለሁት እንዴት ነው ወደ ብር የሚቀይር ምክንያቱ ፓስፕርት የለኝም እና እንዴት አድርጋለው ንገረኝ እባክህ
እና አሁን የሰራንበትን ብቻ ለማውጣት ተጨማሪ ትራንዛክሽን ካልፈለግን ያለፖስፓርት/national id ማውጣት አንችልም ብሮ
Bro tapswap and hamstor kombat list ketederge enditshetilign felige neber gena jemar silehonku newu
tonkeeper install ማድረግ አልቻልኩም። ምክንያቱም your divice is not compatible... ይለኛል። ስለዚህ ታብ ማድረጌን ላቁመው ወይስ ምን ይሻላል?
Unsupported region
እያለኝ ነው እባክህ እሱን እንደምናስተካክል አሳየኝ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
big habesha ton, dogs ena usdt alegn tinish silechegeregn lishet silehone bemetemamen tigezaleh?
አንድ ስልክ ላይ በሁለት ሲም Hamster Kombat እየተጫወትኩ ነበር። ዋሌቱ ግን Connected የሆነው ከአንደኛው ሲም ጋር ብቻ ነው። ሁለቱንም እንዴት ነው ማገናኘት የምችለው ?
በስህተት ከ18 አመት በታች ሞላሁ
እና ደግሜ verify ለማድረግ passport and camera ጠየቀኝ the carema ደሞ አይሰራም እንዴት አድርጌ fix ላርገው??
ሰላም ወንድሜ እንዴት ነህ! telagram wallet ቭሪፋ ማድረግ ፈልጌ እንድታግዘኝ ፈልጌ ነበር። ቭሪፋይ ለማድረግ setting ላይ ስገባ Identification level የሚለው አይመጣም።ምንድ ነው ችግሩ?
ሁለት አካዉንት ያለዉ ሰዉ.. ዋሌት ባልተከፈተበት አካውንት የሚሰራቸው cryptos eg. (hamster, ..) ምን ጥቅም አለው?
በምን ተግባብተን ነው የማስመልሰው ዋሌቴን😢
ወንድም ከtelegram wallet ወደ ባንክ ወይም ወደ bianance እንዴት እንደሚቀየር
Eshi ...koy telegram wallet lay endet new birr minaskemitew or ton yeminageignew..benatih siralin🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Bro ene extended layi negni verification ke 2 gze belayi P2P market tetekmiyalehu gn ahun not available eyalegn newu eski mereja kaleh tebaberegn🎉
Verification fail ካደረገ እንዴት ማስተካከል ይቻላል?
Payment እንዴት ነው የሚሰራው
This was even my question
Ke gebash likililign
እኔ ጋር notcoin ላይ balance ያሳየኛል ግን ደሞ ዋሌቴ ጋር ስሄድ የለውም ይላል እንዴት አድርጌ ነው ማስተካክለው?
Thank u for ur explanation.
1, In basic level can we sell???
2, In multiple account on one app without verification is there any way that we will be suspended??
3, I think some of us trusts you so if u can buy or sell is there any way that we can contact you??
Notcoin meshet efeligalew gn alchalkum mn yshalegnal
ከሀምስተር ጋር እንዴት ነው ኮኔክት የምናደርገው ዋሌት ላይ እባክህ 24 ሰአት ነው የቀረው
ቆይ ton space ላይ ያለውን token እንዴ ነው ወደ total balance የማይሄደው
Believe me you r fabulous!! Keep it up brother🙏
wallet lay yalew total balance 0 new yemelew.....ena degmo tonespace degmo unsported region new yemelew
Tleyalsh abate berchi 👏👏
ሰላም እንዴት ነህ በጣም ደስ ይላል ነገር ግን ከቶን እስፔስ ወደ ዋሌት መላክ ይቻላል አይቻልም ብታብራራልኝ
እናመስግናለን ስለዚ የኔ KYC verification issue ቡሎኛል ደጋግሜ verifie ለማድረግ በ መሞከሬ ከአንድ ቡሃላ release ይደረጋል ማለት ነው???
መንጃ ፍቃድ ይቻላል ብሮ እናመሰግናለን 👏
Acsess restriction bilogn digamii mastekakel aychalim bilewugnal support team.
Lela amarach kale?
Bro help KYC verification issues yilegnal. yalkewn adrigialew gn mnim mels almelesulignim what should i do
በጣም ደስ የምትል ልጅ ነህ የኔም ኬዋይሲ ይጠይቃል ምን እንደማደርግ
አንተ ጎበዝ እና ቅን ሰው!!!
አከፋፈቱ እና ወደ ገዘብ አቀያየሩ አልገባኝም እቢ ብሎኛል😊
Ton endet new megizat yemichol tap swap x2 larg biye ton teyakegne sila endet lergi please nigeragn??????
ሙሉ በሙሉ የኔ የሰራሁት ጠፋብኝ የበፊት የሰራውትን እንዴት ነው ላገኘው ተምችለው
ምርጥ ነው ብሮ አንድ ጥያቄ አለኝ የtapswap ከቴሌግራም ዋሌት ጋር አናኝቼዋለሁ እናም ተጨማሪ በ binance በnational id connect ባደርገው ችግር ያመጣል?
Hi bro thank for your presentation. i have a question; how can connect hamster app with wallet?
You are best explainer
ከልብ እናመሰግናለን ታማኝ እና ሓቀኛ ሰው መሆንህን ኣንደኛ መስካሪህ ነኝ ፈጣሪ ይህ ፅዱ ያልቆሸሸ ኣስተሳሰብህ ይጠብቅልን ነገም ሌላ ኣዲስ ነገር ይዘህልን እንደምትመጣ ኣልጠራጠርም 🧡🧡🧡🧡🧡🙏🙏🙏🙏💚💚💚💚
ምርጥ ልጅ
Thank you for your insightful tutorial
Salawk be 1 id 2 account verfiy aregalw biye 2tum rejected alegn bo min melk mastekakel chilalew bro?
በረታ ወንድሜ
Ur videos are so helpful bro tnx❤❤
Reject የሆነው Telegram wallet እንደትነው ማስተካከል የምችለው
Ke 18 amet betachi airdrop serto wallet p2p lay sell mareg michalebet menged ale?
Mejemeriya per hour lay yalewn coin wede wallet gebten wede birr or usdt edet new emnkeyrew or emnaskemtew
ወንድም tonkeeper 17$ ነበረኝ እና ባለማስተዋል battery ton ወደሚለው ብርሩን ልኬ በዛው ቀረ ለመመለስ ምን ማድረግ አለብኝ
ወንድሜ ወደዋሌት ብር እንዴት ነው የምቀይረዉ